ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 04. 2024
  • ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች

Komentáře • 602

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 Před 3 měsíci +77

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ሰው ሰውን ተጠንቅቆ አይችልም መተተኞች በራሳችሁ ያርግባችሁ በእውነት።

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 3 měsíci +92

    የእናቴ ነጠላ በተሰጣበት በክብ ተቆርጦ እንደተወሰደ አስታውሳለሁ። መተተኞችን ፈጣሪ አይናቸውን ጨለማ እግራቸውን ቄጤማ ያርገው። ጠላት ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከቤት ውስጡም አሉ የተረገሙ የሰይጣን ቁራጮች። ጌታ ይሸፍነን ከነዚህ ዲያቢሎሶች🙏🙏

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰❤️❤️

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 3 měsíci +52

    ያልከው ሁሉ በየቤታችን ገብቷል በእህት በወንድሞቻችን ላይ ድንግል ማርያም ጥበቃዋ አይለይህ አባቴ 🙏

  • @user-ky9ur6pp3q
    @user-ky9ur6pp3q Před 3 měsíci +28

    የሚገርም ነው ለ3 አመታት መኪና ይዤ ከቤት ሰወጣ ከሰራ ወደቤት ሰመለሰ መንገድ ሰጀምር ነጭ ጋቢ የለበሰ ከኃላ ወንበር ቁጭ እየለብኝ ነዳጅ ሰጥቸ እወረወራለሁ አንዳዴ መንገድ ሰገባ ጭልም ብሎኝ መሃል መንገድ የእጅ ፍሬን የዤ እቆማለሁ በግራ በቀኝ ይሰድቡኛል ትራፊክ 5 ጊዜ ቀጥቶኛል ከጸበል ሰለማልለይ አድክሜው ኖሮ መጨረሻ በ3አመቴ ቃጽላ ማርያም መኪና ቁልፌ ላይ የቤተ ሰው ተገልብጨ ወይንም ተጋጭቸ እንድሞት ወይንም አካል ጉዳቸኛ ሆኜ ቤት እንድውል ነበር ክብር ለድንግል❤❤

    • @tigisttsegaye9027
      @tigisttsegaye9027 Před 2 měsíci +1

      እግዚያብሄር ይመስገን ለመመስከር ያበቃ ያበቃሽ የድንግል ልጅ❤❤❤❤

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 Před 3 měsíci +75

    ይገርማል ጌታ እየሱስ አንተ ባትረዳን አንተ ባታስመልጠን ዛሬ በህይወት ባልተገኛን ነበር ስምህ ከፈ ይበል

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf Před měsícem

      አሜን ፫ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹

    • @user-my5sr7rj9k
      @user-my5sr7rj9k Před měsícem

      Ewnet new Geta bebizu eredan temesgennnn❤❤❤

  • @betyyytom3635
    @betyyytom3635 Před 3 měsíci +97

    በሰው እድል የተመቻቸች እይወት ኖረው በመጨረሻም ንሰሃ ገበተው ይሞታሉ አለቀ አደል በመተት እይወት የተቀማስ ሲከራተት ሲባዝን ኖሮ ንስሀም ሳይገባ ይሞታል በፈጣሪው ተስፋ ቆርጦ 😢 እይወት ሚዛናዊ አደለም ባጠቃላይ

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Před 3 měsíci +17

      አይምስ ለሽ ንስሃ የተሰራው ለ ነፍስ ነው ለስጋ አይደለም ላ ረግ ሽው ግፍ በስጋሽ ትከፍያለሽ እግዚአብሔር አምላክ ተበቃ ይ አምላክ ነው ምድር ላይ በረግሽት ክፍት ስጋሽ ት ከፍላለች ንስሃ ነፍስን ነው የምታነ ፃው

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 Před 3 měsíci +14

      እኛ እንንቃ ወደአምላካችን እንጠጋ ከጸበል አንራቅ አይሳካላቸውም

    • @user-bq7kx8dx5h
      @user-bq7kx8dx5h Před 3 měsíci +19

      ንሰሀ በመተት ካደረጉ ንሰሀው ላደረጉበት ሰው ሄደው መንገር ነው ያለባቸው ካለበለዝያ ንሰሀ አይሰራም ለመተት ምክንየቱም አስመታች ደግሚ ጠንቃይ ምሬ አልምረውም ይላል ቃሉ

    • @mesfinlemma9435
      @mesfinlemma9435 Před 3 měsíci +6

      መንፈሳቸው እረፍት የለውም አይምሰልህ ገንዘብ ቢኖራቸው ደስተኛ አይምሰልህ

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Před 3 měsíci +14

      ይሄ ባንተ አለማዊ አይን እይታ ነው ፡፡ የእግዚአብሄርን ፍርድ የት ረስተኧው ነው? እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሄር ብቻ መሆኑን አታውቅም ? አንድ ሰው ላይ መተት ሲደረግ መተት አድራጊውን እና መተት የተደረገበትን ሰው እግዚአብሄር አያውቅም ? ሰው ላይ መተት አድርገህ ከዛ ንሰሃ ገብተህ ከእግዚአብሄር ልታመልጥ ? በብልጥነት ወይም በአራድነት እግዚአብሄርን ልትሸውድ ?

  • @milkaviews
    @milkaviews Před 3 měsíci +26

    የአክስቴ ልጅ ነበር ወደ ጫት ሱስ የከተተኝ። ለ6 ዓመታት ተሰቃይቼ በእግዚአብሔር ቸርነት ነጻ ወጥቻለሁ ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @user-ci9tw7bx2d
    @user-ci9tw7bx2d Před 3 měsíci +29

    በጣም የማደቅህ የምወድህ ጎበዝ ሰውነህ ቀጥልበት❤❤❤ ለማያውቁ ማሳወቅ ትልቅነት ነው ወድማችን ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mihiretbezumercy1664
    @mihiretbezumercy1664 Před 3 měsíci +36

    ድሮ አባቴ ሳይሞት በፊት ሁሌ ማታ ማታ የመጠጥ መንፈስ ይረብሸው ነበር እና በጣም ያስጨወው ነበረ ከለታት አንድ ቀን በኔ ደረሰ ከዝያ ሰይፈ ሥላሴን
    7ቀን ስፀልይ መልሡን አገኘዉ

  • @mesfinmersha7769
    @mesfinmersha7769 Před 3 měsíci +158

    8ኛ ክፍል እያለው ጓደኛዬ ቀበቶዬንና ደብተሬን ወሰደብኝ ልጁ ባይገርምህ 8ኛ ክፍልን 2 ጊዜ ደግሞ ከኔ ጋር ስንተዋወቅ ለ3ኛ ግዜ እየደገመ ነበር እናም ቀበቶዬን በእርግጠኝነት አለመለሰልኝም ማለትም የሱን ቀበቶ ለኔ ሰጥቶኝ ማለት ነው የደብተሬን ግን ይመልስልኝ አይመልስልኝ እርግጠኛ አይደለሁም ምክንያቱም ከዛ በሁዋላ እኔ እኔን አይደለሁም አንብቤ እማይገባኝ ነው የሆንኩት ከሰዎች ጋር የመግባባት ችሎታዬ ፍጥነቴ በቃ ፈጣን ነበርኩ እንዳልኩህ ኢሄንን ልጅ ካገኘሁት በሁዋላ እኔ እኔን አይደለሁም በቃ ጅዝብ በፊት ጓደኞቼ ብዛታቸው ማለትም አሁንም ልጅ ነኝ 25 አመቴ ነው ግን ደሞ ከዚህ ባነሰ እድሜዬ ተናግሬ የመደመጥ ችሎታዬ የሚገርም ነበር እንዳልኩህ የልጁ ደግሞ በአንፃሩ በቃ እኔ የሱን እሱ የኔን ባህሪ የተቀያየርነው እንደውም አስታውሳለው ከመፍዘዜ የተነሳ ተማሪዎች ኢሄ ልጅ ፍቅር ይዞት ይሆን እያሉ መፍዘዜ ገርሟቸው ሲቀልዱብኝ ታዲያ 2015 ላይ እንጪኒ ጊዮርጊስ ሄጄ እዛ ያሉትን አባት አግኝቼ ውዬ ለሊት ላይ የሼኪ መተት እንደሆነ(የእስላም መተት) እያልኩ ስለፈልፍ እንደነበረ እዛው ሊጠመቁ የመጡ ፀበልተኞች ነገሩኝ

    • @MeseretMalede
      @MeseretMalede Před 3 měsíci +2

      enam entieni zwerzs hige yemuslim metet ena aynetla new yalebgn endat new yewetalh menfesu wendma ngeregn

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 Před 3 měsíci +15

      😭😭😭እግዚአብሔር ይታደግልሃል

    • @Menber-qw7hh
      @Menber-qw7hh Před 3 měsíci +12

      በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በእኔም ተፈፅሟል😢

    • @mesfinmersha7769
      @mesfinmersha7769 Před 3 měsíci +31

      @@MeseretMalede እህቴ በምን አቅሜ እስካሁን በቻልኩት እየታገልኩ ነው ያው ሰውነታችን ደካማ አይደለች አንዴ ስበረታ አንዴ የመጨረሻ ተስፋ ሲያስቆርጠኝ እራሴን የማጥፋት ውሳኔ ስንት ግዜ እንደወሰንኩ አትጠይቂኝ ልክ ሳጠና ከአእምሮዬ ላይ የሆነ የሚሰውርብኝ ሀይል እንዳለ ሁሉ እራሴን የማጥፋት ውሳኔ በተደጋጋሚ ስወስንም እንዲሁ ኢሄን መጥፎ ሀሳቤን እሚታገለኝና ከህሊናዬ እንድሰርዘው የሚታገለኝ ሀይል አለ እናም እግዚአብሄር በረዳኝ በፆም በፀሎት በስግደት እየታገልኩት ነው ታዲያ መምህር ግርማ ሲያስተምሩ ከሰማሽ የክፉ መንፈስ በውስጣችን የመኖሩ አምስቱ ምልክቶች ውስጥ ኢሄ ነገር ከተከሰተ ጀምሮ የተወሰኑት ምልክቶች በእኔ ላይ ቢስተዋሉም የሳቸውን ትምህርት መከታተል እስከጀመርኩበት ቀን ድረስ ስሜቶቹን አልረዳቸውም ነበር ለምሳሌ በሰውነት ውስጥ መንቀሳቀስ እና መውረር ዋነኛዎቹ ናቸው በሰውነት ውስጥ መንቀሳቀስ የተለመደ ተግባሩ ሲሆን መውረር ግን በተለይ ለሊት በእግዚአብሄር እርዳታ ለፀሎት ከተነሳው መፀለይ ሳልጀምር ገና በስእለ አድህኖው ፊት ስንበረከክ መላ ሰውነቴን ከጭንቅላቴ ተነስቶ ወደእግሬ ስብስብ ብሎ ይቀመጣል ከእጄ ተነስቶ ወደአንዱ የሰውነቴ ክፍል ውርር እያደረገኝ ሲዘዋወር ይሰማኛል ከዛ ከጀርባዬ ልክ ቋጥኝ የተቀመጠ ያህል ወይም የሆነ የሚመታኝ ሰው ያለ ይመስል ይጨንቀኛል ለሊት በህልሜ የተለያየ እንስሳትን እየተመሰለ ያስጨንቀኛል ትምህርት ቤት ስሄድ እንቅልፍ ይጫጫነኛል ሳወራ አንደበቴ እስርስር ይላል እንዲሁ የፍርሀት መንፈስ ያስጨንቀኛል የጀመርኩትን ማናቸውም ለስኬት እሚያበቁኝን ነገሮች መጨረስ ሞት ነው ብዙ የስራ እድሎችን አገኛለው በቃ አበቃ ብዬ ያጠናቀቅኩትን ጥሩ ስራ ከእጄ እንዴት አድርጎ እንደሚነጥቀኝ አላውቅም አሁንማ እንደውም እግዚአብሄርን የምፈልገውን ነገር ስጠኝ ብዬ መጠየቅ እየፈራሁ ነው ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ እምጠይቀውን ነገር በሙሉ በአንድም ይሁን በሌላ እኔ በማልረዳው መልኩ ወደእኔ ያመጣዋል ግን ቅድም እንዳልኩሽ ውስጤ የተደበቀው ነገር ከኔ በተሻለ የኔን ከእግዚአብሄር የሚሰጠኝን የፀሎት ውጤት ተረድቶታል እናም ወይ ይቀማኛል ወይ ያበላሽብኛል ታዲያ በዚህ ምክንያት እግዚአብሄር እንደሚያደርግልኝ ሳይሆን እንደማያደርግልኝ ወደማመን እየሄድኩ ነው አሁን የምነግርሽ እያጋጠመኝ ካለው ነገር በጥቂቱ ነው ከዚህ በላይ ብነግርሽ ትገረሚያለሽ ሰለሆነም በተቻለኝ መጠን አቅሜ በፈቀደው መንፈሳዊ ተጋድሎዎችን ለማከናወን እጥራለው እየጣርኩም ነው ያው አንድ ቀን ከሰማኝ ብዬ ስለዚህ በአንድ ግዜ እንደዚህ አድርጌ ለቀቀኝ የሚባል ነገር የለም ምናልባትም እድሜ ልክሽን ሲያታግልሽ ሊኖር ስለሚችል እናም ሳልነቃበት በእኔ ላይ 10 ና ከዛ በላይ አመታትን በእኔ ውስጥ ተቀምጦ ህይወቴን አበላሽቶ ኖሯል ታዲያ የመምህር ግርማን ትምህርት መከታተል እስክጀምር ድረስ እስከ ቅርብ ወራት ድረስ ምንም አይነት መንፈሳዊ ግንዛቤ ሳይኖረኝ ከምልሽ በላይ ብዙ ነገር አንዳልሆነ ነው የሆነብኝ ባይገርምሽ በዚ ሁሉ መከራ ውስጥ እንዳለሁ ግን አናቴም አባቴም ወንድሞቼም አያውቁም ገና የመናፍስቱን ስውር ሴራ የመረዳት አቅማቸው ከምልሽ በታች የወረደ በመሆኑ በተደጋጋሚ ብነግራቸውም አንተ ልጅ ቀስ ብለህ እደግ ከማለት ውጪ ምንም ያሉኝ ነገር የለም ያው ለቤታችን የመጨረሻ ልጅ በመሆኔ ማለት ነው ንግግሬ ሁሉ ማለትም ከመምህር ግርማ ትምህርት በቀሰምኩት አንዳንድ መንፈሳዊ መረዳት መንፈሳዊ የማይመስሉ ግን ደሞ የሆኑ ድርጊቶቼ ሁሉ እንደ አበደ ሰው ተግባር ወይም እንደ መንቀዥቀዥ ነው ሚቆጥሯቸው በቀላል ምሳሌ ላስረዳሽ ሰርቶ መለወጥ ተምሮ መበልፀግ የማንኛውም የማነኛውም ሰብአዊ ፍጡር በውስጡ ያለ የሚኖር ነገር ነው አይደል ኢሄ ተግባሬ እንኳን ሳይቀር አይዋጥላቸውም ለመንፈሳዊውም ለስጋዊውም ጥረቴ ምላሻቸው አሉታዊ ነው በተለይ በፀሎት የበረታው ሰሞን ጠላቴ ሆነው ሚነሱት የገዛ ቤተሰቦቼ ናቸው በምጀምረው ነገር ሁሉ ወይ
      መንፈሱ ራሱ ወይ ቤተሰቦቼ እንቅፋት ሆነው ይነሳሉ ታዲያ በዚህ ምክንያት የጀመርኳቸው ነገር ግን ከፍፃሜ ያላደረስኳቸው ብዙ መክሊቶች አሉኝ
      ብዙ አወራሁብሽ በፀሎት በርቺ አንድ ቀን ሊሰማሽ ይችላል

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 Před 3 měsíci +21

      ሰይፈ ስላሴ እና ሰይፈ መለኮት እና ድርሳናት ገላትን ፀልይ

  • @Milimiraaa
    @Milimiraaa Před 3 dny +1

    የምር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ያክብርልን እኔ ነብሴ እንደሚነግረኝ በፈቶ ግራፌ እንደተሰራብኝ ይታወቀኛል ነገር ግን የገባኝ በስደት ከስንት ኣመት ቦኃላ ነው በሰላም ሀገርሽ ገብተሽ ለመዳን ያብቃሽ በሉኝ🙏🥰

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st Před 3 měsíci +33

    እኔም የት ትደርሳለች የተባልኩት አሁን ፈዝዤ እስካሁን አለሁ ግን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ወርቃፈራው የሰውን ችግር ስላወክልን ተባረክ

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Před 3 měsíci

      በ email ልናወራ እንችላለን ፡፡ ብዙ ማወቅ ስለምፈልግ ነው ፡፡ አመሰግናለሁ

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች Před 3 měsíci +2

      @@flyhigh4201⁠ኤጭ አጭበርባሪ

    • @azebb.9813
      @azebb.9813 Před 3 měsíci

      ​@@flyhigh4201 ለ ማወቅ eko በጣም ብዙ vedio አለ እሱን ማየት. Ye memehir Girma, Ye memehir tesefaye, የ ወርቅአፈራው ሌሎች ሞልቶ ምነው Personal እሷን target aderek

    • @Repzp
      @Repzp Před 2 měsíci

      Me to 😢😢😢 yhen 6 amet ashegn aygeltsewm lijinete yimelesilign✊️😢😢😢

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 Před měsícem

      የኔ ብጤ ነሽ ይከፍሉታል ግን ልጆቻቸው ናቸው የሚከፍሉት

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 3 měsíci +50

    በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ቤት አደርኩኝ የሆነ ግዜ ከዛ ጠዋት ተነስቼ ልብሴን ቀየርኩኝ ግዜው ብርዳማ ነበርና ከላይ ሹራብ አድርጌ ነበር ከዛ ልብሴን ቀይሬ ያንን ሹራብ ልለብስ ስል ቆማ ታየኛለች ትተሽው ሂጂ አለችኝ እረ ብርድ አይደለም ወይ ስላት ከዛ በጣም ተናዳ ምን ታደርግበታለች ብለሽ አስበሽ ነው አለችኝ 😳እኔ እራሱ ደንግጬ በራሴ ልብስ ይሄን ያህል ያናድዳል እንዴ ብዬ እራሴን ጠየኩኝ ከዛ አሁንም ትጠራጠሪኛለሽ እንዴ ብላ እንደ አዲስ ንዴቷ ቀጠለ ምንም ሳልመልስላት ጥያት ወጣው ከቤቷ በሰዓቱ ምንም አላሰብኩም ነበር ዓርቄ ከዛ ግን የመምህር ግርማን ስማር ሁሉም ግልፅ ሆነልኝ የዛኔ ልብሴ እሷ ጋር ቢቀር ኖሮ ያሰበችው ይሳካላት ነበር ግን ድንግል ማርያም አሥለፍልፋ ሃሳቧን አወጣች ለኔ ወዲያው ባይገባኝም
    እግዚአብሔር ይጠብቀን ብቻ

    • @MelatHaftey
      @MelatHaftey Před 3 dny

      Enkan aterefeshe setoche set gadegachu tetenqequ wala betam mywedatn

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před 3 dny

      @@MelatHaftey
      አምላክ ይሸፍነን እናቴ ከባድ ነው

  • @Tigist22
    @Tigist22 Před 3 měsíci +27

    ሁሌ ስለ እርኩስ መንፈስና ስለመተት ነው የምታወሩ የሚሉ በየ ደብተራና በየ አጉሪ ቤቶች እየዞሩ የሰውን ህይወት የሚያበላሹ ግለሰቦች ናቸውና ወንድማችን አትስማቸው ብዙ ሰው እያነቃህ ስለሆነ በርታልን ኤኛ እንማራለን እግዚአብሔር በናተላይ አድሮ ያድነናል

    • @Alazar-ps1pe
      @Alazar-ps1pe Před 2 měsíci

      መድሐኒአለምን አሁት ሲደርስልኝ በይልኝ ወንድማችንን!!!

  • @betyamb7138
    @betyamb7138 Před 3 měsíci +54

    ልክ ነህ ወርቅ አፈራሁ እኔ የገጠመኝ ፓንቴን አጥቤ ውጭ አስጥቼው ነበር እና ደርቆ ላስገባው ስል ትንሽ ተቆርጦ ተወስዷል ምን ቆረጠው ብዬ ገርሞኝ የ13 አመት ልጅ ነበርኩ ስለመተት የማቀው ምንም ነገር ስለሌለ ዝም ብዬ ለበስኩት ከዛ ማህፀኔን የሚያሳክ በሽታ ያዘኝ ሀኪም ቤት ስሄድ የሚቀባ መድሐኒት ይሰጡኛል መድሀኒቱ እስኪያልቅ ይተወኝና መልሶ ማሳከክ ይጀምረኛል በጣም ከባድ ነው ጠላት ከሩቅ አይመጣም ቤታችን ከሚገባ ከሚወጣ ከሚቀርበን ሰው ነው መጠንቀቅ ያስፈልጋል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 Před 3 měsíci +10

      ጸበል ተጠመቂ ጸልዪ የአምልኮ ስግደት ስገጂ ከዚያ ለእግዚአብሔር ተይው

    • @betyamb7138
      @betyamb7138 Před 3 měsíci +2

      @@saronisrael752 እሽ እህቴ ❤

    • @asefashnegussienegussie9934
      @asefashnegussienegussie9934 Před 3 měsíci +5

      ሰላም፡ በጎድጓዳ፡ የፕላስቲክ፡ container እንደ ፖፖ፡ የሚመስል፡ ሰፋ፡ ያለ፡ ላይ፡ ሞቅ፡ ያለ፡ ውሃ፡ ሞላ፡ አድርገሽ፡ የግማሽ፡ ግማሽ፡ ኩባያ፡ ጨው፡ ሶስት፡ ሎሚ፡ ጨምቀሽ፡ እግርሽን፡ ከፈት፡ አርገሽ፡ ቁጭ፡ በይበት። ማሳከኩን፡ ያጠፋልሻል፡ ይህን፡ እስኪሻልሽ፡ ድረስ፡ በሳምንት፡ ሁለት፡ ቀን፡ አድርጊ። እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ መድሐኒት፡ ያርግልሽ። በርትተሽ፡ ፀልይ። በርትተሽ፡ ፀልይ። ጥያቄ፡ ካለሽ፡ ፃፊልኝ። ሞቅ፡ ያለ፡ ውሃ፡ ይሁን። ድንግል፡ ማርያም፡ ትዳስስሽ። አሜን።

    • @betyamb7138
      @betyamb7138 Před 3 měsíci +1

      አሜን🙏 የኔ እህት አመሰግናለሁ❤❤
      1.ሎሚ እና ጨውን አብሬ ከውሀው
      ወስጥ ጨምሬ ነው የማሞቀው?
      2.ለስንት ደቂቃ ነው ቁጭ የምልበት?

    • @HayahHayah-sp3vz
      @HayahHayah-sp3vz Před 3 měsíci

      ያሳዝናል እህቴ አሁን ላይ እንዴት ነሽ

  • @Bochora1
    @Bochora1 Před 3 měsíci +11

    አሜሪካ መጥቼ ዶክተር ሆኜ ፈዝዣለው። የፅዳት ስራም እንዳላገኝ ነው የሆንኩት። እግዚአብሔር ቀን አለው😢

    • @zulove9935
      @zulove9935 Před 2 měsíci +2

      ቁጥርክን አስቀምጥልኝ ወንድሜ እፈልግሀለው

    • @godislovegodislove461
      @godislovegodislove461 Před 2 měsíci +2

      በጌታ በእየሱስ ስም ከእስራትህ ተፈታ ወንድሜ ፀልይ እግዚአብሔር ይፈታካል ።

    • @genbaw542
      @genbaw542 Před 2 měsíci +2

      የጽዳት ስራ? ወይ ወንድሜን

    • @efremsa
      @efremsa Před 4 dny

      😢😢 ፈጣሪ ይርዳህ እኛንም ይርዳን 🙏

  • @blenhailu9862
    @blenhailu9862 Před 3 měsíci +21

    እናቴን ልብሷብ ሲቀዱ ኖረው በመጨረሻ ገደሉብኝ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው 😭😭😭😭

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf Před 3 měsíci +3

      ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።

    • @_patience1001
      @_patience1001 Před 3 měsíci +1

      ​@@InnocentGuitar-yv4hfየደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ። ጌታን እንደ ግል አዳኝ አድርገህ ተቀበልህ እንበል እንደማህበር ብንቀበለው አትቀለቡኝ ይላል ማለት ነው?😂😂😂

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr Před 3 měsíci +2

    አረ ዛሬ የኔ እና የልጆቼን ታሪክ ነው የነገርከኝ መደሐኒአለም ፍርዱን ይስጥ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆ ለልጆቻችን ሲል አረ ጌታሆይ ፍረድልኝ ወንድሜ ተባረክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Před 3 měsíci +13

    😂😂😂የፈጣሪ ጥበቃ የአናቱ ምልጃና ጥበቃ አይለየን እንጅ የዚህን ዘመን ሰዎች እንዴት ብለን ተጠንቅቀን እንዘልቀዋለን ፈጣሪ ጥበቃህ አይለየን

