70ኛ ገጠመኝ፦ ( ተአምር ነው ) የተናቁ ሰዎች ምንጊዜም በክፉ ወይም በደግ ስራቸው ሳይታወቅባቸው እስከጥግ ሄደው ያሸንፋሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 01. 2023

Komentáře • 675

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  Před rokem +50

    ❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ተስፋዬ አበራ ሞላ
    1000473154 335
    በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ
    በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ

    • @lambklip3950
      @lambklip3950 Před rokem

      .MICHAEL

    • @lambklip3950
      @lambklip3950 Před rokem

      Amen
      Amen 🙏🙏🙏🙏🙏is good

    • @elsabetcorebtaw9396
      @elsabetcorebtaw9396 Před rokem +2

      መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @samiasgelite9350
      @samiasgelite9350 Před rokem +1

      Betechalen meten enitebaberalen

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 Před rokem

      mamir Ebakhni silkhni askamitilign lagagniki Efaligalewu

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +48

    በዚህ በጠቋርና ራሔሎ ሽህ አንበሶ ወዘተ ሌሎችም ዛሮች አማካኝነት ቤተሰብ ጋር በጣም የከረረ ፀብ ተጣልቸ ከልጆች ሁሉ የጣዖት አምልኮት ግብር አልሳተፍም በማለቴ አይ የደረሰብኝ ፀብ ና መከራ እጅግ በጣም ከባድ ሁኔታ ደርሶብኝ ነበር ነገር ግን በሰንበት ትምህርት ቤት የተማርኩትን ትምህርት ሙጭጭ ብየ ይዠ የተወሰኑ ገዳምም ስሳለምና መጨረሻ ላይ ፈተናዉ ሲበዛብኝ አንተ ከልጆቸ ሁሉ ክፍሌ አይደለህም እስከ መባል ደረስኩና የመጨረሻየ ጉዞየና ስለት ና እኔና ክርስትና ሀይማኖቴን ወይ የማጠብቅበት ወይ የምተዉበት ቀንና ቦታ ይህ ብየ ግሸን ደብረ ከርቤ ላይ የምታዉቁት ትኖራላችሁ አባቶች ሲያስጎበኙንና ሲያስተምሩን የወይራ ዛፍ አለች ትርጉሟ ብዙ ነዉ አንድ አባት እንደነገሩኝና እዉነት እዚህ ቅዱስ ቦታ ላይ መጥቻለሁና እግዚአብሔር ሆይ አንድ ቤት ሆነን የተለያየነዉን ቤተሰብ አንድ አድርገን ብየ በጠየኩበት ጊዜ መቸም ሞት ለበጎ ነዉ ባልልም አንድ አብራዉ የምትካድም ልጁን በሞት ያጣል በጣም አዘነ ተከዘና ከዚህ በሁዋላ በቃኝ ብሎ ቤት ዉስጥ የነበረዉን ጣጣና አምልኮት አዉጥቶ ገደል ወርዉሮ ንስሀ ገብቶ ለቅዱስ ቁርባን በቅቶ ከዚህ አለም ተለይቷል በነገራችን ላይ በጣም የማይቀርበኝና ምንምጠየማያስብልኝ ብዙ ነገር የከዳኝ የነበረዉ ልክ ንስሀ ሲገባና ቅዱስ ቁርባን ሲወስድ የመጀመሪያ ጥያቄዉና ፍላጎቱ ወደ እኔ ነበር ይገርማል በዚህ አጋጣሚ ይህንን ፕሮግራም የምትከታተሉ ወንድም እህቶቸ የሰንበት ትምህርት አባላት እናንተ ቤተክርስቲያን ትምህርት እየተማራችሁ እየፀለያችሁ ያላችሁ ቤት ዉስጥ አምልኮተ ጣዖት ካለ ፍፁም ሰላም ከቤተሰብ ዉስጥ እንዳትጠብቁ ነገር ግን አብዝታችሁ ፀልዩ ተማሩ ጠንክሩና መጨረሻዉን በድል ታገኙታላችሁ እኔ በዚህ ጉዳይ ምስክር ነኝ

    • @sehenyee
      @sehenyee Před rokem

      ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ምን ይከፈለዋል ለመድህኒያለም

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem +2

      ክብሩ ይስፍ እናትና ልጁ ከኛቤት 30አመት ሲካደም ነበር እኔም ብዙ አደለምጅ ሰንበት ትምህርት ጀምሬ ነበር ግን ባዓል ነው የሚመስለኝ እህቴ አብሬ የሚሰሩትን የሰራው ነበር ስደት ወንቸ የጣወቱን ሁሉን ነገር አዘጋጅቸ እሄድ ነበር በጣም ሰራለሁ ግን ገንዘቤ አይባረክም ቤታችን ሰላም የለው እናትና አባቴ ተለያዩ ከዛም በሽታው እኔም ስደት ሁኘ ትዳር ይዠ ልጆች ወልጀ ከልጆቸ ጋር ደሮ እና ጥሬ ምንም የማመልከው ነገር የለኝም በስደት ሁኘ ስብከቱን ትምህርቱ ሰምቸ ከቤታችን የነበረ ኮተት አውጥቸ አስጥየዋለሁ ከባሌ ጋር ሰላም የለኝም መንፈሳዊ እድሆን አይፈልግም በጣም ነው የሚንቀኝ በመንፈሳዊ እነቴ ብፀልይም አልሳካልኝ አለ ልጆቸ ሁሌ በሽታአ ሰቃያቸው እናቴ ግን ንስሀ ገብታ ቅዱስ ቁርባን ወስዳ ትገኝልኛለች በጾሎት አስቡኝ በመንፈሳዊ ሂወቴ እድጠነክር ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል ብላችሁ

    • @ghada1723
      @ghada1723 Před rokem

      እልልልልልልልልልልልል

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋው ያብዛልህ

  • @seifuayele6663
    @seifuayele6663 Před rokem +6

    የቤቱ የቤተሰብ ደስታና ተስፋና ያመጣሺዉ አነሱ አርሴማ ብለዉሻል እኔ '' ደግሞ እህተማርያም '' ብዬሻለሁ ቸሩ መድሃኒያለም በረከትና ፀጋዉ ያድልሽ ። በፀሎትሽ አስቢን 🙏

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +6

    እልልልልልልልልልልልል በጣም ደሰ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Před rokem +19

    መምህር እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከመላው ቤተሰብህ በሰላም አደረሳችሁ!

  • @user-kn9tz4ow8l
    @user-kn9tz4ow8l Před rokem +5

    እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን።መምህር አደራ ይህህ ገጠመኝ ወደ ትግርኛ ቀይርልን ወደ ቤተሰቦቻችን መላክ እንፈልጋለን ገጠመኝ አማርኛ አይሰሙምና አደራህን እባክህ የሰሜኑ ህዝብ በዚ መናፍስቲ የተጠቃን ነን መምህራችን።

  • @dahlakdeneke2914
    @dahlakdeneke2914 Před rokem +4

    ምእመናንን ለኔም ቅዱስ እሩፋኤል ታአምርን አድርጎኛል ክብር ምሥጋና ለአምልካች ይሁን

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 Před rokem +2

    አቤት ድንቅ ትምህርትን ያስተላለፈውን ሼር አንበል እንቀየር መምህር ተባረክ ተመስገን አምላኬ እስካሁን የተማርነው በተግባር እናድርግ

  • @MdIbrahim-jn7fn
    @MdIbrahim-jn7fn Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ሰለ ማይነገር ውለታው ተመስገን ብቻ ነው ያኛ እኔም ለበተሰቦቸ ለመቀየር ያብቃኝ ሰይገባኝ በኔ ፀሎት ሳይሆን በርሱ ፍቃድ እኔማ ሐጥያተኛ ቁሻሻ ነው እመቤቴ ማርያም የኔ እናት ቅደምልኝ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +13

    እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር ከመላ ቤተሰብህ ጋር የአመት ሰው ይበላችሁ👏👏
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ልቦናችንን ይክፈትልን
    እነሆ ጀመርን ለማዳመጥ ....
    50 ደቂቃ ስደርስ አልቻልሁም ያስለቅሳል በስመአብ የእግዚአብሔር ስራ ትክክለኛውን ያወቀችበት መንገድ በጣም ድንቅ ነው
    በስመአብ እልልልልልል 👏👏👏👏👏እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በቀኝ ታቁማት እንዴት የሚያስደስት ነው ።
    አርሴማ የሰራችው ስራ ድንቅ ነው ትእግስትሽ የሚገርም ነው👏
    የቅዱስ ሩፍኤል በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን👏👏
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před rokem

      እንኳን አብሮ አደረስን ሐናዬ እምወድሽ እህቴ.

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před rokem

      @@mimizeniwork4500
      አሜን ሚሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙌👏👏

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před rokem +33

    እልልልልል🥰🥰🥰 ደስ ሚል ነው የኔ አባት ቅዱስ ሩፋኤል ልጃቹን ይጠብቅላቹ 🤲

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem +13

    የምስጋና የአምልኮት ስግደት
    ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ለወልድ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የአካል ሦስትነቱ ለማይጎድል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የመለኮቱ አንድነት ለማይከፋፈል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የአማልክቶች አምላክ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የጌቶች ጌታ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የነገሥታት ንጉሥ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የገዥዎች ገዢ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የግሩማን ግሩም ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የልዑላኖች ልዑል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ከከበሩ ይልቅ ለሚከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    እንደርሱ ያለ ንጉሥ ለማይኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ለዘላለም ሕያው ሆኖ ለሚኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ልዕልናው ሊነገር ለማይቻል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    አዳራሹ ጽርሐ አርያም ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መገኛው በአጸደ ትጉሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መቅደሱ በተራራ ላይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ድንኳኑ የጽድቅ ብርሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ማደሪያው በኢዮር ሰማይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መቀመጫው የእሳት አትሮንስ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ሠረገላው የነፋስ ባሕርይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ፍለጋው ንጹሕ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ፍርዱ ለማይለወጥ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የክፋትን መርዝ ለሚያፈርስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሴራን ምክር ለሚያከሽፍ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ስህተትን ለሚያርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የአረጋዊያንን ዕድሜ ለሚያረዝም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ጎልማሶችን ለሚያገርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መዓቱን በይቅርታ ለሚሰውር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    መቅሠፍቱን በምሕረት ለሚሸፍን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ፍቅሩ ለማይደርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በሰማይና በምድር በባሕርና በቀላያት ሁሉ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Před rokem +6

    የእግዝአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን ተመስገን ተመስገን በእውነት መምህሬልቤ መቆጣጣር አቻልኩምበደስታ እልልልልል በእውነት አረብ ቤት ሆኜ ደስታዬን አልቻልኩም መምህር ይሄ መምህሬ ያንተ ውጤት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před rokem +16

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ለሁላችሁም መልካም በዓል ይሁንላችሁ። ቤተሰቦቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ እሴተ ገብርኤል ብላችሁ።

  • @kidisthailu6085
    @kidisthailu6085 Před rokem +7

    አፈ ወርቅ የኔ መልካም, እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አልልልልልልልል,,,,, የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!!!! ይህን ቤተሰብ ነፃ ያወጣ አምላክ በብዙ የተመሰገነ ይሁን!!! አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር ባከበረው በወደደው የሰው ልጅ ዘላለማዊ ህይወት ላይ መስራት መታደል መመረጥም ነው! keep it up please!!!!!!!!!!!!

  • @sehenyee
    @sehenyee Před rokem +136

    ወንበር ልያዝ ብዬ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። አዳምጬ እመለሳለው ማነው ገጠመኝ እያዳመጠ እንደኔ ብዙ መልስ ያገኘ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před rokem +1

      እንኩዋን አደረሳችሁ በይ ተጠጊልን መጥተናል 👏👏

    • @sehenyee
      @sehenyee Před rokem +2

      @@user-tz1hf4dl4j ኖር ብያለው ግቡ ቤት ለእንግዳ

    • @wudeyadessa1181
      @wudeyadessa1181 Před rokem

      Lelelelelelelelele Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-xt1jo9ep8y
      @user-xt1jo9ep8y Před rokem

      @@user-tz1hf4dl4jhhhhhh

    • @genetgenet6609
      @genetgenet6609 Před rokem

      እግዝኣብሄር ይመሰገን በጣም ደስየሚል ነገር ነው እህታችን የኔ ጀግና 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Před rokem +4

    መምህርየ እየ እኮ የሚገርም ታርክ ነው እልልልልልልልል,,,,,,,,,,,,,,,,ታሪኩ ልዬ ነው እህታችን ሰራተኛዋ በንፁ ልብሽ ቀናውብሽ ለእናንተ በንሰሀ ያጠበ አምላክ እኛንም ከሀፁያት ይጠበን አሜን'''''

  • @abathunashenef4108
    @abathunashenef4108 Před rokem +6

    እልል! እልል! እልል! የእግዚአብሔር ስም ዘላለም የተመሰገነ ይሁን! መምህር ጸጋውን ያብዛልህ፤ ፈተናውን ያቅልልህ፤ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!!

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Před rokem +6

    እልልልልልልልልል ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ለቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ይሁን

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před rokem +4

    ከስራ ጋር ሆኜ ነው እያረፍኩ አዳምጬ የጨረስኩት በተለይ የቤት ሰራተኛዋ የተጫወተችው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው እግዚአብሔር እንጀራ ያውጣላት ያማረ ህይወት ያማረ ትዳር ልጅ ሀብቱን በረከቱን ጭምር ልዑል እግዚአብሔር ይስጣት

  • @habtamupetros8781
    @habtamupetros8781 Před rokem +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ!!!

  • @zainabethiobi7169
    @zainabethiobi7169 Před rokem +3

    መምህር በጸሎት እህቴን አስቡልኝ ወለተ ዮሐንስ 🤲🤲🤲😢

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před rokem +17

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ መምህሬ ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በመልካም ሐሳቦችህ ሁሉ የምትወደው መላዓክ አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ይቅደምልህ🙏

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 Před rokem +1

      የእግዚአብሔርን ስም የተመሰገነ ይሁን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ መምህራችን አሜን🙏🕊

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem +1

      @@user-addisalem1213 ቤተሰብ አርጉጉኝ

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያርዝመው በቤቱ ያፅናክ አሜን አሜን አሜን💒💒💒💒

  • @yefekerenatyeselam6149
    @yefekerenatyeselam6149 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልል የቅድስ ሩፋኤል አምላክ ስሞ የተመስገን ይሆን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እባብ ነው።

  • @shalom1097
    @shalom1097 Před rokem +1

    በእውነት በጣም ገራሚ ገጠመኝ ነው እልልልልልልልል ብያለው አስተዋይ ልቦና ይሰጠን መምህራችን እግዚአብሔር ይክበር ሰይጣን ይፈር

  • @salam-cj3vi
    @salam-cj3vi Před rokem +4

    እሰይ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህወት ያሰማልን መምህር

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት እንዴት ደስ ይላል ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-iy9cs6ps1b
    @user-iy9cs6ps1b Před rokem +5

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ሰምተን ፍሬ እድናፈራ አምላካችን ይርዳን አሜን

  • @seifuayele6663
    @seifuayele6663 Před rokem +4

    🙏 ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም የመምህር ተስፋዬ አበራ የገጠመኝ ፕሮግራም ተከታዮች እንኳን ለብረሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን 🙏

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so አዳምጬ እመለሳለው ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 Před rokem +3

    እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ከነመላ ቤተሰብህ አደረሰህ

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሠማልን እሰይ በጣም ደሰ ይላል እነርሱ የረዳ አምላክ ሁላችን ይርዳን 🤲👏💘

  • @user-gx4ky2ri9d
    @user-gx4ky2ri9d Před rokem +3

    ወለተ ስለሴ
    ወለተ ተክለ እንደ ቤተሰቦቸ በፀሎት ሃስቡን የ ተውህዶ ልጆች መምህራችን

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 Před rokem +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደርሳችህ ለጌታችን ለመደኒታችን ለእየሱስ ልደት ገና ባዓል አደርሳችህ አደርሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይህ ሁሉ ባንተ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነህን ያረዝምልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ የኛ ልዬ መምህር💠💠💠💟💟💟💐💐💐🌺🌺🌺🕊🕊🕊🕊

  • @user-lu5qb2th9c
    @user-lu5qb2th9c Před rokem +1

    መህምረ ሰላም ይብዛ እንኳን አደረሰ ጌታችን መዳንታሀችን የኢየሱስ ክርሰቶስ ልደት ባሀል በጣም ደሰሰል አምላከ ቅዱሳን ባል ያጣን ልጁም ያጠዉ ሁሉ እግዚአብሔር ይረዳን አሜን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +4

    ዋውውውውውውው እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አቤት መታደል ሠራቸኛዋ እመብረሐን ትባረክሸ የእውነት ጀግና ነሸ

  • @addisalam5158
    @addisalam5158 Před rokem +4

    ቃለሕይወት ያሰማለንን መምህር🙏
    እንኳን አደረሰችሁ 🙏

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Před rokem +1

    ጌታ ሆይ አይነልቦናየን ክፈትልኝ አይይይይ እንየስ ጨነቀኝ በፀሎታችሁ አስብኝ መምህር ከነቤተሰቦቼ የእዉነት ይገርማል ወድሞቼ አዉዳመት ስደረስ ልጋደሉነዉ እምሉት በጣም ይከብዳል😭😭😭 ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስብኝ 😭😭😭😭

  • @teshebest6410
    @teshebest6410 Před rokem +1

    በጣም ይገርማል
    ይህንን ታሪክና መልዕክት ትምህርት ስሰማ እግዚአብሔር ሊረዳኝና ሊያግዘኝ ከክፉ መንገዴ ሊያወጣኝ አጠገቤ እንደቆመ በእግዚአብሔር ተስፋ አደረኩ ።
    ኮሜንቴን አይታችሁ ያነበባችሁ የእመቤታችን የአስራት ልጆች በጌታችንና በዓምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስራ የተባረካችሁ ምርኩዝነቱንና ድጋፉ ያልተለያችሁ በቤቱ በክብር በማመስገንና በመማጸን ዘወትር ያልተለያችሁ የኦርትዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታይ የሆናችሁ መንፈሳውያን አባቶቼ እናትና አባቶቼ ወንድምና እህቶቼ ብርሀነ ስላሴ ብላችሁ በጸሎት እበረታ ዘንድ ከጥፋት መንገዴ እወጣ እድን እፈወስ እባረክም ዘንድ በጸሎት እንዳትረሱኝ በአዛኝቱ በአማላጅቱ በጌታዬና አምላኬ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም አደራ እለምናችኋለሁ ? ? ?
    ዛሬ ጥር ሁለት ነው ። ይህችን ቀን ያዙ እንዳትረሱም ።
    እኔ ከመድሐኒያለምና ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ከስህተቴ በንስሐ ልመለስ ወስኛለሁ !
    በጸሎት እንዳትረሱኝ ጀምሪያለሁ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ የድንግል ማርያም ልጅ አባቴ መድሐኒያለም ይርዳኝ ። አሜን አሜን አሜን
    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
    በስም የማላውቃት ያቺን ደግና አስተዋይ እህት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት ከምኞቷ ከፍላጎቱዋ ያገናኛት አሜን !

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Před rokem +2

    እልልልልልልልል ደስሲል መምህር እኔግን ክፍት ብሎኛል ማረያምን ዛሬ እያለቀስኩኝ ነዉ ይምፅፍላቹህ የነካዉት የጓዉለት ትዳር ሁሉ ይበላሻል ያፈቅረኩት ሁሉ ለኔ እይሄኑም ሳምራዊቷ ሴት በለኝ ሰለቸኝ በቤተሰቤ የዛር መፈስ ህይዋቴ ምስቅልቅሉ ወጣ ተስፍየ እመብፁን ነት ስደቱም አገሸገሽኝ ብቻ ተመስጌን ሁሉ በርሱ ሆነ እድሜ ይስጥህ መምህሬ

    • @abayteshome3857
      @abayteshome3857 Před rokem

      አይዞሽ እህቴ የእኔ አይነት እድል ሆኖ ነው

    • @tigisteadanich
      @tigisteadanich Před rokem +1

      @@abayteshome3857 አዉሪኝ ስልኬን ልተዉልሽ ወይ ? ከምህር ፍሬዋች አድሰዉ ላግኝ እንመካከር እህት መልካም ሁኝ

    • @abayteshome3857
      @abayteshome3857 Před rokem

      @@tigisteadanichእሽ ደስ ይለኛል እማ

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +2

    ቃለ ሂይወት ያሠማል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምካችን በቸእነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እንታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥዱሥቱ ቅዱሣን አንሥት አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ አብርሀምሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ሥለ ጳጳሣት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +2

    ተመስገን ጌታ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አቤር አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ይሁን ይደረግልን መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት በጣም አሣታሚ ነው

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před rokem +4

    እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q Před rokem +3

    የግእዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እህታችን እንኳን ደስአለሽ የዚንቤት ህወት ፈፍሬ እዲያፈሩ የረዳሽ የኛስደተኛው እህታችን እግዚአብሔር ከፍያለእጀራ ይስጥሽ እኛንም አልቦናችንን ይመልስልን እውነትም አሰርሴማ🙏🙏🙏🙏

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Před rokem +3

    ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብረሀነ ልደቱ ስለ ሁሉም ነገር እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ባል እና ሚስት እንኳን ደስ ያላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን፫

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před rokem +2

    መምሕር ሰላም ሰላም ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም ለመጥመቁ ይሀንስ ወራዊ በአል እንካን አደረሰክ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před rokem

    መምህር ተስፋዬ አበራ፣እንኳንለጌታችን መድኃኒታችን ለብርሃኑ ልደቱ የእየሱስ ክርስቶስ ለልደቱ ጥምቀቱ በዓል፣እርሶንም ቤተሰቡን አቅፎ ደግፎ በሠላም አደረሶት፣አደረሣችሁ።አሜን!!!

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን በረከታችው ይደርብን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለምዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች በዐሉን የሰላም የፍቅር የጤና ያአንድነት ያረግልን ሀግራችንንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ በምህርቱ ያስበን መምህራችን እስከቤተሰብህ እንኳን አድርሳችሁ

  • @EftahBelen
    @EftahBelen Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ስለምታደርግልን ነገር ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረስህ መላእክትህን እየላክ ከክፉ የምታድነን፣ የሚያስፈልገንን ሁሉ በጊዜውና በሰዓቱ የምትሰጠን አባት፣ የምትንከባከበን የንጉስ ልጆች ያደረከን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን! ❤
    ይገርማል እሷ በቅንነት የሰውን ቤት ስታስተካክል አምላክ ደሞ የሷን ቤት እያስተካከለ ነበር ተመስገን!🤲
    መምህር ግርማም ተማሪዎቻቸውም ተባረኩ የብዙ ሰው ህይወት በናንተ ትምህርት እየተቀየረ ነውና እግዚአብሔር ያብዛችሁ❤❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለልደታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 Před rokem +2

    ተክለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ሁላችሁም መምህርየ ወንድሜ ነዉ እባካችሁ

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Před rokem +18

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን አንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋህዶ ልጆች 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Před rokem

    በእውነት ደሰ የሚል ግጠመኝነው መምህር

  • @sintyaehugerma808
    @sintyaehugerma808 Před rokem +1

    ባርፍድም ሰምቻለው ግን በጣም ነው ያስለቀሱኝ ለምን እኔንስ መቼ ነው ከዙሙት አለም ምወጣው ማርያምን እኔ ለእግዚአብሔር አልገባውም መምህር ፀጋው ይብዛልህ እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ ለኔም በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሰበት ብለሽ

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n Před rokem +1

    በጣም ይገርማል ተመስጨ ነው የስማሁት ጌታሆይ ማስተዋሉን ያድለን

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት እንድሰማ ስለፈቀደልኝ ።
    መምህር ረጅጅጅምምም...እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።

  • @helenhelen8545
    @helenhelen8545 Před rokem +1

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰላቸው ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ለኛም ይድረስልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tesfayabekele8907
    @tesfayabekele8907 Před rokem

    አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራች ።እግዚአብሔር የእገልግሎት ዘመንህን ቸሩ መድሀኒያለም ይስጥልን በእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před rokem +1

    እንክዋን አብሮ እደረሰን መምሕር በእውነት በየግዜው የምትለቃቸው ትምሕርቶች ሕይወታችንን የሚለውጥ እና በሑላችን ቤት ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ትምሕርት ነው መምሕር ያገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ

  • @nebiyatdesta249
    @nebiyatdesta249 Před rokem

    የቅድስ እሩፋኤል አምላክ አንችን የረዳ እኛንም የተቸገርነውን በሙሉ ይርዳን ።

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Před rokem

    መምራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ኢንቁ አስተማሪ እኔ በበኩሌ በጣም ነው የሚወዷቸው ማርያም 🥲❤️❤️❤️❤️

  • @_patience1001
    @_patience1001 Před rokem

    አሜን እንከô አብሮ አደረሰን! ተመስገን እልልልልልልልል መድሃኔዓለም የተመሰገነ ይሁን፡፡

  • @user-hx7ml4mp7e
    @user-hx7ml4mp7e Před rokem

    እኔ ዛሬ ስለሰማሁት በጣም ደስስስይላል እግዝአብሔር የሚሳነው የለም እንዴት ደሰ ይላል መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @azmeraokbamicael1042
    @azmeraokbamicael1042 Před rokem +1

    እልልልልልል ቸሩ ኣምላካችን ላመነው ታምኝ ነው።ከመጠራጠር በሁለት እግር ከማንከስ መልሶ የእምነት ኣባት እንደ ሆነው እንደጻድቁ ባታችን ኣብርሃም እምነት ይጨምረን በፍቅሩ ያጽናን፡ውድ መምህራችን እግዚኣብሄር ጸጋኡን ያብዛልህ

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 Před rokem

    መ/ር ዛረ ጽዋ በት ዛረ ያንትን ት/ት አስከፍቸ ነበር ደስ ይላል ሁሉንም አሳምንኩኝ መንፍስ ቅዱስ በጣም ረዳኝ ኧልልልል በ30 "ዮሐንስ አንብሳ"

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +3

    አምላኬ የልቤን ጭንቀት ታያለህና ልብና ኩላሊት የምትመረምረው አምላክ የራቀውን ባሌ መልስልኝ አበርታኝ አምላኬ እኔንም መጨረሻዬን አሳምርልኝ ባሌን መልስልኝ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před rokem

    እልልልልልል መምህርዬ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እንደሚያከብርህ እማፍቅር እንደምትወድህ አምናለሁ ቁድስ ሩፋኤልዬ ክብር ደስስስስ እንደሚለው አምናለሁ

  • @tinayekonjo6949
    @tinayekonjo6949 Před rokem

    ሰለ ሁሉም ነገር እግሒያብር ይመሰገን መምህር ኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል ደስስ ሲል በእውነትት።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před rokem

    ወይ.መምሕር.አንኳኩ.ይከፈትላችዃል.ለምኑ.ይሠጣችዃል.ያለዉ.እዉነትም.የአንተን.ት.ት.ሠምቶ.የማይቀየር.ይገርማል.ሠማቷ.አንተንም.እንደዚሑ.ሥለኛ ለሚደክሙ.አባቶ ች.እድሜን.ያርዝምልን.በጣምምም.መጨረሻዉ.ደሥ.የሚልነዉ

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Před rokem +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    የዛሬው ገጠመኝ ለደኔ አይነቷ ከርታታ ነው
    እህታችንን በጣም ነው የማደንቃት ለእሱም እንዲ ለህይወት የሚያስብላትን መልካም ሰው ይስጣት
    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-xt3wn7ll3f
    @user-xt3wn7ll3f Před rokem

    ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መምህራችን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @zadelove4676
    @zadelove4676 Před rokem

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነይሁን መምህር እኳን አደረሰን በጣም ደስየሚል ገጠመኝነው የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před rokem +3

    መምህር ሠላምህ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣህልን
    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @selinasweet7543
    @selinasweet7543 Před rokem +1

    መምህር እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና ከቤተሰቦቻችሁ ጋር እንኳን አደረሶት።

  • @alebotube
    @alebotube Před rokem +3

    የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @alemgetachew1618
    @alemgetachew1618 Před 4 měsíci

    የተባረከች ሴት ፣ከአረብ ሀገር ያመጣት እግዚአብሔር ለእነዚህ ሰዎች ብሎ ነው የእግዚአብሔር ስም ከአፅናፍ እስከ አፅኔፍ ነተመሰገነ ይሁን ለእኛም ህይወት አምላከ ቅዱሳን ይድረስልን።

  • @sitayewwogayew8463
    @sitayewwogayew8463 Před rokem +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ በእውነት ቃላት የለኛም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ⛪️❤🙏

  • @user-nc9iz6gg6x
    @user-nc9iz6gg6x Před rokem +1

    እኔም አልጋላይ እሸና ነበር በልጅነቴ በቀን ካየሁት ሠው ጋር አብሬ አድርነበር በህልሜ ማለትነው አሁን ይሄነገር ገብቶኛል ወንድልጅ በጣም እጠላነበር ማግባትን ሣሥብ ያሥጠላኝ ነበር አሁን ያሁሉ ነገር አልፎ የልጅ እናትና ባለትዳርነኝ እግዚአብሄር ጨርሦ እንዲምረኝ ከእሥራቴ እንድፈታ እማምላክ ትርዳኝ ከኔ የበረታችሁ አሥቡኝ በፀሎታችሁ

  • @redeactef
    @redeactef Před rokem +2

    መምህር ሰላም ነው? እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ሰላም ነን በርታ አይዞሕ
    ገጠመኝ ስትለቅ በጣም ነው ውስጤ የሚረካው ምክንያቱም ዛሬደግሞ።
    ምን አዲስ ነገር እማራለሁ ብዬ ነው አሰፍስፌ የምጠብቀው። ብዙ ነገር ተምሬበታለው ተለውጬበታለሁ።

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለውሉም እካን ለዝ አበቃቹ እህቴ ተባረክ ቃለህወት ያሰማልን መምራችን አሜን

  • @kirosbereketgebremedhin6058

    እልልልልልልልልልል እግዛኣብሄር ይመስገን ምን ይሳነዋል ለመድሃኒኣለም ክብር ምስጋናን ለእርሱ ይሁን አሜንንንን🙏🙏🙏

  • @user-vv9er8jl2j
    @user-vv9er8jl2j Před rokem

    ቃል ህወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meseretnegatu2122
    @meseretnegatu2122 Před rokem +1

    መምህር ለዚህ ገጠመኝ ቃላት የለኝም ሽአመት ኑርልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

    ማርያም ን በደስታ ነዉ ያለቀስኩት እኽታችን አርሴማ በረከትሽ ይደርብን የእዉነት ጀግና ነሽ መጨረሻሽን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርልሽ 🙏የእዉነትም ተአምር ነዉ 💗መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን 💞🙏🇨🇬🙏🙏🇨🇬🙏🇨🇬♥️

  • @hodyeyilma6183
    @hodyeyilma6183 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደረስን

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል🙏 መምህርዬ የኛ እቁ እልፍ ዓመት ንሩልን🙏 ባንተ ምክንያት ስቶቻችን ቀየረን የመዳናችን ምክንያት አድርጎ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር🙏 ይመስን

  • @sevenp7pri789
    @sevenp7pri789 Před rokem

    መምህር አበራ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደሥ የሚል ገጠመኝ ነው

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před rokem

    እኔም አንተ ካልከው የሚመሳሰል ታሪክ አውቃለሁ መምህር በቤተሰቧ ያለባትንና ሲያመልኩ የነበረውን ባላውቅም ባልየው ምንም የማያውቅ ምስኪን ሁኖ ሚስቲቱ ግን አተራምስ የሆነች ያው ካፌ ስላላት ለገበያ ይጠቅማል እያለች ከስር ማሽ የምታመጣው ስራስር እሱ ለዙረት እንደዳረጋት እረዳለሁ
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ባንተ ትምህርቶች ተለውጠናል

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለው ይህን አስተማሪ ገጠመኝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před rokem +1

    ሰለ ማይ ነገር ስጣትዉ እግዚአብሔር አመላክ ይመስግን አሜን🙏⛪️🕊

  • @hgbg7140
    @hgbg7140 Před rokem

    ሰላመ በክርስቶስ ይብዛላቹ ምመናን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችው መምህርዬ እማ ፍቅር ከእነ ልጆ እስከ መላው ቤተሰብክ ትጠብቅልን ባንተ ትምህርት ከባድ አምልኮ አምላክን እንድናውቅ የረዳን መድሃኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው

  • @worekeyemareyamleji3305

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለሱ ምን ይሳነዋል የተቆረጠ ተስፋ የሚቀጥል አምላክ ነው ክብር ይግባው

  • @user-qd7fh5nx1e
    @user-qd7fh5nx1e Před rokem +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር የእግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mimifirew1943
    @mimifirew1943 Před rokem

    ተመስገን አምላኬ ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእርሱ ምን ይሳነዋል፡፡ ቢሮ ባልሆን እልል ብየ አላበቃም ነበር መምህር አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ የሚል
    ነው መምህራችን ቃለ ህይወትን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před rokem

    መምህር እንኩዋን ለብርሀነ ልደቱ አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብህ