Mahedere Tewahedo
Mahedere Tewahedo
  • 1 674
  • 26 445 208
"በእናቴ ሞት ልቤ ክፉኛ በሐዘን ተጎድቷል"+ "ላብድ ትንሽ ነው የቀረኝ"+ ሞትና ሕይወት ሞትና ሐዘን+ የሚገባና የማይገባ ሐዘን+ እንዴት እናስተናግደው?
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo
More Videos
CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
zhlédnutí: 3 000

Video

ሃይማኖታችን በቅዱሳት መጻሕፍት" ወደ ሕይወት ምንጭ: ወደ ሕይወት ባለቤት ወደ ሕያው እግዚአብሔር የሚያደርስ ሃይማኖት ነው" / ክፍል አራት /
zhlédnutí 2,6KPřed 14 hodinami
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
በእንተ ሥሉስ ቅዱስ / መጽሐፈ ባሕርይ/+ የአብርሃም እንግዳ ቅድስት ሥላሴ+ + "ቅድስት" ብለን ሥላሴን በሴት አንቀጽ መጥራታችን / ሐምሌ ሰባት /
zhlédnutí 4,2KPřed dnem
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስና ሕይወቱ+ " የምታሳድደኝ የናዝሬቱ ኢየሱስ ነኝ"+ " ስሜን ይሸከም ዘንድ የተመረጠ ዕቃ..."/ ሐምሌ አምስት /
zhlédnutí 3,4KPřed dnem
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
ቅዱስ ጴጥሮስና ሐዋርያዊ ሕይወቱ+ ስምዖን: ኬፋ: ዐለት+ " ትወደኛለህን?"..." በጎቼን ጠብቅ"+ " / ሐምሌ አምስት /
zhlédnutí 2,1KPřed dnem
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
ገድለ አቡነ ዜና ማርቆስጻድቅ ወሐዋርያ ዘኢትዮጵያ"...ኃጢአተኛ ሰው አንተን የሚወድ በአማላጅነትህም የሚታመን../ ክፍል ስድስት- ዘቀዳሚት /
zhlédnutí 3KPřed 14 dny
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
በጎቹና ፍየሎቹ
zhlédnutí 1,6KPřed 14 dny
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
በዚህች ዕለት ባሕታዊ: ሰማዕት: ነቢይ: ሐዋርያና ካህን የሆነ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ተወለደ / ሰኔ ሠላሳ /
zhlédnutí 4,4KPřed 14 dny
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
ወርኃ ክረምትና ቅድስት ቤተ ክርስቲያን+ የክረምት ትርጉም+ ሦስቱ ዐበይት ክፍሎች+ በአተ ክረምትና ምሥጢሩ+/ ከሰኔ 26-መስከረም 25: ክፍል አንድ/
zhlédnutí 2,3KPřed 14 dny
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
" እግዚአብሔር ከአንተ ዘንድ የሚሻው ምንድን ነው?"+ እግዚአብሔር የሰውን ልጅ የሚናገርባቸው መንገዶች / ትን. ሚክ. 6: 6-8 /
zhlédnutí 5KPřed 14 dny
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
ቅዱሳን በአፀደ ነፍስ ያማልዳሉን?+ "የሞቱ ቅዱሳን አንዳች አያውቁም"+ "መታሰቢያቸውን ማድረግ አይገባም"+ / መጽ. መክብብ 9:4 /
zhlédnutí 3,8KPřed 21 dnem
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
ሕንጸተ ቤታ ቅዳሴ ቤታ ለእግዝእትነ+ የሕንጻ ቤተ ክርስቲያን አጀማመር+ ሦስቱ ክፍሎች+ ቤተ ክርስቲያንና አገልግሎቷ / ሰኔ ሃያ እና ሃያ አንድ /
