/በስንቱ/ Besintu EP 22 "ይቺ ሀገር ወዴት እየሄደች ነው?'"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 12. 2022
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
  • Zábava

Komentáře • 360

  • @helukonjo675
    @helukonjo675 Před rokem +400

    የምንኖረው መኖር ስለምንችል ሳይሆን የሚያኖር አምላክ ስላለን ነው። እሱ በህይወታችን ስለሚሆነው ነገር ሁሉ የራሱ የሆነ ግዜ አለው። ስለተመቸን ገንዘብ ሃብት ስልጣን ስላለን ለዘለአለም አንኖርም። ስለሌለን ስለደከመንና ሰው ስለጠላንም አንጠፋም። ምስጋና ለእሱ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን!! 🙌✞🙌

  • @wellogondergojamshewaamahr570

    እኔ ግን አለማየሁ ተዋናይ አይመስለኝም ሆኖስለሚሠራ በቃ እውነተኛ ህይወቱን እሚኖርነውሚመሥለኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před rokem +20

    " ይሄ መናጢነትህ የፈጠረብህ የትንሽነትህ ሰነልቦና ጫና መቆቆም አቅቷህ ሰላም ነሳህ ""👌👌👌 ዋው በትንሽሽነት ስነልቦና ታሰሰረው እየተሰቃዩ ላሉሉ አንሰው አገርን ካላሳነስን ላሉሉ ይሁንልኝ😊

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +87

    እስኪ በየእምነታችሁ ዱአ አድርጉ አገራችን ሰላም እድትሆንልን የንፁሀንደም መፍሰስ እዳቁምልን አይ ዘንድሮ 😭😭😭😭😭ዝብሎ ማልቀስብቻ ሆነብን አላህ አገራችንን ሰላምያርግልን

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 Před rokem +1

      በጣም😭😭

    • @workensh
      @workensh Před rokem

      AMEN😭😭💔

    • @user-og4dp8sn5m
      @user-og4dp8sn5m Před 10 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
      .😊

    • @user-og4dp8sn5m
      @user-og4dp8sn5m Před 10 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 in
      😢😢😢😢😢😢😢😢
      😢😢😢

    • @Zarah-lg2kv
      @Zarah-lg2kv Před 5 měsíci

      አሜንንንንን

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 Před rokem +20

    በስንቱዬ በሃገራችን የምንሰማው ነገር ሁሉ ልብ የሚያደማ ቢሆንም በናተ ፈገግ እያል ነው

  • @rahelnesro792
    @rahelnesro792 Před rokem +51

    ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት!...
    ፍትህ በወለጋ በማንነታቸው ምክኒያት እየሞቱ እና እየተሰቃዩ ላሉ ንፁሃን ዜጎች 😢

    • @sultannure7807
      @sultannure7807 Před rokem +1

      በሄድነባት ሁሉ ጭንቅ አታድርጉን እዚህ ኮሜንት ለይ ፍትህ ዬለም

    • @rahelnesro792
      @rahelnesro792 Před rokem

      @@sultannure7807 eredahalehu chinketachew silemaygebah new

    • @user-og4dp8sn5m
      @user-og4dp8sn5m Před 10 měsíci

      Nnmmmmmnnn
      .nnmnnnm

    • @user-og4dp8sn5m
      @user-og4dp8sn5m Před 10 měsíci

      ​@@rahelnesro792😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂.
      😂😂😂😂😂😂😂🎉
      😂😂bnbb
      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-og4dp8sn5m
      @user-og4dp8sn5m Před 10 měsíci

      Yr
      A
      H

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před rokem +139

    ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚሞቱ ንፁሀን እረ እባካችሁ ዝም አትበሉ😭😭😭😭😭😭😭

    • @ethiominilik8824
      @ethiominilik8824 Před rokem +1

      አይዞን ሁሉም ያልፋል ❤

    • @asnisweettube
      @asnisweettube Před rokem +2

      እግዚአብሔር ይፊረድ

    • @user-ck6gv8mz4v
      @user-ck6gv8mz4v Před rokem +2

      አወ ፍትህ ለወለጋ የንፁሀን ደም

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před rokem +1

      Awo ewnate new fetyi lawalaga hezbe uuuuuuu ffffffffffff 😭😭😭💔💔

    • @biniamhaile8868
      @biniamhaile8868 Před rokem

      Weyane sint sew ardo be natsanet menor kejemeru be Ethiopia hig ale ble new.

  • @ethiominilik8824
    @ethiominilik8824 Před rokem +36

    እኔም በትርፍ ሰአቴ ሲትኮም ለመፃፍ እሞካክራለሁ. ልብወለድ መፃፍ እወዳለሁ ግን እንዴት እንደዚህ እንከን የለሽ ስራ ሊሰሩ እንደቻሉ ማመን አቅቶኛል. ሰውን ከመጀመሪያ ክፍል ጀምሮ ያለማቋረጥ ማሳቅ እና ማዝናናት በጣም ከባድ ብቃት ነው. Lots of respect for the directors

    • @afar344
      @afar344 Před rokem +1

      እንደዚህ ተሰርቶ አያውቅም ወላሂ

    • @tekuret
      @tekuret Před rokem +1

      Berta / berchi degagemo bemeserat perfect mehon yechalale selzi degagemo meserat y seket qulf new

  • @tubekinchibrecap5967
    @tubekinchibrecap5967 Před rokem +6

    አንዳንዴ ያለንን ባለማወቅ የሰዎች ብልጭልጭ በማየት ጎደሎነት ይሰማናል ነገር ግን ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ስለዚህ ባለን ብናመሰግን የጎደለን የለም

  • @maheltendale
    @maheltendale Před rokem +2

    ወይ ዳምጤ......ገዝሽ የሰፈሬ ልጅ ወንድሜ በርታ እወድሀለሁ ትወናህን ወድጄዋለሁ😂😂😂😂❤H

  • @user-mx4fy2ij8u
    @user-mx4fy2ij8u Před 11 měsíci +2

    በጣም የምወደው ድራማ እባካችሁ እንዳታቁርጡት ብቻ እንዳታቁርጡት

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Před rokem +70

    ፍትህ ወለጋ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችንን።

    • @nadaalbeshi1275
      @nadaalbeshi1275 Před rokem +2

      እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል የሰጠን የዘላለም ህይወት!!

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před rokem +25

    ፈጣሪ ለሚስኪኑ ገበሬ ይድረስለት ፍትህ ለወገኖቻችን በግፍ በወለጋ ለሚታረዱት 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @user-og4dp8sn5m
      @user-og4dp8sn5m Před 10 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      ❤❤❤❤❤❤
      ❤❤❤❤❤
      ❤❤❤
      ❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +30

    የበስንቱ ቤተሠቦች እንኳን ደና መጣችው *ፍትህ በወለጋ እየተጨፈጨፉ እየተቃጠሉ ላሉ ንፁሀን ወገኖቻችን ፍትህ ከፈጣሪ ከአላህ ነው ሁላችንም በየ እምነታችን ዱአ እናድርግ እንፀልይ አላህ ሠላሙን ያውርድልን*

  • @Gold19631
    @Gold19631 Před rokem +9

    I like Yene the way she said. " Yes Father".

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +4

    በስንቱ ድራም በጣም ያዝናናል በርቱ
    ፍትህ ለንፁሀን አማሮች

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před rokem +6

    የእውነት የዛሬው ይለያል በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ብርቱልንን

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Před rokem +9

    የበስንቱ ተዋናዮች የሁለቹም ብቃት ዋ ነው ❤️

  • @tube-wn2rx
    @tube-wn2rx Před rokem +10

    እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
    በቃችሁ ይበለን በሰላም ወተን በሰናይ የምንገባበት መልካሙን ግዜ ይመልስልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🥰❤️💚💛❤️💐🥀

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 Před rokem +2

    ዛሬ የባንችይርጌን ልጅ ሳናያት ። እንዲህ ንፍቅ እንዳለችን ? ባለሽበት ሰላም ሁኝልን ። የሳምንት ሰው ይበለን ።

  • @user-oh2zg6en5k
    @user-oh2zg6en5k Před rokem +5

    ፍትህህህህ ለወለጋ ህዝብ😭😭ኧረ እንደ ሠው ይሰማን ተው😭😭😭

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před rokem +4

    ክክክክ ወይ በሰንቱ😂 እናመሰግናለን ፍገግ አርጋችሁን 😘 :ፍትህ ለንፁሀኑ😭😭😭

  • @shemsuadem5960
    @shemsuadem5960 Před rokem +2

    ሀገሪቷማ ባለችበት ነው ያለችው እኛ ነን ወዴት እየሔድን ያለነው ፈጣሪ የምናየውንና የምንሰማው መጥፎ ነገር ያንሳልን

  • @Nomoreyoutuber2023
    @Nomoreyoutuber2023 Před rokem +1

    what a great lesson! Thank you Besintu

  • @abellemma1447
    @abellemma1447 Před rokem +4

    Great message

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před rokem +19

    ፉትሕ ለምሥኪኑ አማራ ሕዝብ ድምፆ እንሑን እባካችሑ 😭😭😭😭😭😭😭😢

  • @munedenomochone3668
    @munedenomochone3668 Před rokem +3

    የእዉነት ኑሩልኝ ስወደችሁ

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Před rokem +4

    ወይ አሌክስ በጣም ትችላለክ እኮ እዉነት ስራቹ ያምራል ክበሩልኝ

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw Před rokem +1

    ፍትህ በሐይማኖታቸው እና ምክንያትበማንነታቸው እየተንገላቱ ለሚገኚ ኢትዮጵያውያን ያሥፈልጋል።።

  • @bereketteshale5886
    @bereketteshale5886 Před rokem +9

    I really enjoy this sitcom, good writing. Only comment with this episode is that "An Architect" is the professional while "Architecture" is the profession. Attention to detail must be key.
    Keep up the good work 👍.

  • @user-qk3df7sf8m
    @user-qk3df7sf8m Před rokem +6

    ፍትህ ፈትህ የወለጋ ህዝብ

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Před rokem +6

    ውይ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ 😂😂😂😂😂

  • @user-re2kq6pr4r
    @user-re2kq6pr4r Před rokem +13

    ፍትህ በወለጋ በየቀኑ ለሚታረዱ ንጽሐን አማራዎች😭😭😭😭😭😭😭

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 Před rokem +1

    እወዳችዋለሁኝ ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፋችሁት ደስ ብሎኛል በስንቱ ሒሩቴ እወዳችዋለሁኝ

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 Před rokem

    በጣም ትልቅ መልዕክት ባጭርና በብዙ ለዛ የተዋበ ሥራ በልብ የሚቀመጥ ።

  • @tube2611
    @tube2611 Před rokem +18

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ💔😭😭

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Před rokem +1

    በስንቱ በሳቅ ገደልከኝ ፡ ለቤተሰብ ስለልጆች የመከርከውን ተስማምቻለሁ

  • @zelekabedye3514
    @zelekabedye3514 Před rokem

    A great lesson for all of us!!!

  • @solomondejene6839
    @solomondejene6839 Před 8 měsíci

    THE BEST DRAMA EVER AND KEEP CONTINUE GOD BLESS YOU ❤❤❤❤

  • @winejone2251
    @winejone2251 Před rokem +4

    አይ በስንቱ መች ይሁን ምሳካልህ

  • @tdw9029
    @tdw9029 Před rokem +3

    "ያልተገባ ውድድር" ለትውልድም ጠንቅ ሆኗል!

  • @yonasfikadie5323
    @yonasfikadie5323 Před rokem +10

    these episode is really worth for family. The family always try to push their child to compute and the abnormal commutation leads the child to have bad personality. you rise very power full point which i was experienced when i was early age.

  • @abenezerassefa8299
    @abenezerassefa8299 Před rokem +2

    እስካሁን ባየሁት ትምህርት ያለው አሪፍ መዝናኛ ነው። 1ሀሳብ ያለኝ በዚ ክፍል አርክቴክቸር ናት ሂሩቴ ሲባል ሰማው እኔ በማቀው ልክ አርክቴክቸር ትምህርቱ ነው አርክቴክት ሰዉ ነው ስለዚህ ሂሩቴ አርክቴክት ናት (በሌሎችም ሙያዊ ቃላት ላይ ባለሙያዎችን ብናዋይ )።አመሰግናለሁ

    • @ht1201
      @ht1201 Před rokem +1

      ዳምጤ ያልተማረ ሐብታም መሆኑን ልብ ይሏል

  • @FfFf-qt9jv
    @FfFf-qt9jv Před rokem +10

    ፍትህ በወለጋ ለሚሰቃዩ ወጎኖቸችን

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 Před rokem +1

    ወይኔ እንዴት እደሳኩ🤣🤣🤣🤣 እና ደሞ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በተይ እኔም የከሌን ልጅ ባየሽ እየተባልኩ ነው ያደኩት በጣም ይገርማል!!!

  • @user-nt9mr9vr4x
    @user-nt9mr9vr4x Před rokem +9

    ፍትህ ፍትህ ለወለጋ የሚሞቱ ወገኖቻችን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před rokem +3

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před rokem +1

    wow l like it.blessing

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +5

    አይ በስንቱ አይጠፋምኮ እንዳንተ ከጥልቅ እንቅልፍ የሚቀሰቅስ እንዴትኮ እንደሚያበሳጭ እእእፍፍፍ በሴ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +4

    ይህች ሃገር ወዴት እየሄደች ነው ? ? ? ፍትህ በወለጋ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን

  • @timur-4894
    @timur-4894 Před rokem +4

    ፍትህ በወላጋ ጄኖ ሳይድ ለተፈጸመባቸው አማሮዎች

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před rokem +10

    በስንቱ ይመቹኛል💚

  • @genetdemile6580
    @genetdemile6580 Před rokem +3

    ዳምጤ እንግሊዘኛ ባይሰማ መክሰርህ ነው በስንቱ!!!!!

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před rokem +4

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ውድ የሀገሬ ልጆች😥😥😥በየሀይማኖታችሁ በድአችሁና በፀሎታችሁ እንርዳቸው ንፁሀን ዜጎቻችን እያለቁ ነው አረ የፍትህ ያለህ ኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-rh1tj8lu3v
    @user-rh1tj8lu3v Před rokem +1

    የሜዳያ ሰዎች ፍትህ ጠይቁ ንፁሀን እያለቁ ነው ፍትህ ለወለጋ

  • @asnisweettube
    @asnisweettube Před rokem +2

    Wowww

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Před rokem +3

    በጣም ትምርህት ሰጪ ጭብጥ ነው በርቱ።

  • @MohammedAbdurahman-mp1wx
    @MohammedAbdurahman-mp1wx Před měsícem

    ሰዎች ባለን እናመሰግን ፋጣሪ የሚያሰፈልገን እንጂ የምንፈልገው አይደለም ❤❤❤❤❤i love you እlike ግጩኝ

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 Před rokem +1

    ይተውነዋል አይገልፀውም በስንቱ በስመአም አንደኛ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    ምርጦች ይመቻቹሁ የምር ሰላም ለአገራችን

  • @marthatemeseghen4612
    @marthatemeseghen4612 Před rokem +1

    ወይ በሰንቱ በጣም ነው የምታሰቀኝ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před rokem +1

    Besentuye ❤️

  • @newcinema1960
    @newcinema1960 Před rokem +3

    ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹

  • @endutube
    @endutube Před rokem +4

    በስንቱ የሚመቻችሁ እስኪ እንያቸሁ

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před rokem +1

    ክክክክክክክ ውይ ዛሬ ሞትኩኝ በሳቅ : በስንቱ አድናቂህ ነኝ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

    በአንድ መቶ ብር እንቁላል ከትንሹ መጀመር ነው ትልቅ የምንሆነው ትልቅ ትምርት አለው

  • @bazamesawey2268
    @bazamesawey2268 Před rokem +16

    😢😢😢😢😭😭😭ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉት ወገኖቻችን

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 Před rokem

    I got Good leason through this episoide

  • @bethlehemtigabu5225
    @bethlehemtigabu5225 Před rokem

    Betam tiru temert

  • @biniamhaile8868
    @biniamhaile8868 Před rokem

    Betam arif film neber gin kejerb yale yesew sak bitefa tiru neber

  • @Ashenaphy
    @Ashenaphy Před rokem +2

    Probably the best episode, not only for the big story that can transform parents but also for the way it was told. Mostly, you take silly stories and spend a hell of time on it. I wish you could keep on this way.

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Před rokem +1

    ይሄ ነው ድራማ ማለት። ወቅቱን ተከትሎ የህዝብን ችግር የሚገልፅ

  • @user-bn9cx1vv3e
    @user-bn9cx1vv3e Před rokem +11

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    አህለን ወሳህለ ሰላም ለሀገራችን
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ በግፍ ለሚጨፍጨፉት ፍትህ በየቦታው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před rokem

    ምርጥ😍😍😍

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Zare hirutena besetu besak gedelugn wellahi hirute des yemetele miset nate confidence ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sunmedia1883
    @sunmedia1883 Před rokem +2

    አይ ሄኖክ ጭንቅላቱ ዞረ እኮ😂😂

  • @tehayetesfai1569
    @tehayetesfai1569 Před rokem +2

    ጉድ ፈላ ዳምጤ😂😂😂😂😂

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +10

    ኦሮሞዎችን ይመስል በስቱ የበታችነት ስሜት አጠቃው

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 Před rokem

      አይባልም

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v Před rokem +3

      Hulun oromo mecheflk fair aydelem enem oromo negn yebetachinet simet tesemtogn ayawkim

    • @zeebee5574
      @zeebee5574 Před rokem

      You got it

    • @tekuret
      @tekuret Před rokem

      Menale egha enkuan bensama yegha mebalat zare Le nesuhan deme mefeses mekeneyet honenal kaxefaw 😔

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 Před rokem

      @@tekuret ወላሂ እየሆነ ያለው ነገር ያሳዝናል ውዴ ይቺ ቃል ሌላ ቦታ ሂዳ እንደምታጋድል እያወቁ ግን በቃ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +2

    የሰው ምጊዜም የሠው ነው ዋናው የሰውምጊዜምየሠውነው ዋናው ጤና ነው

  • @abuzer3967
    @abuzer3967 Před rokem

    አሌክስ አንደኛ አስተማሪ ሲትኮም

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Před rokem

    Asikigna astemari .dirama newu ketlubet❤❤

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Před rokem +2

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ንፁሀን ኢትዮጰያውያን

  • @cr7hs628
    @cr7hs628 Před rokem +1

    Allemayoo Ayemechexhem

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 Před rokem

    እስቲ በናንተ እንኳን ፈገግ እንበል በጣም ጎበዞች ናችሁ ❤❤❤❤❤

  • @yeayeneabebateferi5179
    @yeayeneabebateferi5179 Před rokem +1

    Wowww endat das yamel deram naw 😁🥰

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před rokem +1

    እያዝናና ትልቅ ቁምነገር የሚያስተምርነዉ በርቱልን👌

  • @alazarbekele5737
    @alazarbekele5737 Před rokem

    Sitcom ብቻ አይደለም👌

  • @TinaM-yt7sj
    @TinaM-yt7sj Před rokem

    በትክክል!!! ይች ሀገር ወዴት እየሄደች ነዉ!!!

  • @fantuzenebefantu7286
    @fantuzenebefantu7286 Před rokem +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @merrynegasiasheber5407

    Ebakachu ye EBS silk yemtaku inbox adregulgne.

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Před rokem

    ስወዳቸው ወላ አይ በስቱ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Anu-v7y
    @Anu-v7y Před rokem

    Yezarewu yileyal keep it up

  • @user-oh2zg6en5k
    @user-oh2zg6en5k Před rokem +5

    በጉጉትትትትትት ስጠብቃችሁ😍😍

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před rokem +1

    ወይኔ የሄኒ ስቃይ አይ በስንቱ😂😂😂😂

  • @LZRRHR
    @LZRRHR Před 9 měsíci

    😂 I love it 😂❤

  • @utopiaabyssiniya1013
    @utopiaabyssiniya1013 Před rokem

    አስተማሪ!!

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před rokem +2

    ይቻላል !!!!በሉ ዳይ ተንቀሳቀሰ ወደ ስራ ሀገር ቤተሰብ እንዲለማ!!! 😃

  • @tsigaradayemareyamlij463

    ዊ እንኳን ድራማ ሆነ በስንቱ እኔ ላንተ ተሳቀኩኝ እኮ☺️

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Besetu sewedew eko ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ct1ed5nh1h
    @user-ct1ed5nh1h Před rokem

    ፉትህ በወለጋ በሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ፍትህ ለሚስኪኑ ምንም ለማያውቁ ሁሉ አረ የፉህት ያለህ