/በስንቱ/ Besintu EP 38 "መሆን የምፈልገው..." pt.2
Vložit
- čas přidán 5. 04. 2023
- ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM - Zábava
በስደት ያላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
አሜን❤❤
መስቀል. መዘቅዘቅ. ለምን. አስፈለገ. የልጆቹ. እሊፎርም ላይ. ይህ ነገር. ይታሰብበት
👍👍👍👍
Ye tmhrt betu uniform inji yenesu aydelem tmhrt betu sponsor hono new mihonew
አዎ ለምን አሰፍለገ?????
Abet abet ewukina
አዎ እኔም የመስቀሉ ነገር እያሳሰበኝ ነው !!!!!!!!!የሚገርመኝ የአሌክስ ዝም ማለት ነው ይህንን ድርጊት የሚያደርጉ ቆሻሾች ብዙ ሰበብ ሊሰጡ ይችላሉ እኛ ግን ዝም ማለት የለብንም ebs ብዙ ሀይማኖት የሚያበላሽ ነገር እየሰራ ያለ ጣቢያ ነው
እደ ሙሉቀን ያሉ ብዙ የወጣት ጡረተኞች አሉ ከደዚ አይነት ልጅ ይጠብቃቹሁ
እንደኔ የሄኖክን ልጅነት 💝ዉድድድ የሚያደርግ ❤ሙሉ ቤተሰብ 💝ስታምሩ እናት አባት ሂሩቴ በስንቱ 💝ሙሉቀን 💝
ሆን ተብሎ ታቅዶ የተደረገ ነው መስቀል መዘቅዘቁ አሌክስ እንዴት ይሄንን እያወቅክ ዝም ትላለህ ያሳፍራል
ይችን ኮሜት ምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰
Amen
አሜን
አሚንን💖🤲
አሚንንንን
አሜን🙏
መስቀሉ የተዘቀዘቀ እኒፎርም ለምን ለበሱ ልጆች 💔እናተም አላችሁበት ልበል ወይስ ምንማለት ነው ጌታ ሆይ እባክህ እርዳን የት እየሄድን ነው😢💔
Aw agzabhar yrdan 🥺🥺
ere bakachihu eski mejemeria kemefred komen enasib lehulu neger mechekol mindin new
Betam enamesegnalen yeegna mirtoch🤗👌 Egziabher rejem edeme ketena gar yesetachu 🙏🤲❣
ጥሩ ይዛችኋል አላይ አስተማሪ ነገር እየሰራችሁነው
ውይ እናንተ እኮ እንደጠዋት ምርጥ ቡና ናቹ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ
🎉🎉🎉fggghhhyyghhhhhh 1:28 😢😮😅😅😅😅😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መስቀል ሃይላችን ነው የተዘቀዘቀ መስቀል እያየሕ ዝም ትላለሕ አሌክስ ልክ አይደለም
በስንቱ የየቤቱ እውነታ 💚💛❤️
Hg
መስቀል መዘቅዘቁ እኔም እቃወማለሁ
ወይፈጣሪ ሔኒ ፈጣሪ ይርዳህ😍ግሩም ድራማነዉ❤🙏
ወይኔ በስንቱና ሂሩት። በጣም ያምራልልልልልልልልልልል
ዩኒፎርሙ ላይ መስቀል አድርገዋል ግን ተገልብጧል ለምን 😢😒አስቡበት ወይ አንሱት 🙄አሁንስ በዛ 😏
Eniem Asitewuyalehu..........yiche tire kaderech...eeee.....Ebs gin betam Tegimama
@@SAMEKASSAHUN
ችግር አለበት ebs ሁሌም እኮ
እኮን በሰላም መጣችሁ
በጉጉት በስንቱን እንደ እኔ የሚመለከት ማን ነው 👍
እናመሠግናለን ግን መስቀሉን አስተካክሉ በልጆቹ ኢኒፎርም ላይ ያለውን
ፍትህ ለመስቀሉ ለምን ይዘቀዘቃል😢😢😢
እኔ በጣም ቆይቻለው አይቼ ኮመን ያደረኩት. ግን አሁን ገና ነው ህዝቡ ያየው
እናምንይጠበስ ጅላጅል
@@user-nf6ue4ec2u ere mindnew yemitsadebut haiymanot aydel ende
Wow wonderful guys
ሄኖክዬ እድግ በልልን በፀጋዉ
መስቀሉን መዘቅዘቅ ለምን አስፈለገ
enm yegrmag esu naw
እኔ በጣም ቆይቻለው አይቼ ኮመን ያደረኩት. ግን አሁን ገና ነው ህዝቡ ያየው
የዘንድሮ ወንዶች ሁለ በስንቱን ይመስላሉ
ከዚህ በኋላ መስቀሉን አትዘቅዝቁት!!!
😮 sitcom of the Ethiopia
አረ እናንተ አስተውሉ የልጆቹ ዩኒፎርም ላይ ያለው መስቀል መዘቅዘቁን አስተውላችኃል
badoo fignaa er besak motkuu😂😂😂😂😂😂😂😂😍
meskelu le mndnw ye tezekezekew
Orthodox forever
ይመቻችሁ
ስዎዳችሁ ♥️
. አር ባስቅ🤣
ሙሉቀን ድፈረት ደስ አለኝ
fet lemasqelchin mn gud new🙏😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በስንቱ አዝናኝና የሚደንቁ አርቲስቶች የተሰባሰቡበት sitcom ነዉ ዛሬ ሳየዉ ግን የሙሉቀን ታሪክ ከ seinfield ከተባለዉ የአሜሪካ seitcom, george ከተባለዉ ገፀ ባህሪ የተኮረጀ መሆኑን ሳይ አልተደሰትኩም። 😮 የራሳችሁን ሀሳብ ይዛችሁ ቀጥሉ በርቱ!
czcams.com/video/8sCJMjuEkpw/video.html
4:16 እያስተዋልን እንጂ ወገን🙄
ሙሉቀን እንደ ኢትዮጵያ ባለስልጣናት ነው ባህሪው ዛሬ። በአብዛኛው ያለሙያቸው የሚሰሩ።
እንኳን ደና መጣችሁ ምረጦች 😂😂😂
ኢቤስ ተው ከማይጋፈጡት ጋር አትጋፈጥ ብዙ ጊዜ ቤተክርስቲያናችን ላይ ደጋግመህ ስተት ሰርተሀል ግን ከሰተትህ ሉትማር አልቻልክም አሁን ደሞ ጭራሽ የመስቀልን ፍቅር ባይገባህ እንኳን ለእኛ ለምናምንበት ለዳንበት ክብር ሊኖርህ ይገባል የተዘቀዘቀ መስቀል እያስለበሳቹ ልጆቹ የአጀዳቹ ማስፈፀሚያ አታድርጉዋቸው
ሰለ መሰቀል መዝቀዝቀ ልታሰርዱን ትችላላችሁ ኢ ቢ ኤ ሳች የመሰቀል ጥላት መሆን እሰከ መቼ?
አሌክስ ምርጥ ❤❤❤
ሰላም፣ሰላም፣እነበስንቱ፣በጉጉት፣ስጠብቅ፣ነበር
Endenewedachu kefekegachu illuminatin adegefu!!!
best one
Muluken🤣'' Bado Gotera''
አይ ሙሌ በጨርሻም ወደ የቤት እመቤትነትህ ተመለስህ😂😂😂ዛሬስ የሙሌ ፓርት ይለያል😅😅😅
Bachi erege sewedati
ሄኒ ደስ ሲል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በኢንፎርምም መስቀል መዘቅዘቅ ተጀመረ
እኔ በጣም ቆይቻለው አይቼ ኮመን ያደረኩት. ግን አሁን ገና ነው ህዝቡ ያየው
ወገኖቸ ለምን ይህን Media መስቀልን መዘቅዘቅ እሰከለቆመ ለምን Dislike ወይ ደሞ ዐንሰብስክረይብ አነደርገውም በዚ በቸ ነው ሊቀጧ የሚችለው ፕሊስ ውዶችየ Unsubscribe በሰው የለውን ንቀት አሁን የአእጁን ሟግኘት አለበት
በስንቱ ግን ደስ የሚለኝ ባህሪህ ምን እንደሆነ ታውቃለህ ? ሲበዛ ገራገር ደግ ነህ ሚስትህን ታከብራለህ ትታዘዛለህ ቤትህ ዲሞክራሲ የሰፈነበት ነው ።መጥፎ ባህሪ ደሞ ....አንዳንዴ ታስቃለህ በቃ መጥፎ ባህሪ የለህም የዋህነት ሁሉን ያሸንፋል
ዋው ደስ ይላል😊😊😊😊😊😂😂
I love you bese
ድራማቹ ደስ ይላል የኢልፎርሙ መስቀል የተዘቀዘቀው ነገር ይታሰብበት
አለን እየተቀለደብን!😭😂
meskelu lemn tegelebete and belu
ፍትህ ለመስቀል ለምን ተዘቀዘቀ
ወይ በከንቱ 😂 😆 😹
መስቀል ዘቅዝቃችሁ ምን ልታስረዱ እየሞከራችሁ ነው በእውነት ድራማውን ወድጄው ነበር ባለፈ ቤተክርስቲያን ላይ ችግር ሲደርስ ባላየ አላችሁ እና ሲረጋጋ ባነናችሁ አሁን ደግሞ በዚህ መጣችሁ ምንም ብንወዳችሁ የማይነካ ነገር ከነካችሁ ጥሩ አይመጣም 😢
😍😍😍
በሰቱ መጣቹ
ከ አስመራ ♥♥♥🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🚂🚋🚎👍💡💡💡🇸🇴🇸🇴🇸🇴📂📂📂📂
ማለት ኢንድህ ልክ ልካችን ንገሩን 📂📂📂📂🇸🇴💡👍🚎🚋🚂🇪🇹🇪🇷🌹♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹
እኔ እምለው አሌክስስስስ እና መሲን እንዴት እዳገናኞቸውውው ዋውውውው
❤❤❤
😅😅😅😅 አቦ ሄኖክ የሆንክ ቆጆ ነገር ይመችክ
Masikale lemeni wda tachi tzaqzaqa bagata 😢😢🤔🤔🥺🥺
Leke ende balestetanonchachen mehonu newe malete newe
❤❤❤❤🎉🎉
Meski des tyignalesh
henokei😂😂
❤❤❤❤
ye lejochu eleforme leye yeleu masikale. Le men tzakazaka 😢😢😢😢
😂❤😂❤😂❤
በየትኛው ክፍለ ዘመን ነው CV በክላሰር
አየ ሙሌ😂
😂😂😂😂
Balefewem eresechew.....ere Yeene nafekechin, lemendenew esua yematetewenew☹🤔
❤️
Architecture vs Journey
የተፈናቃዮችን እና ያፈናቃዮችን በሾርኒ በደንብ ስሯት አፈናቃዩ በትንሹ አይባንንም
❤️❤️❤️❤️❤️
Mule best
👍👍👍👍👍❣️
የበስንቱ ቤተሰቦች ድምቀቶቻችን ከፈጣሪ በታች ካለንበት ሀሳብ ጭንቅ ትንሽ እንድንላቀቅ የምታደርጉን ዌል ካም ብለናል ❤❤
Yebgeh
እኔ ሆቴል አርፋለሁ አላለም 😂😂
ebs ቲቪ ለምን መስቀሉን ገልብጣቹ እንድናይ ፈለጋቹ ነውር ነው
🥰🥰🥰🥰
❤😂❤
እሄ ድራማ በግልፅ 666አምላኪ አስመላኪ ናቹ
ተሟዘዛችሁ
ነካክተው ነካክተው የተኛውን በሬ
አደረጉት አውሬ
ባንዳ ሲልያስቀኛል😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መስቀል አትዘቅዝቁ ሲባሉ አልሰማ ብለዋል አደል እርምጃ ያስፈልጋል unሰብስክራይብ
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
እኔ እራሱ ሁልጊዜ ነበር የምከታተለው የመስቀሉን ጉዳይ ቢስተካከል በጣም ሀሪፍ ነው እንደዛ ካልሆነ እንደኔ መከታተል አቆማለሁ
😂😂😂😂❤❤
gash siyum tefera edme ystot
እኔ ግን አስተያዬቴ ልጆቹ የለበሱት ዩኒፎርም መስቀሉ ለምን ኮሌታቸውላይ ተዘቀዘቀ እኔ ብቻ ነኝ የታየኝ ግን ሁላችንም ዝም አንበል
ተናፋቂው ድራማ
wwwww😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