በየቀኑ ንስኅ መግባት ለሚፈልጉ! ለእራሳችንና ለሀገራችን መፍትሔ! የተስፋ ትምህርት - ክፍል 12

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • በየቀኑ ንስኅ መግባት ለሚፈልጉ! ለእራሳችንና ለሀገራችን መፍትሔ! የተስፋ ትምህርት - ክፍል 12
    በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ቅንብር:- e-BZ
    October 2020 - Washington DC

Komentáře • 2,4K

  • @sheilalovelly7000
    @sheilalovelly7000 Před 2 lety +26

    ወንድሜ ከ30 አመት በላ በሱሰ ላይ ነበር👋ዛሬ ግን በቃጥላ ማሪያም ፀበል ታምሩን አይቷል🙏🏾 ከሱሶች ነፃ ሁኖ ዛሬላይ ገዳም ውስጥ ንስሀ ገብቶ እየፀለየ ይገኛል🙏🏾 ለቅድስት ድንግል ማሪያም ምስጋና ይገባታል🙏🏾🙏🏾🙏🏾እንደኔ ብድንግል ማሪያምን ታአምሯን ያየ ላይክ ያድርግ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @user-qf8jd5qy2k
      @user-qf8jd5qy2k Před rokem +2

      እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @hnoas8798
      @hnoas8798 Před rokem +2

      እልልልልልልልልልልልል ክብር ለእመ ብዙሀን ለሁላችንም ታምሯ ብዙ ነው😢😥😥😥😥😥😥

  • @selamkedir5352
    @selamkedir5352 Před 3 lety +298

    ባንተ ላይ አድሮ ልባችንን በተስፋ ለሞላልን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል። አሜን!!

    • @user-uv2ri4ec2t
      @user-uv2ri4ec2t Před 3 lety +26

      ቄስ አንተ አይባልም ውዴ አንቱ ነው የሚባለው

    • @asefumunasie2998
      @asefumunasie2998 Před 3 lety +8

      ይህን የሰማሁትን ትምርት እንድተገብረው እግዛቢሓር ይርዳኝና እተገብረዋለሁ። መዝሙር 50 ሁልጊዜ ባነበውም ምስጢሩ ረቀቅ ባለ መልኩ በልቤ ገብቶል። አሜን።

    • @tsgeredagebre4222
      @tsgeredagebre4222 Před 3 lety +4

      @@user-uv2ri4ec2t

    • @tsegrdamesfintwarda851
      @tsegrdamesfintwarda851 Před 3 lety

      እውነትነው

    • @mimikidane4578
      @mimikidane4578 Před 3 lety

      newre new anti ayebalem okay

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Před 3 lety +9

    አባታችን መምህራችን ስለኛ ህይወት እንደዚህ መድከሞት የሰማይ አምላክ የሚያስፈልጎትን ሁሉ አትረፍርፎ ይስጦት ቃላት የለንም .....እሱ ይጠበን … ምስጋና ይግባው ለደጉ አምላክ

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 Před 3 lety +58

    አባታችን መምህራችን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመሥገን እርሶ በጤና ያኑርልን ❤❤

  • @Phobe21
    @Phobe21 Před 3 lety +266

    “አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።”

    • @adugnamerechy4951
      @adugnamerechy4951 Před 3 lety +5

      መምህራችንቃለ ህወት ያሰማለን አሜን

    • @ghenethagos3188
      @ghenethagos3188 Před 3 lety

      Btame amsegnalhu tebark

    • @saronmichael8010
      @saronmichael8010 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @fitsumwondwessen1870
      @fitsumwondwessen1870 Před 3 lety +1

      ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ር የድነግል ልጅ ቸሩ መዳኒትአለም ይስጥህ በጣም ጥሩ የነብስም የስጋም ፈዋሽ ትምህርት ነው

    • @martahunachew781
      @martahunachew781 Před 3 lety

      አሜን ይማረን

  • @Phobe21
    @Phobe21 Před 3 lety +54

    “አንተን ብቻ በደልሁ፥ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ፥"

  • @adanechgashaw8443
    @adanechgashaw8443 Před 2 lety +2

    አሜ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን እንደስራችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን አሜን

  • @gfyhfu5458
    @gfyhfu5458 Před 2 lety +5

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደምህረትህም ብዛት መተላለፊያዬን ደምስስ ከበደሌ ፈጸሞ እጠበኝ ከሀጥያቴም አንጻኝ አሜን፫ 🤲

  • @mariambubshait9477
    @mariambubshait9477 Před 3 lety +32

    አቤቱ እደቸርንትህ ብዛት ይቅር በለኝ

  • @lewamehabtay7842
    @lewamehabtay7842 Před 3 lety +18

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ይቅርም በለኝ!!!

  • @user-zt5yq7yo3n
    @user-zt5yq7yo3n Před rokem +3

    የኛ እቁ መምህር ቃለሒወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን ሀይለ ማርያም እያሉ አስቡልኝ በጸሎት በሰላም ከልጁ እዲደባልቅልኝ

  • @birhanukebede4922
    @birhanukebede4922 Před 3 lety +1

    በጸሎቶ ያሰቡኘአሜን አሜን አሜን

  • @user-qk1wf1mu6t
    @user-qk1wf1mu6t Před 3 lety +5

    አቤቱ ይቅር በለን ልቦናችንን ንፁህ አድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @eshetuyeshetilla1437
    @eshetuyeshetilla1437 Před 3 lety +124

    ተመስገን ለድንግል ማርያም ልጅ እናንተን የመሰለ ዕንቁ መምህራን ስለሰጠን 🙏🙏ለንሰሀ ያብቃን 🤲

  • @ayinalemabera8351
    @ayinalemabera8351 Před 2 lety +1

    amena amen amen kale hiwotini.yasemalen memera.acheni.bereketi.xegawuni.yadilachuu.edime.xena.yadilchuu .amen.amen.amen.🙌🙌👏🙏💟💓❤

  • @mimidxb
    @mimidxb Před rokem +1

    አሜን. አሜን. አሜን.
    ያስተማረን የመከረን ለልዑል እግዚአብሔር አምላክ ክብር. ምስጋና. አይግባ. ለመምህረችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @redietdawit724
    @redietdawit724 Před 3 lety +19

    አቤቱ እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለኝ🙏

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t Před 3 lety +25

    አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በፀሎት አስቡኘ ወለተ ስላሴ

  • @meskeremabebe3285
    @meskeremabebe3285 Před 2 lety +3

    ተመስገን ለሉዕል እግዚአብሔር ተመስገን ለድንግል ማሪያም ልጅ አባታችን እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እገዚአብሐር ይመስገን አባታችን በእድሜ ጠጤና ያቆይልን ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛሎ 🙏🙏🙏

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን የቅዱሳን በረከታችው ይደርብን ።

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety +29

    አሜን ይፍቱኝ አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏
    በፀሎትዎ ያስቡኝ ከዛሬ ጀምሬ አደርገዋሐሁ።

    • @aaasss9623
      @aaasss9623 Před 3 lety +2

      Amen amen amen

    • @hawialamuu6616
      @hawialamuu6616 Před 3 lety +1

      AmnAmnAmn

    • @lemlemgirma3883
      @lemlemgirma3883 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ይፍቱኝ በማወቅም ባለማወቅም የሰራሁትን ሀጥያት ይፈቱኝ

  • @atitegebmulatwawu5984
    @atitegebmulatwawu5984 Před 3 lety +44

    አቤቱ ማረን ከገባንበት ውጅብር አውጣን እኛ ሀጢያተኛ ልጆችህ ምህረትህን ዘርጋልን

  • @eeee8257
    @eeee8257 Před 3 lety +1

    የሀ ትምህርት መስማትየ ደስተኝ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @asmarashikor2536
    @asmarashikor2536 Před 3 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 3 lety +90

    አደርገዋለሁ አምላክ ይርዳኝ ለማስታመስ አሜን ድንግል ትቁምለን ለመላው ቤተሰብ አሜን አሜን አሜን ምርቃትዎ ሁሉ ይድረሰን አባታችን ቃለ ህይወት። ያሰማልን።

  • @user-jx3sq1zp6u
    @user-jx3sq1zp6u Před 3 lety +12

    አቤቱ ጌታ ሆይ ልጅህን ባርያህን ይቅር ብለኝ🙏🙏🙏

  • @tachwodiyademissie386
    @tachwodiyademissie386 Před rokem +1

    አቤቱ ጌታሆይ በቤት አጽናኝ መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን

  • @user-gx6sv3eo9x
    @user-gx6sv3eo9x Před rokem +1

    አሜን ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና የኑረልን የኔ አባት

  • @Phobe21
    @Phobe21 Před 3 lety +83

    “ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ።”

  • @bzjshhshshsjjs8317
    @bzjshhshshsjjs8317 Před 3 lety +3

    አቤቱ እደቸርነትህ መጠን ይቅር በለን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @selammerhawi7841
    @selammerhawi7841 Před 3 lety +2

    ጸጋውን ያብዛሎት መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ለኛም የሚያስተውል ልቦና ይስጠን በልቦናችን ያሳድርልን ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁን ሀጥያታችን ያንጻልን እንደቸርነቱ ብዛት ይሂድብን አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን ♥♥♥

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 Před 3 lety +22

    አምን አሜን አሜን ቅለ ሕይወት ይሰምልን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይድረሰን

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 Před 3 lety +14

    አቤቱ እዴይቅርታህ ብዛት ገናናነት ይቅር ብለን

  • @tube-xj4pd
    @tube-xj4pd Před 3 lety +1

    አቤቱ አድነኝ በፊትህ በድያለሁ ይቅር በለኝ😭😭😭መምህሬ የሕይወትን ቃል ያሰማልኝ

  • @atsedemerawi8003
    @atsedemerawi8003 Před rokem +1

    አሜን በድሜ በጤና እግዚያብሔር ይጠብቅልን መምር

  • @merrtek1417
    @merrtek1417 Před 3 lety +27

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን.....ነብሰ ሁለም በርስዎ ትምህርት ትፈወሳለች...በፆለትዎ ያስቡኝ አባቴ 🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 3 lety +33

    መታደሰ ያለበት ልቤ ነው
    ልቤን አድስልኝ መዳኒአለም
    ሰላም ለአገራችን
    ሰላም ለኦርቶዶክሳዊያን
    ሰላም ለአለማችን ይሁን
    ማረን ማረን ማረን
    ይቅር ብለን ክርስቶስ
    ቃለሂወትን ያሰማልን
    መሞህራችን እረጅም እድሜና
    ጤናን ይስጥልን አደርገዋለሁ አባታችን
    የተወዳዳቹ ኦርቶዶክሳዊያን
    እስቲ ግእዠ የሚያውቅ ኮመንት ላይ
    ፃፉልኝ በየቀኑ የምንደግመውን
    አመሰግናለሁ

    • @sebleeyasu6996
      @sebleeyasu6996 Před 3 lety +1

      እማ ማህበረ ቅዱሳን ግዕዝ እያስተማሩ ነው ግቢና ተከታተይ ሁሉም በፔቻቸው አለ #Mahibere Kidusan በዚህ ገብተሽ ተከታተይ ከ1 ጀምረው በተከታታይ ነው ያስተማሩት ተመካከል ሳይሆን ከመጀመሪያው ጀምረሽ ተማሪ እኔም እየተማርኩ ነው

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 Před 3 lety

      Seble Eyasu በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እሺ
      በሚገባ እማራለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 Před 3 lety

      አሜንአሜንአሜንን

    • @tggebremedhin880
      @tggebremedhin880 Před 2 lety

      Enym

  • @keyayemareyamlje942
    @keyayemareyamlje942 Před 3 lety +2

    አቤቱ ላጠፋዉት ጥፋዉትን ሁሉ ይቅር በለኝ አቤቱ ማረኝ አቤት ከመጥፎ ስራዎች ሁሉ አንተ ጠብቀኝ አቤቱ ለዘላለም አትለየኝ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Před 3 lety +28

    አሜን አሜን አሜን ❤ እኔንም በፀሎት አስቡኝ አደራ🙏 ስምሰረተ ማርያም ከጣልያን

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 3 lety +65

    ሰላም ለሀገራችን
    ፍትህ ለኦርቶዶክሳዊያን
    ፍቅር አንድነት ለህዝባችን
    ምህረት ለሁላችን
    ብርታት ትግስት ፅናት ለሁላችን እድሜ ጤና ለመምህሮቻችን /ላባቶቻችን
    እግዚአብሔር አንድ አርገን እባክህ
    በሰላም ኑልን መምህር

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 3 lety

    አቤቱ ሀጢያቴን ደምስስልኝ አቤቱ ሂይወቴን ሁሉ እደፍቃድህ እኑርኝ ላፌ ጠባቂ አኑርልኝ ንፁህን ልብ ፍጠርልኝ
    አሜን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @eeee8257
    @eeee8257 Před 3 lety +1

    መምህራች ቃለህወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Před 3 lety +77

    እኔስ የናፈቀኝ: ሀገሬ ቤተክርስቲያን ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ብሎ: እሄን የህይወት እንጀራ መብላት:😭😭

    • @user-vx8mt5oi3f
      @user-vx8mt5oi3f Před 3 lety +1

      እኔም እንዳንች የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እህት

    • @user-tx9jo3nz1u
      @user-tx9jo3nz1u Před 3 lety +1

      Enem Ehitoche

    • @BooksummeryAi
      @BooksummeryAi Před 3 lety +2

      አይዟቹ ወገኖቼ እንደዉም ለናንተ እግዚአብሔር ቅርብ ነዉ ።ሀጥያት በበዛበት ሀገር ምህረቱን ስለሚያበዛ ዘወትር በንስሀና በማመስገን ዉስጥ ስንሆን ልባችን እሱ በደስታና በተስፋ ይሞላዋል

    • @efremnega1781
      @efremnega1781 Před 3 lety

      Enenm

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 Před 3 lety

      Awo ye haymanotch abaotoch weym tlk sewoch egrachew sr kuch blo tarik siterutu lign temesto meamat yedesta enba maguref betam emegnalew egziabher yefekedelen ken endeza enaregalen

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před 3 lety +49

    ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i Před 3 lety +1

    እውነት ነው ዘፈን እየዘፈንኩ ነበር ገላዬን የምታጠበው አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበለኝ

  • @monafirqi9221
    @monafirqi9221 Před 2 lety

    በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት ለንሰሐ ሞት ያብቂን እርሶንም በሰላም በጤና ያቆይልኝ አባ

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před 3 lety +17

    ስላም እግዚአብሔር ከሁላችነምጋ ይሁን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ስላማችህ ይብዛ መምህርየ ይህንን ግዜ እና ስአት ለኛ ስለስጠህን ከልብ እናመስግናልን እድሜናጤና ይድጥልን

  • @tsedaleedeto2688
    @tsedaleedeto2688 Před 3 lety +32

    ደግሜ ደጋግሜ እለዋለሁ፣" አንተ ደግሞ መሐሪ ነህ።" ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን፣ የተዋዕዶ ጠበቃ፣ መኩሪያችን፣ በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን። አሜን።

  • @musefikremariam3752
    @musefikremariam3752 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤና ጋር ለኛ ሐጢአተኛና በደለኛ ለሆንን ልጆችዎ ሲል የፈጠረን አምላክ
    ያድልልን። አባታችን በፀሎዎ ሁሉ ያስቡኝ

  • @tarikeshetu355
    @tarikeshetu355 Před 3 lety +1

    ሁሌም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 3 lety +40

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን አቤት በስመአም ስትመሩቁን ውስጣችን እንዴት ደስ እንደሚለው እና ትምህርትዎት በልባችን ያኑርል እግዛቢሔር እርስዎም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ጌታ አሜን

    • @ekooeeta6661
      @ekooeeta6661 Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር እረኛ ዬ ነው

    • @ekooeeta6661
      @ekooeeta6661 Před 3 lety +1

      ይቅር ብሎኛል አባቴ

  • @user-jx3sq1zp6u
    @user-jx3sq1zp6u Před 3 lety +9

    እኔን ባርይው ልጁ በአማላጁ ቁዱስ ኡራኤል ይቅር ብሎኛል አሜን 🙏🙏🙏

  • @selamdangewy8765
    @selamdangewy8765 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በንተ ላይ ያሰተማረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሆን የድንግል ማረያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰዉ ከምስጋና ሊላ ምን ይከፈለዋል ተመስገን በደላችን ይቅር በለን ጊታየ አምላክ ማሬ ነህ እና 🙏🙏🙏ማረን

  • @hirutttefer1025
    @hirutttefer1025 Před 3 lety +4

    አቤቱ፥ንጹሕ፡ልብን፡ፍጠርልኝ፥የቀናውንም፡መንፈስ፡በውስጤ፡ዐድስ አሜን!

  • @tigistalemu9082
    @tigistalemu9082 Před 3 lety +50

    አቤቱ ጌታ ሆይ ልጅህን ባርያህን ይቅር በለኝ ከነሸክሜ ተሸክመከኛልና ለሰው የማይቻለው ለአንተ ግን ሁሉም ይቻልሀል የሰማይና የምድር ንጉስ ሆይ በምህረትህ ማረኝ አሜን አሜን አሜን

    • @qtdoha910
      @qtdoha910 Před rokem

      አቤቱ እንደቻርነትህ ማሬኝ ይቅር በለኝ

  • @getahunazanaw5784
    @getahunazanaw5784 Před 3 lety +1

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-uv2ri4ec2t
    @user-uv2ri4ec2t Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ትምህርቱ ምርቃቱ ከማር በላይ ይጣፍጣል ። ለአባታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 3 lety +13

    አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማለን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ በጤና ያድልልን አሜን ለሰማነውም እዝነልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536

    አቤቱ በፊትህ አትጣለኝ አሜን አሜ ን አሜን መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የማያልቀውን ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ሁሌም ከኛ ሳትለይ ግዜህን ሰዓትህን ሁለ ነገርህን ሰተህን ይህን መንፈስን የሚያድስውን ቃለ እግዚአብሔር ስላስተማርከን እናመሰግነለን እመብርሃን ካንተጋር ትሁን ትጠብቅ ♥️

  • @ethioenate7992
    @ethioenate7992 Před 3 lety

    አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን ሀጢያታችን ሁሉ ደምስስልን አባቴ እግዚአብሄር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት ሁሌ ነዉ የሰወን ትምህርቶች ደጋግሜ እማዳምጥ

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን 🙏 አሜን አሜን አሜን🙏

  • @user-gy7py2ok7s
    @user-gy7py2ok7s Před 3 lety +5

    አቤቶ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ:: እንደምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ:: ከበደሌም ፈጽሞ እጠበኝ:: ከሀጢአቴም አንጻኝ:: አባት ሆይ እኔ ሀጢያተኛ ደካማ የማረባ ነኝ:: አንተንሳስቀይም ነው የኖርኩት: ስለዚህም እንደ ቸርነትህ ብዛት ማረኝ:: አንጻኝ::

  • @user-zc6ie8hj8x
    @user-zc6ie8hj8x Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን

    • @user-of1or9uh3x
      @user-of1or9uh3x Před 2 lety

      አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @beteelakebede9251
    @beteelakebede9251 Před rokem

    ይፍቱኝ ለሰራሁ ኃጢአቲ አባቴ አሜን አሜን አሜን

  • @hageremekonnen1402
    @hageremekonnen1402 Před 2 lety +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !! አቤት እንዴት ደስ ይላል እናንተን የሰጠን አምላክ ክብር ምሥጋና ለእርሱ ይሁን !! ተመስገን !!

  • @yeshi6755
    @yeshi6755 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ የእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @user-qf2vo6nt8t
    @user-qf2vo6nt8t Před 3 lety +8

    አቤቱ እንደ ቸርነት መጠን ማረኝ እንደ ምህረትም ብዛተ መተላለፈን ደምስስልኝ😢😢😭😭

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mesi557
    @mesi557 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን👏✝️ የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን🤲🕊🕊💐💐

  • @selama716
    @selama716 Před 3 lety

    ልቤ በተስፋ ለመለመች ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 Před 3 lety +16

    አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ እንደምህረትም ማረኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏💛

  • @sfloveandpeace47
    @sfloveandpeace47 Před 3 lety +6

    "አቤቱ አምላኬ ከሀጥያቴን አንጻኝ ከበደሌም እጠበኝ " 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almaztome5350
    @almaztome5350 Před 3 lety +7

    አሜን ፫ እውነት ነወ ተድላ ደስታን ሰጠኛ በነሰሀ መንገድህን መራን በይቅርታ አሰበነ አሜን ለመምህር ወንድሜችን ቃል ሕይወት ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!!!

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před 3 lety +2

    አሜን መምህር በአንተ ላይ አድሮ እንድንፈወስ ያረገን የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ ቸሩ እግዝያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው

  • @wondemumelsamo2728
    @wondemumelsamo2728 Před 3 lety +4

    እጠበኝ እነፃማለው ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለው አሜን ። መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ክብረ ቅዱሳንን ያድልልን

  • @amanmuluye9278
    @amanmuluye9278 Před 3 lety +12

    -ከሀጢያት እጠበኝ ከአበሳየም አንፃኝ
    -አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ፥ የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ
    -ከሀጢያቴ ፊትህን መልስ፥በደሌን ሁሉ ደምስስ
    *መምህር የሚያፅናና ትምህርት ነው ተስፋ ባጣውበት ሰአት ተስፋን አግኝቻለሁ። በጣም እናመሰግናለን ሌላም የዳዊት መዝሙር ገልፀህ አሳስበን።

  • @caaisha7221
    @caaisha7221 Před 3 lety +7

    መምሕራችን በእውነት በጣም ከልብ እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @almiytube546
    @almiytube546 Před 3 lety +2

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ሀጢያቴን ስለረሣልኝ ዛሬም ጤናን ሰቶ ያኖረኛል አቤቱ በምን ቃል ልግለፅህ ተመስገንልኝ

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ክፍ ያርግልን ዛሬ ነፍሴን ደስ ብሎታል በተሰጦት ስልጣን ስለፈቱን ምን እንደምል ቃላት አጠረኝ ለእኛ ለስደተኞቹ ይህንን ማግፕት መታደል ነው።

  • @behailuteffera2082
    @behailuteffera2082 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነመላው ቤተስብኦ

  • @negestesemre6684
    @negestesemre6684 Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏 አግዚአብሔር ይባረክ, ንውድህልን

  • @fikertebirhanetadesse8086

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋው ይጠብቆት በፀሎትዎ አሰታውሱኝ ወለተ ጻድቅ

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 3 lety +4

    አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።

  • @teferimelkamu6704
    @teferimelkamu6704 Před 2 lety +2

    ተመስገን ለድንግል ማርያም ልጅ እናንተን የመሰለ ዕንቁ መምህራን ስለሰጠን 🙏🙏ለንሰሀ ያብቃን

  • @tigetige9759
    @tigetige9759 Před 3 lety +1

    መ ምሕርዘመኑትይባረክ ጸልዮልጘ የመረ ረነገር እህተማርያም

  • @misterabebe8964
    @misterabebe8964 Před 3 lety +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን! በስንት ጊዜ ለካህን ራሳችንን እናሳይ መምህር

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ ያኑርልን አባታችን

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 Před 3 lety +1

    amen! kale hiwott yasemalin memhirachin edme, tenants tsegawin yabzalin ! eshi

  • @elizabethkebede9167
    @elizabethkebede9167 Před 3 lety +5

    አቤቱ እንደይቅርታህ ብዛት ገናናነት ይቅር በለኝ

  • @Phobe21
    @Phobe21 Před 3 lety +32

    “ከኃጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ።”

    • @Muluyyee
      @Muluyyee Před 3 lety

      ኣይግ፤ኣልክይትይትከሀ

    • @Muluyyee
      @Muluyyee Před 3 lety

    • @jannath1237
      @jannath1237 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almazalmaz6619
    @almazalmaz6619 Před 2 lety

    አቤቱ አምላኬ አባቴ ሆይ እጠበኝ :ጻዕዳ አርገኝ:: ንስሀ ስጠኝ::,,,,,,,,,አድነኝ አምላኬ

  • @tgtg2162
    @tgtg2162 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን በፀሎትዎ ያስቡኝ ይፍቱኝ አባታችን

  • @yeshitsegaye4984
    @yeshitsegaye4984 Před 3 lety +3

    ልቤ በእግዚአብሔር ፀና የምሰጠው ቢኖር ልቤን ነው

  • @maranata770
    @maranata770 Před 3 lety +4

    ከቧለሟልነትክ አታውጣኝ ፈጣሪዬ በንፁ ልቦናዬ እንዳመልክህ እርዳኝ ከሀጥያቴም እጠበኝ አንፃኝ
    አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን

  • @musefikremariam3752
    @musefikremariam3752 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን ።
    አባታችን ቀለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትዎ ሁሉ ያስቡን ሀገራችንንም በምህረቱ ይጎብኝልን አሜን ።

  • @saronmichael8010
    @saronmichael8010 Před 3 lety +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ምንም በጎ ምግባር
    የሌለኝን ባርያህን ሀጥያቴን ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭
    ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር

  • @sefialemb7611
    @sefialemb7611 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን አጥንትን የሚያለመልሙ ትምህርቶችን ስለምታስተምረን እረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶህ ስብከትህን መና አያስቀርብህ በሰሚዎቹ ልብ ያስርፅልህ አሜን🙏🏾

  • @zainashzai9036
    @zainashzai9036 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን አሜን

  • @user-zp1wf3gk3e
    @user-zp1wf3gk3e Před 3 lety

    Amen amen amen qalhiwet yasrmalen egnanem yaseman amelakachen 💒💒💒💒💒