ጸሎት የማለዳ: የምስጋና: የምህላ: የመመለስ: በረከትን ፍለጋ: ተስፋ ሲቆርጡ...እንዲህ ብለው ደጅ ይጥኑ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 10. 2022
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewah...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewah...

Komentáře • 853

  • @genetwolde-giorgis3387
    @genetwolde-giorgis3387 Před rokem +8

    እንዲህ ያለ የህይወት መዳኛ ፀሎት ስላበረከቱልን በፈጣሪዬ ስም በጣም አመሰግናለሁ በመፅሃፍ አትመው በያበረክቱልን በእግዚአብሔር ስም እጠይቅዎታለሁ አደራ ጭምር እባክዎትን በሰላም ያውለን ❤😂🎉

  • @raheloda3104
    @raheloda3104 Před rokem +11

    አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ በምረት እጆችህ ዳብሰን ማረን ይቅር በለን 🤲

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 4 měsíci +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቼርነትህ ማረን ይቅርም በለን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን🙏

  • @AntenehZeleke-rw3jo
    @AntenehZeleke-rw3jo Před 10 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚሐቤር በቸርነቱ በፍቅሩ ይቅር ይበለን !!!

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před rokem +12

    አሜን 🙏 የህይወት ቃልን ያሰማልን
    የፍቅር አምላክ ሁላችንንም በምህቱ ይጎብኘን 🙏

    • @user-gg5qb8fo4h
      @user-gg5qb8fo4h Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😢

  • @user-ow9ch6rp1z
    @user-ow9ch6rp1z Před 6 měsíci +1

    ተባረክ በጥዋት እያዳመጠኩ ነው

  • @user-jp6sh1be9e
    @user-jp6sh1be9e Před 7 dny

    አሜን አሜን አሜን ፀሎታችን ይሰማ እኔ ሁሌ ጧት ጧት ስራ እየሰራሁ አዳምጣለሁ

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před rokem +18

    አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርሕ የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ውስጥ የስቀምጥልን እንደቸርነቱ ይታደግ አሜን

  • @user-rz9wi5sb3u
    @user-rz9wi5sb3u Před 4 dny

    አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤ይሁን❤❤ይደረግልን

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před rokem +9

    አቤቱ እንደምህረትህ ይቅርበለን ማረን ታረቀን🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @mylady9674
    @mylady9674 Před rokem +6

    እግዚሐብሄር አብዝቶ ይባርኮት ውስጥን የሚያረሰርስ ፀሎት አሰሙኝ ተመስገን 🙏

  • @jerryat3217
    @jerryat3217 Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 😭😭😭ይማረን ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ አሜን ❤

  • @henokhaile4525
    @henokhaile4525 Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @hiwot756
    @hiwot756 Před rokem +8

    💒✝️😭😭😭😭😭እግዚያብሔር ሆይ አቤት ይህን ፀሎት ያሰማህኝ እግዚያብሔር ተመስገን ማረኝ ይቅር በለኝ 🤲🤲🤲😭😭😭😭🙏🙏

    • @Sosna-re3ow
      @Sosna-re3ow Před 26 dny

      አንደ ሀጥያቴ ሳይሆ እንደ ቸርነት ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢

  • @user-wq6dt4vk8k
    @user-wq6dt4vk8k Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን⛪🙏አቤቱ ጌታ ሆይ አንደበቴን ግራልኝ😢⛪🙏ማሪያምን በጣም ጭንቅ ባለ ስዓት ነው የሰማውት እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ደካማ ሰው ሁኜ እጅ ከባድ ችግር ገጥሞኝ አደለም የተጨነኩት😢😢⛪🙏❤❤❤

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 Před měsícem +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏💒🙏💒

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 10 měsíci +2

    ዲያቆን ጥበቡ ማሞ እግዛብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እንዴት ልብን መንፈስን የሚገነባ ፀሎት ነው!!

    • @user-jl1oz8jm6k
      @user-jl1oz8jm6k Před 8 měsíci +1

      መፅሐፉን ቅዱስ መፅሐፍ የሚሸጥበት ታገኚዋለሽ ሽፋኑ ላይ ፀሎተ ህሊና ይላል የኢየሱስ ክርስቶስ የሾህ አክሊል ደፍቶ ያለው ስዕለ አድኖና የሰው እጅና የተገለጠ መፅሐፍ ሽፋኑ ላይ አለበት ስታነቢው የበለጠ ደስ ይላል ተጠቀሚበት

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +9

    እንኩዋን አደርሳችሁ
    መላው ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቼ ❤🙏🏿❤
    መህራቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿❤

  • @user-to7om3ks8z
    @user-to7om3ks8z Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እኔን ባሪህን ማርኝ ይቅር ይበለኝ አባቴ ሆይ

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን አንተ ታውቃለህ እዳመሰግንህ የማመስገን የፀሎት ፀጋውን አድለኝ አድለን

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před rokem +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን፣
    ከምወዳት ሀገሬ ስወጣ የምወዳት እህቴ ከሰጠቺኝ ስጦታዎች ውስጥ አንዱ ይህ በመሞህር ሳሙኤል እሸቱ በ2004 ዓ/ም የታተመመው "ጸሎተ ሕሊና" የተሰኘው የጸሎት መጽሐፍ ነበር ። ከላይ የተነበቡትን ጨምሮ እንደየቀኑ እና ስለሀገራችንም ሆነ አለማችን ያለኝን ስጋቶች ለልዑል እግዚአብሔር በዚህ የጸሎት መጽሐፍ ለአለፉት ዘጠኝ አመታት አለ ማቋረጥ ጠዋት ጠዋት አየፀለይኩ እገኛለሁ።
    በተለይ በአሕዛብ መካከል ለሚኖር የተዋሕዶ ልጅ እጅግ ጠቃሚ ጸሎት ነው።
    በዚህ ጸሎት ከአምላኬ ከቸሩ አባቴ ብዙ ምላሽ አግኝቻለሁ። ድንቅ የጸሎት መጽሐፍ ነው።
    ዛሬ በማሕደረ ተዋሕዶ ስታቀርቡት እጅግ ደስ አለኝ። ይህንን ልብ የሚያረሰርስ የምስጋና እና የምልጃ የጸሎት መጽሐፍ ለአዘጋጁልን አገልጋያችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @jameelaaljmeela9214
    @jameelaaljmeela9214 Před rokem +4

    አሜን ፫ አቤቱ በምህረትህ ማረን ይቅርም በለን ኢትዮጵያ ሃገራችንንም ጠብቅልን 🤲🤲🤲😭😭😭💚💛❤✝️

  • @abebazewdie5578
    @abebazewdie5578 Před rokem +1

    አሜን!!!!!!!!!!!!

  • @user-nc5gm7xe1g
    @user-nc5gm7xe1g Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያሰማልን

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k Před 8 měsíci +2

    ቃለ-ህይዎት ያሰማልን!
    መንፈስን የሚያድስ ምጥን ያለ ጸሎት ስላደረሱን እናመሰግናለን!

  • @MeseretSjrwehu-ji9xu
    @MeseretSjrwehu-ji9xu Před 8 měsíci +1

    ❤አሜን❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +61

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እቺ የፀሎት ደብተር በእጄ ላይ አለች እና በጣም ደስ የምትል ናት እባካቹህ ያልገዛቹህ ካላቹህ እንድትገዙና ሁሌ እንድትፀልዩት በትህትና እጠይቃቹሃለው 🙏🙏🙏😭❤

    • @tenaworkbiniyam3091
      @tenaworkbiniyam3091 Před rokem +1

      የመፅሀፉን ርዕስ ብትገግሪኝ?

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před rokem +3

      @@tenaworkbiniyam3091 ጸሎተ ህሊና
      አዘጋጅ መ/ር ሳሙኤል እሸቱ (ቀሲስ) 2013 ዓ .ም.

    • @lulamusgun8451
      @lulamusgun8451 Před 8 měsíci

      🎉❤❤❤

    • @eleninigussie7736
      @eleninigussie7736 Před 7 měsíci +1

      ለመግዛት ነበር የት ነው ማገኘው.lik endayshew mlshelgne esh

    • @user-vp8zs3yd5h
      @user-vp8zs3yd5h Před 6 měsíci

      ​@@tenaworkbiniyam3091 ፀ ጼ

  • @user-yj5cz1hk7s
    @user-yj5cz1hk7s Před 25 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @YeshiAssefa
    @YeshiAssefa Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @TurungoLeta
    @TurungoLeta Před rokem +4

    ቃለ በረከት ያሰማልን እጅግ ነብሱን የሚመገብ ነው አቤቱ ይቅር በለን ወደ እኛም የመለከት 😭😭🙏

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @yrmisrachgebremichael2160

    ኡፈይ እንዴት ደስ የሚል አጥንትን ዩሚያለመልም ነው ሁሌ ጠዋት ውደ ስራዬ ሲሄድ አዳምጠዋለሁ ቃለ ሕይወትን ያስማልን🙏🙏🙏

    • @yrmisrachgebremichael2160
      @yrmisrachgebremichael2160 Před rokem

      እኔም እስመዋለሁ ሁሌ ቢስማ ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም ነው❤

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን!✝️🙏🏽✝️

  • @Mes355
    @Mes355 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የጊዜ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲😍🌿🕯🕯🌿🌿🕯🌿🕯

  • @user-yz9nt4yn5u
    @user-yz9nt4yn5u Před rokem

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀሊ፡ሕይዎት፡ያሣመን፡

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr Před 4 měsíci

    አሜንአሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማል

  • @danadana2967
    @danadana2967 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 5 měsíci +1

    ቃሌህይዎት ያሰማልን መምህራችን እጅግ ጠቃም የሆኔ ፀሎት ነው ድካማችሁን እግዝአቤሔር ያስባችሁ አሜን

  • @cherylmane1002
    @cherylmane1002 Před měsícem

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤ሰላምለአገራችንይሁን

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 10 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ በላቸው😢😢😢😢

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem +15

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Před 8 měsíci

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️AMENNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNN

  • @wedewede1844
    @wedewede1844 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 🤲🤲

  • @bettykahsaz1276
    @bettykahsaz1276 Před rokem

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @belentamrat5718
    @belentamrat5718 Před rokem

    አሜን 🙏🏾ቃለህይወት ያስማልን

  • @user-qu7tf4bh6k
    @user-qu7tf4bh6k Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @mkk9552
    @mkk9552 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @bayusemokenne629
    @bayusemokenne629 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
    ቃለሒወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @salamasefa6526
    @salamasefa6526 Před 5 měsíci +1

    አምላኪ ሆይ እንዴ ሀፀያቴ ብዛት ሳይሆን እንዴ ምህርትህ አተለየኝ😢

  • @yotaggy261
    @yotaggy261 Před rokem

    አሜንንን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zn4rq4sx4b
    @user-zn4rq4sx4b Před rokem +3

    ኣቤቱ ኣባት ሆይ ሁሉ ባንተ ነዉና ተመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-ou6lm2xc7s
    @user-ou6lm2xc7s Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤናይጣልን

  • @MeketeDemisse
    @MeketeDemisse Před 3 měsíci

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @tsigheredamismer1319
    @tsigheredamismer1319 Před rokem +6

    አሜን አሜን ተመስገን ፈጣሪ ቅዱስ ቃል አስተምሮን ለሚያስተላልፉን በቸርነት ገበኝል ለኛም ሰምተን በተግባር እንድንፈጽም ያድርገን አሜን

  • @emebetbishaw5049
    @emebetbishaw5049 Před 4 měsíci

    አሜን አሜነኘ አሜኘ

  • @EshetuPhtography
    @EshetuPhtography Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wk5eb1ew5z
    @user-wk5eb1ew5z Před 5 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @azmeraabebe4475
    @azmeraabebe4475 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን አሜን💚💛❤🕊🕊🙏🙏🙏

  • @ghfggjfudfhf
    @ghfggjfudfhf Před 7 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @eyobabraham2467
    @eyobabraham2467 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።ለደገኛው ክብር ያብቃን ።እቤቱ እንደምህርትህ ይቅር በለን ።

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Před 8 měsíci

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህር

  • @habtamutefera3112
    @habtamutefera3112 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-bd5rb5mw4p
    @user-bd5rb5mw4p Před rokem

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንንንንንንንንንንንንን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před rokem +3

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏

  • @WudCooking
    @WudCooking Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልኝ❤❤❤❤

  • @realtube6031
    @realtube6031 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @canijones6575
    @canijones6575 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @mintwabtemesgen6482
    @mintwabtemesgen6482 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @senaitzewde-cu8nz
    @senaitzewde-cu8nz Před 11 měsíci +1

    .አሜን አሜን አሜን!! .ለሁላችንም ልቦናችንን ያብራልን

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 Před rokem

    መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ፣ ገብቷችሁ ፀልዩ።

    • @roziawoke1301
      @roziawoke1301 Před 9 měsíci

      ይሄ ፀሎት የት ይገኛል ማለቴ የመፅሐፍ ቅዱሱ ስም????

  • @epic-kb9900
    @epic-kb9900 Před 5 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማን፤ አሜን።

  • @selemundemeke6990
    @selemundemeke6990 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያስማልና አሜን አሜን

  • @yeshimolla3598
    @yeshimolla3598 Před rokem

    አሜንአሜንአሜንቃለሒወትያሰማልን፡፡፡፡፡፡፡

  • @felekekinfu712
    @felekekinfu712 Před 8 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesfinlibsekal8935
    @mesfinlibsekal8935 Před rokem +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለኛም ለህዝብህም ምሕረትህን አድርግልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @shawuutola2749
    @shawuutola2749 Před 29 dny

    Amen Amen Amen Beuneti yehunilini kale hewotin yasemalin❤

  • @aminaggebeyinhs6424
    @aminaggebeyinhs6424 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @abelzerihun4141
    @abelzerihun4141 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ros7705
    @Ros7705 Před 7 měsíci

    አሜን ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን

  • @melkamuabwa143
    @melkamuabwa143 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 Před rokem

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @user-fp4ox8fn4d
    @user-fp4ox8fn4d Před rokem

    አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zinashalemayhu5961
    @zinashalemayhu5961 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይበለን

  • @hevenbirhanu7842
    @hevenbirhanu7842 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 9 měsíci

    አሜን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልንአምላካችን ፀሎታችንን ይስማን በደላችንን ይቅር ይበለን🤲🏽

  • @ethiopia9659
    @ethiopia9659 Před rokem

    አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥺🥺🥺🥺

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @Yaya12132
    @Yaya12132 Před rokem

    እሜን እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @user-vr6ng8iv7f
    @user-vr6ng8iv7f Před 8 měsíci

    አሜን❤😍⛪⛪⛪💒💒💒

  • @Befkr
    @Befkr Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-dn5im2mt5o
    @user-dn5im2mt5o Před měsícem

    አባት ሆይ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ይወት ያሰማልን በእውነት እቺ መጽሐፍ በጣም ደስ የምትል ነች❤❤

  • @user-ld8rt4qz6b
    @user-ld8rt4qz6b Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አምላኬ አተ ጠብቀን

  • @tegesetkonjum7037
    @tegesetkonjum7037 Před rokem +1

    አሜን ተባርኩልን ልባችን ይክፋትልን

  • @AbebeFkr-tg4kr
    @AbebeFkr-tg4kr Před 8 měsíci

    አሜን እንደፈቃዱ ይሁንልን

  • @ex5261
    @ex5261 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @netsanetabebe5355
    @netsanetabebe5355 Před 2 měsíci

    አሜን!!!