ፀበል መጠመቅ ፣ ወሲብ መፈፀም፣ ቤተመቅደስ መግባት፣ መቁረብ ይቻላል ? 3ኛ ክፍል( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2020

Komentáře • 188

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 3 lety +20

    ይህን ሁሉ ሕግ እና ስርዓት ብንጠቀም እኮ ይህ ሁሉ ሰው በዝሙት ኃጢአት አንወድቅም ነበር አሁን አሁንማ በዝሙት ለክተው ነው የሚያጋቡ 😭😭😭😭😭😭ያሳዝናል

  • @user-qg6zx7lf7g
    @user-qg6zx7lf7g Před rokem

    እግዚአብሔር ተባረክ መምር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @zerituabebe4638
    @zerituabebe4638 Před rokem

    መምህረችን በእውነት ቃል ህውይትን ያሰማልን ፀጋውንያብዛልህ

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 Před 3 lety +5

    ኤፍታህ ይበለን ቸሩ መዳህኒለም አውቀንም ሰናውቅም የሰራንውን ሀፂት ይቅር ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏ለመምህራች ቀለም ሂወትን ያሰማልን እድሜና ፀገውን ያብዛልን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 Před 3 lety +33

    በእውነት መልካሙን የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕራችን ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n Před 3 lety +11

    አሜን አሜን አሜን
    ቃሐ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem

    መቼ ጠብቀን እሱ ፈጣሪ ይጠብቀን እጂ ይቅር ባዩ አምላክ ይቅር ይበለን የሰማነዉ የምንፈጽም ያረገን ክበርልን መምህር አድሜ ይስጥልን

  • @simegnwulie289
    @simegnwulie289 Před rokem

    እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-wt2ql1vz5r
    @user-wt2ql1vz5r Před 3 lety +2

    መምህር ተስፋየ በጣም ነው ማመስግንህ ላንተ የምበቃ ቃላት የለኝም ኣሁን ስፈልገው ነው ያየሁት።
    ተመስገን ኣምላኬ ስመጣኝ በጣም ነኝ የምጨንቀኝ
    የነበረኩ ምክንያቱ ኣንድ ኣንድ መፅሓፍት ማየት ስፈልግ የወር ኣበባ ካለኝ ኣያይም ኣሁን ግን ሽግር የለለው ከሆነ በጣም ደስ ብሎኛል መምህራችን ኣንተ የእግዚኣብሔር ልጅ ነህ እግዚኣብሔር ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ➕🙏➕🙏➕🙏

  • @melatazene4413
    @melatazene4413 Před 3 lety +5

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የህርሶን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ጊዜ አንስቶ ህይወቴ በሀፅያት የተጨማለቀች እንደሆነ በደብ የገባኝ አሁን ነው ግን ንስሀ ገብቼ እራሴን ማንፃት እፈልጋለሁ እባኮትን በፀሎቶ ያስቡኝ

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 3 lety +8

    እናመስግናለን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ወይም በማዉቅ ወይም ባለማዉቅ የስራነዉን ሃጢት ይቅር ይብለን ቸሩ አመላካቸን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety +5

    መምህራችን ደስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት ካስተማርከው እኔም የተሳሳትኩት ነገር ስላለ ንስሀ መግባት እንዳለብኝ አሁን ገብቱኛል መምህር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው በአሁኑ ሰአትማ ለእግዚአብሔር ህግና ስርአት የምገዛው ከብዙ በጥቂቱ ነው አሁን አሁን እማ ምን ችግር አለው እሚባል ነገር አለ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን በድጋሚ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @selammebrie2438
    @selammebrie2438 Před rokem

    መምህርየ ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @user-wc6qg6gq9o
    @user-wc6qg6gq9o Před 3 lety +10

    መምህር በጣም እናመሠግናለን ጸጋውን ያብዛሎት ማወቅ ያለብንን ሥላሥተማርከን በፈጣሪ ሥም እናመሠግናለን

  • @user-ei6gj1rd2z
    @user-ei6gj1rd2z Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mohammadali6387
    @mohammadali6387 Před 3 lety +2

    ቃለሂወትንያሰማልንበዉነትወድማችንመምህር ተስፋየእግዚአብሔርያገልግሌትዘመንህንይባርክልን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ! ይመሰገን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    የእግዚአብሔር ! ሰላም ያብዛልህ መምህራችን
    በዕድሜ እና በጤናው ይጠብቅልን ፀጋውና
    ሞገሰን ያብዛልህ። እናመሰግናለን💓💓🙏

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Před rokem

    መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 3 lety +5

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ያስተማርከት. ስለ እርግዝና ደቅሞ እንጠብቃለ እድሜህን ያርዝምልህ

  • @tetey5817
    @tetey5817 Před 3 lety +5

    በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የማላቀውን አውቄአለሁ ፀጋውን ያሰማልን።

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የህይወታችን ማንቂያ ደወል ነህኮ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +6

    እናመሰግናለን ወድማችን በጣም ነዉ የዘረዘሩት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️🇪🇹❤️

  • @tsehaygemada6712
    @tsehaygemada6712 Před 3 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች እንኳን ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ይቅርና በየጠንቋይ ቤቱም ይንን ስራት ስንቶቻችን ነን የምንፈፅህመው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ብቻ

  • @emebeabebayehu4535
    @emebeabebayehu4535 Před 2 lety

    ቃለ ሄወት ያሠማልን መምርች

  • @user-xd2tx1ek9e
    @user-xd2tx1ek9e Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️💚💛

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠሜልን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety +6

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናሉን

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o Před 3 lety +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ጊዜ በአለማወቅ የአጠፋነውን እድናውቅ ዳግም እዳናጠፋ ለሰጠህን ትምህርት ከልብ በእመቤቴ ስም እናመሰግናለን ያኑርልን 🙏💒

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 Před 3 lety

      እህቶቼ እኔ የወር አበባ ሲመጣ አያመኝም የዝሙት መፈስ ነው የሚፈትነኝ

    • @meieymelese5697
      @meieymelese5697 Před 2 lety

      :::

  • @selamgirma1372
    @selamgirma1372 Před 3 lety +2

    መመምህራችን እድሜ ዘመንህ ከነ ቤተሰቦችሁ የተባረከ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን የማናቀውን ስላሰወቁን ከልብ አመሠግናለሁ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +3

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @wubalmmelaku324
    @wubalmmelaku324 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በፀሎት አስበን በስደት ያለነውን በሙሉ እኔ ወለተማርያም ነኝ በፀሎትህ አስበኝ

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተባረክ መምህራችን

  • @tsegagirmay171
    @tsegagirmay171 Před 3 lety +2

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዝያብሄር እድሜና ጤናይ የሰጥህ🙏🙏🙏

  • @habtammisel6885
    @habtammisel6885 Před 3 lety +2

    አሺ አመሠግናለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @yiftusragetnet5024
    @yiftusragetnet5024 Před 2 lety

    አማን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-dw7tb6ue7x
    @user-dw7tb6ue7x Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @naomiberhe1118
    @naomiberhe1118 Před 3 lety +3

    ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጌታመዳኒአለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እሂ ትምህርት በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ ለኛ ለሴቶች

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund

    መምህር በጣም አምስግናልው ሌላ ምንም አይልም

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 Před 3 lety +2

    Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin 🙏🙏🙏

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 Před 3 lety +2

    Ameen Ameen Ameen Kale Hewot yasemaln Memhr🙏🙏🙏💚💛❤😍😍😍

  • @user-ti5rj5ou3c
    @user-ti5rj5ou3c Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን💠💠💠

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-fi9pl4mm4q
    @user-fi9pl4mm4q Před 3 lety +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ በጤና በሰላም ያቆይልን መምህራችን በጣም ነን የምንወድህ

  • @user-lq9vm2ft9c
    @user-lq9vm2ft9c Před 3 lety +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @bayegamachu2196
    @bayegamachu2196 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕዋት የሰማሊን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @betisisay6628
    @betisisay6628 Před 3 lety +2

    ሰላም መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 3 lety +2

    እኮን በሰላም መጣክ መምህር ተስፋዬ አበራ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 Před 3 lety +2

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንቃልሂወትንያስማንል፣በርታልንመምህራችን፣ከይቅርታጋር፣መምህራችንትንሺ፣ድምፅ፣ብትጨምር፣ጡሩነበር፣በተለየ፣ለመዳምቅመሞች፣ስራስለምንሆን፣ድምፅህ፣ብዙአይስማነም!?

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-st2vr1tw6h
    @user-st2vr1tw6h Před 3 lety +2

    Kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memihir

  • @alammarya9497
    @alammarya9497 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይምስጌን መምህራችን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +2

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የመከረን ያስተማረን የገሠፀን ክብር ሁሉ ለሡ ይሁን አሜን ፫።

  • @tgdyememhrgrmaferengn5729

    Ekuwan Dehna Metu memhir Kale Hiwote Ysemalin

  • @user-zi7tw6zk1n
    @user-zi7tw6zk1n Před 3 lety +2

    መምህሬ ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @user-jn4nq2ex1o
    @user-jn4nq2ex1o Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሰማልን መምህር መልካም ትምህርት ነው

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 Před 3 lety +2

    ቃለህይወትያሰማልን መምህር

  • @hermonasfaha5191
    @hermonasfaha5191 Před 3 lety +2

    Amen.... kalehiwete yasemalin memihere. Sile Ergizena demo madirege yalebin ena yelilebinen neger astemiren. Lehulum neger enameseginalen memiherachin.

  • @marogomarogo7322
    @marogomarogo7322 Před 3 lety +3

    Ameen memeherachen qalehiwot yasemalen yagelgelot zemeneh yebarkelen

  • @abebawnega4970
    @abebawnega4970 Před 3 lety +1

    ቃለሒወት ያሰማልን ፈጣሪ ይባርክ

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +2

    Egeziabeher yimesgen Amen 🙏

  • @user-eb8re4uk1h
    @user-eb8re4uk1h Před 3 lety +1

    በጣም ነው የምናመስግነው ወንድማችን እውነት ብዙ ተምሬለሁ ካንተ

  • @takotako7051
    @takotako7051 Před 3 lety +1

    እሽ ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @saraeth6752
    @saraeth6752 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መህምር

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-bh9gq1yn1f
    @user-bh9gq1yn1f Před 3 lety +1

    መምህር በጣም እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛሎት በዚህ ትምህርት ውስጥ ብዙ ነገርን ተምራለሁ ወደ ኃላም መለስ ብዬ ሳስብ ብዙ ሀፂያትና ብዙ ህግ ጥሻለሁ እግዚአብሔር አምልክ ሳለውቅ ብስህተት እያወኩ በድፍረት የሰራውትን ሀጢያት ይቅር ይበለኝ በደሌ በዛና ሳስበው ፈራሁ መምህር ለንስሀ ያበቃኝ ዘንድ በፀሎትህ እስበኝ 🙏❤️❤️❤️

  • @user-hr8wi9hu9t
    @user-hr8wi9hu9t Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před 2 lety

    በእውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ትለያለህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልን በጣም በጣም እናመሰግናል

  • @user-wh8kr4ud6f
    @user-wh8kr4ud6f Před 3 lety +2

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ገና ለሰማውነው

    • @hermonasfaha5191
      @hermonasfaha5191 Před 3 lety

      Amen.... kalehiwete yasemaline memihere. Sile Erigezena maderege yalebinena yelilebinene demo ebakihe asitemiren. lehulum neger Enameseginalen memiherachin.

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +3

    ቃለ ህይውትን ያስማልን መምህራችን

  • @hiwinani7865
    @hiwinani7865 Před 3 lety

    ብዙ እህቶቻችን የተሸወዱ ይመስለኛል ይህን የማናውቅ ብዙዎች አለን አሁን ግን መምህር በደንብ አድርገው ስላስረዱን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ተመኝውለዎት፡፡

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @user-zh6kp3wi4f
    @user-zh6kp3wi4f Před 3 lety +1

    ቃል እዮት ያሳምል

  • @masiimasi9311
    @masiimasi9311 Před 3 lety +1

    Memeher Kali hiwota yasamalin

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 Před 3 lety +2

    ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ሁሌም ጥያቄየየ ነበር ተመልሶልኛል ምስጋናየ ወደር የለውም ያለፈውን በንስሃ ታጥበን ቀሪ ዘመናችንም ደሞ ህጉና ስርኣቱን ጠብቀን እንድንኖር የእግዛብሔር ቅድስ ፍቃዱ ይሁንልን ኣሜን 🤲🤲🤲

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +2

    Kalehewet yasemalene....👏👏👏

  • @saragebiyaw3028
    @saragebiyaw3028 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

    • @user-cm5zg1pw8d
      @user-cm5zg1pw8d Před 3 lety

      በጤም ተስፋ የሜሰጥ ትምህርት ነው

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 3 lety +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏👏👏👏👍👍💞💞💞

  • @ghebrueyasu8158
    @ghebrueyasu8158 Před 3 lety +1

    Kal hiwet yesmalna

  • @nardititi1821
    @nardititi1821 Před 3 lety

    Amen kale hiwet yesmealna

  • @user-tj6cl5zr7i
    @user-tj6cl5zr7i Před 2 lety

    በሰማነወ ተጠቃሜ ያድረገን እግዚአብሔር
    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @letayabriha3991
    @letayabriha3991 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @awachawach264
    @awachawach264 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ መምህር

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን በእድሜ በጤና ኑሩልን አሜን ፫🙏🙏❤

  • @mihretgizaw8916
    @mihretgizaw8916 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝውት። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ተምረን የምንፈፅም ያድርገን።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ♥️

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +1

    አመ፭ን አሜን አሜን ቃል ህያዉት ያሰማልን

  • @user-ol2sl6fp4q
    @user-ol2sl6fp4q Před 3 lety +1

    መምርህ ቃለ ሄወት ያሠማል ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን

  • @meseretf1
    @meseretf1 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mv2gm4jy1v
    @user-mv2gm4jy1v Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለህወትን ያሠማልን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብረልን እኔ ጥያቄዬን ነው የመለስክልኝ አመሰግናለው አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @betitube7705
    @betitube7705 Před 3 lety

    ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ

  • @user-io2pl9zx4e
    @user-io2pl9zx4e Před 3 lety

    የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕራችን