ምግብ ሳይበላና ከተበላ በኋላ የሚጸለይና የማይጸለይ ጸሎት - ለጥያቄዎቻችሁ መልስ - ክፍል 13 - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ምግብ ሳይበላና ከተበላ በኋላ የሚጸለይና የማይጸለይ ጸሎት - ለጥያቄዎቻችሁ መልስ - ክፍል 13
    በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ቅንብር:- e-BZ
    July 2020 - Washington DC

Komentáře • 2K

  • @hirutbirara7654
    @hirutbirara7654 Před 4 lety +25

    መምህራችን አንተን የሰጠን መዳኒያለም ከእናቱ ከወላዲት አምላክ ጋር የተመሰገነ ይሁን

  • @newlifenew23
    @newlifenew23 Před 4 lety +34

    አሜን። መምህራችን እርስዎ በዚህ ዘመን ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን እግዚአብሔር የሰጠን በረከት ነዎት። እግዚአብሔር ለእርስዎ እድሜ ከጤና ይስጥልን ለእኛም ይህን የነፍሰ ትምህርት የምንሰማበትና የምንተገብርበትን ሃይል ይስጠን።

  • @betebelacw6038
    @betebelacw6038 Před 4 lety +346

    እውነት ነው መምህ ጌታ ይቅር ይበለኝ እደኔ የበሰበሰ ሰው የለም በጣም ደካማ ነኝ ። በፀሎታቹሁ አሰብኝ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጤና ይስጣቹሁ

  • @user-ph6fc7or1d
    @user-ph6fc7or1d Před 3 lety +39

    ቃል ሂወት ያሰማልን ለመምህራችን ረጂም ዕዴሜ ጤና ይስጥልን እኔ ሃጥያተኛ ቆሻሻ ነኝ ኣምላኬ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @kitessemakit
    @kitessemakit Před 4 lety +13

    አባታችን መምሕረትን ቀሲስ ዶክተር ዘበነ፤ ስላስተማሩን ስለመከሩን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን።

  • @user-qj5fq7rh8b
    @user-qj5fq7rh8b Před 4 lety +168

    አባታችን ሲጀምሩም ሲጨርሱም ከአንደበታቸዉ የምትወጣዉ ቃል እጅጉን ታሳርፈኛለች !!
    ፣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፊቱንም ያብራላችሁ ፣ 👈እጅግ የምታፅናናኝ ቃል አሜን በእዉነት ብርሃን የሆነ ፊቱን ያብራልን የኔ መልስ አብዝቼ እወዶታለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልኝ 👏

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 4 lety +65

    እግዚአብሄር ይመስገን አባቴ በጣም ደስ ብሎኛል ስጠብቀዉ የነበረዉን ነዉ ያሳወቁን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ቃለ ሂይወት ያሠማልን🙏💒⛪💒💚💛♥

  • @user-qj5fq7rh8b
    @user-qj5fq7rh8b Před 4 lety +88

    ለመማርም ለማወቅም ረፍዶ አያዉቅም 😍 ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእዉነት እጅግ የሚያፅናና ትምህርት ማወቅንም እያወቅንበት ከአለም ጫጫታ እፎይ የምንልበት የእግዚአብሔር ቃል ነዉ ፣በናንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን አባታችንም እናታችንም ልኡል እግዚአብሔር ክብር ሁሉ ከምድር እስከ አርያም ጥግ ለርሱ ይሁን😍

  • @bezunshelove7994
    @bezunshelove7994 Před 3 lety +10

    ከአደበቱ እደማር እሚጣፍጥ ትምህርት ለሚያሰተምረን ለንቁ ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ቃላት ያጥረኛል በእዉነት በአተላይ ያደረ በኛም ላይ ይደር ይማረን💠🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯📢💐💐💐💐🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊አሜን አሜን አሜን።።

  • @AlmzAsfaw
    @AlmzAsfaw Před 23 dny +1

    መምህረ ዘበነ እንደረስወ ያለ አባት ያብዛልን

  • @tsionsiyum8184
    @tsionsiyum8184 Před 4 lety +68

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን:: dislike የምታደርጉ ሰዎች ግን መጀመሪያውኑም መግባት የለባችሁም ይህ ከጣዕሙ የተነሳ አጥንትን እንደዝማሬ የሚያረሰርስ እና ሰርስሮ ወደውስጥ የሚገባ ትምህርት ለኛ ለኦርቶዶክሳዊያን እንጂ ለአህዛብ አይደለም::

  • @user-hi4mj4rb4t
    @user-hi4mj4rb4t Před 4 lety +27

    ቃለ ህይወት ያሰማን መምህራችን የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሆን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Před 4 lety +18

    መምህር ዶ/ ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ጸጋውንም አብዝቶ !!!!! አብዝቶ !!!!!አብዝቶ ይስጥልን """"ኢትዮጵያ ሀገራችንንና ህዝብዋንም ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን """""

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před 6 měsíci

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Aynadis-ce4jv
    @Aynadis-ce4jv Před 13 dny

    አሜን አሜን አሜን መህምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤

  • @monaysuf4658
    @monaysuf4658 Před 3 lety +6

    አባታችን እግዛብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን እንደርሶ አይነቱ ፈጣሪ አምላክ ያብዛልን ዲስላይክ የምታረገው ሰይጣን ቅድስ ሚካሄል እጅክን:ይስበረው የቅናት መንፈስ እግዛብሄር ይስበርክ አሜን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 4 lety +26

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 4 lety +21

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድምእና በጤና ያቆይልን ለህይወታችን የማይጠገበውን ምግብ እንደመገቡን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እንደራሶልጅ እጉያዋ ትክተትልን አሜን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Před 4 lety +15

    አሜን አሜን አሜን!!! እርሶንም እድሜና ጤና ይስጦት!!! የሚሰጡን ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች ደስ የሚሉና ህይወትን የሚለዉጡ ናቸዉ፡፡ አምላክ ይባርኮት!!!

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @kedesaq7521
    @kedesaq7521 Před 2 lety +4

    መምራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ጤና እረዥም የአገለግሎት ዘመን አምላክ ይስጥልኝ አሜን ዘውትር አምላክ አይለየን እደቸርነቱ

  • @saralisane608
    @saralisane608 Před 4 lety +114

    ዛሬ እኮ ቅዱስ ኡራኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው ሁላችንንም እንኳን አደረሰን

  • @odioalagente1080
    @odioalagente1080 Před 4 lety +15

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን፣ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን፣መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን።

    • @user-vn8wq9tk7k
      @user-vn8wq9tk7k Před 2 lety

      ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-gk6yr5gg4m
    @user-gk6yr5gg4m Před 4 lety +13

    አሜን አሜን አሜን🙏
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
    የቅዱስ ዑራኤል በረከት ይደርብን በያለንበት ይጠብቀን🙏

    • @user-pz7ly8sx1f
      @user-pz7ly8sx1f Před 4 lety

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-pu5nq8yy6y
    @user-pu5nq8yy6y Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን 🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️

  • @yeshialemneh8168
    @yeshialemneh8168 Před 2 lety +3

    መምህር አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ይባርክልዎ በፀሎትዎ ያስቡኝ ።

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei Před 5 měsíci +4

    እኔ ደካማና ሃጥያትኛ ቆሻሻ ነኝ አምላኬ ኢየሱስ ሆይ ይቅር በለኝ ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን

  • @yohannesjohn2270
    @yohannesjohn2270 Před 2 lety +5

    አሜን🙏በጸሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @user-fw6kv2vu5w
    @user-fw6kv2vu5w Před 3 lety +6

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @etu9731
    @etu9731 Před 2 lety +7

    አባታችን ትምህርቱ ልብ ውስጥ የሚገባ ነው፣ የፀሎት ሲጀመር መቆም እንዳለብንም አውቃለሁ፣ ግን እኔ እግሬን ስለሚያመኝ መቆም አልችልም፣ ቤተክርስቲያንም እንኳን ሳስቀድስ ጉልበቴን ስለሚያመኝ ምንም ብዙ መቆም አልችልም፣ ስጀምር ግን ነጠላዬን በመስቀል ለብሼ በአራቱም ማእዘን አማትቤ አቡነ ዘበሰማያት ብዬ እጀምራለሁ፣ መቆም ግን አቃተኝ፣ በፊት ደህና ነበርኩ፣ እግሬን እንዲፈውሰኝ፣ ፀበልም እየተጠመቅሁ እጠጣሁ ነው፣ እምነትም በየቀኑ እየተቀባሁ ነው፣ እንዲፈውሰኝ በፀሎትዎ አስቡኝ፤

  • @ettabez4916
    @ettabez4916 Před 3 lety +5

    መምህራችን እንዎድዎታለን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን የእውነት ከእንቅልፌ እየነቃሁ ነው በዚህ አጋጣሚ ሁላችሁም የኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አሥቡኝ ሠላምና ፍቅር ለሀገራችን ያምጣልን

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed5723 Před 4 lety +56

    አሜን አሜንአሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ምልጃልመነዋ አይለየን ሺአመትይኑሩልን

  • @user-wb2qj4vv2o
    @user-wb2qj4vv2o Před 4 lety +12

    ኣሜን, 💖🤲🙏ኣሜን,💖🤲🙏 ኣሜን💖🤲🙏 ቃል ሂወት የስምዓልና ኩቡር ኣቦና ጸጋ እና ጥበብን ኣብዚሑ ይዓድልኩም ናይ ስብከት ዘመንኩም ይባርከልኩም 💖🤲🙏

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 4 lety +13

    አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት❤🙏🙏🙏

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 4 lety +8

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጌታ እናመሰግንሃለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቸር ርህሩህ ፍቅር ነው በቸርነቱ ያኖረናል አሜን አሜን አሜን ለእምአምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል እናታችን አሜን አሜን አሜን መምህራቸን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በጤና በእድሜ ያኑርልን ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před 2 lety +1

    እግዚአቢሄር ይመስገን መምህርችን
    ቃለ ሂዉት ያሰማልን እድሜና ጤና ዉን ይስጥልን
    ፀጋዉን ያብዛልሁ ዉነት ከልብ ነዉ ተመስጨ የማዳምፀዉ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-qj6uc9kw2u
    @user-qj6uc9kw2u Před 4 lety +5

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለእኛ ለሰሚዎችም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ አብባቴ በፀሎትዎ ወለተ ሀና እያሉ ያስቡኝ በጣም በጣም ደካማ ነኝ በፀሎት

  • @alemituandabo5630
    @alemituandabo5630 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ማምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እድመና ጤና ፈጣር ይስጥልን መቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሚልጃዋ ከኛ አይለም እትዮጵያና ቤተክስቲያናችን ፈጣር ሠላም ያደርግልን ባታችን ፀሎት ይደርስልን አሜን፫

  • @user-ht5bl7bl9p
    @user-ht5bl7bl9p Před 4 lety +12

    ለቁዱስ ኡራኤል ዓመታዊ በአሉ እንኮንአደረሰን አሜን🙏🙏🙏

  • @genetbishew763
    @genetbishew763 Před 2 lety +4

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት በረከቱን ያብዛሎት በምጣም ልቤ ዉስጥ የገባ ትምህርት ነው በፅሎት አስቡኝ መምህር ወለተ ኢየሱስ ኔኝ በረከተዎ ይድርብኝ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 4 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @malefyabeyene7298
    @malefyabeyene7298 Před 4 lety +18

    የዛሬዋ ቀን ቡሩክ ናት እምፈልገውን መልስ አግኝቻለሁ ሰምቸ ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳኝ ለአገልጋያችን እግዚአብሔር አብዝቶ ሚስጢሩን ይግለጽልዎት ቃለ ሂዎት ያሰማልን አሜን፫

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 Před 4 lety +4

    ስላም መምህራችን የማናውቀውን እንድናውቅ በርስ ላይ አድሮ የምያስተምረን አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን እድሜ እረጅም ከጤና ጋር ያድሎት ሀገራችንም ስላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @bailub795
    @bailub795 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎቶት አስብኝ ወለተፃዲቅ ከጭንቀት ይገላግለኝ ዘንድ በፀሎቶት እርድኝ

  • @user-xn5nv2bj4o
    @user-xn5nv2bj4o Před rokem +2

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ አሜን ።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 4 lety +43

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ከሁላችን ጋር ትሁን!! 🙏🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-zt1ek8gw1m
    @user-zt1ek8gw1m Před 4 lety +7

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ኣባታችን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 4 lety +4

    መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cw4sg7jg1k
    @user-cw4sg7jg1k Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲 በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን 🤲

  • @AaaBbb-ts8dt
    @AaaBbb-ts8dt Před 3 lety +2

    Amen. Amen. Amen. Egibher. ymesgen. Wend machine kale. hiwot. yasemalin. tesfa. Mengiste. Semayatn. yawrsiln. Amen. Amen. Amen. geta. yibarkachu amen. !!!!!!!!!!!

  • @mekdasmekdas8442
    @mekdasmekdas8442 Před 4 lety +15

    አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በፊትህ ፀንተን እንድንቆም እርዳን እኛ ደካሞች ነን🙏🙏🙏😭😭😭

  • @selamtube5885
    @selamtube5885 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን🤲🕯️
    ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🌹🌹🌹🌹🌹

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ከስራ ደክሞኝ ከመተኛቴ በፊት ሰምቸዋት መንፈሴን ድካሜን በትምህርቶት ጠንካራ ስላደረጉኝእጅግ ከልቤ አመሰግናለሁ አባቴ እርሶንም እንደምሰሶ አቁሞልን ብዙ የማናውቀዉን እንድናዉቅ ያድርገን እድሜና ሰላሞት የበዛ ይሁን ፈጣሪ እርሶን ስለላከልን ምስጋናዉ ከፍ ያለ ይሁን አባቴ ወንድሜ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yaredfeked9254
    @yaredfeked9254 Před 2 lety +2

    መምህር፣ቃለሂወትን
    ያሰማልንአሜን
    ክርስትያኖች፣አደራየምላቹነገር
    ስትፀልዩ፣ስለታመሙት
    ስለታሰሩት፣ስለተቸገሩ
    ስለተሰደዱት፣እናስለሁሉም
    ምልጃናፀሎትአቅረቡ

  • @user-oh2ev9xk3g
    @user-oh2ev9xk3g Před 3 lety +3

    መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ፀሎታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና መጡ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን እኔስ ደካማ ነኝ ነብሴ ሆዮ ወዮልሽ😭😭😭 መምህር እኔ ምጸልየው እግዚአብሔርን ለማመስገን ያገኜሁትን ጸሎት ነው ምንም አላውቅም ምን እንደሚፀለይ ምን እንደማይፀለይ ግን እግዚአብሔርን ለማስተዋስ ጧት አባታችን ሆይ ቀንም እንደዛው ሰአት ካገኜሁ ውዳሴ ማርያም የሰኞ ወይም እሁድ ቀን የሰጠኝን በጸሎታችሁ አስቡኝ ጎስቋላ ሀጥያተኛ ነኝ

  • @alem6447
    @alem6447 Před 4 lety +21

    በእውነት ባለማወቅ ያደረግነውን አምላክ እስራኤል ይቅር ይበለን በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያፅናልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተስፍ መግስተ ሠማያትን ያዉርስልን😍😍😍🙏🙏❤❤❤💒💒💒👈👈👈❤❤❤❤❤💗💛

  • @gssno4472
    @gssno4472 Před 6 měsíci

    መምህር ዘበነ
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
    የፈጠረን እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉ የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን አያሳጣን እድሜና ጤናን ፀጋና በረከትን ይስጥልኝ ።

  • @aklilhaile8424
    @aklilhaile8424 Před 2 lety

    እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን መምህር ዶ/ር ዘነበ ለማ እግዚአብሔር እንደቸርነቱ ጤና እና እድሜ ሰላም ይስጥልን መላው ቤተሰቦችህም ይባርክልን፠ አሜን አሜን

  • @user-xt3hf8cx9i
    @user-xt3hf8cx9i Před 4 lety +9

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አቤቱ ይቅር በለን 💒💒💒መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ብዙ እየተማርን ነው እናመሰግናለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fikrfikr1740
    @fikrfikr1740 Před 4 lety +16

    እግዚአብሄር ይመሥገን ሠላም ለመምህራችን ይሁን በጣም ምፈልገው ትምህርት ነው ጠይቄም ነበር የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ለምህራችን የማቱሣላን እድሜ ይሥጥልን

    • @michich1490
      @michich1490 Před 4 lety +1

      Amen amen Abatachenen Edmena tena yestelen.

    • @fasikaalemu4967
      @fasikaalemu4967 Před 3 lety

      Amen Amen Amen egziabhre amelake barkatune yabzalek

  • @wegayehmulatu4270
    @wegayehmulatu4270 Před 4 lety +5

    ሰላም መምህር እንዴት ኖት ትበረታላችሁ
    ቸሩመዳንዓለም ሰላማችውን ያብዛሎት 🤲🤲💘💘 አሜን አሜን አሜን በእወነት ቃል ህውት ያስማልን ፀግዉን ያብዛሎት 🤲🙏🙏🙏❤️❤️

  • @zekyabay8330
    @zekyabay8330 Před 3 lety +1

    መምህራችን ሆይ ሰዓታትና ማህሌትን ለማወቅ ምን መፅሐፉ ቢጠቁሙን እንዲሁም ልዮነታቸውን ቢያስረዱን

  • @abrahakonjo9830
    @abrahakonjo9830 Před 3 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእዉነት ቃለሂወት የሰመዐልና መምህርና ፀግኡ ኣብዚሑ ይዓድል እግዘአቢሔር ይባርክኣሜን ናዓናም ኣብልብና የሕድረልና ልፆሎት ዝነቅሕ ልብንሕሊናን ይዓድለና እጎዘአቢሔር ኣሜንንንኣሜንንንኣሜንን።

  • @helenaibrahim4073
    @helenaibrahim4073 Před 4 lety +4

    ቃለህይወትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን መምህራችን ዶ/ር ዝብነ የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @user-su2mq1nl9j
    @user-su2mq1nl9j Před 4 lety +4

    ቃለወት ያሰማልን መምራችን፡ የእግዝኣብሄር ቃል እድንሰማ ያበቃን እግዝኣብሄር ያመስገን፡ መምህራችን እድመ ይስጥልን።

    • @hannazeary6492
      @hannazeary6492 Před 4 lety

      እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን።

    • @user-su2mq1nl9j
      @user-su2mq1nl9j Před 4 lety

      ኣመን ለሁላችን ይጠብቀን

  • @endalkmeko7093
    @endalkmeko7093 Před 4 lety +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @eeeee4457
    @eeeee4457 Před 2 lety +2

    ቃል ህወት ያሳማልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yabesrafekadu4038
    @yabesrafekadu4038 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @fikertkediere2703
    @fikertkediere2703 Před 4 lety +4

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai862 Před 4 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን እግዚአብሔር ይመስገን 💒💒💒😍😍😍✝️✝️✝️💚💛❤️

  • @medate494
    @medate494 Před 4 lety +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህርይ ዕድመን ጥዕና ይሃበለይ ኣምላክ ሰላም ምሕረቱ የውርደልና፡

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 Před 2 lety +2

    በእውነት አባታችን እግዚአብሔር እንደርሰወ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l Před 4 lety +4

    **ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን** 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @askiaksumawit5420
    @askiaksumawit5420 Před 3 lety +5

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen...ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +7

    አንተ አቡነ ወአንተ እመነ አሜን ፫🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před rokem +1

    እውነት ነው አባታችን እግዚአብሄር ይክበር አገረእችንን ሕዝባችን ትውልድን ይጠብቅልን የናንተን ፀሎት ይስማልን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏾🙏🏾♥️🌹♥️🌹

  • @kidestkidu5945
    @kidestkidu5945 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን.

  • @user-kb7wm2pw3q
    @user-kb7wm2pw3q Před 3 lety +3

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏❤❤❤

  • @amarchalghshsc3697
    @amarchalghshsc3697 Před 4 lety +4

    አሜን ስላስተማሩን ስለገስፁን እናመሰግናለን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @tsigebitew7691
    @tsigebitew7691 Před 4 lety +16

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እየሡስ ክርስቶስለዘለለሙ አሜን

  • @user-ob8lo6bw5h
    @user-ob8lo6bw5h Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @user-jk1kk6si8j
    @user-jk1kk6si8j Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏🙏👏🙏👏🙏

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Před 4 lety +10

    አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን ሀገራችን ይጠብቅልን ክርስቴያኖች በእያላችሁበት ሰላም ጤና ሀብት ይስጣችሁ

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 Před 4 lety +12

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን ያገልግሎት ዘመን ይባርክ እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    አሜን አሜን አሜን !!!
    መምህር ዘበነ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፣ መልካም ትምህርት ነው ።
    በጣም አከብርሃለው ። እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ።
    ግን ስንጸልይ ያለንበት ቦታ ወድ ምስራቅ ካልተመቸን ምን ችግር አለው ?

    • @meriabdalla328
      @meriabdalla328 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያስማልን

    • @adanudereje9892
      @adanudereje9892 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን መምህር ቀሊህወቲህ ያሠመልን

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Před 2 lety +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንነዎትን ያርዝምልን 🌿🍀🌻🌱🌿🙏

  • @abebawdemsie9079
    @abebawdemsie9079 Před rokem +1

    አሜንቃለ ሂወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @user-wb2qj4vv2o
    @user-wb2qj4vv2o Před 3 lety +5

    እሰይይይ እልልልልል 🤲🙏✝️💖💒💖🤲🙏ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ✝️💒💖🤲🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +5

    ሰላም ለእርሶ ይሁንልን መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️💚💛❤️

  • @user-uo7ux8ji6l
    @user-uo7ux8ji6l Před 4 lety +7

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህሬ!!!ማታ 3ሰዓት ትምህርታችሁን ስጠብቅ ነበር አልመጣልኝም አልፎኝ ነው

  • @Retaj-k2y
    @Retaj-k2y Před 25 dny

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meryshewa7883
    @meryshewa7883 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሠማልን

  • @mariamayalew8919
    @mariamayalew8919 Před 4 lety +15

    i just cant get enough of your teachings. you are a blessing to us and may God keep you safe and shine on you.

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 4 lety +3

    አሜን: አሜን: አሜን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::

  • @user-ct3mh1fm9t
    @user-ct3mh1fm9t Před 4 lety +14

    አሜን መምህርዬ እባኮ መምህር አንድ ጥያቄ
    ነበረኝ የምኖረው ሀረብ ሀገር ነው ዉዳሴ ማርያም የማነበዉ በተመቸኝ ሰአት ነው
    ስራ እንደጨረስኩ ስንት ሰአት ነው ማንበብ ያለብኝ

    • @user-vc1lx5de8l
      @user-vc1lx5de8l Před 4 lety +1

      በተመቸሽ ሰአት ዲገሚ ጥዋት ከእንቅልፍሽ ቀደምብለሽ ተነስተሽ ፀልይ ማታ ስተኝም ፀልይ

    • @babys7570
      @babys7570 Před 4 lety

      ጠዋት ማታ መጸለይ ትችያለሽ

    • @weldegebreal1199
      @weldegebreal1199 Před 4 lety +1

      መምህራችን እንዳሉት በጠዋት የጸሎት ሰዐት የምትፀልይ ከሆነ ከምግብ በፊት ይሁን በሌላው ሰዐቶች ግን በፈለግሽው ሰዐት ጸልይ

    • @user-hj9vx1tz4o
      @user-hj9vx1tz4o Před 4 lety +1

      በተመቸሽ ሠአት ፀልይ ግን በሠባቱ የጊዚያት ሥአት ቢሆን ይመረጣል

    • @user-ct3mh1fm9t
      @user-ct3mh1fm9t Před 4 lety +1

      @@user-vc1lx5de8l እሺ ክብረት ይስጥልኝ

  • @amhahaileselasei7170
    @amhahaileselasei7170 Před 3 lety +2

    የኢትዮጵያዊው የኦርቶዶክስ ሰባኪ የዘመናችን ክስተት ከአለም ታሪክ እስከ ሀይማኖት ሚስጥር የሚያስተምረው አባታችን ካስተማሩኝ ሊቃውንቶች ሁሉ አንተ ትለያለህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @belemola2
    @belemola2 Před 2 lety +1

    እግዚያብሄር አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በረከቱን ጸጋውን ረዴቱን ያድልህ፡የአገልግሎት ዘመንክንም ያርዝምልህ፡መንግስተ ሰማያትን ያውርስህ፡ፈጣሪ ከጎኑ ያስቀምጥህ አሜን