/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    "This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 658

  • @user-oq5qz1gs1r
    @user-oq5qz1gs1r Před měsícem +130

    ከምንም ቀን በላይ ትልቅ መልእክት የተላለፈበት ድራማ ነው
    በትዳር ውስጥ የማንንም ሀሳብ መቀበል ትልቅ ጉዳት አሉው

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Před měsícem +255

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው ። እንደኔ ፈታ የምትሉበት በበስንቱ ሁሌም ፈታ እሚአረጋቹ እስኪ በ Like... 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @techsador
    @techsador Před měsícem +304

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉

  • @user-qn3gm4pv5m
    @user-qn3gm4pv5m Před měsícem +125

    ይህ ፊልም የሚያስቅ ብቻ ሳይሆን በጣም የሚያስተምር ነው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ምን ያህል ትዳርን እንደሚጎዳ በጣም ያተምራል❤❤❤

  • @makdastufamakdas7834
    @makdastufamakdas7834 Před měsícem +46

    ጤናን የመሰለ ነገር የለም ሁላችንም ባለንበት ጤና ይስጠን ።❤

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r Před 28 dny +2

      አላሑም አሚንንንን ያረብብብብብብ 🤲🤲🤲😥😥😥በጣም እንጅ ከጤና በላይ ምን ሐብት አለ

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 27 dny

      አሜንንንን😢

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Před 24 dny

      አሚን

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před 12 dny

      አሜን አሜን

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 Před měsícem +66

    ስዪምና ፍቅርተ ብቃታቸዉ የሚገርም ነዉ:: ድራማ ሳይሆን እዉነታ ህይወት ነዉ ያስመሠሉት::የሚደነቁ የኪነጥበብ ሰዎች ናቸዉ::

    • @tazetutu
      @tazetutu Před měsícem

      አለማየሁ እና መስከረም ናቸው ❤❤

    • @seifuhaile5552
      @seifuhaile5552 Před měsícem +2

      ምንም ጥያቄ የለዉም መስከረምና አለማየሁ ምርጥ ተዋንያን ናቸዉ እኔ ተዋንያኖችን ማወዳደሬ ሳይሆን የተሰማኝን ነዉ የጫጨርኩት ,,ስዩምና ፍቅርተ ግን ድምፅ ሳያወጡ በገፅታቸወ ብቻ ብዙ የሚናገሩ ምርጥ አክተሮች ናቸዉ;;

  • @ketema16
    @ketema16 Před měsícem +14

    የሚገርም ጥምረት የሚገርም የትወና ችሎታ በአጣቃላይ ደስ የሚል ድራማ ነው

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Před měsícem +88

    መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉንም ሰላምና ፍቅር

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Před měsícem +15

    አቤት የትወና ብቃት አቦ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ በፈገግታ ቁም ነገር እናመሰግናለን።

  • @user-xw8sc4bq4p
    @user-xw8sc4bq4p Před měsícem +55

    ዛሬ ግን ልዩ ነው በጣም ነው የሳኩት የመዳምን ቤት ድካም አስረሳኝ በስንቱ

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete Před měsícem +35

    ከሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ውድ ኢትይጵያዊያን ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Před měsícem +11

    በእውነት መሸለም ሲያንሳችሁ ነው :: በየሳምንቱ ነበር እናንተን ማንበሽበሽ !!! ስወዳችሁ !!!

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 Před měsícem +31

    እረ በስቱ ብሶብሀል 😂😂😂😂

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Před měsícem +10

    ወይኔ ሁለቱም የእውነት ባል እና ሚስት የሚመስሉኝ ነገርስ😂😂😂ስወዳችሁ❤ሂሩቴ ደግሞ ዛሬ የአበባ🌹😍 ፍንጣቂ መስለሻል🌹❤❤😘😘🌹😘😍❤

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 Před měsícem +23

    የበስንቱ ጉድ አያልቅ በሰቅ ሞትኩኝ ክክክክክክ😂😅

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 Před měsícem +3

    አለማየሁ የኔ ቁጥር አንድ ተዋናይ ሁሌም በትወና ብቃትህ እንደተደነቅኩ ነው። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před měsícem +17

    ድራማንማ እናንተ ስሩት ሁላችሁም ትችላላችሁ👍👍👍❤ ሆናችሁ ነው የምትስሩት ከወቅቱ የሚያጨናንቅ ነገር ትፈውሳላችሁ እንዳታቋርጡት ❤️❤️❤️❤️

  • @mahletyisma3733
    @mahletyisma3733 Před měsícem +12

    ሂሩቴ ዛሬ አምሮባታል🥰

  • @yoelalmayhu3093
    @yoelalmayhu3093 Před měsícem +2

    እስከ ዛሬ ከተሰሩት ተከታታይ ክፍሎች ይህ አንደኛ ነው በጣም ቁምነገር ያዘለ እና አስተማሪ የትወና ብቃት ጫፍ ላይ የደረሠበት ክፍል ነው። እናመሠግናለን ለደራሲውም ሆነ ትወናው ላይ ለተሳተፉት❤

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Před měsícem +27

    እኔም ከባሌ ጋር ስናረጅ አሰብኩት አሁን ባሌን ላጦዘው ነው ሳረጅ ትተወኛለህ ትንቀኛለህ ብየ ጭራሽ ዛሬ ሀሳብ ሰጣቹሁኝ ትሄዱ 😂😂😂😂አንዳንዶች በርጅናም ተዋደው ተከባብረው ይዘልቃሉ አንዳንዶቹ ግን አብረው ያሳለፉ አይመስሉም ለዛ የሚደርሱ የታደሉ ናቸው ለዛ ያድርሰን አሜን

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Před měsícem +1

      Kkkk

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před měsícem

      ደምሪኝ😂

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 Před měsícem

      ሼማግሌዎቹን መንገድ ላይ ሳያቸዉ ለባሌ ታየኝኮ አንተ እንደዚህ አርጅተህ ሳይህ እለዋለዉ 😁😁😁😁

    • @HenokMan-pu3qp
      @HenokMan-pu3qp Před 28 dny

      ትከሻውን አትደገፊው😅

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Před 24 dny

      አሚን ለዛያድርሰን😂

  • @user-kl1hz8tx8u
    @user-kl1hz8tx8u Před měsícem +21

    ሐሙስ የቀን ቅዱስ

  • @dewolmedia
    @dewolmedia Před měsícem +17

    እስኪ ይቺን ነገር ላይክ አርጉልኝ❓👍

  • @astergeteye3301
    @astergeteye3301 Před měsícem +5

    በስንቱን የሚያክል አስቂኝ አለ😂😂😂

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r Před 28 dny

      😂😂😂😂 አረ የለም በጣም ነው የሚያሥቀኝ

  • @TaleworkmengeshaTalework
    @TaleworkmengeshaTalework Před měsícem +30

    ሁላችሁም like አርጉኝ ደስ ይበለኝ 🥰🥰

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 Před měsícem +42

    የበስዬ አድናቂዎች ላይክ አድርጉኝማ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před měsícem

      ደምሪኝ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před 12 dny

      የሂሩትም የበስዬም አድናቂ ነኝ ጥሩ ቅንጅት ነው ያላቸው😊

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před měsícem +7

    ድራማዉ ቆጆ ነበር ግን የሚስቁትን ሰወቺ አሷጡሉን ጩሕቱ ይደበራል

    • @HiweyLove
      @HiweyLove Před měsícem

      በትክክል ረበሸንኮ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před měsícem

      ደምሪኝ

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Před měsícem +9

    ለማርጀት ያብቃንጂ የማያረጅ የለም😊ፍቅር ደግሞ አያረጅም❤ አይ በስቱ😂

  • @monasefuy8631
    @monasefuy8631 Před měsícem +5

    በጣም ደስየሚል ድራማ ነዉ ግን በስንቱ አንዳንዴ የሂሩቴን ቤተሰብ ይዳፈራል ይሆ ትንሽ ይደብራል እሷ ሁሌ አክባሪ ነት

  • @Aziz_mustefa
    @Aziz_mustefa Před měsícem +25

    ሰላም ወድ ኢትዮጵያውያን ሰላማችሁ ይብዛ ሙስሊሞች በውዱ ነብያችን ሰ. ዐ. ወ ላይ ሰለዋት እያወረዳቹ ጁሙዐ ሙባረክ 🇪🇹💗

  • @Take5-qv6rr
    @Take5-qv6rr Před měsícem +30

    'ቀጠሮው እኮ ዛሬ ነው። መቼ ለመድረስ?' ... Savage!😂

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před měsícem +2

      ዝም በይ ሙቀጫ ወገብ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @BelievedGod
      @BelievedGod Před 29 dny

      😂😂😂😂​@@user-ej3yq3eu8p

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r Před 28 dny

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-so7bd5vb2i
    @user-so7bd5vb2i Před měsícem +3

    Well come በሲንቱ ድራማ ቡዱን
    👍👍👍ዬ ኡናት በጣም ዳስይላል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před měsícem +1

    ከአረጁ አይበጁ አሉ አባባ ከበደ በትክክል አስቀምጣችሁታል ስታምሩ ተፈጥሮ አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው ብዙጊዜ ይገጥማል እድሜ ከሰጣችሁ እንወዳችኇለን

  • @nejulove
    @nejulove Před měsícem +31

    ምናለ በሣምት 2ት ጊዜ ቢሆን ብየ እምመኘው ድራማው🥰🥰

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem +1

      እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት😢

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před měsícem

      ደምሪኝ

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 27 dny

      ​@Samitr😢😢😢😢😢😢ghh

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Před měsícem +8

    የዘሬ ለየት ይለል በስቱነ ይሩቴ ሀለቹም ኑሩልን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ውድ ዲ

  • @1_United_Ethiopia
    @1_United_Ethiopia Před měsícem +17

    ይሄ ድራማ ሳይቋረጥ ይቀጥልና ማን ቀድሞ እንደሚያረጅ ለማየት ያብቃን። እኔ ሂሩት ብታረጅና በስንቱ ፏ ሲልባት ባይ ውስጤ ነው😂😂

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před měsícem

      ደምሪኝ❤

    • @abc12452
      @abc12452 Před měsícem

      በስንቱማ አያረጅም እኔ አረጀዉ ከሱ 😅

    • @1_United_Ethiopia
      @1_United_Ethiopia Před měsícem

      @@abc12452 😂😂

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 Před měsícem +8

    በሰንቱና ህሩት የዲራማው ደምቀቶች ናችሁ ውድድድድ❤❤

  • @fetiyaGebril
    @fetiyaGebril Před měsícem +6

    ከየት ነው ያገኘዋቹ 😂😂😂የሚለው ነገርስ ሲያበሳጩት አይ በስንቱ❤❤❤❤

  • @kirosbirhan5134
    @kirosbirhan5134 Před měsícem +30

    "ፍቅር አያረጅም
    ትዝታ አያረጅም
    ሰውነት ቢጃጅም
    ፍቅር አያረጅም"
    የምኒሊክ ወስናቸው ዘፈን ነው :: እስቲ የሚትወዱት ላክ አድርጉ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před měsícem +13

    😂😂😂😂😂😂እኩያቹን አግቡ መልክቱ😅😅😅😅😅

    • @mhiretwedimu5111
      @mhiretwedimu5111 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Fano_heroism24
      @Fano_heroism24 Před měsícem +1

      No. እኩያህን ካገባህ ሴቷ ቀድማ ታረጃለች።

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před měsícem

      ደምሪኝ😂

  • @almazalmaz773
    @almazalmaz773 Před měsícem +5

    ኧረ የዛሬውስ ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂 ቀናችሁ ምሽታችሁመሸ ፏአአአአ ይበልላችሁ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qm6pc7km5u
    @user-qm6pc7km5u Před měsícem +8

    የተረገዘው ሳይወለድ አረጃቹ 😂😂😂😂

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Před měsícem +4

    የባቺ ረዲ ቅምጥል ዙፋን ዉይ ስወዳቹ እኮ ተባረኩልኝ🙏

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 Před měsícem +2

    በጣም ታምራላቹ 👌🏿
    በስንቱ ለሚስቶቻችን ቤተሰብ ያለንን አመለካከት እያበላሸህብን ስለሆነ ተጠንቀቅ 👌🏿😂😂😂

  • @nardosgedamu2812
    @nardosgedamu2812 Před měsícem +2

    የምር ከመጀመሪያ ጀምሮ ስከታተላቹ ነበር ግን እንደዛሬ ደስ ብላቹኝ አታውቁም በስዬና ሂሩቴ 😍😆

  • @salualemalebel277
    @salualemalebel277 Před měsícem +8

    ላይክ ማድረግ ያስከፍላል እንዴ
    6600 ሰው እያየ 200 ሰው ላይክ fair adelem

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Před měsícem +6

    የበስንቱና የሒሩት አድናቃዎች

  • @endutube9461
    @endutube9461 Před měsícem +3

    በስንቱ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ክበሩልን አዝናናቹን እኮ

  • @saintjoe136
    @saintjoe136 Před měsícem +5

    besintu is all time comdie

  • @balchaanwar6308
    @balchaanwar6308 Před měsícem +6

    የሂሩቴ የእረጅናው ፓርት በጣም ገነነ የዚን ያህል ከእውነት ይርቃል።

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 Před měsícem

      ምነው ሰው የዚህይ ያክል አያረጂም

    • @makisol6237
      @makisol6237 Před měsícem

      አዎ ትንሽ ተጋነነ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před měsícem

      ደምሪኝ

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 Před měsícem

      አወ በጣም እደዚ አርጅታ በልጆቿ ትጦራለችጂ እባል ቤት ምን ትሰራለች

    • @aai3499
      @aai3499 Před měsícem

      ምንም አልተጋነነም ሴት እኾ መውለድ አለ የስራ ጫና የኑሮ ሁኔታ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před měsícem +4

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤

  • @FarnoOoooq
    @FarnoOoooq Před měsícem +2

    እደኔ ፈታየሚል አለግን የእዉነት ዲራማ አልወድም ነበር ግን በነስቱ ጀመርሁ💓😂😂ፈታነው የማረጉኝ😂

  • @ArebuNuru
    @ArebuNuru Před měsícem +2

    አንደኛ ናቸው በጣም ነው የምያምርም

  • @helen9673
    @helen9673 Před měsícem +5

    እርጅናዉ ሲያምርባችሁ😂❤❤❤❤

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 Před měsícem

    በጣም የሚያዝናና ሲት ኮም ነው፤ ድንቅ ትወና፣ የቤቶቹ ሴታፕ፣ ምኑ ቅጡ…ፈጠራም ጨምሮአል…የቃለ ምልልሶቹ ሳቅ ያጭራሉ…ብቻ የበሰንቱ ጢም ቀበቶ ይመስላል ከወደ ላይ ቀጠን ቢል፣ አዛውንቱ በስንቱ እጁ ቀጥቀጥ ቢል፣ አሮጊቷ ሂሩት ሽበት ጣል ቢያደርግባት…ቀለም ተቀብታ ነው ከተባለ ደግሞ ፊቷን ጨምደድ ማድረግ …ምክንያቱም አንዱ ቀድሞ ቢያረጅም አንደኛው ቁልጭ እንዳለ ይቆያል ማለት አይደለም፡፡ ትወናው ተጋባዦች ቢካተቱበት...ሰፋ ያለ ዳሰሳ ይኖረዋል…እነ በስንቱ ጎረቤት የላቸውም፣ቧንቧ ሰሪ ወይ ምጣድ ጠጋኝ ቤታቸው መጥቶ አያውቅም…ኩሽና የላቸውም… ኢቢኤስ ለብዙ ነገር ገንዘብ ሲያወጣ እንዲህ ተወዳጅ ለሆነ ትዕይንት … ገንዘብ ቢያወጣበት… እነ ዘ ጀፈርሰን እኮ ኑሮአቸው ተሻሽሎ ነጮች መንደር ገብተው ነበር…ከጀርባ ያለው እውነት ግን …ድራማው በመወደዱ ምክንያት የተሻለ ስቱድዮ ቅየራ ይመስለኛል… ለማንኛውም በርቱ

  • @Ephiepho
    @Ephiepho Před měsícem +1

    I love the way besntu said ከየት ነው ያገኘሁአችሁ 😂😂😂

  • @YasinAdem-hj1pf
    @YasinAdem-hj1pf Před měsícem +1

    ሂሩት በጣም የምንወድሽ ተዋናይ ነሽ አለባበስሺን ብቀይሪው እርፍ ነው

  • @dagmtadesse7349
    @dagmtadesse7349 Před měsícem +2

    ይህን ኮሜንት ምታነቡ ሠዎች ደና ናቹ

  • @yonasbrihanu8790
    @yonasbrihanu8790 Před měsícem +2

    Beautiful family ❤❤❤

  • @ermiyasermi-ec7sy
    @ermiyasermi-ec7sy Před měsícem +2

    በሰንቱ በጣም ይመችኛል

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před měsícem +3

    ምርጥ ነው የዛሬው

  • @dawitgezahegn6059
    @dawitgezahegn6059 Před měsícem

    Amazing episode. So good.

  • @AmaanaaTv
    @AmaanaaTv Před měsícem +5

    Base best Man

  • @user-gz8uf4rr8c
    @user-gz8uf4rr8c Před 26 dny +1

    Like like like like like like benadereg men yegodanale🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yordanosasnake1945
    @yordanosasnake1945 Před měsícem +1

    በጣም አዝናኝ ነው❤❤

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před měsícem +1

    Yes you guys did a good job 👏 ❤❤❤

  • @saraassefa2376
    @saraassefa2376 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂😂 we love besintu sitcom!!!!!!!!

  • @user-tv6wy5pf6n
    @user-tv6wy5pf6n Před měsícem +1

    Beseyen hiruteyeeee gen yetewenutalieee,bekatachieweeee❤

  • @mekonnenyitna4411
    @mekonnenyitna4411 Před 29 dny +1

    😂😂😂😂so fun but all besintu drana video are funny 😂😂😂😂😂😂😂😅😅

  • @DjsjSheh
    @DjsjSheh Před 28 dny +2

    ለመስታወቂየው. ይቅር ይበለቹ አለምን. የሚቆጠጠር አንድ አለህ. እየለ !!!! ሰው?

    • @Samera-yh1tu
      @Samera-yh1tu Před 28 dny +1

      አወ ሁሉንተቆጣጣሪውአድአላህ እያለ በድገት ተሰባሪሰው ይሰይማሉ ኢነአላህአላኩሊ ሸይኢንቀድር

  • @MikiKingof-qz4xb
    @MikiKingof-qz4xb Před měsícem +2

    እኝ ብዬ ጨረስኩት አይ ቀሴ የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂

  • @user-dn1so3iq4f
    @user-dn1so3iq4f Před 7 hodinami

    በስንቱለዘለለም ኑርልን በስንቱለዘለለምኑርልንአዝናናችንነህ 😂😂😂😂😂😂

  • @Ebee7
    @Ebee7 Před měsícem

    Great episode! Hilarious!

  • @AmenHaleluyy
    @AmenHaleluyy Před 27 dny +1

    Amen

  • @RomyChris_777
    @RomyChris_777 Před měsícem

    Thank you for making it easy to download. Last week this feature was disabled.

  • @AbbaOagg-by4xb
    @AbbaOagg-by4xb Před měsícem +1

    Good basintuu

  • @Abeam-rr3yi
    @Abeam-rr3yi Před měsícem

    besintu forever❤❤❤❤😍

  • @user-bx2bv2vp6o
    @user-bx2bv2vp6o Před 28 dny

    Betam astemari aznge new tebareku stamru stchlu

  • @NainanF
    @NainanF Před měsícem +2

    ከየት ነው ግን ያገኝናችው😂

  • @tsegayjano2551
    @tsegayjano2551 Před měsícem +4

    ላይክ አረጉኝ 😂😂😂😂

  • @tileYans
    @tileYans Před měsícem +2

    the ኡኡ part kiling me 😂😂😂😂 wow

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 Před měsícem +2

    የዛሬው ደግሞ በጣም ያስቃል

  • @markonabiy6632
    @markonabiy6632 Před měsícem

    Perfect

  • @SarahMahid544
    @SarahMahid544 Před měsícem +2

    Yzarew ylyale😂😂

  • @HussinHamed-bu8pb
    @HussinHamed-bu8pb Před měsícem

    ዋዉ በጣም ምርት ፊልም
    ❤❤❤

  • @user-cn5ll8tu9u
    @user-cn5ll8tu9u Před měsícem

    Good besintu ❤💕❤💕❤💕❤💕❤💕❤💕❤💕💕💕💕

  • @etechz3145
    @etechz3145 Před měsícem

    what an act 👏👏👏

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Před měsícem

    በጣም እናመሰግናለን ሰለሁሉም

  • @LoveLaugh2013
    @LoveLaugh2013 Před měsícem

    This is classic

  • @user-hg1yb8gl9v
    @user-hg1yb8gl9v Před měsícem +3

    ሙቀጫ ወገብ😂😂😂

  • @user-wb1eo2rs4o
    @user-wb1eo2rs4o Před měsícem +1

    ዛሬ የተማርኩት ነገር እራሴን መጠበቅ እዳለብኝ እና ከአማቶቹም ከኔም በተሰብ ራቅ ብሉ መኖር ጡሩ ነዉ😂

  • @user-jm9lq9zj4m
    @user-jm9lq9zj4m Před měsícem +1

    በጣም አስቃችሁኛል። እስቲ ይጩሁ ልስማዎት😂😂😂

  • @TesfayNega
    @TesfayNega Před měsícem

    ደስ ይላል❤

  • @user-re5mh6dd1w
    @user-re5mh6dd1w Před měsícem +1

    Bravo 👏 👏 👏

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Před měsícem

    ጥሩ አስተማሪነዉ❤❤❤❤❤ ኑሩልን ❤❤❤

  • @AlamuAbra
    @AlamuAbra Před měsícem

    Garmi new 😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Akiya3031
    @Akiya3031 Před měsícem +2

    ሂሩቴ እኔ ልኮራመት እኔ ከሰል ልምሰል
    ስቀሽ አታስቂኝ የደላሽ ይመስል የሚለውን ተወዳጅ ዘፈን ጋብዤሻለው።ሂሩቴ እንዲ ማየት ምንም ደስ አይልም።

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Před měsícem

    ዋው ትወና አንደኛ

  • @procell6932
    @procell6932 Před 29 dny +1

    Amen❤❤❤❤lulchenm yagr ljochi

  • @RamHas-vy6is
    @RamHas-vy6is Před měsícem +1

    አርጉደበሳቅሞትኩኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂ለማንኛውምደስትትሉ

  • @NanaMedia-xf4rb
    @NanaMedia-xf4rb Před měsícem

    Best sitcom