"በሁሉ አመስግኑ""ስለ ሁሉ አመስግኑ""እግዚአብሔርን አመስግኑ"ይህን የሚያረጋጋዎትን መልእክት ሳያደምጡ እንዳያልፉት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 09. 2020
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewah...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewah...

Komentáře • 591

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před rokem +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏 ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 Před 3 lety +21

    አምላክ ሆይ በሁሉ እንዳመሰግንህ አንደበቴን አንተዉ ክፈትልኝ

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 Před rokem +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን ስለሁሉ ነገር ቃል ሂዎት ያሰማል እግዚአብሄር ዕድሜን ጤናን ይስጣቹ🙏🙏🙏 ✝️⛪️✝️☘️🕊❤️❤️❤️❤️❤️🌷❤️

  • @habtemehabateme6539
    @habtemehabateme6539 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @user-im5jr7zd6z
    @user-im5jr7zd6z Před rokem +1

    አሜን አሜን ስለ ማይነገር ሱጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 Před rokem +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ይባርክልሁ

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 Před 2 lety +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድራልን አሜን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ወንድም ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜንመምህራችንቃለህይወትያሠማልን

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Před měsícem

    አቤቱ የምስጋና ደቦ እንድናቀርብ ርዳን የማጉረምረም መንፈስን አርቅልን❤❤❤❤የህይወት ቃል ያሠማልን ዲያቆን በእውነት ተባረክ❤❤❤❤

  • @kankhan9422
    @kankhan9422 Před rokem +1

    Amen amen amen

  • @iyuu1238
    @iyuu1238 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እግዜብሄር ይመስገን ( 3 ) ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @amarchalghshsc3697
    @amarchalghshsc3697 Před 3 lety +6

    ተመስገን የኔ ጌታ ያለአንተ፡አንዳች የሆነ ነገር የለም ስበድልህ ሳሳዝንህ ሁሌም በፊቅር አይኖችህ እያየህኝ ስላኖርከኝ ስለጠበከኝ ተመስገን ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህር

  • @ishaisha7578
    @ishaisha7578 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @sosinamasresha3935
    @sosinamasresha3935 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 2 lety +8

    በእውነት በሰው አገር በከፍኝ ሰዓት በጣም ያፅናናኝ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏 አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ በሁሉም እንዳመሰግንህ አድርገኝ ሁሉም ካንተ ነውና።

  • @user-ll6xv6pi1b
    @user-ll6xv6pi1b Před 3 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይክበር ይመሰገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ebrahitoebrahito7942
    @ebrahitoebrahito7942 Před rokem +1

    እግዛብሄር ይመስገን 🙏 ቃል ህይወት ይሰማልን 🙏እግዛብሄር ይመስገን 🙏እግዛብሄር ይመስገን 🙏🙏

  • @binyamgidey4773
    @binyamgidey4773 Před 9 měsíci +1

    አመሰግናለው መምህር እግዚአብሔር ባንተ ድንቅ ትምህርት ስላስተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን💚
    እግዚአብሔር ይመስገን💛
    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety +31

    ይመስገን ይመስገን ልንለው አንደበትን ለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety +1

      እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገን።አመሰግናለሁ ቃለህይወትያስማልን።እባቶችችንን።አሜን እሜንንንን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 11 měsíci +1

    ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤😢

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔርን የሚያመሰግን ልብ ይስጠን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-zu1ku2cb2g
    @user-zu1ku2cb2g Před 3 lety +2

    እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወድምየ

  • @tarikuadinew4654
    @tarikuadinew4654 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ህይዎት የሰመልን

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 Před rokem

    Amen thank you so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️💒💒💒🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉💚💚💚💚🌿🌿🌿🏆🏆🏆

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይመስገን ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ።

  • @adiamhaile8179
    @adiamhaile8179 Před 3 lety +1

    Begezewem Yale gizewem Egziabeher zewter yemesgen 🙏🙏🙏 kale hiwot yasemalen .

  • @user-do2pq7qe5w
    @user-do2pq7qe5w Před 3 lety +28

    አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ስለአደረገልኝም ሆነ ስላላደረገልኝ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen

  • @yilikalmitiku
    @yilikalmitiku Před rokem +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም

  • @ejiguakebede457
    @ejiguakebede457 Před rokem +1

    Ameeen Ameeen Ameeen 🙏🙏🙏
    Egzihaber yimesegen 🙏🙏🙏

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tr5zq1qb9q
    @user-tr5zq1qb9q Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ይስማልን ዳቆን ጥበበ ማሞ ለኛም ስሚ ጃሮ ይስጠን ስላሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @2worldtube326
    @2worldtube326 Před 3 lety +2

    ዋው ደስ ይላል አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mimiande677
    @mimiande677 Před rokem +1

    Temesegen Temesegen Temesegen fetari kalehywet yasemalen wede wedem tebarek zemenk ageleglotek yebareklek

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 Před 3 lety +1

    ቃል ቃል ቃል ሕዉት ያሰማን ሰምትን የምንለዉጥበት ልቦና ልብ የሰጥን

  • @addisaweke9061
    @addisaweke9061 Před 3 lety +19

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመላህክት አለቀ ቅዱስ ሚካኤል የልባችንን መሻት ይፈጽምልን ጥበቃው ምልጃው ከሁላችንምጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 Před rokem +1

    እግዚአብሔይመስገን በሰላም ለዚህ ሰሐት ላደረሰን አምላክ እናመሰግነዋለን በየጊዜው መልካም የመፀሐፍ ቅዱስ ተምህርት እና ልዩልዩ መልካም ከአምላክ ጉር የሚያገኖኘ ተምህት ለአሰተማሪአችን አመሰሀናለሁ ረጀም ከጤና ገር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችንን አሜን አሜን አሜን

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን በእውንት እናመሰግንሃለን🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 Před 3 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር➕💒➕❤❤❤

  • @user-ez2ve5pk1f
    @user-ez2ve5pk1f Před 4 měsíci

    EGIZIABHER yimesGen Amen
    Kaleheyiwoton yasemalin Amen

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +14

    " እንደምነህ ብለው እንደምነህ አለኝ
    እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀር ነው መሰለኝ"
    ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት እራሳችንን የምናይበት ነው የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ።በተለይም አሁን በሁሉ አማራሪዎች ሁነናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @mestuteshomemestauteshomem7306

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před rokem +1

    ይህንን ትምህርት ስላገኘን እግዚአብሔር ይመስገን::
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @salehsaaaleh8557
    @salehsaaaleh8557 Před 3 lety +1

    ኣሜን በረኸት ረድኤት ናይ ቅዱስ ምካኤል የካፍለን ኣሜንንንንንንንንን

  • @appapk5408
    @appapk5408 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samahryemane9199
    @samahryemane9199 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @user-vr5fd7ob1v
    @user-vr5fd7ob1v Před rokem

    ስለማይነገርስጦታው እግዚአብሔርይመስገን💒🙏🏻

  • @user-qg7pg4ud9n
    @user-qg7pg4ud9n Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን
    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen qalahewot yasaman mamerachen egezaber yaa keberelen 👏👏👏💔💔💔💗💗💗💙💙💙💓💓💓💜💜💜💖💖💖💞💞💞💕💕💕💛💛💛💚💚💚

  • @missnoor6515
    @missnoor6515 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ወንድማችን እግዚአብሔር በሰላም በጤና
    ያኑርህ

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @Ass-dp7ot
    @Ass-dp7ot Před rokem +1

    አግዛብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @sadasada648
    @sadasada648 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @tihgetadese6134
    @tihgetadese6134 Před 3 lety +1

    መ ምክር እግዜአብሄትእድሜጤናይስጦት እህት ማርያም እግዜአብሄርንአመሰግነዋለው

  • @aynalem7004
    @aynalem7004 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሓት ያሰማን!!!!

  • @emebetmelkie8345
    @emebetmelkie8345 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣

  • @user-fg3bp2co2p
    @user-fg3bp2co2p Před 2 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ኩሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @adiabate7766
    @adiabate7766 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @h.dh.d8812
    @h.dh.d8812 Před 3 lety +4

    አሜን+3❤❤❤አዎን መምሕር በትትክክል እግዚአቢሔርን እንደናመሠግን ይገባልን ልቦና ይሥጠን ፈጣሪ።!!!

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen, ye Egziabher smu yimesgen

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ለአባታችንም ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @habtemehabateme6539
    @habtemehabateme6539 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @habtemehabateme6539
    @habtemehabateme6539 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @user-yv5fs6fm6x
    @user-yv5fs6fm6x Před 3 lety +3

    ተመስገን ጌታዬ ስለማይነገረዉ ስጦታዉእግዚህአብሄር ይመስገን ለመምራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @melakubeyan7631
    @melakubeyan7631 Před rokem +1

    Amen

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +8

    እግዚአብሔርን አመሰግኑ (2)
    እግዚአብሔርን አመሰግኑ (2)
    🌷🌷🌷ሰራው ድንቅ ነው ግሩም ነው
    በሉ 🌻🌻🌻ምን ይከፈለዋል ምስጋና
    ነው እንጂ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን!!!

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc Před 3 lety +3

    ለቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሌም ማመስገን አለብን ለሁላችንም አመሥጋኝ ልቦና ይስጠን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jg2wy4lp4t
    @user-jg2wy4lp4t Před 3 lety

    ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሄር ይመሥገን ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @ydengelmareyamlege1309

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Egziyabehare Yemesegen Egziyabehare Yemesegen Egziyabehare Yemesegen

  • @sosenaseyoum7667
    @sosenaseyoum7667 Před rokem

    sle hulum neger EGZIABHIER YMESGEN. wndmachen kale hiwot yasemaln. amen

  • @tadelutafesse8495
    @tadelutafesse8495 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dinkneshnega351
    @dinkneshnega351 Před rokem

    አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን ወንድማችን ስለ ማየ ነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fantubelay6403
    @fantubelay6403 Před 2 lety

    አውነት ነው በሁሉም እግዚሀብሄር ከኛጋር ነው አናመሠግነዋለን ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @shiwayehaftusis3517
    @shiwayehaftusis3517 Před rokem

    እግዚአብሔርን አመስግኑ ቸር ነውና ምሕረቱም ለዘለዓለም ነውና አሜን ፫💒💘🙏

  • @HA-ci7kx
    @HA-ci7kx Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር🙏🏽🙏🏽🙏🏽በጣም ትምሕርት ይሰጣል

  • @user-lj3fi6fs6o
    @user-lj3fi6fs6o Před 3 lety +3

    በእውነት የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 Před 2 lety

    Amen amen lhulome nagere amesgenalhue 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @mestuteshomemestauteshomem7306

    Amen amen amen Waqayoon sagalee jirenyaa sin hadhagesisu

  • @dhueeuurur8712
    @dhueeuurur8712 Před rokem

    ስለሁሉምነገር
    እግዚአብሔርይመስገን
    ስለማይነገርስጦታዉ
    እግዚአብሔርይመስገን

  • @yeshigemaneh1644
    @yeshigemaneh1644 Před 2 lety +3

    We have to be very thankful for God's unconditional love and mercy. Thank you for your good message.

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለወድማች ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @kalehiwettube429
    @kalehiwettube429 Před 3 lety +1

    ማህደረ ተዋህዶ በጣም እናመሰግናለን እንወዳቹሃለን የምታቀርቡት ሁሉ በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገር እየተማርንበት ነዉ

  • @You-gu4ce
    @You-gu4ce Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-oi3ng4xf6b
    @user-oi3ng4xf6b Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏

  • @samar119woowegezeabeharyeb2

    Amen amen amen egezeabehar aseteway lebonan yeseten

  • @tes.a
    @tes.a Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 2 lety

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🙌🏾

  • @masratbh5310
    @masratbh5310 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን.ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-ue5lf3tj3h
    @user-ue5lf3tj3h Před 3 lety

    Kalehiwete yasemalen Amen amen amen kalhiwt yasemalen Amen amen amen kalhiwt yasemalen Amen 💚💛❤

  • @user-mo2si1gh8l
    @user-mo2si1gh8l Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @user-gk8we2wb7j
    @user-gk8we2wb7j Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @abealmelaku5808
    @abealmelaku5808 Před 2 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před rokem +1

    ቃል ሂወት ይስማልን 🙏🙏🙏