    • @user-kz9de6iu1q
      @user-kz9de6iu1q Před 3 měsíci +1

      ትክክል የሆነውን ነገር ተናግረሃል

  • @BetanyaYirdaw
    @BetanyaYirdaw Před 3 měsíci +7

    እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ ይጠብቅህ በጣም ነው ያነቃኸኝ ትክክል ነህ ንስሀ ገብቼ ተጠምቄ ለምስክርነት ያብቃኝ በጣም ደንዝዤ ነው ያለሁት በፀሎትህ አትርሳኝ በጣም አመሰግናለሁ ክበርልኝ🙏🙏🙏

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo Před 3 měsíci

      አንችም በፀሎት በርች ስገጅ ቁረቢ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭዉ❤❤❤

  • @azitub1621
    @azitub1621 Před 3 měsíci +15

    የአለም መድሀኒት ጌታችን እና አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ በድግምት እና በመተት የታሰረውን ሁሉ ይፍታ አጋንንትን ከእግራችን በታች ይጣልልን ሰውን ስናምን በልክ እናድርግ ሁሌም የምንጠቃው ቅርብ ባልነው ወዳጅ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-bp5vp7pr2s
    @user-bp5vp7pr2s Před 2 měsíci +10

    አንተን የሚቃወሙ ሰወች ተግባራቸውን ሰለምታጋልጥባቸው ነው
    አይዞህ በርታ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tsige-ms-ig7qm
    @tsige-ms-ig7qm Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ወርቅዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ ይሄ የብዙዎቻችን ችግር ስለሆነ በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ በርታልን ወንድማችን፡፡❤❤❤

  • @AlemTame
    @AlemTame Před 4 dny +1

    ትክክል ነው። የቅባ ቅዱሱ ደርሶብኛል ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁነን

    • @AlemTame
      @AlemTame Před 4 dny

      በንስሐ አባት

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 3 měsíci

    ተባረክ ወንድሜ በአንተ ብዙ ተባርካልሁ በትምህርት እግዚአብሔር እንደንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita Před 3 měsíci +20

    ኣንደኛ ጠንቓይ ጴንጥየዎች መጠንቀቕ ኣለብን ስለ ገጠመን ነው

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች Před 3 měsíci +2

      እንዴት እስኪ ንገረኝ ወይኔ ጉዴ እምጠራጠራቸው አሉ

    • @jonanicsmusic3079
      @jonanicsmusic3079 Před 3 měsíci

      ወሬኛ

    • @IyovEshete-gg1nb
      @IyovEshete-gg1nb Před 3 měsíci +2

      መሪጌታ፣ደብተራ,ደጋሚ,ደብተራ ,ጠንቋይ ሁሉ ያለው ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው ደጋሚ ሁላ

    • @yenetube40
      @yenetube40 Před 3 měsíci +3

      ጌታ እየሱስ የልብ ፈውስ ይስጥህ❤❤❤❤

    • @miheretdegaga
      @miheretdegaga Před 2 měsíci

      Really

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 3 měsíci +9

    ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።

  • @habtamuregassa2852
    @habtamuregassa2852 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ሆይ በክፉ መናፍስት እየታገዙ የሰውን ዕድልና ሕይወት እያመሳቀሉ ባንተ የታመኑ ምስኪን ልጆችህን እያንከራተቱ በሰው ወዝ የሚኖሩ አረማውያንን ከሕይወታችን አስወግድልን።🤲🤲🤲😭😭😭

  • @user-cx2vk2vk5z
    @user-cx2vk2vk5z Před 3 měsíci +7

    እኛ ቤት ከአስር አመት በፍት ተደራርበው በተቀመጡ ሁለት ፍራሽ መሀል በወረቀት የተጠቀለለ በርበሬ አገኘሁ ይህ ነገር ሁሌ ይከነክነኛል በወቅቱ ደግሞ ብዙ ሰዎች ቤታችን ይመጡ ነበር

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g Před 2 měsíci +2

    ባንተ ሀሳብ ያልተስማማ እራሱ ጠንቆዬች ናቸው በርታ ሴጣን ቢታወቅበት

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před 3 měsíci +2

    ወርቅዬ እግዚአብሔር ይስጥህ በስመአብ የአንተ እና የመምህር ተስፋዬ ትምህርት እንዴት እንደተጠቀምኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን የመንፈስ አሰራር ስለገባኝ ተግቼ እጸልያለሁ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 3 měsíci +8

    እረረረረረ የመርገም የመተት ብዛት 🤔ሰው ምን ነክቶታል ሰው ለሞግዳት 🤔ደግሞ የሚሰራው በቅርብ ቤተሰብ ዘመድ ጋደኛ ነው 💔💔💔😨😨😨😨😨እኔ የበከቱ የአባቴ ቤተሰብ አሉ እነሱ ናቸው የምያሰሩቡኝ ልጆቼ ደግሞ በአባታቼው ወንድም ሚስት 🤔መንፈሱ እና ሰዎች እግዚአብሔር ይገስፃቼው ለዘለዓለም ድረስ ::ሰዎችም መንፈሱም በኢየሱስ ስም የተገሰፁ ይሁኑ 🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikirtedinku3361
    @fikirtedinku3361 Před 3 měsíci +19

    በርታልን ስለመንፈስ ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠከን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @antenehasfaw8635
    @antenehasfaw8635 Před 3 měsíci +1

    Thank you, My brathor!

  • @MartaMarta-of7jc
    @MartaMarta-of7jc Před 3 měsíci +1

    በጣም ትክክ ነህ ወንድሜ በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነቶቸን ተምህርቶችን ሰለምታስተምረን እኔ እራሱ የባለቤቴ ወንድም ከኔ ሁለት ሺብር አበዲሪኝ ወንድሜ ሳይሰማ ብሎ አበዴሬው ወስዶ ምንም ያልነበርው ሰውዬዬ ከነ ሚስቱ ምንም ነገር አልነበራቸውም ለልጃቸው እንኳን ደህና ልብስ አያለብሱትም ነበር እኔ ከልጄ ነበር የማካፍላቸው ይገርምሃል በለቤቴ በጣም ብር ያገኛል ግን እጁ ላይ አይቆይለትም ጠጥቶ በት ነው የሚመጣው ይህ እኔ እራሱ ያንን ብርካበደርኳቸው ቡኋላ እኔ አስራስድስት አመት መሰደት እንከራተታለሁ ገንዘቤ አንድ ቁም ነገር ላይ አልዋለም እነሱ ግን ካንደም ሁለት ሱቅ ከፍተው ይኖራሉ ልጄ እራሱ 11ክፍል ወደቀ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበር የነሱ ልጂ ግን አለፍ አሁን ሳስበው አንዳዴ ባሌ የወንድሙን ሚስት በጣም ይጠላታ ይህቺ ጠንቋይ ይላት ነበር አሁን ተገለጠልኝ

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf Před 3 měsíci +1

      ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።

  • @getumelese459
    @getumelese459 Před 3 měsíci +3

    እዉነትም ወርቅ ነህ እዉነቱ ይሄ ነው ተባረክ ወንድሜ የተጎዳ ነው የሚያዉቀው

    • @genbaw542
      @genbaw542 Před 2 měsíci

      ስምን መልአክ ያወጣዋል አይደል?

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Před 3 měsíci +3

    እውነት ነብ አብዛኞቻችን ይህ መረጃ እንደዛሬው ስለሌለን ፈጣሪ እየፈተነን ነው ብለን ብዙ መከራ ስቃይ ተቀብለናል ፈጣሪ የፈቀደልን በምክንያት ተፈውሰናል ግን ሁሉም በፆም በፀሎት በስግደት መበርታት ያስፈልገናል እነሱ አይተኙልንም ብዙ ፈተና አይቻለሁ 😢

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያህው በተለይ በስደት ተስቃይሁ ሀገር መገባት አለችልም የተዋህዶ ቤተስቦች ወለተ ማርያም እያላችሁ በፁሎት አስቡኝ

  • @ba7359
    @ba7359 Před 3 měsíci +1

    ወርቅዬ ተባረክ የልፋትህን ከእግዚአብሔር ተቀበል እውነቱን እውነት ውሸቱንም እንደዛው አፍረጥርጠህ ንገርልኝ ውስጥ ውስጡን እያንሾካሸኩ ማውራት አይቶም ሰምቶም እንዳልሰማ ሆኖ መገኝት አያዋጣም ትክክለኛውን መንገድ መያዝ ነው የሚያዋጣን

  • @user-mb1xw9nx3r
    @user-mb1xw9nx3r Před 3 měsíci

    ተባረክ ፍርጥ እውነትን መናገር

  • @helenamare7344
    @helenamare7344 Před 3 měsíci

    Bemigerm huneta, ye Dorowen story betam felge felge atahut.Egziabeher bante andebet asdegemeligne.Egziabeher yesteligne.🙏🏿
    I am encountering something similar and I wanted to re-watch it again.

  • @wondwossen6711
    @wondwossen6711 Před 24 dny

    ተባረክ ልክ ነህ በመት ነው እያለቅን ያለው አንተ የሰው ልጅ ነህ።

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትክክለኛውን ነገር ነው እያቀረብክ እየተናገራክ ያለህው እግዚአብሔር ይባርክ እድሜ ጤና ይስጥህ አንተን የሚቃወም መንፈስ ያለበት ብቻ እና ደብተራ ነው ስራቸውን ስለምታጋለጥ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 3 měsíci

    በርታ ወንድሜ የምትለው ሁሉ ትክክል ነው። ይህ እንዳይደረግ የማይፈልጉት በዚህ በቆሻሻ ስር ውስጥ ድል ወይንም የተያዙ ናቸው። እግዚአብሔር ይባርክህ ። የምትለውን ሁሉ ሰው ካልደረሰበት አይገባውም። ልዑል እግዚአብሔር የሴጣንን ሥራ በጠቅላላ ከምድሪቷ ላይ በሀይሉ ለአንዴም ለመጨረሻ አክሽፎ ስልጣኑን ያጥፋልን። በጎውን ግዜ ያምጣልን።

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Před 3 měsíci +2

    ትክክል ነው ወንድሜ❤❤❤

  • @user-ng2qx1gl6z
    @user-ng2qx1gl6z Před měsícem

    እውነት ነው በጫት ያልከው እንድት ጀዝብ (እንድት ፈዝ) ያደርግሃል እግዚአብሔር ይጠብቀን አንተም ተባረክ

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn Před měsícem

    Yes you right Yalteyaze sewu Cheger yelebetim Betam Betam Yemiyasazen zemen newu yederesnewu

  • @AsetarDesale
    @AsetarDesale Před 3 měsíci

    ተባረክ ወንድማችን

  • @wubshetketema2075
    @wubshetketema2075 Před 3 měsíci

    ትክክል ነው በርታልን ወንድማችን

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 2 měsíci +2

    እግዚያብሄር አባ ተዋጊነው ስሙም አባቴ እግዚያብሄር ነው ምንም በማያቁ ሰዎች ላይ ያሰሩት ድግምት መተት ሁሉ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ወደ በረከት ይቀየር

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 3 měsíci +1

    አወ በእውነት የብሩ ነገር በኔ ደርሷል ጠዋት አበድሬያቸው ማታ ደም ቀብተው አስደግመውበት መለሱልኝ በስአቱ አልታወቀኝም ነበር ከጊዜ በኋላ ነው የታወቀኝ ብቻ አምላክ ይታረቀን እንጅ ከባድ ነው

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Thanks very much brother information

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 Před 3 měsíci +3

    ብዙ ካህናት ነን ተብዬዎች ከመናፍስት ተዎርሶ ጋር ሆነው ነብስ ወስጋን መከራ ውስጥ እየከተቱ እንዳሉ እየታወቀ ብዙ መምህራነ ወንጌላት እና አገልጋዬች አጋልጠው አውጥተው ለመናገር የማይፈልጉበት በደል እጅግ ያሳዝናል ።
    ወንድማችን አንተና እንዳንተ ያሉ ደፋሮችን እጅግ ገፍታችሁ የዚህን እርኩስ መንፈስ ታሳድዱት ዘንድ በደንብ ብትተጋገዙ ብዙ ሰውን ስጋውንም ነብሱንም ትፈውሳላችሁና በዚህ ጉዳይ ላይ እስፔሻላይዝድ አድርጋችሁ ቀጥሉልን ። 👏👍💪🙏👏❤🙏👍

  • @user-ko1of8qv3x
    @user-ko1of8qv3x Před 3 měsíci +2

    ወንድማችን በርታ ስለምታጋልጥ ለዛ ነው እድታወራ የማይፈልጉት እኛ ባንተ ትምህርት ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ያውቃል ብቻ

  • @WoynshetGirma-ix5ld
    @WoynshetGirma-ix5ld Před 2 měsíci +1

    አሜን ነፍሳቸውን ገሃነም ያግባው

  • @user-lh5uu8mk1k
    @user-lh5uu8mk1k Před 3 měsíci

    ሰላም ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን ሚገርም ትምህርት ነው እኔ ያለፍኩበት ነው እና መሰግናለን ❤❤በርታልን

  • @saraabay3783
    @saraabay3783 Před 3 měsíci

    Berta Berta wondmacin, geta eyesus yibarkih. Esu yitebikih.

