የማክሰኞ አርጋኖን - Arganon Tuesday

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 08. 2019
  • #Arganon #Mariam
    ©masresham has all exclusive rights for all contents in this video. All contents in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this video is strictly prohibited. All rights reserved to masresham.
    Copyright ©2019 masresham

Komentáře • 1,4K

  • @fetlaworkgetahun6432
    @fetlaworkgetahun6432 Před 5 měsíci +18

    አሜን. አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ሆይ በህይወቴ ሁሉ አልተለየሽኝ እና አመሰግንሻለህሁ

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 Před rokem +22

    አሜን አሜን አሜን አሜን እናቴ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እናመሰግናለን በረከታችሁ ይደርብኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @amaamm4692
    @amaamm4692 Před 9 měsíci +18

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይፀብቅልን እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅህ እኔን ሀጢያተኛ በጦለትህ አሰበኝ እመቤቴ ት ጠብቅህ አሜን❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Před 5 měsíci +5

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ታብዛልክ ድንግል ማርያም ❤❤❤❤

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 Před 3 lety +25

    አሜን አሜን አሜን ድንግል በምልጃሽ ጠብቂኝ በነገሮች ሁሉ ከፊት ቅደሚልኝ

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před rokem +13

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን የህይወቴ መጽናኛ ነዉ ይሄ ጸሎት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 😊😊😊😊😢

  • @negassialmedom9221
    @negassialmedom9221 Před rokem +19

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያሰማልን።

  • @HayahAh
    @HayahAh Před 3 měsíci +6

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም ሆይ በምልጃሽ በምሄድበት ሁሉ አንች ከፊቴ ቅደሚ አሜን❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 4 měsíci +5

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልን መምህራችን የአጌሌግሎት ዘመንህን አግዝአቤሔር ይባርክልን አሜን አመን አሜን

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4j Před rokem +9

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን አማላጅነት ረደእት በረከት ይደርብን እናትም ድንግል ሆይ ምስጋና ይገባሻል

  • @temnt
    @temnt Před rokem +10

    አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በርከት ይደረብን አሜን፫❤

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 4 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ምልጃሽ አለየን ❤🙏❤🙏❤

  • @tigistbelay6565
    @tigistbelay6565 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እመቤቴ ወላዲተ አምላክ አገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦችሺን ጠቢቅልን አሜን

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Před 11 měsíci +11

    አሜን አሜን አሜን ቅዶሥት ሆይ ወደ ልጂሽ እየሡሥ ክርሥቶሥ ለምኚልን❤

  • @yebirgualkebede6511
    @yebirgualkebede6511 Před 2 lety +25

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እናቴ ሆይ በምልጃ በበረከትሽ በፍቅርሽ በጥላሽ ከልይን ጥበቃሽ ለዘለዓለሙ አይለየን ሁሌም ከአኛ አትራቂ፡፡ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @Zion21521
    @Zion21521 Před 3 měsíci +3

    እመቤተ ማርያም ሓጥያት መጋረጃይ ጋሊህኪ፡ ኣብ ክንዲ ርኽሰተ ሓጥያተይ ንጽህናኪ መስዋእቲ ኣቅሪብኪ ጸሎተይ ናብ ፍቁር ወድኺ ኣምላከይን መድሓኒየይን እየሱስ ክርስቶስ የዕርግለይ! ኣሜን

  • @fozfoz6240
    @fozfoz6240 Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃል ህይወት ያሰማልን ማሰተዋሉ አድነን አይነ ሌቦነቼንን አብራልን

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Před 3 lety +18

    አሜን እናቴ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ሁሌም ፊትሽ ተንበርክኬ እለምንሻለሁ ልጅሽ እንደ ቸርነቱ ምህረትን ይቅርታውን ያደርግልኝ ዘንድ አማልጅኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-jm8py3ss1y
    @user-jm8py3ss1y Před 4 lety +18

    አሜን አሜን አሜን አማቤቴ ማረያም ልቤን ማልሺልኝይ 😭🤲

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před rokem +14

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    እመቤቴ ማርያም ሆይ እረደኤት በረከትሽ ይደረብን እጅግ ጥዑም ፆሎት
    እኔስ ደካማ ነኝ በፆሎታችሁ አስቡኝ😢

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 2 měsíci

      Amen ❤AMEN ❤AMEN ❤QLaYwtn QLhywtn yasemalen ⛪🌾💙❤️💙🙏🙏🙏

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 Před 2 lety +16

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አቤቱ እመብረሀን ሆይ ለምኝልን እደሀፃቴ ሳይሆን እደቸርነትሽ ለምኝልን

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 Před 4 lety +23

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂይወት ያሰማልን ወንድማችን ፅጋውን ያብዛልን ተበርክልን እመቤቴይ ሆይ ድንግል ማረያም ሆይ የአምላክ እናት ሆይ ምስጋና ላንች ይሁን አትለየን እናት ሆይ ከልልን በልጅሽ ከንድ አውርድልን በልጅሽን ብርሃን እንደነሮ ፅሎትሽን ምልጃሽን በርከትሽን አይለየን ድንግል ማርያም ሆይ እናቴ ምስጋና

  • @tadesseayalew6549
    @tadesseayalew6549 Před 4 lety +12

    ማስታወቂያ ያለመግባቱ በጣም ደስ ይላል::እግዚአብሔር ይስጥልን::የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን::

  • @tigidema1661
    @tigidema1661 Před 2 lety +23

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ሰማልን እመቤቴ ለማኝልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን አምላኬ የናትህን ምሰጋናዋን በሰማው ግዜ ነብሲን አሰደሰታት ምልጃዋን በረከትዋንአሳድርብን የኔንም የልጅሽን ሀጢያቴን እመቤቴ ይቅር አሰብይኝ

  • @tamanechayza2972
    @tamanechayza2972 Před 3 lety +27

    አሜን ፀጋውን ያብዛልክ እመአምላክ ትጠብቅክ::

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 2 lety +19

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በውነት እመቤቴ ማሪያምሆይ እኔደካማልጂሺን ልብሰጭኝ የሰማሁትን በልቦናየ ፃፊልኝ 😢🙏👆

  • @user-wu8rc7pq1e
    @user-wu8rc7pq1e Před 8 měsíci +2

    አሜን፫ በእውነት ይሁን ይደረግልን የእመቤታችን ምልጃ ጸሎት አይለየን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @asadgsd6301
    @asadgsd6301 Před 2 lety +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስማልን

  • @user-gs7ml9kx8t
    @user-gs7ml9kx8t Před 2 lety +17

    አሜን አሜን አሜን. እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ እረዴትዋ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን.

    • @amennagaa5861
      @amennagaa5861 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያ

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @egziabhrfkrnewe2675
    @egziabhrfkrnewe2675 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ🙏🙏🙏

  • @selamfisaha421
    @selamfisaha421 Před 3 měsíci +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብርክትነን ቅድስትን ድንግል ማሪያም ምህረትክን በረከትክ ንዜለኣለም ኣይፈለየኒ ኣሜን።

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ዕረዴት በረከቷ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @abrehamassega3812
    @abrehamassega3812 Před 4 lety +21

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እም አምላክ ትባርክህ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mulu778
    @mulu778 Před 3 lety +14

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እናቴ ሆይ በምልጃ በበረከትሽ በፍቅርሽ በጥላሥሽ ከልይን ለዘለአለሙ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety +1

      እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜንን እሜንን ።

    • @randc5612
      @randc5612 Před 2 lety +1

      Amen amen amen amen amen 🙏🙌👏❤

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +25

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tv2kk9hr8i
    @user-tv2kk9hr8i Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፆሎትሁ ያስብኝ ወለተ ሃና እያሉ አምኝል በስዴት ነው ያለሁት❤

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 Před 3 lety +20

    አሜን ቃል ህይወት ሰማልን እመቤቴ ለምኝል

  • @winanaura2442
    @winanaura2442 Před 2 lety +32

    አሜን!!!! ቃለ ሂወት ያሠማልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ

  • @yeshamarekos2158
    @yeshamarekos2158 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ይሰማልን ያገልግሎት አድሚን yasrezmln

  • @astierabdela1613
    @astierabdela1613 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ እመቤታችን ትጠብቅሕ

  • @adanechgashaw8443
    @adanechgashaw8443 Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብጤር ይመስገን ቃለ ህየወትን የሰማልን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን የእመብረሀን በረከታ እረድኤታ ይደርብን ካንድዬ ልጃ ታማልደን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፍታሪ ያቆይልን

