ለጥያቄዎቻችሁ መልስ II ቀጥታ ስርጭት Aug 30, 2024 II ነሐሴ 24 ቀን 2016 ዓ/ም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • ለጥያቄዎቻችሁ መልስ II ቀጥታ ስርጭት Aug 30, 2024 II ነሐሴ 24 ቀን 2016 ዓ/ም

Komentáře • 221

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 Před 14 dny +50

    ወለተስላሴ የልጅን ነገር የምታውቅ፣ ስለልጇም ስደትን ያየች የልጇንም ስለእኛ የተቀበለውን መሪር መከራና ስቃይ በእናት አንጀቷ የማይቻል የሚመስለውን የቻለች እመቤቴ እናቴ ማርያም ልጅሽ ከተያዘችበት ከታመመችበት ህመም ሁሉ ትፈውስልሽ! የአንቺንም እንባ ታብስልሽ! አሜን!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 14 dny +13

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ፃድቁ ተክለሃይማኖት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በእዉነት ከልብ እናመሰግናልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ❤አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Před 14 dny +8

    መጀመሪያ የደወልሽው ሉዊዚያና ያለሽው እህቴ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን። እኔም ልጄ ጤና እያጣብኝ ቤት ከዋለ አመታት ተቆጠሩ። አሁን የ25 አመት ጎረምሳ ነው። ምን ያህል ልብ እንደሚሰብር ስለማውቀው እግዚአብሔር ምህረቱን ያፈጥንልን ዘንድ ከመለምን በቀር በዚህ አለም ምንም ተስፋ የለም። ተስፋችን እርሱ ብቻ ነው።

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Před 14 dny +8

    አሜን አሜን አሜን!!!
    እግዚአብሔር እንደእርስዎ ያለ ትጉህ መምሕር ስለሰጠን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት።

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 14 dny +4

    አባታችን እንኳን በስላም መጡልን ቃለህይወት ያስማን ይህንን ለምንከታተል በሙሉ የማናውቀውን ይግለፅልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 Před 14 dny +12

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንኦግዝኣቡሔር ኣምላክ ኣቡቡዝቶ ይባርኩት ዕድሜ ና ፀጋ ይሰጡት ኤርትራ ና ኢትዯጵያ ሰላም ይሰጥልን ኣሜን🙏 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙇🙇🙇❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌

  • @AshuMan-q7m
    @AshuMan-q7m Před 14 dny +5

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ገ/ሂወት🙏🙏🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 14 dny +6

    እንኳን ለታላላቁ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት:ቅድስት ክርስቶስ ሠምራና ቅዱስ ቶማስ ዘመርዓስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @MulugetaBerhanu-q3t
    @MulugetaBerhanu-q3t Před 14 dny +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @selambirsh3635
    @selambirsh3635 Před 14 dny +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💕🙏 💕እኛም ሁሌ አዳማጮች ብቻ ሳንሆን ስምተን ፍሬ የምናፈራ ያድርገን 🙏 ክፍለ ፃዲቅ እና ስርጉተ ስላሴ ብለው በፀሎትዋ አስቡን 🙏

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Před 14 dny +16

    ፕ/ሮ መምህራችን አባታችን ዘበነ ለማ እና ዶ/ር ኤፍሬም በለጠ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን አሜን አሜን🙏

    • @yeneneshfikru6215
      @yeneneshfikru6215 Před 11 dny

      Amen Amen Amen
      Kale hijwet yasemachu regim ye agelglot edme ke tena gar yadilachu Amlak ❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před 14 dny +4

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 14 dny +3

    አሜን አቤት ምርቃቶዎ አጀት ያረሰርሳል ከስር ከስሮዎ አሜን አሜን እላለሁ ረጅም እድሜ ይስጦት የኦርቶዶክስ አርበኛ

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 14 dny +3

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před 14 dny +4

    አሜን ፣ አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን:❤❤❤

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Před 14 dny +4

    አሜን አባታችን መምህራችን ወንድማችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Před 14 dny +3

    ወለተስላሴ የአብርሃሙ ስላሴ በነብስሽ ያለፈውን ሰይፍ የምህረትና የፀጋ አድርጎ ይቀይርልሽ
    ተንበርክክሽ ለአብርሃሙ ስላሴ ልመና አቅርቢ ሁሉ የሱ ነውና የልጅሽን ህመም ፈውሶ ለመመስከር ያብቃሽ አለቀስኩኝ 😭

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 Před 14 dny +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 14 dny +3

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏እውነት ነው ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ቃለ መጠይቅ ነበር አናመሰግናለን🙏 አገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ የጠብቅልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @tilayetadesse2197
    @tilayetadesse2197 Před 14 dny +5

    እንቅልፍ የማይወስድሽ እህቴ አይዞሽ በስራ የደከመ ሰውነትሽን ዘና ብለሽእረፍት አድርግ አንቺ ዘና ስትይ አንድ ቀን እንቅልፍሽ ይመጣልሻል ኢትዮጵያ ምግብም ሳትበላ ውሃም ሳትጠጣ አግብታ አለች ሠላምሽ ይብዛልሽ አባታችን የነገሩሽን ተረጭተሽ ለምትወጅው ታቦት ተሳይ በርቺ።

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 Před 14 dny

      ማናችንም ሰዎች አንዳንድ ችግሮች አሉብን። የተሟላለት ሰው አንድም የለም። በአብዛኛው ለእንቅልፍ እጦት የምንዳረገው የሆነ ያልሆነ ሃሳብ ስናወጣ ስናወርድ ነው። ሌላው ደግሞ ከመሼ በኋላ ቡና ስንጠጣም ይሆናል። ሌላም ብዙ ተግዳሮቶች ይኖራሉ። ድካም በተሰማ ጊዜ መተኛት መልካም ነው። ለሐኪም መንገርም ጥሩ ውጤት ያስገኛል። ሌላው ደግሞ ጧት ስትነሽ የሰውነት ድካም ከሌለሽ ምንም አይድለምና መጨናነቅ አያስፈልግም።

    • @Alem-e1p
      @Alem-e1p Před 13 dny

      አሜን አመሰግናለሁ እህቴ። ነገሩ በጣም ከባድ ነው 17ኛ አመቴ ቀን ከለሊት ነው የማለቅሰው አሁንስ ደከመኝ ብዙ ስለት ተስያለሁ በሰው ሀገር ከባድ ነው 😢😢😢

    • @Alem-e1p
      @Alem-e1p Před 13 dny

      ​@@asresbitew7105
      ወንድሜ አንተ እንደምትለው ቀላል አይደለም 17ተኛ አመቴ እንቅልፍ አይወስደኝም በስደት አገር ነው ያለሁት ሳልተኛ አድሬ ስራ መስራት አልቻልሁም እራሴና ጨጓራዬን በጣም ያመኛል አገርም ገብቼ ብዙ ግዜ ፀበል ተጠምቃለሁኝ ምንም ለውጥ የለም በአገሬም በሰው አገርም ምንም ለውጥ አላገኘሁም ተሰቃየሁኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢

    • @zelalemtekleyohannrs5018
      @zelalemtekleyohannrs5018 Před 7 dny

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 14 dny +3

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalene

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Před 14 dny +4

    አይይይይ!!! ክርስቶስማ በዚህ በኔ ዘመን ቢመጣ....... እንደሕመምተኛዋ ተጋፍቼ ጨርቁን እዳብስ ነበር። በሚያልፍበት መንገድም ላይ ቆሜ " የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ" እያልኩ አብዝቼ እጮህ ነበር። ልጄን ካልፈወስክልኝ አልለቅኽም ብዬ እግሩ ላይ እጠመጠም ነበር።........ አይይይይይ !!!

    • @nalaals6496
      @nalaals6496 Před 14 dny

      የሚሣነው የለም ይፈውስልሻል😢❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 14 dny +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራኖቻችን የጳዲቁ በረከት አይለየን ሐዋርያው ቅዱስ አባት አገራችንን ከመዓት አውጥቶ ህዝቡን በምህረት በቃልኪዳኑ ያስምርልን ወለተ ኪዳንን እመብረሃን ትማራት። እቅልፍ የጣችው እህታችን አመብረሐሃን ክፉ ሃሳብን አርቃ ሰላም ትስጥሽ የፃድቃኔዋ እመቤት እቤትሽ ትግባ የቅዳሴ ፀበል እቤት አይሄድም ነው። የሚባለው ምክንያቱም እቤት ከሄደ ይረክሳል እዛው መጠጣት ነው። በሄዋን ልማድ ቅዳሴ ፀበል በእለቱ የተነበበውን ወንጌል መሳለም ድፍረት አይሆንም መምህራችን ይቅርታ 🙏❤

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 Před 14 dny +4

    አንምስግንል 🙏ድና ድሩ 🤲አሜን 👍🏼

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před 14 dny +2

    አሜን እሜን አሜን🙏 ቃለህይወት ያሶማልን አባታቸን🙏❤️❤️❤️😘❤️

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před 14 dny +2

    አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před 14 dny +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን❤🎉❤🎉

  • @user-rj3dz6dz3b
    @user-rj3dz6dz3b Před 14 dny +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥልን:: ቃለ ህይወት ያስማልን:: 💒🙏🏽

  • @Sarah-oi2cm
    @Sarah-oi2cm Před 13 dny +1

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋበረከቱን ያድልልን አሜን

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት Před 14 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před 14 dny +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 14 dny +2

    እግዚአቤሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን እድሜ ከጤናጋ ስጥልን ሺመት ይሁንልን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 13 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ✝️🙏 ወላዲተ አምላክ✝️🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም💖ንግስቲቱ 💖እናታችን ✝️🙏 ትመስገን ይገባታል አሜን✝️ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏💖 ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ አርበኛ እንቁ ሊቅ ትጉ ትሁት አገልጋይ✝️🙏 ነፍስን የሚመግቡ ቃለ 🙏💖ህይወት ያሰማልን ፀጋውን✝️ ጥበቡን አብዝቶ ያድሎት🙏 የአገልግሎት ዋጋሆን በሰማይ በቀለመወርቁ ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏 ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JcvGg-z4p
    @JcvGg-z4p Před 14 dny +2

    አሜን አባታችን ቃሌ ህወት ያሰማልን

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 Před 14 dny +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před 14 dny +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህርቸን

  • @user-rw8yd2lq5g
    @user-rw8yd2lq5g Před 14 dny +2

    አሜንአሜን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Před 14 dny +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 Před 14 dny +2

    EGZIABHER ymesgen
    Amen Amen Amen qal hiwet yesmaelna 🤲💒❤️❤️💐

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 Před 14 dny +1

    አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን🙏🏼 ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምህረቱ ያምጣልን ልቦና ይስጠን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን ይታረቀን🙏🏻🙏🏻🙏🏻✝️ !!!

  • @user-zf2hm6vr5x
    @user-zf2hm6vr5x Před 14 dny +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 Před 14 dny +3

    ሰላም አባትችን አንካን አድርሳችሁ አሜን ቃለ.. ህኦውት ያስማልን.. 🙏🙏🙏💞♥️🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን.!!!!!!!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 14 dny +3

    የኛ እንቁ መህምራችን እኔም በጣም አስታዉሳለሁ ቅዱስ ሚካኤል እና ልደትዬ በስማም ጉጉታችን ቤተክርስቲያን ለመምጣት ደሞ ቤተሰብ እኔ አንድ ጊዚ ትዝ ይለኛል ቅዱስ ሚካኤል መሽተብኝ እናቴ ልትፈለገ እየመጣች መንገድ ላይ ተገናኝኝን በእዉነት ያጊዜ ይናፍቃል

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 14 dny +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 Před 14 dny +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Endalk754603
    @Endalk754603 Před 14 dny +3

    Amen

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 Před 14 dny +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @Mimi-y5j
    @Mimi-y5j Před 14 dny +2

    አሜን❤❤❤

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp Před 14 dny +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aberaalemu-m6z
    @aberaalemu-m6z Před 14 dny +2

    egezabehir yemesgen abatachen kale hiwot yasemalen amen amen amen ❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před 14 dny +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 14 dny +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Před 14 dny +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏☝️🙏

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před 14 dny +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 Před 13 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይህንን ጥያቄና መልስ በጉጉት ነው ስንጠብቅ የነበርነው በጣም እናመሰግናለን

  • @ayelechmuluneh770
    @ayelechmuluneh770 Před 14 dny +1

    አባታችን በውነት ቃለሂዎትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤

  • @Noor-ks5lj
    @Noor-ks5lj Před 14 dny +2

    ቃልህውት ያስማልን መምህር

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před 14 dny +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samerasamer5256
    @samerasamer5256 Před 14 dny +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Před 14 dny +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 14 dny +1

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏አሜን✝️🙏💖✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 Před 14 dny +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @mehaletbelay
    @mehaletbelay Před 14 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před 14 dny +4

    ክቡር መምህር ዘበነም ሆኑ መላ ቀሳውስቱ ስለ ጌታ ዕራት
    (የቁርባን) አወሳሰድ ሥርዓት ጉዳይ በደንብ የተጠና አቋምና ትምህርት መስጠት አስፈላጊ መሆኑን ብትረዱልን መልካም ነው። ይህንን ክቡር ጉዳይ በተመለከተ የጠራ መመሪያ የለምና።
    ከጌታ ዕራት ወይም ከተቆረበ በኋላ በዛን ቀን፦ መሥራት፣ መጓዝ፣ መሳም፣ ወዘተርፈ የለም የሚሉ ብዙዎች ናቸውና። እንደህ ዐይነቱን ክቡር መመሪያ በየትኞቹ መጽሐፎች ላይ ማንበብ እንችላለን? 🙏

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 Před 14 dny +2

    አሜን

  • @berhanuyirdaw
    @berhanuyirdaw Před 14 dny +2

    ቃልለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ቅድስትአርሴማአማላጄ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎታቹ አስብኝ ወለተማርያም ብላቹ🎉🎉🎉

  • @wogayusolomon8566
    @wogayusolomon8566 Před 14 dny +1

    አሜን አብተቺን ቃል ሕይዎት ይሰመልን ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 Před 12 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰሙልን መምህራችን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 Před 14 dny +2

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @mekdesayalew3142
    @mekdesayalew3142 Před 14 dny +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን። እድሜና ፀጋ ይስጥልን ። እኛንም እግዚአብሔር አምላክ የምንስማውን ትምህርት በልቦናችን አሳድሮ በዕውቀት ሃይማኖታችንን ለማዳበር ያብቃን። 🙏🏾❤️❤️❤️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 14 dny +2

    አሜን🙏 ይፍቱን ይባርኩን አሜን🙏

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b Před 13 dny +1

    አሜንንንአባታችን ቃለህይወትንያሠማልን ❤❤❤

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Před dnem

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በፍሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🏽

  • @aidawaldamlak1988
    @aidawaldamlak1988 Před 14 dny +2

    Amen amen amen kalhiwot yasmalen memher 🙏 😇 🙌 ❤️

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před 14 dny +2

    Kale hiywot yasemalen abatachin amen

  • @hwatii
    @hwatii Před 14 dny +3

    አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን

  • @nazreithtekie2913
    @nazreithtekie2913 Před 14 dny +1

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዬርሶ ቃል በጣም ነው የለወጠኝ እኛ እንድንማር በእድምየ እድምየ የጨምረው በጸሎት ያሱቡን ከመላው በተሰቦቸ።

  • @SalamGonder
    @SalamGonder Před 14 dny +1

    አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @alemyeshialem3894
    @alemyeshialem3894 Před 10 dny +1

    አባታችን የኦርቶዶክስ ኩራት ኖት እድሜ ከጤና አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @tihutbirke5645
    @tihutbirke5645 Před 14 dny +1

    Amen Kaleheywet Yasemalen!🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 14 dny +2

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድሰት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 Před 14 dny +1

    መምህርችን ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před 14 dny +2

    Amen amen amen

  • @user-vo3pm8it6v
    @user-vo3pm8it6v Před 14 dny +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 14 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @newlifenew23
    @newlifenew23 Před 12 dny +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 14 dny +2

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ........አሜን🙏🙏🙏

  • @SilenatTezera
    @SilenatTezera Před 9 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን በጣም ደስየሚል ት/ት ያስተማሩን ወለተስላሴ ቃለህወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዋርስልን እድሜ ፀጋ ያድልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 14 dny +2

    አባታችን ይፍቱኝ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia Před 14 dny +1

    አባታችን መምህራን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ዘመንዎን ሁሉ ይባርክልን።❤❤❤

  • @natialazer2290
    @natialazer2290 Před 14 dny +2

    God bless Ethiopia

  • @FouziaAli-c8q
    @FouziaAli-c8q Před 14 dny +1

    አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሠማልነሸ

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 Před 14 dny +1

    አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 14 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ayelechmuluneh770
    @ayelechmuluneh770 Před 14 dny +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይሁን ይደረግልን❤❤❤❤

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 Před 14 dny +3

    እግዛብሄር ልጅሽን ይማርልሽ

  • @YohannesBekele-d2h
    @YohannesBekele-d2h Před 14 dny +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 Před 14 dny +1

    እሜን እሜን እባታችን ይፍቱን እባታችንለልጄ ፀልዪልኝ በፀሎቱህ እስቡን ለሚስጡን ትምህርትሁሉ እግዚእብሄርይስጥልን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 14 dny +1

    ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️አሜን✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