Komentáře •

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Před 2 měsíci +140

    የጎንደሩ ልጅ መረጃ አሳውቁን በላይክ

  • @GEBRETNSAETsehaye
    @GEBRETNSAETsehaye Před 2 měsíci +261

    አሰሪዋ በህግ መጠየቅ አለባት። ሲቀጥል 8 አመት ሙሉ ከቤተሰቦቻ አርቃ ያቆየችበት ምክንያት የቆየችበት ደሞዝም ጭምር መጠየቅና መክፈል አለባት ። እናትየው እንኳን ደስስ አላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @geez2115
      @geez2115 Před 2 měsíci +28

      ምንም ጥርጥር የለውም ይህች ልጅ ይምህርትዋስ ትማር ነበር ይህ እንደ እገታ ነው የሚቆጠረው አንድ ህጻን ልጅ 8 አመት ማስቀመጥ የሞራል ካሳ መከፈል አለበት የህግ ሰዎች ሊረድዋት ይገባል🙏

    • @loveethiopia820
      @loveethiopia820 Před 2 měsíci +11

      Yes, it is child laboring and it is child abusing

    • @hawwaadries3582
      @hawwaadries3582 Před 2 měsíci +11

      ለሌሎቹ ተበዳዮች ትክክለኛ ፍትህ በሠጡ እሧ2ኛ ቤተሠቦቸ እያለች አንተ ምንቤት ነህ

    • @kidikonjo4739
      @kidikonjo4739 Před 2 měsíci +1

      That's true Why the keeping at 8 years without calling the family?So they need to pay the mother taste💔💔💔😡😡😡

    • @fatumahussen-xq3hi
      @fatumahussen-xq3hi Před 2 měsíci

      እዉንቱነዉያዉራዉአሰቡኑነዉየጠየቀዉ​@@hawwaadries3582

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 2 měsíci +76

    አይ የኛ ሀገር ሰው ክፉ ነው አሰሪዋ የዝችን ህፃን ልጅ ጉልበት ብዝበዛ ላይ ናት ሲሆን እሷ ነበር ስልክ ያልሰጠችው ቤተሰቦቿ ያስባሉ ብላ እንኳን አፈላልጋ አታገናኝም ነበር 8 አመት ሙሉ ያሳዝናል ።

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Před 2 měsíci +1

      Ljetum biteseban alfelegechem endit selke dewuy matel zegeta eyaserachat

    • @MeremalyuAlyuahmed
      @MeremalyuAlyuahmed Před 2 měsíci +1

      ቤቷን እያወቀች ምናለ ብታመጣት

    • @user-di8nq9vl9s
      @user-di8nq9vl9s Před 2 měsíci +1

      ልጅቷናትጅ ጨካኝ አረመኔ ክሐዲ😅

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 2 měsíci

      ​@user-di8nq9vl9sእንዳቴድ ከልክላት ቢሆንስ ????

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před 2 měsíci +155

    አስሪዋ ግን በጣም ክፉ ሴት ናት ልጅ የወለድም እንዲህ ይጨክናል ለካ?🤔

    • @tigistbitew2204
      @tigistbitew2204 Před 2 měsíci +26

      እሷስ እስካሁን እያወቀች ያልሄደች ጨካኝ ልጅቷ ነች

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 2 měsíci

      ውዴደምሪኝ ❤❤

    • @feydukedir
      @feydukedir Před 2 měsíci +10

      መልካምም ይሁን መጥፎ የዘራውን ሳያጭድ ከዚች ምድር የሚሰናበት ማንም የለም።
      አሰሪዋጋ ነው ጥፋቱ ያለው ልጅትዋን የወሰደቻት ከእህትዋ እጅ ላይ ነው፣ ቢያንስ እህትዋን እየጠየቀች እንድትመለስ ማድረግ ሲገባት ልጅትዋን ከእህትዋ ከእናትዋ ጋር እንዳትገናኝ አድርጋ አኖረቻት፣ እናቴን ጠይቄ ልምጣ እያለች ስትጠይቃት በሌላ ግዜ እየተባለች 8 አመታት ቤተሰብ እንዳትገናኝ አድርጋ አኖረቻት። እናት ልጃቸውን ፍለጋ ለ8 አመታት ሲያነቡ ኖሩ፣ የልጅትዋ አሰሪ የሆንሽው ሴት የዚች ልጅ እናት 8 አመታት ልጃቸውን ፍለጋ ያነቡት እንባ፣ የልጅትዋ አሰሪ የሆንሹ ሴት የልጅትዋን እናት ለምነሽም ቢሆን ለጥፋትሽ ይቅርታ ልትጠይቂያቸው ይገባል፣ ይቅርታቸውን ካላገኘሽ ግን፣፣፣ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፣፣፣ አንቺም ጊዜ ጠብቀሽ በተራሽ በምትወጂው ነገር ተፈትነሽ ማንባትሽ እንደ ማይቀር እወቂ።።። መልካምም ይሁን መጥፎ የዘራውን ሳያጭድ ከዚች ምድር የሚሰናበት ማንም የለም።

    • @user-nx4sj3cw8b
      @user-nx4sj3cw8b Před 2 měsíci

      ​@@tigistbitew2204እደት አውቃ ትህድ

    • @Lguama
      @Lguama Před 2 měsíci +4

      አሰሪዋ ክፉ ናት ወቶ ለመሄድ አልፈቀደችላትም ከሄድሽ ካላገኘሽ የት ትመለሻለሽ ካለቻች ያለ ፍቃድ ከወጣች ሌባውም አያስተላልፍ ሰው ካላወቀች ብር እጇ ላይ ከሌለ አስባችሁታል

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 2 měsíci +44

    አቤት የቅዱስ ገብርኤል ተአምር ለተጨነቃችሁ ሁሉ ይድረስላችሁ የኒህን እናት እንባ ያበሰ ፈጥኖ ደራሹ መልአክ ለኛም በአማላጅነቱ ይድረስልን

  • @sofiaidris5257
    @sofiaidris5257 Před 2 měsíci +38

    ,አስሪዋ ለራሶ ጥቅም ነው ያላገናኘቻት ይቺ ጥቅመኛ ሆዳም ናት።።። ልጅ ናት።።።

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 Před 2 měsíci +28

    አሰሪዋ በጣም ክፍ ነች የልጅ ጉልበት ለመበዝበዝ ትከሰስ ደሞዛን በትክክል ታስቦ ተቀጥታ መሆንአለበት የወለዱ ሰው እንዲህ ይጨክናል😢

    • @Fre-gi2hy
      @Fre-gi2hy Před 2 měsíci

      Nothing to do with her she should get rewarded
      Her sisters idiot
      She is still beautiful my dear sweetheart 😢😢😢😢😢😢😢

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Před 2 měsíci +70

    የጎንደሩ ልጅ መረጃ አሳውቁን በላይክ አሣዩን

  • @Munababa507
    @Munababa507 Před 2 měsíci +394

    የጎንደሩ ልጅ ግን ምን አለ እናቱን ቢያገኛት እስካሁን አስበዋለሁ በሰላም ያገናኘው🙄

    • @user-wy2li2do1i
      @user-wy2li2do1i Před 2 měsíci +14

      እኔም ቅዳሚበመጣቁጥረ እደጎጎሁነው

    • @user-wb8zr8yr9k
      @user-wb8zr8yr9k Před 2 měsíci +2

      እኔም

    • @Munababa507
      @Munababa507 Před 2 měsíci +11

      ዛሬ ተስፋ አድርጌ ነበር ወላሂ ይገናኛሉ ብየ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Před 2 měsíci +14

      ጦርነት ስለሆነ በስልክ አገናኝተዋቸው እንዴሆነ ብየ አሰብኩኝ እኔማ አንጄቴን ነው የበላኝ

    • @user-dh3pj7xp5w
      @user-dh3pj7xp5w Před 2 měsíci +2

      የኔም ምኖት ነው እናት በሰራችው ስተት ልጅ መሰቃየት

  • @bc6208
    @bc6208 Před 2 měsíci +31

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው በውነት አሰሪዎችዋ ይችን ህፃን ልጅ ከቤተሰብ ሳያገናኙ መቆየት በህግ ያስጠይቃል ትምህርትስ ተምራለች ይሄም ያስጠይቃታል ደሞዝስ በወቅቱ ይከፈላት ነበር የሚከፈላትስ ከተገቢው በታች ነበር የህግ ሰዎች ልትረድዋት ይገባል እባካችሁ ቀና ልብ ይኑረን እኝህ እናት 8የሰቀቀን ዘመን አሳልፈዋል😊

    • @geez2115
      @geez2115 Před 2 měsíci +2

      የሞራል ካሳ መክፈል አለባት 8አመት ቢያንስ አድራሻ ጠፉን ቢሉ ልጅትዋን መልቀቅ ወይ ለህግ አካል ማሳወቅ ነበረባቸው

    • @aziza7702
      @aziza7702 Před 2 měsíci +2

      የእኔ ጥያቄ ነው እራስ ወዳድ ናቸው አሰሪዋቿ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 2 měsíci +100

    የጎንደሩ ልጅ እናትሥ የት ነሽ እባክሽ እንበውን አብሽው ማርያምን ሁሌም ልቤን ነው የሚሠበር 😢😢😢

    • @Sintayehu27
      @Sintayehu27 Před 2 měsíci

      የሱ ቪዲዮ የመቼ ነው

    • @user-kr9fu7eu1x
      @user-kr9fu7eu1x Před 2 měsíci

      @@Sintayehu27 ሠንብቷል ሁለት ሣምንት ሆነው

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 Před 2 měsíci +109

    ሴትየዎ ለምን ቤተሰቦቿን አላገናኘችም ከቤት ከወሰደች ቤቱን ታውቃለች ይሄ ልጅንን ጉልበት ለመበዝበዝ ያደረገችው ስራ ነው መጠየቅ አለባት

    • @lensami2970
      @lensami2970 Před 2 měsíci +1

      Yes

    • @rahwagebreselassie7017
      @rahwagebreselassie7017 Před 2 měsíci

      ሰትዮዋ ጥፋት ቢኖራትም፡ ልጅቷ እራሱ ፍላጎት ኣልነበራትም፡ ደጋግመው ebs ሲጠይቋት ኣሁን ልሄድ ኣስቤ ነበር ነው ያለችው፡ ያውም ኣይጠፋኝም እያለች፡ በዛ ላይ እነሱ እንደቤተሰቦቼ ስለሆኑ መጠየቅ ኣስፈራኝ ነው ያለችው፡ ግን ኣልጠየቀችም፡ ግን ለቤተሰቦቿ ስትል እንኳን ተገኘች

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 2 měsíci +52

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ። እኔ ምለው የኢትዮጵያ መዳሞች ይህንኑ ሁሉ አመት እንዴት ቤተሰብ አያገናኙም የአረብ አገር መዳሞች በየ 15ቀን ስልክ ያስደውሉናል

    • @user-cu4ig7zi7u
      @user-cu4ig7zi7u Před 2 měsíci

      እኮ እሶም ጥፋተኛናት አደውልምዴ ልሂድ ከማለት

    • @Eyaruse-my3le
      @Eyaruse-my3le Před 2 měsíci +1

      አረቧትግደለኝ ከሀበሻሴት

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk Před 2 měsíci

      ​@@Eyaruse-my3leቀላል ይግደሉን በነፃም ቢሆን አረቦች ይበላጣሉ ❤❤❤❤

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Před 2 měsíci

      አ​@@Abi-kc6kkመፃፍና ማንበብ ስለቻልሽ ብቻ ፃፍሽው እንጂ ኮመንትሽ ያልሆንሽውን ማታረጊውን ማትረቢ ውሸታም

  • @tegest4024
    @tegest4024 Před 2 měsíci +231

    የጎንደሩ ልጅ ጉዳይ ከምን ደረሰ አንጀቴን ነው የበላው😢😢

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před 2 měsíci +32

    ያጎደር ልጂ እናቱን እስካሁን ባለማግኝቱን አጀቴን በላኝ😢

  • @ahmedhussien7282
    @ahmedhussien7282 Před 2 měsíci +63

    እዩልኝ ኢትዪጵያን አሰሪዎች ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ ስለአረብ አገር እናወራለን ምን አይነት መጥፍ ሰዎች እንደሆኑ ምን አለበ ዝም ብሎ ጉልበትሽእንደሚበዘብዙ የራሳቸው ጥቅም ብቻ ነው የሚያዩት

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 2 měsíci +1

      አሰላሙአለይኩም ውድሜደምረኝ❤

    • @ZafuZafu-kp8qf
      @ZafuZafu-kp8qf Před 2 měsíci +2

      ኢትዮጵያ ውስጥ አትበለጡ እንጂ ከተበለጣችሁ ጉዳቱ ብዙ ነው፣እንኳን እግዚአብሔር አገናኛችሁ።

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 2 měsíci

      ሀበሻ፣ጨቃጭኝነው፣ልቦና፣ይስጣችሁ

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq Před 2 měsíci

      ቤተሰብ አለማገናኘት ብቻ ይመስላል ችግሩ ልጂቶ ተመችቷት የኖረች ይመስላል

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g Před 2 měsíci

      ልጅቱ ትንሽ የእውቀት ማንስ አለባት ይመስለኛል እንጅ ልጅነት ብቻ አይደለም ህፃንምኮ እማን ብሎ ያለቅሳል እንኳን ካስርአመት በላይ ያላችልጅ
      አሰሪዋ ልጅነቷንም ሞኝነቷንም አውቃ ተጠቀመችባት አሁንም ጥቆማ ቢደረግባት በህግ እንደምትቀጣ ስለገባት ነው ያመጣቻት ያሳዝናል

  • @user-ky6nq5qx3f
    @user-ky6nq5qx3f Před 2 měsíci +36

    የጎንደሩ ልጂ እምን ደርስ😢😢😢😢😢

  • @abby8509
    @abby8509 Před 2 měsíci +47

    የኔ ማር እንኳን ተገናኛችሁ ደስታ ቀላሉ ❤❤❤❤ የኢትዮጵያ አሰሪዎች ጨካኝ ናችሁ ምን አለ ልሂድ ስትላችሁ ብትልኳት ለራሳችሁ ብቻ ነው የምታስቡት ለዚህ ነው ሰው የማታገኙት

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 Před 2 měsíci +3

      በትክክል የህኔ አላሰተማሯት የሆናል የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ እግዚአብሔር ይመሰግን በህይወት መግናኝታቸው

    • @husniyasultan5788
      @husniyasultan5788 Před 2 měsíci +4

      ሠሪዋ ተጠያቂ ናት

    • @BzuayehuTefera
      @BzuayehuTefera Před 2 měsíci +3

      አሰሪዋ ጉልበቷን ብዝበዛ ዘመድ በመሃል ከገባ ይወስዱብኛል ይመክሩብኛል ብላ ነው ግን በህግ መጠየቅ አላባት ህጻን ሆና ነው የገባችው ይህን ሁሉ አመት ከዘመድ ሳታገናኛት

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 Před 2 měsíci +2

      ምነዉ መኖሯንም ባወቀ እነቶ እደዝህ የህን ያህል አመት ሲሰቃዩ አሁንም እንኮን አገኟት

  • @tsedaytegegne
    @tsedaytegegne Před 2 měsíci +98

    አሰሪዋ ግን ምን ሆና ነው ስልክ ሳትሰጥ የሰው ልጅ ወስዳ ስምንት አመት ሙሉ ቤትዋን እያወቀች ዝም ያለችው አሁንም ሚዲያ ላይ ስለወጣ ሰው ይጠቁማል ብላ ነው ያመጣቻት መጠየቅ ነበረባት።

    • @SefinaSema
      @SefinaSema Před 2 měsíci

      ትክክል

    • @mekdasmolla181
      @mekdasmolla181 Před 2 měsíci

      ትክክል

    • @mekdasmolla181
      @mekdasmolla181 Před 2 měsíci +2

      ጉልባታን ስትበዘብዛት ነዋ ወይስ እያስተማረቻትስ ነበር

    • @tigesttesgezab8335
      @tigesttesgezab8335 Před 2 měsíci +1

      Exactly she is very arrogant

    • @gezahegnasnake221
      @gezahegnasnake221 Před 2 měsíci

      ሰታ ሊሆን ይችላል የህትየዋ እንዝላልበት ነው
      እንጂ በመጀመሪያ ሳትደውል እንዴት መጣች ወይም ያገናኛቸው ሰውመኖር አለበት

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy Před 2 měsíci +28

    ግን ይሄን ያክል ግዜ ሰው በአንድ ሀገር እየኖረ ለምን አንድ ቀን እንኳን ቤተሰብ እይ ብለው ቢናገሩ አሰሪወች ግን እረ ተው እኔ አረብ ሀገር ሁኘ አሰሪየ ለናትሽ ደወልሽ እያለች ትጠይቀኛለች ግን እንደራሳችን ብናስባቸው ሰራተኞችኝ ሀሪፍ ነው ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 2 měsíci

      ዉድ ደሚሪኝ 13:10

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 2 měsíci

      አሰላሙአለይኩም ዘቡዬደምሪኝ❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      @@DadaTube225
      ​​⁠
      ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
      📖👈🏾🤔
      * ስለዚህ ፡ ሰላምን ለማግኘት ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር በበርካታ አንቀፆቹ ይመሰክራል። 🤔

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Před 2 měsíci +19

    የጎደሩ ልጅ ሸበካ ባለመኖሩ እናቱን አላገኝብሎ ነው አይ 😢😢😢😢አላህ ይርዳህ ወድሜ❤❤❤

  • @Hayat-tj5vw
    @Hayat-tj5vw Před 2 měsíci +53

    እር የጎንደሩ ልጂ ተው ግን

    • @tyabauae5539
      @tyabauae5539 Před 2 měsíci +3

      ካገኘ ኮ ይጠሩታል😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 2 měsíci

      አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 2 měsíci +26

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለችው ግን አስራዋ ለምን 6 ወር እንኳን ሲሙላ ብትወስዳት 8 አመት ስው በአንደ ክተማ ተቀምጦ

    • @dehab2127
      @dehab2127 Před 2 měsíci +1

      አ አ ያሉ አሰሪዎች ራስወዳድናቸው።በዛላይ ልጅቷም እንደምታወራው አደለችም ስለተመቻት ቤተሰቦቿን ማግኘት አልፈለገችም

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před 2 měsíci +42

    ማሺ አላህ ለእናቷ እንኳን ተገኘችላት።ልጂቷ እንኳን ልብሺ ደንዳና ነው ።እደት ያለ ምንም ምክኒያት ከቤተሰብ ይሄን ያክል ጊዜ ይራቃል ???

    • @hawa-mo3ha4me9d
      @hawa-mo3ha4me9d Před 2 měsíci +10

      ብዙ ጥያቄ ያስነሳል ዋናው እንኳን ለናቷ ተገኘችላት አሰሪ ተብየዋም እንድጠይቅ ማድረግ ነበረባት ልጂቱ በህቷ ተቀይማ የሆናል የልጠየቀቻት

    • @hshjsssj1582
      @hshjsssj1582 Před 2 měsíci +2

      @@hawa-mo3ha4me9d በጣም ግራ ያጋባል ዋናው ነገር እንኳን ተገኘችላቸው

    • @husniyasultan5788
      @husniyasultan5788 Před 2 měsíci +5

      ቦታዋን እያወቁ እስከዛሬ አለመፈለጋቸው አሰሪዋ አሁን የምትፈልገው ሚዲያ ላይ ስለወጣ ፈርታ ነው

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 2 měsíci

      ​@@hshjsssj1582 ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 2 měsíci

      ​@@hawa-mo3ha4me9d ዉድ ደሚሪኝ

  • @umuhajer
    @umuhajer Před 2 měsíci +9

    የሆነ ነገር አለ የማትናገረው እንኳን እሳሷ ሀገሯ ላይ ሁና እኛ እንኳን በሰው ሀገር አንድ ወር እንኳን አንቆይም ሳንደውል😭 ይጣራ ይሄ ነገር

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Před 2 měsíci +38

    ገብኤል የድግልአብሳሪ ክብርምስጋናይድረሰውእንኳንደስአላችሁ ❤❤❤❤

  • @MeMe-fu8ir
    @MeMe-fu8ir Před 2 měsíci +22

    አይ ማጣት ክፉ ትንሽ ልጅ ነች ልጅነቶን በሰው ቤት 😭😭

  • @HayaArgaw
    @HayaArgaw Před 2 měsíci +31

    አረ የጎንደሩ ልጅ እንዴት ሆነ ሁልግዜ አስበዋለሁ

  • @user-lg3xs2hz7c
    @user-lg3xs2hz7c Před 2 měsíci +6

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ እንኳንም ደስ አሎት:: ጎበዝ እናት እንደሆኑና ልጆቾትን በጥሩ እንዳሳደጉ ልጆቾትን አይቶ መመስከር ይቻላል::

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před 2 měsíci +4

    ሲጀመር ሴትየዋ ስምንት አመት ሙሉ አግታት በቀላሉ አትለቃትም ነበር ግን የእናት እና እህቷን ፀሎት እግዚያብሔር ሰምቶ ነበልባላዊውን መልአክ ቅዱስ ገብርኤልን ላከው ሴትየዋ ወዳ አላመጣቻትም ቅዱስ ገብርኤል ነው ያስነሳት ❤️❤️❤️

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před 2 měsíci +9

    ልጅቱ ግን በጣም አስተዋይ ናት እንኩዋን ደስ አላችሁ

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v Před 2 měsíci +33

    የጎንደሩልጅ ምላይ ደረሰ

    • @user-sx6hr4fp2k
      @user-sx6hr4fp2k Před 2 měsíci +4

      ባትገኝ ነዉ ብትገኝ ኖሩ ትቀርብ ነበር እሱም ይጠራ ነበር

  • @FrahywetFantahun
    @FrahywetFantahun Před 2 měsíci +11

    የጎንደሩን ልጅ አዲስ ነገር የለም በናታቹ ኡፍፍፍ ባሰብኩት ቁጥር ያስለቅሰኛል😢😢😢😢

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před 2 měsíci +10

    የአሰሪዋ ጭካኔ መግለጽ እጅግ በጣም ከባድ ነዉ መጀመሪያ አድራሻዋን ስልኳን በአጋጣሚ ሳትሰጣት ቀረች ብለን እናሳምርላት እና ጊዜ ጊዜን እየወለደ አመታት ሲያልፉ ግን ሕጻኗ ከቤተሰቦቿ ለይታ በማኖርዋ ሊሰማት ልታዝንላት አለመቻልዋ ቤተሰቦችዋን ለማግኘት አለመተባበርዋ በጣም ክፉ አረመኔ ሴት ናት ይሕ አጋጣሚ ተፈጥሮ ከቤተሰቦቿ ጋር ባትገናኝ ኖሮ እዛዉ ቤት ታረጅ ነበር ክፉ ሴት እናት ማለት አይመጥናትም ።ተጠፋፍታቹ የነበራቹ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላቹ እማማ እንኳን ደስ ያሎት ወግ ማረጓን ለማየት ያብቃዎት ።መልካም የፋሲካ በአል

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg5748 Před 2 měsíci +46

    እናትየዋ አፋቸው ደስሲል ጤና ይስጦት

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 2 měsíci

      አሰላሙአለይኩም እሕቴደምሪኝ❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před 2 měsíci +16

    የጎንደሩ ልጅ ጉዳይ ከምን ደረሰ አንጀቴን ነዉ የበላዉ😢😢😢😢

  • @user-tc3hq6mf2w
    @user-tc3hq6mf2w Před 2 měsíci +26

    የጎደሩልጂ እህመሜ😢😢😢😢💔💔💔💔💔 ምን ላይደረሰ😢😢😢

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 Před 2 měsíci +5

    የኢትዮጲያ አሰሪዎች እኮ በስመአብ ለማንኛውም እናታችን እንኮን ደስ አለሺ እንባሺ ታበሰልሺ ማሚዬ

  • @godlover7602
    @godlover7602 Před 2 měsíci +5

    ማዘርየ እንኳን ደሥ አሏት ውይይ በውጭ ሀገር ሆኘ ሲያለቅሱ ሳዬት ሙሉ ቀን ሥረበሻ ነበር የዋልኩ ይህ ምሥኪን ህዝቤ በጣም ያሳዝነኛል በተለያየ መልኩ የኢትዮጵያ ህዝብ መከራው በዛበት ቤተሰብ ሁሉ እንኳን ደሥ አላችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunDM12
    @tilahunDM12 Před 2 měsíci +9

    አስለቀስሺኝ። እናታለም እንዲህ እናትሽን ስትገልጪያት ዕደለኛ ነሽ። እናት የሌለውም አለና አምላክንም አመሥግኚ። አሁን እግር እያጠብሽ ተንከባከቢ

  • @srjson20
    @srjson20 Před 2 měsíci +5

    እግዚአብሔር የወደደው ቤተሰብ። ደስታችሁ ለዘላለም አይወሰድ። ጌታ የቀረው እደሜችሁ ይባርክ።

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před 2 měsíci +60

    ደግነት ሲለካ በአማራ ነዉ ለካ ።❤❤❤❤ እናት አለም አሏት ጋዜጠኛዋን😢😢😢😢❤

    • @natantube-qp7th
      @natantube-qp7th Před 2 měsíci +10

      Ahun ezi amaran mn ametaw zerga😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 2 měsíci +1

      አሰላሙአለይኩም እሕቴ ደምሪኝ❤

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa Před 2 měsíci

      ነይደምሪኝ እደመርሻለሁ​@@DadaTube225

    • @rising1786
      @rising1786 Před 2 měsíci +1

      በጥራቃ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      @@DadaTube225
      ​ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
      📖👈🏾🤔
      * ስለዚህ ፡ ሰላምን ለማግኘት ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር በበርካታ አንቀፆቹ ይመሰክራል። 🤔

  • @maremarenesh3487
    @maremarenesh3487 Před 2 měsíci

    ወይ ያሁን ልጅ የናቶን ልጅ ልጠይቅ አለማለቶ በጣም ይገርማል እህቶ ምን ያህል የህሊና እረፍት የሌላው እደኖረች አስባለሁ እግዚአብሄር ቀሪው ዘመንሽ ይባርክ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 2 měsíci +7

    የሰው ልጅ ተሰፍ አይቆረጥም ፈጣሪ መልስ ይሰጣል እና በጎንደሩልም ተስፍ ሳይቆረጥ እናቱን አገናኘው 😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 2 měsíci +27

    ወይ ሰው እንዲህ ቀላል ከነበረ ማገናኘት እሷ ልጅ እንደሆነች ታውቃለች እሳም ልጅ እንዳለው ሰው ቤተሰቦቾን አለማግኘቷ እንዴት አላስጨነቃትም ከመጠን በላይ እራስወዳድ ነች 😔

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 2 měsíci +5

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለተሳኤ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ አደረሰን እናታችን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 měsíci +1

    # 1 እማዬ አቤት የእግዚአብሔር ደግነት የእናትን እንባ ሲያብስ ቆንጆ ውቢት ኢትዮጵያ እንኳን ደስ ያለሽ ያላችሁ መልካም ትንሳኤ ይሁንላችሁ ሞተ ተቀበረ አለቀለት ባላችሁት ነገር የትንሣኤው ጌታ ትንሣኤ ያድርግበት

  • @BalathimaBalathima
    @BalathimaBalathima Před 2 měsíci +6

    የክርስት እምነት ተከታዬች እኳን አደረሣችሁ

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 Před 2 měsíci +16

    እንቴ እንኳን በሰላም ለከልጅሽ ጋት ተገናኘሽ ❤ በሰአቱ ልጂቷ ትንሽ ሆና ላታስውል ትችላለች አሰሪ ተብየዋ ግን 8 አመት ሙሉ እቤት ድረስ ሄዳ የወሰደቻትን ልጅ ከቤተሰብ ያለማገናኘት ምን ይሉታል ጭራሽ በኮንትራት አረብ ሀገር ሄዳ የታፈነች ሰራተኛ አደረገቻት

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 2 měsíci +9

    የኔ አባት የጓደሩ ልጅ አጀቴን ነዉ የበላኝ

  • @mulatadese372
    @mulatadese372 Před 2 měsíci +10

    አሰሪዎቾ ግን እራስወዳድ ናቸው

  • @ቃል-ወ8ተ
    @ቃል-ወ8ተ Před 2 měsíci +6

    የኔ ገራገር እናት እውነት በሰው ሀገር ሆድ ባሰኝ😢😢😢❤

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 Před 2 měsíci +7

    አሰሪዋ አረመኔ ናት

  • @saradubai546
    @saradubai546 Před 2 měsíci +13

    የጎደሩ ልጅ ዘር ፈልግ የሚባለው ልጅ እምን ደረሠ

    • @user-mr3hf7nd5r
      @user-mr3hf7nd5r Před 2 měsíci +2

      አሁን ድረስ አእምሮየ ላይ ተቀርፆ አለ የሱን መጨረሻ ያሳየን ፈጣሪ ቤተሰቡን ያገናኘው 😢😢😢😢😢

    • @MeI-mq8uh
      @MeI-mq8uh Před 2 měsíci

      Zer teyik

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 2 měsíci +2

      ወሏሒ እኔአጀቴነው የበላኝ የሱነገር እደተደበቀ ቀረ 😢😢😢😢😢

  • @mekdesgeberdin1417
    @mekdesgeberdin1417 Před 2 měsíci +2

    ቀጣሪዎችዋን በጣም ጥሩ ሰዎች ናችዉ ማለት ነው እርስዋም ጥሩልጅ እድ ቤት መቆየትዋ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ቀጣሪዎችዋ እኔ እስዋን ቢያረገኝ ያግዜ እስኪድደርስ ፍርድ ተመልሽ እሄዳለሁ እኖስድሻለን ያልኩት ቀን እስኪደርስ ብትቆይላችዉ ጥሩነው

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie Před 2 měsíci

    እንደዚህ የወገኖቻቸውን እንባ የሚያብሱ ሰዎችና ሚዲያዎችን ያብዛልን። የደም ነጋዴዎቸንም ልቦና ይስጣቸው።

  • @user-ki3it7ko4p
    @user-ki3it7ko4p Před 2 měsíci +5

    የተጠፈፈወሁሉ የሜገናኝበት ሠላም የሜሰፈንበት አመት ያድርግልን

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 2 měsíci +6

    ውይይ ንግግራቸው ደስ ሲል እንኳን ደስ አለዎት የኔ እናት ❤

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m Před 2 měsíci +23

    ሀገር ተቀምጠሽ 8አመት ከባድ ነው እኛስ ሰውሀገር ሁነን ሆ እኳን ተገናኛችሁ

  • @ancanv1578
    @ancanv1578 Před 2 měsíci +3

    የጎደሩልጅከምንደረሰ።እባካችሁአሣውቁን።የኔአሣዝኝ

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 Před 2 měsíci +7

    የኔ እናት አፋቸው ሲጣፋጥ❤❤

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 2 měsíci +6

    ለመላው ለክርስቲያን መልካም የፋሲካ በዓል ይሁን

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 2 měsíci +1

    የሀገሬ ልጆች አቦ ሁሌም እንዲህ ይመርባችሁ፣ ሁሌም በዓል ይሁንላችሁ፣ ሁሌም ይመቻችሁ። ድመቁ ይመርባችሁ፣ ማንም አይጣ አይቸገር፣ እግዚአብሔር ፍቅርና ሰላም ያድልልኝ። ውድድድድ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም። መልካም በዓል ይሁንላችሁ። እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ።

  • @user-ts8mm1xb6y
    @user-ts8mm1xb6y Před 2 měsíci +5

    የጎንደሩ ልጅ ከምን ደረሰ ሁለይም አስበዋለሁ ወላሂ😥

  • @user-ip3xb5kp5n
    @user-ip3xb5kp5n Před 2 měsíci +3

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን አደረሳችሁ አይዞሽ የኔ እህት እንካን ተገናኛችሁ ❤️❤️❤️

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Před 2 měsíci +6

    በስማም ደስየሚል የምስራች🙏😍😍😍ተመስገን👏👏👏

  • @Yenehunazanaw
    @Yenehunazanaw Před 2 měsíci +1

    እናት እንኳን ለልጅሽ ለማግኘት ጊዜ እንኳን አደረሰሽ ebs ባላችሁ ሰላማችሁን ይብዛሰላማችን ብዛት

  • @user-wg6ny9bm3u
    @user-wg6ny9bm3u Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላችሁ የኔም እናት እንደዚህ ነውያሰደገችኝ እንደ አባትም እናትም ኡሙ ሀያቲ አላህ ያቆይልኝ

  • @user-dc2pq5lm2z
    @user-dc2pq5lm2z Před 2 měsíci +7

    የጎንደሩ ልጅ እምን ደረሰ እረ ባካችሁ ምን አድስአለ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Před 2 měsíci +4

    የማዳም ቅመሞች ኣንድነታችንን እናሳይ ካበሻ ማዳም የኣረብ ማዳም ይሻላሉ የምትሉ በላይክ ኣሳዩ የዚች ማዳም ይሄኔ በነፃ ይሆናል ስታስፈጋት የነበረው ይሆናል መጠየቅ ኣለባት

  • @tsehayalem9688
    @tsehayalem9688 Před 2 měsíci

    በጣም መልካም ሰዎች ናቸው የነበረችባቸው ከራሳም ምስክርነት ግን መመስገን ነበረባት ።

  • @user-ln6hf2mn5e
    @user-ln6hf2mn5e Před 2 měsíci +2

    የጎደሩ ልጂ እምን ደረሰ አረ የት ነሺ እናትዬይቱ ቀልባችንን አሳርፊን ወይኔ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 měsíci +3

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሓነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✝️♥️

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 2 měsíci +3

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ❤

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Před 2 měsíci +1

    ልጂቷ ስታምር አሰሪወቿ በህግ ይጠየቁ

  • @user-wy2li2do1i
    @user-wy2li2do1i Před 2 měsíci +2

    እንኳንተገናኝ እኔ እምጠብቀው በጉጉት ዘሰጠይቅነበረ በሂውትባትኖረነው እጆ ብትኖረ ትመጣነበረ

  • @cphonetastic8429
    @cphonetastic8429 Před 2 měsíci +28

    በመለው አለም የምትገኝ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እኳን አደርሳቹ በአሉ የሰላም የጤና የመተሳሰብ የመፍቃቀር ያድርግልን ሰላም ለአገራችን

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys Před 2 měsíci

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @tsoinfikadu6562
      @tsoinfikadu6562 Před 2 měsíci

      እንኳን አብሩ አደረሰን❤❤❤❤

  • @BMT368
    @BMT368 Před 2 měsíci +4

    እንኳን ደስ አለኦት እናታችን❤❤❤

  • @amma4705
    @amma4705 Před 2 měsíci

    የኔእናት እንኳን ደሥ አለወት ebsወች ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁ የወኒየ ፅጌ በጣም እንወዳችኋለን❤

  • @user-gx5vk4sv5y
    @user-gx5vk4sv5y Před 2 měsíci

    ኢቢዬሶች ተባረኩ የጎንደሩን ልጅም ደስታውን ያሰማን ከእናቱ ተገናኝቶ አንጀቴን አላውሶታል የኔ ምስኪን ልጅ

  • @kasumelekamu
    @kasumelekamu Před 2 měsíci +2

    አሰሪዋ ሴትዮ በልጅቷ ላይ የጉልበት ብዝበዛ ፈፅማለች በህፃናት ጉልበት ብዝበዛ መጠየቅ አለባት ወይም ቤተሰቦቿን ካጣች ለህግ ማመልከት ነበአባት ጨካኝ ሰው ናት ለህግ ትቅረብ የሚል ላይክ አድርጉ

    • @adoniyaadam3010
      @adoniyaadam3010 Před 2 měsíci

      ዝም ብላ አትበዘበዝም ትጠፋ ነበር ቤተሰቦቿን የረሳችው ተመችቷት ነው

  • @የEthiopia
    @የEthiopia Před 2 měsíci +10

    አሰሪዎች እባካቹህ እግዚአብሔርን ፍሩ

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 Před 2 měsíci

      ምን አረጉ አሳሜረው ስለያዛት ኩፉ

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx Před 2 měsíci

      ​@@meronmeron9834ምንኑ ን አሳመሯት 8 አመት ደብቀው ቤተሰብ እዳላት እያወቁ ሂጅ ጠይቂ አይሏትም ከእዝች ልጅ ላይ መአመት ቢቀነስለት 10 አመት የማትሞላ ልጅ ወስደው ሲበዘብዟት ቆይተው

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx Před 2 měsíci

      ​@@meronmeron9834እደውም ጨካኝ እራስ ወዳድ አረመኔ መጅሪም ናቸው

  • @menderinworku8800
    @menderinworku8800 Před 2 měsíci

    የኔ እናት እግዚአብሄር በቃ ሲል እንደዚህ ነው የሚያደርገው:: እንክዋን ደስ አለሽ

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ደህና ተገኛችሁ

  • @AishaSeid-ix2gh
    @AishaSeid-ix2gh Před 2 měsíci +2

    እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ተገናኛችሁ የሚያሰሯት ሰወች ክፉ ናቸዉ ምናለ ቤተሠብ ጠይቄ ማለት ይኖርባቸዉ ነበር

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8m Před 2 měsíci +13

    የኔናት ደም ብሎኛል እንኮን ደም አለበት አላሀምድሊላሂ ኢቤኤሦች ቃል አጣሁ

    • @AynalamThamei
      @AynalamThamei Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 2 měsíci

      ዉድ ደሚሪኝ 12:35

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 2 měsíci

      አሰላሙአለይኩም እሕቴ ደምሪኝ❤

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ🙏

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 2 měsíci

    ሁሌም የምለው ይህንን ነው እኛ ኢትዮጵያውያን በቅኝ አልተገዛንም እንላለን ግን በራሳችን እዝብ እንዲህ በጭካኔ በባርነት ተገዝተናል

  • @user-ip4yl1se4y
    @user-ip4yl1se4y Před 2 měsíci +4

    የኔ እናት እንኳን ዴስ አለወት

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 2 měsíci +1

    እብኤስ እግዚአብሔር በስላም እንኳን አበርን አድርስን ይህግር ልጅች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lebabalebaba4889
    @lebabalebaba4889 Před 2 měsíci +2

    የጠበኩት ሊላ ነበር የጎደሩን ልጂ❤❤

  • @user-bg9gq2ef2l
    @user-bg9gq2ef2l Před 2 měsíci +4

    ነጭ በነጭ ደስ ሢል❤❤❤❤

  • @zebenmulawgizaw2720
    @zebenmulawgizaw2720 Před 2 měsíci +25

    የዘር ጠይቅ እናት ግን አልሰማች ይሆን?

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Před 2 měsíci

    ኢቢኤሶች ሁሌም ድመቁልኝ በተረፈ ስለተገናኙ ደስ ብሎናል አሰሪወቿ ግን እራስ ወዳድ ጨካኞች ናቸው

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před 2 měsíci +1

    አቤት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክበርልኝ❤❤❤

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před 2 měsíci +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 měsíci +5

    አረ እባካችሁ የጎደሬዉ ልጅ እምን ደረሰ 😭😭😭 ድጋሜ ይቅረብ አያቶቹን እንኳን ያግኝ

  • @user-zg8kf1kp1i
    @user-zg8kf1kp1i Před 2 měsíci

    አሠሪ አሠሪ ትላላቹ እኘ እደምነለዉ ላይሆን ይችላል እሧም ሥለተመቻት ነው ባይመቻት እሧም አትቀመጠም ነበረ የነቷ እምባ ፈጣሪ አየላት

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 2 měsíci +1

    እናቴ እንኳን ደስ አላችሁ እ/ር ይመስገን EBS እንዲሁም መላው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሰላም ኢትዮጲያ ህዝብ❤️❤️❤️❤️

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Před 2 měsíci +4

    አሰሪዋ ግን ማስተማር ነበረባት ጉልበት ብዝበዛ ክፋነሽ