እኔ እሸከማችኋለሁ! የተስፋ ትምህርት ክፍል - 1 - በመምህር ዶር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • እኔ እሸከማችኋለሁ! የተስፋ ትምህርት ክፍል - 1 - በመምህር ዶር ዘበነ ለማ

Komentáře • 1K

  • @user-ed9pz5ig5f
    @user-ed9pz5ig5f Před 4 lety +3

    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንና መምህራችን አሜን አሜን አሜን።

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 Před 4 lety +4

    መምህራችን በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ሁሌም በፍጥረታት አንደበት የተመሰገነ ይሁን አሜን፡፡ እርስዎን እና ቤተሰብዎን ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ለእኛም ለሰማነው ሰላሣ ስድሣ መቶ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ቸርነቱ ስለ ወላዲተ አምላክ እመአምላክ ስለ ቅዱሣን መላዕክት ነብያት ሐዋርያት ፃድቃን ሰማዕታት ደናግልና መነኮሣት ሲል ይርዳን አሜን፡፡

  • @ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዶር ዘበነ ⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒 ሺህ አመት ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almightlord1579
    @almightlord1579 Před 4 lety +3

    አሜን ጌታ ሆይ እንደሀጢያታችን ሳይሆን አንተ ተሸክመህ ይህንን ጊዜ አሳልፈን አሜን

  • @azebquanis6320
    @azebquanis6320 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቸሩ እግዚአብሄር ሰላምወትን ፀጋወትን ጤናወትን እዲሜወትን ለዘላለም አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሄር አሜን አሜን አሜን

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 4 lety +3

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት የተዋሕዶ እንቁ አባታችን

  • @eyrusi
    @eyrusi Před rokem +1

    ቀለ ህይወት የሰማልን በእዉነት በጠም ትምህርቶ በጠሚ ወሰጥን የረገጋል ሰለምን ይሰጠሊ ሰለሚ ይሰጦት ቀሪ ዘማኖን አሜንን

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety +1

    እኝአ ሳናስበው (የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን💚💛❤🌾

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 4 lety +4

    ለወንጌሉ ገበሪያችን ለዶክተር ዘበነ ለማ በእውነት ቃለ ሒይወት ያሰማልን!ተስፋ መንግስተ ሰማያትንም ያዋርስልን! ያገልግሎት ዘመንዉንን ያርዝምልን!!! ዘመኑን የዋጀ ድንቅ ትምህርት!!!

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አጥንት የሚያለመልም የጽድቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑሮዎት ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቅዱስ አጽናኝ ቃል ለመስማት ለረዳኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን🙏🙏🙏

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion7384 Před 4 lety +5

    እንኳን ደህና መጡ የተዋህዶ ዕንቁ መምህራችን !!!

  • @hwatii
    @hwatii Před 6 měsíci +1

    Amen amen amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖💖 amen amen amen 💖 amen 💖💖 amen amen amen 💖 amen amen

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 4 lety +15

    ለአባታችን ለመምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ያምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫

    • @hanahana6835
      @hanahana6835 Před rokem

      YITUN YIBARIKUN ABATACHN
      KALE HIWOT YASEMALN
      MENGSTE SEMAYAT YAWARISLN

  • @gebeyehujemberu451
    @gebeyehujemberu451 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ከቤተስብክ አሜን።

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +62

    ♦️በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሄድአንተ♦️
    ♦️ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም ።♦️
    ሰለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት
    ሰማያት ያውርሰልን በእድሜና በጤና
    ✝️❤️🙏 በጋው እና በሞገስ ድንግል ማርያም እመቤታችን ከነቤተሰቦ ትጠብቅልን
    አሜን ፫✝️❤️🙏🙏🙏🌸🌸🌸🌸

    • @lishannegussie9198
      @lishannegussie9198 Před 4 lety +1

      Kale hiwot yasemalen

    • @fggg1571
      @fggg1571 Před 4 lety +2

      በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 Před 4 lety

      Bewnet memrachin yegn metsnagn kale hiwet ysemalin amen amen amen..🤲🤲💚💛❤️

    • @shimoy4984
      @shimoy4984 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜንንንንንንንን

  • @user-ew3fm3zf6t
    @user-ew3fm3zf6t Před 4 lety +2

    አሜን እሱ ሸክማችን ያቅልልን ለእሪሶም ቃለ ህይወትን የሰማልን

  • @JanaJana-is9gk
    @JanaJana-is9gk Před 4 lety +4

    አሜን አሜን ቃለሔዎት ያሠማልን ላሥተማሩን ለመከሩን ለአባታችን መሕምር ዘበነ እድሜዎትን ያርምልን

  • @user-pb2vv5mv8z
    @user-pb2vv5mv8z Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ረጅም እድመና ጠና ይጠልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከልህ ፀጋውን ያብዛልን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @aleema9071
    @aleema9071 Před 4 lety +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለነፍሳችን መረጋጋትን ስለሰበኩን አሜን ፫

  • @fg6555
    @fg6555 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችና መምህራን አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety +68

    እግዜአብሔር ይመስገን አሜን የአምላካችን የባታችን የድንግል ማርያምልጅ ቅዱስ ቃሉ ይክበር ይመስገን የምንሰማውን ለፍሬ ያርግልን ለመምራችን መንግስተሰማያት ያውርስልን

    • @ሚሚፍቅርJ2
      @ሚሚፍቅርJ2 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ይቅር በለን አምላኬ ይቅር በለን እግዚአብሔር። ከኛጋር ነው አሜን ምግብ ነው መምህር እናመሰግናለን ቃለይወት ያሰማልን

    • @santiyabah4709
      @santiyabah4709 Před 4 lety +1

      አሜን፫
      ቃለ: ሕይወትን: ያሰማልን።

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @sarataeme1287
      @sarataeme1287 Před 4 lety

      kale hiwet yasemaln mmhrachn amen amen amen

    • @tegistendaylalu5563
      @tegistendaylalu5563 Před 4 lety

      🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @Abei1987
    @Abei1987 Před 3 lety +2

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን :: አምላኬ ሆይ ብቻየን የቀረሁ ያክል ማንም እንደለለኝ ተስፋምእንዳጣሁ ይሰማኛልና ከእናቴ ማህፀን ጀምረህ የተሸከምከኝ አምላክ አሁንም ተሸከመኝ እንድፀና እርዳኝ አሜን :: አለሞቼን እናትና አባቴን ነብሳቸውን በእጅህ በመንግስትህ አኑራቸው እኔም እስክትጠራኝ አፅናኝ አለም ያለነሱ ባዶ ሆናብኛለች 😢😢

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 Před 4 lety +29

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ከቤተስብክ አሜን።

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን በእዴሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @bizualemdesta4440
    @bizualemdesta4440 Před 4 lety +5

    Amen Amen Amen!
    Tsegawun yabzalot
    Bedme betsega yitebkln.

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 Před 4 lety +1

    አሜንን🙏🙏 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael6955 Před 4 lety +3

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትምህርት ለህይወት ምግብ ነው በጣም እየተማርኩበት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን

  • @fg6555
    @fg6555 Před 4 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን💒🙏🙏🙏💚💛❤ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን አሜን አሜን

    • @user-ey3jm4rm1e
      @user-ey3jm4rm1e Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai862 Před 4 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️✝️❤️😘

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 Před 4 lety +1

    የሁሉ ቤዛ ተመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እዉነት ነዉ ሁልጊዜም በዕርሱ ትከሻ ላይ ነዉ የምንኖረዉ 🙏🙏

  • @helenmulugeta7317
    @helenmulugeta7317 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን አምላኬ ፈጣርዬ እየሱስ ክርስቶስ እኔ እሸከማችኋለው አለን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በህድሜ በጤና ያኑርልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 4 lety +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikertkediere2703
    @fikertkediere2703 Před 4 lety +1

    አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @user-li8hm2ug2w
    @user-li8hm2ug2w Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን,መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hanatette9900
    @hanatette9900 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 4 lety +4

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እርሶን አይነት መካሪ አባቶችን ያብዛልን አቤቱ አንተ ሩሁሩህ አምላክ ሆይ የአንተን ፍቅር እማውቅበት ልቦና ያድለኝ የሰማናውን በልቡናችን ያሳድርብን መምህራችን ኑርልን።

  • @sabiyahavg4985
    @sabiyahavg4985 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @shockingdiscovery7741
    @shockingdiscovery7741 Před 4 lety +3

    መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር ይባርክህ። ቃለህይወት ያሰማልን። መንፈስን የሚያጸና ሀይል ያለው መልእክት ነው። አመሰግናለሁ🙏

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዲህ በእግዚአብሔር ቃል እንደሞሉንና ነፍሳችንን እንዳለመለሙት እርሱም እንዲሁ በጽድቅ ለምልሙልን አሜን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +6

    መምህራችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 Před 4 lety +1

    እግዛቢሄር ይመስገን ለዚቺ ቀን ላደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ቀሪውን ዘመናቺነን እያሰተያልን በቤቱ እድንፀና ያበረታን ብርታትቺን አተነህና ክብርተመስገን ላተ ይሁን ጌታየ አሜን አሜን አሜን ✟✟✟

  • @eldamenjoel467
    @eldamenjoel467 Před 4 lety +6

    Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 Egzabher yemsgen memherachen Egzabher yakebreln kale hewot yasemalen 🙏🏻✝️🙏🏻

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin memherachin tsegawen yabzaliwot Egzabher amlak ersu hulun yadergilen benbsem bsega ytebken amen amen amen

  • @zeweldiamanual4896
    @zeweldiamanual4896 Před 4 lety +3

    እሰይ እሰይ ለውስጤን የምፈውስ ትምርት አገኘሁ ጌታ ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድመና ጤና እውቀትና ጸጋ አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሄር ያክብርልን አሜን!!!!!!

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገንአሜንእንኳንአብሮአደረሰንአደረሳችሁ አባታችንን ቃለህይወትንቃለቀረከትን ያሰማልንአሜን

  • @zeetube4857
    @zeetube4857 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን: ቸሩ መድኅንያለም ይክበር :ይመስገን :🙏🙏🙏🙏🙏:መምህራችን :ቃለ ህይወት ያሰማልን :አሜን :እድሜና :ጤና :ከነመላው :ቤተሰብህ :ይስጥልኝ ::አሜን!!!

  • @timehirtgetu1014
    @timehirtgetu1014 Před 2 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ በደከምንበት ነገር ሁሉ ይሸከመን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁነን አጥንትን የሚያለመልም የአምላካችን ቃል ለመላው ኢትዬጲያውያን ህዝብ ይድረስልን ቃለ ህይወትን ይሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-lf8jt4rf1j
    @user-lf8jt4rf1j Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በወነት ቃል ህወሓትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በወነት እርሶ የወንጌል አባቴ ብቻ ሳይኦኑ የፀናትም አባቴ ኖት!

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 Před 4 lety +2

    እኔ እሸከማችኃኋለሁ በሚሎ ለተሰተማሩለት ለመምህረችን መምህረ አበታችን ቀሴሰ ዘበነ በእውነት ቃላ ህይውት ያሰመልን ተሰፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርሰልን በእድሜ በጤና ከአገልግሎት ጋር በቤቱ ይጠብቅልን ለአኛም ለሰማኑ ለሚዕማናን መሰተዋል ልቦና ያድለን አሜን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 Před 4 lety +3

    ስላም መምህራች እንናንተ ሽክማችሁ የከበዳችሁ ወደ እኔ ኑ እኔ አሳርፍችሁአለው ምን እንደ ጌታ ተስፍዬ ሁሌም እሱ ነው የሚያሳጣኝም የሚያስፈራኝም የሚያስደነግጠኝም የለም ሁሌም ተስፍዬ እርሱ ብቻ ፀጋውን ያብዛልን መንግስቱን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ

    እግዚያብሔር ከእኔ ጋር ነውና ክፉን አልፈራም መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በፀጋ ያኑርልን

  • @elizabetharagaw8651
    @elizabetharagaw8651 Před 4 lety +4

    አሜን! መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያአርዝምልን ! ቃለ ህይወት ያስማልን🙏

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ሁሌም አዴስ የሜሆኖው ትምርቱው ልብን የሜያረጋጋ ትምህርትው መስማት አኔን ያፅናኛል ቃለ ሄወት ያስማልን 🎰💐💥

  • @zolfamahammad6269
    @zolfamahammad6269 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መምህራችን

  • @mohha9977
    @mohha9977 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @adhanechyemila4662
    @adhanechyemila4662 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን እድሜናጤና ይስጥልን ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ፈጣሪ

  • @tigiestlarni5785
    @tigiestlarni5785 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    አባታችን

  • @user-mh2qm8bw5g
    @user-mh2qm8bw5g Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ለመምልራችን ቃለህይዎት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያውርሥልን 🙏🙏🙏

  • @saranegera6561
    @saranegera6561 Před 4 lety +1

    ቃለ እይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ አሜን ፫
    እግዚአብሔር አምላክ ከችግራችን ከጭንቀታችን ቀድሞ ይድረሥልን አሜን ፫

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před 4 lety +4

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memirachin Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🤲🙏⛪🙏💛💚❤️✝️✝️✝️

  • @heyabzelalam3345
    @heyabzelalam3345 Před 4 lety +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ፈጣሪ ኣጥንት የሚያለመልም ትምህርተ ወንጌል እዉነት ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ለዘልኣለም ትኑር ኣሜን።

  • @chimelak
    @chimelak Před 4 lety +4

    አሜን የድንግል ልጅ ለአንተ ክብር ምስጋና ይሁን 💚💛♥️

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 4 lety +2

    አሜን🙏አሜን በእግዝያብሄር እንድንዕና ስላስተማሩን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 Před 4 lety +3

    ጌታዬ ሆይ ! እኔን ሳላውቅ የፈጠርኸኝ አንት ነህ::እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ ታላቅ ነህ ይቅር በለኝ መድኃኒት አምላኬ ሆይ ማርን ! ቃል ኂውት ያስማልን መመራቻነ🙏

  • @salam1297
    @salam1297 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን መምህር

  • @wahamobilw2072
    @wahamobilw2072 Před 4 lety +29

    እኔ እሸከማችኃለሁ በመከራና ተስፍ በቆረጥንበት መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እኛም በተማርነው ትምህርት 3060100 ያማር ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @user-ey3jm4rm1e
      @user-ey3jm4rm1e Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሁላችንን ይክባርከን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ትክክል

  • @በልይሁን
    @በልይሁን Před 4 lety +5

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! መምህራችን ሽህ ዓመት ኑርልን በእውነት ከአንደበትህ የሚወጣው የእግዚአብሔር ቃል ያጽናናኛል እግዚአብሔር አሁንም ለሚመጣውን ደጋግሞ ጸጋውን ያብዛልህ!

  • @DomaFf-kj4ew
    @DomaFf-kj4ew Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ቀን ላደረሰን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @emabetgerma7308
    @emabetgerma7308 Před 4 lety +1

    አሜን እኔን አሜን ቃለ ህውይት ያስማልን

  • @user-sf9zu2ug6b
    @user-sf9zu2ug6b Před 4 lety +4

    አሜን ያስተማረን የገሰፅን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ያገልግሎት ዘመንዎንያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት መምህራችን ኑሩልን የተዋህዶ እንቁ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @user-lb8ds3ov3o
    @user-lb8ds3ov3o Před 4 lety +1

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት ቃልህይወት ያሰማልን

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 Před 4 lety +5

    አሜን አቤቱ ህዝብህን አድን እርስትህንም ባርክ መምህራችን ጮህን ጮህን እዳልጮህን ጠቆጠርን ጮሀችሁ እነተስ ዎዬልን መድረሻችን አስተዋ ልቡነ ይስጠን🙍☝🙏❤

    • @user-gj5bq2ku3k
      @user-gj5bq2ku3k Před 4 lety +1

      አሜን/፫/ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት በአሁኑባለንበት ግዜ የማፅናና ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን/፫/

    • @mihretyohannes1786
      @mihretyohannes1786 Před 4 lety +1

      አሜን አሜ ን አሜን አቤቱ ህዝብህን

  • @lebanon5320
    @lebanon5320 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማን

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 Před 4 lety +5

    Amen Amen Amen 🙏 memher kal heyiwt yasmalen 🙏

    • @youtuob8816
      @youtuob8816 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ምህረቱን
      ሰላምን ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
      ቃልሂውት ያሰማልን

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +71

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛሎት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @user-ln6xi9xt1s
    @user-ln6xi9xt1s Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜውንና ፀጋውን ያድለዎት

  • @kassubirhanu7137
    @kassubirhanu7137 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን !!! የሰማነው አፅናኝ ትምህርት ነው ፤ ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር ፡፡

  • @haregzerga4035
    @haregzerga4035 Před 4 lety +1

    አሜን ሸክማችንን ያቅልልን ለመምህራችንም ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @kumeshioromia5035
    @kumeshioromia5035 Před 4 lety +10

    Kesis Dr May God bless your heart I always thank God for teaching us trough you🙏🙏🙏 you are messengers from Lord Jesus Christ I got lots of strength from hearing your teachings. I have never been scared in my life like this time.but God really spoken to me trough you.He helped me stand strong. I pray Lord May give you long life 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Před rokem

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን🙏 ይፍቱኝ🙏ይባርኩኝ🙏በፀሎት አስቡኝ🙏(እህተማርያም)

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před 4 lety +4

    kale HEYEWOT YASEMALENE wedo MEMEHERE YE ORTHODOXE TEWHEDO lege. SELAMEHENE yabezalhe KEBERE LE KEDESTE DENGELE MARIAME LEGE 🤲🙏💯❤ALEMENE YEBAREKATE.

  • @user-sf2eb4qu9o
    @user-sf2eb4qu9o Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫) መምህራችን በእድሜ ና ጤና ያቆይልን ልጆችህ በፀሎት አስበን አባታችን 😭😭🙏🙏

  • @hanabeyene9174
    @hanabeyene9174 Před 4 lety +3

    Thank you so much for the timely teaching!!! This message couldn't have come at a better time! May The Lord Bless You And All You Do, With Your Whole Family!!!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን!!! እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልንም ኣባታችን!!!
    🕌 ⛪ 🕌 💒 🕌 ⛪🕌

  • @user-se6fp3eh8l
    @user-se6fp3eh8l Před 4 lety +1

    amen amen amen 🙌🙌🙏😭😭💚💚AMEN AMEN AMEN💛💛🙏😭🙏🙏❤❤

  • @zeinakassa806
    @zeinakassa806 Před 4 lety +4

    Egziyabeher yemesgen ene bezu gize baleke seat Egziyabeher metolegnal kene ga neber ahunem kene ga new keber hulu le Egziyabeher yehun amen 🙏🙏🙏
    Memeherachen kale hiwot yasemalen mengeste semayat yawarselen

  • @jujuyahararwa802
    @jujuyahararwa802 Před 4 lety +3

    Amen amen abitichen kila hiwot yisemilen tasefa kemekuret yetebeqan lemanichin tolotichenin yekebelen

  • @ahmelahmel1485
    @ahmelahmel1485 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን በፀሎቶት አስቡኝ እግዚአብሔር ይስጥዎ

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማል አዎ መምህር እኔም በልጅነቴ አይቻለሁ መምህር በፅሎት አስቡኝ

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @pomitekle4608
    @pomitekle4608 Před 4 lety +3

    All praise to you my Lord today and forever Amen .Your word strengths me during my weakest time . You are with me in everything .Thank you our Memher for your all time great teaching . I pray to God to bless you with long and healthy life . Your teachings always keeps me going strong in my faith .

    • @genetgezaheng6942
      @genetgezaheng6942 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @azmeruaynalem8750
    @azmeruaynalem8750 Před 4 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን