128ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ትንሿ ልጅ የቤተሰቧን የጨሌ አምልኮ ለማስወገድ የወሰደችው እርምጃ በአምላክ የታቀደ ቢሆንም ይህ መንፈስ ግን ቀድሞ ማንነቷን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 05. 2023

Komentáře • 322

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +14

    እንኳን ደና መጣችሁ ውዶችዬ ሼር አረጉ
    በቅዱስ ዑራኤል ሥም አይዕምሮዬን ከፍተህ ልሥማ ወፉ እዳይለቅምብኝ
    ለካስ በሰግደትም መቅጣት ይቻላል ባለ ትዳሮች ተማሮ በዶላ የምትመቱ(ሰላምዬ እናመሰግናለን)

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +13

    መላኩ ዑራኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባት እና ልጅ እግዚአብሔር ይስጥልን 💕👏👏👏ሠላምዬ ጎበዝ በርቺ 💕💕👏👏
    እጅግ ድንቅ ገጠመኝ ነው 👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏

  • @sarah-vi3ut
    @sarah-vi3ut Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱሱ ዑራኤል መላእክ የኛንም አይነ ልቦና ችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን❤💔😢🙏።

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 Před rokem +17

    በጣም ደስ የምትሉ አባትና ልጅ እግዚአብሔር የአገልግሎት የዘመንናችሁን ይባርክላችሁ

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 Před rokem +38

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር በጣም ነዉ በአንተና በአባታችን መምህር ግርማ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏በፆሎታችሁም አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦቼ 😢😢😢🙏🙏🙏

    • @Sara-ui8tk
      @Sara-ui8tk Před rokem +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን❤

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 Před rokem +15

    እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣችሑልን በእውነት ላስተዋለው ብዙ ነገር መማር ይቻላል በአንድም በሌላም እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ሰሚ ብቻ ሳይሆን በሰማነው በመልካም መንገድ እንድንጓዝ በጎ ህሊና ያድለን አሜን፫

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 Před rokem +8

    አባትና ልጅ ትለያላችሁ ተባረኩ ለብዙ አባቶች መማሪያ ነው በክፉ አይኑና በክፉ ልቡ የሚያስባችሁ ይታሰር ቅዱስ ኡራኤል ይዋጋላችሁ

  • @yube2405
    @yube2405 Před rokem +10

    መምህርየ የኔ ውድ አባት ❤❤❤
    እንኳን ለሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ዑራኤል አደርስህ /ሳችሁ ያንተ ተማሪ፣ ያንተ ልጂ በመሆኔ እግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před rokem +5

    በእውነት ውድ መምህራችን በምን ቆንቆ ለገልፀህ የቅዱስ ዕራኤል አምላክ ይጠብቅህ ቤተስቦችህ ይጠብቅልህ ተሎ ተሎ ልቅቅልን

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před rokem +2

    ሰላምዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጉበዝ ነሽ በግጥም ❤ በርቺ ገጠመኙም አስተማሪ ነው አንድ ቤተሰብ መዳኑ ያስደስታል ክብሩ ይስፍ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +5

    ወገን በእኔ በጣም የታደለ ማለት የመናፍስት ክፋት የተረዳ ሰውነው በእውነት በዚህ ጊዜሰይጣን እየተጫወተብን መሆኑን አብዛኛው ህዝብ ጠፍቶል ተቸንፈናል። እነመምህር ተስፋዬንም የሚቃወም እጅግ በጣም ብዙነው። ወገን እባካችሁ የመናፍስትን ሴናና የዚህ ዘመን ክፋትንለመታገል ሁላችሁም ንስሐ ገብታችሁ ለሀገራችንም ለራሳችንም ቢሆን ፀልዮልን።በተለይ ሴቶች

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před rokem +3

    እህቴ ላች ማስተዋልን የሰጠ አምላክ ለተክለ አብርሐም ማስተዋልን ይስጥልኝ ሁሉም ሚሆነዉ በፈጣሪ ፈቃድ ነዉ በናተ ቤት ያለ የመንፈስ ቅዱስ በረከት በኛም ቤት ይደር አሜን መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልህ አሜን ኑርልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před rokem +3

    ሰላምዬ የኔ ትሁት❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሬ ሰላምዬ በማብራሪያ ወደር የሌለሽ ሁነሻል መምህሬ ልትበለጥ ነው😂
    ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ይሁንህ
    ልክ ነህ መምህር ጠንቋይ ሁነው አባቶችን ጠንቋይ ይላሉ ያልከው እኔ የማውቃቸው አሉ ለገበያ ብለው ቅጠል በጣሽ ቤት እየተመላለሱ የሚያጠምቁ አባትችን ግን ጠንቋይ የሚሉ ልቦና ይስጠን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem +1

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለቅድስ ኡራኤል መታሰቢያ በአል አንካን አደረሳችሁ አድሜ ጤናዉን ያድልህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን ሰላምዬ አመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @myharet1221
    @myharet1221 Před rokem +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤መምህርዬ አንተን የሰጠን መዲሀኒ አለም ይክበር ይመስገን ❤

  • @kedistabebe9026
    @kedistabebe9026 Před rokem +39

    ወንድሜ, መምህሬ አንተ የክርስቶስ አርበኛ ምን እላለሁ እንዲህ አይናችንን እንደገለጥክልን እመአምላክ ድንግል ማርያም ትባርክህ ትጠብቅህ ጥላከለላ ትሁንህ። መምህሬ ጌታዬ ወለተ ስላሴ ብለህ ለሰከንድ ብቻ አስበኝ አንተ ባሰብከኝ የታመነ አምላክህ ያስበኛልና።

    • @mirymirylove1767
      @mirymirylove1767 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💕💕💕

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před rokem +8

    መምህር በጣም ነው የሚፈልጉህ እባክህ በዛ የሚነግርህ ነገር አለኝ በሰደት ነው ያለሁት ከሰለሞን አምነት ነው የመጣሁት በአንተ እና በመምህር ግርማ ትምርት ነው

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን እኛንም ይማረን በእውነት አሜን መምህራችን እህታችን በእውነት ለሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +4

    እንኳን አደረሳችሁ ወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ዑራኤል so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ በጣም ይጠቅመናል❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před rokem +4

    እህታችን እንኳንም ቅዱስ ሩራኤል ፈወሰሽ ከነ ቤተሰቦችሽ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃንእኔም በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተሰንበት ብለሽ እህቴ

  • @EewnetewnetunennegageryouTube

    እንኩዋን ደህና መጣህልን እኔ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ሁለት ዓመት ልሆነኝ ነው ግን ኮሜንት ልፅፍ ስል እጄን ይይዘኛል ግን ትምህርቱን ከኔ በላይ የቀየረው ያለ አይመስለኝም አሁን የምኖረው በስደት ነው ወደስደት ከመምጣቴ በፊት በትዳሬ ላይ በጣም ችግር ነበር የ 3 ዓመት እና 4አመት ልጆች አሉኝ በስነስራዓቱ እንኩአን ቻው ዓላልካቸውም ከነሱ እስከምለይ ነበር የምቸኩለው ለራሴ ግራ የገባኝ ነበር ለካስ ትላቴ ነበር. መምህር ያንተን ትምህርት በተግባር በመጀመሬ በጣም ብዙ ታምር ተደረገልኝ በተለይ ድንግል ማርያም ያደረገችልኝ ቢነገር አያልቅም ግን አሁን ቅዱስ ሚካኤል ያደርገልኝ ታአምር ነው የ ግንቦት 12 እለት ከልጄ ሆድ እባብ ወቶላታል እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před rokem +2

    መምህርየ እንኳን ሰላም መጣችሁልን ዛሬስ 😂ደስ ስትሉ ስትስቁ እኔ ለራሱ አብሬ ያለሁ እየመሰለኝ እስቃለሁ አባትና ልጅ ታስቀናላችሁ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁናችሁ

    • @user-ln2kq1rh7i
      @user-ln2kq1rh7i Před 9 měsíci

      እኔስ ብትይ ደስስስስስስ ስሉ❤❤❤❤❤❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před rokem +5

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ስላምየ እህቴ አችም በርችልን በተረፈ በጣም ገራሜ ነው እግዚአብሔር ሁላችነን ይፈውስን አሜን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před rokem +4

    ድቁ መላክ ድቅ አደረገ ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን አምላካችን የጠፉልጆችህን ወደቤትህ መልስ አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @shdh7287
    @shdh7287 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳን ደህና መጣህ በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው እንደው ፈጣሪ ክርስቶሰ ብሎ የእኔቤተሰቦችንም በለወጠልኝ

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነው ደስ የምትሉ ፍቅራቹ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +28

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጥህ እመብርሃን ትጠብቅህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ዑራኤል አደረሰን አደረሳችሁ ቅዱሰ ዑራኤል በሂወታችንጣልቃ ይግባ አሜንንን🙏❤🙏

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾💐💐🕊🕊🙏🙏🙏

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před rokem +7

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ አሁን ያንተን ትምህርት በመስማቴ ብዙ ተጠቅምያለው እጅግ ስለመናፍስ ውግያ ሳውቅ ነው መንፈሳዊነት የገባኝ ተባረክ ቅዱስ ኡረኤል አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @user-tu7du7xi1c
    @user-tu7du7xi1c Před rokem +5

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መታደል ነው ከእንደዚህ አይነት ቤተስብ መፈጠር እኔስ ሰለ እምነቴ ያውኩት በስደቱ አለም መጥቼ ነው

  • @AdenYerga-tq4op
    @AdenYerga-tq4op Před rokem +6

    እንዃን ደህና መጣህ መምህር ኣንተና ቤተሰብህን መድሃኒ ኣለም ይጠብቓቹ ክፉኣይንካህ እንደኔ ያሉ የብዙ ሰው ሂወት ቀይረሃልና ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ❤❤❤

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +5

    ➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před rokem +2

    ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Před rokem +5

    የመምህር ልጆች ተባረኩ መድኋኒአለም ያሳድጋችሁ🙏🙏🙏
    ሰላምዬ አንደበትሸ ጣፋጭ ነው እናመሰግናለን ልጆቻችንን ሰለመከርሸልን 🙏🙏🙏

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +5

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እውነት ገጠመው በጣም እሳትም ገጠመው ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻ ያሰማል ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን ሰላሚዬ እመብርሃን ትጠበቅልኝ እድግ በይል አቤቱ ጌታ ሆይ ማሪን ይቅር በለኝ አሜን፫ ❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hbeesan2297
    @hbeesan2297 Před rokem +1

    መምህሪ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እረጅም እድሜ ይሥጥህ የኔ እቁ ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እውነት በጣም አስተማሪ የሆነ ውይይት እና ገጠመኝ ነበር እኔ በሳቅም በግርምትም ነው የሰማውት ልናስታውላችው የሚገቡን ነገሮች ነው ያነሳችሁት እህታችን ስላምየ እግዚአብሔር አምላክ ጥብብን ምገስን ይስጥሽ እውነት መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🤲

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Před rokem

      ❤❤❤❤አሜን እንኮን አብሮአደረሰን❤❤❤

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb Před rokem +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባት ና ልጅ ደሰ ሲትሉ ፍቅር ናችሁ ❤❤❤❤

  • @user-mw5hl1fq9h
    @user-mw5hl1fq9h Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን መምህር ና ሰላም እንኳን ደህና ምጣችህ

  • @eliyasawlchew7553
    @eliyasawlchew7553 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ብዝዝዝት ያድርግልህ ቃለህይወት ያስማልን ከኑቤሰብህ እማምላክ ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን ውድ እህታችን ሠላምዬ አንኳን በሠላም መጣችው ሠላማቹ በድንግል ማርያም ልጅ ይብዛልኝ የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ተምረን የምናሥተምር ላልሠማ የምናሠማ ያድርገን ❤❤❤❤

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Před rokem +1

    መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን ልጅህንም በቤቱ ያፅናት ከነቤተሰቦችህ 😍😍😍😍😍😍

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን❤

  • @EmebetAecehnef
    @EmebetAecehnef Před rokem +4

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣችሁ ከኔ በተሰቦችህ በስላም በፍቅር ያኑራችሁ ዛሬ መጀመሪያ ነኝ በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰንበት እና አመተ ማሪያም ብላችሁ በተረፈ አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 Před rokem +2

    አቤቱ አምላክ ሆይ ሰሚ ብቻ ሆኒ እንዳልቀ አምላክ ዑራኤል አባቴ አይምሮየን ክፈትልኚ።

  • @user-yn7qw2ew7z
    @user-yn7qw2ew7z Před rokem +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛምየሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Před rokem +3

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህርችን የኛ እነቁ አባትና ልጅን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይበረኩላቹ እኛንም ሰሚ ታን በሰማነዉ በመልካም መንገድ እንድጓዝ በጎ ህሊና ያድለን አሜን❤❤❤

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Před rokem +4

    መጣም መልካም ተገርን ነው የምትነግረን የእውት አምላከ ቅዱሱን የተመሰገነ ይሁ በአንተ ላይ አድር እኛን የወደቅነውን በሀጥያት የቆሸሽነውን የምያነፀን ከዶንቅርና የምመልሰን ❤ ኑሩልን በሰላም በጤና እመ አምላክ ትጠብቅህ እስከነ ቤተሰብህ እኛንም በፀሎትህ አስበን ❤

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 Před rokem +1

    መምህር ትምርትያለውና ሚገርምትህርትነው ሚያስቅ ነው ዘመንህን ይባርከው❤

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691

    አሜን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅህ መምህራችን

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ ልዩ አባት መምህር ግርማ መሰረተ ናቸው ለእምነቴ በስመ ክርስቲያን ነበር የምመላለሰው መምህር ግርማ ግን የህይወትን መንግስት የመረኝ የሳቸው ፍሬ ደሞ ይሄው መምህር ተስፋዬን አተረፉልን የብዙ ሰው የመዳኛ ምክንያት የሆነ መምህርን አገኘን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዬ የኔ ቆንጆ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ

  • @Tesgabrhanaregwi
    @Tesgabrhanaregwi Před rokem +1

    እሰይይይ ተመሰገን ለእነሱ የደረሰ ኡራኤል ለእኛም ይደርሰልን❤❤❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +2

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ሠላሙን ፍቅሩን ቅድሥ ኡራኤል ያድለን

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam Před rokem +3

    ረቡኒ❤ እና ሰላምየ እንኳን ደህና መጣቹህ😊በእውነቱ ለሰባክያን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው ሲቃወሙ ሳይ ቃሽቴ እርር ይላል ግን እንዴት አይገባቸውም ብየ ራሴን ስጠይቅቀው መልሱም እያወኩት ግን ግራ ይገባኛል በጣም አዝናለሁ ይህንን ትምህርት ያዳመጠ አዳምጦ ወደተግባር የገባ ተጠቀመ እግዚአብሔር አባታችን መምህር ግርማንም እናንተንም ይጠብቅልን ያኑርልን ክፍ አይንካብን ሀገራችን ኢትዮጵያን ስሰላም ያድርግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር😊

  • @makidaskidane
    @makidaskidane Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የውደቁትን የምያነስ አምላክ መምህርችን አንቴንም እመቤርሃን ከእናንተ ቤተስቦችክ ትጠብቅክ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ እህታችን ሰላም በእውነት ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ያስተራችሁን ክብረት ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye Před rokem

    ወድማችን መምህራችን መካሪችን እደውሐ የሚቆርቆር ትምህርትህን። እያሳቅህ ስለመገብክን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před rokem +1

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንተ የወለደች ማሀፀን የተባረከች ናት እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před rokem +1

    እንኳን ደና መጣቹ የኛ ዉድ መምህር ሰላማቹ ይብዛ. እረ መምህር በጣም እንጂ አንድ ሀይማኖት ሆነን ግን መከፋፈል በእዉነት ያሳፍራል እማ ፍቅር ልባቸዉን ትመልስ የእዉነት ከባድ ነዉ መምህር በናንተ ህይወታችን ተቀይሯል ነቅተናል ግን የነሱ ተከታይ ይላሉ በማስረዳትም አይረዱም ከባድ ነዉ😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሰላምዬ በደንብ አብራራሽልን የኔ ዉድ አዎ መምሆር ይሄ እጅ ማንበብ እኮ እንደ ሙድ ነበር የምናየዉ 😢😢😢 አሁን ስንነቃ ብዙ ሳናዉቅ ያጠፋነዉ ጥፋት አለ እሱ ይታረቀን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem

    ወለተማርያም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቅልን መምህር በጣም ጥሩ መርሐ ግብር ነበረ ሰላማዊት እህታችን ለማብራርያው በጣም እናመሰግነዋለን
    አፍቅሮ ፈድፋደ
    ዑራኤል ሆይ ከመልኮች ሁሉ ይልቅ ያንተን የጸሎት መልክ እወዳለሁ። የመልክህ ሥነ ጸዳል በደመ ወልደ እግዚአብሔር የታተመ ነውና። ዑራኤል ሆይ እግዚአብሔር ኀይሉን የሚገልጽበት መልአከ ብርሃናት አንተ ነህ። በዕለተ ስቅለት በደመ ወልድ ዓለምን ለመቀደስ ከሁሉ ይልቅ አንተ ተሰይመሃልና ስለክብርህ የሰማይ መላእክት አደነቁ።።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +17

    _*መልክአ ዑራኤል
    *_ለዝክረ ስምከ_*
    *_ከማዓርና ከወተት ይልቅ ለሚጥመው ስም አጠራሪህ ሠላም እልሀለሁ_*
    *_ለተፈጥሮከ_*
    *_ዑራኤል ሆይ ያለመናገር በጥንት አርምሞ ከንፋስና ከእሳት ለተፈጠር ተፈጥሮ ሠላም እልሀለሁ_*
    *_ለአዕይንቲከ_*
    *_ዑራኤል ሆይ ችግረኞችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ የቅዱሳንን ጸሎት ሰምተው ወደ እግዚአብሔር ለሚያቀርቡ ጆሮቻችሁ ሠላም እልሀለሁ_*
    *_አቤቱ የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ዑራኤል አምላክ ሆይ ከመከራስጋ ከመከራነፍስ ሠውርን አሜን_*
    _*ዑራኤል ሆይ የይቅርታና የቸርነት ከቡር መልአከ ነህና ሰለኛ ሰለሰው ልጆች ወደ እግዚአብሔር ማልድ አማላጅነትህ ዘወትር ከጥፋት ያድነናልና አሜን ። በረከቱና ፍቅሩ ጣሙን በልባችን ያሣድረብን ለዘለዓለሙምአሜን!!!#Egzibher yimsegn memihir &Selamye bewunet desss yemil wuyeyet new Egzibher ayene libonachn yaberaln🤲💚💛❤🙏 Egzibher siraw dinki new Selmayenger Sitotaw Egziabiher Yemsegen!Gobez lij😍

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +1

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ መምህር

  • @user-mu8nb3iq2m
    @user-mu8nb3iq2m Před rokem +1

    እዴት እደምታምሩ ልጂና አባት እኮ ነው እምትመስሉት🎉❤❤

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +2

    እንኳን ብሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወትና ያሰማልን መ መምህርችን አመሰግናለሁ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před rokem +2

    .መምራችንና.ሠላምየ.ሠላማችሁ.ብዝት.ይበል.በጣም.የሚያስተምር.ልዩ.ገጠመኝ.ነዉ.እማ.ፍቅር.ትጠብቅልን::ዝማሬመላአኬት.ያሠማልን.የአገልግሎት.ዘመንህን.ያርዝምልን::በድሜ.በፀጋ.ኑርልን::

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እኳን አወጣችሁ ቤተሰቡ በልጃችሁ አማካኝነት በጣም ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን መምህርና ሰላምየ ♥♥♥♥♥

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከነ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን፫❤🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏

  • @user-mj4he1es8i
    @user-mj4he1es8i Před rokem +4

    እንኳዕ ብሰላም መፃኪ መምህረይ😍

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q Před rokem +2

    መምራችን እኳን በደናመጣክልን ሰላምዬ እንኳን በሰላም መጣሽልን ያለሽን እወቀት ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን በጣም እድለኛነሽ እደመምራችን አይነት አባት ስላለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤መምራችን እማፍቅር ትጠብቅልን ከነቤተሰቦችክ ሀገራችንን ሰላምን ፍቅርን ያውርሰላምን እግዚአብሔር ያምጣልን እደበደላችንሳይሆ በምረቱያስበን 💚💛❤🙏✝️🙏✝️ዝማሬመላአክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @rozaabere2025
    @rozaabere2025 Před rokem +1

    ወይኔ መምህር ይህ ነገር ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል እና መንፈሱ ተበቅሎኛል ማለት ነው ህይወቴ እኮ ምስቅልቅል ነው ያደረገው ግን ጨሌ አልጣልኩም ቤተ ክርስቲያን የምሄደው እና አያቴን ቡና አትጠጡ እያልኳቸው ነበር እምነትና ፀበል አመጣለሁ እና ግን ስለመንፈስ ምንም አላውቅም ነበር አሁን ገባኝ በህልሜ ግን እገልሻለሁ ይሉኝ ነበር በእንቅልፍ ልቤ ያንቀኛል በትንታ ብዙ ጊዜ ከሞት ድኛለሁ በህልሜ ጥቋቁር ውሾች ሁሌ ያሳድዱኛል ግን ነክሰውኝ አያውቅም ጥቁር አህያና ፈረን ግቢያችን ታስሮ አይቻለሁ ግን ትርጉሙን አላቅም ብቻ ግን አሁን ገብቶኛል

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 Před rokem +2

    እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር ቃለሕይወትን ያሠማልንሠላምየ ጓበዝ በደንብ ገልፀሽዋል ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለህታችን የደረሰ ቅዱሥ ዑራኤል ለመምህራችን ም ለበተሠቦቹም ለእኔም ለቤተሠቤም ለህዝበ ክርስቲያን በሙሉ ቅዱስ እራዑኤል ይድረስልን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před rokem

    መምህር ተስፉ ወንድማለም ትምህርቶችህ ዘርፈ ብዙ በመሆኑ ከራሳችን አልፈን ለልጆቻችን እንድንተርፍ ሆነናል

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před rokem +1

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ ይልነበር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ♥️♥️

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před rokem +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልክ
    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መ ምኽራችን እና ሰላምየ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቃለኽይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +1

    መምህር በልጅነት ከቤተሰብ ሳንወጣ ማንንም መምህር ባላገኘሁበት ከአምልኮት ቤተሰብ ዉስጥ የነበረዉ የቤተሰብ ፈተና እኔ እንደት እንደደረሰቤኝ በአካል አይቸዋለሁ

  • @user-dr4wo3xi9z
    @user-dr4wo3xi9z Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሠላም መጣህልን አባቴ ❤

  • @hashim7147
    @hashim7147 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለህይወት ያሰማልን ሰላምዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem +1

    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤

  • @fera7834
    @fera7834 Před rokem +2

    መምህር ሰላምህ ይብዛ የሚገርመዉ የኔ ልጅ ከሰላምዬ ጋር ተምራለች እና የምትናገሩት ነገር ሁሉ ትክክል የኔማ 17 አመቷ 11ክፍል ተማሪ ናት ጥያቄዎቿን መመለስ እራሱ ይከብደኛል ብቻ እድሜ ላአንተ በአንተ ትምህርት ስዉ ሆናለች አንዳንዴ ብዙ ነገር ስለምናወራ አስተሳሰቧን አገናዝበዋለዉ ብቻ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅ

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ካቀረባችሁት ታሪክ ብዙ ትምህርት አግኝተናል ከዛም ቀጥሎ ግን የሰላም ምክር እጅግ በጣም ወሳኝ ነው እናመሰግናለን እኛንም መልካም አንደበትን ፈጣሪ ይስጠን አሜን አሜን።

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +1

    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት እለት በዓላት አደረሳቹ

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 Před rokem

    በትንሿ ልጅ የተዋረደውን መንፈስ ያዋረደ አምላከ ቅዱስ ኡራኤል የኛንም መንፈስ ያዋርድልን

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Před rokem +1

    መምህር ሰላምዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ከማብራሪያው ጋር ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን በአሁኑ ጊዜ የመናፍስት ሴራ ያላወቀ ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው ዋጋ የለንም አውቀነውም ይሟገተናል እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +1

    ደጉ መምህሬ ፈጣሪ ይጠብቅልን የእመቤታችን የመላእክት ጥበቃ አይለይክ

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ❤❤❤❤ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ.

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Před rokem +1

    እኳን ደህና መጣህ መምህሬ ይሄ የኔም ህይወትነው መምህሬ በስደት ግብ ግብ ገጥሜአለሁ በእግዝሀብሄር ሀይል አሸንፈዋለሁ❤❤❤

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před rokem

      እግዝሀብሄር❌❌❌❌እግዚአብሔር✅✅አሜን በርቺ

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před rokem +2

    ብጣዕሚ’የ ደስ ኢሉኒ ምሳኩም ዘለኹ ክሳብ ዝመስለኒ ብደስታ ተማሂረ ❤
    ኣቦን ጓልን ብጣዕሚ ኢኩም ተቅንኡ ❤ እግዚአብሔር ምሳኩም ይኩን🙏 ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላም ትለምነልና ካብ ፍቁር ወዳ❤🙏
    ስለ ኩ

  • @user-zt5yq7yo3n
    @user-zt5yq7yo3n Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @gihi7732
    @gihi7732 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን እግዝአቢሔር አምላክ ከእነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ በፀሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ስላሴ ወለተ ኪዳን ወለተ ገብረኤ ወለተ ማሪያም

  • @saratesfa542
    @saratesfa542 Před rokem +1

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህር እመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před rokem

    መምህር እኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ዑራኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በአል👏

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před rokem +3

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን❤