  • @user-cf6nx5no4s
    @user-cf6nx5no4s Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እም ብርሃን ሀገራችንንሀይማኖታችንን ጠብቅ የተነሱባትን ፅረ ሃይማኖት እንድጢስ እንደ አመድ ብን ብለው ይጠፉዘንድ

  • @user-vb3ud3tl2e
    @user-vb3ud3tl2e Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያዋርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ፍቅሩ በረከቱ ጤናውን አብዝቶ ያድልልን አሜን ፫👏

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ና ፀጋው ያብዛል ወንድማችን 💐💐⛪💐⛪⛪⛪⛪⛪💐🙏

  • @tsigefishatsion3830
    @tsigefishatsion3830 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር

  • @bezamengista9551
    @bezamengista9551 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን ከመቤታችን እረዴታ በርከታን ይደርብን ለመምራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-gg3df7dz2g
    @user-gg3df7dz2g Před 5 lety +20

    አሜን አሜን አሜን 🙏እመቤቴ ማርያም ሆይ በምልጃሽ አትለይን
    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ሁሌም በልቧ ታኑርህ

  • @kooll6611
    @kooll6611 Před 3 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ጸሎተ መልአክት ያሰማልን ወንድምማችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před 7 měsíci +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲ቃል ህይወት ያሰማልን የኔ እናት በረከትዋ ይደርብን

  • @sablasabla2198
    @sablasabla2198 Před 2 lety +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @martaabatevlogs9486
    @martaabatevlogs9486 Před 3 lety +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመንግሥቱ ወራሾች ያደርገን ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን 😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-jg2wy4lp4t
    @user-jg2wy4lp4t Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወትያሠማልን ወንድማችን

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp Před 23 dny +2

    አሜን አሜን አሜን የህይ ወት ቃለህ ያሰማልንፀጋዉ ንያብዛልህ የእናታችን ቅድስ ትድንግል ማርያም በርከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢🙏🙏

  • @saifalkaabi6720
    @saifalkaabi6720 Před 11 měsíci +7

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @abrehamabreham8298
    @abrehamabreham8298 Před 4 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @user-xf3ex6cp4v
    @user-xf3ex6cp4v Před 3 lety +11

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @tsehaykebede2308
    @tsehaykebede2308 Před 2 lety +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před 3 dny +1

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ምልጃና በረከቷ ይደርብን

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 3 lety +15

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    እመቤቴ ቤዛዊት አለም አገራችንን ቤተክርስቲያናችንን በቃል ኪዳና ትጠብቅልን

  • @meazabelay6770
    @meazabelay6770 Před 3 lety +9

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Yogig-gw5np
    @Yogig-gw5np Před 7 měsíci +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሀጢያት ሁሉ ደምስሽልኝ እናቴ በምህረት አይንሽ ተመልከችን ረዴት በረከትሽን ፀሎት ልመናሽን አሳድሪብን ለዘላለሙ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mun126
    @mun126 Před rokem +6

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 Před 2 lety +16

    ቃለህይወትን አሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና በቤቱ በአገልግሎን ያኑርህ

  • @firtunateshome1880
    @firtunateshome1880 Před 3 lety +12

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-wu4kd9vt6u
    @user-wu4kd9vt6u Před rokem +2

    በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን.

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
    ኦ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ብዝኸድክዎ ክዲ ብዝሓደርክዎ ሕደሪ ምሳይ ኹኒ❤❤⛪🎚🎚

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 Před 2 lety +16

    አሜን ፫ ቅድስት ሆይ ይቅርታን ለምኝልን፫ በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @saronmichael8010
    @saronmichael8010 Před 3 lety +5

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
    kalhiwten yasmalen.

  • @mesygeathun7938
    @mesygeathun7938 Před 2 lety +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመብርሃን ያሰራት ሀገርሽ ኢትዮጵያን አስብያት መምህራችን እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @tigistbelay6565
      @tigistbelay6565 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሐገራችንን ይጠብቅልን እምላኬ ሆይ አሜን

    • @asilasil5825
      @asilasil5825 Před 9 měsíci

      ቃል ሕይወት ያስማልን

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 Před 5 měsíci

      አሜን

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን 😢💒🙏

  • @ndndnbshndj7614
    @ndndnbshndj7614 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 💕🙏💕

  • @fytsfgsrtigdhk9976
    @fytsfgsrtigdhk9976 Před 3 lety +10

    እማምላክ
    ሆይ
    አትለይን
    ቃለሕወትያሠማልን
    አባታችን

  • @user-xt5gw5mi1p
    @user-xt5gw5mi1p Před 4 lety +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ይሰማለን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 3 měsíci +1

    የእሜቤታችነ የድንግል ማርያም ኤርዴት በሬኬቷ ያሳትፊልን አሜን መምህራችን ቃሌ ሕይወት በጤና ይጠብቅልን የአጌልግሎት ዜመንህ እግዝአቤሔር ይባርክልን አሜን

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ሆይ በምልጃ በበረከትሽ በፍቅርሽ በጥላሽ ከልይን ጥበቃሽ ለዘለዓለሙ አይለየን ሁሉም ከአኛ አትራቂ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲🤲

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před 3 lety +24

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክልን።🙏

    • @rahilzaro4548
      @rahilzaro4548 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @konifekote8950
      @konifekote8950 Před 2 lety

      @@rahilzaro4548 ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @loselose7543
    @loselose7543 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z Před měsícem +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f Před 3 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አርጋኖን መጽሐፍ ቅዱስ ግሩም ነው ሴጣንን ያባሮራል የአመቤታችነን ፍቅር በሚያነብ ሰው ላይ ያድራል እመወደው መጽሐፍ ቅዱስ ነው

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 5 lety +22

    አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን እመቤቴ ወላድተ አምላክ ሆይ በምልጃሽ አትለይኝ አሜን፫

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Před 6 měsíci +2

    አሜን. አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አድሜ አባ ጤናም ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ

  • @kidssome9454
    @kidssome9454 Před rokem +3

    የመብርሀን ፍቅራ አማላጅነታ ምልጃ ፀሎታ አይለየን የልጃ ሰላም ፍቅር ከሁላችንንም ጋር ይሁን አሜን
    በእውነት ለወድማችንን ቃለ ህወት ያሰማልን የአገልግሎትን ዘመንህን ያዝምልን ጸጋውንን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 Před 2 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️ ወላዲት አምላክ ረድኤትን በረከቱን የብዛሀልና 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹

  • @Bigman490
    @Bigman490 Před 4 lety +4

    Amen amen amen kale hiwet yaseman 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hirutbelaynh6111
    @hirutbelaynh6111 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቃሽ አይለየኝ አሜን አሜን አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sami-np4qb4qt6y
    @sami-np4qb4qt6y Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎት ምልጃዋ ይደርበን❤❤❤

  • @felekuseyoum5591
    @felekuseyoum5591 Před 2 lety +8

    ቃለ ህይወት ያስማልን🙏

  • @tajethiopia
    @tajethiopia Před 3 lety +12

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን
    🕯🤲✝

    • @gff7556
      @gff7556 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 3 měsíci +1

    የእሜቤታችን የድንግል ማርያም በሬኬት ኤሬዴት አይሌዬን መምህራችንቃሌ ሕይወት ያሴማልን አሜንበሕይወት ጤና ይጤብቅልንየአጌልግሎት ዜሜንህም ይባርክልነ አሜን

  • @getukibret3701
    @getukibret3701 Před 9 měsíci +5

    Amen Amen Amen

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Před 3 lety +10

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሰማል መንግስት ሰማያትን ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አሜን

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 Před 5 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen

  • @HailuBereket
    @HailuBereket Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን እናቴ ድንግል ማሪያም ልቤን መልሽልኝ

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Před 4 měsíci +3

    እናቴ አባሼ አጉራሼ መሸሸጊያዬ ሰላሜ ጤናዬ መከታዬ በምን ልግለጸው አፈሬን አረግፈሽ እድሜ የጨመርሽልኝ ዛሬም አለሁሽ በይኝ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፣ አሜን አሜን አሜን . . . . .. . . . .. .

  • @nonaldr1139
    @nonaldr1139 Před 3 lety +7

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ ወንድማችን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +7

    አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🇨🇬🙏🇨🇬🙏🇨🇬

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን