እኔ ነኝ ላግኝህ ያልኩት - አነጋጋሪዎቹ የቲክቶክ ጥንዶች @EyitaTV እይታ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 02. 2024
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, CZcams channel and website www.eyitatv.com for more.

Komentáře • 2K

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Před 3 měsíci +1192

    አለምን የሚመሩት ስማርቶች ዉብ አእምሮ ያላቸው አንጂ መልከመልካሞች አይደሉም

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q Před 3 měsíci +579

    የእግዚአብሔር ስራ ልክ ነውና ማንንም በመልኩ ላፍር አይገባም ደግሞ ቆንጆ ነህ ኮንፍደንስህ ይበቃል❤

    • @askaledemise9235
      @askaledemise9235 Před 3 měsíci +6

      Konjo adelem gn yaw

    • @user-bz8nn5nh4f
      @user-bz8nn5nh4f Před 3 měsíci +4

      አይ ቁጂናውንኳን ተይው ግን የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 3 měsíci +5

      😊ማሬ ደምሬኝ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 3 měsíci +2

      እሱስ አፈሰ!

    • @zinabmohamammd3146
      @zinabmohamammd3146 Před 3 měsíci

      በእውነተኛ እግዚአብሔር አምላክ በመልኩ የፈጠርው ፍጡር ቆንጆ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤በርታ ወንድማችን​@@askaledemise9235

  • @fikrugirmatadele9827
    @fikrugirmatadele9827 Před 3 měsíci +179

    ሁለቱም በብዙ ሀሳቦቻቸው ተቀራራቢ ናቸው። መልካምና ቅንነት ይታይባቸዋል በጣም ደስ የሚል ጥምረት ነው። ማወቅ ያለብን ግን ከቆንጆ ፊት ቆነጆ ልብ የተሻለ መሆኑን ነው።

  • @dagiw6094
    @dagiw6094 Před 3 měsíci +188

    ኦ ስሙ ጠፋብኝ እንጂ አስተምሬዋለሁ ይህን ልጅ ትልቅ ሆኖ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ጨዋ ሰው አክባሪ ነበር።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 3 měsíci +580

    ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጲያውያን 💕💕 💚💛❤️

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Před 3 měsíci +270

    እውነት ልባም ሴት ነሽ እንዳንቺ አይነት ሴት በሂይወቴ አይቺ አላውቅም ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ እና መልክ አፍቃሪ በሆነበት ህዝብ አንቺ መገኘትሽ ይገርማል

    • @getahuntadesse2011
      @getahuntadesse2011 Před 3 měsíci

      ewunt blehal.

    • @elias21w
      @elias21w Před 3 měsíci +4

      በእውነት ይህች ልጅ እንደውጫዊ መልኳ ውስጧም ውብ ነው። ለብዙ ውስጠ ባዶ ትእቢተኛ ሴቶች የሚያስተምር ውስጣዊ ጥበብ አለሽ።

  • @selamdura5936
    @selamdura5936 Před 3 měsíci +110

    የኔ ጎበዝ አንተ እኮ በጣም ቆንጆ ንህ እግዚአብሔር ታላቅ ነው:: የሰው ልጅ ሁሉ በተለያየ መልክ መፈጠሩ ድንቅ ነው::

    • @NakudaGura
      @NakudaGura Před 3 měsíci +2

      U r right betam konjo new algebaum inji❤❤❤

  • @aaea4929
    @aaea4929 Před 3 měsíci +91

    ቆንጆ ያልሆነ ሰው የለም ሁሉም ሰው ቆንጆ ነው ፦ ይሔ ሰው ለአፍቃሪውና ለቤተሰቡ ቆንጆ ነው ስለዚህ ነው የሰውልጅ ሁሉ ቆንጆ ነው እንደ ሰው አይን አቀባበል

  • @melikttube
    @melikttube Před 3 měsíci +651

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 3 měsíci +178

    የመልካም አእምሮ ባለፀጋዎች በመሆናችሁ እግዚአብሄርን አመስግኑ ቆንጆ ልብ አላችሁ አንድ ያርጋችሁ❤ ❤❤

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Před 3 měsíci

      ለዛነወይእረቁታንዬመጣችውየሚፃፍቅዱስእራቁታችሁንውጡይላል😂😂😂😂

  • @user-dn2in2ds6r
    @user-dn2in2ds6r Před 3 měsíci +81

    አላህ እንዲህ ይላል ወለቀድ ከረምና በኒ አደም ይላል ትርጉም የአደምን ልጅ አሳምረን ፈጠርነው ይላል የአላህ ፍጡር ድቅ ነው

    • @asmaahusenethiopia9342
      @asmaahusenethiopia9342 Před 3 měsíci +3

      Turgumun tesasiiteshall ihte yaa Ademiin lij Akebernew new yemiilliew yee Quranu tirgum Anchii yallshiiw lella aya lay Alle giin wall Qad karamna banii adam mallet yaa ademiin lij akebernew mallet new

    • @nejatnejat7444
      @nejatnejat7444 Před 3 měsíci

      Lehuletachum yhunlgn quranbearebgn engi belila qoanqa metsaf aychalm

    • @asmaahusenethiopia9342
      @asmaahusenethiopia9342 Před 3 měsíci

      @@nejatnejat7444 turgumun new injii Quranun Ayiidellem yee Quran turgum bee fellgshiw QuwaQuwa biteregom chigir yellewum kalltergomshii indet new yemiitawuQiiw arebenya lemayiichil ina tirgum Alle bee hullum QuwaQuwa

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 Před 2 měsíci

      ሳህ❤

    • @yonatanamanuel6262
      @yonatanamanuel6262 Před 2 měsíci +1

      ምን bro የአዳምን ልጅ አሳምረን ፈጠንው ??? በስላሴ ታምናላቹ እንዴ አላህ አንድ አደል ምትሉት? አሳምረን ፈጠርነው ከአንድ በላይ ነው የሚያመለክተው። አሳምሬ ፈጠርኩት ነበር መሆን የነበረበት።

  • @user-ih3js8tf1q
    @user-ih3js8tf1q Před 3 měsíci +105

    በአምላክ እጆች የተሰሩ ፍጥረቶች ሁሉ ውብ ናቸው ❤️

  • @zeharalegese9619
    @zeharalegese9619 Před 3 měsíci +372

    በጥቁረትህ ኮራ ቀብረር በል ምክንያቱም የማይሳሳት አምላክ ስለፈጠረህ ❤❤❤❤❤

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Před 3 měsíci +8

      black is diamond you have no idea how expensive this color abroad I proud it my self

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 3 měsíci +2

      ሌሎቹ የተረገሙ ናቸው ማለት ነው?

    • @user-tl9rj8he2b
      @user-tl9rj8he2b Před 3 měsíci +3

      ​@@birhanjommyቤት የአስተሰሳብ ጥግ ቱ 😂

    • @hawaali670
      @hawaali670 Před 3 měsíci

      በጣም

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Před 3 měsíci

      በትክክል ተመልሷል

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q Před 3 měsíci +155

    ጋቤላዎች እኮ የሰው ጥግ ናቸው በጣም ጨዋ ህዝብ ነው ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤ከፍፍፍፍ በሉልኝ❤❤

    • @marya7483
      @marya7483 Před 3 měsíci +3

      Enem akiste agbta 2 lj weldalachi

    • @user-fy6dw6gf7q
      @user-fy6dw6gf7q Před 3 měsíci

      @@marya7483 ፣የእውነት መልካሞች ናቸው የሴት ክብር ያውቃሉ ባል ናቸው ከልባቸው በዙሪያዬ ብዙ ባለትዳሮች አሉ የጋንቤላ ልጆች ሴቶቹም ወንዶቹም ፍቅር ናቸው

    • @masfda8654
      @masfda8654 Před 3 měsíci +3

      በጣም ደህና ሠወች ናቸዉ

    • @AwelMolla-ju5pj
      @AwelMolla-ju5pj Před 2 měsíci +2

      እና ብሮ የኛ እንጂ የኔ የማይሉ 👌👌❤❤💯💯

  • @user-eu1fv4gk9j
    @user-eu1fv4gk9j Před 3 měsíci +42

    የጋምቤላው ምርጥ የሀገሬ ልጅ❤❤❤ እቺን የመሰለች ልጅ። ስላመጣህልን ደስ ብሎናል መልክ ምንም ነው ሁሉም የአላህ ፍጥረት ነው የሰውልጅ ዋናው ንፁህ ልብ ነው ይመቻችሁ ያዝልቅላችሁ በዛላይ ኮንፊደንስህ❤❤❤

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Před 3 měsíci +64

    በጣም የምትገርም ልጅ ናት፤ ያላት በራስ መተማመን በብዙ ሰው ላይ አይታይም። እሱም በጣም የሚወደድ ፐርሰናሊቲ ያለው ምርጥ ሰው የሚወጣው ልጅ ነው። የሁለታችሁም ንቃትና በራስ መተማመን በጣም ያስደስታል።

    • @jemalabdurehman2551
      @jemalabdurehman2551 Před 3 měsíci

      I like your positive comment

    • @MesmerBAylay-sl1pf
      @MesmerBAylay-sl1pf Před 2 měsíci

      Men I like your comment We have to appreciate this woman her confidence is so solid, she’s doing what she Believes on . I am sure she will Be a good Example for other women.

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 3 měsíci +286

    መልክ አይታችሁ ሰውን አታሽሟጡ በስላሴ አምሳል የተሰራ ዕፁብ ድንቅ ነው በፍቅር ያኑራችሁ ደስ የለምትሉ ጥንዶች ናችሁ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Před 3 měsíci +2

      በትክክል

    • @yeneneshbeyene7155
      @yeneneshbeyene7155 Před 3 měsíci

      በትክክል​@@slntayehucherney8210

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 3 měsíci +2

      😊ውዴ ደምሬኝ

    • @beyuabebe6370
      @beyuabebe6370 Před 3 měsíci +2

      ማንም ምንም አላለም ዝም ብለሽ ትሳደቢያለሽ . አንቺ እኮነሽ አሁን መልክ እየለየሽ ያለሽው

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před 3 měsíci

      @@astertube5406 እሺ አስቴርዬ አንቺም ነይ

  • @alamgir481
    @alamgir481 Před 3 měsíci +101

    መልኩ አያምርም ቁመት የለውም አጭር ነው ረዝም ነው እያልሽ ስታማርጭ ግዜሽ ያለፈ ከነዚህ ውቦች ተማሪ ማንም ከማንም አያስም ም አይበልጥምም በመልካም ስራ ቢሆንጅ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 3 měsíci +17

    በጣም አስተዋይ ልጀ ነሽ!!! ባንች እድሜ በዚህ ዘመን ፈርሀእግዚአብሄርን ማስቀደምሸ ጎበዝ በርች!!!

  • @mohammedabdella7085
    @mohammedabdella7085 Před 3 měsíci +26

    ብዙ ኢትዮጵያዊያኖች ዘሮኞች ነን። ለምን ከዬት የቀለም ዘረኛነት እንደመጣብን ባላውቀውም በጣም የሚያሳፍርና ውቀት ያነስ መሆኑን የሚያሳይ ነው። ይህቺ ቆንጆ ሴት ኢትዮጵያ ከውጣቱ ኢትዮጵያዊ ጋር በፍቅርም ይሆን በውዳጅነት በመሆናቸው በጣም ደስ ብሎኛል። በተለይ ቆንጃዋ ኢትዮጵያዊት አሳፋሪውን፣ አስቀያሚውን ዘረኛነትን አሽንቅራ ጥላ ወጣቱን ኢትዮጵያዊ እንደጋደኛ በመያዛ በኢትዮጵያ ትልቅ ታሪክ ዘርታላች። ሁላችንም የፈጣሪ ባሪያዎችን፣ ቀለሙ የጠቆረ ስው ባርያ ከማለት መቆጠብ ይኖርብናል። ዘረኛነት ጥምብ ነው። ስው ጠባዩ ጥሩ ይሁን እንጂ ቀለሙ ቁጥር ውስጥ መግባት በፍጹም የለበትም። በርቱ ትልቅ ታሪክ እየሠራችሁ ነው።

    • @atranos2198
      @atranos2198 Před 3 měsíci +1

      ኢትዮጵያ የድህነት እና ዘረኝነት ድሃ ሃገር። ወሬ መልቶ መሚበላ ግን ባዶ

    • @bedasakabeta355
      @bedasakabeta355 Před 3 měsíci

      be sayinsim yeterwgagete yelem.

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 3 měsíci +1113

    ሰው በመልኩ እንዴት ኮሜንት ይሰጣሉ? እኛ ክፉ ነን ከምር።

    • @user-hm4cc9ei1s
      @user-hm4cc9ei1s Před 3 měsíci +60

      በጣም ይህን ሑሉ የሰውን ተፅኖ ና ስድብ ተቋቁሞ አብሮ መኖር መታደል ነው ያንዳንድ ሰዎች ንፁ ልብ ይደንቀኛል

    • @Ethiopian-ot3ig6il4y
      @Ethiopian-ot3ig6il4y Před 3 měsíci +41

      አዎ እንደ ሐበሻ ስሜት የሚጎዳ ነገር የሚናገር በዓለማችን የለም ማንም ምንም ቢሆን የእግዚአብሔር ፍጥረት እንደሆነ እንረሳለን

    • @SaadA-ck5by
      @SaadA-ck5by Před 3 měsíci +8

      ሳህ ወላ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 Před 3 měsíci +17

      አይገርምም የሰው ድድብና ጥግ ነው እንዴት ፈጣሪ የፈጠረው እናነውራለን?

    • @BirukTube445
      @BirukTube445 Před 3 měsíci +4

      💔

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f Před 3 měsíci +216

    እኔግን ልጂቷን ሳላደቅ አላልፍም ጌታን ጎበዝ ነሽ

    • @nardoswubet4991
      @nardoswubet4991 Před 3 měsíci +3

      በጣም

    • @NanyeTube-io5gk
      @NanyeTube-io5gk Před 3 měsíci +17

      ምን ማለት ነው እሱኮ ጥቀር ዳይመንድ ሁለቱም ወጣት ናቸው ተመጣጣኝ ናቸው ሁለቱም እኛ ኢትዮጵያዊያኖች አፍሪካዊ መሆናችን አንዘንጋ እንጂ

    • @asmarem.7893
      @asmarem.7893 Před 3 měsíci +2

      Agreed. She is very smart and inteligent with big potential.

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 Před 3 měsíci

      የደንቆሮ ደንቆሮ ለምን ትደነቃለች የአይምሮ ደሃ ጥቁር ሆኖ ከጥቁር ተፈጥሮ የቀለም ንቀት ባሪያነት የለመደ ነፃነት ይቀፈዋል
      ሂዱ የፈረንጅ ባርነት ግቡ
      የቆዳ ቀለምና ባርነት የተምታታበት ትዉልድ

    • @hailumichael164
      @hailumichael164 Před 3 měsíci +4

      ለምንድነው የምታደንቂያት?

  • @genetabate45
    @genetabate45 Před 3 měsíci +26

    በጣም ነዉ ደሰ የሚሉት የዉነት ፍቅር ማለት ይሄ ነዉ ሁለቱም ትምህርታቸዉን ይማራሉ ለማደግ እየሰሩ ነዉ. በዚህ ላይ እሷን በጣም ያደነኩአት ለእግዚአብሔር ያላት እምነትና ፍቅር በራሱአ መተማመን (confidence) የምታኮራ ልጂ ነች ቀጥይበት የት እደሚደርሱ ይታየኛል.❤️

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Před 2 měsíci +2

    አይወንድ ⁉️ሴት እኮ ቅመም ሚጥሚጣ….ሁለታችሁም በርቱ ፍፃሜያችሁን ያሳምር🙏🏽❤️🙏🏽

  • @user-ru3mn1is6c
    @user-ru3mn1is6c Před 3 měsíci +75

    ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው ሰውነት ከሁሉም ይቀድማል ይመቻቹ ወገኖቼ❤❤❤😊

  • @Helu460
    @Helu460 Před 3 měsíci +113

    ይገርማል ሰው በገዛ ሀገሩ በገዛ የሀገሩ ልጅ አይምሮውን መጉዳት ምን የሚሉት ነው? ሰውን ስትሳደቡ ግን እግዚአብሔር እንደሚያየን እንደሚሰማንስ ረስታቹ ነው? ወይስ አምላክ ይቅርባይ ነው ብላችሁ ነው? ግን አምላክ እንደ ሰው ስላልሆነ ገና ይሄን ልጅ ከፍ ያደርገዋል። የሱንም ልብ ይበልጥ ያጠነክርለታል። ነገ ሌላ ቀን ነው ህልምህን ታሳካለህ ❤❤❤❤ May God help you with everything 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 3 měsíci +1

      😊ደምሬኝ ውዴ

    • @zeleketeklue2483
      @zeleketeklue2483 Před 3 měsíci

      የማነበው ኮሜንት ሁሉ ፖዘቲቭ ነው
      ከየት አምጥተህ እንደምታወራ አልገባኝም
      ወይስ ሰው እንደዚህ ነው የሚያስበው በሚል ፍልስፍና ነው ?

    • @Helu460
      @Helu460 Před 3 měsíci

      @@zeleketeklue2483 ማነህ ዘለቀ 😄እኔ እንዳንተ ኮሜንት አንቤ አይደለም የፃፍኩት🙄 ሀሳብ የሰጠሁት ቪድዮው ላይ ልጁ የደረሰበትን ስለተናገረ ነው ካላየከው በደንብ እይ እኔን ለመውቀስ ከምትሮጥ

    • @bettymekasha8944
      @bettymekasha8944 Před 3 měsíci

      ye egziabehere denke sera betesedebute end betegefute sew lay denke serawene yeserale hullem behone. betam new des yemetelute. egziabehere leteleke neger yabekachu

    • @Helu460
      @Helu460 Před 3 měsíci

      @@zeleketeklue2483 ልጁ ቪዲዮ ላይ ደረሰብኝ ካለው ነገር ተነስቼ ነው ሀሳብ የሰጠሁት እንጂ ከስር የፃፉትን አይቼ አይደለም። አሁን ገባዎት አይደል ጋሽ ዘለቀ 😅

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 3 měsíci +15

    ዋው እጅግ በጣም የሚያምሩ ጥንዶች ናቸዉ ሁለቱም ውስጥ እውነተኛ ፍቅር እንዳለ ያስታውቃል ሁለቱም በጣም ደስ ይላሉ፡ ያዝልቅላችሁ ውዶቼ

  • @adebe4130
    @adebe4130 Před 3 měsíci +3

    This guy Is outstanding . He said ‘ I’m a unique person’ He turns all negative thoughts to positive thinking. Good for u guys.

  • @user-hy1ik9jg5z
    @user-hy1ik9jg5z Před 3 měsíci +56

    ማሻአላህ ቆጆ ናችሁ ልጁም ልዩ ነው የራሱ የሆነ ካአላህ የተሠጠው ልዩ ውበት አለው ሰው በተለያየ ቅርፅ አፈጣጠር አምላካችን አላህ ይፈጥራል እሱ ድቅ ነው በተለያየ ውበት በተለያየ ቅርፅ በተለያየ ከለር የተፈጠርን ነን ሁላችንም የየራሳችን ልዩ የሆነው ውበት አለ በጣም ቆጆ ነው ማሻአላህ

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 Před 3 měsíci +2

      ማሻእላ እሚባልበት ቦታ እወቁ

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 3 měsíci +1

      😊ደምሬኝ ማሬ

    • @user-hy1ik9jg5z
      @user-hy1ik9jg5z Před 3 měsíci +6

      @@raheemaghfgg5748 ማሻአላህ ያልኩት ስለምን ይመስልሻል አላህ ስለፈጠረው ፋጥረት ነው እዚህጋ ሌላን ማሻአላህ ማለት ፈልጌ አደለም መችም ውበትን ማድነቅ አይቻልምደ ? ውድ እህቴ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 3 měsíci +1

      የልጁ እኮ ዓይኖቹ እንደ ባትሪ ያበራሉ።

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 Před 2 měsíci

      ሳህ❤

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l Před 3 měsíci +182

    የጋቤላ አማላይ የሀግሬ ልጀ🎉🎉🎉🎉 መችት ይበላችሁ❤❤❤❤ ዋዉዉዉዉ❤❤

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 Před 3 měsíci +33

    የ አበሻ ፀባይ ቀይ አምላኪ ናቹ እንካን ኢትዬጲያዊ ፈረንጆች ከባሃላቸው ከመልካቸው የማይመሳሰል ጥቁር ያገባሉ እንደናንተ አያካብዱም ተረጋጉ እሳ ስለቀላች ነው እንጂ መንታ ነው ሚመስሉት ቢለያይም ቃንቃው ደማችን አንድ ነው✌💚💛❤

    • @welotube463
      @welotube463 Před 3 měsíci +5

      እውነት ነው ሲጀመር ሠው ሠው መሆኑ በቂ ነው ሁሉ ነገር ቀሪ ነው

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t Před 3 měsíci +1

      ትክክል

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 Před 2 měsíci +1

      እዉነት።አሰተዋይ

  • @endalegirmu8419
    @endalegirmu8419 Před 3 měsíci +13

    ከቆንጆ ፊት ቆንጆ ልብ ይበልጣል እናንተ ደግሞ ይህን ታድላችኃልና ተባረኩ

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf Před 3 měsíci +348

    የጥቁር ሰዉ ፍቅርኮ ይጣፍጣል፡ያጣፍጥላችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @user-xz3iy6ti5m
      @user-xz3iy6ti5m Před 3 měsíci

      😂😂😂😂❤❤❤

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 3 měsíci +2

      😂😂😂😂😂😂አደል

    • @user-uh1hs6xs1z
      @user-uh1hs6xs1z Před 3 měsíci +2

      😂😂😂😂😂😂😂እረ

    • @wiloAwllo
      @wiloAwllo Před 3 měsíci +4

      እረ በሳቅ

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hayu684
    @hayu684 Před 3 měsíci +103

    ልዩነታችን አንድነታችን አጉልታችሁ አሳይታችሁናል ተጋቡ❤❤❤❤❤

  • @adexweldegiorgis2406
    @adexweldegiorgis2406 Před 3 měsíci +16

    ይቺ ልጅ ሴከታማ ትሆናለች። በጣም ታምራላቹህ።

  • @medhanetruth3149
    @medhanetruth3149 Před 3 měsíci +8

    Best interview ever! I didn't expect such a beautiful mind nowadays! God bless both of You.

  • @user-tw4ef9wb6m
    @user-tw4ef9wb6m Před 3 měsíci +52

    መልካም ልብ እና ብሩህ ጭንቅላት
    ከቆንጆ መልክ ይበልጣል በርቱ ቀጥሉብት

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Před 3 měsíci +27

    ዝም በል ማን ከማን ተሽሎ ነዉ ።አንተን የመሰለ ጥበብ ያለዉ አለ ። ተባረክ አነጋገርህ እንኳን ለዛ አለዉ።

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 3 měsíci +11

    He is sooooo handsom and adorable and Genious, she also preety wow both together such amazing cuple!!! may God bless you

  • @user-ip9kf9rn3r
    @user-ip9kf9rn3r Před 3 měsíci +6

    በጣም ወሳኝ የሆነች ልጅ ነሽ የምር አንድም ቀን ስራሽን አይቼ አላቅም ግን በዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር ካንቺ ተማርኩ የኔ ቆጆ በጣም ደስ ትያለሽ ስረአትሽ አነጋገርሽ ከፈጣሪሽ ጋር ያለሽ ግንኙነት በጣም ደስ ይላል ተባረኪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰ይሔ ስረአት ቤተሰብሽ ነው ለዚህ ያደረሰሽ ወይም አስተዳደግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 3 měsíci +26

    በጣም ምርጥ ነሽ እውነት ለመናገር እኔ ማንም ይሁን ሰውን ሰው በመሆኑ ብቻ ተከባብሮና ተፉቅሮ መኖር ነው እ/ር በደስታና ፈቅር። ያኑራቹ❤

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 Před 3 měsíci +62

    የጋምቤላ ልጆች ምርጥ ኢትዮጵያዉያንና ፍቅር ናቸዉ ቁመታቸዉ ያስደምመኛል ፀባያቸዉ ዉብ ነዉ በለይ ሳቅና ጨዋታ ከእነሱ የሚደርስ የለም ❤❤❤❤

  • @user-ok3qf1ys6u
    @user-ok3qf1ys6u Před 3 měsíci +10

    ይችልጅ አድንቁልኝ ካፈቀርሽውና ፍቅረኛሞች ከሆናችሁ አች ምርጥ ሴት ነሽ በፈጣሪ የተሳልሽ የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 Před 2 měsíci +1

    ኣምሓራይ ኣዲሳበባ ያዕውይ
    መሻኪን ኣምሓሩ ሽዋ ጎንደር ጎጃም ኦርጅናል ኣምሓሩ ንስኹም ኢኹም ጠላማት ሓሳኻት ጨነውቲ ጥረስጋ ክትበልዑ መንፈስኩም ሼጥኩም ርኹስ ኣምሓርኛ ትምህሩ

  • @Hagere1419
    @Hagere1419 Před 3 měsíci +51

    ደስይላል በፍቅር ኑሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏽💐

  • @mimieskinder2059
    @mimieskinder2059 Před 3 měsíci +7

    እንተ ሁልግዜ ይህን ውብ የሆነ መልክህን ስታይ ሁል ግዜ በእምሳሉ የፈጠረህን እንተ እሱን እንደምትመስል እሱም እንተን እንደሚመስል እስብ ምንም የማይወጣልህ ቆንጆ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ confidence ያለህ ጎበዝ ነህ በውጭው እለም ብትሆን የሞዴል ካምፓኒ ይሻሙብህ ነበር በተጨማሪ ይህችን ውብየሆነች ልጅ የስጠህን እምላክ እምላክ እመስግን በጣም ታምራላችሁ በርቱ ጎበዞች ፊልማችሁን እስካይ ድረስ ቸኩያለሁ እምላክ የድንግል ልጅ ይርዳችሁ .

  • @user-lx5iv8ji2t
    @user-lx5iv8ji2t Před 21 dnem

    ከሱ በላይ ቆንጆ ነኝ የምል ማነው ሁላችንም ለራሳችን ቆንጆዎች ነን በመልካችን በድህነታችን በዘራችን በሁሉም እንሰዳዴባለን እኛ ግን ብናዉቅ የዓለም ዉራ ነን በእዉነት አንወሻሽ ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን

  • @zerituzana8213
    @zerituzana8213 Před 3 měsíci +6

    ቃለ መጠይቁን እያደረግሽ ያለሺው ሴት ስለ ማይክ አያያዝ ሊነገርሽ የሚገባ ባይሆንም እንድታስተካክይ መናገር ግድ ብሎኛል በአፍሽ ትይዩ አድርገሽ ብትናገሪ ድምፅሽ በደንብ ይሰማናል።

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 Před 3 měsíci +76

    ታምራላችሁ የሰዉ ልጂ ዉበቱ ልቡ ላይ ነዉ🎉🎉❤❤❤

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq Před 3 měsíci +3

    የሰዉ ልጅ እኩል ነዉ የሚበልጠዉ አላህን የፈራዉ ነዉ በመልክ ቢሆን ቢላል ለመጀመሪያ ጊዜ አዛን አይልም ነበር ያስመረጠው መልኩ ሳይሆን አላህን መፍራቱ ነዉ የላይ ዉበት ምንም አይሰራም❤❤

  • @elias21w
    @elias21w Před 3 měsíci +1

    በእውነት ይህች ልጅ እንደውጫዊ መልኳ ውስጧም ውብ ነው። ለብዙ ውስጠ ባዶ ትእቢተኛ ሴቶች የሚያስተምር ውስጣዊ ጥበብ የተሞላች፣ ሰውን በሰውነቱ የምታከብ ድንቅ ስብእና ያላት ሴት ነች።

  • @SolomonAsmamaw-iu9ep
    @SolomonAsmamaw-iu9ep Před měsícem

    በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንዲች አይነት የተመረጠች ሴት መገኘቱ በጣም ደስ ይላል።ልጁ ደግሞ በጣም ያምራል በተለይ ድምፁ ማራኪ ነው።ልጁቱን አለማድነቅ ግን ንፉግነት ነው።ብልጭልጭነት የምትወዱ ሴቶች ትምህርት ይሆናችሗል ብየ አስብላሁ።ለማንም መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ!!!

  • @yafetgetu1210
    @yafetgetu1210 Před 3 měsíci +7

    በጣም ደሰ የምትሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትልቅ ቦታ ነው የምትደርሱት እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን

  • @ExcitedBeachChairs-pu5im
    @ExcitedBeachChairs-pu5im Před 3 měsíci +4

    የኔ ቆንጆ ስታምሩ በቃ ፈጣሪ የሰውን ልብ እንጂ መልክ አደለም እንድትወደው የሚያደረግህ ስብዕናው ሰውነቱ ነው ሰው ሁሉ ደግሞ የፈጣሪ ስራ ነው ስራው ደግሞ ድንቅ ነው እንደውም ቆንጆ እኮ ነው የኔ ቆንጆ በፂ ፈጣሪ ያዝልቅልሽ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekashaGetu-rm5io
    @MekashaGetu-rm5io Před 3 měsíci +1

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ፍቅራችሁ ይባረክ ።ታች ወርዶ በሰፈር በዘር በቀለም የሚጨማለቅ እንዳለ እንደዚች ልጅ በአስተሳሰብ ከፍ ያሉ አሉ

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 Před 2 měsíci +1

    ኣየ ተጋሩ ትግራይ
    ጥሜት ጥይት ክውሕደኩም !
    ቐሺ ኺዳኑ ዝብኢ ዝቅየር ክውሕደኩም !
    ናይ ዓለምና መንነቶም ኽሒዶም ኣምሓራይ ስነልቦና ሒዞም መንፈሶም ሸይጦም ጥረስጋ ክበልዑ መንፈሶም ሸይጦም መርገምኩም ይጅምር ኣሎ

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Před 3 měsíci +7

    እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ውብ ነው ይህንን ልጅ በመልኩ መኮነን የእግዚአብሔን ስራ መቃወም ነውና ኮማቾች ብትታቀቡ መልካም ነው።

  • @bereketalem9133
    @bereketalem9133 Před 3 měsíci +3

    That are smart beyond everything. Your internal beauty overrides the external one. Keep up!

  • @user-1212-mi
    @user-1212-mi Před 3 měsíci +2

    Proud of your confidence dude , keep the bar higher 💪🏽

  • @user-on8cq2sl5c
    @user-on8cq2sl5c Před 3 měsíci +10

    ቀይ ሆነው ልባቸው ክፍዎች አሉ አንተ you beles good hert ❤❤❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před 3 měsíci +19

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪን የምታስቀድሚበት መንገድ ደስ ይላሉ። ሁለታችሁም ደሞ ታምራላችሁ። መልካም ግዜ።❤

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n Před 3 měsíci +3

    አቤት የሰዉ ክፋት በአላህ ሰራ መግባት አላህ አለማወቅና የአላህን ድንቅ ስራ አምኖ አለመቀበል ነዉ ወድሜ አተኮ ቆጆ ነህ ሁሉም ስዉ አላህ አሳምሮ በፈለገዉ ከረን ፈጥሮታል የአላህ ስራ ሁሉ ዉብ ነዉ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 2 měsíci

    መታደል ነው እህቴ በጣም አደንቅሻለሁ ስው በማንነቱ እንጅ መልክ ታጥቦ አይጠጣም ዋናው የስው ልጅ ልቦና ንጽህና ነው❤❤❤❤❤የተባረከ ልጅ ይስጣቹህ

  • @saralifestyleethio8513
    @saralifestyleethio8513 Před 3 měsíci +5

    እውነት መልካም ነገር አፍችን መናገር ካልቻልን ዝም ማለት ማንን ገደለ ጭራሽ በእግዚአብሔር ስራ የምንገባ ሰወች ሁነን ቀረን እግዚአብሔር የሰው ልጁ ሁሉ ውብ አድርጎ ፈጥሯል እኛ ነን የምናወዳድረው

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 Před 3 měsíci +3

    ደስ ትላላችሁ በርቱ ሁሉም ነገር እሚሆነው በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው እና ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ 🙏

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd Před 3 měsíci +87

    እኔስ ሳዮ ነው የወደድኩት እግዚአብሔር በኣምሳሉ የፈጠረው ምርጥ ሰው ቲክቶክ እሱን ማየት ደስ ይለኛል ይችልበታል❤❤❤

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 3 měsíci

      ምን ይላል ሱሙ

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 3 měsíci

      😊ደምሬኝ ውዴ

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před 3 měsíci

      ውሸት እንዳየሺው ነው የወደድሺው አረ ተዪ 🤔🤔🤔

  • @fsahaghebru8120
    @fsahaghebru8120 Před 3 měsíci +1

    Two beautiful people, God bless you guys.

  • @lemmabayissa8930
    @lemmabayissa8930 Před 2 měsíci

    beautiful and blissing couple I love both and their music especially tikue tikue and all and continue an excellent job

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 3 měsíci +43

    1 ልባምሴት ብየሽለሁ
    2የሴትልጅ ውበቷ😢😢😢ልብሷነው።pilese.
    3የምታሾፉት ሰወች😢ልቦናይስጣቹሁ።

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 3 měsíci

      😊ደምሬኝ ውዴ

    • @user-bz8nn5nh4f
      @user-bz8nn5nh4f Před 3 měsíci

      ልክ ነሽ ይህን ማፍቀር ጡሩሁኖ ሳለ ግን እራቁት አይ

  • @user-br6kn2if5r
    @user-br6kn2if5r Před 3 měsíci +43

    የጥቁር ቆንጆ ነህ❤ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Před 3 měsíci +3

    በጣም ልበ መልካም ሴት ነሽ የእውነት ከሆነ አድንቄሻለው ፊመስ ለመሆን ከሆነ ይደብራል እውነተኛ ፍቅር ከሆነ ያጣፍጥላቹ አድናቂያቹ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 Před 2 měsíci +1

    ተጋሩ ኣትማን ህዝቢታት ክፍንፍነኩም ሕዚ ተረዲኡና ጠላማት መሻኪን ኣምሓሩ ሽዋ ጎንደር ጎጃም

  • @zuzu-dt8jg
    @zuzu-dt8jg Před 3 měsíci +95

    የመፀሀፍ ቅዱሰ ሴት ለመሆን አለባበሸን አሰተካክይ ማማየ

    • @Tmesgne
      @Tmesgne Před 3 měsíci +1

      በትክክል

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Před 3 měsíci +3

      ብራቦ😢የኔም አሳብነው።

    • @alemtsehaydadi8547
      @alemtsehaydadi8547 Před 3 měsíci +8

      የመፅሐፍ ቅዱስ ሴት መሆን እፈልጋለሁ ነው ያለችው እኮ ነኝ አላለችም ደግሞ ልጅ ነች ።እግዚአብሔር ፍላጎቷን ይፈፅምላት 🙏

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Před 3 měsíci

      @@alemtsehaydadi8547 እውነትነው።

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Před 3 měsíci +1

      በትክክል

  • @filoadam97
    @filoadam97 Před 3 měsíci +19

    ሰው በመልኩ ሳይሆን በእውቀቱ ጨዋነቱን አይተን መውደድ አለብን በተለይ ለትዳር የሚሆነን ሰው እኛጋ ያለው ፍቅር እንጂ መልኩ አይደለም እኔ ትዳሬ ያለኝ ሙከራ ነው እንደውም ለኔ ያለው ክብር ሌላ ነው ጌታ ይመስገን።

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 Před 3 měsíci

    በጣም ቆንጆ ነው የሰውን ወሬ አትስማሱ አብዶ ያሳብጀሃል ራሱ አብዶ ያሳብደሃል ስለራስህ እንጂ ስለሰው አታስብ ራስህን ከፍ ማድረግ አስብ እራስህን በስራ መኩራት አለብህ ወሬ አትስማ እሷም ካንተ ጋር ከሆነች ሚስት ከሆነች ጓደኛህም ከሆነች አብራችሁ እንድትሰሩ ምኞት ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን በርታ ጎበዝ👌👍❤️💝❤️💝❤️💝🙏

  • @user-ht5id2fz1u
    @user-ht5id2fz1u Před 3 měsíci +1

    በጣም፡ደስ፡የሚሉ፡እንግዶችኞሽ፡ልጅትዋም፡በጣም፡ደስ፡የምትል፡ከእድሜዋ፡ወደፊት፡የገስገሠገሰች፡ፌክ፡የሌለባት፡ልጁም፡እንደዚሁ፡
    ይባርካችሁ፡አብዝቶ፡አብዝቶ።አዘጋጅዋም፡እንዲሁ፡ተባረኪ።

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před 3 měsíci +3

    የእግዚአብሔር የእጅ ሥራ ሁሉ ድንቅ ነው በእራስ መተማመን የሌለው ስው ነው ስውን የሚንቅ🙏🏻🛐❤️

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Před 3 měsíci +4

    በጣም ምርጦች ጥሩ ስነምግባር እና አምሮ ያላችሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን. መልካም ያድርግላችሁ ❤❤❤😂😂😂😂

  • @MesmerBAylay-sl1pf
    @MesmerBAylay-sl1pf Před 2 měsíci

    Men I really appreciate this woman, this woman is a woman of principle and a woman of who stands for her Beliefs, We need more women like your self, May God Bless your love , I wish you well in everything

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl Před 3 měsíci +1

    አዕምሮሽ ነው ቀድሞ የተባረከው ይሄ አዕምሮ ደግሞ ከእግዚአብሔር እንደተሰጠሽ ነው አላበላሸሽውም አልበረዝሽውም ጠብቀሽዋል አንድ ላይ ስትታዩ ታላቅ ውበት ይታይባችኋል የውስጥ ውበታችሁ ቀድሞ ወጥቷል ተባረኩ 🙏🙏

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x Před 3 měsíci +19

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ወላሂ የሚያምኑበትን መስቀል አንገታቸው ላይ አስረው ራቁታቸውን ሲሆኑ ንድድ የምለው ነገር ቱ ሰው ያመነበትን ሊያከብር ይገባል 🏌🏌🏌🏌🏌

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 3 měsíci

      😢😢😢ያናድዳል ማንኛውም እምነት መገላለጥ አይፈቅድም እህቴ😢😢😢ልቦና ይስጠን😢😢😢

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Před 3 měsíci +1

      እኔስ ቅጥል የምለዉ በምን ሆነና እንደዉ ምንም አይመስላቸዉም ግርም ይለኛል

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Před 3 měsíci +3

    የኔ ጌታ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ነህ በርቱ❤❤❤ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @studenthabtamu2102
    @studenthabtamu2102 Před 3 měsíci +1

    እኔ በጣም ነው የማደንቃችሁ ሰው ማለት መተሳሰብ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አንድ ቀን ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ !

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před 3 měsíci +2

    ድንቅ🎉፥ውብ🌹፥ታታሪዎቹ💝💖 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 በርቱ!!!
    እጅግ በጣም ስወዳችሑ 💝!!!

  • @aliyanabiruk4532
    @aliyanabiruk4532 Před 3 měsíci +16

    ቅመም ነገር ነች ልጅቷ😊❤ ምርጦች

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 Před 3 měsíci +6

    💚💛❤️
    Beautiful Couple! The Real example of Multicultural Ethiopia! *Gambelawoch, betam ye Koru Ethiopians nachew! Kudos! 💚🌹

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Před 3 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ እናቴ እንዳንቺ ቆንጆ አባቴ ደግሞ እንደ አፍቃሬሽ ነው እኛ ደግሞ ቆንጃጂስቶች ነን ግን የቤተሰቦቼ ፍቅር ልነግርሽ አልችልም ከምንም በላይ መልክ ሳይሆን ፍቅርን ፈርአ እግዛብሄርን በውስጣችው ተምረን አድገናል

  • @dawitalemu3083
    @dawitalemu3083 Před měsícem

    የእዉነት ጀግና እና ውብ ፍጥረት ነክ የሰውን ትችት ንቆ ኣላማን ማሳካት ካንት ተምሪያልሁ መልክ ጊዜያዊ ነው ቀጮ በአስተሳሰብ እንደሚበልጥሽ እወቂ
    ለአንዲት ጠባሳ እንኳን በሚሾፍበት ሀገር ላይ ሆነሽ በዚህ ዉበትሽ ከነማንነቱ መቀበልሽል በአስተሳሰብ ብዙሀኑን ሴት በልጠሻል

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 3 měsíci +3

    በጣም ይገርማል የካሜሮን ትጫዋች ነዉ የመሰለኝ, መልክህ ምን ሆነ አላየሄውም ምልየነሩ tiktoker ስለአውነት ኢትዮጵያዊ አትመስልም ጋምበላዎች ይስታውቃሉ ብቻ ፈጣሪ ቆንጆ አድርጎ ፈጥሮሃል black is beautiful 🙏❤

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 3 měsíci +21

    ሰው እንዴት ኘሮቶኮሉን ሣይጠብቅ ጋዜጠኛ ይሆናል ሰው ባለው ነገር ፅድት ሢል ደስ ይላል ለሙያው ክብር ይገባል ወይ ፀጉርሽን ቆንጆ አያያዝ አስይዢ ሌላው ሁለቱንም የፈጠራቸው አንድ አምላክ ነው ስራውን ለምን እናወዳድርበታለን የፈጠረን አምላክ የሠራውን መልካችንን ሣይሆን ልባችንን ነው የሚፈልገው እና ንፁ ልብ ይኑረን ክፋት አይኑርብን አለቀ

    • @tig59905
      @tig59905 Před 3 měsíci +2

      አትፍረጂ በናትሽ ቤተሰብ የምታስተዳድር ቢሆንስ 😢ምን ውስጥ እንደሆነች አታውቂም

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Před 3 měsíci +3

      አቤቱ ስምቶ መቻልን አይቶ ማለፍን😢አድለን።

  • @SimonSegidlab
    @SimonSegidlab Před 22 dny

    keep up my brother and sister to your work

  • @eliastedla6008
    @eliastedla6008 Před 3 měsíci +1

    Beautiful ,bright Young lady and God bless! I like when put God first in your life.

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd Před 3 měsíci +11

    ጋዜጠኛዋን ወድጃታለው እናንተም ደስ ትላላችሁ

  • @yerasew1
    @yerasew1 Před 3 měsíci +4

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ያፅናው!

  • @samidan0930
    @samidan0930 Před měsícem

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ ደስ ትላላችሁ ።🙏🥰

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 Před 2 měsíci

    እዝጊኦ መሓረና ክርስቶስ ክልቲኦም መንነቶም ኽሒዶም ኣምሓራይ ዝቅየሩ ዘለው !

  • @GenziGenzu
    @GenziGenzu Před 3 měsíci +14

    እስኪ እንደኔ comement ለማንበብ የገባ

    • @Bekam_MUN
      @Bekam_MUN Před 2 měsíci

      ምን ፈልገህ ነበረ ማለት ነው 😢

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před 3 měsíci +3

    የስደት እህት ወንድሞቸ አላህ ይጠብቀን ወቶ ከመቅረት❤

  • @user-mm5nd9mp5f
    @user-mm5nd9mp5f Před 3 měsíci +2

    Wow its nice interview so Tgabtachu bsrachu brttachu arif ngr lay drsachu endnayachu fetre yrdachu yaw betgabu ye Egezabiher nw lalm khon ye Egezabiher nw k melkam geza

  • @user-mj5dx8mz1k
    @user-mj5dx8mz1k Před 2 měsíci

    እኔ አነድ ግዜ ከጋምቢያ ሰቶች ጋር (ጋመቢያዎች በጣም ጥቁር ናቸው) የተነሳሁትን ፎቶ አክሰቴ አይታው አደራህን እነዚህ ሴቶችን ቤት እነዳታመጣቸው እራስህም እራቃቸው ስትል ድነግጥ ነው ያልኩት።
    ጥቁር ሰው በጣም ይመቸኛል
    እናንተ የኢትዮጵያን ገጽታ እያሳያችሁን ነው እና ደስ ይበላችሁ።