የሚፈራና የሚጨነቅ ሰው የእግዚአብሔርን ፍቅርና ቃል ኪዳን የረሳ ሰው ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Komentáře • 249

  • @salamasoupia675
    @salamasoupia675 Před 4 lety +10

    ይቅረ በለስ በፀሎት አስቡኝ ተጨንቃለሁ ጭንቅላቴ አብዳል

    • @mesyloveethiopi3938
      @mesyloveethiopi3938 Před 4 lety +2

      አይዞሽ እህቴ, እምነት ካለሽ በጸሎት ውሃ ወይም በቧንቧ ውሃ ብጥብጥ አድርገሽ ጭንቅላትሽን አፍሺበት ሰውነትሽንም ተቀቢው. ከቻልሽ በየቀኑ.

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 4 lety

      Aba Gebregiorgis gar dewuye. You tube laye tagegnachewaleshe.

    • @onedaygodwilljudgeonus.9247
      @onedaygodwilljudgeonus.9247 Před 4 lety +1

      Egziabher yaregagash yihealem aschenaki new hulachenem eyetechenekin new beyekenu tselye chinketish mewegedu ayikerem yemtfelegiwem megegnetu ayikerem ehtie ayizosh.

    • @zainbaa7758
      @zainbaa7758 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @salamasoupia675
      @salamasoupia675 Před 3 lety +1

      አመሰግናለሁ ሁሉንም ተመስገን አሁን ደህና ነኝ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen kalhiwot yasemaln

  • @beriktiberikti7751
    @beriktiberikti7751 Před 4 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @wayifsifjira2460
    @wayifsifjira2460 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @tsaheywedajo7414
    @tsaheywedajo7414 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kalheyot yasmalen

  • @mesi557
    @mesi557 Před 4 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🤲 የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን🤲❤

  • @senaietmerhawi1016
    @senaietmerhawi1016 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ፫ 🤲

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @burtukangetaye5124
    @burtukangetaye5124 Před 3 lety +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wirkitumoubayed5756
    @wirkitumoubayed5756 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @demekechdamte8399
    @demekechdamte8399 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m Před 4 lety +1

    Amen amen amen kale hiwet yasmaln wedmachin ye agelglot zemenhi ybarkilgn abetu amlakachin medahanitachin eyesus kirsitos hoy tbeb mestewalu sten amen

  • @user-xt3hf8cx9i
    @user-xt3hf8cx9i Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 4 lety +13

    አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይሥጠል 💞🇨🇬👏👏👏

  • @asutadele6047
    @asutadele6047 Před 4 lety +19

    ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ የድንግል ማሪያም የቁርጥ ቀን ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ ይባርክልህ !!!

  • @user-wi2gp9oj4w
    @user-wi2gp9oj4w Před 4 lety +1

    Amenn amenn

  • @dengelamebetedreshilen6165

    Amen Amen Amen kal hiwet yaseman diyakon tmrth betemsto new msemaw edme tena yesteh besoleth asbegn welete tekle adera asebegn enye kentu negn

  • @konjitkonjit44
    @konjitkonjit44 Před 3 lety

    Amen amen amen amen amen

  • @wosenwalelign7154
    @wosenwalelign7154 Před 2 lety

    Amen Amen kale hewit yasmalen

  • @selam7981
    @selam7981 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @marya4461
    @marya4461 Před 4 lety +1

    Amen🙏Amen🙏Amen🙏

  • @user-qm2co2xt4i
    @user-qm2co2xt4i Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን

  • @frihiwot4166
    @frihiwot4166 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @user-ne1dv5zh7u
    @user-ne1dv5zh7u Před 4 lety +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @almazyesuneh8186
    @almazyesuneh8186 Před 4 lety

    Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤⚘⚘⚘ kalehiwot yasemalin Bewinet

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ሳብ ረዘም ያርግልን

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před 4 lety +1

    እውነት ነው ።ቃለሂወት ያሰማልን ለዚህ እግዳ ግዜአዊ ኑሮ ብሎ የሚጨነቅና የሚፈራ ሰው ቢኖር በህያው እግዚአብሔር በድግል አምላክ እመቤታችን እምነት የለለው ነው።መሆን የለበትም።የዚህ ዓለም ፍርሃት እሰከተወሰነ ነው የአምላክ ግን ለዘላለም ሂወት ነው ፍርሃትም የለም ደሰታጅ።።የሰጋ ብቻ የሆኑ ሰወች የሚያደርጉትንና የሚናገሩትን እዳናምን እዳሰማ መጠበቅ አለብን።

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማል

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም፡ነገር እግዚአብሄር ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ በሐጢያት የጠፋች ነፍሴን ታደግልኝ ያንተን መንገድ አሳየኝ እባክህ አሜን
    በውነት ወንድማችች እመቤቴ ትጠብቀህ ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemzewdwerkie9579
    @alemzewdwerkie9579 Před 4 lety +1

    አሚን አሚን ቃልህይወትያሰማልን

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ይስጥልን ያክብርልን ውድ ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይባርክህ አሜንንን
    ስህተትን፤ ማን ያስተውላታል? አቤቱ፥ ጌታየ ሆይ ከተሠወረ ሀጢረያት አንጻኝ።መዝ፥፲፱ ፥ ፲፪
    እግዚአብሔር የጏይልና የፍቅር እራስንም የመግዛት መንፈስ እጂ የፍረጏት መንፈስ አልሠጠንምና ፪ኞ ወደ ጢሞቲዎስ ~፩፥፯
    አቤቱ ረዳኤቴ መድሀኒቴ የአፌ ቃልና የልቤ ሀሳብ በፊትህ ያማረ ይሁንልኝ።መዝ ፲፱ ፥፲፬ ቃል ኪዳንህንና ፍቅርህን እንዳረሳ ማስተዋልን እውቀቱን ጥበቡን አድለኝ ለንሰሀ አብቅተህ መጨረሻየንም አሳምርልኝ አሜንንን

  • @tigistyoutube9274
    @tigistyoutube9274 Před 3 lety

    ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡መምሕራችን፡ብእድሜበጤናይጠብቅልን፡አሜን

  • @hannahanna204
    @hannahanna204 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜንንንን
    ቃለህይወት ያሰማልንን

  • @user-yo1sb6tt6k
    @user-yo1sb6tt6k Před 4 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @minasamwel9324
    @minasamwel9324 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን አሜን ወንድሜ ጤና ሰላም ፈቅር ይሰጥልን
    ፈጣሪ በረከትህ ያብዛልህ አሜን

  • @mahmoudshamas5512
    @mahmoudshamas5512 Před 4 lety +9

    ድንግል ማርያም እናቴ አሜን አሜን በእውነት በጣም ደስየሚል ነው እሄን ህይዎት የሆነ ቃሉን አብዝቶ በምሰማዉ ሁሉ በልቦናችን ያሳድር ብን መልካም የሆንክ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ለ ውድመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ከፀጋውጋር አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃሉን በልቦናችን ይኑርልን ለወንድማችንም ጸጋውን ያብዛለት መርቁት እድሜ ጤና ይስጥክ ደከመን ሰለቸን ሳትል ቃሉን ስለምትመግበን እግዚአብሔር ብድራትክን ይክፈልክ እህቶች እኛ የምጠበቅብንን እናድርግ ሼር በማድረግ እናዳርስ

  • @adiamhaile8179
    @adiamhaile8179 Před 4 lety +1

    Kale hiwot yasemalen Amen🙏

  • @hayatututu255
    @hayatututu255 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Před 4 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🌻🌼🌻🌼

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 Před 4 lety

    Amen amen amen kalehiwot yasemalin

  • @fasikahaile7419
    @fasikahaile7419 Před 4 lety +1

    ዲአቆን ጥበበ ሁሌ ኑርልነ እዲህ በሚታፍጠዉ ደስ በሚልዉ መልካም አንደበትህ በየቤታችን ሆነን ስለእየአንዳንዱ ነገር በግልፅ በሚገባነ መንገድ በማስተማር ሂወቴን ስለቀየርከዉ ሁሌ ላመሰግንህ እወዳለሁ!!!!

  • @sassasr8682
    @sassasr8682 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን!

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @aynalemaynalem6556
    @aynalemaynalem6556 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @zenebachbelay6584
    @zenebachbelay6584 Před 3 lety

    Amen amen amen kela hiwote yesmlen memeher edame ka xena ye bezaln

  • @tgtg2162
    @tgtg2162 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @marthatadesse7931
    @marthatadesse7931 Před 4 lety +1

    Bewunet erejim edime yestlin

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před 11 měsíci

    አሜን፫ቃለሒወት ያሠማልን ወዲማችን ተባለክ🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @emabetgerma7308
    @emabetgerma7308 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ውይይት ያስማልን

  • @user-ks5ew6ej1s
    @user-ks5ew6ej1s Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን በዕድሜንና በጤና ይጠብቅልን

  • @mekidiyemaryamlijj8885
    @mekidiyemaryamlijj8885 Před 4 lety +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለህወት ያሰማልን

  • @zedyeethio145
    @zedyeethio145 Před 4 lety

    Amen amen amen kalehiywot yasemalin wodimachin tibeb tegawun yabizalih

  • @user-xd2xl4tr8v
    @user-xd2xl4tr8v Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ያገልግሎት ዘመነዎያርዝምልን አሜን

    • @user-nr2lr7xf2f
      @user-nr2lr7xf2f Před 3 lety

      አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Před 3 lety

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabezalehe 👏👏👏

  • @sunniteabouasunnite9724
    @sunniteabouasunnite9724 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን የተማትነው 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @hagraybeltal5223
    @hagraybeltal5223 Před 4 lety +2

    አሜን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ነገር አምልጦኛል ይህን የመሰለ ቻናል ባለማግኘቴ

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg Před 4 lety

    Abetu anten mefratn bellbonachn bego amllcotn behlinachn ychemr amen amen amen

  • @genetnoh2165
    @genetnoh2165 Před 4 lety

    Amen Amen Amen hawey

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልባችንፅላት ይፃፍብን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክን እመብርሐን ትባርክልህ

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed5723 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @somali3266
    @somali3266 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትንበእድሜ በጤናያኑርልን

  • @selamgeta1979
    @selamgeta1979 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @playplay2855
    @playplay2855 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @adaada9733
    @adaada9733 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @bietukan877
    @bietukan877 Před 3 lety

    Amen Amen Amen memehere kalehiwet yasemaln🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @emabetgerma7308
    @emabetgerma7308 Před 4 lety +1

    ቃለ ህወይት ያስማልን

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před rokem

    ድምጽህን በጣም ነው የምወደው ጥርት ብሎ መሠማቱን በጣም አደቃለሁ እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @almazteklemikael5257
    @almazteklemikael5257 Před 4 lety

    ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያአሰማልን።

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Před 3 lety

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan inamasaganalan idime ina xen yisixilan

  • @zainbaa7758
    @zainbaa7758 Před 3 lety

    አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před 4 lety

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 4 lety

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣ተዋህዶ፣ሐይማኖታችን፣ለዘላለም፣ትኑርልን

  • @user-dy7ce1yk1p
    @user-dy7ce1yk1p Před 3 lety

    እግዚአብሔር ቸር ነው!!!

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን ያስተማረን የመከረን የገሰፀን አባት ስሙ የተባረከ ይሁን የመገብከንም የጌታ ቸርነት ይብዛልክ
    አቤቱ ፈጣሪዬ እምነቴንም በረድኤትህ አብዛልኝ
    ፅናትንም እንዲሁ ለዘለአለሙ አሜን,

  • @mubi2345
    @mubi2345 Před 4 lety

    Amen kali hiyewot yasemalin

  • @teejaay585
    @teejaay585 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @asterethiopiaorthodox5793

    Amene Amene Amene

  • @genetmamo433
    @genetmamo433 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwetn yasemaln memeherachin

  • @user-ox8hx6qc5f
    @user-ox8hx6qc5f Před 4 lety +1

    Kalehiwet yasemaln bazega betana ytebkln amannnnnnnn

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 Před 4 lety +1

    Amen mamerachin kale hiwot yasmalen eragem demyena tina yestlen wed mamerachin gin bmahebra twahedo lamnawo or mahebara Atnatywose temrtochihe Ayelakuem kachalhe bwhatapp endyelakulen Arge yasmanwen belbonachin yasdrben

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማል አሜን 🤲👏🙏

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 Před 2 lety

    አሜን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 Před 4 lety +1

    Amen egzhabhrye yesetelen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!

  • @dygjhs1462
    @dygjhs1462 Před 4 lety

    wendemchen egzabeher amelike yetbikelen kal hewate yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 Před 4 lety +4

    እኒግን አድነገረ አለ ጭንቅየሚለኝ ሀገረ እያለሁ ስለምንም ነገረ አልጨነቅም ነበረ አሁን ግን ዝም ብየ መጨነቅ ማሰብ ማሰላሰል ሰውነቴም እደሳሙና አለቅሁ ታዳዳየ የማብድ ይመስለኞል ኦፉ አምላኬሆይትግስቱን ስጠኝ

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

      የመንፈስ ስራነው ይሄ ድሮስ ደሀነን ብለን ያለንን ሳናስተውል መተን የሁላችንም የስደት ስጦታችን ናቸው አሁንም ቶሎ ሀገራችን እንገባ ውዳሴ ማርያም እየፀለይሽ የምችይውን ያህል ስገጂ ዘፈን መስማት አቁሚ

  • @lovehana3074
    @lovehana3074 Před 3 lety

    Aman Amen kali hiwoten yasamalin

  • @tesfayemebratu3246
    @tesfayemebratu3246 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ ይባርክልህ

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl Před 3 lety

    ቃል ሕይወት ያሠማልን ፀጋው በሠከቱን ያድልልን

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 Před 4 lety

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin

  • @user-tw4qp2ri2l
    @user-tw4qp2ri2l Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 Před 4 lety +1

    ኦፉ ወድማችን ብቻ ምንም አልልህ ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቅህ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 3 lety

    Amennn🙏🏽kale hywoten yasmalen!!!

  • @fikryashenifal2034
    @fikryashenifal2034 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያስማሕ! እድሜ ክጤና ጋር ይስጠህ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን።