/በስንቱ/ Besintu EP 47 "ሂሩት የሌለች ቀን "

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 06. 2023
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #besintu_sitcom
    tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
  • Zábava

Komentáře • 394

  • @abdulwaseiomar5019
    @abdulwaseiomar5019 Před rokem +275

    ያአላህ ጌታዬ ነገ ጁምአ እህትና ወንድሞችን በሰላም ተስግዶ በሰላም ወደ ቤታችው ይመለሱ አላህ ይጠብቃችው ከነዚህ ሰይጣኖች

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před rokem +16

    ወይ እኔ እንዴት እንደምወደዉ ይሔን ድራማ😂😂😂👍👍👍
    😍😍😍😍😍

  • @betitube5721
    @betitube5721 Před rokem +14

    ድሮም ወንዶች ዝም ብለው ይጎርራሉ እንጂ ሴት ልጅ የቤቱንም ሆነ የውጪውን ቀጥ አድርጋ የምትመራ እግዚአብሔር በተፈጥሮ ጥበብን የሰጣት ነች አንድ ቀን ባንኖር ሰማይ ነው የሚደፋባችሁ የአብዛኛው ወንዶች ባህሪ ሴቶች ከሌሉ ውጪ ማብላት ልማዳቸው ነው ብቻ ለወንዶች ልቦና ይስጥልን አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ!!!!!

  • @user-fr9no5bm8e
    @user-fr9no5bm8e Před rokem +108

    ፋትህ ለሙስሊም እና ለክርስቲያን ቤተሰብ🙏🙏🙏

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem +12

    የ እናት ማን እንደ እናት❤❤❤❤

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Před rokem +86

    ፍትህ ለደብረ ኤልያስ ገዳም እንድሁም መረጃ ስስጠን ለነበረው ወንድማችን 😢

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Před rokem +221

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ :ፈጣሪ ያሰባችሁትን በፍጥነት ያሳካላቹ:የጎደለው ይሙላ🙌🙌🙌.

  • @philips5757
    @philips5757 Před rokem +56

    የነገው ጁማአ በሰላም እንዲያልቅ ዱዓ አድርጉ አንድም ነብስ እንዳጠፋ

    • @user-pq5wx6iv4s
      @user-pq5wx6iv4s Před rokem +2

      እኔ እራሱ ሀሳብ ሆኖብኛል አላህ ይጠብቃቸው

    • @moha2423
      @moha2423 Před rokem

      ❤❤

    • @Zarah-lg2kv
      @Zarah-lg2kv Před 5 měsíci +1

      የተፈጠረ ነገር አለ ሰው ሀገር ያለሁት እባካቹ ችግር ካለ ንገሩኝ ምንም መረጃ እየሰማሁ አደለም

  • @ElbetelAbebe68
    @ElbetelAbebe68 Před 2 měsíci +2

    የሙሉ ከለር 🥰😘

  • @user-bt6fr5ko2g
    @user-bt6fr5ko2g Před rokem +44

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ፍትህ ለመስጂዶቻችንና ለሙስሊም እህት ወንድሞቻችን

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 Před rokem +1

      ምን እየሆናችሁ ነው በቃ ሰላም ወረደ ኮ ቃናም ስንሄድ እዚህም ስንመጣ ፍትህ ስለድራማው ኮምቱ

    • @bettytube2
      @bettytube2 Před rokem +1

      የግረቤትህ ቤት ሲቃጠል ቆመ አትይ ምክንያቱም ያንተንም ያቃጥላል እና

  • @zebibatube170
    @zebibatube170 Před rokem +5

    ያአላህ የዛሬውን ጁመአ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችንን በሰላም አውልልን ከበአደን ሴራ ጠብቅልን

  • @merabakla5776
    @merabakla5776 Před rokem +20

    ወይኔ ዘሮ በሰቅ ሞቱኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-nj9dx9yz2d
    @user-nj9dx9yz2d Před rokem +3

    ውይ አለማየሁ ይመቸኛል ወላሒ❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +7

    ወዮዮዮ በስንቱ በዚህ በኩል ሙልቅን ነው አላለም 😂😂😂😂

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 Před rokem +27

    ኢትዮዽያዬ እወድሻለሁ ማለት ብቻ ከምችለዉ በላይ ከሚገባሽ በታች ሆነብኝ ❤ብቻ ሠላምሽ ይብዛልኝ እናቴ

    • @RahelDarje
      @RahelDarje Před rokem +1

      የኔ ሀገር ወዳድ ❤❤❤❤❤

    • @ElbetelAbebe68
      @ElbetelAbebe68 Před 2 měsíci

      ምነው በሰላም ነው ምቶጃት🧐

    • @ramizramdan8462
      @ramizramdan8462 Před 2 měsíci

      @@ElbetelAbebe68 ምነው ቅር አለሽ ? እና ምን ይጠበስ ?

    • @ElbetelAbebe68
      @ElbetelAbebe68 Před 2 měsíci

      @@ramizramdan8462
      አረ ምንም አይጠበስ... ኢትዮጵያ ሀገር ናት እንዴ.. ሀገር ድንቄም ሀገር

  • @elosam
    @elosam Před rokem +9

    ሳቅ እንዲህ አድክሞኝ አያውቅም እማዬ አባዬ እያለ ሲጮህ ጉሮሮው ተዘግቶ ነው አለች ሙሉ

  • @shegawmarie5584
    @shegawmarie5584 Před rokem +37

    እናት የሌለች ቀን እንዲህ ነው ቤቱ የሚዘበራረቀው።
    “ስለእኔ ጠይቀኝ”- “የጸጋዬ ቤት ባለሥንት ቀለም ነው?”😂😂😂

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem +11

    ዎይኔ ሙሉ ቀን & ሙሉ
    በስንቱየ 😂😂😂😂

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j Před rokem +4

    ያረብ ነገ በሰላም ተሰግዶ የሚመሉሱ ያድርገን በቃ ይበለን

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 Před rokem

      አልሀምዱሊላ በሠላም ተሠገደ

  • @user-zn6tx3bz5y
    @user-zn6tx3bz5y Před rokem +11

    ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪ ያምጣልን የድሮ ማንነታችንን ፍቅራችንንን ይመልስለን የኦርቶዶክስን እና የሙስሊሞችን ስቃይ በቃ ይበለን🙏🙏🙏😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před rokem +6

    እንኳን ደና መጣችሁ የሳቅ ምጮች አይ ሙሌ😂😂

  • @kedomohe4452
    @kedomohe4452 Před rokem +17

    ሀገሬ ልገባ ነው ዱአ አርጉለኝ መግባት ለመፈልጉም አሏህ ያሳካላችሁ ስደት በቃ ይበለን

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před rokem +2

      ታድለሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እኔማ ስደት በሰበስኩኝ አስር አመት ልጅነቴን ጨረስኩኝ ኡፍ😢😢

    • @yemsrachgetachew6468
      @yemsrachgetachew6468 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ካለ እኔም ከሁለት ወር ቡኃላ ገባለሁ እግዚአብሔር በሰላም ለአገራችን ያብቃን ሁላችንንም

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před rokem

      ​@@mosebtube1027 አይዞሽ

    • @user-pl4zn9hp9j
      @user-pl4zn9hp9j Před rokem

      ሰላም ግቢ እኔም ጥቀፈምት

    • @kedomohe4452
      @kedomohe4452 Před rokem

      @@user-pl4zn9hp9j አሚንን

  • @biruktegal4822
    @biruktegal4822 Před rokem +4

    Ke Ethiopia wchi yihin endene mtayu eski like ❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před rokem +2

    ደስ የሚል ሲትኮም አሌክስና መስኪ ሙሉቀን ።😅

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 Před rokem +10

    አራ በስንት ልጆቹን ጨረስክ kkkkk

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Před rokem +3

    የኔ አዝግ በስንቱ 😂😂😂😂😂

  • @solocmc
    @solocmc Před rokem +9

    የሙሉቀንን የድብደባ ሜካፕ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @Takur.tube12
    @Takur.tube12 Před rokem +2

    Gan አልጭርስኩም 🤣🤣wel com 😆🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma Před měsícem

    ሙሉ ቀን የተመታበት ስኒኝ በጣም ያሥቃል፠የሙሉ አባባልማ በጣም ነዉ ያሣቀኝ እማዬ አባዬ በስቱ ያለበት ነዉ አላለችም😄😄😃😀😀😀

  • @tsehayyekirstosbariya3938

    ሁለቹም ትመቹኝአለቹ❤❤❤❤🎉😂

  • @joboyzedd2070
    @joboyzedd2070 Před 11 měsíci

    በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @nejulove
    @nejulove Před rokem +15

    የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እስኪ ስራ ፈልጉ ዱባይ😢😢😢

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl Před rokem

      👍

    • @Selam-bb7xs
      @Selam-bb7xs Před rokem

      ዱባይ የት ነሽ

    • @nejulove
      @nejulove Před rokem

      ​@@Selam-bb7xs ሻርጃ😢 የትም ቢሆን እሄዳለሁ ለስራ

    • @Selam-bb7xs
      @Selam-bb7xs Před rokem

      @@nejulove አል አየን አለ ከፈለግሽ ውዴ

  • @mekdesmekdes309
    @mekdesmekdes309 Před rokem +5

    የልጆች ዮኒፎርም ስለተስተካከለ ጥሩ ነው ❤❤🎉

    • @kidusermiyas381
      @kidusermiyas381 Před 11 měsíci

      Please 🙏 I’m I’m I’m I’m sorry 😣

  • @yabatwa
    @yabatwa Před rokem +5

    አይ ፅሀይ በስቱላይ ጨረቃ ሆነሽ ጕድ ሰራሻቸው😂😂 ልጆቹ😅😅 ሄኒ ያባቱ ብጤ አፍር😅😅

  • @RozaaGirma-cg8cj
    @RozaaGirma-cg8cj Před rokem +3

    ወይኔ ልጆቹ አለቁ😅😅

  • @asrarsemanseid4597
    @asrarsemanseid4597 Před rokem

    የኔ ሁሉም ቤተሰብ እንዲኖረው የሚመኛት አይነት ልጅ ናት
    ግን ብዙ ሲያጫውቷት አይታይም

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před rokem +7

    በስንቱ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ አለሜ ይመቸኛል😊

  • @tube5986
    @tube5986 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰💜💜💜

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +16

    በስንቱዎች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @awe5228
    @awe5228 Před rokem +5

    Who's love muluken like me😂😂😂

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před rokem +3

    በስንቱ ። ጉድክ አያልቅ።❤

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před rokem +3

    😂😂😂አይ ሙሉና ሙሌ😁😁😁👰👰👰

  • @amentube9168
    @amentube9168 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂ወይበስንቱ😢😢😢

  • @user-zj2gk6wr2t
    @user-zj2gk6wr2t Před 11 měsíci +2

    Good Arif new

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Před rokem +1

    Anchi becha afeshin zegi hahaha Arif episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +4

    አይ ሙሌ😂😂😂😂😂

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Před rokem +2

    እረ በስንቱ በሳቅ ገደለኝ ልክን አለማወቅ ሙልቀንን ተመልከቱ

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n Před rokem

    አረ እመ ዛሬ በሳቅ ክክክክክክክክክ አይ በስቱ

  • @tofatemam6020
    @tofatemam6020 Před 7 dny +1

    Herut❤❤❤❤❤❤besintu

  • @admikbelehu1277
    @admikbelehu1277 Před rokem +3

    ሂሩት እስክትመለስ እኔም የለውም:: እርስዋ ጨው ናት ስራውን ሁሉ ታጣፍጠዋለች::

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂😂 አጭር ነው ክፍልሁለት ይጨመርልን🤗🥰🥰🥰

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +5

    አይ ሙሉ ለራሷ መሶብወርቅ መስላ የሙሉቀንን አለባበስ የምትንቀው ነገርስ 😂😂😂😂😂

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před rokem +26

    ሙሉ እና ሙሉቀን ደግሞ ተደምረው እራሱ አንድ ሙሉ ቀን(አንድ ሙሉ ሰው) መሆን አይችሉም : ትንሽ ሙሉ ብትሻልም 😂 😆 😹

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +4

    የዛሬው የጉድ ነው ሒሩት በሌለችበት ሴት የቤቷ የቤተሰቧ ምሰሶ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +3

    በስንቱ ሙሉ ቤተሰብ 💝ሁሉም ዉብ 💝

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem

    😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ

  • @HiwotBirhanu92
    @HiwotBirhanu92 Před rokem +4

    ሰኔ ና ሰኞን አይቼ በጭንቀት ልፈነዳ ስል እናንተን አግኝቼ ተዝናናው። የምር ሁለቱን ድራማዎች የትም የማይገኙ ቤስቶች ናቸው

  • @yasinyasin9442
    @yasinyasin9442 Před rokem +1

    አይይይ በሰንቱ😂😂😅😅😅😅

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 Před rokem +4

    ሥወዳችሁ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷👌👌👌👌

  • @shamilanesire7344
    @shamilanesire7344 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂አይ በዝ በኩል እሱ ነዉ አለለዉም

  • @kibromzerai9113
    @kibromzerai9113 Před rokem +6

    ስለሙሉቀን ልብስ ሁሌም ጥያቄ ነበረብኝ፡ ዛሬ የሴት ጓደኛው በደንብ ገለጸችው

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 Před rokem

      የኔም የሁሌ ጥያቄ ነበር😂😂😂😂

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 Před rokem

      ​@@tigistgirma6941 era men ye mulken becha bestu ersu lebse ande nate eko

  • @yednek30tessema
    @yednek30tessema Před rokem +3

    ሙሉቀን ሲወጣ ጥላ ጥላውን ግን እዛው ሌሊት ነው አሉ አባትየው 😂ደስ ይላል

    • @kab7764
      @kab7764 Před 2 měsíci

      ኗአ አየ

  • @bahatseha5054
    @bahatseha5054 Před rokem

    Gororuwun nawu yetegodawu. Wow funny.

  • @samisamiselemon3824
    @samisamiselemon3824 Před 10 měsíci

    በጣም አሳቀኝ እኮ ይህን ኮሜንት ለምታነቡ ፈጣሪ ህልማችንን ያሳካልን ሂሩትየሌለች ቀን እንዴት ይሆናል እናያለን እንግዲህ ክክክክክክክክ። ብቻ በርቱ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před rokem +2

    ያዝ አርጉት አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tinchi9
    @Tinchi9 Před rokem +1

    ውስጥ ውስጡን ግንፍሌ ያሶጣናል😂😂😂😂😂😂😂ወይ ሙሌ

  • @gizachewaberaabera-vq5rs

    I love all of u

  • @amarechabay7275
    @amarechabay7275 Před 11 měsíci +1

    በሰዬ የአንተ ቤተሰብ ሁሉም ይመቹናል

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Před rokem +3

    አይ እኔና ወንድሜ እናታችን ለሁለት ቀን አያታችን ቤት ሄዳ የፅዋ ማህበር የተዘጋጀ ስንዴ አብላሻተን ጨረስነው ደሞኮ እንጂራ እያለን ነው ወግ ይድረሰኝ ብዬ እኔ አሳስቤው ወንድሜም በሃሳቤ ተስማምቶ ነው እንጂ ክክክክክክክ 😂

  • @juharmuhamed3094
    @juharmuhamed3094 Před rokem

    ቆይ አንደ ያዝ አርገው አላለም

  • @tuf6377
    @tuf6377 Před rokem

    😂😂😂😂አይ ሙሉ ቀን

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před rokem

    Selam Selam te BESENTU drama Beteseboch ❤❤❤

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před rokem +5

    ሂሩት እኮ ገና ልጅ ነው ያገባችው 😂😂😂

  • @Hewanbabi-yq5bm
    @Hewanbabi-yq5bm Před 3 dny

    በስንቱ አድናቂህ ነኝ

  • @kaletube5216
    @kaletube5216 Před rokem

    Be guguteko new emtabkeke emtodut like 😢❤❤❤❤

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 Před rokem +1

    Alemayehu is the real behave of mine!😅

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Před rokem

    Thanks

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před rokem +2

    በስንቱ ከምትልህ በከንቱ ብትልህ ይሻላል

  • @FilimonSemere
    @FilimonSemere Před 9 měsíci +1

    ሙሌ አንደኛ

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před rokem +4

    ወይ በስቱ በዚ በኩል እሱ ነው አላሉም😂😂😂😂

  • @megnotmisganaw9185
    @megnotmisganaw9185 Před rokem +1

    አይ አባት በስቱ😂😂😂😂😂😂

  • @applered4091
    @applered4091 Před rokem +1

    የተጨነቀ እንደኔ ማነው ነገ አላህ ሰላም ያድርገው

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Před rokem +1

    ሙሉእናሙሌ😅

  • @helenpolayeti7732
    @helenpolayeti7732 Před rokem

    ወይኔ እናቴ😂😂😂😂

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 Před rokem

    Yemirr edetii edmiwdachuu batam new sealm mietgnuu Adiis video beyelalikii ukan degimee new meyahaw 😂😂❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem +1

    ❤❤👌

  • @MamaMom-vp8iu
    @MamaMom-vp8iu Před 17 dny +1

    Insalah

  • @abayhailu5756
    @abayhailu5756 Před rokem +1

    Welcome

  • @zabibaa
    @zabibaa Před rokem

    አሚንን

  • @yashitube6070
    @yashitube6070 Před rokem +2

    Awo lekekulen😂😂😂😂

  • @meskeremadugna3706
    @meskeremadugna3706 Před rokem

    Besentu sewdachehuuuu❤❤❤❤

  • @user-lh2mf7gs1d
    @user-lh2mf7gs1d Před rokem +1

    ማን እንደ እናት ያስተምራን ኣይ ሙሉ እና ሙሉቀን😂😂

  • @NinaNina-og5sx
    @NinaNina-og5sx Před rokem +1

    ሂሩትን ለማየት ነው በስንቱን የምናየው ከሌለችማ ይከብዳል😁

  • @formulatube8836
    @formulatube8836 Před rokem +3

    ፍትህህህህህህህህህህህህ ለተገፉት ሁሉ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

    ወይኔ በስንቱ መከራውን በላ

  • @wita-fn7dj
    @wita-fn7dj Před rokem +2

    አንደው ግን ወንዶቹ በሙሉ. ......😂😅😅

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před rokem

    ውይይይ ትለያላችውውውው በሴ

  • @ksaksa7332
    @ksaksa7332 Před rokem +2

    በዚህ በኩል እሱ ነው አለ በስንቱ 😂

  • @abdhass5359
    @abdhass5359 Před rokem

    Besitu besitu 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👋👍

  • @gelilamola1856
    @gelilamola1856 Před rokem

    It is nice