በሰራነው ቪዲዮ ህይወታችን ነው የተናጋው |ትዳሬ ሊፈርስ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Komentáře • 2,6K

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 Před 3 měsíci +896

    ገና ታዳጊ ልጂ እደዚህ ያደረጉት በሙሉ ለህግ መቅረብ አለባቸው

    • @AnnoyedCardGame-qx6es
      @AnnoyedCardGame-qx6es Před 3 měsíci

      Azoonmoma mitii ❤❤❤

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 3 měsíci +1

      ዬቲባቸው non subscribers ማድረግያለብን

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 Před 3 měsíci +2

      ሕግ ካለ በትክክልልል

    • @bedasakabeta355
      @bedasakabeta355 Před 3 měsíci

      atichekul

    • @sarakefli26
      @sarakefli26 Před 3 měsíci

      በጣም ታዳጊ በህፃንነት የሰሩትን አይቶ ነው በቃ አርቲስት መሆን ስለፈለገ ነው የገባበት

  • @hailuketema4169
    @hailuketema4169 Před 3 měsíci +804

    ልጁ በጣም ተጎድቷል። መጥፎ እድሜ ላይ ነው ያለው እባካችሁ የስነልቦና ድጋፍ እንዲያገኝ እርዱት

  • @user-bs8dv1sc2j
    @user-bs8dv1sc2j Před 3 měsíci +243

    ዉይ እሔንን ቪደወ የያሠራቻቸዉ ሴት ለህግ ትቅረብ የምትሉ በላይክ በጣም ያሣዝናሉ የሰዉ ህይወት መበጥ በጥ ሀራም

    • @user-ew3yw1sz2h
      @user-ew3yw1sz2h Před 3 měsíci

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Před 3 měsíci

      ወዳ ነው የሠራችው ቡሀላ ማልቀሥ ኤጭ በጀመሪያነውጂ መጠንቀቅ

    • @sarakefli26
      @sarakefli26 Před 3 měsíci

      የሰረችወ ሴትየወዋ ለህግ መቅረብ አለባት ለምን አክስቷ እንካን ይሔስራ ሰምሽውስጥ አይወጣም አለቻት የለመደች ዱርዬ ናትልጁ ነው የተበላው

  • @user-el3pb8xu1e
    @user-el3pb8xu1e Před 3 měsíci +86

    ይኽን ሺዲዬ የለቀቀው ወንጀለኛ በህግ ይጠየቅልን ሁላችሁም ለነዚህ ምስጊኖች ድምፅ ሁኑላቸው የህግ አካላቶች ምን ትላላቹህ ። የዩቲዩብ ወንጀለኞችን በህብረት እንከላከል ።

    • @user-dc1wi9on1y
      @user-dc1wi9on1y Před 3 měsíci +1

      ምንድነው ግን ምንተለቆነው ግልፅ አደለም እናትናልጅ አደሉንዴ?

  • @user-zo8bu2id3p
    @user-zo8bu2id3p Před 3 měsíci +1775

    በህግ ይጠየቁልን የምትሉ በላይክ

  • @yetiyetim7138
    @yetiyetim7138 Před 3 měsíci +754

    ከተዋናዮቹ በላይ መጠየቅ ያለበት የስራው ባለቤት ነው CZcams መዘጋት አለበት

  • @AsterMeried1718
    @AsterMeried1718 Před 3 měsíci +89

    ባላመኑበት ነገር ወጥመድ ዘርግተው ነው የጠበቋቸው።እባካችሁ የሥነ ልቦና ባለሙያ ምከር እንዲያገኙ የምትችሉ አመቻቹላቸው።አይዞአችሁ ይህም ያልፋል

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l Před 3 měsíci +48

    የኔ ጌታ ሁላችንም ብዙ በደሎች አለብን ባባዬ አንተ ምንም አታውቅም እናት አባቱ እባካችሁ ጎኑ ሁኑ
    ጋዜጠኛዋ ግን ትከሰስ ።

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před 3 měsíci +232

    በህግ መጠየቅ አለባቸዉ የሰዉ ህይወት ለምን ያበላሻሉ የለቀቁት ቪዲዮ👍

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Před 3 měsíci +289

    በእናታቹ ከህፃኑ ጎን ሁኑ ራሱን የሆነ እንዳያደርግ አደራ አትለዩት ስለህይወቶች እባካቹ 😢😢😢😢😢😢😢የኔ ጌታ

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u Před 3 měsíci +2

      አዎ የምር😢

    • @user-lz7nm3er6p
      @user-lz7nm3er6p Před 3 měsíci +3

      ማርያምን ልቤ ነካኝ ሰው እንደሰደበው እንደተቀባበለው ኣሁንም ሰው ፍቅሩ ቢያሳየው መልካም ነበር 😢 ተጎድተዋል

    • @user-jf8os8yw2x
      @user-jf8os8yw2x Před 3 měsíci +2

      ዎላሂ ልጁ በታም ነው ያስለቀሰኝ የኔ አባት ባዚች እድሜው በትሰብ ማስተዳዳር ቀላል አይደለም ከጎኑ ልንሆን ይገባናል 😢😢😢😢😢

  • @Tube-ox6kt
    @Tube-ox6kt Před 3 měsíci +27

    በህይወቴ የታመመኩበት ነገር ለሃገሬ ምን ገጠማት ሞቴን ነበር የመረጥኩት ባስቸኳይ የተለቀቀዉን እንዲነሱና ተገቢ ቅጣት እንዲደረግ ለልጆቻችን ጠንቅ ያመጡ ሰይጣናዊ ስራ እናታችንም ማገናዘብ ነበረብወት በፍጹም ሃገርን ሚቆሽሽ ሚስጠላ ስራ ገንዘብ ጥንቅር ብሎ ይቅር

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Před 3 měsíci +20

    በሚካኤልስም ልለምናቹ የዚህ የልጁን የናቲ አድራሻ ስጡኝ ከጎኑ መሆን እፈልጋለሁ😭😭😭የስራዋ ይስጣት😢😢😢😢አይዞሽ ያጋጥማል እኛ አንጠላሽም ለዚህ ብለን ብልግናቸዉ 😢😢እምዎድሽ ተዋናይ በማርያም ተረጋጊ😢😢ቁጥሩ መጨረሻ ላይ ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል❤❤❤

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 3 měsíci +1

      አሄሄሄ ከጎን እንሆናለን እየተባለ ነው ነገር የሚመጣው። አርፈህ ተቀመጥ፤ ዘመዶቹ ይመክሩታል።

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er Před 3 měsíci +238

    ጋዜጠኛዋ መከሰስ አለባት!😡😡

    • @sahowluhehod3742
      @sahowluhehod3742 Před 3 měsíci +1

      Awo mwtasre alebate yesew heywte eybelashu zem mobile alebachew

    • @ibrahimalemu
      @ibrahimalemu Před 3 měsíci +1

      በትክክል

    • @firebekele
      @firebekele Před 3 měsíci

      👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Před 3 měsíci

      ህግ ቢኖር መሰቀልም አለባት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ህግ አፋች ለይ ብቻ ነው ሀገርችን ለይ ህግ የሚሰረው እውነት ለሚናገር ሰው ነው😢😢😢😢😢😢😢

    • @hewan676
      @hewan676 Před 3 měsíci

      ትክክልል

  • @meskyyo
    @meskyyo Před 3 měsíci +115

    ልጁ ትንሽ ነው እርሱ ላይ መፍረድ አይቻልም አይዞህ በርታ ይሄ ያልፋል

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 Před 3 měsíci +13

    ወይኔ ይሄን ያሰራችው ልጅ ለህግ ትቅረብ የምትሉ ላይክ በተለይ ልጁ😢😢😢

  • @SusuResinart
    @SusuResinart Před 3 měsíci +50

    የኔ ጩጬ አንተ ምንም ጥፋት የለብህም ምንም አይሠማህ ወደፊት አስማሪ በሆነ ትልቅ ስራ እጠብቃሀለጥ❤ አታልቅስ ጎበዝልጅ ነህ እሽ❤❤❤❤❤❤❤ለስራ ያለህን ፍላጎት ነው የተረዳነው ❤❤

    • @SusuResinart
      @SusuResinart Před 3 měsíci +4

      እረ የኔወንድም አታልቅስ 😢ደግሞ በዚህ አጋጣሚ የራስህን ዩትብ ክፈት እናሳድገሀለን ❤

    • @hirutworku3824
      @hirutworku3824 Před 3 měsíci +2

      True

    • @seadaali7271
      @seadaali7271 Před 3 měsíci

      Tkkle ​@@SusuResinart

  • @bizuneshidawate9962
    @bizuneshidawate9962 Před 3 měsíci +190

    ልጁ በጣም ያሳዝናል በዚህ እድሜው ቤተሰቡን ይረዳል ሀራም ይሄንን ነገር ያሰራቻቸው ሴት መያዝና መጠየቅ አለባት

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 Před 3 měsíci +163

    ድህነታቸውን በመጠቀም ያታለለው የዩቲዩብ ባለቤት በሕግ መጠየቅ አለባቸው። በተለይ የሕፃኑ ጉዳይ በወንጀል የሚያስጠይቅ ነው።

    • @JesikaFischer-ip4nr
      @JesikaFischer-ip4nr Před 3 měsíci +3

      Awo yteyek!!!, genteb ykasachew!!!!

    • @mesitube2677
      @mesitube2677 Před 3 měsíci +1

      300ብር ምን ችግር ይቀርፋል ለስራው ያላቸውን ጉጉት አይታ ነው እንጂ

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 Před 3 měsíci

      Betikikil

  • @user-cu2tt6xv7h
    @user-cu2tt6xv7h Před 3 měsíci +12

    የኔ ልጅ አይዞክ አታልቅስ በህፃናት መፍት ትጠየቃለች ህፃናትና ሴቶች ጉዳይ ሂድና ክሰሳት ። ቤተሰቦችክ መክሰስ ይችላሉ አይዞክ እኔ የህግ ባለሞያ ነኝ እረዳካለሁ አይዞክ መታሰር አለባት ። ጋዜጠኛዋ እውቅናዋ ተቀምቶ ዘብጥያ ትወርዳለች። አንቺም አልተሳሳትሽም አይዞሽ የልጆች እናትነሽ ለችግርሽ ብለሽ ነው ድህነታችን ነው እንደዚ የሚሰቅቀን አይዞሽ ያልፋል።

  • @zelalem_eyob
    @zelalem_eyob Před 3 měsíci +15

    ይሄኮ በጣም ቀላል ነገር ነው። የዚያን ሚዲያ ባለቤቶች ለህግ እና ለህዝብ ማቅረብ ነው።
    ተዋናዮቹን ማስጨነቅ የለብንም። ሁለቱም የሚያወሩት ነገር ተመሳሳይ ነው እውነትም ነው። እኔ የተዋናዮቹ ጥፋት አልታየኝም🙌
    ያንን ሚዲያ pls ይፋ አድርጉ አጋልጧቸው!

  • @user-tk2ze6eb9i
    @user-tk2ze6eb9i Před 3 měsíci +64

    እኛ እናውቅሻለን አንቺን ንፁነትሽን አንተም ተረጋጋ በርታ ተስፋ አትቁረጥ ከባለጌዎች አላህ ይጠብቃቹ

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Před 3 měsíci +262

    ይሄን ያሰራችው ዩቱበር መዘጋት አለበት ለሌላውም ትምህርት ይሆናል

    • @rshanzeray2253
      @rshanzeray2253 Před 3 měsíci +3

      ወይ ህግ ወዴት ነህ ሁሉም ይቱበሮት መዘጋት አለባቸው ማህበረሠቡን ማታለል መዋሸት ነዉ የተያዘዉ

    • @user-kb1cj9ub1b
      @user-kb1cj9ub1b Před 3 měsíci

      👍👍👍👍👈

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Před 3 měsíci +2

      ሊዩ እና ኪዱ የሚባሉት ናቸው መሰለኝ ባለ ዩቱዩበሮቹ

    • @user-sf2xf8yi9m
      @user-sf2xf8yi9m Před 3 měsíci

      መዘጋት አለበት ቻናሉ በቻናሉ የሚለቀቀው ሁሉም ወሸት ነው

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Před 3 měsíci

      @@user-sf2xf8yi9m እይታ ስታጣ የውሼት ድራማ መልቀቅ ጄምራላች ባለፈውም ህፃን ልጅ ባሏ ይዞባት ጠፋ እያለች ለቃ ነበር ይቺ ከብት ማዘጋት ነው ቻናሉን

  • @user-zv9cm4nc3y
    @user-zv9cm4nc3y Před 3 měsíci +7

    ሪስወዳድ ናቸዉ በህግ ይጠየቁልኝ እምትሉ 😢በላይክ

  • @RomanTadele-me4ls
    @RomanTadele-me4ls Před 3 měsíci +32

    አይዞህ የኔ ውድ አንተ ገና ህፃን ነክ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም አንቺም የችግር ነገር ሆኖ ነው ሁሉም ያልፋል

  • @Hundumak
    @Hundumak Před 3 měsíci +369

    የነዚህን ምስክን ሰዎች ህይወት የመሰቃቃለው ዩቲዩብ ስሙ ይገለጽና በህግ ይጠየቅ ።

    • @user-po7pu7yu1l
      @user-po7pu7yu1l Před 3 měsíci +9

      አፍሮ የሚባል ሚድያ ነው

    • @halom3886
      @halom3886 Před 3 měsíci +3

      ምን ማለት ነው ፈቅድ የሰራችው እሳ

    • @Tsss646
      @Tsss646 Před 3 měsíci

      @@halom3886ውል ሳይኖር ይህንን ማድረግ አይችልም:: ይመስልኛል ራስህ ነህ! ፊቱን አሳዩን ይህ ባለጌ!

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 Před 3 měsíci

      ​@@halom3886በቃላቸው አላደረገም ሢጀመር ይሔን ህፃን መነገጃ አርገውታል መጠየቅ አለባቸው መዘጋት አለት

    • @MerryHills-to1ob
      @MerryHills-to1ob Před 3 měsíci

      😭😭😭

  • @kidistlale8199
    @kidistlale8199 Před 3 měsíci +60

    የኔ እናት በአል ስለደረሰ አለች ችግር አይኑ ይጥፋ የማይሳሳት ሰው የለም ዋናው መፀፀት ነው ይህም ያልፋል

    • @zedwelega
      @zedwelega Před 3 měsíci

      😢😢😢😢😢

    • @user-kj8gx3ls1n
      @user-kj8gx3ls1n Před 3 měsíci

      በጣም ነው ያስለቀሰኝ እሄ ኮሜትሽ ድህነት አዎን አይኑ ይጥፋ😢

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf Před 3 měsíci +1

    እመቤት አይዞሽ አታልቅሽ ምንም አይደለም ህዝባችን ተረድቶሻል ።ኑሮን ለማሸነፍ መፍጨርጨርሽን ተረድተናልና ምንም እንዳልተፈጠረ ቁጠሪው ።የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽ ነው!!

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 Před 3 měsíci +1

    ቤቢየ ሰው በልቡ እጅግ ክፍ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል አንተ ወደፊት ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ አይምሮህን ጠብቅ ሳታውቅ ሳታገናዝብ ሆነ ከዚህ በኃላም ብዙ ነገር አለ አንተ ስተት የለብህም እነሱ ናቸው አይዞህ እነሱ ተመልካች ለማብዛት ነው አንተን ተጠቀሙ እግዚአብሔር ብድራታቸውን ይከፍላል አይዞህ

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye Před 3 měsíci +102

    ይሄን ነገር ያቀነባበሩት ሰወች ለህግ ይቅረቡ ሚዳቸውም ይዘጋል ምስኪን የኔ ውዶች አይዟችሁ አታልቅስ የኔ አባት

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Před 3 měsíci +29

    ይሄንን ሚስኪን ልጂ እንደዚህ ያደረጉ በሙሉ መጠየቅ አለባቸዉ የኔ አባት አይዛን አታልቅስ አንተ ልጅ ምንም አታዉቅም ልጅ ነህ የተጠቀሙበት ልጅ እባካችሁ የስነ ልቦና ድጋፍ አድርጉለት እባካችሁ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 3 měsíci

      Demo eko birr saysetu 600 setewu 300 wesede imagine

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i Před 3 měsíci +3

    የኔ አባት አይዞህ በርታ አንተ ገና ልጅ ነህ የኢትዮጵያን ህዝብ በሚድያ ይቅርታ ጠይቅ ለዚህ ተጠያቂ አንተ አይደለም ግን ዩቱቡ ስሙን ብናውቀው ጥሩ ነው ይህንን የተለቀቀበት ዩቱብ በህግ ይጠየቅ ሆዳሞች ናቸው

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 3 měsíci +2

    ይሄን ብላቴና በስነምግባር በሙያው በጣም በሳል የሆናችሁ የ ጥበብ ሰወች እባካችሁ ከጎኑ ቁሙለት 😭😭አንጀቴን ነው የበላው ይህን ድርሰት የፃፉትም ሆነ በ ዩቲዩብ ያቀረቡት ይጠይቁ ነገር ግን ብላቴናው ላይ ትኩረት አደራ ።

  • @OfficialKidist
    @OfficialKidist Před 3 měsíci +69

    ድራማ እንደሆነ ብናውቅም ግን ለህዝብ የሚያስተምር ስራ ስሩ ባለትዳር እና የልጆች እናት ሆነሽ እንዲህ አይነት እስክሪብት ሲሰጥሽ አልሰራም እንዲህ አይነት ብለሽ መተው ትችይ ነበር 😢

    • @amenadmasu1922
      @amenadmasu1922 Před 3 měsíci +6

      በትክክል ሴትዮዋ ትልቅ ጥፋት ነውዐየሰራችው

    • @user-kb1cj9ub1b
      @user-kb1cj9ub1b Před 3 měsíci +2

      አይይይይይይ ብር ሰውን ከሰውንት አወጣ ሄልና የለም ለገዝብ ትብሎ ሄልናና መሽጥነው ግን እሶ ብያስ ከልጅ ትልቅ ናት ማገናዘብ ትቺልነበር

    • @user-xw2of4bq6n
      @user-xw2of4bq6n Před 3 měsíci +4

      Mn argech atefredu yeker bay hunu

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf Před 3 měsíci +48

    ጥፋቱ ግን የዩቱበሯ ነው በቃ አይዟችሁ !
    እውነተኛ ባለታሪኮችም መስላችሁን
    ምን ጉድ ወረደብን ብለን ነበር

  • @TamirEngidawork-mr2sf
    @TamirEngidawork-mr2sf Před 3 měsíci +7

    ❤ይኼንን ልጅ ልንረዳውና ድጋፍ ልናደርግለት ይገባል እሱ በሚወደው ሙያ መስራቱን እና አያቶቹን የሚያስተዳድርበትን ገንዘብ ማግኘቱን ነው፡ሰዎችን ለማስተማር ነው ተብለው ነው የተሸወዱት፡ደግሞም ለእሱ እንድሜ የሚመጥን እስክሪፕት ማዘጋጀት የነበረባቸው ደራሲዋ እና አዘጋጁ ናቸው ሊወቀሱ ሊጠየቁ የሚገባው፡፡፡ይኼ ልጅ ምንም አላጠፋም

  • @SaharaAbdulahi
    @SaharaAbdulahi Před 3 měsíci +5

    የልጁ ስነልቦና እንዳይነካ አግዙት ልጁ ያሰራ ልጅ ካሊድ እያለ ነበር ካሊድ ሙስሊም ከሆንክ ተዉበት ያስፈልጋል የህፃን ልጅ ስነልቦና ነክተሀል ሰዉ መሆናችን ለምድነዉ አናስብም እንዲ ለሚዲያ ገንዘብ ብለን አላህን ፍሩ።

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 3 měsíci

      አይሁዳ የገዘብ ሠወች ናቸዉ ሁሉም ልጁ አልቅሶ አሥለቀሠኝ ግን እኮ በሡ ምንም ጥፋት የለም አላህ ያሳቸዉ እና

    • @shemsuidris1021
      @shemsuidris1021 Před 3 měsíci

      Uwnetsh nesh lujum betam yasaznal

  • @user-st5zn4fw9k
    @user-st5zn4fw9k Před 3 měsíci +67

    አብሽር ባቢ ገና ልጅ ነህ አንተን በዚህ ሚገምት የአዕምሮ በሽተኛ ብቻ ነው አብሽር የሳምንት ወሬ ነው ይረሳል ራስህን ይቅር በል ድራማ ነው ካራክተሩ ነው እንጂ አንተ ባለጌ አይደለህም

    • @user-uw1mx9rj7w
      @user-uw1mx9rj7w Před 3 měsíci

      Are encouraging illegal activity? They cannot use kids for their dirty work? አትድገም ማለት ነው ማለት ነው ያለብህ::

  • @user-qw4yq3bn3b
    @user-qw4yq3bn3b Před 3 měsíci +61

    ልጁ እድሜው የሚያገናዝብበት እድሜ አደለም ፍላጎት ስላለው ብቻ ነው ያሳዝናል እባካችሁ ሞራሉን ጠብቁለት እባካችሁ

  • @NejbyaAhmed
    @NejbyaAhmed Před 3 měsíci +7

    ልጅቱ ለህግ ትቅረብ የምቱላ እጅ አውጡ✋

  • @user-rz8qf1vd2k
    @user-rz8qf1vd2k Před 3 měsíci +42

    በሄግ ትጠየቅ የምትሉ ሰውች ጤነና ናቹ ህግ አለ እንዴ ሀገራችን አላህ ሰላምዋን ይመልስልን እንጂ ህግ የለም

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Před 3 měsíci +1

      የለም ግን ህግ የሚለው አፋችን ልይ ስላለ ነው😢😢😢😢

    • @hewotat2147
      @hewotat2147 Před 3 měsíci

      Betam enezeh koshashoch ye azo enba yanebalu

    • @helenfayisa1340
      @helenfayisa1340 Před 3 měsíci

      Hig yelem bileh kasebki be hig yitayaku atibal ante ye wollo Amhara muslim

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Před 3 měsíci +80

    ይሄ ልጅ አንድ ነገር ቢሆን ተጠያቄው ማነው ? ከሃቅሙ በላይ የሆነ ችግር ይችለዋለሁ ወይይይይ ኦ ።

    • @limujimma
      @limujimma Před 3 měsíci

      Tikikil wellahi sijemer End ayinet nek ayastemirim Ende hum Enimokir bilew new migebubat😢

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 Před 3 měsíci

      ምን ተፈጥሮ ነው በእመቤቴ

    • @user-dk3lo4fn2e
      @user-dk3lo4fn2e Před 3 měsíci

      ​@@fikirethiopia7654Afro media የሚባል ገብተሽ እይው

  • @bilisumarefiso5782
    @bilisumarefiso5782 Před 3 měsíci +8

    kalid yemibalewun photo likekun

  • @user-of3op4ew1y
    @user-of3op4ew1y Před 3 měsíci +2

    በህግ መጠይቅ አለባችሁ ጋጠውጥእና ሌቦችና ገዳዮች ኢትዮጵያ ውስጥ በዝተዋል😢😢😢😢

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Před 3 měsíci +63

    ያች
    ቃለመጠየቅ የምትሰራ ልጅቷ ባለገ ነች😏😏😏
    ሴትየዋ
    ን አቃታለው እናት ነች መልካም ነች
    የልጁ እንባ አሰለቀሰኝ😭😭😭😭😭

    • @alainfef176
      @alainfef176 Před 3 měsíci +5

      በጣም❤❤ማማየ. ያቺ. ጋዜጠኛ ነኝ. ተብየዋ. እቺ. በረዳ አዳሪ. ቆሻሻ ናት

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před 3 měsíci +3

      በጣም የእውነት ስው እንደት ይሄን ብልግና ያስራል መጠየቅ አለባት 🙏😔

    • @seblemekonen2648
      @seblemekonen2648 Před 3 měsíci

      ​@@alainfef176 እኮ ጋዜተኛዋ ነች ጥፋተኛ ይቺ ቆሻሻ እየለቃቀመች እየለቀቀች ኢትዮጵያን እንደዚህ ናቸው እምታስብለን እሷ ብሎ ጋዜተኛ መንደሬ ግማታም ቆይ ዋጋሽን ታገኛለሽ አንቺ ሸሌ

    • @Lala-rd6vl
      @Lala-rd6vl Před 3 měsíci +4

      አይዞአችሁ ጨለማው ሲበረታ ሊነጋ ነውና በጥሩ ስራ እንደምናያችሁ ተስፋ እናደርጋለን ❤❤

  • @user-px1xc9lc8j
    @user-px1xc9lc8j Před 3 měsíci +210

    ውሸት እንደሆነ አውቅ ነበር ምክንያቱም ሰትየይቱ ተዋናይት ናት በደንብ አውቃታለሁ

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk Před 3 měsíci +2

      እኔም ብይልሁ

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l Před 3 měsíci

      @@Ema244ufk
      እናንተ ማለታችሁ ወይም ሴትዮዋ በዚህ በወረደ ሁኔቷ መስራቷ ተዋናኝ ትሁን ምን ትሁን ቅሌታምነቷን የሚያስተባብል ምንም ነገር የለም ባለትዳር ከሆነች ለልጆቿም ለባሏም ለዘመዶቿም አንገት አስደፊ ነው የሰራችው ስራ ስለዚህ ውነትም ሆነ ውሸት ቅሌታምነቷን ሊሺረው የሚችል ነገር የለም

    • @abouthaney6952
      @abouthaney6952 Před 3 měsíci +1

      Where is the video

    • @trunigussie7471
      @trunigussie7471 Před 3 měsíci +1

      እውነት ነው ድራማ ነው ልጅቷ አብራኝ የምትሰራ ተዋናይት ናት ፊታቸው መሸፈን ነበረበት

    • @amenadmasu1922
      @amenadmasu1922 Před 3 měsíci +7

      ድራማም ቢሆን መምረጥ ነበረባቸው በተለይ ሴትዮይቱ

  • @user-bd4wu2in3y
    @user-bd4wu2in3y Před 3 měsíci +2

    አይዞሽ እናቴ ሁሉም ያልፋል💔💔💔

  • @medna1100
    @medna1100 Před 3 měsíci +4

    እናትየን ልጁ አስለቀስኝ. ስወች የጃቸውንማገኘትአለባቸው

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Před 3 měsíci +54

    የልጁ እድሜ ነገሮችን ያጓጉታል የሚያመጣበትን አያውቅም ብዙ ስህተት የሚሰራበት እድሜ ነው እኛ በአንተ እድሜ ብዙ ስህተት ሰርተናል ገሀድ ስላልወጣ እንጅ ከስህተት ተማር ደግሞ በጭራሽ ከፊልም እንዳትርቅ ሰው እንዲሰብርህ አትፍቀድ ስህተቶኛዋ ዩቱበሯ ከዛም የሚከተሏት ናቸው የሚያይላት ቢጠፍ ታስተካክል ነበር አይዞህ

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před 3 měsíci +1

      አረ እኔ በልጅነቴ በጣም ተጫውቻለው ከ እኩዮቼ ጋር እንደዚሂ አይነት ነገር አልሰራውም ምንም የተደበቀ ነገር የለም ኢትዮዺያዊያን ሆነን ሁላችንም ተጫውተናል 🤔🤔🤔🤔

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Před 3 měsíci

      @@almazali4784 እንግዲሂ አንች አልሰራሽ ይሆናል እኔ ብዙ ሰርቻለሁ በእድሜየ ቤተሰብ አለመስማት ተደብቆ ነገሮችን ማድረግ አንድን ነገር ለማግኘት መጓጓት ይሄን ያላሳለፈ ይኖራል ብየ አላስብም በተለይ ከ12-16 አመት ከዛ በውሀላ ማገናዘብ ማሰብ ጥቅምና ጉዳቱ ማወቅ የሚመጣው

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Před 3 měsíci

      @@almazali4784 እንዳንች ይሆናል አጥፍተን ያደግንም አለን አይደለም ከ10-16 አመት ባለው አፍላ እድሜ ትልቅ ሁነን እያገናዘብንም ስህተት እየሰራን ስህተቱ እየተተወ ከዛ እየተማርን እያለፍን ያለነው እስኪ አሁን በእሱ እድሜ ተዋንያን ትሆኛለሽ ተዋቂ ገንዘብም ይከፈልሻል በዛ ላይ ገንዘብ ለቤተሰብ ያስፈልግሻል ብትባል አይ ይሄን አልሰራም ትያለሽ ተው እንጅ በአፍላ እድሜያችን ቤተሰብን እረብሸን ጥፍት ሰርተን ጥፍታችን ሲነገረን አኩርፈን ነው ያደግነው እንኳን ታዋቂና በራስ ገንዘብ መስራት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ለመሆን ትልቅ ሰው መሆን ሁሉ ያጓጓን ነበር በእሱ እድሜ አፍላ እድሜ ነው አላገናዘበም እንዲያገናዝብም አልጠብቅም ምክንያቱም እድሜው ከጀርባ የሚያመጣበትን መዘዝ አላወቀም እድሜአቸው በጨመረ ቁጥር እየበሰልን ነገሮችን እያመዛዘን የሚንሄደው ከምንሰማው እና ከሚደርስብን ነገር ነው እቃቃ መጫወትና ገንዘብ ታዋቂ ለመሆን መጣር ሁለቱ አንድ አይደለም የልጁ ስህተት ከጀርባ የሚያመጣውን መዘዝ አለማወቁ ነውር አለማወቁ ነው እሱ ደግሞ እድሜው አለ ነውርነቱን አላወቀም የታየው አንድ ነገር ብቻ ነው ምኖቱን ማሳካት ነው

  • @user-yp3zu1ph2i
    @user-yp3zu1ph2i Před 3 měsíci +27

    ልጁን ተባበሩት በስራ የምትሉ 👍

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před 3 měsíci +4

    በጣም ያሳዝናል በማርያም ልጁን እርዱት በለምዲዮቹ በህግ መጠየቅ አለባቸው😢😢😢😢

  • @user-eb1dg9yd4p
    @user-eb1dg9yd4p Před 3 měsíci +3

    አይዞህ የኔ ልጅ ስለሆነው ነገር አታስብ አንዴ ሆኗል ስለወደፊቱ ህይወትህ አስብ ልጅ ሆኖ የማይሳሳት የለም ሴትየዋ ግን መጠየቅ አለባት ለብር ብለው የሰው ህይወት እያበላሹ ነው ፍትህ ለታዳጊው ልጅ

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh Před 3 měsíci +78

    ድሀወችን መረማመጃ የሚያደርጉ ሰወች በጣም ያናድዱኛል አይዞህ የኔ ማር ውሸት እንደሁ አውቀናል ከጅምሩ ቢያስጠላንም ትወናደሁ ያስታውቃል አብሽር

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s Před 3 měsíci +78

    ወላሂ ሠው ግን ለብር ብሎ የሠውን ህይወት የምታበላሹ ሠዎቺ አላህ እድሜችሁን ያሣጥረው ጉሉ አሚን 😢

  • @user-my6yj7xi7p
    @user-my6yj7xi7p Před 3 měsíci +2

    ጌታ ሆይ ምን እየሰማን ነው ይህን አይት ነገር የምታሰሩ ሰዎች አሁን ተምራች ሏል በጣም ታዋዝናለችሁ ቢያንስ የዚህ ልጅ እምበ ያሣዝናል እነዚህ አዘጋጆች በህግ መጠየቅ አለባቸው

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 Před 3 měsíci +1

    ይሄንን የለቀቅሽው አግድም አደግ ባለጌ የሰው ህይወት የምታበላሽው ዱርዬ ባለጌ ይህች ምን ህይወት ያበላሸሽ እግዛብሄር ይይልሽ።

  • @Hundumak
    @Hundumak Před 3 měsíci +50

    ድራማም ቢሆን ፊት ብሸፋንም ታርኩ ራሱ ከኢትዮጵያ ማህበረሰብ ባህልና ሃይማኖት ጋር የማይሄድ ፈጠራ ስለሆነ እምቢ ማለት ነበረባችው። ለምሳሌ ስለግብረሰዶም ድራማ ሥሪ ብሉሽ ልትሠሪ ነው ?? ከማህበረሰቡ እሴትና ከህግ ጋር የማይጣጣም ድራማ አትሥሩ።

    • @Milein232
      @Milein232 Před 3 měsíci

      ሳብስክራይብ ተባበሪኝ❤

    • @bis-pw2jt
      @bis-pw2jt Před 3 měsíci

      Ere zimbila new yemitzelabidew.

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 Před 3 měsíci

      እኔ ምንም አላመንኩበትም አሁን ገንዘብ የሚገኝበት በዚ ነው የግብረሶዶሙም አይቀርልንም ሰው እኮ የሚታየው እውቅናና ገንዘብ ብቻ ነው

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Před 3 měsíci +31

    የህፃን ልጅ ህይወት ነው ያበላሽቱ 18 አመት ያልሞላው ህፃን ልጅ አታለው ይህንን ነገር ማድረጋቸው ኢትዮጵያ ያሉ ህግ አዋቂዎች እባካችህ እርድትነ ህግ ላይ ይቅረብ

    • @RehmaYesuf
      @RehmaYesuf Před 3 měsíci

      የተፈጠረዉ ምድነዉ?

    • @lilegrema813
      @lilegrema813 Před 3 měsíci

      @@RehmaYesuf እንዴት ላስረዳሽ ከባድ ነው አንዳንድ አጭበርባሪ youTuber ስንቱን ህዝብ በከሉት መስለሽ የውሽት አፀያፉ ትርክት እያተለሉ እያስሯቸው

  • @GenetBoset-bc7me
    @GenetBoset-bc7me Před 3 měsíci +2

    ቢለቀቅም ባይለቀቅም የሰው ልጅ ክቡር ነው መስራት አልነበረባችሁም እግዚሀብሔርን መፍራት ነበር አምላክ በቅድስና ስትሄዱ ጌታ ደሞ ይባርካችኋል ። ጌታ ይረዳሀል አይዞህ

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 Před 3 měsíci +5

    ሰዎቹ ዝም ሊባሉ አይገባም ይህን ታዳጊ ልጅ እንደዚህ አዕምሮውን መበረዝ ምንአይነት ህሊና ነው ያላቸው ሰትየዋስ እሺ ልጁ ግን ገና ህፃን ነው በራሱ መወሰን አይችልም በቀላሉ ሊታለል ይችላል እነዚህ ሰዎች በሚመለከተው መጠየቅ አለባቸው!

  • @fatumaseid5005
    @fatumaseid5005 Před 3 měsíci +22

    አይዞህ አታልቅስ ድራማ የመስራት ጉጉት ስላለህ ነው እንደገና ልጅ ነህ አትፍራ ት/ትህን ተማር ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም አይዞህ ይቱበሯ ይዘጋ ለፍርድ አቅረቧት አይዟቹሁ

  • @TigistBogale
    @TigistBogale Před 3 měsíci +16

    የኔ እህት አይዞሽ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ውስጥሽ ክፋት እንደሌለ ታስታውቂያለሽ እዚህ ውስጥ የከተተችሽ ይቅር ይበላት ማሙሽዬ አይዞህ የኔ ልጅ ለወደፊቱ ትልቅ ትምህት ይሆንሀል አትዘኑ የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ልብ ያለው ህዝብ ነው ይረዳችኅል

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 Před 3 měsíci +2

    ሁሉ ነገር ለበጎ ነው አይዞን ግን እባካችሁ የልጁን ስልክ ስጡት እንረዳዋለ ይማራል

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 Před 3 měsíci +1

    አይዞሽ እሕቴ ዞሮ ዞሮ ሑሉም አልፎል ይሔም ቢሖን ድራማ ነዉ ሗኖም ጠማማ መንፈሥ ያላትን ይሕቺን አታላይ አጋልጫት አንተ ሕጻን ምንም ማለትአይደለም ቀጥል ተዋናይነትሕን በርታ ትልቅ ሠዉ ትሖናለሕ አትፍራ እሺ አትፈር እንዴ ጎበዝ ልጅ ነሕ አሥተማሪ እኮነዉ በወንድልጅ ስላልተለመደ ነዉ እጂ ደፋር ሑን ይሔም ድራማነዉ

  • @QqqQqq-qn5ws
    @QqqQqq-qn5ws Před 3 měsíci +12

    ድህነት ብዙ ያጋል አንተ አይዞህ አላጠፋህም ልጅም ሥለሆንክ ገንዘብ ያታልልሀል እና ባለጌዎቹ ያሠሩህ ሠዎችናቸዉ ተጠያቂናቸዉ አይዞህ አላጠፋህም አንተ በዚህ ምክንያት የሆነ ደረጃ ላይ ትደርሥ ይሆናል

  • @Alhamdullah8830
    @Alhamdullah8830 Před 3 měsíci +28

    እረ የልጁ ቤተሰብ የምታውቁ ወገኖቸ ልጁ እራሱላይ ችግር ሳይፈጥር በፊት ከጎኑ ይሁኑ በአሁኑሰአት የሚያገናዝብበት ሰአትላይ አይደለም ለፈጠራችሁ ስትሉ ልጁን ታደጉት የቤተሰብ ፍቅር ያስፈልገዋል

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf Před 3 měsíci

    የይዞህ የኔ ልጅ የናንተ ችግር አይደለም አታልቅስ ገና ታድጋለህ ሞያህም ያስደስተሀል በርታ ልጀ!!!የኢትዮጵያ ህዝ ያመዛዝናልና ያሳድግሀል።

  • @yordanosjigsa4144
    @yordanosjigsa4144 Před 3 měsíci +1

    አይዞሽ እህቴ አንተም ወጣት ወንድሜ አይዞህ። አንተ የኢትዮጲያ ህዝብ ሆይ በየቀኑ የምትሰራው ተንኮልና አፀያፊ ነገር በቪዲዮ ቢቀረፅና ቢታይ, ዛሬ ራስህን ንፁህ አድርገህ ፈራጅ አትሆንም ነበር።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 3 měsíci +155

    ዲራማ እንደሁ ቢታወቅም ግን እየመርጣችሁ ስሩ። ለማንም ዩቱበር ብር መስብስብያ አትሁኑ። አንችስ ቢሆን ቆም ብለሽ አታስቢም በልጁ አልፈርዲም ገና ነው ማገናዘብ አይችልም አንች ግን ትልቅ ሴት ነሽ 😳 ይሄን ያስራችው ዩቱበር መቀጣት አለባት ይች ባለጌ😏😏😏😏

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 Před 3 měsíci +3

      በትክክል

    • @JamillaJamilla-bc9hu
      @JamillaJamilla-bc9hu Před 3 měsíci +4

      የልብን ሰረቶ ይቅርታ አይሰራም ታሪክ ነው ያበላሻቹት🤔

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před 3 měsíci +7

      @@JamillaJamilla-bc9hu እር የማይሳሳት የለም ስው ፍፁም አይደለም እንዲህ አትበይ እህት😔

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl Před 3 měsíci +2

      ​@@JamillaJamilla-bc9huየኔውድ ድህነት ከባድ ነው ባለጌዋ ዩቱዩበርዋናት በድህነታቸው ነው የተጠቀመችባቸው ወላሂ ያሳፍራል

    • @fitsumzelalem5336
      @fitsumzelalem5336 Před 3 měsíci

      አትፍረድ ይፈረድብካል

  • @wawbin7785
    @wawbin7785 Před 3 měsíci +22

    ለዚህ ህፃንና እህታችን ሞራል መነካት ተጠያቂ ሁሉ መጠየቅ አለበት

  • @tigistbekelemamo6647
    @tigistbekelemamo6647 Před 3 měsíci +8

    አይዞህ አንተ እኔ ነኝ ያለ ጀግና አርቲስት ትሆናለህ አታልቅስ የኔ ጌታ ሁሉም ያልፋል በአለማችን አንዳንድ ምቀኛና ስግብግብ ሰዎች አሉ😢

  • @SamiAna-er1fg
    @SamiAna-er1fg Před 3 měsíci +1

    አይዞህ እነዚህ የሰይጣን መነሀሪያ በሆኑና ማሰብ በተሳናቸው ሰዋች ከህልምህ እንዳትሰናከል አደራ አደራ ሁሉም ያልፍል የእጃን ታገኛለች ሁሉም ስተት ይሰራል በርታልኝ ወንድሜ እርሶም ፌልም በዚሁ ይብቃወት ይቁረቡና ፈጣሪዎን እያመሠገኑ ይኑሩ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 3 měsíci +64

    እንደዚያ ያደረጉት ሰዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው ወንጀል ነው

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r Před 3 měsíci +22

    በጣም ያሳዝናል የዚህን ህፃን ልጅ ልብ በዚህ እድሜው መስበር ለምን አስፈለገ? የኔ ቆንጆ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያልፋል እነሱ በተንኮል ቢያሸማቅቁዋችሁም እግዚአብሔር ለናንተ ለመልካም ያርገው አባቢዬ በዚህ መልኩ ስላወቅንህ ቢደብረንም ይቅር ብለናል ነገ አሪፍ ስራ ሰርተህ ትክሰናለህ እሺ አይዞህ። እህታችንም ጥሩ ባለቤት እና ልጅ ስላለሽ አንቺም ተረጋጊ ለወደፊቱ ተጠንቀቂ እሺ አይዟችሁ።

    • @SmiraMuhaamed
      @SmiraMuhaamed Před 3 měsíci +1

      ተገዶኮ አይደለም የሰራ በደንብ ተነገሮትኮነዉ ስለዚህ ሠቀጣት አለባቸዉ ሁሎችም

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 3 měsíci +2

    እነዚህን አሰሪ ተብዬዎች የ666አውሬው አባሎች ናቸው😢😢እናትናልጅ ብለው ብለው 😢😢ወየሃገሬ ምንመአት ወረደብሽ😭😭

  • @EnyewMulu-fy8ej
    @EnyewMulu-fy8ej Před 3 měsíci +2

    ቀረጻ ያደረጉት የለቀቁት ተይዘዉ ጥፋታቸዉን አምነዉ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸዉ

  • @AhmedAbdosh
    @AhmedAbdosh Před 3 měsíci +10

    እህታችን. አይዞሽ ለስራ ያለሽ ጉጉት አሳስተውሻል ልጃችንም አይዞህ ገና ልጅ ነህ ገና ብዙ ፈተና ሊገጥማቹ ይችላል. እናንተን የሸወዷቹ ሰዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው ሁለቱንም ስለ ልቦናቸው እንዳይጎዳ ህዝቦች ጠብቋቸው

  • @user-oz1yr7uu2l
    @user-oz1yr7uu2l Před 3 měsíci +24

    በመጀመሪያ እንደዚህ አይነት ድራማ ወይም ፊልም እንበለዉ አስተማሪ አይደለም መደገም የሌለበት ነዉ!!

  • @zebibazebiba4936
    @zebibazebiba4936 Před 3 měsíci +3

    የልጁን ጉዳት አሰብኩት በሰፈሩ በትምህርት ቤት ብቻ አላህ ይጠብቀዉ

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 Před 3 měsíci +1

    እባካችሁ ይሄንን ህፃን እርዱት አፅናኑት ገና ህፃንነው በጣም ህፃንነው በተለይ ቤተሰቦችና ግዋደኞች እርዱአችው በጣም ተፀፅተዋል ለገንዘብ ብዙ ነገር ይደረጋል
    ሰዎች አስተውሉ ችግር ያልፋል

  • @user-lv6or1sp2f
    @user-lv6or1sp2f Před 3 měsíci +60

    የዩቲዩብ ስም በድንብ ተጣርቶ ለህዝብ ይፋ ትደርጎ በህግ በጣም መቀጣት አለባቸው ምክንያቱም የሰው ህይወት መሰቃቅለዎል ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 Před 3 měsíci +12

    እባካችሁ ልጁን የስነ አእምሮ ባለሙያ የሆናችሁ እርዱት ሠጥፎ ዕድሜ ላይ ስለሆነ ያለው ድጋፍ ይፈልጋል።ሴትየዋ ገንዘቡ አጓጉቷት ቢሆንም ማገናዘብ ነበረባት ተጠያቂ ነች።

  • @user-fd5yx1ex6s
    @user-fd5yx1ex6s Před 3 měsíci

    ባባዬ አትጨነቅ ባለጌዎቱ የማይሆን ቀረፃ የለቀቁት ናቸው በህግ ይጠየቁ ቤተሠብ አፅናኑት በእዛብሔር እህት ተረበሸ!!!

  • @TikirikZunazir
    @TikirikZunazir Před 3 měsíci +2

    እኔ የምለው አንድ ነገር ላውራ እነዚህ ሰዎች እደዚህ አይነት የደረሰባ ቸ ው ነገር ካወሩት ነገር እው ነት ነው የምላችሁ ሕወታቸው ሊቀየር ሲልነነው ያጋጥማል ዛሬ አገት ብደፉም ግን ካልችህሁ የመለወጥ ጉጉት ነው እር ገጠኛ ነኝ በቅርብ ታላቅ ተዋናይ ትሆናላ ች ሁ ሞራ ላ ቹ እራሳቹ ጠብቁ በሌላ ስራ ላይ ብዙ ሰዎች በጥሩ ስራ ትተራላችሁ ናቲዬ አይዞን ገና ብዙ ስራ ታሳያለህ አንዳንዳ ጥሩ ስራ ብትሰራ እዲ ህ አይወራም ይህ ስራ አንተን ባይወክልም መታወቂያ ሆኖሀል በርታ 🙏

  • @user-ux9zk4mc3b
    @user-ux9zk4mc3b Před 3 měsíci +1

    አሁንም ያሳሰበሽ እከ በሰ ስላየው እንጂ በሰራሺው አልተጸጸትሽም ሰው ለምን አየው ነው ብለድ ቢሆንስ ልትሰሪው ነበር ማለት ነው ስለዚ በውስጥ ሌላም ነገር ትሰሪያለሽ ማለት ነው

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 Před 3 měsíci +32

    የሰራችው ዩቱዩባቸው መዘጋት አለበት

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 3 měsíci +34

    😢😢😢😢ቆሻሾች. ድሮም. ያቺልጂ. በጣም. ቆሻሻ. ናት. አልወዳትም. ሆዳም. የምታቀርበው. ሁሉ. በጣም. ቆሻሻ.

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k Před 3 měsíci +5

      በህግ ትጠየቅ አፈር ትብላና ሲቀርብም ለብር ብላ አቅርባቸው ነው እዳልኩት ሆነ😢

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Před 3 měsíci +4

      እኔም አልወዳትም ሁሌም ቆሻሻ ስራ ነው ምትሰራው

    • @yadituluu4574
      @yadituluu4574 Před 3 měsíci +2

      Who is she? We have to unsubscribe please let us know

    • @selamleethiopia5675
      @selamleethiopia5675 Před 3 měsíci

      ሰም ለማጥፋት ነዉ ታደሉ ጨዋነች ፣ ግን youtuber የተባለችዉ ባለጌነች ፣

  • @user-gi7rk6er7q
    @user-gi7rk6er7q Před 3 měsíci +1

    እኔ በወጣትነት እድሜዬ የቀፈፈኝ ስራ ነበር ያቀረቡት ሀገራችንን ሊያፈርሱ የተላኩ ናቸው ይጠየቁ ጋዜጠኞቹ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Před 3 měsíci +1

    እቺ ልጅግንንን በቤተክርስትያን ነው ያገባሁት ብላ በራሷ ዮቱብ ለቃነበርር ጠያቂዋዋዋ ዮቱብ ከባሏጋር ትሰራነበር ምናይነት ምችችች ቢመታትነው እዲሕ የዘቀጠ ዝቅጠትውስት የገባችውውው ያማልልልል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🤲🤲🤲

  • @user-dx4wh5vj7d
    @user-dx4wh5vj7d Před 3 měsíci +39

    አላህን አትፈራም ትልቅ ሰውን ማዋረድ ትዳሯን መበጠበጥ እና የልጁን ቀልብ መስበር ምን ሚሉት ነው የስራዋን አላህ ይስጣት

  • @Shewit_Weyane
    @Shewit_Weyane Před 3 měsíci +23

    ለገንዘብ ሲባል ሰው ክብሩን ከመሸጥ አልፎ ትውልድን እያበላሹ ነው።

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 Před 3 měsíci +1

    በጣም ተናድጄ ነበር አሁን እንደሰማነው ሰዎቹ እራሱ ተሸዉደው ነው ለማንኛዉም ጠፅፅ ተው ይቅ ርታ ሰለጠየቁ በቃ ይክርታቸዉን የቀብለን በሰላም hiwetachrwun ይምሩ ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም አሳዘኑኝ የምር

  • @user-dk3lo4fn2e
    @user-dk3lo4fn2e Před 3 měsíci +1

    የኔ ሚስኪን አታቴቅስ የኔ ልጅ እኛ አንተ ላይ አልፈረድንም አታልቅስ ለበጎ ነው 😢መጠየቅ ያለባት ዩቱበሯ ነች ካሜራ ማኑ እስክሪብት ፃፊው ይጠየቁልን በህግ !!! እርሶም አጥፍተዋል ህልና የሚባል ነገር አለኮ😮

  • @Internationalwate
    @Internationalwate Před 3 měsíci +27

    ይሄንን ማህበረሰብ የማይመጥን ስራ በስግብግብነት የሰሩት ሰዎች ግለሰቦች በህግ ሊጠየቁ ይገባል ።

  • @samritube645
    @samritube645 Před 3 měsíci +21

    *የሰሩቶ የቀረጹትም በሙሉ ወንጀለኞች ናቸው በተለይ የዩቱቡ ባለቤት ቻናሉ እራሱ መዘጋት አለበት ትክክለኛ ቻናሉን አሳውቁን እንደዚል አጸያፊ ወንጀልን የሚያስፋፋ ስራ እየሩ የሚለቁ ሰዎች መቀጣት አለባቸው አሁን ይሄ ምኑነው የሚያስተምረው*

    • @user-sf2xf8yi9m
      @user-sf2xf8yi9m Před 3 měsíci

      አወ መዘጋት አለበት ራቦረት ይደረግ

    • @user-rq6tk5jc1x
      @user-rq6tk5jc1x Před 3 měsíci

      ትክክል ባለጌ ናቸው

  • @alemb4972
    @alemb4972 Před 3 měsíci +1

    ይሄኮ ድራማ ነው እህቴ የእውነተኛ ታሪክሽ አይደለም ልትጨነቂ አይገባም የሚተቹትም አለማወቅ ነው የኔእህት አይዞሽ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před 3 měsíci +1

    ዋዉ ልጁም ሴትየዋም በጣም ያሳዝናሉ ይቅር ብለናቸዋል እድሜ ለደደብ ጋዜጠኛዋ አሳሳተቻቸዉ

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před 3 měsíci +17

    እኔ ለልጁ ፈራሑ 😭በራሡ ላይ መጥፎ ቢያደርግ ማን ተጠያቂ ሊሖን ነዉ????ወላጁቹ ንቁ እሱን መቆጣት ሣይሖን ለዚሕ የዳረጉትን ለሕግ አቅርቡ።!

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 3 měsíci +33

    ይቅር ለእግዚአብሔር ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ግን ይቱበሮቹ በጣም ባለጌ ናቸው በህግ መጠየቅ አለባቸው የዚህ ህፃን ልጂ ሂወቱን እዳመሳቀሉ የነሱም ሂወት መመሰቃቀል አለበት

  • @user-friendly7324
    @user-friendly7324 Před 3 měsíci

    ሁለቱንም አውቃቸዋለሁ የምር በፍፁም አያደርጉም መልካም ሰዎች ናቸው ፈጣሪ ከገባችሁበት ችግር ያውጣሁ
    ታደሉ ያልፋል ናቲሻም አይዞህ

  • @peace4all584
    @peace4all584 Před 2 měsíci

    ሁለቱም ቀጣፊዎች ናቸዉ ለስራቸዉ ነዉርነት ሳይሆን መልካቸዉ ስለታየ በሰዉ ስለተተቹ ነዉ እሶም በህግም አጠየቃለሁ ቡላ ፈርታ ነዉ ልጁም ለራሱ ለመታወቅ ነዉ ለወደፊቱ ነዉ የተጨነቀዉ