አልተሰበርኩም! አልተከፋሁም! ብዙ ሰው ሲያየኝ ያለቅሳል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 05. 2024
  • Ethiopian celebrity artist melat nebiyou lifestyle and sharing experinece on maraki weg youtube with journalist gizachew ashagrie

Komentáře • 2,9K

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Před 26 dny +592

    አዲሱን የሜላት ነብዩ ዩቲዩብ ይቀላቀሉ
    czcams.com/video/GkOG69zxj7A/video.htmlsi=bpzMKBJYkyyQ1eQf

  • @almazngatu9984
    @almazngatu9984 Před 26 dny +1838

    በነካእጅክ እባክህን መሰረት መብራቴን አቅርብልን እስኪ አዎ ትቅረብልን የምትሉ በላይክ አሳዪን

    • @Danadama123
      @Danadama123 Před 26 dny +5

      መሲን ተዋት ትረፋበት

    • @user-eq1ov3on8k
      @user-eq1ov3on8k Před 26 dny +2

      አኔም መሲየ ወዴ

    • @tianastyle2139
      @tianastyle2139 Před 26 dny +5

      መሰረት መብራቴ መታየት እና ዝና ያልጠገበች ሴት አይደለችም አትፈልግም !

    • @berktiabera9598
      @berktiabera9598 Před 26 dny

      awo messi teqreblin

    • @MesfinSebel
      @MesfinSebel Před 25 dny

      Teqerbe

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 26 dny +1542

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገረ ይጠብቃችሁ❤

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Před 25 dny +359

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሰው ባመነበት ሀይማኖት ጠንካራ ሲሆን ደስ ይለኛል

  • @simretutsegaye
    @simretutsegaye Před 25 dny +260

    እሄን የምታነቡ የጎደለንን ሁሉ እመብርሀን ትሙላልን:: አሜን::

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 Před 26 dny +741

    ሙስሊም ነኝ ግን ሰው በእምነቱ ጠንካራ ሲሆን ደስ ይላል

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 26 dny +575

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፊ ነገረ ይጠብቃችሁ❤

  • @meseretayalew9862
    @meseretayalew9862 Před 25 dny +110

    ማራኪ ወግ ማለት የሰውን ሕይወት ለሀሜት የማይሰጥ ከእሱ ትምሕርት ለመውሰድ እና ለመውሰድ ብቻ ነው ይሔን ወግ ማራኪ ጋር አጊቻለሁ በርታ ተባረክ

  • @saraderba2899
    @saraderba2899 Před 24 dny +43

    እኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ በናተ በኮመነታተሮች ማርያምን ደስ የሚል ኮመንቶች የሚያጠነክር የማያልቅ ፍቅር ነው ያየሁት በተለይ የኔ ባለማተቦች አምላክ ይስጣችሁ ሜሉም ተባረኪ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před 26 dny +409

    አንቺን ያሳደጉ እናትና አባት ይባረኩ አንቺም ልጆችሽ ተባረኩ

    • @banamet5409
      @banamet5409 Před 26 dny +1

      በጣም❤

    • @yeshiwelde3042
      @yeshiwelde3042 Před 26 dny

      Melu yene konjooo dingil tibarkesh lijocheshinbetesebishin ye dingil lij yitebik lanchim rejim edme ke muli tenagatistesh

    • @dst1684
      @dst1684 Před 22 dny

      አሜን የተባረከች ልጅ

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB Před 26 dny +944

    መዳም ቤት ሰርታቹ እረፍት የናፈቃቹ በሙሉ የምታርፉበት የማታ እጀራ ይስጣቹ ያለፈዉ ጥንካሪ ይሁናቹ

  • @Happy-iw8ue
    @Happy-iw8ue Před 24 dny +37

    ለምን እንደሆነ አላቅም እንደሷ ብሆን ብዬ ተመኘው መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ በእንባ 😢😢 የጨረስኩት ፕሮግራም ዘመንሽ ይባረክ የተደገፍሽው አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ሜሉ አንቺ የብዙዎች ጥንካሬ ነሽ እማምላክ ትጠብቅሽ 🥺❤❤🙏🙏🙏

  • @emulayliatube
    @emulayliatube Před 25 dny +23

    እኔሙስሊምነኝ ግን በጣምነው የምወዳት በተለይ በሀይማኖቶ አንድሰው በሀይማኖቱጠካራ ሲሆን ቅን መልካም ቸር ብዙነገር ይሆናል ይጨምርልሽ ሜሉየ💐

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen3448 Před 26 dny +563

    ከመሰረት መብራቴ ቀጥሎ በጣም በጣም ውድድ የማደርጋት የማከብራት አርቲስት የተዋሕዶ ልጅ ውብ ኢትዮጵያዊት ሚሉዬ👌😲😘❤️🥰

    • @adentega-pr1gy
      @adentega-pr1gy Před 26 dny +2

      ለኔም አደኛየ መሲ ነች

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před 26 dny +5

      እኔስ ከመሲ በላይ ሜሉየ አከብራታለሁ

    • @Ethiopiawinet123
      @Ethiopiawinet123 Před 26 dny +8

      Both r our sister....አታስከፏቸው እያበላለጣችሁ😢

    • @saralove8099
      @saralove8099 Před 26 dny

      ለኔም አደኛዬ መሲ ነች ሜሉዬየም ምርጥ የተዋህዶ እንቁ 💞💞💞

    • @melkamufeyissa7439
      @melkamufeyissa7439 Před 26 dny +2

      She is just human being...not religious aspect..

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 26 dny +337

    ሜሉን ባየህዋት ቁጥር በድሮ ጊዜ ታሪካቸዉ በመፅሐፍ ቅዱስ ከተፃፉትን ልባም ሴቶች አንዷ መስላ ትታየኛለች ዘመንሽ ይባረክ ይለምልም ሜሉዬ!!

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 24 dny +15

    በእውነት በጣም እርግት ያለች ጎበዝ ጠንካራ በእምነቷ ፈጣሪዋን የምትወድ ጠንካራ ለእምነቷ የቆመች ጀግና ሴት ናት ለማሕተቧ ያላት ክብር በፈለጉ ጊዜ እየፈቱ እያሰሩ እንደሚሆኑ አደለችም ክብር አለኝ በርቺ አርአያ ነሽ ለብዙዎች ላልገባቸው እምነታቸው ጀግና ሜላት 🙏🙏❤

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km Před 23 dny +25

    አንቺ የውነት ሰው ከዛ ሲቀጥል ኢትዮጵያ ከዛ ሲያልፍ ክርቲያን ከዛ ሲያልፍ ጀግና እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጆችሽ ባንቺ ይውጡ ተባረኪ 🙏😘

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 26 dny +233

    ሜላት በፊት ብዙም አትመቸኝም ነበር ነገር ግን ከግዜ በኃላ በደንብ ስከታተላት በሃይማኖቶ በአገሮ በሰንደቋ የማትደራደር ብርታቶ ጥንካሪዋ ትእግስቶ አዛኝነቶ በተለይ ከሌላቸው ( ከተቸገሩ) ሰዎች ጋር ያላት ቁርኝት የሚገርም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን አሁን በጣም የምወዳት የማከብራት ጠንካራና በተለይም ለሴቶች አርአያ እንደሆነች ተረዳው እህቴ ሜላት አሁንም ቀሪውን ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ እማምላክ እመብዙሃን ከጎንሽ ይሁን አይለዩሽ ልጆችሽን በፀጋ በሞገስ ይደጉልሽ ያንቺን አርአያ የያዙ ያድርግልሽ ተባረኪልኝ :: 🙏🏻

    • @zereadamtube4886
      @zereadamtube4886 Před 25 dny +1

      endihu sewn metlat akumy !! metfo bahry new

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 Před 24 dny +1

      በሙያዋ አደንቃታለሁ :: ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ይቀራታል !!! እሱ ከሌለ አሁንም የነፍስ ክፍተት አለ እስዋ ለቤተ ክርስቲያን ትጮሃለች ነፍስዋ ጌታን ለማግኘት በውስጥዋ ትጮሃለች መልሴ ነው ::
      የማቴዎስ ወንጌል
      16፥26
      ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?
      የማርቆስ ወንጌል
      8፥36
      ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 Před 24 dny

      ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል !! አጋዥ አይፈልግም አንቺንም አስተያየት ሰጪውን /ሰጪዋን ሜሉንም ይታደጋችሁ , ያግኛችሁ

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 Před 19 dny

      ደምርኝ ❤

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před 26 dny +279

    ሜሉ ጠንካራና ጎበዝ ረጋ ያለች ሴት ናት

  • @emishawzenagebierel5315
    @emishawzenagebierel5315 Před 25 dny +27

    ሜላትን በፊትም አድናቂዋ ነኝ አሁን ደግሞ ጥንካሬዋ በራስ መተማመኗ ሁሉም ነገሯ ልዩ ሴት ናት::እንኳንም በረታሽ::ጎበዝ!!!!!

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 26 dny +32

    የአበሻ ቀሚሱ ቁምሳጥን ግን በጣም በጣም ትንሽ ነው። ልብሶቹም በደንብ ቦታ ኖሮዋቸው ነው በላውንደሪ ላስቲክ ብል እንዳይበላቸው ተደርጎ በስነስርአት መቀመጥ ያለባቸው። ሰፊና ረጅም ባለመስታወት ማሰራት ትችያለሽ እኮ። መልበስ ስትፈልጊም በስነስርአቱ የተቀመጠ ልብስ ደስ ይላልና።
    💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 22 dny +1

      😂😂😂 አረ ተይ አተስቀኝ በዚህ አይነት ኑር አስተየት አይከብድም

    • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
      @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Před 21 dnem

      😂😂😂😂😂​@@memehirumadamo2803

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 13 dny

      ክራይቤት እኮነው ሰውቤት መሰረት እንዴት ትችላለች

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 13 dny

      @@Mercy-mw9nt ነው ብለሽ ነው

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 Před 26 dny +155

    ሜላት መሰረት መብራቴን ሳየት ደምሴ መቅደስ ጸጋዬ እናንተን ያሳደገ አባትና እናት እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ዘመናቸዉ ይባረክ ❤❤

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před 26 dny +2

      Betekekele

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz Před 25 dny +2

      Kkk ortho xaotam silehonu new 100%

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw Před 25 dny

      በጣም ጠንካሮዋች ለእኛ ተልካሻ ሴቶች ለሁሉም አይበገሬዋ

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc Před 24 dny

      😂😂😂eyut setan sechacha😅😅​@@tina-lv4pz

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 13 dny

      ይቺን ድርየ ከመሰረት መብራቴ ጋር ማወዳደር

  • @liyuliyu21
    @liyuliyu21 Před 26 dny +241

    ሜሉዬ እወድሻለሁ🥰ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከ ክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn Před 25 dny +38

    ሜላት በጣም ጠንካራና አስተማሪ ሒዎትሽን ስላከፈልሽን አመሰግንሻለሁ ከዚህ በኋላ በሒዎትሽ በስራሽ እንቅፋት ፈተና የሚሆንብሽ ነገር በኢየሱስ ስም ከፊትሽ ዘወር ይበል ። በንግግርሽ ትንሽ ቅር ያለኝና እንደመፅሀፍ ቅድስ ቃል ልክ ያልሆንሽውና ወይም ባለማስተዋል የተናገርሽ ሊሆን ይችላል ⨳ እግዚያብሔርን በምድነው የማግዘው ⨳ የእግዚያብሔርን ውለታ በምድነው የምመልሰው ብዬ አልሽ እግዚያብሔርን የሚያግዝም ይሆን የእግዚያብሔርን ውለታ የሚከፍልም የሚያግዝ በሰማይም በምድርም ማንም የለም ወደፊትም አይኖርም እርሱ አጋዥም አማካሪም እረዳትም አያስፈልገውም ። እኛ የተከፈለልን አምነን ውለታውን መልካምነቱን ፍቅሩን ደግነቱን የሚያስወድድ ነገር ሳይኖረን የሱን ጥልቅ ፍቅር በማሰብ በማሰላሰል እራሳችንን በቅድስና ማኖር ከሀጢያት መራቅ እግዚያብሔር የማይከብርበትን አለማድረግ በመልካሞ ስራ መገኘት...... አለቀ ። እንጅ ውለታ መክፈልም መመለስም ማገዝም አይቻል የኔ እህት በቅንነ ከሆነ የተናገረሽ አላውቅም ግን ጌታን ደስ ላያሰኝ ይችላል ምክንያቱም ጌታ በሚሰቀል ሰአት አንዱን በግራ አንዱን በቀኝ ስትለው ምን እንደመለሰላት ይታወቃል እሷ ሁለቱንም ከአጠገቡ ለማድረግ ነው የጌታ መልስ ደግሞ....... 2ኛ እግዚያብሔር በእውነትና በመንፈስ ነው የሚመለከው እና ስዕሎችሽን ትተሽ በልብሽ ዙፋን የተቀመጠውን ከልብሽ ንገሪው ። አንች ደግሞ እጅግ ውድና የከበረው ከወርቅና ከእንቁ እጅግ ውድ በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተዋጀሽ የልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነፃል የተባልሽ በእረሱ ያመንሽ ነሽ ከእኛ ስራ ሳይሆን ከተሰጠን ልጅነት ክብር ልጆች እንጅ ባሪያ ስላልሆንን እራስሽን የልጅነት ቦታ ላይ አስቀምጭ በተረፈ በጣም በጣም እወድሻለሁ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Před 25 dny +18

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ሁሌም ከአንች ጋር ትሁን ❤❤❤❤❤

  • @genetkastro1286
    @genetkastro1286 Před 26 dny +99

    ሜሉ ትሁትና መልካም ሴት ናት እንጂ ሞልቃቃ አይደለችም በጣም ነው የምወድሽ እማምለአክ አትለይሽ የኔ መልካም እህት

    • @user-tz7zu7tb6g
      @user-tz7zu7tb6g Před 26 dny +1

      አለ እዴ ኣሁንማ ጠፋ እኮ ሄኖክ ድቁ😂😂😂

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 24 dny +18

    ለዛ ነው ከውጭ ሆነን ከመፍረዳችን በፊት ሰውን እንቅረበውና ከዛ በሃላ መመስከር የሚባለው፣ ሜሉዬ ጠንካራ ታታሪ እግዚአብሔርን አምላኪ አመስጋኝ፣ በርቺ❤❤❤

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 13 dny

      ምንድመው ስንቴ አግብታ መፍታቶ መንን ያስተምራል

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d Před 13 dny +1

      @@Mercy-mw9nt አትፍረዱ እባካችሁ፣ ምክንያት አለው ለሁሉምኮ ለምን እንቸኩላለን???

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 26 dny +17

    ብዙ ቤተክርስትያን አሉን። አሁን አዲስ መስራት ሳይሆን የፈራረሱትን ደረጃቸውን በጠበቀ መልኩ ማደስ ነው የሚያስፈልገው።
    💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @user-wz1mz1vq6f
    @user-wz1mz1vq6f Před 26 dny +87

    የኔ መልካም ሴት እግዚአብሄር የሚወዴን ነው የሚፈትነው እጅግ በጣም ጠካራ ነሽ በተለይ በሃይማኖትሽ

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před 26 dny +76

    ካንቺ ብዙዎች አርቲስቶች ሊማሩ ይገባል እግዚአብሔር ብቻ መንግድ መሆኑን ሉሲፈር ይውደም አንቺ ልባም ሴት ተባረኪ

  • @gudayesintayehu8489
    @gudayesintayehu8489 Před 25 dny +10

    ወይኔ መታደል ነው የፀሎት ቤትሽ በጣም ነው የሚያምረው እሁሁሁሁ ጎበዝ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙዎች ኖሮዋቸው ግን ፈጣሪያቸውን የሚያመሰግኑበት፣ የሚያወሩበት ፣ የሚጠይቁበት ቦታ የላቸውም ፤ ከቤተክርስቲያን ውጪ በቤት ውስጥ ከተቻለ እነደዚህ በጽዱ የተዘጋጀ ቦታ ቢኖረን ጥሩ ነው፡፡ ታድለሻል እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏

  • @peace3791
    @peace3791 Před 25 dny +9

    እግዚአብሔርን መደገፍን እንደአዲስ ነው ያዳመጥኩሽ: ወይ መባረክ, በጣም የተረጋጋሽ, አስቦ ተናጋሪ አስተዋይ ሴት ነሽ::

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 Před 26 dny +25

    ወጣቱ ፀሎተኛ እየሆነ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጉልበቶች ሁሉ ለክብሩ ለጌትነቱ ይንበርከኩ ❤❤❤

  • @ZemariBemnetZenebe
    @ZemariBemnetZenebe Před 26 dny +70

    ጀምሬ እስክጨርስ ከተቀመጥኩበት ንቅንቅ ሳልል በተመስጦ የተከታተልኩት ምርጥ ፕሮግራም።ማራኪ ወግ ለብዙዎች ፅናትና ተምሳሌት የምትሆን ብርቱዋን ሜሊን ስላቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @WoyinshetGetachew
    @WoyinshetGetachew Před 25 dny +13

    ቆንጆ የተረጋጋሽ እርጋታሽ የሚያምርም
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @user-wd5fo3uu7o
    @user-wd5fo3uu7o Před 26 dny +11

    ሜላት እጅግ በጣም የጀግናዎች 1ኛ ምሳሌ ነሽ ። በጣም ጎበዝ ከዚህ በበለጠ መስራት ትችያለሽ ። ከገፉሽ ቦታ ላይ አልቆምሽም። ይልቁንም አልፈሽ አልፈሽ ሄደሻል። የረዳሽ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ። በደሙ ከክፉ ከነልጆችሽ ይሸፍንሽ። ልጆችሽን አሳድገሽ ቁምነገር ማድረሻ እድሜና ጤና ይስጥሽ። ዘመንሽ ይባረክ።

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 26 dny +52

    የኔ ቆንጆ ተጀምሮ እስኪጨረስ የእግዚአብሔር ስም ከአፍሽ አይለይም እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 26 dny +68

    ሜሉ ማለት Definition of strong woman :: በርቺልኝ የኔ ጠንካራ

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr Před 26 dny +19

    ሜላት-በጣም ደስ የምትል የእግዚአብሔር ሰው !
    Thanks Maraki 🙏🏼👌

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Před 25 dny +7

    በጣም ወሳኝ ሰዉ አመጣህልኝ የዚህን ፕሮግራም አንድ ዛሬ ሁለተኛ ቀኔ ነዉ አንድ እሸቱ መለሰን ሁለት ሜሊ የኔ ጀግና በጣም ነዉ የምወድሽ በርች በሀይማኖቷ ጠንካራ ሁሉንም ዉጣ ዉረድ በፀጋ በድል የምትወጣ ሴት ዉስጤ ነች ብዙ አሉ ከእነዚህ ዉስጥ ግን ሜላት ለእኔ ትለይብኛለሽ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 26 dny +39

    ሜልዬ በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ለኔ ያዳላል አልሽ እኔም እንደዛ ይመስለኛል ሳልጠይቀው ስንቱን አደረገልኝ ደግ አባት ነው ያለን ሁሌም በደስታ ኑሪ ጸጋውን ያድልሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo Před 26 dny +212

    እኔ ስለሜልላት ትንሽ ልበል የዛሬ ሳስት አመት በኒስቴግራም የዋለችልኝ ውለታ አለ ማርያምን እማምላክ ከዝህም በላይ ያኑርሽ ማርያምን እድል ብኖረኝ እነግርሽ ነበር ግን በጣም ጥሩ ልጅ ናት❤❤❤❤❤❤ክፍ አይካሽ

    • @abc12452
      @abc12452 Před 26 dny +1

      ምን አረገችልሽ አካፊይና

    • @Yhs-pz2qo
      @Yhs-pz2qo Před 26 dny +3

      @@abc12452 ልገራችሁ እማምላክን የምሬን ነው እሷ ላታስታውሰው ትችላለይ ቴክስቶንም ቁች አርጌዋለሁ ምናልባት እድል ከገጠመኝ ውለታዋን እመልስላት ይሆናል ሳታውቀኝ የመዳም ቅመም ነኝ እሷ ግን ትህትነዋ ብታው ይለያል ያኑርሽ ከፈለጋችሁ እነግራችኃለሁ

    • @abc12452
      @abc12452 Před 26 dny +5

      @@Yhs-pz2qo ምን ታንጠለጥይኛለሽ ንገሪኛ🙄እንመርቃት

    • @hawi_habeshawit
      @hawi_habeshawit Před 26 dny

      😂😂😂😂​@@abc12452

    • @banamet5409
      @banamet5409 Před 26 dny

      ​@Yhልነግሪን ነዉ ብዬ ስጠብቅ ሱክ አልሁ😂s-pz2qo

  • @Kazopiamedia
    @Kazopiamedia Před 25 dny +9

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ ወንድሜ
    በ 19 ስዓት ውስጥ 400,000+ view amazing😊

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 Před 25 dny +5

    ምርጥ ሴት ሁሌ ፈተና ይበዛባታል ግን ምን ይሁን ምን እግዚአብሔርን የያዘ ሰው ሁሉ አሸናፊ ነው ማልዬ በርቺ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን::

  • @nunu2408
    @nunu2408 Před 26 dny +36

    ሴትነት ባንቺ አቤት እረጋታ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሜሊዬያሰብሽው የበለጠ እዲሆንልሽ እመኛለው እድሜ ጤና ይስጥሽ ጠካራ ሴት ተምሳሊት ፀባዬ ሰናይተባረኪ👸🏻👸🏻👸🏻♥️🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 26 dny +51

    ሜሉዬ ምን ልበል ስላንቺ መልክሽ ቆንጆ ድምፅሽ የሚጥም ባህሪሽ ደስ የሚል ቀርቤ ባላቅሽም በሀይማኖትሽ ጉዳይ ማንም የማይደርስብሽ አንበሳ በትዳር ጉዳይ ውስጤ የሚለኝ ካሁን በፊትም ፅፌልሽ ነበር ሳታውቂው በዙሪያሽ ቅናተኛ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ መተት አርገውብሽ ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ሁሉ ነገርሽ ሙሉ ስለሆነ ሊቀኑብሽ ይችላል እና የኔ ቆንጆ ለማንኛውም ባለችሽ ጊዜ ፀበል ተጠመቂ ሌላው እይታዬ ምናልባት ለወንዶቹ በዝተሽባቸው ይሆናል በጣም በጣም በጣም ነው የምወድሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před 24 dny

      Ayitena yihonale bestochie yregel

  • @tsegayekumela4915
    @tsegayekumela4915 Před 26 dny +7

    ሙሉ በሙሉ ለአንቺ ያለኝ ሀሳብ አስቀይረሽኛል ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 26 dny +31

    ኮመንት ካነበብኩ በኃላ ተመለስኩ. ሜሉ እመብርሀን በሄድሽበት ሁሉ ትከተልሽ ብዙ ቅናታም ሀበሻ ስላለ. እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ጠንካራ ሰራተኛ ነሽ በርቺ!! እሚቀጥለው ደሞ ከዚ የበለጠ ቤት እናይሻለን. 😘

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 Před 26 dny +37

    ቅን እና አስተዋይ ሴት ደጉ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው የአንቺ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን!

  • @BethlehemHappiness
    @BethlehemHappiness Před 26 dny +2

    This is very inspirational !!! Keep shining MariBella!
    Thank you Maraki Show.

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 Před 25 dny +5

    በጣም ይገርማል!!! እንዴት ደስ የሚል ጊዜ ነው:: እህቴ ብዙ ተማርኩብሽ:: ዘመንሽ ጊዜሽ በቤቱ ይለቅ::

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 26 dny +58

    ሰዉ አለሙ ቤገዛ ምን ይጠቅመዋል ሀይማኖተ ጠንካራ በመሆንሽ ኢየሱስ እወድሻለዉ በቤቱ ድንግል ማርያም ታፅናሽ
    አቤት ትትናሽ አታካብጅም ክርስቶስ የገባሽ ነሽ ስወድሽ በጣም

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg Před 26 dny +77

    እኔ እዳንቺ ጠካራ ስለሆንኩ እግዚያብሄር ይመስገን

    • @aai3499
      @aai3499 Před 26 dny +10

      እንዴትስ ነው ሚጠከረው እኔ መጠንከር አሌቻሌኩም 😢

    • @nazmuljshshd7788
      @nazmuljshshd7788 Před 26 dny

      😢😢😢አዶ እኔነኝ😢😢​@@aai3499

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd Před 26 dny +3

      @@aai3499ሁሌ እችላለሁ በይ

  • @Hamle-Media
    @Hamle-Media Před 23 dny +7

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።💚💛❤️

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před 25 dny +3

    በጣም ጥሩ አስተሳሰብ ነው ያለሽ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ዘመንሽ ሁሉ ይጠብቅሽ የልጆሽን ደስታና ዓለም ያሳይሽ አንቺ እኔ ለሚሉ ሰዎች አንቺን ይመልከቱ ዐይም ይስሙ ተባረኪ ።

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b Před 26 dny +183

    ክርስቲያኖች ከእህታችን ተማሩ ፀሎት ቤት ለብቻ ነው የሚደረገው ልክ እደዚህ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 26 dny +14

      ቤት የልላቸውስ. 😢😢😢

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před 26 dny +13

      እግዚአብሔር ቤት ይስጠን ና እናደርጋለን።

    • @appseth8007
      @appseth8007 Před 26 dny +10

      ድሀንም ታሳቤ እናድርጋ ቤት የሌለንስ አንፀልይ?

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 26 dny +16

      መፅሐፍ ቅዱስ የሚለን ፀሎት ስታደርጉ በራችሁን ዝጉ እንጂ ክፍል ለዩ አይልም ግን በቂ ክፍሎች ካሉ በጣም ተመራጭ ነዉ ስለእዉነት!!

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 26 dny +1

      መፅሐፍ ቅዱስ የሚለን ፀሎት ስታደርጉ በራችሁን ዝጉ እንጂ ክፍል ለዩ አይልም ግን በቂ ክፍሎች ካሉ በጣም ተመራጭ ነዉ ስለእዉነት!!

  • @ekramkelifa7506
    @ekramkelifa7506 Před 26 dny +66

    ስርአትሽ ደስ ይላል የኔ እናት ብዙ ፈተና ያለፍሽ ሴት ነሽ የልብሽን መሻት ይስጥሽ የግል ሂወትሽ ለሚዲያ አታውጪ ከንግዲህ የሰው አይን ቡዳ ነው

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před 24 dny +1

    ምርጥ ኢትዮጵያ ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እስከ ሙሉ ቤተሰባችሺሺ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 25 dny +4

    ቃላት የለኝም ሜልዬ ለእምነትሽ ያለሽ ጥንቃሬ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 🥰🥰🙏

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 26 dny +40

    ሜሉ አንች ብልህ ሴት ነሽ አንችን ያገባ መታደሉ. ❤ ያሰብሽው ይሳካ! ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ከዚ መከራ በቃሽ ይበላት.

  • @kifleassefa6532
    @kifleassefa6532 Před 26 dny +53

    እንዲህ ያለለውን ትህትና ምነው ሰው ሁሉ ቢከተለው! በዚህ ትህትናሽ እውነተኛውን የሂወት መንገድ እግዚአብሄር ይምራሽ ሂወትሽ ይቃናልሽ ብሩክ ሁኚ።

  • @user-ls6jc6uu3o
    @user-ls6jc6uu3o Před 25 dny +4

    አንተም በጣም ደስትላለህ በርታ ሜላት በፀሎት የሚያስቀና ስነምግባር በማሰየትሽ እግዚአብሔር የመልካምሀሳብሽን ሁሉ ስኬት እንድታዪ ያድርግሽ

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 Před 25 dny +4

    ሞላትዬ
    የእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ። እንኳንም እግዚአብሔርን ተደገፍሽ

  • @meloveethiopia
    @meloveethiopia Před 26 dny +30

    ፅድት ያለች ጎበዝ ልጅ ... እምነቷ , ጥንካሬዋ ጨዋነቷ ❤ ❤ የጥያቄ አመላለሷ ተባረኪ ሜሉዬ 🙏🏽😍🙏🏽

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 26 dny +23

    ደርባባ እርጋታሽ ደስሲል የልቦናሽመሻት ድንግልማረያም ትፈፅምልሽ ዘርሽ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jw9qe9kl9r
    @user-jw9qe9kl9r Před 25 dny +3

    እቧ ያዘለ ድምፅ ነው ያለሽ የሆንሽ የዋህ ነገር ነሽ ፤ በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤❤ መንፈሳዊ ነትሽን ከዚህም በላይ ጠንክሪ❤

  • @zinetabebe5967
    @zinetabebe5967 Před 25 dny +4

    ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠሽ ውብ ሴት ነሽ ሜሉዬ ፈጣሪ በጥበቡ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤

  • @getanehket
    @getanehket Před 26 dny +78

    ሜሊ እኮ በበረከት የተከበበች ምርጥ ሴት ናት ባልም ቢሆን ለሷ ያልሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር ሜልዬ እኖድሻለን

  • @user-vi3mv6hu9d
    @user-vi3mv6hu9d Před 26 dny +34

    🥰የኔ ወርቅ የኔ ልባም ሴት እኔ በጣም የምወደዉን ሰው ለመግለፅ ቃላት ሳጣ የኔ የኔ.....😄ሜሉዩ የምትወጃት እመቤቴ የምታመልኪዉ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከዉ በነገሮች ሁሉ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ልበ ፅኑ 🥰🥰

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 Před 24 dny

      ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል !! አጋዥ አይፈልግም አንቺንም አስተያየት ሰጪውን /ሰጪዋን ሜሉንም ይታደጋችሁ , ያግኛችሁ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 24 dny +1

      ​@@deboamare5171ኪኪኪኪኪኪ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው መናፍቅ መጤ ለተዋህዶ ስለ ኢየሱስ ማስተማር ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማርች አዳርሽ እየጨፈርሽ የወንበዴ ፖስተር መጫወቻ ስለሆንሽ በስሙ ብቻ አትድኘም ተዋህዶ በፆም በፀሎት በንስሀ ምንኖርባት ኢየሱስን በተግባው ምትሰብክ እናት ቤተክርስቲያናችን ናት።

  • @ShewaneshGebre
    @ShewaneshGebre Před 25 dny +4

    ሜሉየ በጣም ጠንካራነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ

  • @mirsadyou3825
    @mirsadyou3825 Před 24 dny +3

    ሜሉ ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ አይቸገርም ፈጣሪ ለኛ ብሎ የሚሰቃይ ሳይሆን ሳይሰቃይ የፈለገውን ማድረግ የሚችል ነው። በተረፈ ምንም ማይበግርሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ጎበዝ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 26 dny +51

    በርች የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ከንች ጋር ይሁን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ግዜ❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 26 dny +29

    ውይ ስወዳት የኔ ባለ ማህተብ 😍😍😍ማራኪየ ስሞኑን ምርጥ ምርጥ እንግዳ እያቀርብክልን ነው🙏

  • @shemelsasheber3163
    @shemelsasheber3163 Před 25 dny +2

    በጣም ነው እምወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፍፃሜሽን ያሰምርልሽ

  • @kedawitkedawi3611
    @kedawitkedawi3611 Před 24 dny +1

    You are such a strong, honest, respectful,very mature,also an amazing role model.God bless your heart.

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr Před 26 dny +14

    ከኖሩ አይቀር እንደዚህ ነው እንዴት ደስ ይላል ፀሎት ቤቱ አብሶ ሜሉዬ እንወድሻለን በብዙ የምትገርሚ ነሽ

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 26 dny +48

    ጎበዝ ሴት የፀሎት ቤትሽ you are good example for so many women's out their.

  • @user-DFET
    @user-DFET Před 26 dny +4

    እመብርሀንን ያከበረ ይከብራል ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 Před 25 dny +2

    Mashallah She is gorgeous strong and her feminine energy is amazing !!!!

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 26 dny +36

    ሜሉ ጠንካራ ና ጎበዝ ረጋ ያለች ሴት ናት ስወዳት❤❤

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před 26 dny +37

    ቅድስ ሚካኤል ጠላትሽን ይቀጥቅጥልሽ ሜላትዬ 😘❤️🥰

  • @SosinaAmsal-nf2ue
    @SosinaAmsal-nf2ue Před 25 dny

    በጣም ደስ ይላል ሜሉ ጀግኒት ።
    ማራኪ ወግ ምርጫችሁ ይሁን

  • @Lemlem-321
    @Lemlem-321 Před 25 dny +3

    የኔ ቆንጆ እንደዚህ ጠንካራ ስለሆንሽ ነው ፈተናሽ የበዛውና በርቺ

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před 26 dny +34

    ሜሉዬ ጀግና ሴት ነሽ እርጋታሽ ብቻ በቂ ነው ጨዋ ሴት❤❤❤❤❤ቀጣይ መቅደስ ፀጋዬ

  • @filigunners2268
    @filigunners2268 Před 26 dny +43

    ኣይከፋሽም ኣትሰበሪም ፈጣሪ ኣለ በዙሪያሽ 🇪🇷🇪🇷

  • @MareMar894
    @MareMar894 Před 25 dny +1

    አቺን የወለደቺ እናት ትባረክ የተመረቅሺ ተባረኪ ፍፃሜሺን ያሳምርልሺ

  • @user-ot4xt8wb6o
    @user-ot4xt8wb6o Před 25 dny +3

    መድኃኔዓለም ይጠብቅሽ የንስሐ እድሜ ይጨምርልሽ እናቴ።

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 26 dny +34

    ሜሉ በእምነቷ ያላትን ፅናት በጣም ደስ ይለኛል እርጋታዋ ምርጥ ሰው ናት

  • @user-lk1kd2vw1l
    @user-lk1kd2vw1l Před 26 dny +11

    ሜላትየ በጣም እወድሻለሁ ትልቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔርን ስለተደገፍሽ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንሽን ይባርክ ልጆችሽን ይባርክ ስራሽን የተቃና ያድርግልሽ እግዚአብሔር አንችን በሂወት በጤና ይጠብቅሽ እግዚአብሔር አንችን እንዲያሳየኝ እለምነዋለሁ እናፍቃለሁ ::

  • @etsegenetteklu5886
    @etsegenetteklu5886 Před 25 dny +2

    የኔውድ ሜሉዬ ምንዓይነት መባረክ መመረጥ ነው የታደልሽው እንኳን ደህና ሆንሽ እንኳንም አልተሸበርሽ እመብርሃን በሕይወቱ ያለች ሁሉ መንገዱ ያምራል❤❤❤ ክርስትና ጉስቁልና እንዳልሆነ ማሳያ ነሽ ከዚህ በላይ አብቢ❤❤❤

  • @user-gv8xx3dg3d
    @user-gv8xx3dg3d Před 25 dny +4

    ሜላት እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይባርክ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před 26 dny +16

    በጣም የተለየሽ ነሽ ሥነሥርሃት ያለሽ ሰዉ ነሽ በዚሁ ቀጥዩ ሕይወትሽ የተባረከ ይሁን ልጇችሽ ይባረኩልሽ🌺🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy Před 26 dny +26

    የፆለት ቤቱ በስማም ሲያምር

  • @SaferryshYar
    @SaferryshYar Před 25 dny +1

    መታደል ነው እውነት እግዝያብህር እንኮን ጠይቂው ሳስበው ነው የሚያረግልኝ አለች በእንባ ነው የሰማሁት የልቦ ሙሉነት ከፈጣሪ ጋር ያላት ትስስር መታደል ነው ተደርጎለት ሞልቶሎት መመስከር

  • @talianchanda7503
    @talianchanda7503 Před 15 dny +1

    መላቲዬ እንኳን ለዝህ በቅተሽ እግዚአብሔር ባርኮሽና ፀጋዉን አድሎሽ ከፍታ ላይ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አባይ ቴለቪዥን ላይ ቁጭ ብዬ ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻው አይቸሻለሁና እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምሪልሽ ጣሊያን ነኝ ድሮ ፌደራል ፖሊስ ሜክሲኮ ህንፃ 9ኛ ፎቅ

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 Před 26 dny +25

    🙏🏽👏❤️🙏🏽👏❤️እውነት ነው እግዛብሄርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም በብዙ ነገሮች ተባርከሻል እግዛብሄር ይመስግን የኔ መልካም

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t Před 26 dny +17

    እውነት ብለሻል እግዝያብሄርን መደገፍ ነው ጀግና ሴት ነሽ ማራኪም አጠያየቅህ ሁሌም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል❤❤❤

  • @Getachewsolomon
    @Getachewsolomon Před 25 dny +2

    ጠንካራ ሴት ለብዙ ሴት እህቶቻችን ምሳሌ የምትሆን ልባም ሴት ናት አርቲስት ሜላት ፈጣሪ ጤናና ዕድሜ ይጨምርልሽ !! መረጋጋትሽ በጣም ደስ ይላል!!

  • @relaxtionfilms6094
    @relaxtionfilms6094 Před 26 dny

    Meluye yene konjo fetari abizto yibarkishe

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 Před 26 dny +43

    ዋዉዉዉ ቤትሽ በጣም ያምራል በጤና ኑሪበት እህታችን ሜላት በእዉነት ጠካራ ሴት ነሽ በርቺ❤❤❤❤