130ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከነጮች ድብቅ ሴራ ጋር የሚሰራው የአገራችን መንፈስና የጠንቋዮች መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 06. 2023

Komentáře • 649

  • @kalmaia2883
    @kalmaia2883 Před rokem +688

    ምስክርነት ነው መምህር:- አንድ ሆስፒታል ስሄድ ምንም ደም የሚባል የለሽም ኩላሊተሽ ኢንፌክሽን አድርጓል የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የትርፍ አንጀት ኢንፌክሸን ብቻ ሆድ እቃሽ ብዙ በሽታ አለብሽ አለኝ: ከ24 ሰዓት በሗላ ቆመሽ አትሔጅም ቀዶ ጥገና ማድረግ አለብሽ አሉኝ : እኔም እናቴ እመቤቴን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ጌታየና አባቴ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስን ጠረቸ ቀኑ 24 ጻድቁ አባቴ ስለነበሩ ተማፀንኩ :- እንዲህ ብየ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እንግድ የሆነውን አንተ ታውቃለህ ዶክተሩ አንተ ሁነኝ አልኩት : ከትንሽ ደቂቃ በሗላ ምንም በሽታ የለብሽም ወደ ቤትሽ ሂጅ አሉኝ በአንቡላንስ ገብቼ በእግሬ ከመላኩ ከቅዱስ ሚካኤል ጋር ወደ ቤቴ ተመልሻለሁ እግዚያብሔር ይመስገን!!!!!!!

    • @mareah8016
      @mareah8016 Před rokem +16

      በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን እምነት ብቻ ነው እንኳን ደስ አለሽ. ክብር ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይገባሃለ. ክብር ምስጋና ይገባል ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኔም ምስክርነት ለመስጠት ተስፍ አለኝ ለተደርገልኝ. ሁሉ ነገር

    • @saraT22
      @saraT22 Před rokem +12

      እንኳንም የተክለሃይማኖት አምላክ በጤንነት ወደ ቤትሽ መለሰሽ እህቴ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Před rokem +6

      እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰🥰

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 Před rokem +4

      Michaelye ye abatie wodaj yebetachin tebaki meleak. Michealye shikor❤

    • @melzmeye4142
      @melzmeye4142 Před rokem +1

      Amen Egziabher Amlak ykber ymesgen!

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +41

    "ብዙ ሰወች እረዠም መስለው የሚታዩን
    እኛ ቁጭ ብለን ስለምናያቸው ነው " ❤
    ቀና ብለን እንፀልይ , ዝቅ ብለን እንስገድ ❤

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +27

    በስላሴ ስም የዛሬዉ ደግሞ ይዘገንናል አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት አቤት ምህረቱ😢😢😢ይቅር ይበለን አቤት የኔ ጌታ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +49

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፃድቁ አባቴ አቡነ ሐብተ ማርያም አመታዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @eftah21
      @eftah21 Před rokem +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ በረከታቸው ይደርብን

    • @embetweyesaefe4732
      @embetweyesaefe4732 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን

    • @user-vx7vc8fq9y
      @user-vx7vc8fq9y Před rokem +1

      አሜን

    • @burteshibabaw9668
      @burteshibabaw9668 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮአደረሰን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +37

    እንኳን ደህና መጣህ አሁን እኮ ሰዉ ለቀጠሮ መብቃት ራሱ ብርቅ እየሆነብን ነዉ እንኳን ለልዩ ወዳጅህ ወዳጃችን አባትህ አባታችን ለፃድቁ አቡነ ሀብተማሪያም አመታዊ በዓል አደረሰህ አደረሰን አባታችን ኢትዬጵያን ይጠብቁልን

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ቅዱሳን መላክት ጥላ ከለላ ይሁኑሉክ።በጣም መስዋትነክ እየከፈልክልን ነው በ እግዚአብሔር በማይታየው የወርቅ መፅሀፉ ስምህን ከቅዱሳኑ እና ከነቢያቱ ጋር ይፃፍልህ ይደምርክ።አቤቱ ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይሁንልን።አሜን አሜን አሜን ።ይቅር በለን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +36

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem +2

      አሜን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ወመን ይባርክልን አገራችን ሰላም ያርግልን

    • @kanaeth2235
      @kanaeth2235 Před rokem +3

      ከወንዶች ሁሌ የምትሳተፈው አንተ ነህ ተባረክ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před rokem +13

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ በደልኩኝ እኔ አሳዝንኩህ እኔ በደልኩህ ጌታ ሆይ ማርኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቸርነትህ በዝቶ ኖርኩኝ ቸሩ ሆይ አባቴ ቸር ስለሆንክልኝ ለዚች ቀን በቃሁ የኔ ጌታ ተመስገን😢😢😢😢😢

  • @user-cv3bh8ld5m
    @user-cv3bh8ld5m Před rokem +10

    እግዚአብሔርየ የኔ አባት ይሄንን ትምህርት እንድሰማ ስላደርከኝ አመሰግንሀለው 🙏🙏🙏

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem +2

    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤

  • @NoName-qt3oq
    @NoName-qt3oq Před rokem +5

    አቤት የእግዚአብሔር ትግስቱ አንቃለው ሳያጠፍን ይክበር ይመስገን አንተን የሰጠን አምላክ መምህር ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr5gv2hz6y
    @user-kr5gv2hz6y Před rokem +5

    ውይ የኛ ዕንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። በዕውነት ድካምህን ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋ ይስጥህ ። ኑርልን❤❤❤❤

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před rokem +8

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሠን ተስፋ ስላሴን ከነቤተሠቡ እግዚአብሔር አምላክ ያሥብልን ይጠብቅልን 🤲🤲🌺🌺

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před rokem +6

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢
    ጌታ ሆይ ይሄ ሁሉ እየተፈጸመ የቻልከን አምላክ ሆይ ምን አይነት ቸር አምላክ ነህ ቸርነትህ የበዛ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ቸር ነህ ጌታ ሆይ ቸር ነህ ጌታ ሆይ ቸር ነህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስለአተ ቸርነት አውርቼ አልዘልቀውም ቸሩ አባቴ

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb Před rokem +5

    በእውነት ውድ መከራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለህዝብችን ለቤተክርስቲያናችን ብዙ መሰዋት እየከፈልክ ነው እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +5

    በሥመ ሥላሴ መምህር እዚህ ውሰጥ ገብተህ ነው የምታውጣቸው ኧር መምህር መንፍስ ቅዱስ አጠገብህ አይለይህ🤲🤲🤲
    #እሱ ሣይውጣ ነው ለህዝቡ የሚመክረው እሱ አይሰዋለትም ማለት ነው በሚሰት በልጅ በናት ይመጣል አለ እኮ😭😭😭😭

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +4

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ ማሪን ይቅር በለኝ አሜን፫ ❤❤❤ ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠበቅ መምህራችን

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem +4

    መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ትጠብቅህ ከሁሉ ነገር አባቴ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ በርታልን

  • @user-fz9jg3pn2u
    @user-fz9jg3pn2u Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን !! ፍቅርህ ስለበዛልን

  • @TemesgenAmlakye
    @TemesgenAmlakye Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem +1

    አሜን በእውነት አምላክ ቅዱስ ገብርኤል የክፋትን ሁሉ አጥር ያፈራርሰው እንደው እንድት ከጎንህ እሆነ በቅዱስ መንፈሱ እያጠረ አንደበትና ሞገስ የሚሆን እግዚአብሔር መንፈሰ ቅዱስ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው በቅዱሳኑም አጥር የጠረህ ክብር ተመሰገነ አምላኬ ሰላምህ ይብዛል መምህር ቃል አጣሁኝ ለተዋህዶ ንጉሥ እማፍቅር የሕወትን ምግብ በድንግልና በቅድስና የወለደችልን ክብር ምሰጋና ይረሳት እናቴ እማፍቅር ከኢትዮያ ጠላቶች ትጠብቅልን

  • @user-zx5bc4mz3l
    @user-zx5bc4mz3l Před rokem +2

    ብዙ ገጠመን አዳምጫለው almost ሁሉንም ማለት ይቻላል ግን ይሄ ይለያል በጣም ሚያስፈራ ዘመን ላይ ነን መምህራችን አንተንም ያኑርልን እድሜ ከፀጋ ያድልህ

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před rokem +5

    በእውነት ውድሜች እህቶቻችን እንኳን ተመልሱ ደስ ይላል የሞቱት እናትችን ነበስ ይማረ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልሁ እግዚአብሔር በአት አደሮ ብዙ እየስራ ነው

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 Před rokem +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!!!
    መምህርችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይማረን

  • @user-oc4xx6kd1x
    @user-oc4xx6kd1x Před rokem +5

    እንኳን ለፀድቁ አባታች አቡነ ሃብተማርያም አመተዊ ክብረ በዓል አደረሰችሁ ➩“ፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ ምህረቱ ከበዛ አምላካችን ዘንድ በከንቱ እዳንጠፋ ስለኛ ለምንልን”🌹
    እንኳን በሰላም መጣ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem +2

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
    አንተ መጀመሪያ ገዚህ እምነት መጀመሪያ ውጣ
    እግዚያብሔር ለቤተሰቦችህ ይድረስላቸው
    አይገንዘብ መውደድ 🙏

  • @berketitemsgn9276
    @berketitemsgn9276 Před rokem

    መምህርዬ እርጅም እድሜ ይሰጥክ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před rokem +2

    አቤቱየሰማዩም:የምድሩም:ባለቤት:አቤትቸርነትህ:እደሰውብትሆን:ባዴጪጭነበርየምታረገን:እግዞ:እግዞ:ማረኝ:ይቅርበለኝ:ሀጢያተኛዋልጅህን:ለንሰሀሞት:አብቃን:አሜን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před rokem +2

    በእውነት እልልልል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን
    አቤቱ ይቅር በለን በእውነት

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Před rokem +2

    መምህር ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +12

    ➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏

    • @hbeesan2297
      @hbeesan2297 Před rokem

      አሜን ፫🙏🙏🙏❤❤❤😢😢

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 Před rokem +1

    መምህር እመብርሀን እድሜ እና ጤና ትስጥህ ትጠብቅ ከነቤተሰብህ

  • @Ureal22
    @Ureal22 Před rokem +2

    መምህርዬ አምላክዬ እስከመጨረሻው ፀጋውን አላብሶ ያኑርህ።

  • @user-un8nh8kn6e
    @user-un8nh8kn6e Před rokem

    ቦታህን የሚሞላ አንተና አንተ ናችሁና ባይገባኝም ያለህበት ትረዳናለህ መምህርነትህ ለወረቀት እንዳልሆነ አስመስክረሀልና ከመምህር ግርማ ፈለግ አንደኛ ወንድም ምህር ነህና እንደአምላከ ይስራኤል ተግባራዊ መምህር(መሪ ለንፁ መንፈስ ቅዱስ)ነህና ዕናያለንና ወደላይ አንሸነፍም በዳቢሎሳዊወች ይሆንልናል ይደረግልናል ይመሥገን አንድዬ አሜን አሜን አሜን

  • @user-do7cd4yh8w
    @user-do7cd4yh8w Před rokem +4

    መድሀኔ አለም ይጠብቅህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የኔልጅ በክፉ የሜመለከትህከግርህበታች የጣልልህ

  • @mehertmomberger8720
    @mehertmomberger8720 Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣህልን መምሕር እግዚአብሔር ሁልጊዜ ካንተ ጋር ይሁን አሜን ።

  • @user-fy7bq2ck9h
    @user-fy7bq2ck9h Před 10 měsíci

    ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣር መምህራችን

  • @EmebetAecehnef
    @EmebetAecehnef Před rokem +2

    ይሄ ሰዉየ በጣም ነዉ ያሳዘንነኝ አምቸዉ ነበር ልትድን የፈለግች ነብስ ነበረች መጨረሻላይ ወጥቶ ሄደ 😢😢እግዚአብሄር ይርዳዉ

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 Před rokem +4

    ደካማ ሀጢያተኛ ወንድማቹህን ወልደ ማሪያምን አንድ አቡነ ዘበሰማያት እየደገማቹህ አሰቡኝ አደራ አደራ ስለ ፃድቁ አቡነ አብተማሪያም ብላቹህ!!!

  • @MuluBh-yv8zi
    @MuluBh-yv8zi Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በሀገርም ከሀገር ዉጭ ለአላችሁ ስላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ለመምህራችንም ቃለህይዉት ያሰማልን አሜን፫

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +1

    እጅግ ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ልጆቹን እንዲህ ይሰበስባል ያከብራል ይሄ የግብረ ሰዶም መንፈስ ትውሉዱን ተቆጣጥሮታል እግዚአብሔር ይሰውረን እዛው ውስጥ ያሉትንም ይመልስልን መምህር በፊት ምንም ስለ ኢሉምናቲ ሳላውቆ ስንት ሴቶች መሰለህ በfb እየመጡ በስልክኮ ገንዘብ መስራት ትችያለሽ በወር በጣም ብዙ ብር ይከፍልሿል ይሉኛል ስራው ምንድነው ስላቸው ካንፓኒ አለ ወደዛው ሰው ማምጣት ነው ሰው ባመጣሽ ቁጥር ኮሚሽን ይከፈልሻል ይሉኛል እኔም ጥሩ ነገር ሁኖ አልተሰማኝም አልፈለኩም እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስራ አለኝ እየሰራሁ ነው ያለኝ ይበቃኛል እላቸው ነበር በኃላ አደል እንዴ ያወኩት በካንፓኒ ሽፋን እየሰሩ እንደሆነ ኢሉምናቲ እንደሆኑ አወኩ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ መድኃኔዓለም ጠብቆኝ ነው የተረፍኩት ከወጥመዳቸው

  • @user-tl4ez9so7r
    @user-tl4ez9so7r Před rokem +8

    በኣጭርዋ የቀረበች ቭድዮ ግን ታስፈራለች😢 የእመብርሃን ልጆች ጥንቃቄ እናርግ ምክንያቱ ተቀይረናል እያሉ እኛን ለመቀየር እያሰቡ እንዳምሆን😢
    የኣለም ቤዛ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶር ይጠብቀን🙏🙏

    • @saraT22
      @saraT22 Před rokem +2

      የመምህር ተስፋዬን መነፅር አርገን ስናየው ሚዛናዊ እንሆናለን ዛሬ ሰነፎች ብንሆን እንኳን በበረታን በጠነከርን ስአት የሰው ልጅ ወዶ እንዳልሆነ በሚገባ ትምህርት እንወስድበታለን እግዚአብሔርን በተስፋ እንውደደው አለምን እና ገንዘቧን ከልክ በላይ አናክብራቸው ሚዛናዊ በመሆን ሁሉን ማየት በሰው ልጅ ላይ ከመፍረድ እንድንቆጠብ ይረዳናል እህቴ❤

    • @mietamietakonju1273
      @mietamietakonju1273 Před rokem

      Please send me neder

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +1

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    ብውነት በጣም ለጅሮየ ክብድ ብሎኝ ነው የሰማውት በተለይ የሚያቀርቡት መስዋት ሁለቱ ወንድማማቾች ሊያስታውከኝ ትናንቆኝ ቀር እር ፍጣሪየ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ለካ እህት ወንድሞቻችን ለዝሙት የሚዳርግ መንፍስ እሄ ነው እህ በየቤቱ ነው እሄ ነገር ያለው መምህር በተለይ በገጠር ያለ ሰው እንዲህ አይነት ነገረ እየተስፈፍ ነው መምህር እር ምኖር አስጠላኝ የምሰማው ነገር ለጅሮየ ይቀፍል ኡፍ የሀገሬ ሰው እንዴት አይነት ነገር ውስጥ ነው የገባናው እማ ፍቅር ድግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ጠቢቂያት ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኚልን 😢😢 እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ሀብተ ማርያም በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 👏

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před rokem +5

    መምራችን አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před rokem +2

    መምህርዬ አተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ላተ ይሁን አሜን ድቅ ታምር ነዉ

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንድሰማ እንድነቃ ስላደረገኝ የመንቃቴ ምክንያት መምህር ተስፋዬ ስለሆነ ደግሞ እጅግ አመሰግንሀለሁ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ይግባህ🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብዙሀን ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🥰

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Před rokem +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን በእውነት እስከ መጨረሻው ነው የሰማሁት እናስተውል 😢

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +15

    እንዃን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሐዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ሰላም በሁላችንም ላይ ይደር አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ መምህር እንዃን ደና መጣህ

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před rokem

      አሜን፫🙏

    • @yemi846
      @yemi846 Před rokem

      አሜን እህቴ ሳውዲ መጥቼ ልደውልልሽ ?

    • @yemi846
      @yemi846 Před rokem

      fb አለሽ ?

    • @yemi846
      @yemi846 Před rokem

      እባክሽ ?

    • @axumawit140
      @axumawit140 Před rokem

      ❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-sp2fr3pd4z
    @user-sp2fr3pd4z Před rokem +1

    መምሕራችን እንኳን ደሕና መጣሕ በአንተላይ አድሮ የሚያሥተምረን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እድሜና ጤና ይሥጥልን❤

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት የዛሬው በጣም የሚገርም ነው ተመስገን መዳህኒያለም በጣም በደስታ አስለቀሰኝ ባንዲት ምስኪን ልጅ ስንት ነፍስ ዳነች ተመስገን መምህሬ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ግን በጣም የሚገርመኝ ሀገራችን እንደዚህ በርኩሰት መጨማለቋ ያስለቅሰኛል አቤቱ አምላኬ ትግስትህ ይገርማል
    እረ አንተ ሰውየተመለስ ወደ ፈጣሪህ ምን ያክል ጊዜ ልትኖር ነው በዝቻለም ያሳዝናል አይ ገንዘብ እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስህ
    መምህርየ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @haset9998
    @haset9998 Před rokem +2

    መምህር 😢😢😢እግዚአብሔር አተን ለሰጠን በጣም እድለኛ ነኝ

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx Před rokem +1

    መምህር እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሐብተ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም በጤና ይጠብቅህከመላው ቤተሠብ ጋር ጥላ ከለላ ይሁንህ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před rokem

    መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅ

  • @EeEe-sw9kl
    @EeEe-sw9kl Před měsícem

    እግዚአብሔር ካለብት ምርት ያዉጣዉ ምስክር ማናግር ግን ለህዝብ ጥሮ ነግር ነው ፍጣርይ ይባረክህ😢😢

  • @mosestube2390
    @mosestube2390 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይርዳው። እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣህልን ምገርም የምያሳዝን ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ለጠላቶቼ አሳልፍህ አትስጠኝ 🤲😢

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před rokem +1

    መምህር ቃለሂወት ያሠማልን በፀጋው ያኑርህ
    የሚያሣዝን ታሪክ ነው
    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሥገን❤

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እንኳን ለአቡነ አብተማርያም ወራዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን አብራልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን ለአሀገራችን ሰላም ፍቅር ይውርድልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ይህ ልጅ የሚጡት ስውች በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር

  • @alemzerga3726
    @alemzerga3726 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ሙሉ ጥበቃው አይለይህ ባተና በመላከ መክራት አባታችን የዘመኑ ሃዋሪያው ግርማ ወንድሙ ሃይማኖታችን የእምነት ሃይል ምን እንደሆነ አቀናል❤
    በርቱ እማምላክ ትጠብቃችሁ በጸሎት አስቡን :: ኧረ ሰው ክፍቷል ከሰይጣን የክፉ ስዎች በዙ በቤተ መቅደሱ ውጥ ያሉት ብሰዋል እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-do7cd4yh8w
    @user-do7cd4yh8w Před rokem +5

    የኔልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hsjdjshemmeme574
    @hsjdjshemmeme574 Před rokem +6

    ወይኔ😢 ሀገር እግዚአብሔር ጠብቅነ 😢

  • @user-tl4ez9so7r
    @user-tl4ez9so7r Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን❤🙏

  • @minta5164
    @minta5164 Před 10 měsíci

    መድሀኒያለም ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ መምህርዬ

  • @user-jp3gn1ti1v
    @user-jp3gn1ti1v Před rokem +2

    በስመስላሴ የዛሬዉ ደግሞ ይለያል አምላኬ ቸርነትሕ ምህረትሕ 😢😢😢 የጠቋዮ አሟሟት የልጆች መመለስ ደስ ይላል እገግዚአብሔር ይመስገን

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +10

    በስደት ያላቹ ቤተሰቦቼ የበረሀው ሚስጢር የሚለውን የመፅሐፍ ትረካ አዳምጡት ከመምህር ሰምቼ እያዳመጥኩት በራሴ አፍሪያለሁ ለብር ለተሻለ ህይወት ብለን ሀገር ለሀገር እንዞራለን የተመረጡት ጌታን የፈለጉት ደሞ በየ በረሃው ስለኛ ያለቅሳሉ ዓለሙንም ይረሳሉ በከንቱ መባከናችን አደናቅፎ ለሞት ሳይሰጠን ፀጋችንን አውቀን ወደ አምላክ እንድንቀርብ ወደ ሀገራችን እንድንሰበሰብ መድኃኔዓለም ይርዳን🥺🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን💞🙏
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር!!!

  • @shewaabebe3280
    @shewaabebe3280 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Před rokem +3

    እንኳን በሰላም መጣልን መምህር የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ከነቤተሰቦቻቸው በእዉነት እኔ በጣም ነው የአዛነኩት መምህር ችን የመአስተምረሁ ቡዙ ነገር። 17:48 ተአምርሎ እኔ ከዝ በፍት ምንም ነገር አለቅም አለቅም 😭 አሁን ላይ መምህር አገኛሁት እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን በያአለነበት ፈልገው ያስተማረው ትምህርት ይመስገን ❤❤❤

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před rokem +1

    Amen..amen amen..kale..hiwet yasemal memhrachin

  • @alemayehuteklu7357
    @alemayehuteklu7357 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው:: መላው ህዝባችን ከጎንህ ነው:: የሚዝቱ የእሳት እራት ናቸው:: መጥፋታቸው ያሳዝነናል

  • @user-tj5ip6cg8q
    @user-tj5ip6cg8q Před rokem +1

    አቤቱ ጌታየ ሆይ የምናደርገው ሁሉ ግራ አጋብቶናን እና በቸርነትህ ተመልከተን እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 Před rokem

    እዉነት ነው መምህር ሁሉም ነገር ከንቱ ከጌታ መሆን. ደሰታ ነው

  • @user-es9je4hf6i
    @user-es9je4hf6i Před rokem

    ሰላም መምህር እኔ ስላንተ የምለው ቢኖር እመብርሀን ወላዲተ አምላክ በቀሚሷ ዘርፍ ሸፍና ታኑርህ።ስለ የህፃናት መጫወቻ ተብሎ የበብል ማጫወቻ እደዚ እደሆነ አላወኩም ነበር ይህን ትምርት ሳዳምጥ ግን የዛሬ አመት አካባቢ ለልጄ ኬጂ ምርቃት ላይ በር ላይ ይሸጥ ስለነበር ግዢልኝ ሲሉኝ ገዛሁላቸዉ የዛን ቀን ያለበስኳቸው ልብስ ነጭ የባህል ልብስ መስቀል የተጠለፈበት በጣም የሚያምር ነበር ያን መጫወቻ ሲጫወቱ ውለዉበት በማግስቱ ልብሱ እዳለ ጥቁር ነጠብጣብ ሆኖ አገኘሁት በጣም አዝኝኜ ባላጠበብኩት ነገር የለም በመጨረሻም ያለኝ አማራጭ ቀለሙ ቢቀይርም በበረኪና አጠብኩት።ያንን እቃ ግጓ ዳግም እቤቴ ላይገባ ከቤቴ አውጥቼ ጣልኩት።ከአንድ ሳምንት በፊት ልጆቼን ላዝናና የሆነ ቦታ ሄደን እንደተለመደዉ መግቢያዉ ላይ ለልጄ ሻጯ ሰጥታዉ ነጥቄው ስሜታዊ ሆኜ ለሻጯ ወረወርኩላት በኋላ ነዉ ያደረኩት ስህተት እንደሆነ የታወቀኝ።ፅሁፌን ስላስረዘምኩት በጣም ይቅርታ!!! ትልቁ እና ዋናው ይሄን የፃፍኩበት ምክንያቴ ለኔ ይሄ ገጠመኝ ለጥያቄዬ መልስ ሆኖኛል በሰአቱ ያነገር የሆነው ባለማወቅ ብገዛውም እቤቴ እንዲገባ እግዚአብሔር አልፈቀደውም ነበር ስለራሴ እንዲ ማለት አልፈልግም። ብዙውን ጊዜ ለምን ሆነብን ብቻ ሳይሆን እግዚያብሔር ምክንያት ቢኖረውስ ብለን ማስተዋል አለብን እናም እግዚአብሔር ይመስገን ብያለሁ!!!!!

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 Před rokem +2

    እንኳን ለፃዲቁ አብነ ሃብተማሪያም በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

  • @abebaabebe4326
    @abebaabebe4326 Před rokem

    መምህር ተሰፋዬ እንዴት ነህ እኔ እግዚአብሄር ይመሰገን ደህና ነኝ ሰለኔ ሰገልጽልህ ትልቅ ሴት ነኝ ያንተን ትምህርት ዘንድሮ መጋቢት ወር ጀምሮ እሰው ቤት እየሰማሁ ነው ለኔም ይሆንለኛል እያልኩ እየተመኘሁ ነዉ ግን የሚገርምህ(የሚያሰዝንህ) ነገር ቢኖር እኔ ጋ እየሆነ ያለዉ ነገር ብታምንም ባታምንም
    አለም ከተፈጠረ ጀምሮ በአለም ላይ ያልተሞከረ ነገር ሰለሆነ አባክህ አድራሻህን ላክልኝ አና እግዚሀር ከፈቀደ በህይወት እያለሁ እንድፈታ ከእግዜር ጋር እርዳኝ

  • @alemezenebe3108
    @alemezenebe3108 Před rokem

    መምህር ምክርህ በጣም ደስ የሚል ነው ከገጠመኝ በፊት ና በኋላ የምትሰጠው ምክር ከገጠመኙ በተጨማሪ ሌላ ግብዓት ይሆነናል እናመሰግናል፡፡

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem

    እግዚኦ አቤቱ ከዚህ መአት ሰውረን የኢትዮጵያ ልጆች እየጠፉ ነው።

  • @elsabetsleshi6580
    @elsabetsleshi6580 Před rokem

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @metshetwendemagegnmetsumetsulo

    መምህር እንኳን ደህና መጣክ ትምህቶችክ ሁሉ በጣም ደስ ይላሉ እናመሰግናለን

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před rokem

    ብዙ ገጠመኞችን እሰማለው ግን እደ ግብረ ሰዶሞች ሌዚብያን ያሉትን ስሰማ በእውነት ሰው መሆኔ ያስጠላኛል ሰውነት ምንድነው እላለው ብዙ ሰዎች የመንፈስ ስራ መሆኑን አያውቁም ቢያውቁም መውጣት ይከብዳቹዋል እባካቹ በፀሎት ልናስባቸው ይገባል ዘመኑ መጨረሻ ነው ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገር መስማት እደሆነ የተለመደ ነው ብቻ መድሃኒያለም ይሁነን

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እያነቃከን ነው በጣም የምወድክ የማከብርክ መምህር ነክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před rokem +1

    ሰላም ለናተ ይሁን የመምህር ተማሪዎች መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ እግዛብሄር ነብሳችንን ያሠመልጥልን ለሡ ኗሪ ለሡሟች ያርገን ፈጣሪ

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před rokem

    አቤቱ ይቅር ይበለን መዳህኒአለም ብዙ ተማርን መምህር ተግባሪ ያድርገን በቸርነቱ

  • @moktad6722
    @moktad6722 Před rokem +1

    ባንተስ ሲሰራብህ ቅዱሱ መላክ ቅዱስ ገብርኤል መምህር በረከትህ ይደርብን ለኛም ቅዱሱ መላክ ይድረስልን አሜን

  • @user-pj1df8sn3g
    @user-pj1df8sn3g Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃዕን ደህና መጣህ መምራችን ቃል ህይወት ያስማልን❤🙏

  • @user-tj5ip6cg8q
    @user-tj5ip6cg8q Před rokem +1

    አሁንም ወንድማችንእንደኔ መውጣት አለብህ ምክንያቱ ቤተ ሰቦችህ እንደዚህ አይነት ጥቅም ይቅርባቸው አንድ እግዚአብሔርን ክደህ ሰይጣንን እያመለክ ነው ከዛስ ፍፃሜህ ምን ይሆን መድሃኒአለም ይርዳህ አቤቱ ፍጥረታትን ፈጥረህ የምትገዛ ልኡል እግዚአብሔር እኔ ደካማ ነኝ እና ቸርነትህ አይለየኝአሜን ግን ስትሰማው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem

    እግዚአብሔር ሆይ ከነጮች ሲራ ሀይማኖታችንን እና አገራችንን ጠብቅልን መምህር እንደው ከቻልክ ኢንተርቪ የማደርገውን ልጅ ንገረው ይጠንቀቅ ከእሱ አንተ ልምድ አለህ ደም ማፍሰስ ለእኔ ምንም ነው እያለ እኮነው እንተ እገሌ ለካ ለዚ ነው ሰው በጅምላ የሚጨርሰት አይገርምም ሴጣንን ማሳረፍ የሴጣንን ስራ መስራት ሲል እግዞኦ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před rokem

    መምህሬ ቀን በቀን እምትጮህው ሰው እራሱን እንዲታደግ እንዲነቃ ነው የራሳቸው አካል እንደዚህ ካብራራ አንዳንዴ እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጣል እኛ እንድንማር ልቦናውን መልሶ ፈጣሪ እንዲናገር አደረገው ለንሰሐ ሞት ያብቃው መድሐኒያለም ለዚህ ሰው ።

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem

    እግዜኦኦኦኦ ነው የፈጣሪ ያለህ። እውነት ትውልዱ ጠፍቶል!!!የመምህር ተሰፋዬን ትምህርት ተከታዮች አብዛኛው ሣያዳምጡ ነው ኮመንትየምፅፋት ይህ መንጋነትነው አዳምጠን የተሠማን የውሰጣችን ብንኮምት እንማማራለን በውነት ሁላችንም እንበርታ አናወላውል ነገ የለንም በማንኛውም መንገድ ተጠቂነን ከፈጣሪ ጋር ጥብቅ ብለን በፀሎት በፆም በስግደት መታገል አለብን ውሎ መግባት ከባድ የሆነበት ጊዜ ላይነን። ሰው እንደቀላል የሚታረድበት ጊዜነው ሰይጣን አቸነፈን ተጫወተብን በመፅሓፍ ቅዱስ የተነገረው ሙሉ ተፈፀመ።ነገ ልንጠፋ መስገብገብ በዛ ሆዳችን ያዋረደናል?

  • @bmbm1397
    @bmbm1397 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቀን፣መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ፣ድንግል ማርያም አትለይህ፣ፃድቃን ሰማዕታት በሄድክበት ቦታ ሁሉ ይከተሉህ።

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 8 měsíci

    እግዚኦ
    እግዚኦ
    እግዚኦ ኦ አምላኬ ምድነው ምታሰማን 😢😢በእውነት ልቦናው ይመልሰው በስመአብ እግዚአብሔር ይመልስህ

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Před rokem +1

    በእመብርሀን ምን አይነት ጉድ ነው መምህር እረ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በምሃል ያስገባህልን ቪዲዮ በጣም ነው ያስገረመኝ እግዚኦ አድነነ መድኋኒዓለም😢😢
    በተረፈ ስለገጠመኙ መምህርዬ እናመሰግናለን በአንተ ምክንያት ስንት ነፍስ ዳነ መድኋኔዓለም የማቱሳላን እዲሜ ይስጥህ መምህር❤❤❤

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 Před rokem

    እግዚኦ ማሃረነ ኩርስቶስ ከዚ ከምንሰማው ነገር ጠብቀን😢😢😢

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před rokem +6

    🎚በዚህ ፕሮግራም መጨረሻ ላይ ላቀረብከው ቪዲዮ ለሰውየው « የመዳን ቀን አሁን ነው:: » የምትለዋን ቃል ማስተላለፍ እፈልጋለሁ :: መምህር ተስፋ ሥላሴ ! 🎚ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲አሜን🤲

  • @tigist_channel
    @tigist_channel Před rokem

    መምህረ ፈጣረ የድግል ልጅ ይጠብቅህ ስቱን ነብስ አዳንክ

  • @awegaweg7406
    @awegaweg7406 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በአንተ ምክንያት ስንቱን አወቅነው ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንህ በመንገድህ ሁሉ እሱ ይቅደምልህ ❤❤❤ሃገሬ ወዴት እየሄደች እደው ሳስብ ሰው መሆኔን እጠላለሁ በመጨረሻው ዘመን የትቤት መፈፀሚያ 😢😢😢መሆናችን ያሳዝናል😢😢