‹‹ የፋኖ ትግል 100% ምክንያታዊ ነው ›› ከሰላም ምክክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እያቸው ተሻለ ጋር የተደረገ ቆይታ | ልዩ ዝግጅት @Asham TV

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 8. 07. 2024
  • ‹‹ የፋኖ ትግል 100% ምክንያታዊ ነው ›› ከሰላም ምክክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እያቸው ተሻለ ጋር የተደረገ ቆይታ | ልዩ ዝግጅት @Asham TV
    ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
    አሻም ለኢትዮጵያችን!!

Komentáře • 747

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 15 dny +95

    "የፋኖ ትግል ምክንያታዊነው" ብለካል በምክንያት የተጀመረ ትግል ደግሞ በሰይጣኑ ህፃንአብይ እና እንዳንተ አይነት ግልገል ባድን የሚቆምና ወደኃላ የሚመለስ ትግል አይኖርምም የለም እሺ ድል ለአማራ ህዝብ እና ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t Před 15 dny +6

      yes👌👌

    • @kalkidanlibas1023
      @kalkidanlibas1023 Před 15 dny +4

      ትክክል ጀግናችን

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před 14 dny +3

      ትክክል

    • @user-pz5sf6gz5s
      @user-pz5sf6gz5s Před 13 dny +1

      ቅዠት አይከለከልም😂😂😂 ቅዠታም!! ደብተራንና ችግርን ሳያጠፋ ንጉሳችን ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ እንቅልፍ የለውም::

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před 13 dny +2

      @@user-pz5sf6gz5s ቅዘናም ቅዠታሙ ቅዠታም ይላል ጭራቅ ጋላ😏😖

  • @user-yg7fb1ik5b
    @user-yg7fb1ik5b Před 15 dny +43

    የኦሆዴድ አማርኛ ተናጋሪ ካድሬ ነው።

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 Před 12 dny

      እንደዚህ ያሉ ግልገል ካድሬዎች፣
      ከወጣበት አካባቢ ከገበሬ መካከል ቀለም ቆጠር ባለዲግሪ መሆኑ ድግር ከሚጨብጥ አርሶአደር የተሻለ ስለሆነ ከሁሉም አማራ የበለጠ የመሰለው ደናቁርት ነው።
      * ሲያድግ እነሱን ለመሆን ይመኝ የነበሩ የመንደር ለማዳ ከብቶች አገኘሁ ተሻገርን ለመተካት አክት የሚያደርግ ውርንጭላ ነው።
      * በአማርኛ የተናገረው ሁሉ ቃላት ከመደርደር ውጭ ብዙ ወደአማርኛ መተርጎም ያለበት ስሕተትም ግድፈትም ያለው ዝባዝንኬ ተበትኖበታታ ገና ፋኖ ምን እንደሆነ ሳያውቅ ዘምቷል፣ ቂቂቂ
      * ይህ ሰገጤም ማርሸት ፀሃዩም ሁለቱም ፋኖ ሁለቱም አማራ ተብለው ተቆጥረዋል?! የፈረደበት አማራ ! ምነው ሸዋ አልበዛም?
      * ሁለቱን አቅርብና ፋኖና አማራው ይለይለት!!😅😂

  • @Abbatobia
    @Abbatobia Před 15 dny +46

    ፋኖ አማራ ነው። እያቸው አማራ ከሆነ የአማራ አረም ነው። ጦርነቱ ሲጀመር ፋኖ ጽንፈኛ ነው አለ። ዛሬ ፋኖ ምክንያት ስላለው እንደራደር አለ። ነገ ፋኖ ልክ ነው፣ ዓቢይ ወንጀለኛ ነው ይላል። ዱላ አንዳንዴ ጥሩ ነው። ድል ለፋኖ።

  • @assfakassa9493
    @assfakassa9493 Před 16 dny +26

    የአማራን ህዝብ በድሮን እና በከባድ መሳሪያ የሚጨፈጪፈውን መንግስት አብይ አህመድን እርምጃህ ትክክል ነው እያልክ ስትለፈልፍ የነበረውን የምንረሳ እንዳይመስልህ።
    በሆዱ ተታሎ ፓርማ ውስጥ ለአብይ አህመድ በቅዳሴ እንዳወደሰው ቄስ ከአንተም ቀንህን ጠብቅ የእጅህን ታገኛታለህ።

    • @abebaalle6516
      @abebaalle6516 Před 15 dny +1

      ያለበትን ሊንክ አውጣ

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo Před 15 dny +30

    በአዴን ለመጣ ለሄደው አልጋ ማንጠፍ እንጂ የአማራን ጥያቄ ይፈታል ብሎ ማሰብ መሞኘት ነው አዎ ለፋኖዎች መንገዱን ይልቀቁላቸው ።

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 16 dny +37

    ንግግር ይችላል እንጂ ለመንግስት የሚሰራ ቀይ፣እሰስት ነው ወልቃይትን ከአማራ ፋኖ ጋር አቃቅሮህ ካከፋፈላችሁ ቡሀላ ወልቃይትን መንግስት ለወያኔ ነው የሚሰጠው ወደድክም ጠላህም አሁን አንተ የአማራጭቆና ሞት አይመለከተኝም ወልቃይትን ሲሰጥብን ብቻ ነው ከመንግሰት ጋር የምንጋጨው በአማራ በጅምላ በመንግስት ቢገደልም አያገባኝም ያልከው አማራ ነት ሳይሆን መሬት ነው ትግልህ።

    • @user-uw6fn4rz9p
      @user-uw6fn4rz9p Před 15 dny +2

      ትክክል ገብቶሃል። አብዛኛው የሰሜን ጎንደርበተለይ ደግሞ የወልቃይት ሰው ችግሩ እነሱ ትግላቸው የወልቃይት ጉዳይ እንጅ የሌላው አማራ መገደል አይደለም። ምኞቴ ወያኔ በወረራ በያዘቻቸውና አፈር ድሜ ባበላቻቸው።

    • @filmonteferi4760
      @filmonteferi4760 Před 15 dny

      ስማ የወልቃይት ህዝብ በደርግ በኢሀዲግ ወያኔ ሲጨፈጨፍ ወደ ክልል 1ሲጠቃለል ጎጃም ወይስ ወሎ ወይስ ሸዋ ነው የረዳው የጎንደር ህዝብ ከወልቃይት ወንድም ሲተባበር
      በአዴን ፈርሞ ሲሸጠው እናንተ ወንድሞቻችን ተገፉ ማነው የለው ከጎንደር ህዝብ ውጭ
      ሰንት ወንድሞቻችን ነው ያሐቁት ከመሬታችን ተፈናቅለን በአገራችን በቅኝ ግዛት 25 አመት ተገዝተን የታባህ ነበርክ ?

    • @aledwake
      @aledwake Před 15 dny

      ​@@filmonteferi4760Araji GALLA 👹👹🌳🐂🌳 Galam arada hone ? Wiyegeze 😂😂😂😂

    • @dantamiru2645
      @dantamiru2645 Před 14 dny

      ኧረ ተነፉ ማፈሪያ ሁላ እዚህ ትጣላላችሁ ጭራሽ!?

    • @user-kw2kj3qm2r
      @user-kw2kj3qm2r Před 13 dny

      ❤

  • @wubantekebede6666
    @wubantekebede6666 Před 15 dny +24

    የዚህን ልጅ ማንነት ሲጠየቅ ከሚመልሰው መልስ ለመረዳት ይቻላል ትክክለኛ እና ቀንደኛ ብአዴን ነው የፋኖ አመራሮችን ለማስገደል የሚደረግ አመቻች ካውንስል ነው።

  • @dawittedo
    @dawittedo Před 15 dny +36

    ብአዴን ነሽ ቀንሽን ጠብቂ

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Před 15 dny

      He is already dead body he can talk but he is zero

    • @MengstuMengstu-rg2lv
      @MengstuMengstu-rg2lv Před 15 dny

      ደቆሮ ጀግና ነው ልጁ

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t Před 15 dny +3

      እንደዚህ ያለውን ባንዳ በግዜ ማሥወገድነው

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Před 15 dny

      ምን አለ እስኪ ተርጋግተን እናዳምጥ መንግስት የፋኖ ትግል ምክንያታዊ አይደለም ሺፍታ ነው እያለ ልጁ ደግሞ የፋኖ ትግል ምክናታዊ የህዝብ ትግል ነው እያለ እየሞገተ ነው ትግል እኮ በተለያዩ የሃሳብ ጭምር ነው ድርድሩ ይሆናል ወይስ አይሆንም የሚለው የሚወስነው ፋኖ ነው ግን ልጁ ምንም አላጠፋ😢

    • @sileshimekbib1202
      @sileshimekbib1202 Před 15 dny

      ይሄ እኮ ፖለቲካ ነው ፋኖን ለማታለል የተናገረው ነው አብይን ሲያወድስ የነበረ ልጅ ዛሬ የፋኖ ትግል ምክንያታዊ ነው ሊል አይችልም አማራ በሆዳም አይታለልም ከዚህ ቡሀላ የአማራ ጥያቄ የሚፈታው በፖለቲካዊ ንግግር እንጂ በሽምግልና አይደለም፣የአማራን ግድያ የምታስቆመው ገዳዮችህን ስታስወግድ ወይም ለፍትህ ስታቀርብ ነው አማራ የሚሸወድበት ጊዜ አብቅቷል አገናዝብ

  • @getachew8662
    @getachew8662 Před 15 dny +16

    "ፋኖ ያኔ ፅንፈኛ አልነበረም" እና አሁንስ ፅንፈኛ ነው ብለህ ታምናለህ ማለት ነው ? እስኪ መጀመሪያ በአማራነታቸው የታሰሩ አማራዎችን አስፈቱ እስኪ ?

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p Před 15 dny +18

    የሴረኛ ተላላኪ አሻጉሊት የፋኖን ትግል ሊጠልፍ አይችልም ፋኖ ያቸንፋል

    • @seid-guna
      @seid-guna Před 10 dny

      መቼ😂😂

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 Před 7 dny

      ​@@seid-guna🤑🤑🤑🤑🤑ጠብቅ አትቸኩልያሸናሀል

    • @seid-guna
      @seid-guna Před 7 dny

      @@hadiaha3001 ቅዠት ነው አትልፋ

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 16 dny +21

    ገና የምትወጣ ልጅ ነህ አማራ እንደአህያ በሆዱ ትገዛዋለህ አታስብላቸው ደስ አላልከኝም።

  • @goldfield3187
    @goldfield3187 Před 16 dny +14

    ይህ እንጭጭ የብአዴንና የፋኖ ዓላማ አንድ ነው ይላል እንዴ ? ሲጀመር ከወልቃይት ያለፈ የአማራን ጥያቄ መረዳት ያልቻለ የካድሬ ተወካይ ነው።

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 16 dny +35

    እያቸዉ በፉፁም የፋኖ ትግል አልገባዉም ዝም ብሎ ነዉ የሚሮጠዉ

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw Před 15 dny

      ቆሻሻ ጠበታም ጋላ

    • @kalkidanabebeA-yl4xo
      @kalkidanabebeA-yl4xo Před 15 dny

      በደንብ ገብቶታል የሱ አላማ ሌላ ነው!

  • @ElisaTube-ln6lk
    @ElisaTube-ln6lk Před 15 dny +12

    ያልታወቁ ሀይሎች ይጕበኙሀል

  • @aschalemolla184
    @aschalemolla184 Před 15 dny +14

    ግለገል ብልጽግና።ማን ይሰማሀል።

  • @SamsungAs-tm7wf
    @SamsungAs-tm7wf Před 15 dny +11

    ጠያ ቂው ን እና አመሰግናለሁ

  • @user-iz5rw1uz6d
    @user-iz5rw1uz6d Před 15 dny +12

    ይሄ ልጅ የጀግኖቻችን ትግል አልገባውም አድበህ ብትቀመጥ እመክራለሁ ካድሬ።

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 16 dny +15

    የህዝብ ተቆርቋረ መስለህ የአማራን ትግል ለመቀማት ባዳ እንዳትሆን አደራ ገና ልጅ ነህ እንዳትቀነጠስ በእናቶች እርግማን አደራ

  • @kidistsisay1426
    @kidistsisay1426 Před 15 dny +10

    ድርድሩ ከማን ጋር ነው???
    ከብልፅግና ጋር ከሆነ ፥ በንፁሐን ህዝብ ማሾፍ ነው።
    ይሄንን ወጠጤ ማን ነው የላከው?
    ስንት የንግግር ማብቃት እና ዓላማ ያላቸው ጀግናዎቿ እያሉ ፤ ለምን እና በማን ነው ይህ ሰው ለማደራደር ተመርጠው።
    ትግሉ የእቃቃ ጨዋታ እየሆነ ነው 😭

  • @mikimamo2370
    @mikimamo2370 Před 15 dny +11

    በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ በርታ

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 15 dny +9

    እኔም ፋኖነኝ ጫካ የገባና ጫካ ያልገባ ፋኖ አለ አላለም ጀኔራል አበበውም ፋኖነኝ ብሎናል😂😂😂😂😢😂😢😂😢😂ድል ለሀቀኞዎቹ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @JvjvjcJchch
    @JvjvjcJchch Před 14 dny +7

    ሲጀመረ እሱ የአማራን ህዝብ ወከልክ እኛ አማራወች የሚወክለን ፋኖ ብቻነው

  • @abdumohammed857
    @abdumohammed857 Před 15 dny +5

    በስላም በተደጋጋሚ በስላማውይ ሰልፍ አትግደሉን የመጨረሻ ስልፍችን ነው ሰይፍ እናነሳለን ዋ አለ ህዝብ ስሚ ጠፍ ታዲያ ዝም ብሎ ለምን አልታረድም ለምን ይፈራገጣል ነው አሁን ሁሉም አማራ ተነስቷል ዝም ብሎ አይታረድም ከጆኖሳይደር ጋር ድርድር አይደረግም ስሚ ስለሌለህ እርግጠኛ ነኝ ከወር በላይ እድሜ የለህም ትከስማለህ እስካሁን እንደከስሙት ኮሚሽኖች

  • @wubantekebede6666
    @wubantekebede6666 Před 15 dny +7

    ሲፈልግ ማርስም ይደራደር እኛ አይመለከተንም የሚል ምላሽ መስጠት በራሱ ድብቅ ፍላጎት መኖሩን ነው

  • @DemewezWerkye-vw6ll
    @DemewezWerkye-vw6ll Před 15 dny +6

    እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ በእውነቱ መገኘቱ አስደናቂ ነው !!!he is an out standing activist

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Před 15 dny +9

    ከብር ፋኖ ጀግኖች ጀግኖች

    • @HaymanotCanee
      @HaymanotCanee Před 12 dny +1

      ካድሬ ንግግርህ ይናገራን

  • @user-en2zm4pp8o
    @user-en2zm4pp8o Před 15 dny +5

    አስጨናቂው ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-ic1xc6yi4p
    @user-ic1xc6yi4p Před 16 dny +8

    የኔ ወንድም ደሜዋ ሊበሉህ ነው ቶሎ ብለህ ከዚህ ውስጥ ውጣ
    ወንድምአለመዬ

  • @dawittedo
    @dawittedo Před 15 dny +10

    አምልጦት ፋኖ ፅንፈኛ አልነበረም ያኔ አለ😅

    • @FirewZure-ge6jr
      @FirewZure-ge6jr Před 15 dny +1

      እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እንደኔ ሰምተሃል ልብ በል

    • @gixy2024
      @gixy2024 Před 15 dny +1

      ፋኖ ያኔ ፅንፈኛ አልነበረም አለ፣ ለሃገሩ ሲሞት ማለት ነው። አሁን ግን እራሱን ሲከላከል ፅንፈኛ ሆነ። የአማራ መሰረታዊ የትግሉ መነሻ ምን እንደሆነ እንኳን አያውቀውም። የአማራ ህዝብ በእንደዚህ አይነት እንጭጭ መቀለጃ ይሁን፣ ያሳዝናል።

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t Před 15 dny

      አምልጣትነው አይገንዘብተገዝት😂

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 15 dny +2

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ ❤❤❤❤ ፋኖየ መከታየ የአባቶቻችሁ የአፄዎቹ ጀግኖች እግዚአብሔር ሀይሉን ብርታቱን ያድላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebetesema4826
    @abebetesema4826 Před 15 dny +6

    በጣም የምንወደህ ወጣት ልጅ ነህ:: የዚህን መንግስት ሴረኝነት ጠንቀቅህ የምታውቅ ግን አልመሰለኝም:: በዚህ ደረጃ የምትሸወድ አልመሰለኝም::

  • @Jemaltesefey-sw8rq
    @Jemaltesefey-sw8rq Před 14 dny +5

    ፍኖ ያሽንፍል ድል ለተገፍው ላማሀራ ህዝብ

  • @CHERBOLETUBE
    @CHERBOLETUBE Před 15 dny +8

    ብልጽግና ሲገልህ ይገባጋል።ከገዳይ ጋር ድርድር አይሰራም

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 Před 15 dny +5

    "ይበለሀል ጅቦ...ይበለሀል...."

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr Před 15 dny +7

    ጋዜጠኛው ግን ጀግና ነህ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs Před 15 dny +6

    አመቻች ኮሚቴ ተብየወች እዉነት ብልፅግና እናንተን ያቋቋመዉ ለአማራ ፋኖ እዉቅና ሰጥቶ የሚደራደር ይመሥላችኋል ብልፅግና በአማራዉ ንፁሀን ላይ የዘርፍጅት ያልፈመ ይመሥላችኋል እዉነቱን ካወራን ወንጀሉ በደብ ተፈፅሟል ❤ መንግሥት ከፋኖ ጋር ለድርድር ከመቀመጡ በፊት የአማራዉን ህዝብ ከወገቡ ጎንበሥ ብሎ ትልቅ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገበዋል ምንአልባት ሞራል ኖሮት ይቅርታዉን ለአማራዉ ጉዳት የሚመጥን ይቅርታ ከጠየቀ ድርድሩ ሊሰምር ይችል ይሆናል አመራዉ ለመንግሥት በሰሜኑ ጦርነት የከፈለዉ ዋጋ የዋለዉ ብርቱ ዉለታ ለደረሰበት እልቂትና ዉድመት መካሥና መደጎም ሲገባ በንቀትና በጥላቻ በማየት ትጥቁን ብቻ ሳይሆ ቀበቶዉን አስወልቃለሁ በሚል ፖሮፓጋንዳ ባህሉና እሴቱ የሞራል ልእልናዉ የማይፈቅደዉን ፖሮፓጋንዳዎች ተደረጉበት ወገብክን ሥጠኝ ተባለ እዚህ ጋነዉ የመንግሥት ቀይ ሥህተት አማራዉ በወለጋ የዘር ፍጅት ሲፈፀምበት ሀብትና ንብረቱ ጥርኝ አመድ ሲደረግበት ቆሞበማየት እንዲያዉም የችግሩ አካል እራሱ መንግሥት በመሆን ለክፈለ ዘመናት ከኖረበት ቀዬዉ ከጥርነት ፍጅት የተረፈዉን አማራ በማፈናቀል በረሀብና በበሽታ እንዲያልቅ ተደረገ ይህ አልበቃ ብሎ የሀገሪቱ ህገመንግሥት በፈቀደሐት በራሱ ክልል በድሮንና በታንክ ተጨፈጨፈ አማራዉ እየደረሰበት ላለዉ ግፍና በደል መልሥ ለመሥጠት ህሉናዉን ለማቆየት ህሉናዉን ለማሥቀጠል ወገቡን ታጥቆ ጫዉን አጥብቆ ቢነሳ ምኑነዉ ነዉሩ ከሀሉና መጥፋት እራሱን መከላከል በፍፁም ነዉር ሊሆን አይችልም አሁን መንግሥት ይህንን ችግር ለመፍታት ከወገቡ ጎንበሥ ከጉልበቱ በርከክ ብሎ የአማራዉን ህዝብ ይቅርታ በመጠየቅ ቢረፍድም ድርድር ማድረጉ አማራጭ የሌለዉ አማራጭ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤ 💛💛💛💛💛💛💛💛 💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Před 15 dny +6

    ክልል ክልል ሲልህ ብአዴናዊ ቋንቋ መጠቀሙን ያሳያል ይህ ግልገል ብአዴን። ደግሞ አያፍርም ፋኖ ነኝ ይላል ግልገሕ ባንዳ። ትቀጫለህ ጠብቅ

  • @user-yy7ps6ig8c
    @user-yy7ps6ig8c Před 15 dny +15

    ይህ ልጅ ብልፅግና ነው የጎንደር። ፋኖ በጊዜ ቢሸኙት ጥሩ ነው

    • @seblenegenkebabilon258
      @seblenegenkebabilon258 Před 15 dny +2

      ማርያምን ጎንደር ባንዳ ያለ አይመስለኝም ነበር

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 Před 14 dny +2

      ​@@seblenegenkebabilon258ዋናው የት ነው ያለው ያስቸገረን እሱ አደል ትግሬ ጋር ተቀላቅሎ አንድ አማራ ምናምን አኪላ

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před 14 dny +1

      ትክክል ወላሂ ይህ የጭራቅ ጋላ ኦነግሸኔ አብይ ዳይፐር ዳይፐር

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před 14 dny +1

      ​@@seblenegenkebabilon258ወላሂ እኔም በጣም የሚናበቡ ነበር የሚመስሉኝ😢

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před 15 dny +2

    Victory for Fanno, ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @samyy3559
    @samyy3559 Před 15 dny +7

    This young man i saw him with abyi this young man is going replace TEMESGEAN TIRUNEHE

  • @Tata-mn7fm
    @Tata-mn7fm Před 15 dny +4

    ተበልታህል!!!