zhlédnutí 4KPřed 21 dnem
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
" በአንተ ላይ የምሰማው ይህ ነገር ምንድን ነው?" /ሉቃስ 16 /
zhlédnutí 3,3KPřed 28 dny
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
ጰራቅሊጦስ/ ጰንጠቆስጤ+ ትርጉሙና አከባበሩ+ በአምሳለ ነፋስ በአምሳለ እሳት የመውረዱ ምሥጢር+ + ጾመ ሐዋርያትና ጾመ ድኅነት /የሐዋ. ሥራ ምዕ. 2 /
zhlédnutí 6KPřed měsícem
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
የቅዳሴ ሥርዓት ምሳሌዎች+ ልዑካኑ ማንን ይወክላሉ?+ ዕጣን ለምን ይታጠናል? + መንጦላዕት- የመቅደሱ መጋረጃ+ አርባ አንዱ ቡራኬያት/ ክፍል ኹለት /
zhlédnutí 3,8KPřed měsícem
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewahedo Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- groups/tewahedo21/ Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - mahederetewahedo More Videos CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewahedo
ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን እና ቅዱሳት ሥዕላት+ የቤተ ክርስቲያን ውበትና አሠራር+ የክብ ቤተ ክርስቲያን ሦስት ክፍሎች+ / ክፍል አንድ /
zhlédnutí 2,2KPřed měsícem
ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን እና ቅዱሳት ሥዕላት የቤተ ክርስቲያን ውበትና አሠራር የክብ ቤተ ክርስቲያን ሦስት ክፍሎች / ክፍል አንድ /
ቅዱስ ሚካኤል+ የሹመቱ መታሰቢያ+ ተራዳኢነቱ ለቅድስት አፎምያና ለባሕራን+ የቅዱስ ላሊበላ ዕረፍት/ መጽሐፈ ስንክሳር- ሰኔ 12 /
zhlédnutí 6KPřed měsícem
ቅዱስ ሚካኤል የሹመቱ መታሰቢያ ተራዳኢነቱ ለቅድስት አፎምያና ለባሕራን የቅዱስ ላሊበላ ዕረፍት/ መጽሐፈ ስንክሳር- ሰኔ 12 /
የባሕር ላይ ጉዞ + ርኅሩኅ የሆነው ቸር አምላካችን ደቀ መዛሙርቱ ተጨንቀው እያለ...እንዴት ተኛ? ምክንያቶቹ...+
zhlédnutí 3KPřed měsícem
የባሕር ላይ ጉዞ ርኅሩኅ የሆነው ቸር አምላካችን ደቀ መዛሙርቱ ተጨንቀው እያለ...እንዴት ተኛ? ምክንያቶቹ...
የጌታችን በዓለ ዕርገት+ ወደ ሰማይ ስለማረጉ ስለመውጣቱ / መጽሐፈ ባሕርይ/+ ያረገው ማን ነው?+ የሐዋ. ሥራ 1:1-11: ሉቃስ 24:45-ፍጻሜ
zhlédnutí 6KPřed měsícem
የጌታችን በዓለ ዕርገት ወደ ሰማይ ስለማረጉ ስለመውጣቱ / መጽሐፈ ባሕርይ/ ያረገው ማን ነው? የሐዋ. ሥራ 1:1-11: ሉቃስ 24:45-ፍጻሜ
ትምህርተ ድኅነት+ ድኅነት ማለት...+ በማዳኑ ሥራው የእኛ ተሳትፎ+ መንፈስ ቅዱስ እንዲመራን ፈቃደኞች ነን?+ የእመቤታችንን ሥጋ የመልበሱ ምሥጢር
zhlédnutí 1,9KPřed měsícem
ትምህርተ ድኅነት ድኅነት ማለት... በማዳኑ ሥራው የእኛ ተሳትፎ መንፈስ ቅዱስ እንዲመራን ፈቃደኞች ነን? የእመቤታችንን ሥጋ የመልበሱ ምሥጢር
ኢትዮጵያዊነት +የስሟ መጠሪያ ምንነት+ ከሌሎች አገሮች ተለይታ የምትታወቅባቸው+" አባቶች የሠሩትን የቀድሞውን የድንበር ምልክት አታፍልስ"
zhlédnutí 3,3KPřed měsícem
ኢትዮጵያዊነት የስሟ መጠሪያ ምንነት ከሌሎች አገሮች ተለይታ የምትታወቅባቸው " አባቶች የሠሩትን የቀድሞውን የድንበር ምልክት አታፍልስ"
"በአንድም በሌላም." +"ችግሬ ሲናገሩት ያሳፍራል"+ " መመንኮስ እፈልጋለሁ" የሀገር አቋምና ዓላማ+ "በነካ እጅሽ"/ክፍል ሃያ/
zhlédnutí 2,6KPřed měsícem
"በአንድም በሌላም." "ችግሬ ሲናገሩት ያሳፍራል" " መመንኮስ እፈልጋለሁ" የሀገር አቋምና ዓላማ "በነካ እጅሽ"/ክፍል ሃያ/
ትንቢትና ነቢይነት+ የነቢያት ዋና ተግባር...+ ነቢይነት ከጌታ መምጣት በፊትና በሐዲስ ኪዳን+ በዘመናችን ያሉትን ሐሰተኛ ነቢያት እንዴት እንለያቸው?
zhlédnutí 2,8KPřed měsícem
ትንቢትና ነቢይነት የነቢያት ዋና ተግባር... ነቢይነት ከጌታ መምጣት በፊትና በሐዲስ ኪዳን በዘመናችን ያሉትን ሐሰተኛ ነቢያት እንዴት እንለያቸው?
እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው + "ፈታሔ በጽድቅ ኮናኔ በርትዕ" ማለት ምን ማለት ነው?+ ፍርድ አይቀርም+ እርሱ ሳይፈርድብን በፊት በራሳችን ላይ እንፍረድ
zhlédnutí 3,2KPřed měsícem
እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው "ፈታሔ በጽድቅ ኮናኔ በርትዕ" ማለት ምን ማለት ነው? ፍርድ አይቀርም እርሱ ሳይፈርድብን በፊት በራሳችን ላይ እንፍረድ
በክርስትና የመባረክ መገለጫው ምንድን ነው?+ " የተባረከ" የሚባለው ማን ነው? "ለሚጠፋ መብል አትሥሩ": "በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ" / ክፍል ሦስት/
zhlédnutí 3,2KPřed měsícem
በክርስትና የመባረክ መገለጫው ምንድን ነው? " የተባረከ" የሚባለው ማን ነው? "ለሚጠፋ መብል አትሥሩ": "በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ" / ክፍል ሦስት/
የክርስትናችን መለኪያው ምንድን ነው? የምድራዊ ሥልጣኔ አጀማመር+ "ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነው" / 1ኛ ጢሞ. 6:9-11 // ክፍል ኹለት /
zhlédnutí 3,1KPřed měsícem
የክርስትናችን መለኪያው ምንድን ነው? የምድራዊ ሥልጣኔ አጀማመር "ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነው" / 1ኛ ጢሞ. 6:9-11 // ክፍል ኹለት /
እመቤታችን በደብረ ምጥማቅ"...ሌላ የማይሰማው ነገርን እነግርሽ ዘንድ አንድ ጊዜ ያንቺን ፊት ግለጭልኝ" / ከግንቦት 21-25 /
zhlédnutí 4,7KPřed měsícem
እመቤታችን በደብረ ምጥማቅ"...ሌላ የማይሰማው ነገርን እነግርሽ ዘንድ አንድ ጊዜ ያንቺን ፊት ግለጭልኝ" / ከግንቦት 21-25 /
የክርስትና ግቡ እና መለኪያው ምንድን ነው? "የብልጽግና ወንጌል" ምን ይላል?+ "የዚህን ዓለም ድሆች አልመረጠምን?"/ ክፍል አንድ/
zhlédnutí 3,3KPřed měsícem
የክርስትና ግቡ እና መለኪያው ምንድን ነው? "የብልጽግና ወንጌል" ምን ይላል? "የዚህን ዓለም ድሆች አልመረጠምን?"/ ክፍል አንድ/
" አምላክህን ለመገናኘት ተዘጋጅ" / ትንቢተ አሞጽ 4:12/
zhlédnutí 2,8KPřed měsícem
" አምላክህን ለመገናኘት ተዘጋጅ" / ትንቢተ አሞጽ 4:12/
ክርስቲያናዊ ሕይወታችን.+ በክርስቶስ ለመዳንና ለመጽደቅ የሚያበቁ ነገሮች+እምነት ቢቀድምም ምግባር አይለይም+/ ክፍል ኹለት /
zhlédnutí 3,4KPřed 2 měsíci
ክርስቲያናዊ ሕይወታችን. በክርስቶስ ለመዳንና ለመጽደቅ የሚያበቁ ነገሮች እምነት ቢቀድምም ምግባር አይለይም / ክፍል ኹለት /

Komentáře

  • @SolamaS
    @SolamaS Před hodinou

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před hodinou

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን በጣምም እናመሰግናለን

  • @meazaheterat7201
    @meazaheterat7201 Před 2 hodinami

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይሁን ይደረግልን!!!!!!!

  • @yeglineshgetachew9355
    @yeglineshgetachew9355 Před 2 hodinami

    እኔም እናቴን አጥቻለው በአንድ ቀን ህመም የምትመጣ እየመሰለኝ በሬን የምታንኳኳ እየመሰለኝ በርበር አያለው የውስጤ መጎዳት መተንፈስ ያቅተኛል ስልኳን ደጋግሜ እሞክራለው ሃሎ ላትለኝ እንድሁ በከንቱ ብቻ ከባድ ነው ፈጣሪ ያፀናኝ ዘንድ ፀልዩልኝ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 3 hodinami

    🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️😢

  • @martballi2194
    @martballi2194 Před 4 hodinami

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qw9xc5uz3y
    @user-qw9xc5uz3y Před 5 hodinami

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ehtemaryamb1431
    @ehtemaryamb1431 Před 7 hodinami

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችንን ነፍስ በቀኝ ያቁምልን ጥሩ ትምህርት ደርሶናል በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን

  • @Iወለተገብርኤል-iv6wm

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ነፍሴ ሆይ ወዮልሽ ጭንቅሸን አሰበሸ ለ እግዚአብሔር ተገዢ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @elenisermolo1055
    @elenisermolo1055 Před 10 hodinami

    Amen Amen Amen kle huywet yasumaln buedme busuga yanorun

  • @NigatuShambal
    @NigatuShambal Před 15 hodinami

    ኣልፋ ኦሜጋ እግዛብሄር ኣምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ኣምኮ ይህን ሪኢ 1/7

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 16 hodinami

    እናትማ በድንገትም አረጋፈች አደጋም ታማም ሞተች ያው ነው የ እናት ሀዘን በተለይ ለህጼናት ለመግለስፅ ከማይቻል ምንም ከቃላት በላይ ነው

  • @mirafiitashomaa816
    @mirafiitashomaa816 Před 17 hodinami

    አሜን,አሜን,አሜነ,🙏🙏🙏❤❤❤

  • @songuru1
    @songuru1 Před 18 hodinami

    እግዘቡህ መፀነነትን ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @songuru1
    @songuru1 Před 19 hodinami

    ቀለህይወተ ይሰሚልን ወንደሞተን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @songuru1
    @songuru1 Před 19 hodinami

    ሰለሁለ ነገረ እግዝብህረ ደመሰገን❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před 19 hodinami

    አሜን አሜን አሜንየቅድስትስላሴጥበቃቸዉአይለየንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @SolamaS
    @SolamaS Před 21 hodinou

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tabezbozina4155
    @tabezbozina4155 Před dnem

    Wodimechin.Ayizok.Egizabeher.kenitageri.yihun

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c Před dnem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433 Před dnem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ቁርባን ከተቀበሉ በኃላ ከስንት ቀን በኃላ ነው መስገድ የሚቻለው?

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před dnem

    አሜንንንንንን❤❤❤

  • @zinamulata
    @zinamulata Před dnem

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @zenebechmengste-wk7ce

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ለወድማችን መፅናናቱን ያድልልን የእናታችንን ነፍስ ይማር አሜን

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před dnem

    አሜንንንን❤❤❤

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před dnem

    የማነ ብርሀን ሀዘን መከራ ነው እሄንን የሚአቅና የሚፈታ አድ አምላክ ነው መልሱን እሱ ይስጥህ እናትህ ግን ተደስተው በደስታ ደስታቸውን በማየታቸው እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ያልቻልከውን ሀዘን እሳቸው እዴት ይችሉት ነበር እግዚአብሔር ማን መቅደም እዳለበት ያውቃልና ሀዘን ህይወትን ይቀይራል ያንተ ህይወት ከናትህ ጋር ሄዱዋል እዚህ ምድር ላይ የተወህ የራሱ ምክንያት አለው ወደአዲሱ ምእራፍህ መሻገር ግድ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ የምትደስትበት እደአንተ ያለ ልጅ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @Fet-jf6tm
    @Fet-jf6tm Před dnem

    ወንድማችን የምታቀርባቸው ሁሉም የሚያፅናኑ የሚያስተሩ ናቸው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před dnem

    አሜን፫በኡነት ወዲማችን ቃለሒወትን ያሰማልን ዉዱ ጠያቂ ወዲማችንንም እግዚ አብሔር ያፅናልን የእናቱንም ነፍስ ይማር🙏💕💔

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen Před dnem

    Kale hiywet yasemaln wondimachin egziabher amlak metsinanatun yadlln emebrhan hazene libonan taklln yemotutn hulu nebsachewn be atsede genet yasarfln lijochuan lemasadeg bebizu sira tetemda yasadegechin enate welete senbet nebseshn bedegagoch kegn yasarflgn 😢hazen kifu new gn yemayker merara ewnet new egziabher metsinanatun yadlen

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před dnem

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před dnem

    ወይኔ ይህ መልክት ለእኔ ነው እኔም እናቴን አጥቻለሁኝ በጣም ዉስጤን እያብሰለስኩኝ እራሴነ ጎዳሁ ግን ይህ መክር ለወንድማችን ብቻ አይደለም ለሁላችንም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም አስከምንጠራ ድረስ በሰሎት ማሰብ ነው ነፍሳቸውን ይማር አያልን ለነፍስ የመሆነዉን ነገር መድረግ ወነድማችን አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ለሁላችን መፅናናትን ይስጠን አሜነ

  • @user-tl4ck1gz3j
    @user-tl4ck1gz3j Před dnem

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችንእግዚአብሄር ያፀናህ እኔም በጣምየምወደውን ትምህርቴን ያቋረጥኩት በናቴ ምት ሥብራትነው

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před dnem

    በእውነት አንጀቴነው የበላው😢ሐዘን ክፉ ነው አጽናኝ መንፈስ ቅዱስን ይላክልህ ወድማችን የእናትዎን ነፍስ ያሳርፍልህ ፡እውነት መሰረታዊ ትምህርት ነው ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን🙏✝️

  • @tirhasmulugetareda8697

    ወንድሜ ፅንናት ብርታቱም ይስጥህ ድንግል ማርያም ካንተጋ ትሁን ሃዘን አታብዛ።መምህራችን❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን።

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Před dnem

    አሜን ቃለ ህይዎት ያስማልን።ለወንድማችን ፅናቱንና ብርታቱን ይስጥልን።ለእናቱም ንብሳቸውን ይማርልን።

  • @zinashalemayhu5961

    አሜን አሜን አሜን ይበለን

  • @As-yb1vt
    @As-yb1vt Před dnem

    Amen amen amen

  • @meazahailemariam6813

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትንያስማልን!!!

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před dnem

    ❤❤❤amen 🎉amen ❤❤amen ❤❤❤amen 🎉❤❤❤amen ❤❤❤amen 🎉🎉🎉amen

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před dnem

    ለወንድማችን መጽናናትን ይስጥህ

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k Před dnem

    ውድ ወንድማችን ሀዘንህ እጅግ ትልቅ ነው እኔም በእምባ ነው ያዳመጥኩት ነገር ግን የማይተውህ አምላክ ብትደገፈው የማይጥል ብትጠለለው ዝናብና ፀሐይንየማያስመታው ፈጣሪ አለህ አይዞህ ለናትህ ስትል ነፍሳቸውም በሰላም እንዲያርፍ እባክህ ሰው ሁሉ ይሞታልና ተፅናና በእግዚአብሔር ስም

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ለወንድማችን በጽናናትን ኪዳንዬ ትስጥልን ምን ይደረገል ሁላችንም ቀናችንን እንጠብቃለ

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Wendemachen Egziabher kene Betesebochek Yetebeqellen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 Před dnem

    Kale hiwet yasemaln xegawn ybzaln wendmachn diyakon xinatun ysth wendmachn Amlak kante gar yhun 🙏🙏🙏

  • @meskeremteshome-iv2sk

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ያቆይልን🙏

  • @tajibaasmare1614
    @tajibaasmare1614 Před dnem

    መምህራችን እዴሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ እኔ ሀሌም ትምህርትህነ እከታተላለሁ በጣም መንፈስን የሚድስ አገለለፅ ደስ ይላል የአግልግሎት ዘመንህን ይረዘመው

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před dnem

    Kalihiwot Yasemalin Memihirachin Kirstos Yedmae Balitsega Yaderegewot Betam Asfelage Timiheret Newe Yastemaruin!

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před dnem

    Kalihiwot Yasemalin Memihirachin Kirstos Yedmae Balitsega Yaderegewot Betam Asfelage Timiheret Newe Yastemaruin!

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Před dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንአሜን