ስለጸሎት ቤት ዋና ጥቅም (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 05. 2020
  • ስለጸሎት ቤት ዋና ጥቅም (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Komentáře • 187

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @bahrnshwolde2894
    @bahrnshwolde2894 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN Kalhiwet yassmaln mehrachn bedmena bestga yanurh

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Před rokem +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ተምረናል መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    Amen amen amen amen amen amen qal hywet yasemaln betam des ylale EGZIABHER rejem edeme yesetachu Abatachn

  • @hjgfnbggf1731
    @hjgfnbggf1731 Před 4 lety +14

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በፀሎቶ አስቡን. ወለተ ሀና. ወልደ ፃድቅ. ወልደ ገብርኤል ወለተ እሩፋኤል. ምህረተ አብ. ይሄን ቤተሰብ በፀሎቶ አይርሱት.

  • @Yigiv-uk2vb
    @Yigiv-uk2vb Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ኑርልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 9 měsíci

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @user-lj6yg8xb2s
    @user-lj6yg8xb2s Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Před 2 lety

    መምህራቺን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በውነት መምህር አይኔ እየተገለጠየው እግዚአብሔር ባንድም በሊላም ያስተምራል ባንተላይ ያደረ የግዚአብሔር መንፈስ እኝንም ለተግባረ ለመዳን ይረዳን ኤፍታህ ተከፈት

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @abrahamtegegnye7221
    @abrahamtegegnye7221 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit7286 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata Před 7 měsíci

    kqle heywet yasemaln memeher❤

  • @user-oj6sk9qk2n
    @user-oj6sk9qk2n Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 4 lety +6

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም አምላክ ፀሎታችንን ይቀበል በእምነትታችንም ያፅናን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před 2 lety

    መምሕር ሰላም ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @user-db9tk7mz9d
    @user-db9tk7mz9d Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ከአባታችን ጎን መሆንህ በይበልጥ አስደስቶኛል
    መልዕክትህ ትምህርትህ እንዲሁም የብዙዎች የሕይወት ታሪካቸውን ስታካፍለን ብዙ ትምህርት ነው የወሰድሁት መምህር እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @tigsitengida1283
    @tigsitengida1283 Před 2 lety

    ቃለ ሒወት ያሰማልን
    መምህር

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን

  • @hirutttefer1025
    @hirutttefer1025 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před 3 lety

    ቃለህውትያሰማልን መምህር

  • @melinabire
    @melinabire Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @BirrrFinancialContents
    @BirrrFinancialContents Před 4 lety +40

    🛑እናቴ የነገረችኝ እኔ ላይ የደረሰ የቡዳ ገጠመኝ ኣለ:: አዝላኝ እየሄደች ከኃላዋ መጥቶ ማዘያውን ገልጦ አየኝና ደንግጣ ኣስደነገጥከኝኮ! ምን ሆነሃል ስትለው: ልጅሽን ሁሌም እንደሸፈንሽው ምን ኣይነት ልጅ ቢሆን ነው ብዬ ለማየት ስለጏጏው ነው ኣላት:: የዛንኑ ቀን ሌሊት ራሴን ለሰአታታት አይኔ ፈጦ እንደሬሳ ደርቄ እንደነበርና የአቡነ አረጋዊ ፀበል አምጥተው ነፍሴ እንደተመለሰች ነግራኛለች:: ሆኖም ግን አሁንም ፈተናዬና መከራዬ ብዙ ነው: ፀሎት ማድረግ ዳገት ይሆንብኛል:: ይህንና የመምህር ግርማን ቪድዮ እያዳመጥኩ በሃሳብ ዥው ብዬ ሳላዳምጠውያልፈኝና ወደኃላ እየመለስኩ ነው የማዳምጠው:: በፀሎታችሁ ኣስቡኝ

    • @birhandessie3129
      @birhandessie3129 Před 4 lety +3

      አይዞሽ ማር እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @user-xj9ps8ri1j
      @user-xj9ps8ri1j Před 4 lety +1

      አይዞሽ እደምንም ታገይ

    • @hannamellesse5771
      @hannamellesse5771 Před 4 lety +2

      Emnet tegel new. Dabilos yemushenfew be tselot new. Ayzosh/ayzoh.fetari yeredal!

    • @nadimmedlege9545
      @nadimmedlege9545 Před 3 lety

      ።ምሰ ሰብ ፐሰሰፐየሸ

    • @nadimmedlege9545
      @nadimmedlege9545 Před 3 lety

      ፗሰ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ።የየየ።ሰ።ሷሷየሰሷ።ሷየሰሷ።ሰየ።ሰ።ሰየ።።።።።።ሰ።።።የ።። የየየሰማየ ፈፈፈፈየየየየየየ።።የሰሰየ።

  • @millionogbaledet5022
    @millionogbaledet5022 Před 4 lety +2

    Kalehiwot yesmealna egziabher yimesgen

  • @balesh4790
    @balesh4790 Před 4 lety +6

    እንኳን በሰላም መጣ መምህር ተስፋየ እየጠበቅኩ ነበር

  • @aynalemmengestue3354
    @aynalemmengestue3354 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-om6vn1fp5t
    @user-om6vn1fp5t Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህርግርማ ወድሙ እግዚአብሔር እረድምእድምእና ጤና ይስጥልን አነቁን በጣም ብዙ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-uu5kr7vk5f
    @user-uu5kr7vk5f Před 4 lety +4

    እፍፍፍፍ ደስ ሲል እሚጣፍጥ ምግብ ኑ ተመገቡ

    • @bzalemaboujaoudeh5088
      @bzalemaboujaoudeh5088 Před 4 lety

      እኔስ አይሰጠኝም ለመስማት ምን ባደርግ ይሻለኛል እህቶቼ

  • @imamazing8425
    @imamazing8425 Před 4 lety +21

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በሰላም መጣህልን መምህራችን በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን ባንተም አድሮ እግዝአብሔር ህዝቡ እያዳነ ነው ኑሩልን

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 Před 4 lety +3

    ቃለህይውት፣ያሰማልን፣መምህረ፣በውናት፣ትምህረት፣በሰማው ብሰማው፣አልጠግበውም፣የትዎህዶ፣ኮኮብፍጣሬ፣ይጠብቅህ

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam4317 Před 2 lety

    Amen....3

  • @user-um9ni7rx9c
    @user-um9ni7rx9c Před 3 lety +2

    እስኪ ትግስተኛ መሆን አንድችል ፀልዩልኝ በቃ ከፍቅረኛየ ጋር ሁልጌዜም ሲናገረኝ በቃ በጣም አናደድና እጣላዋለሁ በቃበጣም ምርርር እስኪለውድረስነው እምናገረውከዛ ምንሁኘነው ብየ እራሴንእጠይቃለሁ እና የመምህር ተስፋየን ትምህርት ሳዳምጠ በቃእኔላይችግርእዳለተረዳሁ

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety

    አሜን ቃላ ህይዎት የሰማልን እንቁ መምህረችን !! በእውነት ጠቃሚ ትምህር ነው !!

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @hayatlelo8954
    @hayatlelo8954 Před 3 lety

    Waqayoo goftaan sagalee jirenya sin haa dhagesisuu dhaltuu mootummaa isaa sin haa godhatuu bara tajajilaa keessani haa eebbisuu amen

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር

  • @asmeretghirmatsion5571

    እግዚኣብሄር ይመስገን ይህ እንድሰማ ያበቃኝ

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ልቦናና ማስትዋሉ ጥበቡ ለሁላችን ይስጠን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 Před 3 lety

    Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdme betena yakoylini 🙏🙏🙏

  • @user-ef6he7kg2o
    @user-ef6he7kg2o Před 2 lety

    መምህራችን እግዛብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን!!!

  • @sisiteteklemariam1582
    @sisiteteklemariam1582 Před 4 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከመምህር በደንብ ተምሪዋለሁ፡መተግበር አቃተኝ ሃገር ቤት አብቼ ፀሎት ቦታ ሰርቼ አንድቀን እንኳን ሳልፀልይበት፡ተመለስኮ፡አሁንየምናፍቀዉ፡ወደ እግዚአብሔር መመለስ፡ነዉ እናመሰግናለን መምህር።

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን መምህራችን በፆሎታቹሁ አስብን መምህር ውለተ ሚካኤል
    ወለተ ሥላስ
    ወልደ ሃና የህን በተስቤ በፆሎታቹሁ አስብኝ አሜን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 3 lety

    እግዚብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫❤🙏 ላስተማሩን ለመከሩን የአባቶች አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ፫🙏🙏🙏💚❤💛

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 4 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን የመምህራችን ትምህርት ድሮም ወድቆ አልቀረም የአምላክ ማዳን በመምህር በኩል በዓለም ህዝብ ላይ ብዙ ድንቅ ሰርቷል እንኳን አንተን ልኮልን አባታችን በወጣትነታቸው ስለ መናፍስት ውጊያ ሲያስተምሩ አገርን ዞረው ሰው ሲያስተምሩ እንዱህ ነበር የሚያስተምሩት የነበረው ማለት ነው እና እንኳንም አንተን ላከልን ልክ እሳቸው በወጣትነታውቸው ያስተማሩት ትምህርት ባንተ በኩል የምንማረው ይመስለኛል።
    ወይ የአምላክ ስራ እግዚአብሔር አባታችን በሰላም በጤና ከዛ ሁላ አልፈው ያፈሩትን ፍሬ ይህን አንተ ስታስተምር መስማት ማየታቸው እንዴት ደስ ይላል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አለም መምህራንን እንደ አምላክ ታመልካላችሁ ትከተላላችሁ እስከማለት በደረሰበት ወቅት የሳቸውን ፍሬ ለዛውም በተማርከው ሰው ቤተክርስትያንን በምታውቃት መምህር ይህ መሆኑ መታደል መመረጥ ነው እንተ እንደምትለው ክብርና ምሥጋና ለአምላካችን ይሁን እግዚአብሔርን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን.

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 2 lety

    ቃለህ ይወት ያሠማልን መምህራችን በተማርነዉ 30 60 እድናፈራ ያምላካችን መልካም ፍቃዱ ይሁን ስለቃሉ ያምላካችን ስሙ ይመሥገን

  • @Tg-kf1lf
    @Tg-kf1lf Před 3 lety

    እግዚአብሔር ለመምህር ተስፍየ ከእኔ እድሜ ቅንስ አድርጉ ይስጥልኝ 🙏🙏

  • @harag6561
    @harag6561 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን ።መምህራችን።

  • @user-lf1ld2cw2b
    @user-lf1ld2cw2b Před 4 lety +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡ

  • @BirrrFinancialContents
    @BirrrFinancialContents Před 4 lety +1

    እግዚአብሄር በእድሜና በፀጋ ያቆይልን መምህራችን:: በጣም ነው የማመሰግነው:: ሰይጣንን ከህይወታችን የማሳደድ ትምህርት በጣም ያስፈልገናል::

  • @haboutsehay262
    @haboutsehay262 Před 4 lety +2

    Teyake aleyi be Tselot asubign

  • @bezaabebe6689
    @bezaabebe6689 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጸሎት አስበን እህተ ማርያም አስካለ ማርያም

  • @fvop7530
    @fvop7530 Před 4 lety

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን አሜንንንንንን
    እግዚአብሔር ይመስገን ልቤ እየተመለሰልኝ ነው እህት ወንዲሞቸ በደንብ አድምጡት ትምህርቱን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
    ወለተ ማሪያም በፆለታችሁ አስቡኝ
    ጌታ ሆይ እባክን ልቤን ክፈትልኝ ጨምረህ ጨምረህ

  • @user-xj9ps8ri1j
    @user-xj9ps8ri1j Před 4 lety

    እግዝያብሄር ታላቅ ነው ሲሰጠን እና ሳይሰጠን እምናመልከው አደለም ሁሌም አምልኮና ውዳሴ ይገባዋል🙏🙏

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናው ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ይፃፈልን !!!

  • @hilinatariku3313
    @hilinatariku3313 Před 4 lety

    Amen amen amen kalhoyti yasmalgn memmeher eweunt new abaa girama rejemi edem ena tena yesteln

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 4 lety

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን የምፍልግው ትምህርት ነብር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 Před 4 lety +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ እረ እሚገርም ጉድ ነው
    ያለው ሰው ሳትደርስበት ይደርስብሃል
    ባክህን ወንድሜ ይህንን አምላክ ነው የላከህ እናም እርሱ ሁሉን እሚችል የቅ/ሚካኤል አምላክ ይዋጋልን። እስቲ በጸሎትን ምንን በምን ጸልየን እንደምንዋጋ አስተምረን

  • @ferehewtmakeda1723
    @ferehewtmakeda1723 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher

  • @betlameadss5004
    @betlameadss5004 Před 3 lety

    Amen Amen memire amlke ymsgine

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 Před 4 lety

    Egzabher ymsgn memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን በጉጉት የምንጠብቀው ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @sosainasosi3951
    @sosainasosi3951 Před 4 lety

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እሄን እንድ ሰማ ስለፈቀደለኝ እግዚአብሔር የሆነ ነገር ሊያስተምረኝ ነው ለካ የሰደደኝ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @mametbogale1353
    @mametbogale1353 Před 3 lety

    አሜን፡አሜን፡አግዛብሔር፡አደሜን፡ጤናክ፡ይሰጣልን፡

  • @genetdegugenetdegu5855

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 Před 4 lety

    መምህራችን እንኳን ስላም መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እውነት ነውያባታችን መምህር ግርማዝምታቸው እራሱ ትምህርት ነው ያገልግሉት ዘመናቸውን ይባርክልን የፀሉት ክፍል እጅግ ውሣኝ ትምህርት አስተማርከን የፅዎም ማህበር ጥሩ ነው የኔ ማህበርተኛችግን ልዩ ናቸው ውጭ ነው እሚያሳልፍት ይገርማር

  • @aynalemmengestue3354
    @aynalemmengestue3354 Před 2 lety

    ቃለሂወትን ያስማልን የእውነት

  • @user-mp6nb2bu4q
    @user-mp6nb2bu4q Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 4 lety

    ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-qv3kl7ms5y
    @user-qv3kl7ms5y Před 4 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጎበዝ በርታልን በቤቱ ያፅናህ

  • @user-qz9md5le4z
    @user-qz9md5le4z Před 2 lety

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር

  • @serkalemdubale3209
    @serkalemdubale3209 Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህር የእናንተን ትምህርት ሳዳምጥ በጣም ይጨንቀኛል መንፈሴ ይጨነቃል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልኝ እኔላይ ያለውን መንፈስ ማርያም ትገስጽልኝ እንጂ

  • @solamatisa4083
    @solamatisa4083 Před 4 lety +1

    This buda is affecting us , our future, life ,education, kids , I wish to live in monasteries

    • @alyanatsegaya271
      @alyanatsegaya271 Před 3 lety +1

      ቃል ህውይት ያስማልን መምህራችን።

  • @alammarya9497
    @alammarya9497 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስጌን መምር አድሜ ናጤ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጠወት

  • @hiwottube675
    @hiwottube675 Před 4 lety

    ተመስጨ ነው እማዳምጠው መምህር በርታ ቃለህይወት ያሰማልን ትምህርትህን እንዳታቋርጥብን

  • @youhalayyouhalay6597
    @youhalayyouhalay6597 Před 4 lety

    *መምህር በእዉነት ቃለህወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ*

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @aleema9071
    @aleema9071 Před 4 lety

    መምህሬ በርታ እየለወጥከንነው ፀጋውንና ክብሩን ያድልልን አሜን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 4 lety

    Amen kalehiwetm yasemalin

  • @nanaalpaca9336
    @nanaalpaca9336 Před 3 lety

    Kale hiwet yasemaln memrye egzabiher ytebkln

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 Před 4 lety

    Kale hiwat yasemalen betsebhen yebark! memher girma yemeskenoch docter & abat nachew tsegawen yabzalahew

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 Před 4 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 Před 4 lety

    Betam enamesgnal memher eg/r yebarkhe kale heywet yasemalen bertalen

  • @azebg7176
    @azebg7176 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ይስጥህ።

  • @munatilahun3588
    @munatilahun3588 Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu Před 4 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mariemyebachaye7920
    @mariemyebachaye7920 Před 3 lety

    Ezigabher yistelien wendmachin

  • @user-kv6rq5it9p
    @user-kv6rq5it9p Před 4 lety

    ቃለ ኒወትን ያሰማልን መምህር እባኮህን በፀሎት ያስብኝ ወለተ ሩፋኤል አይርሱኝ ችግር ላይ ነኝ እባኮን

  • @user-yb5vf7de2x
    @user-yb5vf7de2x Před 4 lety

    ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን

  • @cell7172
    @cell7172 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት መምህራችን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 4 lety

    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን በርታ ወንድሜ በውነት አምላካችን ድንቅ አምላክ ነው

  • @meseretf1
    @meseretf1 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @aleema9071
    @aleema9071 Před 4 lety

    መምህር ስለ ጫትና ሲጋራ ስለ ቡና አስተምረን
    👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @yesunseme9215
    @yesunseme9215 Před 11 měsíci

    መምህር ተሰፍዬ አበራ በጣም ምወድህ መምህር ነህ ወንድሜ አንድ ነገር ቸግሮኝ ነው እና ሆሌ አወራሐለው ብዬ እረሳለው እና በጣም አንድ ጉዳይ ቸግሮኛል ከፍጣሪ አምላከ ጋር ሆነህ ችግሬን እድትፍታልኝ ነው ጉዳዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የሴት አይነ ጥላ አለችብኝ መሰለኝ እና ፍተና በዛብኝ ትዳር ያሰጠላኛል ቤተከርሰቴያን ሱባዬ ሰገባ እንቅልፍ ታበዛብኛለች እና መምህር ተሰፍዬ የቀሩት አሳብ እርሶ ይገሩኝ አመሰግናለው