መዝሙረ ዳዊት ማክሰኞ 31-60 - Mezmure Dawit Maksegno 31- 60

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 02. 2021
  • Mezmure Dawit Part 2

Komentáře • 1,1K

  • @mimietana1676
    @mimietana1676 Před 4 měsíci +112

    ፈጣሪዬ አምላኬና ጌታዬመዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ያለሁት በስደት ነውና ብቻዬን አትተወኝ ከሚያስፈራራኝም ጠብቀኝ ።እቺን የምታነቡ ሁሉ ክርስቲያን እመቤቴ ማርያም ትማርሽ በሉኝ በጭቀት ውስጥ ነኝ በጸሎታችሁም አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @johnnygirma6821
      @johnnygirma6821 Před 3 měsíci +8

      ልዑል ፡ እግዚአብሔር ፡ ጨርሶ ፡ ይማርሽ ፡ እህቴ ፡ አይዞሽ ❤

    • @mimisami7086
      @mimisami7086 Před 3 měsíci +4

      አናቴ አምቤቴ በጨነቀሺ ንገር ሁሉ ፍጥና ታማልድሽ ምድሃንአልም ይደርስልሸ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @mimisami7086
      @mimisami7086 Před 3 měsíci +2

      አይዞሽ ቅዱሳን ምላአክት ይቅርቡሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @zemaszemuy6673
      @zemaszemuy6673 Před 3 měsíci +1

      emebet mariam temarsh,

    • @user-mz7ok1cn2g
      @user-mz7ok1cn2g Před 3 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-jd7hh9ey8r
    @user-jd7hh9ey8r Před 2 měsíci +31

    እግዚአብሔር ሆይ የዳዊትን ፀሎት የሰማህ የኛንም የስደቶኞችንም ፀሎት ስማልን 🤲🤲🤲🤲
    ለሀገራችን ለንሰሃ አብቃን 🙏🙏🙏

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማል❤❤🎉🎉🎉

  • @user-xl6lr5hz5f
    @user-xl6lr5hz5f Před 5 měsíci +6

    Amen amen amen kale hiwot yasemalegn memeherachn❤❤❤

  • @user-jo5de5kv8l
    @user-jo5de5kv8l Před 5 měsíci +4

    Ameen Ameen Ameen 🙏
    Kal hiwot yasmalin tsagawun yabizlin

  • @eilse1301
    @eilse1301 Před 3 lety +108

    እባካቺሁ በማርያም ወለተ ሰላሴ በላቺሁ አሰብኝ በአረብ አገር ተሰቃየሁ በመብርሀን 😭😭😭አሜን ቃልሄወት ያሰማልን

    • @masresham
      @masresham  Před 3 lety +14

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ። በጸሎት በርቺ

    • @eilse1301
      @eilse1301 Před 3 lety +5

      @@masresham እኔ ነሰሀ መገባት እፈልጋልሁ ግን መለሽ ከዛው ነኝ መግብ አይመቺም እና በጣም ትመቸው እና አሰቃየኝ በጣም ምን ላደርግ 😭😭😭😭አባቴ ቸገሬኝ መምጣት አለቸል አሁን ነው የመጣሁ ምንም የለኝም

    • @masresham
      @masresham  Před 3 lety +28

      ያለሽበት ቦታ ከግምት ውስጥ ስለሚገባ ስለምትበይው አትጨነቂ። ዋናው ለንስሓ የተዘጋጀ ልብ መኖሩ ነው። ባለሽበት አካባቢ ካህን ከሌለ ኢትዮጵያ በመደወል ከንስሓ አባትሽ መወያየት ትችያለሽ። ንስሓ የየዕለት ተግባር ነውና ብትወድቂም ተስፋ መቁረጥ የለብሽም። እስከ እለተ ሞታችን መነሳትና መውደቅ የሰውልጅ የሕይወት ክፍሉ ነው። ከአቅምሽ በላይ ከሆነ እና የምትበይውን መምረጥ ካልቻልሽ ዋናው በሕይወት መቆየት ነውና በተገኘው ሕይወትን ማቆየት ግድ ይላል። በጸሎት መበርታት ለሁሉም ነገር መፍትሄ ነው። በጥቡዕ ልቦና ሆነሽ ጠዋት እና ማታ አቡነ ዘበሰማያትን ብታደርሺ ከበቂ በላይ ነው። አይዞሽ ድንግል ከነልጇ በምህረት እጇ ትዳብስሽ።

    • @eilse1301
      @eilse1301 Před 3 lety +8

      @@masresham አሜን ቤትክርሰትያን እንኳን የለም ያለሁት ጂዳ ነው እሽ ወንድሜ በሰልክ ነሰሀ የለም በለውይ ነው መምህር ዘበነ በሰልክ ፆሎት እና በሰልክ ነሰሀ የለም አለና አሰተማርን ለዛ ነው የጨነቀኝ ካለሁበት አንፃር ፆሉት እማ ማንበብ ቢያቀተኝ እንኳን የምትለቀውን አዳምጥና አሜን አሜን እላለሁ

    • @eilse1301
      @eilse1301 Před 3 lety +5

      @@masresham በቻ እግዚያቢሒር ይመሰገን አንተን ደሞ እንዲህ እንድናሰተውል ሰለላክልን በርታ እሸ በፆሎት አሰብን አትርሱን ወለተ ሰላሴ እባላልሁ መምህር ትሰፍየ ነው የነገርን አዳምጡ ግብ እና በሎ ቻናሉን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 9 měsíci +7

    Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @HagiYmaryam
    @HagiYmaryam Před rokem +33

    ጧት ጧት ስሰማው ቀኔ ይባረካል ካለህይወት ያሰማልኝ

    • @AnthonyAmedday
      @AnthonyAmedday Před 21 dnem

      Yamefalegawu endaza nabere egzeyabehre karadaghie saleyeleghie

    • @sabchoHdC-xm9mt
      @sabchoHdC-xm9mt Před 13 dny

      👏👏👏👏❤❤❤❤

    • @ZebibAb
      @ZebibAb Před 6 dny

      ተፈጥሮ @@sabchoHdC-xm9mt

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Před 6 měsíci +4

    Amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb Před 5 měsíci +12

    ❤አቤቱ❤ወደፈተና❤አታግባነ❤ከክፉሁሉ❤አድነን❤እንጂ❤መንግስት❤ያንተናት❤ለዘላለም❤አሜን❤አሜን።አሜን።አሜን።

  • @user-vg8en7dx5o
    @user-vg8en7dx5o Před rokem +39

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን✝️✝️✝️

  • @zufan2081
    @zufan2081 Před 7 měsíci +5

    Amennn amennn amennn qali hiwoti yasemalin egizabiher yakebirilin abatachin bereketachu yidiresen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex Před 7 měsíci +4

    Selam Selam Enatit kidast Etiopian ❤❤❤❤

  • @BrhanuBireda
    @BrhanuBireda Před 2 měsíci +5

    ብርቱ መምህራችን ፅለት ፅለት ለምታነብልን ፀጋውን ያብዛልህ ለምንሰማው ልቦናና መስተዋልን ይስጠን አሜን 50:58

  • @dxbdxa5211
    @dxbdxa5211 Před 7 měsíci +5

    ቃልህ ሂውቲን ያሰማልን❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @vipcell8473
    @vipcell8473 Před rokem +129

    እግዚአብሔር ሆይ በስደት ያለንውን አስብን ለአገራችን ለንሳሀ አብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lucyethio3706
    @lucyethio3706 Před 10 měsíci +4

    Amen amen amen qal hiwet yasmalin

  • @sarkasarka5084
    @sarkasarka5084 Před 5 měsíci +3

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤ barakatwa yedarebin 💒🤲🤲🤲🌿🌾🌿 ba ewnati qala hiyoti yasamalen la abatachin

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex Před 7 měsíci +2

    Selam ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Etiopian ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Mariam ena welete Mariam ena oldTytshay ena oldrufael ❤❤❤❤

  • @asasasas9090
    @asasasas9090 Před 3 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤቱ እግዚያብሔር ሆይ አተ ይቅር በለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 Před 2 lety +3

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete ETHIOPIAN 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yq5bs6zu7b
    @user-yq5bs6zu7b Před rokem +3

    Amen Amen Amen 🙏 kbrn msgenan nadena kdst dngl maryam ykun lemedhenina geatana eyosus krstosn yhun Temesgen Temesgen Temesgen Temesgen Temesgen Temesgen Temesgen Temesgen

  • @annaannann8060
    @annaannann8060 Před 8 měsíci +4

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-rt9cp5ke9x
    @user-rt9cp5ke9x Před 11 měsíci +13

    በጣም ደስ ይላል በግዕዝ ለመማር ዜና አበው ቱዩብ ተከታተሉ

    • @mssnoon1874
      @mssnoon1874 Před 2 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @TsehayFeru
    @TsehayFeru Před 6 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ዳዊት እረድኤት በረከት ይድረሰን አሜን

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Před 6 měsíci +5

    ❤❤❤❤❤የልበ አምላክ በረከቱ ይደርብን❤❤❤❤❤ወንድማችን የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @abelbrhane8493
    @abelbrhane8493 Před 2 lety +2

    Kal hiwot yasemaln wendmachin,Amen Amen Amenn

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 Před 3 lety +4

    Amen amen amen ♥️🤲✝️ kale heywete yasemalen legame lebona geroachnen egthabher amelakie yadelene amen 🤲🤲🤲

  • @user-fy3jq5ie3h
    @user-fy3jq5ie3h Před 5 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 3 lety +27

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ሰለደረግልኝ ለዘለዓለም አመሰግንህ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህን ይሁንልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በፆሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች ወንድሜ ከሞት ተረፈልኝ ከጥይት 🙏💒💐

    • @sarauae4140
      @sarauae4140 Před 2 lety +2

      እግዚአብሄር ይመስገን እኳን አወጣልሽ
      አሜን ምን ይሳነዋል ለጌታ

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @thgggx2661
    @thgggx2661 Před 10 měsíci +9

    አቤቱ ሆይ በቸሪነትህ አስበን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mg2ce7qc2x
    @user-mg2ce7qc2x Před 3 měsíci +6

    ቸሩ መድኃኒዓለም ሆይ ህሙማንን የምትፈውስ ሙታንንም ያስነሳህ ምንም የማይሳንህ እባክህ በህመም የሚሰቃዩትን ሁሉ በምህረትህ ማራቸው
    አሜን አሜን አሜን

    • @BerutAhmed-lb2uh
      @BerutAhmed-lb2uh Před 2 měsíci

      አሜን

    • @AnthonyAmedday
      @AnthonyAmedday Před 21 dnem

      Egzeyabehre yesetechehu endanea yala segebegebe holyea yatadaragalatene ayayeme endamasgene lasatagie amalakatesheghie

  • @terrymihret3201
    @terrymihret3201 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Před 9 měsíci +8

    አሜን ፫ የቅዱስ ዳዊት እረደት በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ቅዱሰ እግዚአብሄር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን አገራችንን ሰላሟን መልስላት 😢😢😢

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልን

  • @tsehaytsehy8343
    @tsehaytsehy8343 Před 2 lety +10

    *የቅዱሥ ዳዊት በረከቱና ምልጃዉ ይድርብን አሜን፫*
    *አቤቱ ጌታ ሆይቅዱሥቃልህን ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫* *
    *ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫*
    📚📚📚 📖📖📖

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mitikiedessie1633
    @mitikiedessie1633 Před 3 lety +5

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @almasaboobacker5934
    @almasaboobacker5934 Před 6 měsíci +3

    አቤቱ ጌታሆይ ማርን ይቅርበለን እመቤቴ ከልጂሺ ከዎዳጂሺ አማልጂን ይቅር ይለንዘድ እርሥቱን ይመልሥልን አሜንንን🤲🤲🤲✝️✝️

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 Před 7 měsíci +4

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤አባታችን

  • @eyerusalemmulu3913
    @eyerusalemmulu3913 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mekdaesyezihalem2461
    @mekdaesyezihalem2461 Před rokem +5

    ቃለህይወት ያስማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያረዝምልን

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 10 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል የልብ አምላክ ዳዊት በረከት ይደርብን አሜን፫

  • @user-it3iw8jb7c
    @user-it3iw8jb7c Před 6 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ በህይወቴ ግባ ባርከኝ

  • @philiposezewda2564
    @philiposezewda2564 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen please God protect Orthodox for ever we can have true believe forever 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MagdisMagdis
    @MagdisMagdis Před 10 měsíci +2

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለህይወትያሠማልን🙌🙌🙌

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 4 měsíci +3

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልን እግዝአቤሔር በሕይወት ጤና ይጤብቅልን አሜን የአጌልግሎት ዘሜንህ ይባርክልኝ አሜን

  • @zenawkamisee6774
    @zenawkamisee6774 Před rokem +13

    ፈጣሪ ሆይ ፊትህን ወደኔ አዙሮ ጎብኘኝም በደዌ ተሰቃየሁ በቃም በለኝ ታርከንም ቀይር አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 Před 3 měsíci +2

    አሜን አባቴ ሆይ ማረኝ ጎስቋላ ስደተኛ ህመምተኛ ልጅህን ማረኝ በዚች ደቂቃ የማሳልፈውን መከራ ካንተ ውጪ ማን ያውቃል ማአድነኝ አባቴ❤❤❤

  • @user-kc2ie5jn7f
    @user-kc2ie5jn7f Před 20 dny +1

    አቤቱፈጣሪየሆይ ሀገራችነንን ሠላምአርገህ በስደትያለነውንለንስሀሞትአብቃን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zzss7511
    @zzss7511 Před 9 měsíci +6

    አሜን አሜን አሜን ቃወ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ፅላት ላይ ይፃፍልን🙏💚

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰😍🥰🌹♥️💒✝️💒💒🙏🙏🙏

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 Před 3 měsíci +2

    📚 ስለ ቅድስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዘወትርም በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ከፍ ከፍ ያለ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    📚 እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    📚የአባታችን የቅድስ ዳዊት እረዴት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-ps5fu3bj6j
    @user-ps5fu3bj6j Před rokem +3

    ፈጣሪየ በሀሰተኞች ተከብቤ ነፍሴን በፍርሀት ጠምደዋታል አባክህ አንተው አርዳኝ ካንተ ውጭ ማንም የለኝም

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety +22

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ አምላኬ ሆይ ቃልክን በልቤናዬ አንርልን ማስተዋልን አድለኝ አሜን

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y Před 4 měsíci +2

    አቤቱ ጌታየ ሆየ አገራችን ተመልከት

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Před 7 měsíci +8

    እሜን እሜን እሜን ❤❤❤🎉

  • @muluyeyoutube6124
    @muluyeyoutube6124 Před 4 měsíci +3

    ጌታሆይ ለንሣሃ ለደጅህ አብቃን አሜን

  • @user-uq5fo8hi1s
    @user-uq5fo8hi1s Před 7 měsíci +3

    መድሐኒያለም ፈጣሪያችን እባክህ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ወደነበረችበት ሰላሟ መልስልን።

  • @user-om4vm4tn4u
    @user-om4vm4tn4u Před rokem +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያስማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የልባአምላክ ዳዉት ከርከቱ ይደርብን

  • @elizabethtasew8431
    @elizabethtasew8431 Před 4 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁልጊዜ ስራ ቦታ ሁኘ ነው ማዳምጠው ይህን ሰዓት እግዚአብሔር ስለባረከልኝ አመሰግነዋለሁ ።

