በጭንቀት ጊዜ የሚጸለይ የቅዱስ ሚካኤል ጸሎት || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • በጭንቀት ጊዜ የሚጸለይ የቅዱስ ሚካኤል ጸሎት || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 850

  • @dsheef
    @dsheef Před rokem +358

    ኦ ሚካኤል,ኦ ሚካኤል,ኦ መተንብል,ካህነ አርያም ትስመይ ብፁ ሱራፌል,ዘምርኡሳን ርኡስ,ወዘም ልኡላን ልኡል, ጊዘይ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምረት ወስ ሀይል❤❤❤💒💒💒

    • @selamawitkibert62
      @selamawitkibert62 Před rokem +3

      🙏🏽💛🙏🏽

    • @user-hl2rd4ux1x
      @user-hl2rd4ux1x Před rokem +3

      Amen amen amen

    • @user-so5ge3wn6y
      @user-so5ge3wn6y Před rokem +2

      አሜን፫

    • @zarituzawuduu126
      @zarituzawuduu126 Před rokem +2

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤⛪⛪⛪🙏🙏🙏🕌🕌🕌🙏🙏🙏

    • @heleng.m2822
      @heleng.m2822 Před rokem +5

      አሜን አሜን አሜነ ኦሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል መተንብልሰ ሳህለ ማርያም ትስመይ ብፁእ ሱራፌል ዘመርኡሳን ርኡስ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዘይ ፀዋዌኩከ ቅረበኒ በምህረት ወለ ሀይል

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +91

    ኦ ሚካኤል(፪)
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ
    ቢጸ ሱራፌል
    ዘምርኡሳን ርኡስ
    ወዘምልኡላን ልኡል
    ጊዜ ጸዋኢኩከ
    ቅረበኒ በምሕረት
    ወሰ ኃይል
    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 Před 7 měsíci +29

    የዛሬ አመት ሆስፒታል ውስጥ ሆኜ በእውነት በጭንቅ ተይዤ ከሞት ጋር ፊትለፊት በተጋጠምኩበት ሰአት በዚህ ፀሎት ቅዱስ ሚካኤልን ስማፀን ነበር:: የተያዝኩበት በሽታ ካንሰር ሊሆን ይችላል ብለውኝ ነበር:: ቅዱስ ሚካኤልም ለእኔ ለኅጢያተኛዋ ነፍስ እራርቶ የሞትንደብዳቤ ቀዶልኛል በጣም አከብረዋለሁ እንደሰው ሰማኝ ከአምላኬ የስጋ ምህረትን አሰጠኝ ❤

    • @iopo9417
      @iopo9417 Před 5 měsíci

    • @bezawitadane1496
      @bezawitadane1496 Před 5 měsíci

      ❤❤❤

    • @user-gw1bn7ve2j
      @user-gw1bn7ve2j Před 3 měsíci +2

      ታድልሽ እናትዬ እኔ በዛሬዋ እለት 😢 እናቴ በካንስር ስትሰቃይ ቆየታ ኮማ ወስጥ ገብታለች የደርሰልሽ ሚኬኤል ለእኛም ይድርስ

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 Před 3 měsíci +1

      @@user-gw1bn7ve2j amen እናትሽን ቅዱስ ሚካኤል ይጎብኝልሽ

    • @user-gw1bn7ve2j
      @user-gw1bn7ve2j Před 2 měsíci

      @@rahelasfaw6451 ሞተችብኝ እኔም በስደት ተንገበገብኩ

  • @Godblsu
    @Godblsu Před rokem +3

    ኦ ሚካኤል፣ ኦ ሚካኤል ፣ ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣ ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል፡፡
    "አማላጃችን ሚካኤል ሆይ ፈጥኖ ደራሻችን ሚካኤል ሆይ የጌታን ዙፋን ከሚያጥኑ ሱራፌል ካህናት አንዱ ሰማያዊ ካህን አንተ ነህ እኮን፡ የሰማያውያን ሊቃነ መላእክት ሁሉ አንተ አለቃቸው ነህ እኮን፡ ይልቁንም የልዑላንም ልዑል አንተ ነህና በጠራሁህ ጊዜ ሁሉ በይቅርታና በቸርነት ድረስልኝ አትራቀኝ።"

  • @sewnegn7950
    @sewnegn7950 Před rokem +42

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንበል ካህነ አርያም ተስሜይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምር ሩእሱ ወዘእምለ ልኡላን ልኡል ግዜፀዋይኩከ ቅርበኒ በምህረት ወሳህይለ። አባቴ ቃለህወትን ያሰማልን ። ሁሌም ሲምክሩኝ ሲያፅናኑኝ ኑሩልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏🙏🙏😢😥😥

    • @user-ys4zz5cr7p
      @user-ys4zz5cr7p Před rokem +1

      ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንበል ካህነ አርያም ተስሜይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምር ሩእሱ ወዘእምለ ልኡላን ልኡል ግዜፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህ።ሁል ጌዜ የማይጠገበውን የመንፈሳዊ ትምህርት ለመትመግበን አባታችን ቃለ ህይወት! ያሰማልን!

  • @lidyateklay9468
    @lidyateklay9468 Před 5 měsíci +4

    ኦ ሚካኤል
    ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም
    ትሰመይ ቢፀ
    ሱራፌል
    ዘመርዑሳን
    ርዑስ ወዘን
    ልዑላን ልዑል
    ጊዜይ ፀዋእኩከ
    ቅረበኒ በምህረት
    ወስ ሀይል❤❤❤🙏🙏🙏
    ትሰመይ ብፁ

  • @user-zd3yi1pm1b
    @user-zd3yi1pm1b Před 6 měsíci +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @anileybekele
    @anileybekele Před měsícem +1

    የዛሬ 4 ወር ገደማ በለቤቴ ልትወልድ Hospital 🏥 ገብታ በምጥ ሳይን በ C-section መሆን አለበት ብለዉን በቃ በፍራት በጭንቀት ዉሰጥ ሆኜ ይሄ ፀሎት ስደግም ነበር እና፣ ያሰደገኝ ልቀ መላዐክ ቅዱስ ሚካኤል ከጉናችው ይሁን። አሁን የወንድ ልጅ አባት ነኝ፣

  • @Maki-yz3il
    @Maki-yz3il Před rokem +11

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋዕኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሰ ሀይል❤❤💗💗

  • @amharabofed1748
    @amharabofed1748 Před rokem +2

    ኦ፡ ሚካኤል፡ ኦ፡ ሚካኤል።
    ኦ፡ መተንብል።
    ካህነ፡ አርያም፡ ትሰመይ፡ ቢጸ፡ ሱራፌል።
    ዘእምርኡሳን፡ ርኡስ፡ ወዘእምልዑላን፡ ልዑል።
    ጊዜ፡ ጸዋዕናከ፡ ቅረበነ፡ በምሕረት፡ ወሣህል።

  • @user-ej6nj4pd8h
    @user-ej6nj4pd8h Před rokem +3

    አሜንአሜንአሜን

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před rokem +86

    የተዋህዶ ልጆች በሙለ እንኳን ለገናናው መላአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አማላጅነቱ በረከት ረድኤቱ አይለየን አሜንንን🌷🌿💒🌷🌿💚💛❤🙏

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Před rokem +6

    ኦ ሚካእል ኦ ሚካእል ኦ መተልብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፍኤል ዘምርኡሣን ርኡሥ ወዘመልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋኢኩከ ቅረበኒ በምህተ ወሣሂለ:

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Před rokem +9

    🙏🌹❤🙏 ኦ ሚካኤል ኦ መተብል 🙏❤🌹🙏 ከአነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘርመ ሁሳን ህርሁስ ወዘብ ልዑላን ልዑል ጊዜ ጸዋ ኩክ ቅረበኒ በምህረትህ ወሳህል አሜን 🙏🌹❤ ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏እንኮን አደረሶት አደረሰን አሜን🙏🌹❤

  • @user-xv1cv5mk5j
    @user-xv1cv5mk5j Před 11 dny

    አሜን አሜን አሜን ቅዱሰ ሚካኤል በምርትህ ቅርበኝ ከኔ አትለይ ኦሚካኤል ቅርበኝ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbenezerMinda-ik9gq
    @AbenezerMinda-ik9gq Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @sarkeaberasarkeabera6888

    Amen Amen Ameen Abatachin Amen Amen

  • @AronHabte-ut9ho
    @AronHabte-ut9ho Před 11 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያስማለን ❤❤❤❤መምህራችን

  • @almazabebe7785
    @almazabebe7785 Před rokem +2

    አሜን ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልን

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን መሞህር በፀሎታቹ አሰቡን በሰደት ወሰጤ ይጨንቃል😢😢😢😢

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w Před rokem +2

    ሠላም..መምህር..እንኳን.ደና..መጡ..እንኳን ለቅዱስ..ሚካዬል..አደረሶት..

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před rokem +26

    ውድ መምህር እንኳንደናመጡ ውድ የተዋሕዶ ልጆች በአገርውስና ከአገር ውጪ ያላችሁ እእት ወንድሜቼ መምህር አባቶቻችን እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በረከቱ ይድረሰን አገራችን ኢትዮጵያ በምረትህ ማርልን ይቅርበለን አሜን

    • @jakrrbr7271
      @jakrrbr7271 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před rokem

      አሜን አሜንአሜን

    • @zinabuyimanie7666
      @zinabuyimanie7666 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-dw9ef9kh6f
      @user-dw9ef9kh6f Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን

    • @samerasameer761
      @samerasameer761 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ኣባታችን ጭንቀት በዛብን በሃገርም በሰደትም 😢😢

  • @MdSumon-xi8hb
    @MdSumon-xi8hb Před rokem +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @user-cz7lw6ok4z
    @user-cz7lw6ok4z Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምምህር

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před měsícem

    ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት ጠባቂየ በሰው ሀገር የምጠራህ መላእ ሆይ በምልጃህ ዳብሰኝ አንተ ደግፈኝ😢😢😢😢😢

  • @hagostesaf4916
    @hagostesaf4916 Před rokem +13

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀሱራፌል ዘም ኡሳን ርኡስ ዘም ልኡላን ልኡል ግዜ ፀዋይኩከ ቅበኒ በምህረትወሳዕል.
    እንኳን አደረሳችሁ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před rokem

      ኦ ሚካኢል ኦ ሚካኢል መተንብል ካህነ አርያም ትስመይ ቢፀሱራፌል ዘም ኡሳን ርኡስ ዘም ልኡላን ልኡል ግዜ

  • @user-sf4nk7zg9n
    @user-sf4nk7zg9n Před 6 měsíci +2

    ውድ አባታችን ዶ/ር ዘበነ ሰለሙን ፍቅሩን ይቅርታውን ያብዛል ዐጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት አሰጨብጠውኛል

  • @almzaabtsubedada2978
    @almzaabtsubedada2978 Před 9 měsíci +1

    አሜንቅዱስሚካኤልኣ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n Před 11 měsíci +2

    አሜን መምህር ቃለህወት ያሰማልን በፀሎ አሰቡን ጨቆኛል❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před rokem +50

    ዉድ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ተከታይዎች በሙሉ እንኳን ለገናና መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳቹ🙏አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃዉ ሁሌም አይለየን🙏አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Před rokem +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ !!

  • @user-km8iz3ee9e
    @user-km8iz3ee9e Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን መላኩ ሚካኤል አማልደኝ

  • @hanamelese6244
    @hanamelese6244 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል እርድኤት በረከት ጥበቃው አይለየን

  • @tgyetewahedolij4501
    @tgyetewahedolij4501 Před rokem +1

    Egziabher yemesgen💚💛❤️🙏

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +2

    እንክዋን ለተቀደሰችዋ ቀን ለገናናው ለ እሩህሩሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክበረ በአል አደረሰን የአመት ሰው ይበለን

  • @mayaye1
    @mayaye1 Před rokem +1

    ምህረትን እምትለምን ሚካኤል
    ምህረትህን እና ምልጃህ አይለዬን

  • @atakltiteka2889
    @atakltiteka2889 Před rokem +2

    ኦ ሚካኤል
    ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንበል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል
    ዘምርዑሳን ርዑስ
    ወዘብልዑላን ልዑል
    ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረቢነ በምሕረት ወሳሒል።
    አሜን አሜን አሜን

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 Před rokem +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታች ቡራከዎት ይድረሰን የመላኩ የቅዱስ ሚካኤል ፈጣን ተረዳይኑት ለሁላችን ይሁን ሰዳደ ሰጣን ነውና ሁልጊዜ ያሚያሳድደንን ጠላት በክንፉ ይከልለን አሜን

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 Před rokem +1

    ቅዱስ ሚካኤል ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን ንንንንንንንንን

  • @user-xf2rx3ex9y
    @user-xf2rx3ex9y Před rokem +9

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንበል ከሀነ አርያም ትሰመይ ብፁዕ ሱራፌል ዘበመሩኦሳን ሩኦስ ዘበመልዑላን ልዑል ጌዜ ፀዋኩከ ቅረበኔ በምህረት ወሳይል። ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @abrhlaluanrhla5183
      @abrhlaluanrhla5183 Před rokem

      ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ከሀነ አርያም ተሰመይ ብፁዕ ሱራፌል ዘበመሩኦሳን ሩኦስ ዘበመልዑላን ልዑል ጌዜ ፀዋኩከ ቅረበኔ በምህረት ወሳይል

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo Před 9 měsíci +1

    እሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adaneshgizaw2203
    @adaneshgizaw2203 Před rokem +1

    Amen Amen Amen mamehrachin kalahiwete yasamaln

  • @user-fx7mo5or7m
    @user-fx7mo5or7m Před měsícem

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል አንተ ቅረበኝ ከሚያስጨንቀኝ ጥላት አንተ አውጣኝ🙏🙏🙏🙏

  • @ganatalhabachy364
    @ganatalhabachy364 Před 19 dny

    ቅዱስ ምካኤልሆይ ቅአበኒ 🥰🥰ቅዱስምካኤል አባቴ ለኔ ብዙ ሁኖልኛን

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 Před 8 měsíci +1

    ወንድማችን አጽናኛችን ቡራኬህ ይድረሰን የማቱሳላህን እድሜ ይስጥልን አገልግሎት ዘመንሕን ይርዝምልን

  • @medesetmedeset4952
    @medesetmedeset4952 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አብቴ ቃለሒወት ይሰማልን ተመስገን ክብር ለሱ አይጥለንም ❤❤❤❤😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +22

    እንኳን ደህና መጡ የእኛ ውድ መምህር 🌹👏መላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ኦ የእግዚአብሔር መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በጭንቀታችን ጊዜ በምልጃህ ቅረበን🤲🤲🤲😢የባህራንን የሞት ደብዳቤ እንደቀደድክ ዛሬም የሚያስጨንቀን በመላው አለም የጭቁን ደብዳቤ ቀዳደህ ጣልልን😢😢🤲🤲🤲

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ እቅርም በለኝ የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariamAhmad-uz3je
    @MariamAhmad-uz3je Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራቺንእርሜናፀጋዉንያብዛልን ቃለሕወትያሰማልን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshbelaynesh9414
    @belayneshbelaynesh9414 Před 2 měsíci

    አሜን ሰአልለነ ቅዱስ ሚካኤል ቅድመ መንበሩ ለልኡል❤❤❤

  • @tekebalake3140
    @tekebalake3140 Před rokem +1

    ምህረትን የምትለምን ሚካኤልሆይ ቅረበኝ።

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን መምህር በፀሎታቹሁአሰቡን❤❤😢😢😢

  • @user-nh7hr4xk7u
    @user-nh7hr4xk7u Před 2 měsíci

    ኦሚካኤል
    ኦሚካኤል
    ኦመተንብል ካህነ ኣርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌኤል
    ዘእምእሩሳን ርዑስ ወዘም ልዑላን ልዑል ግዜ ፀዋ ኩከ ቅረበኒ በምህረተ ወሳሂል አሜን🙏🙏🙏

  • @Alem_1
    @Alem_1 Před 10 měsíci +1

    እንኳንደህናመጡ፣አባታችንቃለዎትያሰማልንእድሜከጤናጋያድልልን፣አሜን፣አሜን፣አሜን⛪❤❤

  • @user-lc1sk1we3m
    @user-lc1sk1we3m Před rokem +1

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል ከክፉ ሁሉ ጠብቀን ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @BekeleLerago
    @BekeleLerago Před 8 dny

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን❤

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem +1

    አሜን✝️አሜን ✝️አሜን✝️ መምህራችን ቃለ ህይወት🙏 ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ☀️🙏ይፃፍላቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Rose_4C
    @Rose_4C Před rokem +1

    ኦ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ባህራንን እንደቀረብከው ቅረበኝ 🙏

  • @beleri9119
    @beleri9119 Před rokem

    Amen Amen Amen Memhr Kale Hiwet yasemaln✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን የቅድስ ሚካኤል አምላክ ይድረስልን❤

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 Před rokem +1

    ቀሲስ ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před měsícem

    ኦ ሚካኤል ኦመተንብል ካህን አርያም ተሰሜይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምር ሩእሱወዘእም ልኡላንልኡልበምህረትህ ቅረበኝ

  • @hwatii
    @hwatii Před 6 měsíci +2

    Amen 🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌 amen 🙏 amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mahilet-hq3qm
    @Mahilet-hq3qm Před 4 měsíci +1

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ዘውትር እስከ ቤተሰብዎ ትጠብቅልን አሜን

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n Před rokem +1

    አሜን አሜንመምህር ቅለህወት ያሰማልንበፀሎትአሰቡን ሰወአገአየጨቀኛል❤❤❤❤

  • @fantafanta2615
    @fantafanta2615 Před 10 měsíci +1

    ኦ ፈጣኑ ሚካኤል ሆይ እርደኝ ከጭንቅ አዉጣኝ ፈጥንህ ድረሠስ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem +1

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ✝️ ኦ መተንብል ካህነ አርያ ትሰመይ ብፁ ሱራፌል ዘምርኡሳን ✝️ ርኡስ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዘይ ፀዋእኩከ ቅረበኒ ✝️🙏በምሕረት ወሰ ሀይል ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ኦ ሚካኤል ✝️ ቅዱስ ሚካኤል አንተ ደግ ርህሩህ ነህ እኔን በህልም🙏 መርተህ በውን የረዳህኚን✝️ በልቤ አትመዋለው ቅዱስ🙏 ሚካኤል ወዳንተ እድጸልይ✝️ ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🙏አባቴ በህልሜ ነገረኝ አሳየኝ ስምህ ከሞት ያስጥላል✝️🙏 የእግዚአብሔር ስም ያለበት ለብቻው ያሸንፋል ደግሞ✝️ ፈጥኖም ይረዳል ቸሩ ✝️🙏አምላካችን መድኃኒታችን ☀️ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ✝️ ለዘለዓለም አሜን አሜን 🙏አሜን ወላዲተ አምላክ ☀️ድንግል ማርያም ክብር 💖ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ☀️ይድረሰው ሁሉም ክብር 💖ምስጋና ይድረሳቸው ✝️💖ይጠብቁናል ይማጸኑልናል 💖ስንድን ደስ ይላቸዋል ክብር ምስጋና ይድረሳቸው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @ferehiwotdagnew8663
    @ferehiwotdagnew8663 Před rokem +1

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሠማይ ቢፀ ሲራፌል
    ዘምእሩሳን ርኡስ ወዘመልኡላን ልኡል
    ጊዜ ፀዋይ ኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል
    🙏🙏🙏

  • @samuelgirma5643
    @samuelgirma5643 Před 4 měsíci +2

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህን አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፈል ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሣህል.

  • @mkk9552
    @mkk9552 Před rokem +1

    ኦሚካኤል ኦሚካኤል ኦመተንብል ቅረበን ከክርስቶስ አማልደን አስታርቀን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእደሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።

  • @kdj1601
    @kdj1601 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 11 měsíci +1

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ከህን አርያ ከሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምአሩሳን አርኡስ ዘመልኡላን ልኡል ግዜ ፀዋኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳአለ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-zd3yi1pm1b
    @user-zd3yi1pm1b Před 6 měsíci +1

    ኦ ሚካኤል
    ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል
    ካህነ ኣርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል
    ዘም ርኡሳን ርኡስ ወዘም ልኡላን ልኡል
    ጊዜ ፀዋኢከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz Před měsícem

    ኦ ሜካኤል
    ኦ ሜካኤል
    ኦ መተንብል
    ከሀን አርያም ተሰመያ ብፀ ሱራፌል ዘምረኩሳን ወዘ አምንላን ልኡል ልኡል ቅረበን ህል ግዜጥዋያ ኩከ ቅረበነ በምህረት ወሣህለነ አሜን አሜን አሜን

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 Před rokem

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 Egzabher amlak edme na tena yestelen memhrachen Ethiopian & Eritrean selme yarglen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤

  • @user-wz1kz4ut4p
    @user-wz1kz4ut4p Před rokem +8

    የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ''በምህረት እና በይቅርታ ቅረበኝ''....የዘላለም ሕይወት ሊቀ ማዕምራን መምህር ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ እንደምን አሉ?...አምላከ ሚካኤል እግዚአብሔር ይመስገን! ''ገብረ መስቀል'' ነኝ...ውድ ቡራኬዎ ትድረሰኝ።አሜን።

  • @MekidiChane-kd8tl
    @MekidiChane-kd8tl Před 2 měsíci

    ኦ ሚካኤል (2) ኦ መተንብል ካህነ አረያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ። ዘምሩዕሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል ። ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +36

    እንኳን አደራሰችሁ ለቅዱሰ ሚካኤል የተዋህዶ ልጆች 💐💐💐💐

  • @mahamedchina2319
    @mahamedchina2319 Před rokem +1

    ኦሚካኤል ኦሚካኤል ኦመተንበል
    ካህነአሪያም ከሰመይ ብፁዕ ሱራፌል
    ዘምርኡሳንርኡስ ወዘምልኡላን ልኡል
    ጊዜይ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምረት ወሰሀይል

  • @YalewGe-vo5ex
    @YalewGe-vo5ex Před 2 měsíci

    ኦሚካኤል ኦሚካኤል ኦመተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘእም ርዑሳን ርዕስ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዜፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረትከ ወሳሂል❤

  • @elsabethmekuanint5847
    @elsabethmekuanint5847 Před rokem +7

    አሜን አሜ ን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንቁ መምህራችን ለስጠን ለልኡል እግዚአብሔር ክብሩ ይመስገን አሜን🙏❤💛💚

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 17 dny

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ❤🎉

  • @AfriGod
    @AfriGod Před měsícem

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምርኡሳን ርኡስ ወዘእም ልኡላን ልኡል ጊዘይ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወስ ሀይል፤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @MartiAsefa
    @MartiAsefa Před měsícem

    ኦ ሚካኤል ኦ መተነበል ካህነ አርያምትሰመይብፁ ሱራፌልዘመርኡሳን ወዘምልኡላን ልዑል ጊዘይ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወስ ሀይል❤❤❤

  • @Mahilet-hq3qm
    @Mahilet-hq3qm Před 4 měsíci +1

    እንኳን ተወለዱልን መልካም እናት አባት ጠላት የምታሳፉሩበት የመንፈስ ቅዱስ ሃይል ቸሩፈጣሪ ያድልዎ አሜን የአይናችን ማረፊያ የእድሜ ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን ።

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 Před rokem +1

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምሩ ሩዑስ ወዘእም ልዑላን ልዑል ጊዜ ጠዋይ ኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳቺሁ

  • @mayaye1
    @mayaye1 Před rokem +1

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በምህረትህ ቅረበኝ

  • @user-nn7cr3qm9m
    @user-nn7cr3qm9m Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጡ

  • @lulitmerkebu2489
    @lulitmerkebu2489 Před rokem +1

    ኦ ሚካኤል፣ ኦ ሚካኤል፣ ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘእም ርዑሳን ርዕስ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረተከ ወሳሂል!

  • @tsehaybihonegn-go4bs
    @tsehaybihonegn-go4bs Před rokem +1

    ኦ ሚካአል
    ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል
    ዘ እምእሩሳን ርዑሰ ወዘ እምዑርሳን ልዑል
    ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል

  • @aemero7477
    @aemero7477 Před rokem +1

    ኦ! ሚካኤል ፣ ኦ! ሚካኤል፣ ኦ! መተንብል
    ካህን አርአያም፣
    ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣
    ዘእምርኡሳን ርኡስ ወዘእምልዑላን ልዑል፣
    ጊዜ ጸዋይኩከ ቅረበኒ፣
    በምሕረት ወሳህል።

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 10 měsíci +1

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንበል ካህነ አርያም ተስሜይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምር እሩሰ ወዘምለ ልኡላን ልዑል ግዜ ጸዋይኩ ከ ቅረበኒ በምህረት ወበሳይል

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před 8 měsíci +1

    በድንግልና ተጸንሶ በድንግልና ወልዳዋለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማልጅን የኔ ፍቅር ጌታ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏 አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት በጤና ያቆይልን ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Selam46445
    @Selam46445 Před rokem +1

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘምዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳኂል🤲🤲🤲

  • @hiwi1420
    @hiwi1420 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 Před rokem +1

    ኦ ሚካኤል/2/ ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል
    ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል
    ጊዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሣህል
    አሜን መምህር ቃለ-ህይወት ያሰማልን፡፡
    ወለተ አብ ነኝ በፀሎት አስቡኝ፡፡

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ቃለህይወት
    ያሰማልን ሊቀ ማእምራን መምህር
    ዘበነ ለማ።
    ኦ ሚካኤል
    ኦ ሚካኤል
    ኦ መተንብል
    ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል
    ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል
    ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል።

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před rokem +1

    ኦ፡ ሚካኤል፡ ኦ፡ ሚካኤል።
    ኦ፡ መተንብል።
    ካህነ፡ አርያም፡ ትሰመይ፡ ቢጸ፡ ሱራፌል።
    ዘእምርኡሳን፡ ርኡስ፡ ወዘእምልዑላን፡ ልዑል።
    ጊዜ፡ ጸዋዕናከ፡ ቅረበነ፡ በምሕረት፡ ወሣህል።🙏🙏🙏