218ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ይህ ቤተሰብ በብዙ ነገሩ ጉድ የሆነው በአያትና በእናት ኩል መሆኑን ባለመንቃቱ ዋጋ ከፍሏል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 03. 2024

Komentáře • 617

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 4 měsíci +155

    እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ አሜን እስክ በመምህራችን ትምህርት እየተለውጠ ያለው ላይክ ያድርጉ ❤❤😂😂🙏🙏🥰🥰

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Před 4 měsíci +50

    መድሀኒት አለም የአለም ቤዛ ይሔንን የባእድ አምልኮ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን በአባቶቻችን ተልካሻ አምልኮ ዋጋ እየከፈልን ነን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 4 měsíci +27

    እኔ ራሱ ብዙ ግዜ ስፅፍልህ ነበር ቭድዮ አታሳጥር እያልኩኝ ረጅም ስለለመድን አጭር ቭድዮው ገና ብዙ ሃሳብ እየጠበቅኩኝ ያልቃል 😂❤❤

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Před 4 měsíci +23

    እመብርሃን ቅፍ ድግፍ አድርጋ ከነልጆችክ ትጠብቅ

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před 4 měsíci +13

    ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ
    ተወልደመድህን
    በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-fp7fz2sf3y
    @user-fp7fz2sf3y Před 4 měsíci +87

    መምህርዬ በዚህ አጋጣሚ እንደምሰክርነት ይሁንልኝ በመጀመሪያ ቀን ሰግደት ሰጀምርጥፉሬ እረጃጀም ነበር ሰግጄ እሰክጨርሰ በጣም አሰጨነቀኝ የሴጣን ጥፉር መሰሎ ነው የታየኝ ሰግደቴን ሰጨርሰ ወዲያው ነው ቆራርጨ የጣልኩት ክብር ለነት እነ ለልጅ 🙏🙏

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před 4 měsíci +5

      የመምህር ፍሬ ጎበዝ 🎉

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Před 4 měsíci +3

      ጎበዝ ተባረኪ

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před 4 měsíci +2

      አግዚአብሔር ይመስገን ፋሽን ተብሎ የሚሸጥ ከልብስ ጀምሮ ጌጣጌጥ በጥንቃቄ መታየት ይገባል በጣም አደገኛ ነዉ ተጠንቀቂ

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay Před 4 měsíci +10

    እኔ ሁሉን ነገር ትቻለሁ እግዚያብሄር ይመሰገን ሜካፕ የሚባል ጥፍር ቀለም የሚባል ዉጥቸ ጥያለሁ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @user-vn4gi2ee3t
    @user-vn4gi2ee3t Před 4 měsíci +12

    መምህረ በፀሎትህ አስበኝ ስደተኛ ነኝ ወለተ ማሪያም ብላችው አስቡኝ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 4 měsíci +13

    #እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 በየገጠመኞችህ ብዙ እያወቅኩ ነው ! #እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🤲 የማትሰለች በየቤቱ ተደብቆ ያለውን ጉድ አንጠርጥረህ በማውጣት ብዙ አሳውቀኸናል በርታልን!

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Před 4 měsíci +21

    መምህርየይ ምሉእ መዓልቲ ስምዕ ተትዉዕል እውን ኣይስልችየንን እግዚአብሔር ይመስገን ንዓካ ዝሃበና እግዚአብሔር ቡዙሕ ህይወተይ ተቃይሩ ዝነቃሕሉ ብናትካ ትምህርቲ እዩ ብዝከድካዮ ኩሉ እመብርሃን ኩሎም ቅዱሳን ይሓልዉካ

    • @user-wm2gz6lb1q
      @user-wm2gz6lb1q Před 3 měsíci

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሓፍትና❤❤❤

  • @Merhrtuiop
    @Merhrtuiop Před 4 měsíci +14

    በእግዚአብሔር ስም የመምህር ስልክ ያላቹ ተባበሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles Před 4 měsíci +17

    ገጠመኙ አጭር ከሆነም እንኳን መሀል መሀል ላይ የምታስተምራቸው ትምህርቶች እኛን ያስተምሩናልና እናመሠግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-cd8ip4ny3q
    @user-cd8ip4ny3q Před 4 měsíci +6

    መምህር እደሜ እና ጤና ይስጥክ እኔ ፀጉር ቤት አለኝ ይህን ትምር በሠማው ሰአት ይጨንቀኛል ከኮስቲክሱ ባሻገር ሰንበትን ትሽራለክ በሀላትን ትሽራለክ ከባድ ነው ፈጣሪን ሌላ ስራ እንዲሠጠኝ እየተማፀንኩት ነው

  • @user-ku6dj2vc3v
    @user-ku6dj2vc3v Před 4 měsíci +12

    አቤት በእርኩስ መንፈስ ምክንያት መላው ወጣት እንዴት ሳንኖር እየተሰቃየን እችን ምድር በመከራ እንኖር አለን ቅዱስሚካኤል አባቴ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ገላግለን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 4 měsíci +12

    እንኳን ደና መጣህ ውዱ መምህራችን መንፍሰ ቅዱሰ ልቡናችንን ይግለጽልን ለስሙ ማዕተብ አሰርናል ግን በብዙ ነገሮች ጠፈተናል ይመልሰን እሚገረመኝ ነገር መምህር መምህራን ነኝ ተብዬዎች ይህ ማወቅ ግዲታቸው አይደል? የቅዳሴ ፀብል ወደቤት በጭራሸ ይዞ መሔድ አይቻልም ሲሉ ሰማሁ ገረመኝ የቁርቡ ሰዎችሰ አለማወቅ እሚገረም ነው በእውነት

    • @BetereLawgalet-iu8yc
      @BetereLawgalet-iu8yc Před 4 měsíci

      አዎ አንዳንድ አባቶችና ዳቆኖች የቅዳሴ ፀበል ወደቤት አይሄድም ይላሉ ግን ለምን

    • @user-wx8jb5zq2s
      @user-wx8jb5zq2s Před 4 měsíci

      አወ ሠምቸ ሠምታችሗል ሲፈልጉ ከቤት አይገባም ይሉናን እረ ምን እናድርግ ወይ አይድነ ወይ አያስድኑ እዳ ገብተን ሆድ ይፍጀው

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 4 měsíci +10

    እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ የሚደቅ ገጠመኚ ራሴን ነው ያየውት እኔ ቤተሰቤ በልጅነቴ ነው የተለያዩት ግን እኔ የመጀመሪያ ልጅ ነኚ ላባት በጣም ይወደኛል እወደዋለሁ አያቴ ግን ከሷ ቤት በሄድኩ ቁጥር ባገኘችኚ አጋጣሚ አባቴን እድጠላው ክፍ ክፍ ነገር ትነግረኛለች ከዛ የነበረኚ ፍቅር እልም ብሎ ጥላቻየ ከልክ አለፈ ቢጠፋ ቢምት ያለውን ነገር ቢያጣ ጭራሽ ከናቴ ጋር ሲለያይ መሬት አልተካፈለችውም የናቴን መሬት ያካፋላት እያልኩ እናቴን እጨቃጨቃት ነበር እድከሰው የማላረገው ጥረት የለም እናቴ ግን ተይው አባትሽ ነው ትዳሩን ይያዝበት ስትለኚ ምኚ አታቂም እያልኩ ጭራሽ እኔ ትልቅ እሳ ትንሽ መስለን እንፎካከር ነበር ግሩም ነው ከስደት ልመጣ ስል እጀራ አባቴ በጣም ጥሩ ሰው ነው አባቴን ይቅር እድለው እድታረቀው አረገኚ ግን ብለውም ቄሜን እሱን ለማኮታኮት ስደት ስሄድ እሰራለታለሁ እያልኩ እየዛትኩ ነው የመጣሁት አሁን እሄን ትምህርት ስሰማ ወደ ራሴ ተመለስኩ ክፍ ምክር ሰው ያስገድላል የኔ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይመስገን አባቴን የጠላውትን ያክል እድወደው ነው ያረገኚ የገጠመኙ ባለቤቶች ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን እንኳን ለቄርቆስ ወ እየሉጣ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ❤🙏🙏🙏🙏

    • @khngkhan7289
      @khngkhan7289 Před 4 měsíci

      አሜን በእውነት እንዴት ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Před 4 měsíci +13

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ ማርያም እስከ ቤተሰቦቸ አስቡኝ ፈተና ውስጥ ነን😭😭😭

    • @alemiyebayene7881
      @alemiyebayene7881 Před 4 měsíci

      እግዚአብሔር ያስብሺ

    • @SelameSelam1621
      @SelameSelam1621 Před 4 měsíci +1

      እኔንም አስቡኝ ወለተ ማርያም😢😢

    • @genet1239
      @genet1239 Před 4 měsíci

      emabrhan ye libshn meshat tefethmlsh ehite

    • @user-zl3rb8gp6g
      @user-zl3rb8gp6g Před 4 měsíci

      እግዚአብሄር ያስባችሁ የኔን ብትሰሙ ታለቅሳላችሁ በገዛ እህትና ወንድሜ ለዛውም ታላላቆች በጣም ምቀኛ ሆነው ሁሌ እኔን መጣል ነው እቅዳቸው😢

  • @nahombekayoyo
    @nahombekayoyo Před 4 měsíci +6

    የአንተን ትምህርት የእየተማርኩኝ መፀለይ እየፈለኩኝ በግድ ነው ምፀልየው እና ምሰግደው በግድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @Merhrtuiop
    @Merhrtuiop Před 4 měsíci +6

    በእግዚአብሔር ስም የመምህር ስልክ ያላቹ ተባበሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-oo8qd4vg7r
    @user-oo8qd4vg7r Před 4 měsíci +2

    አሜን አባ በፀሎት ያሥቡኝ ወለተ ሥላሠ እርሥወን ሥሠማ እንቅልፌ እየመጣብኝ

  • @user-jg9de7wd2k
    @user-jg9de7wd2k Před 4 měsíci +5

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እድሜህን ከፍ ያድርግልህ ብዙ ትምህርትናእውቀት እየገኘሁ ነው ያለሁት

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 4 měsíci +4

    ዘመንኩን እኮ ዘረኛና ሰዎችን የሚያጋድል ሰው ነው ቸሩ እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን እንጂ መምህርዬ እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የብዙዎች ነፍስ ድናለችን

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Před 4 měsíci +8

    መምህር ሲረዝም ደስ ይለኛል

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 4 měsíci +3

    መምህራችን እውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እና አላጠረም ዋናው ቁምነገሩ ነው በምሀልየምታስገባቸው ይበልጥ ይረዳናን ፀጋውን ያብዛንህ ተስፍ ስላሴ ቅዱስ ሚካኤ ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 4 měsíci +6

    መምህረ ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህረ ገጠመኝ ሰረዝም የምንወደው ስራ እየሰራን እናዳምጣለን ከዛ ሳናውቅ ተመስጠን ስራችን እሰራንመም እያዳመጥንም በጣም ነው ደስ የምለን ሳናውቅ ያልቃል እና ደሞ መንገድ እየተጓዙ ወክ እየደረጉ መኪና እየነዱ የምያዳምጡ አለገከዛ አንፃር ነው መምህረ የዛሬ ገጠመኝ ባለበቶች እንኳን ለክበር በቃቹልን❤

    • @SaraC-fx6yn
      @SaraC-fx6yn Před 26 dny

      መምህር ቃለሂወትያሠማልን❤❤

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 4 měsíci +6

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 Před 4 měsíci

      እማምላክ ወላዲተ አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ታስብሽ

  • @user-gq4fm8ip3h
    @user-gq4fm8ip3h Před 4 měsíci +6

    ሴትዮዋማ ደግ ሴት ናት. የእንጀራ እናት. በብዛት. ክፎዎች ናቸዉ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 4 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ በዝም አድርጌ እስከነ ማብራሪያው አቅርብልን እኛ እንደዚህ ነው የለመድነው አጫጭር አታድርግብን ይህ የእናት የአባቴ ካራማ የሚባል መንፈስ የስንቱን ሰው ሂወት አበላሸ ንቁበት ምዕመናን ራሳችሁን አድኑ በጊዜ መምህርዬ ባሁን ሰአት ሁሉም ማዕተብ አስሯል ግን የስም ክርስትና ብቻ ሁነናል መምህራን አባቶች ምእመናንን ግራ እያጋቡ ነው ሰው እንዴት ፁም ፀልይ ስገድ ቁረብ ወደ እግዚአብሔር ቤት ተመለሱ የሚል አስተምህሮ ተረት ነው አታደምጡት ጠንቋይ ናቸው እያሉ ያስተምራሉ ያሳዝናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @selam801
    @selam801 Před 4 měsíci +3

    እውነት እጅግ ደሰ የሚል አሰተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር አንተ ደሰ በሚልህ አቀራረብ አቅርብልን ለኛ ሁሉም አሪፍ ነው❤😊

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ ወዳጅ እቁ መምህርዬ እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ ታድርግህአሜን አሜን አሜን

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Před 4 měsíci +4

    አይ መምህርዬ ከምር ስወድህ እኮ አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለነዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን፫

  • @user-ql1ql8ek4j
    @user-ql1ql8ek4j Před 4 měsíci +7

    አድራሻውን የሚያውቅ በማርያም

  • @makiabent7055
    @makiabent7055 Před 4 měsíci +3

    መምህርዬ ወንድሜ አባቴ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 4 měsíci +3

    ክብሩ ይስፋ መዳኒአለም ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን በነሱ ቤት የገባ መፈስ ቅዱስ በኛም ቤት ይግባ አሜን አሜን አሜን

  • @user-vn4gi2ee3t
    @user-vn4gi2ee3t Před 4 měsíci +5

    ችግር አለ አለ መምህር ተስፋዬ ሰላም ለንተ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @Helenkidane-nd5wi
    @Helenkidane-nd5wi Před 4 měsíci +4

    ገብረ አረጋዊ ብላቹው ባለቤቴን በፀሎት አስቡልኝ

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 Před 4 měsíci +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር አምላከ ቅድሳን የምንማርበት ያድርግልን 🤲🤲🤲

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 4 měsíci +5

    ኧግዚያብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደናመጣህ አዳምጨ እመልሳለሁ አምላክ ይፍቀድልኝ ይቺን ገጠመኝ ለማዳመጥ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 4 měsíci +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔ እንኳን ሊርዝምብኝ ይቅርና ስራ እየስራው ስለማዳምጥህ ስው አገር ስለሆነ ሲያልፍኝ እንኳን መልሽ ነው የማዳምጥው እና 3 ስዓትም ቢሆን ደስ እያለኝ ነው የማዳምጥው እድሜ ጤና ይስጥልን 👏👏👏

  • @Atede9383
    @Atede9383 Před 4 měsíci +3

    መምህርዬ አንተን የሰጠንን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እንደ ወንድም ስትቆጣን እንደ መምህር ስታስተምረን እንደ ኮሜዲ ደግሞ ስታስቀን እንኳን 1 ሰዓት እንደ ህንድ ፊልም 3 ሰዓት ብታብራራ መስማት አይሰለቸኝም አንተ ብቻ ጊዜ ኖሮህ አቅርብልን። እግዚአብሔርን በጣም ነው የምታስቀኝ😂😂

  • @mihretmihret7140
    @mihretmihret7140 Před 4 měsíci +19

    አይ መምህርየ ሁላችንም ችግር አለብን ጤነኛ የለም

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 4 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil Před 4 měsíci +2

    ሰላም መምህራን እንዲሕ አድርገሕ በደንብ አብራርተሕ ስታስተምር በጣም ጥሩ ነው ፀጋውን ያብዛልሕ ከክፉ ነገር ይሰውርሕ በርታ የዘመናችን ሐዋርያ ነሕ

  • @Papujawanduja
    @Papujawanduja Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 4 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ❤️❤️❤️

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 4 měsíci +3

    እመብርሀን ትጠብቅህ ቅኑ መምህራችን ጉሩም ነው ትንሺ እምንለው ነገር ጦሱ ከባድ ነው 😢

  • @Znu345
    @Znu345 Před 4 měsíci +5

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በመጨረሻ የተናገርኩት ነገር እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም 😂😂😂እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቼን የማመሰግነው ኩል ምናምን የሚባል በቤታችን አናዉቅም የምር እንዴት እንደሚኳልም አልችልም 😂

  • @user-if4jc3fq5h
    @user-if4jc3fq5h Před 4 měsíci +3

    የሰው ህይወት የምትቀይሩ አባቶች ከእኔ ከሀፃተኛዋ ቀንሶ እድሜ ይስጣችሁ አንድ ቀን ለእኔም ይገልፅልኛል

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h Před 4 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን
    በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እውነት በጣም ሲያስተምር ገጠመኝ ነው
    እኔንም እግዚአብሔር በስም ነው ላይ
    አይነልቦናችን ያብራልን❤❤❤

  • @user-ur4rf3ss8e
    @user-ur4rf3ss8e Před 4 měsíci +2

    መምህር እንኳንፐደህና መጠህልን በዘመናችን ከሉት መምህራን ግልፅባለው መልኩ የምትሰጠው ተምህርት ለሚሰማውፐእጅግ ድንቅ ነው ።እግዚኣብሔርእድሜና ጤናን ያድልህ ።

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před 4 měsíci +2

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ኪዳነብረት ትጠብቅህ መምህሮቻችንን ያተን ገጠመኝ ያለወጠዉ ምን ሠዉነዉ ምመምህሮቻችንን ያብዛልን በዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 4 měsíci +2

    አሜን በእውነት አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅልን ሰመተን የማናሰተውል ሆነን እንጂ ድካምህ ህፃናት የማሰተዋል ያህል ነው እሄ ሁላ እንዳን ጠፍ ከክርስቶስ እርሰት ተለይተን እንዳነቀረነው የአባቶቻችን ፀጋበረከታቸው ይደርብን ወንድሜም መምህሬም

  • @user-so6hp4it7g
    @user-so6hp4it7g Před 4 měsíci +2

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን እና ሰውነታችን ብነቅደድ የሰእል ሰላሴ እንደቀደድን ነው እግዚአብሄር አምላክችን ልቦና ይሰጠን በእውነት 😢

  • @HaymanotGumataw
    @HaymanotGumataw Před 4 měsíci +3

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን በስመአብ ኩድ ነው እኔም አያቴ ትቀባኝ ነበር ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ቀኝ አይኔ ብዙ አያይም 100%25 ቢያይልኝ ነው በጣም ከበመድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ሀብተ ዮሐንስ ከነ ቤተሰቦቻችን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 4 měsíci +3

    ሚገርም ነዉ እግዝያብሄር ይመስገን ስለሁሉምነገር እዉነትነዉ በተፈጥሮ መዋብ የመሰለ የለ ተመስገን እኔ የለሁበትም አርቴ አልወድም ጥሎብኝ ብጠቀምም እንኳን ይጨቀኛል በስማም እንኳንም እመቤቴ ፈወሰቻቹ ቨቤቱ ያፅናቺ ዉዶቼ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኀኔዓለም አባቴ ኤፍታህ ይበለን አሜንንን🙏❤🙏

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese Před 4 měsíci +2

    የሚገርም ነው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ መምህራችን💚💛❤

  • @user-to7jj1bz3w
    @user-to7jj1bz3w Před 4 měsíci +2

    እር መምህርዬ እኛ ቤት ናልን ለምነንክ አንተን ለማግኘት በጣም ነው የምንፈልገው የብዙ ሰው እይወት ነው የሚድነው መምህር

  • @Tube-hl6lx
    @Tube-hl6lx Před 4 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድመ ይስጥህ

  • @kidistgetahun3371
    @kidistgetahun3371 Před 4 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ትምህርትህ ልብ የሚስብ በየታሪኩ ውስጥ እራሣችንን እምናይበት ነው። ጠላታችንን እምናውቅበት ትምህርት ነው ፀጋህን ያብዛልን እንደበትህ አይጠገብም 🙏🙏

  • @yilma4711
    @yilma4711 Před 4 měsíci +3

    መምህር በመሀል ጣል የምታደርገዉ ነገር ደስይላል

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 Před 3 měsíci +1

    መምህር ቃለ ሕይወትን ቃለ በረካት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅ 🌹🙏💞መምህርችን በእውነት በጣም አሰትመር ትምህርት ነው መምህር በፀሎት አሰብኝ ወለተማርያም እያለቹሁ😢😢መን ነው እንደ እኔ ከመምህርችነ ትምህርት ለዉጥ ያገኝ 👍👈

  • @shewalemlove1694
    @shewalemlove1694 Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን የምህራችን ቃለ ሂውት ያስማልን በፀሎት ያስቡኝ አፀደገብሬኤልብለው እስከነቤተስቡቼን እኔስ ክፊ መንፍስ ለመስገድ ልክ ስዘጋጅ በሀሳብ ውስጥያስገባኛል ምለው ሁሎ ግራ ይገባኛል ፀዮልኝ

  • @yegebreail
    @yegebreail Před 4 měsíci +2

    የኔ አባት ላንተ ማመስገኛ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ ባንተ ትምህርት ስንቱን አወኩት ስንቱን ተረዳሁ 😢 ስሰማህ ብውል አልሰለችም ባለማወቃችን ጠፍተናል አይነ ልቦናችንን ያብራልን ከስደት ያተረፍኩት ነገር ቢኖር ያንተን ትምህርት ማወቄ ለኔ ከምንም በላይ ነው በዚህም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏

  • @user-dr5xe3vu4y
    @user-dr5xe3vu4y Před 4 měsíci +3

    ታዲያ 24 ብማር የማይሰለቸኝ መምህሬ የስንታመት የተሸከምነዉ ጠላታችን ን ያወቅንብት ከክፉ ይጠብቀዉ

  • @SaraHabsh-lx8tz
    @SaraHabsh-lx8tz Před 4 měsíci +2

    መምህረየ ስራላይ ሆነን. ተመሰጠን ስለምንሰማው. ተሎ አጭር ኮሆነ እማ. አይመችም አንድ ግዜ ከፍቸ መሲሉ ቀን ቀሆንኳ ደስ ባለኝ ነበረ

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 Před 4 měsíci +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት 👏👏👏 ብዙ ተማርንበት እናመሰግናለን መምህር 🙏

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my Před 3 měsíci +1

    ካንተ ብዙ አትርፌያለው እግዜር ይጠብቅልኝ በስፈራችን አንዲት የምወዳት እናት አለች ቡዳ ነች ይባላል ብዙ ልጆችም በሷ የመጣ ይታመማሉ ከስደት ሀገሬን ስገባ የሷን የቡዳ መንፈስ ላስወጣላት ወስኛለው አሳዘነችኝ ሰው ሁሉ ልጄን በላሽ እያሉ ይወቅሳታል የክፉ መንፈስ ስራ መሆኑ መች አውቀው እናም አንተንም አግቼ ፈጣሪ ይርዳኝ ላድናት እፈልጋለው

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 4 měsíci +4

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህ፡ፈጣሪ ይጠብቅህ፡

  • @genetAbebe-mg1zn
    @genetAbebe-mg1zn Před 4 měsíci +1

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ትምህርትህ በኔ ላይ ብዙ ለዉጥ አምጥቶልኛል ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @fkrfkr9816
    @fkrfkr9816 Před 4 měsíci +3

    አይ መምህር እግዚያብሄር ይጠብቅህ የተዋህዶ እቁ በሉ እንግዲህ ወዛደርና ወዛደሪቲ ነቃ በሉ እራሳችንን እንፍትሽ እኔስ ከወዛደሪቲ ወጥቻለሁ እግዛብሄር ይመስገን

  • @beliyudereje6955
    @beliyudereje6955 Před 4 měsíci +4

    እባክህ የተበተነ ትዳር አለ እንታደገዉ ጊዜ ስጠኝ አደራ❤❤❤

  • @user-cy2xs1pr5j
    @user-cy2xs1pr5j Před 4 měsíci +2

    እኔ ቤት በመጣክ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በጣም ደስ ይለኝል

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my Před 3 měsíci +1

    ደሲ የሚል ትምህርት ነው እኔ ብታስተምር ብዬ የማስበው ነበር ስለ ኩሉ እሱይ ነገርልኝ ለተጠቃሚ እህዮቼ እኔ ይመስገን አንድም ቀን ነክቶኝ አያውቅም በተፈጥሮዮ እኮራለው ተመስገን

  • @trhasyemane1390
    @trhasyemane1390 Před 4 měsíci +1

    ተባረክ መምህርየ እድሜ ከጤና ፀጋህ ያብዛልህ በልጆችህ ተደሠት ለኔ አንድ ቀን ትደርስልኝ ይሆናል እግዚአብሔር ሲፈቅድ

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 4 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራች
    እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥህ

  • @zafomola43
    @zafomola43 Před 4 měsíci +2

    መምህራችን የኔ ውድ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @user-ld4fu1ls7i
    @user-ld4fu1ls7i Před 4 měsíci +2

    መምህርዬ ቃለ ሕይወት ቃለ በርከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እኔ ዛሬ እንደዚህ ባንተ ትምህርት እና በእግዚአብሔር አምላክ ቸርነት መንፈሳዊ ከመሆኔ በፊት በጣም ነበር ኩል እና ልፕስቲክ ይወደው ከምልህ በላይ በጣም አንድ ግዜ ለባአል ከአ አ ወደ ገጠር ስሄድ በጣም በጣም ድምቅ ያለ ልፕስቲክ ነበር የተቀባሁት እናኩል ከዛ አያቴ አይታ ምንድነው ደም የላሰች ውሻ የመሰልሽው አለችኝ ያ በርግጥ በኔም ቤተሰብ የኩል ነገር ሥራ መሰረት አለው ይቺው አያቴ ኩል ሳትቀባ ከቤት አትወጣም ሌላው ደሞ አብዛኞቹ ልጆቿ ወንዶች ስለሆኑ አንቺ ተብለው ነው የሚጠሩት

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 Před 4 měsíci +3

    መምህር ተስፋ ስላሴ አግዚአብሔ አንተ ከመላዉ ቤተስብ ይጠብቅ ፡ስለገጠመኝ ፡የምንስማዉ አንጃ ምናይነት የስይጣን ፍተኛ ነው ፡አኔ ራሴ ያንተን ገጠመኝ ሳድምጥ መላዉ ስወነቴ ሲዘዋወር ይስማኝል አንዳልከዉ አናቴ ትንሽ አያለዉ ኩል ትቀባኝ ነበር አይኔ ያመኝ ነበር ፡የገርማል መምህር ግርማን ማየት ስጃመር ብሕልሜ ብአይኑ ነዉ የግባሁት ሲል ብህልሚ አየሁት ፡ክዛም ሕህቴ የመምህር ግርማን መከታተል ስትጀምር አኔ ያየሁት ህልም አሳም አያችዉ ስለዚ የኩሉ ልክ ነክ

  • @user-qj9qu9iw9z
    @user-qj9qu9iw9z Před 4 měsíci +2

    መምህርዬ የጠራሃቸው ነገሮች ምንም አልቀረኝም እና በመጀመሪያ ስተወዉ ለመጀመሪያ የተጋለጠልኝ መንፈስ ጠቁዋር የሚባለው መንፈስ የሚባለው የዛር መንፈስ ነው የአንተን ትምህርት ሰምቼ ነው የተውኩት የእውነት ማሪያምን በጣም በራስ መተማመን ያሳጣል የሚገርመው ከግንባሬ ያለውን ፀጉሬን መልጦኛል ዊጉ ግን ለመተው የመንፈሱ ሃይል ከባድ ስለሆነ በፆም በፀሎት በስግደት በሱባኤ ነው ሚላቀቀው ምክኒያቱም በገዛእጃችን ወደውስጣችን ያስገባነው ስለሆነ ኦድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰብህ ያድልልኝ መድህነ አለም እየሱስ ክርስቶስ ተባረክ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 4 měsíci +2

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዃን ለዚ አበቃህ የቅዱሳን አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ በጣም ጥሩ ገጠመኝ ነው የኩልና የጥፍር ቀለማ ቀለም እንደልክፍት ሁኖ ከለሱ አናምር እያስባለ በራስ መተማመን አቅቶናል ስደት ስለሆንን እጂ አንቻልም ነበረ እግዚአብሔር ይገስፀው ጎዶልያስ

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 Před 4 měsíci +2

    ልዕል እግዚአብሔር ፍቃዱና ጊዜው ሆኖ የኔንም ቤተሰቦቼን ዘመዶቼን ከዚ የጨለማ ህይወት አእምሮዋቸውን ከደፈነው ጨሌ ዛር መንፈስ ያወጣልኝ ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልኝ፡፡ የቃል ኪዳንዋ እመቤት ቅድስት ኪዳነምህረት የኔንም ጭንቀት ታስወግድልኝ ዘንድ ከኔ የበረታችሁ ጽጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ፡፡ መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ!!

  • @user-no5ok4mf2l
    @user-no5ok4mf2l Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 4 měsíci +8

    መምህር ይቅርታ አርግልኝ ዘመዱኩን አይመቸኝም እሱ እራሱ መፈወስ አለበት እግዜር ይማረው

    • @firewoingebrehailu2695
      @firewoingebrehailu2695 Před 4 měsíci

      አሜን

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 3 měsíci

      በሽተኛ እስኪ አንተ ተፈወስ መጀመሪያ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 3 měsíci

      🙄ለመሳደብ ኮመንት ታነባላችሁ ይቅል አዳምጡ 🙄አዎ ዘመድኩን ዛር አለበት ቻናሉ ላይ የቅጠል በጣሽ ማስታወቂያ ያስተዋዉቃል ጥንቁልናን ጥበብ ነው ይላል ​@@user-vc4id5yp4e

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 Před 4 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ኩል ለካስ የቡዳ መንፈስ ማዋረሻ ነው ይገርማል አሰሪዬ በእድሜ የገፍች ናት እና የልጅ ልጆቿ ሲወልዱ እዚህ እናታቸው ቤት ነው የሚመጡት ፣እና ልክ ኩል ታዘጋጅና ገና የአራስ ቤት ህፃን ትቀባዋለች ምንድነው ትርጉሙ እሱ እኮ ገና ህፃን ነው ብዬ ስጠይቃት ፣አይኑ ትልቅ እንዲሆን ነው አይኑ ያሳምርለታል ሲያድግ ትለኝ ነበር ፣ቢያንስ የ5የልጅ ልጆቿ እንዲህ ስታደርግ አይቻለሁ ከእንግዲህ እንኳንም ሰማሁት ብቻ የቡዳ መንፈስ ካለባቸው እኔም እንዳይበላኝ መጠንቀቅ አለብኝ ማለት ነው ❤❤❤ መምህር ክበርልን ኑርልን ❤❤❤❤

  • @tesfatesfa8445
    @tesfatesfa8445 Před 3 měsíci +1

    በጣም ያዘንኩት እና የተቆጨሁበት ነገር አንተን ሳላውቅህ እና ባለመንቃቴ እናቴን ማጣቴ ነው: አሁንም ቢሆን ለእኔ ጊዜው አልረፈደም ብዙ ነገር ባጣም ... ወርቃፈራሁ ቻናል ላይ የፀሎት መጽሃፍ እና መቁጠሪያ ለጥቼ እንድወስድ ነግረኸኛል መጥቼ ስወስድ በአካል ባገኝህ እና ባወራህ ደስ ይለኛል ብዙ ነፍሳትን እንድታድን ጥሪ አቀርብልሃለሁ:: የ1ሙሉ ጊቢ ሰው በዚህ ችግር ውስጥ ነው ያለነው ነፍሱን ያጣ አለ፣ በቁሙ እራሱን ያጣ አለ ብቻ ብዙ ነገር

  • @alemgetachew1618
    @alemgetachew1618 Před 4 měsíci +2

    አብዛኛው የምትነግረን ገጠመኝ ከእኔ ህይወት ጋር በጣም ነው የሚቀራረበው ፣ህይወቴን በደንብ እንዳየውና ጠላቴ ምን ያህል ሲጫወትብኝ እንደኖረ ሳስብ በጣም ነው የማዝነው በተለይ ቤተሰብ የሚያመጣውን የዛር መንፈስ እና ጣጣው በእኛ ቤት የነበረ ግማሹን በሞተ የወሰደ የቀረነውንም እንዳንስማማ እያደረገን እየታገልኩ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ።

  • @Maserte3213
    @Maserte3213 Před 4 měsíci +3

    መምህራችን በጸሎታቸው አስቡን

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse Před 4 měsíci +2

    ቃለህይወት ያሰማህ መምህር እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ አሜን አሜን

  • @YefekerenatEnat
    @YefekerenatEnat Před 4 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣህ የተማርነው የምንለወጥበት ያድርገን🙏

  • @AffectionateCaveWaterfal-bv4im
    @AffectionateCaveWaterfal-bv4im Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @retaretakalehiwetyasemalin7786
    @retaretakalehiwetyasemalin7786 Před 3 měsíci +1

    በፀሎትች አሰቡኝ ወለት ሰንበት ብላቸው አሳብኝ እኔ ከመምህር ተሰፋየ ትምህርት ብቻ መስምት ሆኖብኝ ህይወት አገዛኝ በፀሎትች

  • @Tsh1250
    @Tsh1250 Před 4 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ባንተ ትምህርት ተለውጠናል ተቀይረናል እግዚአብሔር ይመስገን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይከልልህ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 4 měsíci +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @alemiyebayene7881
    @alemiyebayene7881 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሪ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 4 měsíci +1

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የእግዚአብሔር መንገድ ድንቅ ነዉ መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ በጣም አስተማሪ የሆነች አንጀራ አናት የእግዚአብሔር መንፈስ ቅድስ ከሁላችንም ጋር ይሁን አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @Embete-
    @Embete- Před 4 měsíci +3

    ሰአቱ ሲረዝም ትንታኔህ ጥልቅ ይሆናል የሚጨበጥ እውቀት ታመነጫለህ ። አጠር ያለ ሲሆን የምታስገነዝበን ጭብጥ ባጭሩ ስለኩል ንቁ ይሆናል ገባህ አይደል መምህር? ይህ ልዩነት እንዳለው መገንዘብ ይቻላል አንዱ ምክንያት ይህ ነው

  • @kiyayee9925
    @kiyayee9925 Před 4 měsíci +1

    ሰላም መምህር መዳኒዓለም ይጠብቅ
    ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ወር አልሆነኝም ነገር ግን ብዙ ተምህርቶችን ስሰማ በሁሉም ውስጥ እራሴ አለሁ , ከትምህርቱ እንደ ተማርኩ አንደ አንድ ነገሮችን ማድረግ መምሬአለሁ
    መመህር እንድታግዘኝ ፈልጋለሁ

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 4 měsíci +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እንኳን በደናመጠልን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላኬ መጨረሻውን ያሰርነው ሁላችንም በጣም ገጠመኝ አሣታሚ ትምህርነ ነው እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ አባቴ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Před 4 měsíci +3

    የእግዚአብሔርን ቤት የሚያሳጣ ሥራ ፣ ኩል መኳልን ማስወገድ እንደ አንድ በጎሥነምግባር ቢወሰድስ?