  • @user-le1oe7rn1l
    @user-le1oe7rn1l Před 7 měsíci +3

    ቃልሂወት ያሰማልን እኔንም ሀጢያተኛዋን ባርያህን ይቅር በለኚ

  • @almaz7677
    @almaz7677 Před 5 měsíci +4

    ❤❤❤እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልንእግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před 11 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስገኛል ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አሜን ❤️🕊️🥀

  • @meherat938
    @meherat938 Před 5 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @weyni3009
    @weyni3009 Před 3 lety +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችንን

  • @wooditoualamu4727
    @wooditoualamu4727 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 2 lety +3

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን

  • @Adne_
    @Adne_ Před 9 měsíci +4

    በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት የቅዱስ አባታችን የቅዱስ ዳዊት በረከቱ አይለየን አሜን የአምላካችን የልኡል እግዚአብሔር ምህረቱ አይለየን ይማረን አሜን

  • @worldmix4288
    @worldmix4288 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን። ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @sarkasarka5084
    @sarkasarka5084 Před 5 měsíci +1

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤ qala hiyoti yasamalen 💒🤲🤲🤲🌿🌾🌿

  • @gufgif-tf5jk
    @gufgif-tf5jk Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን በዕዉነቱ አባታችን እናመሰግናለን

  • @user-hj6fm8zj1p
    @user-hj6fm8zj1p Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን።

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 9 měsíci +3

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋመንግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን ፫ ❤❤❤

  • @OG0o
    @OG0o Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🏥🏥🏥🏥🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏💙💜💙💜😍😍🙏🙏🙏

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 10 měsíci +6

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    እንካን ለ 2016" ዓዲስ ዓመት በጤና በሰላም አደረሰን ለመላው ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ
    አገራችንን ከሰይጣን ፈተና ያድንልን
    ደም የሚያሰፈሰሰ የክፉ መንፈስ የሚዋረድበት ዓመች ያርግልን 👐

  • @messiebirhanu9770
    @messiebirhanu9770 Před 6 měsíci +2

    አቤቱ ጌታሆይ ሰላምህን አድለን

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቀለህውት ያስማልን ጠጋና ምሕረቱ ይስጥን🙏🙏🙏

  • @almazzewde4735
    @almazzewde4735 Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ዳዊት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከቱ የደርብን፡፡

  • @hsggts6207
    @hsggts6207 Před 3 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @alemayele1849
    @alemayele1849 Před rokem +1

    Qalhewat yasamaln amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @tegestteshome2141
    @tegestteshome2141 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @hdu4612
    @hdu4612 Před 3 lety +6

    ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣ያገልግሎት፣ዘመንህን፣ሁሉይባርክልኝ

  • @mulu778
    @mulu778 Před 3 lety +37

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 6 měsíci +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን ጸሎተ መላክትን ያሰማልን

  • @user-fo8gg3zs1k
    @user-fo8gg3zs1k Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen kalewten yasmalen egnenm yasmanewne kalebachen yanureln

  • @ethiopianvaluation7672
    @ethiopianvaluation7672 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Před 3 měsíci +3

    ❤❤❤ qal hiyot yasemalin ❤❤❤.

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před rokem +2

    Amen kalehywet yasemalen

  • @user-zq6sb3xd3e
    @user-zq6sb3xd3e Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @almasaboobacker5934
    @almasaboobacker5934 Před 7 měsíci +4

    አቤቱ ጌታሆይ ከዛባገረ ያለነውን በመገሥትህ አሥበን እን ደልባችን ካህን የለንም የሜባርከን አተማር እረኛየ🤲🤲

    • @user-tb6jm6ff8r
      @user-tb6jm6ff8r Před měsícem

      🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️⛪⛪⛪⛪💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 4 měsíci +1

    ቃለ ሂወት የስምዓልና 🇪🇷🙏❤️

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾👏 አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን🙏🏾😭😭😭💚💛❤️

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
    ከኔ ይብርታችሁ አስብኝ በፆለታችሁ አስካለ ማርያም

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 4 měsíci +1

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen Egziabher yistelen ❤🙏❤🙏❤🙏