  • @user-nu8jm1pd2f
    @user-nu8jm1pd2f Před 3 měsíci

    እግዚያብሄር የክብርልን

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 Před 2 měsíci +4

    እውነት ነው የጨለማውን ስራ ግለጡ ነው የሚለው ቃሉ

  • @martashibeshi5819
    @martashibeshi5819 Před 2 měsíci

    ፈጣሪሆይ ከመጥፎ ሰወች እና ከመጥፎ ስራቸው አንተ ጠብቀን ወድማችን እናመሰግናለን

  • @ehailu2018
    @ehailu2018 Před 3 měsíci +1

    በጣም በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ስው ለስው እንዴት እንደዚህ አይነት ክፋት ያውም ከኢትዬጲያ ከቅድስት ሐገር🙏

  • @user-xj7dh8vi8v
    @user-xj7dh8vi8v Před 13 dny

    ኣምላክ ይጠብቀን በስንቱ እንጠንቀቅ ባሁን ሰአት ከእርስ በእርስ ጦርነት በላይ የከፋው መተትና ድግምት ነው ኣምላኬ ሆይ የሚያደርጉትን ኣያቁምና ይቅር በላቸው ሁላችንም ቤት ያንኳኳ ህይወታችንን ያመሰቃቀለ የሰው ሰራሽ መተት እውነት ነፍሳቸው አይማርም ለግዜያዊ ደስታ ዘላለማዊ የሰማይ ቤታቸውን መዝጋት የዚክ ገፈት ቀማሽ ኑሮ የመረረን ሰርተን አላተርፍ ያልን ተስፋ ቆርጠን የተቀመጥን ቤት ይቁጠረው ሰርተን እንዳልሰራን ሰተን እንዳልሰጥን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xz1ub7hv7g
    @user-xz1ub7hv7g Před 2 měsíci

    ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን እናመሰግናለን

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa Před 3 měsíci +2

    Egziabhier ybarkih beamlkotim berta egziabhier haylih yhun

  • @Tom_Graphics
    @Tom_Graphics Před 3 měsíci

    werkaferaw egziyabiher amlak yibarkih hulem bihon yemitastemiren timihirt yemitseten mereja betam tekami nw egziyabiher zemenihin yibarkilin

  • @wondwossen6711
    @wondwossen6711 Před 24 dny

    Thanks Brother በርታ።

  • @salomes.tasful7835
    @salomes.tasful7835 Před 3 měsíci

    Egzabher yrbarikhe wendeme 🙏

  • @yenetube40
    @yenetube40 Před 3 měsíci +7

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም ስትል እግዚያብሔር ሆይ ሕዝብክን ፈውስ😢

  • @zizibekel9249
    @zizibekel9249 Před 3 měsíci

    ሁሉም እውነት ነው እድሜና ጤና ይስጥክ የስንቱን አይን ከእንቅልፍ አነቃለ ወንድሜ በርታ እባክ ለአዳንድ ለማይገባው መልስ አትስጥ ያልተያዘ ግልግል አያውቅም

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Před 3 měsíci +3

    በ አ16 እና በ17 አመት ኤሮፕ ውስጥ እንደዚህ ያለ ነገር በጣም ተስፋ ፍቶ ነበር
    እንዲሁም በቅጠላ ቅጠል ግን ህግ ወቶ እነዚህን ስራ ዎች የሚሰሩ የቤተክርስቲያን ሰዎች በተለይ አስቸጋሬ ጌዜ ሆኖ በመሞት እንዲህ እንደምትለው ተዛብቶ ነበር ለዚህ አይነቱ ችግር በቤተክርስቲያኑ ህግ እና የሞት ቅጣት በመውጣቱ ህዝቡ ከዚህ ሊተርፍ ችላል ይሄ አገራችን ብቻ ሳይሆን ያው ሌላውም አገር አለ ለዚህም ነው በሩቁ በርቀት እውጭ እሚኖረው ልቦና ይስጠን

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf Před 3 měsíci

      ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይስጥል ን❤❤❤

  • @abrhamkidanemaryam7369
    @abrhamkidanemaryam7369 Před měsícem

    ትምህርቱ ጠቃሚ ትምህርት ስለሆነ እናመሰግናለን ……. ይህ የክፋት ሥራ በሌላ እምነት የሚገኙትንም የሚያካትት ሆኖ ነገር ግን በትምህርቱ ስላልተካተተ ትንሽ ወደ አንድ ወገን ያደላ መስሎ ታሰምቶኛል።

  • @selemawithabte705
    @selemawithabte705 Před 3 měsíci

    Thank u❤❤❤❤

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj Před 3 měsíci +4

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም የት አውቆን ይመጣል እዛው ከእህት ከወድም ከዘመዶች ነው

  • @kingofking561
    @kingofking561 Před 3 měsíci +3

    ከ እንደዚህ አይነት ጕደኛ አና ጎረቤት እምላክ ይጠብቀን

  • @Lamlamm27
    @Lamlamm27 Před 3 měsíci +1

    Egziabher yitebiken

  • @mesiMesi-zk6li
    @mesiMesi-zk6li Před 3 měsíci +1

    በርታ ወንድም

  • @user-gq4fm8ip3h
    @user-gq4fm8ip3h Před 2 měsíci +1

    ኤረ አንድ ቈስ ዘመዳችን ነዉ ደብተራ ነዉ ተብሎ የምፈራ ሰዉ ነበር ሀገረቤት ///ገጠር እና አሟማቱ በጣም ያሳዝናል በጎርፍ ተወስዶ በሶስተኛ ቀን ይመስለኛል ረሳዉን የተገኘ እና
    ወንድማችን የኛ ህይወት አመሰቃቅሎ የነሱ ህይወት በመኪና አደጋ ሆነ በጒርፍ ብወሰዱ በኛ እድል ጥሩ ህይወት ኑሯል እኮ ክፍዎቹ እግዝአብሔር ጠራርገዉ ያጥፋልን

    • @Ilma_finfinnee
      @Ilma_finfinnee Před 2 měsíci

      በአጋንንት እየኖርክ ጥሩ መኖር የለም። ላዩ ብልጭልጭ ውስጡ ዝገት የበዛው የጭንቀት ነው።

  • @DalicaneDali
    @DalicaneDali Před měsícem +1

    Thanks Jesus

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w Před 3 měsíci +2

    ይገርማል 1የሰፍራቺን ልጅ ቀበቶ ዎስዶብ አሰርቶ ገና 1ፍሬ ልጅ ምን የመስለ ህዎቴ ተቀጠፈ ያሳዝናል ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👍👑🙏

  • @CarolinaJovane-tz7bt
    @CarolinaJovane-tz7bt Před měsícem

    Tebareki kifuw Iynkah

  • @lidyatekele762
    @lidyatekele762 Před 3 měsíci

    GOD BLESS YOU BROTHER

  • @its38bby62
    @its38bby62 Před 3 měsíci +11

    እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Bless you brother

  • @hirutaweke4887
    @hirutaweke4887 Před 3 měsíci +1

    የለጂ ዩኒፎረሟን ከተሰጣበት ተወስዶ እስከዛሬ ተምህርት ባካፋ የሆነበት አሜሪካ እንኳን መታ ተምህርት አትወድም የያንገፈግፋታል በጣም ስለገረመኝ ነው እኔንም በልጂሰርግለይ የለበስኩት ቀሚስ ተውሳ ኑሮዬ በጣም ተመሰቃቅሎብኛል ግን አማኝ ነኝ አምላክይፈርዳል አምነዋለሁ

  • @yewelsewmengest1409
    @yewelsewmengest1409 Před 3 měsíci +1

    ዋናው ነገር ያደረገብንን ሰው አውቀን ግን አንዴ በህይወታችን የተደረገብንን መተት ከእራሳችን እንዴት እናስወጣ"እሱ ነው የከበደን ም/ቱም በፀበል:በስግደት:በፆም:በፆለት በመቁጠሪያ በዚህ ሁሉ ተደግሞብን ግን አፍ አውጥቶ የማይለፈልፍ እለት ከዕለት የነበረን ያለን ነገር በየጊዜው የሚያሽቆለቁልብን እንዴት ካለብን ነገር ቶሎ እንላቀቅ እሱን ቢገልፁልን በጣም ደስተኞች ነን።በተረፈ ትምህርትወት ሁሌም ያስፈልገናል እናመሰግናለን

    • @sarabizuneh6448
      @sarabizuneh6448 Před 10 dny

      አጋንንት በእየሱስ ስም ብቻ ነው

  • @mekonin7988
    @mekonin7988 Před 3 měsíci

    በርታልን ወርቅ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 3 měsíci +12

    ሰለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አንዴም አለመናገርህ ይገርማለ። እባክህ ሰለ እርሱ ተናገር።

    • @_patience1001
      @_patience1001 Před 3 měsíci +1

      መ*ና*ፍ*ቅ

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 Před 2 měsíci

      Ebede anhey negereshew ayedelm mengerew

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Před 2 měsíci +3

      መመረጥ መጠራት ያስፈልጋል።ኢየሱስን ለመጥራትና ልጅ ለመሆን።ምን እውቀት ቢበዛ ኢየሱስ የሌለበት ዕውቀት ባዶነው

    • @sarabekele6697
      @sarabekele6697 Před měsícem +3

      በመንፈስ ተይዞ እንዴት ይገባናል ስንድን ስለእየሱስ እራሳችን እንስብካለን

    • @user-my5sr7rj9k
      @user-my5sr7rj9k Před měsícem

      Eyesus kiristos kezih esirat yifetal yasmelital haleluyaaa

  • @SelamawitTsegaye
    @SelamawitTsegaye Před 3 měsíci

    ወንድሜ ትክክል ነህ

  • @Ethiolyrics0
    @Ethiolyrics0 Před 3 měsíci

    በርታልን የኔ ወንድም ድንገት ነው የከፈትኩት ቻናሉን እግዜር ይጠብቅህ በርታ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Correct brother

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 Před 3 měsíci

    God bless you 🙏

  • @user-kh6np4bx8o
    @user-kh6np4bx8o Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @sasis-zm7mt
    @sasis-zm7mt Před 3 měsíci

    ተባረክ

  • @raheltekle1811
    @raheltekle1811 Před 3 měsíci +7

    እንደምን አለህ ወንድሜ ዛሬ ደሞ እንድ ባንድ በኔ የደረሰውን ጉድ ነው የምትናገረው ስለኔ ነው የምትናገር ነው የመሰለኝ በቅንነት በመልካምነቴ የደረሰብኝ ታሪክ ብነግርህ ስፍር ቁጥር የለውም ወንድሜ ሌላው ቢቀር ሰው በልቶ ጠጥቶ የሚጠግብ አይመስለኝም ነበር አሁን እቤቴ ሰው እንዳይወጣ አድርገውታል እኔ ቤት ሲበሉ ሲጠጡ የነበሩ ሰዎች ናቸው መልሰው ምንም በማላቀው ጉዳይ እነሱ የሚያውቁት አይ ወንድሜ በልጆቼ ሁሉ በፈጣሪ ሀይል ነው ቆሜ የሚሄደው እንደው በደፈናው ተንቀሳቃሽ እቃ ሆኛልሀለሁ ጌታሆይ 🙏🙏🙏

    • @yobdaramare7752
      @yobdaramare7752 Před 3 měsíci +5

      አብዝተሽ ስገጂ ጹሚ,ጸልይ, ነገሮችሽ ሁሉ ከጌታ ጋር ብቻ ይሁን አንቺ ላይ ስልጣን ያለውም ሀይል የጌታ ነው 🙏🙏🙏

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo Před 3 měsíci

      ፀልይ ስገጅ ፁሚ ቁረቢ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭ😢😢😢አይዞሽ

  • @mimihabtewold1905
    @mimihabtewold1905 Před měsícem

    Batam tiru timirt naw ene yadarasabiny makira ala gin kibir la silase hiwoten astakakaluliny fatari yibarkih fatari hule yitabiqan enji ejiig kifu zaman nan ❤❤❤

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አባት

  • @lemlamasagodoma9736
    @lemlamasagodoma9736 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤kalehiwet yasemaln

  • @beriketibeyene9325
    @beriketibeyene9325 Před 3 měsíci +3

    May God protect this world from all evil. 🙏🙏🙏

  • @KasawNigusa
    @KasawNigusa Před 3 měsíci +1

    ትክክልነህ መምህር ሚስጥሩን ስታወጡበት ሰይጣን አይወድም በደንብ መዘርዘርነው አነቃህኝ እኔም ያልቸገረው ሰው ብር ከማወጣ ስጠኝ ብለው ሰጠው ግን አንድ አመት ሙሉ ስራ አጣው ታሸው ልክነህ