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před 14 dny

      ትክክል 😂

  • @minichilworku3183
    @minichilworku3183 Před 14 dny +3

    ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ ገብቶሃል እናመሰግናለን ።

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před 15 dny +8

    😢ምነዉ ለመበላት አቀዠቀዠክ እረፎ አተድክማን ፎክሮ የገባዉ ህዝባችንን የጨፈጨፈዉን ለህግ ሳናቀርብ ንቅንቅ የለም እኛ አማራ ነን ካልደፋነዊ ባናት አንመለስም እቃቃ አይደለም የምነረጫወተዉ እደናተ😂

  • @Ethiopia258
    @Ethiopia258 Před 15 dny +6

    አንድቀን በደረትህ ይገባልሃል ያኔን ነው የሚገባህ

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před 14 dny

      ትክክል 😂

    • @seid-guna
      @seid-guna Před 10 dny

      አማራን መግደል ትክክል ነው ብለህ ታስባለህ

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 Před 15 dny +3

    የዘመናችን ነፃ ሚዲያ አሻም ታሪክ የማይሳው ዘመን ላይ እያለፋችሁ ነው

  • @mengistgashe
    @mengistgashe Před 15 dny +5

    እንዴት ነዉ የምታስበው ብሮ እንዴት ነው ተመሳሳይ አላማ ያለው?, ካለውስ ለምን በሰላማዊ መንገድ ይፈታል ካለ ለምን ይዋጋል ::መቼም አንድ አላማ የላቸውም ፖሊስ, ሚሊሻ, አድማ ብተና ሁሉም ባንዳዎች ናቸው 💯💯

  • @Ambassador-38
    @Ambassador-38 Před 15 dny +7

    ጋዜጠኛው ይመችህ

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 14 dny +3

    ጦርነቱ በአማራ እና በሰው በላው ኦሮሙማ እንዲሁም ለመጣና ለሄደው ከሚያጎበድደው ብአዴን ጋር ነው done ሳናሸንፍ ወደኋላ የለም እናሸንፋለን

  • @dhfghr6303
    @dhfghr6303 Před 15 dny +6

    ጋዜጠኛውን በጣም አከበርኩት ቢያሥ የህዝብ ጥያቄወችን ግልፅ አርጎ ሥለጠየቀልኝ ተጠያቂውም ግልፅ አርጎ ለመመለሥ ሞክሯል

  • @SalamSalam-mw2px
    @SalamSalam-mw2px Před 15 dny +5

    ጋዜጠኛዉ ግን እናመሰግናለን

  • @AntenhGATIE
    @AntenhGATIE Před 7 dny

    አሻም ቲቪ በጣም ነው የምንወዳችሁ በርቱልን የዘመኑ በማንም እጅ ያልተጠመዘዛችሁ ነፃ ሚዲያ እናተ ብቻ ናችሁ በርቱልን የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ በተለይ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤

  • @user-es8tp4ew5o
    @user-es8tp4ew5o Před 15 dny +3

    ጋዜጠኛው ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ፋኖ ነህ ብሎ እዳያሥርህ

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 16 dny +22

    ለማስመታት ለማዘናጋት ለፋኖ እና ለአማራ ተቆርቋሪ ለመምሰል የአማራን ህዝብ ጥያቄ የጠየክ መስለህ ቀርበህ አምነው ሲገቡ ለመንግስት ልታስመታቸው ነው ።

    • @sileshimekbib1202
      @sileshimekbib1202 Před 15 dny +1

      በትክክል አብይን ቆሞ ሲያወድስ የነበረ ወጠጤ ጎረምሳ ዛሬ የአማራን ትግል በውሸት ለመጥለፍ ይላላጣል አማራ አይታለልም ከዚህ ቡሀላ

  • @dawittedo
    @dawittedo Před 15 dny +18

    "ብአዴን በሰላማዊ መንገድ የአማራን ጥያቄ ይመልሳል እያለን ነው "ግልገል ብአዴን

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Před 15 dny +6

    ትንሺ እውቀት አይተውብህ እደሆን ሊያሥገድሉህ ነው ብሞትም ልሙት ብለህ ከሆነ አተው ታውቃለህ

  • @FoziaSeid-os6rb
    @FoziaSeid-os6rb Před 15 dny +2

    እኛ ወንበር ፈልገን አይደለም ሰላም ስጡን ነው ጥያቄውችን እየሞትን ነው😢😢😢😢

  • @mekoyatube1
    @mekoyatube1 Před 15 dny +3

    ጥያቄ
    1) ካውንስሉን ማን አቋቋመው?
    2) የካውንስሉ ዋና መቀመጫ የት ነው?
    3) የካውንስሉ የገንዘብ ምንጭ ማን ነው ?
    4) የካውንስሉ የበላይ ጠባቂና ተቆጣጣሪ ማን ነው?
    //
    መልስ
    1) አብይ / ብልፅግና
    2) አ.አ. (ቤተ መንግስት)
    3)አብይ / ብልፅግና
    4) አብይ / ብልፅግና
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mba6473
    @mba6473 Před 14 dny +2

    ምርጥ ብአዴን ነው። የሚያናድደው ግን ፋኖን ወክሎ ሲያወራ ነው።

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl Před 15 dny +3

    መጃጃል ካልሆነ የአማራ ህዝብ ጥያቄ በድርድር ሊፈታ የማይችል በፖሊሲና ሰትራቴጂ ተደገፎ የሚፈፀምበት በደል ነው። ድርድር የሚፈታው ቢሆን ኖሮ የወልቃይትና ራያን የመሳስሉትን አካባቢዎች አብይ አህመድ ዓመታዊ በጀት እንኳን ያልመደበበት ምክንያት ያልገባህ አማራ ነህ ማለት ነው።

  • @zahraa3088
    @zahraa3088 Před 15 dny +3

    አተጡርባፊት ከክልሉ ዉጭ እሚታረደዉ አማራስ

  • @ENYEWA1986
    @ENYEWA1986 Před 12 dny +1

    አገኘሁ ተሻገርን ነው የሚመስለው። ወንድሙ መሆን አለበት ለዚህም ነው ተላላኪ ሊሆን የቻለው

  • @temesgensheferaw7830
    @temesgensheferaw7830 Před 15 dny +13

    አንቀዥቅዦታል አማራን በሙሉ እወክላለሁ እያለ ነው

  • @yalewalemnew
    @yalewalemnew Před 15 dny +4

    አማረ በወለጋ እየተገደለ ነው

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 15 dny +4

    ጥያቄ ይቀርሀል፣ ወደ ዋና ከተማችን እንዳንገባ መንግስት ነኝ ባዩ እያሳገተ ገንዘብ የሚዘርፉትን በመንግስት ስለሆነ ገንዘብ የከፈሉትን መንግስት ይመልስላቸው፣ለሞቱት ካሳ ይክፈል፣

  • @yalewalemnew
    @yalewalemnew Před 15 dny +4

    ይህን ልጂ ብታጠኑት በእርግጠኝነት ብአዴን ዘመዱ ተተክቶ የመጣ ነው

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu Před 12 dny

      ራሱም ነው እኮ ሲጀመር ሰው ከመንግሥት ጋር አይሰበሰብም እኮ። እናንተ በምትሉተይ። ትውልዱ ሰሜን ጎንደር ነው።ይህን ያልኩት ጎጃምም ሆነ ፤ወሎም ሆዳም አረም አይጠፋም።ይህች ፋኖ የተበታተነ ነው የምትለው ፕሮፖጋንዳ የብልፄ ናት።

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged Před 13 dny +1

    ድል ለተገፋው አማራ ይሁን

  • @user-fp7dz1rp7i
    @user-fp7dz1rp7i Před 14 dny +1

    ወላሂ ጠያቂው ይለያል በርታ😍😍

  • @user-we7pi6yu8t
    @user-we7pi6yu8t Před 15 dny +1

    Atiklebilebi brother ewunetun tenagerih mut

  • @ፍኖ
    @ፍኖ Před 15 dny +2

    አትልፉ የኦሮሙማ ብድን ግዜ ለመግዛት የጠነሰሰው ስብስብ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም ይሄ ስርኣት ይገረሰሳል ድርድሩ ቁጭ በሉና እንግደላቹ እንደማለት ነው ስለዚህ አትልፉ #ፋኖ ያሸንፍል 💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏾

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 Před 15 dny +3

    ትንንሽ ባዴኖች እየመጡ ነው አማራው ጥቃ

  • @user-um8vj9rc4r
    @user-um8vj9rc4r Před 15 dny +4

    በአጠቃላይ ይቺ እንጭጭ መንግስት የሰጣትን የተዋናይነት ሚና እንኳን በአግባቡ የመወጣት አቅም ያላት አይደለችም። ጋዜጠኛው ራቁትዋን ነው ያስቀራት።

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis4006 Před 15 dny

    This young man he’s a roasted in the middle : people of Amhara FANo will win in end 💖💪🙏🇪🇹
    Good interview👏

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 Před 5 dny

    ጥሩ ውይይት ነው። አንድ እርምጃ ነው

  • @rabiarabi2150
    @rabiarabi2150 Před 15 dny +3

    የበአድን፣ግልገልልልልል።

  • @user-mv6vo7qe6p
    @user-mv6vo7qe6p Před 11 dny

    እንዳንተ አይነቱ ጭንጋፍ ነው የፋኖን ትግል ወደ ሁላ ያምሰቀረው ።ፋኖ ያቼንፋል❤❤❤

  • @tesfayegetu8155
    @tesfayegetu8155 Před 10 dny

    ጋዜጠኛውን በጣም እናመሰግናለን

  • @user-um8vj9rc4r
    @user-um8vj9rc4r Před 15 dny +3

    ተልኳቸው ፋኖ ድርድር አይፈልግም በማለት ከህዝብ የመነጠል ሴራ ነው።

  • @mogesbekele404
    @mogesbekele404 Před 13 dny +1

    አደራዳሪ መሆን ያለበት ከሁለቱም ተደራዳሪወች ወገን ነፃ የሆነ አሸማጋይ ነው መሆነ ያለበት ይሀ ምላሳም ልጅ ግን አዲስ አበባ ላይ የአማራን ብልፅግና ወክሎ ለብልፅግና ምስጋና ሲያቀርብ ነበር ለነገሩ ሁል ግዜ ለአማራ የሚወከለው በሰተጀርባ ለማረጃ ቢላ የሚያቀብል ነው

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df Před 15 dny

    Victory for fanooooooooooooo🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MisganawuHabtamu
    @MisganawuHabtamu Před 12 dny +1

    ፋኖ=አማራ

  • @BerhanuMelaku
    @BerhanuMelaku Před 15 dny +2

    ምርጥ፡ጋዜጠኛ፡የህዝብን፡ችግር፡የተረዳህ፡ድሮም፡እንደዚህ፡ያለቡችላ፡ነው፡የአማራን፡ምሁራን፡ያስበላ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 15 dny +1

    ፋኖዎችየ እንዳትሰሙት ድርድር የሚሉትን እንዳታምኑት ዘምየን ባህር ዳር ላይ እንታረቅ ብለው ጉድ ሲስሩት እናማ እጃችሁን እንዳትሰጡ ድርድር የሚሉት ሊያፍኑአችሁ ነው. ውዶችየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemguchale575
    @alemguchale575 Před 16 dny +5

    እባክህ አትቀባጥር ቀባጥረህ ችግርህን ፍታ የአማራ ፋኖ እራሱ በክንዱ ይወጠዋል እንኳን እንዳንተ ያለ የአብይ አሽከር ቀርቶ በማንም አይደራደር ማፈሪያ ነህ

  • @gashawmenberu6215
    @gashawmenberu6215 Před 15 dny +2

    •አንድ አይሆኑላችሁምን ምን አመጣው፤ ከመንግስት፡፡ ስለድርድር ስለሰላም የሚነገር ከሆነ ፋኖ አንድ አይሆኑም የሚል በመንግስት እንዴት ተነሳ?
    •መጀመሪያ ቃለ መጠይቅ የሚደረግለት እያቸው ተሻለ ወሬውን ሲጀምር በአጋጣሚ ነው የተጋበዝኩት ብሎ ነው የጀመረው ነገር ግን ከጋዜጠኛው ጋር ውይይቱ ሲያደርግ በአጋጣሚ በነበረው መድረክ በአጋጣሚ የተገኘ አይመስል፡፡
    •የዚህ ልጅ ውይይት እንዴት አሻም ላይ ቀረበ? የሚለውም አንድ ነጥብ ነው የማነሳው ይያዝልኝ፡፡
    •በአጋጣሚ ትምህርት ላይ ነበርኩ ብሏል፡፡ አንድ ሲቀጥል ግን ውይይቱን ስትመለከቱ እንዴት እንደሚንተከተክ ስታዩ ሕዝቤ ሌላም ድግስ እንደተደገሰለት ማሳያ ነው፡፡
    •ዕድሜየም ዕውቀቴም አይፈቅድም ላልከው በእርግጥ ንስኃ ነው፡፡ እና ለምን አትተውም ነበር፡፡
    •ጫካ ያሉት ይላል፡፡ መድረክ ላይ ስላወራ ደም እና ሂዎትን የሚከፍልን የሕዝብ ልጅ ማቅለል መልካም አይደለም፡፡
    •የፋኖ ጥያቄ የመጀመሪያው የህልውና ጥያቄ ነው፡፡ ሲቀጥል አማራ እና ሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በእኩልነት እንደ ችሎታው የሥራ መስክ ያግኝ እኩል የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ምህዳር ይኑር/ይስፈን ነው፡፡
    •አሁን የአማራ ጥያቄ የሆነው የተከበሩ የጀኔራል አሳምነው ጽጌ አማራን ማስከበር የሚቻለው ብቸኛ አማራጭ በኃይል ሲቆም ነው፡፡ የሚል እና ትክክለኛ እሳቤ ነው፡፡ መሬት ላይ ያለው ሀቅ ስለሚያሳይ፡፡ ነገር ግን ይሄን የማስከበር ሥራ እንዴት የመስመር ምናምን እየተባለ የሕዝቡን ህልውና ታጠፋላችሁ፡፡ እባካችሁን ድርድር ምናምን የምትሉት የየዋህነት/የትግል መቀማት ሊባል ይችላል ሀሳቡን አቁሙ ተው!!! የሕዝቡን ችግር እጅግ እያቀለላችሁ አትቀጥሉ፡፡ እነ ዶክተር አምባቸውን ያስበላ ዕሳቤ ይዛችሁ ወይም ለእራሳችሁ አትሆኑ ወይም ለሕዝቡ አትሆኑ፡፡
    •ፋኖ ማን ነው? ይሄ ልጅ ማን ነው? ፋኖ ማለት አማራ አማራ ማለት ፋኖ እኮ ነው ፋኖዎች እያለ እራሱን እዴት ገለልተኛ ያደርጋል፡፡ አማራ ከሆነ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ለምን አያይም አማራ በቀሪው የኢትዮጵያ አካባቢ እኮ ኢትዮጵያዊነቱን ተነፍጎ እየተሰቃየ በችሎታው እና በሐቁ ማግኘት ያለበትን ሁሉ በግፍ እየተነጠቀ እኮነው፡፡ እስኪ ዘወር ዘወር ብለህ ተመልከት እና ሕዝቡ ምን ያህል እየተሰቃየ እንደሆነ ለመገንዘብ ሞክር፡፡ አማራ እንደ ሕዝብ መብቱ ሲከበር ደንበሩም ይከበራል የወልቃይት ጥያቄ የወልቃይት አካባቢ ብቻ አይደለም የመላው አማራ ሕዝብ ጥያቄ ነው፡፡
    •የቃለ መጠይቁን አውዱን እባካችሁ በደንብ አድርጋችሁ ተረዱት የተያዘው ጉዳይ የአማራን ጥያቄውን ማዳፈን ነው እባካችሁ፡፡
    •ይሄ ልጅ እባካችሁን የአንደበቱ መግቻ ይኑረው!!! አንድ ጊዜ ያለዕውቀታችን ይላል!!! በነገራችን ላይ ብሎ ከፊቱ አገላለጽ ጀምሮ የንቀት ንግግር ነጭ አንበርክከናል የሚል ጉራ ማውራት እያለ ሕዝብን ይዘልፋል፡፡ በውይይቱ ውስጥ በጽሞና አዳምጨዋልሁ፤ እሱ እና የላከው አካል አካሄዱ ለአማራ ሕዝብ እጅግ አደገኛ ነው፡፡
    •ይሄን ልጅ ስትሰሙት ፖለቲከኞቹም የሚሉን ይሄው ነው እኛ ስለህዝቡ ካላቦካን ሕዝቡ ተሳስቷል እንደሚሉት አሁን ስሙት እሱ አደራዳሪ ካልሆነ የአማራ ሕዝብ/ፋኖ ትግል እርባና የለውም ማለቱ ነው፡፡ እንግዲህ ስሙ ልጁ ገና ልጅ ነው እስኪያረጅ አማራን ለማስበላት አይነተኛ መሳሪያ ሊሆን ነው፡፡ ወይኔ!!! የዚህ ሕዝብ ስቃይ መቼ ነው የሚያበቃው? ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር በግንባር ቀደምትነት ሀገር የሰራ ሕዝብ እንዲህ ሁኖ ይቅር በአዴን ለከፈው በቃ የዘላለም በሽታው ሁኖ ቀረ፡፡
    •መጀመሪያ አንተም እኮ ለዚህ ሕዝብ ጥያቄ የምትመጥን ሰው ነኝ ብለህ አታምንም እኮ!!! መግቢያህ ላይ እንዳልከው ደግሞም ልክ ነህ፡፡ ሲቀጥል ትልቅ የሆነን የሕዝብን ብሶት ቀለል ማረግ የምትችልበት ምንም አይነት ምክንያት የለህም፡፡ እባክህን አደብ አድርግ ልጅ!!!
    •ለአማራ እና ለቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ከምንም በላይ የሚተካው አማራጭ የለም፡፡ ነገር ግን ሰላምን በጽኑ ለማምጣት ሁኔታዎች መንገዱን ይወስናሉ እና እስኪ በአሁኑ ሰዓት ይሄ ሕዝብ የህልውና ማስከበር ተግባር ለማስፈን አማራጩን በደንብ አጢኑት ሁኔታው ወደ የት ያመዝናል፡፡ በኃይል ወይስ በሌላ??? ፍርዱን ለመስጠት በሚዛኑ እንወስን፡፡
    •እኔ ጽንፈኛ አይደሉም!!! እንደ ኢትዮጵያዊ ዜግነቴ በእኩልነት በሀገሬ መኖር ብቻ ነው የምፈልገው!!! ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩል የሆነ የፖለቲካ ተጠቃሚነት እና እኩል የሆነ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት እንዲኖረው አበክሬ እሻለሁ!!! መለያየት ለማንም የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደማይጠቅም ግልጽ ነው!!! ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን በሰላም የሚያስተዳድር ከአድልዎ እና ከዘረኝነት የጸዳ የፖለቲካ ምህዳር ይኑር!!! ኢትጵዮጵያ ሰፊ ናት ለሁሉም የምትተርፍ!!!

  • @aabdulsalemmahamed
    @aabdulsalemmahamed Před 4 dny

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞትና ሸንፍት ለፀረ አማራውች

  • @addisufentie-yo1zu
    @addisufentie-yo1zu Před 11 dny

    Of course u have a point!!!!

  • @mesfinyayeh6251
    @mesfinyayeh6251 Před 15 dny +2

    እያቸዉ፣ ለሀቅመ ሽምግልና ያልበቃ ሰዉ!!

    • @NbsGtub
      @NbsGtub Před 9 dny

      እኔም እያልኩ ነበር 😂😂😂

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Před 9 dny

    አሻም🙏

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh Před 15 dny +4

    ይህን አብይ ጠቦት የወረወረልህን ልብስ ለብሰህ ሳትጨርስ ትደፋለህ ሕዝብን ባንተ አፍ አትጥራ

  • @BewketBewket-b7k
    @BewketBewket-b7k Před 15 dny +1

    በድርድር ካልክማ ያው መርዛም ብአዴን ነህ ከዚህ በኋላ በድርድር የሚፈታ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ 💪💪💪 በክንድ ብቻነው

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 Před 15 dny +6

    😮ይኸ ልጅ ትንሹ አገኘሁ ተሻገር ነው። ቅድ አፍ ነው

    • @dawittedo
      @dawittedo Před 15 dny

      ይገርማል

    • @dawittedo
      @dawittedo Před 15 dny

      ብልጽግና ይቀበራል። ተስፋ ቁርጥ
      አብረህ ትደመሰሳለህ

  • @samyy3559
    @samyy3559 Před 15 dny +3

    This young boy I am not sure how much oromuma paid him?

  • @AbB-uj3ii
    @AbB-uj3ii Před 16 dny +3

    አንተን የአገር ሽማግሌ ማን አባህ አረገህ የብልፅግና ወታደር ክልል ላይ ካልወጣ ይደመሰሳል ተስፋ ቁረጥ ከጠላት ጋር አንደራደርም ድል ለፋኖ

  • @user-yy7ps6ig8c
    @user-yy7ps6ig8c Před 15 dny +3

    የፋኖ ትግል መቼ ገባው ዝም ብሎ ንግግር ለማሳመር ይጥራል ብልፅግና ስንት ቢከፍሎህ ነው ጨቅላ እጭጭ

  • @Ambassador-38
    @Ambassador-38 Před 15 dny +2

    ፋኖ በለው ይህ ልጅ ተቀጣሪ

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 Před 15 dny

    Dle lamra hzbe fnoo 🦁❤️❤️

  • @afrodan70
    @afrodan70 Před 13 dny

    Medere asmesaye suf keyer menemeriya yasefulek aye Amhara antem 😢😢😢😢😢

  • @Belay929
    @Belay929 Před 16 dny +4

    ግጭት???? ቀንህን ጠብቅ አንተ ግልብ::

  • @gebishmedia-3210
    @gebishmedia-3210 Před 12 dny

    ድል ለፋኖ

  • @mba6473
    @mba6473 Před 14 dny +1

    እሰይ ፋኖ ነኝ ብሎን እርፍ።