የጊዜው ችግራችን የሚፈታበት ምሥጢር || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 02. 2024
  • የጊዜው ችግራችን የሚፈታበት ምሥጢር || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 233

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 4 měsíci +1

    የኛ እንቁ መህምራችን እንካን ደና መጡ ልኝ በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልዑል እግዚአብሔር ይማረን ይቅርም ይበለን

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 4 měsíci +17

    ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እንዲሁም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ ሰማዕታት አለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ና ለ 128ኛ አድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před 4 měsíci +1

    Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር
    ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 4 měsíci +29

    ወዶና ፈቅዶ ለዝህ ሰዓት ያደረሰን ልኡል እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባው::እንኳን ለሊቀ ስማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ :ሐዋርያ ቅዱስ ፖሊካርፐስና ሰማዕት ቅዱስ አውሳብዮስ አመታዎ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን ይፍቱን ይባርኩን

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 Před 4 měsíci +1

      🙏🙏🙏

    • @birukyemariyamlij
      @birukyemariyamlij Před 4 měsíci

      Ameen Ameen Ameen
      Kale hiyotn yasemalen
      Yemitayewa sayihon yemayitayewan yaemelkten

    • @maizeiadah152
      @maizeiadah152 Před 4 měsíci

      Amen Amen Amen Enkuan abiro aderesen

    • @sabalegesse6493
      @sabalegesse6493 Před 4 měsíci

      አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን መምህራችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @TaduSocha-dp9ib
    @TaduSocha-dp9ib Před 4 měsíci +1

    Amen amen amen kal hywat yasemalen weda abatachen❤❤❤❤❤

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Před 4 měsíci +1

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ እድሜና ጤና ንሰጦት ሁሌም በጸሎት አሰቦታለሁ እርሶም ያሰቡኝ የገዛ ቤተሰቤ ጠላት ሆብነኝ እኔን እሚያጠፉበት መንገድ እየፈለጉ ጉድነጓ እየቆፈሩልኝ አለ ስሜ ሰም እነሰጠኝ ሊደፉኝነው

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 4 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የሐዋርያ የቅዱስ ጳውሎስ በረከቱ ይደርብን አሜን🙏" ከአምላኬ ጋር ለመኖር እናፍቃለሁ" የቅዱስ ቶማስ በረከቱ ይደርብን አሜን🙏 "በማይታየው ቃል እግዚአብሔር ይሰራዋል"
    "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ" እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 4 měsíci

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 4 měsíci

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፀፍልን እመቤታችን ምልጃ የመላዕክት ጥበቃ አይለየን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀይላ ሚካኤልን በጸሎት አስቡልኝ አባታችን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Před 4 měsíci +8

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከልጅዋ ከፊት ከኋላ በቀኝ በግራ ትቁሙለት አባታችን ለኛም በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ሃይማኖታችን ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን የአገራችን መከራ ያስወግድልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣሪ በእድሜና በፀጋዉ ይጠብቁሁ ቸሩ መድሐኒአለም ቡራኬው ፀሎቱሁ ይደርብኝ አባቴ በፀሎት አሳቡኝ ❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před 4 měsíci

    አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን። የእግዚአብሔር: ቸርነት: የእመቤታችን: ቅድስት: ድንግል: ማርያም: አማላጅነት: አይለየን: አሜን:❤❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 4 měsíci

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ🙏✝️ ረቂቅ ፍቅር ርህሩህ ታላቅ🙏 ባለጸጋ ምን ያልሰጠን አለ✝️ እናቱን ኪዳነምህረትን ደግሞ መልአክቶችን ቅዱሳኖችን✝️ ያደለን ጸጋ ለቸር አምላካችን ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም 🙏 አሜን✝️አሜን🙏አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና🙏✝️ ይድረሳት ይገባታል በእርሳ🙏 ድነናል አሜን✝️አሜን✝️💖 አሜን✝️🙏💖✝️💖🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GalaxyGalaxy-su6cj
    @GalaxyGalaxy-su6cj Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እመብርሃን ትመስገን አሜን ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እንቁ ሊቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ሺ ዓመት ረጅም እድሜ🙏✝️ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🙏አሜን✝️🙏💖አሜን✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 Před 3 měsíci

    ሁሌም የሚኖር የአምልክት አምላክ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ እሱ ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ይክብር ይመስገን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የአምላካቸውና የቅዱሳኑ በረከትና ረድኤታቸው አይለየን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 4 měsíci +7

    ይክበር ይመሰገን የዴንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለቅዱሰ ጌዮርጊሰ በሀል አደረሰን ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀን መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን የሰማነውን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱሰ ፈቃዱ ይሁንልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፉት እዝብሸን ከሰደት ሰውሪን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ የኑርልን❤❤❤አባታችን ይፍቱን ይባርክን ❤❤❤

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Eyodag937
    @Eyodag937 Před 4 měsíci +1

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 4 měsíci

    ❤🎉🎉🎉።አሜን(፫)
    ቼር ይቅርባይ ነው ።ልድያንን ያድርጌን።
    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ♥️።
    ❤❤❤።
    ❤❤❤❤❤።
    ❤❤❤❤❤❤❤።ምንእላለው ከምስጋና ለላየለኝም።

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠቅልን አሜን አቤትቴ በፀሎት አስቡን

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Před 4 měsíci +5

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን✝️⛪️

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 4 měsíci +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 4 měsíci

    “የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።”
    - 2ኛ ቆሮ 4፥17-18ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የቅዱሳን የሰማዕታት የፃድቃን አምላክ ሆይ ሰላምን ይላክልን በቃ ይበለን

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 4 měsíci +5

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልልን❤❤

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalene yekeberelen Amelake

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታች በረከተው ይድረሰን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛሎ አሜን አባታችን ፀሎቶው አይለየን ይፍቱን ይባርኩን አሜን❤

  • @shewetbogale8026
    @shewetbogale8026 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Před 4 měsíci +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏❤

  • @bw.ketema4803
    @bw.ketema4803 Před 4 měsíci +1

    አሜን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 4 měsíci +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @shawuutola2749
    @shawuutola2749 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen❤

  • @Temesghen
    @Temesghen Před 4 měsíci +1

    አሜን!!!!

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ዕድሜ ጠና ይስጠልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከቶት ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Před 4 měsíci +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před 4 měsíci

    በመላዉ አለም ያላቹህ ኢትዮጲያዊያን እንኳን ለዓድዋ ድል በዓል አደረሳቹህ አደረሰን የእኛ እንቁ መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-eg3mt1lb1j
    @user-eg3mt1lb1j Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን🙏❤❤
    አምላከ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏🌿🌿❤

  • @yeMaryamlij-if3cw
    @yeMaryamlij-if3cw Před 4 měsíci +4

    Amen Amen Amen 🙏 abatachin egziabeher tsegawun yabzalot

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Před 4 měsíci +7

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @user-tw3rb1lc2k
    @user-tw3rb1lc2k Před 3 měsíci

    መሀሪው ልኡል እግዚአብሔር እሱ ይማረን አሜንን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማል ❤❤❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን አብዝት ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የማይሻር የእግዚአብሄር ቃል ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ። ምህረቱን ያሳየን አሜን አሜን አሜን❤🙏

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 Před 4 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኛም የሰማነው በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እንኳን ለሊቀ ሰማእት የኢትዮጵያ ገበዝ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ መታሰብያ ክበረ በዓልና ለአደዋ ድል ወይም ለሰማእታት አባቶቻችን እናቶቻችን ወንድም እህቶቻችን ሀገርን በደማቸው ላቆዩልን አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před 4 měsíci

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን መምህራችን
    ቃለ ሕይወት ያሰማን።
    በእዉነት እመቤታችን
    ወላድተ አምላክ ጥላ
    ከሌላ ትሁን ሎት የ
    እግዚአብሔር ሃይል
    አይለዮት አሜን ፫🙏

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡኝ

  • @ermiasbirhanu289
    @ermiasbirhanu289 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen, Abatachinn Bereketewo yiderebenn lehulachinim 🙏🏿.

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen Před 4 měsíci

    የሕይወት ቃል ያሰማዎ:: የቀድሞ ህብረት አንድነት ፍቅራችንን እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t Před 4 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh Před 4 měsíci

    እግዚሃብሄር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asterbekele3313
    @asterbekele3313 Před 4 měsíci +3

    አሜን🙏❤

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን እድሜ ይሰጥልን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-kf4tl5hq2t
    @user-kf4tl5hq2t Před 4 měsíci +1

    Qalehiwet yasemalen Dr Zebene ❤❤❤

  • @lovelydessi7916
    @lovelydessi7916 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለይወትን ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @zed96
    @zed96 Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋዎትን ያብዛልዎት በረከትሁ ይደርብን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ በጸሎት አስቡን ይፍቱን ይባርኩን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 4 měsíci +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይባርኮት የፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከባርነት ነፃ እንዲንወጣ ኢትዮጵያን የታደጋት አምላከ ጊዮርጊስ ምልጃ ፀሎቱ አይለየን አሁንም የተጋረጠብንን መአት ያጥፋልን ኢትዮጵያዊው ሰማዕቱ ፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 4 měsíci

    AMEN AMEN AMEN memeherachn yesemaln 🤲🤲🤲💒💚💛❤️🤲🤲🤲🤲

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ጤቤቅሊን ፀጋወ ያባዛሉታ😢💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 አሜንን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 4 měsíci +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Před 4 měsíci

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ ብስራተ ማርያም እባላለሁ።

  • @TesfaKokeb-ml9ww
    @TesfaKokeb-ml9ww Před 4 měsíci +1

    Amen

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!❤

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 Před 4 měsíci

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-oi8gw9us7m
    @user-oi8gw9us7m Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ይባርኩን ይፍቱን

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ቸርነትህ እና ምህርትህ ማረን😢😢

  • @belaynema4723
    @belaynema4723 Před 4 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 4 měsíci

    መምህራችን እንኳንበስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አባታችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @user-qo2of7jo5e
    @user-qo2of7jo5e Před 4 měsíci

    .አሜን አሜን አሜን. .ቃለ. ሕይወት ያሰማልን. .መምህራችን🙏🙏🙏🙏

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 4 měsíci

    ❤አሜን አሜን አሜን 🤲🕯️🕯️🕯️🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማል🙏❤

  • @asnakechtilahun9375
    @asnakechtilahun9375 Před 3 měsíci

    አሜን አሜንፐመምኽረ ዘበነ እረሦ እደምኖት የቤት ወታሮች እመብረሐን ትጠብቆት

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ከነ ቤተሰቦችዎ ይጠብቅልን።

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ይስጥልን መምህራችን

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Před 4 měsíci

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🖤⛪️🖤

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤Abatachin qal heweten yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před 4 měsíci +3

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @AsAs-dp3tv
    @AsAs-dp3tv Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @taiba8635
    @taiba8635 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 4 měsíci

    በፀሎቶ አስቡኝ እህተ ማርያም !!

  • @zz123zz45
    @zz123zz45 Před 4 měsíci

    ቃለህወት ያማልን ❤❤❤አባታችን ⛪️⛪️⛪️

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Před 4 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 Před 4 měsíci

    Egzabher amlak edme na tena yestelen memhrachen Kale hiwot yasmalen Ethiopian ena Eritrean selme yarglen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Temesghen
    @Temesghen Před 4 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን!!
    እድሜና ጤና ይስጥልን!!

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉አሜንአሜንአሜን

  • @yewnetlijtefra1400
    @yewnetlijtefra1400 Před 4 měsíci

    አሜን ቃልዬት ያሰማልን መምህራችን