መልክአ ገብርኤል - Melka Gebriel

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • #MelkaGebriel #Gebriel
    ©masresham has all exclusive rights for all contents in this video. All contents in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this video is strictly prohibited. All rights reserved to masresham.
    Copyright ©2019 masresham

Komentáře • 631

  • @masresham
    @masresham  Před 5 lety +194

    እንኳን ለኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ!

    • @user-ut9hr1ry9u
      @user-ut9hr1ry9u Před 5 lety +12

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን

    • @hm3183
      @hm3183 Před 5 lety +4

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

    • @user-bn7lu2xv3z
      @user-bn7lu2xv3z Před 5 lety +2

      አንኩአን አብሮ አደረሰን

    • @emuyekasahun5858
      @emuyekasahun5858 Před 5 lety +4

      አሜን ፫

    • @missybekele946
      @missybekele946 Před 5 lety +3

      Ameen Ameen Amee enkuwan abaro adarsen kelheyotn yasmalen

  • @SadaSada-nm5jc
    @SadaSada-nm5jc Před 3 měsíci +3

    ኣቤቱ የብስራት መልኣክ ቅዱስገብረአል ሆይ ለኛም ኣንድ የብስራት ቀን ኣስመጣልንኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏✋👋✋✋👑👑👑👑👑

  • @yeenalmethio9791
    @yeenalmethio9791 Před 5 lety +4

    Ameen Ameen Ameen Ameen
    Yeeqdus Geebreel Redeet Beerket Yderbn Ameen
    Kemascenqen.Kemrebshe
    Kesexn Menfes Kedabilos Fetenaa Yxebqeen. Melakuu Qdus gebreel Ameen

  • @user-cd9bt9bn9k
    @user-cd9bt9bn9k Před 5 lety +6

    አሜን

  • @weyinshetasrat1483
    @weyinshetasrat1483 Před 5 lety +20

    💚ገብርኤል 💚
    ቃል ሰው እንዲሆን ቀድሞ አብሳሪ
    ቅዱስ ገብርኤል ኮኮብ መሪ :-
    በተላከበት ፈጥኖ ደራሽ
    የሳጥናኤልን ሴራ ደምሳሽ :-
    🙏💚እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወርሓዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ::አሜን #3 ብሩህ ቀን ይሁንላቺሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @meronwolde4673
    @meronwolde4673 Před 5 lety +3

    Amen kale hyewtin yasemlen 🙏🙏🙏

  • @meriyemphiphins6544
    @meriyemphiphins6544 Před 5 lety +2

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Kalhewot Yasemlin Wendemchin
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 Před rokem +13

    ቃለህይወት ያሰማልን ለመላው አለም ለምትገኙ የቅዱስገብሬኤል ወዳጆች ምልጃውበርከቱ በሁላችን ላይ ሁን አሜን፫

  • @hayimanotlema6085
    @hayimanotlema6085 Před 5 lety +10

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለ፡ህይወትን፡ያሰማልን።

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 Před 5 lety +8

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meskeremmuhe30
    @meskeremmuhe30 Před rokem +9

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ!

  • @user-ve7rv8pw5v
    @user-ve7rv8pw5v Před 5 lety +3

    Amen kalhewat yasmalen

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 Před 5 lety +2

    አ ሜ ንንንን አ ሜ ንንን!!🙏🙏🙏🙏

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g Před 5 lety +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @samcore7635
    @samcore7635 Před 5 lety +21

    ፈጣኑ ቅዱስ ገብርኤል እንደ አናንያ ፣እንደአዛሬያና እንደ ሚሳኤል ፍጥኖ ይድርስልን

  • @user-oc7vt5qu5m
    @user-oc7vt5qu5m Před 5 lety +6

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 5 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን Masresham ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
    አብሳሪዉ መላአክ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 Před 5 lety +5

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln bedma besega ytebkln👏👏👏

  • @amenetupya6095
    @amenetupya6095 Před 5 lety +2

    amen amen amen amen ❤🙏

  • @user-Tsedale
    @user-Tsedale Před 5 měsíci +3

    ከላይ ከሰማይ ድንግል ማርያምን ለማብሰር የመጣህ ገብርኤል ሆይ ሰላም እላለሁ ።

  • @aresammairyim7172
    @aresammairyim7172 Před 5 lety +2

    ቃለሂወትያሰማልን
    አሜን፫

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 Před 5 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛለህ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜንንን

  • @samiloveeth7920
    @samiloveeth7920 Před 5 lety +3

    Amen, Amen, Amen......

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 2 měsíci +2

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sf6xz1kb6g
    @user-sf6xz1kb6g Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +4

    Amen Amen Amen

  • @hiwotyemaryamlije7644
    @hiwotyemaryamlije7644 Před 5 lety +1

    Ameen
    Ameen
    Ameen
    Kale Hiwot yasemalen melaku kedsu
    Gabrel yetabekan 💒💒💒👏👏👏🙏🙏🙏

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 Před 5 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብሬኤል ወረሀውይ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱሳን ሁሉ ፀሎት ልመና በረከት በያለንበት ይድረስልንአሜን

  • @user-lo8lg5jd1f
    @user-lo8lg5jd1f Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ብሓቂ ቃለ ሂወት የስመዐልና ፀጋ በረከተ ናይ ቅዱስ ገብርኤል ምስ ኩሉና ይኩን አሜን አሜን አሜን

  • @store8674
    @store8674 Před 5 lety +8

    ገብሬኤል አባቴ እረዴኤትን አይለየን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሠላም እልሐለሁ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቅዲሰ ገብርኤል ይጠበቃና

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 Před 5 lety +9

    አሜን አሜን አሜን 💒🌿💒🌿ይሁን ይድርግልኝ የአብሳርው ቅዱስ ገብርኤል ረዴት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ለወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ 💒🌿💒🌿💒🌿💒🌿💒💒🌿

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 5 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ሊቀ መላዕኩ በያለንበት ይጠብቀን አገራችንን ተዋህዶን ያድርግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @vcr7z46
    @vcr7z46 Před 5 lety +2

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቅድስ ገብርኤል አተ ጠብቀኝ

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 5 lety +7

    ጽጌማርያም
    አሜን. አሜን አሜን
    ይህንን ቃል እንድሰማ ለፈቀደልኝ
    ለልኡልእግዝያብሄር ክብርና ምስጋናይድረሰው
    የእመቤታችን አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን
    ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን እድሜናጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @meseerteimamee7529
    @meseerteimamee7529 Před 5 lety +6

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የልቤን ተመልከት እጠብቅሀለሁ

  • @Eskadar
    @Eskadar Před 5 lety +4

    Geberale hoye ante tebekin hagerachenen tebekin amen amen amen 💒💓🤲

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @neansneans7672
    @neansneans7672 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን😭😭🙏🙏🙏

  • @user-hj7gt5gc7r
    @user-hj7gt5gc7r Před 5 lety +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    ፈጣኙ ገብርኤል የነገርኩህ ነገር አደራ እደኔ ሀጽያትና በደል ሳይሆን እዳንተ ቸርነት እና ምህረትህ ዛሬን አይቻለሁ ብዙ ታምርም አሳልፌአለሁ ስለ ማይነገረው ስጦታህ እግዚአብሄር ይመስገን!!

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 5 lety +3

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen

  • @user-yo1sb6tt6k
    @user-yo1sb6tt6k Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን

    • @alamalam-rv8rs
      @alamalam-rv8rs Před 5 lety

      ቤተክርስቲያን እናቴ Teshome አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @letaydecor
    @letaydecor Před 2 lety +2

    አሜን ቅድስ ገብርኤል ብርክት ይስድርብን 🙏አሜን 🙏

  • @zenawkamisee6774
    @zenawkamisee6774 Před rokem +3

    እንኳን ለሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏 ረዴቱም አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fannayfannay4676
    @fannayfannay4676 Před 5 lety +3

    ቅዱሥገብረኤልሆሠላምእልሀለሁ

  • @user-fx6qz5ll4d
    @user-fx6qz5ll4d Před 5 lety +5

    ቃለ ህይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን

  • @aali132
    @aali132 Před 5 lety +12

    አሜን አሜን አሜን ውድ ያገሬ ልጆች የመላኩ የቅዱስ ገብረኤል ጥበቃ ከናተጋር ይሁን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @SadaSada-nm5jc
    @SadaSada-nm5jc Před 2 měsíci +2

    ቅዱስ ገብረኤል ሆይ በማንም የማይነካቸዉ እጆችህን ለሃጣእዕን ልጆችህን ለምነልን እኛ ሃጥያታችን ብዙ ክፉ ነን እና ኣቤቱ ኣባቴ ሆይ እንደሃጥያታችን በደላችን ሳይሆን እንደ ይቅርታህ እንደቸርነትህ ኣድነን 👏ቅዱስ ገብርኤል ባለንበት ይጠብቀን ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤❤ኣሜንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muhamohaug7082
    @muhamohaug7082 Před 5 lety +11

    አሜን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    አሜን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    አሜን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @dohaqtr8108
    @dohaqtr8108 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ገናናው መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ለሁላችን ጥላ ከለላ ሁነን የጠይጣንን ወጥመድ ከኛ ላይ ሰባብረህ ጣለው

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ነገ እኮ ቅዱስ ገብርኤል ነው ምእመናን እንኳን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ምልጃው እሬዴኤቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን ❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏✝️⛪🕊️ እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት አብቃን አሜን አሜን ❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety +19

    መላኩ ገብርኤል ጥበቃው አይለየን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +26

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እኛን ስደተኞችን ለሀገራችን ኢትዮጵያ በሰላም አብቃን ዘወተር ጥብቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🌿🌿🍃🍃🍃🌿

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የሊቃ መላእክት ቅዱሰ ገብረኤልን በረከት አይለየን አሜን ፫❤

  • @user-lw9yp8ij3i
    @user-lw9yp8ij3i Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልህ አለሁ

  • @user-zn2dd2pn2h
    @user-zn2dd2pn2h Před 3 lety +2

    መላአኩቅዱሱገብርኤልሆይ እርዳኝ. ፈትነህዲረስልኝ. የነገሩህን የማትረሳ የለመኑህን የማትነሳ መላአከገብርኤል እርዳኝ
    ዲረስልኝ አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-jk5ee2rr7d
    @user-jk5ee2rr7d Před 3 lety +2

    አባቴ ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ምልጃ እና ጠበቃ የአባትነት ፍቅርህ ቃልኪዳነህ አይለየን አሜን
    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን😍😍

  • @user-gc9or8zc3t
    @user-gc9or8zc3t Před 5 lety +7

    አሜንአሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቃለህይወት ያሰማልን ለወድማችን። የሊቀመላክ የቅዱስ ሚካየል ምልጃ እና ጾለት ከሁላችንም ጋር ይሁን

    • @user-gc9or8zc3t
      @user-gc9or8zc3t Před 5 lety +1

      ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል። ምልጃ እና ጾለት አይለየን። አሜን ፫

  • @assegidbelda3991
    @assegidbelda3991 Před rokem +2

    Amen ዓለመ መላእክትህን በተስፋ ቃል ያረጋጋ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እኔን ባርያን አረጋጋኝ በምድርም በሰማይም ዋስ ጠበቃ ሁነኝ, Amen::

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před rokem +3

    አሜን(፫)🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃገልግሎት ዘመንወትን እግዛቢሔር ያርዝምልን አሜን(፫)🙏🙏🙏

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ምልጃዉ አይለየን ❤❤❤

  • @user-nt2dp2zu7n
    @user-nt2dp2zu7n Před 6 měsíci +2

    ኣሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃገልግሎት ዘመንወትን እግዚኣብሔር ያርዝምልን ኣሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 Před 5 lety +4

    Amen amen amen

  • @user-jk5ee2rr7d
    @user-jk5ee2rr7d Před 3 lety +3

    አሜን ፫ አባቴ ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ሰላም እልሀለው

  • @hm3183
    @hm3183 Před 5 lety +15

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ገብርኤል ይስጥልን ወድማችን የመላእክት አሌቃ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይሰውረን ይጤብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 Před 5 lety +7

    ቃለህወት ያሰማልን የመልአኩ ገብርኤል ጠባቅነት አማላጅነት ከሁላችንጋ ይሁን አሜን፡፡

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የኀያሉ ቅዱስ ገብርኤል አማላጅንት አይለየን አሜን ⛪✝️🕊️

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 5 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜናበጤና ይጠብቅልን

  • @senaytmola8755
    @senaytmola8755 Před 5 lety +6

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
    አሜን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃሎህ
    አሜን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃሎህ
    አሜን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃሎህ
    አሜን አሜን አሜን

  • @abebanaty4656
    @abebanaty4656 Před 5 lety +8

    አሜን ♥♥♥

  • @letaydecor
    @letaydecor Před 2 lety +2

    አሜን ቅድስ ገብርኤል ጥብቃን 🙏ያምቅጥልው ዓምት ብሰለም አድርሰን 🥰🤲

  • @woltemariyame3093
    @woltemariyame3093 Před 5 lety +3

    Amen amen amen kiduse gebirael hoy selame elhaluw

  • @libneshtirulo8753
    @libneshtirulo8753 Před 5 lety +6

    Amen amen amen e keduse Gabriele xebaqa melja aylyen

  • @zanabmar9999
    @zanabmar9999 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልኝ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጢልን ልቀመላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀኝ

  • @user-nt6ck4to8q
    @user-nt6ck4to8q Před 3 měsíci +2

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰማኝ ታሪኬን ቀይርውና ሰውይግርመው

  • @SofiaS-rm2uh
    @SofiaS-rm2uh Před 8 měsíci +2

    አሜን(፫)🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሰለኛ ለምንልን🙏🙏🙏

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @emeyteshom8597
    @emeyteshom8597 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጉብረኤል ከክፍ ሁሉ ይጠብቀን ቃሉህይወትን ያሰማልን

  • @FfFf-dt8ex
    @FfFf-dt8ex Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልና የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሽ

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏

  • @user-zq6sb3xd3e
    @user-zq6sb3xd3e Před 5 lety +2

    አሜን: ቃለ ህየወት: ያሰማልን ።

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን 🤲✝️🕯ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏አረጋጊው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ጠብቆቱ ፈጣን ተራዳኢነቱ አይለየን 🕯✝️🤲

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 5 lety +12

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ፫
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን፣ ቃለህደትያሰማልን፣❤💚💛🙏🙏

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🌼🌻🙏🙏፣አሜን አሜን አሜን አሜን፣ አሜን💚💛❤🌼🌻🌼🌻🙏🙏፣አሜን አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🌼🌻🙏🙏⛪💒፣አሜን አሜን አሜን፣⛪💒⛪💒🌼🌻🌼🌼🌻🌼🌻🙏🙏🌼🌻🙏

  • @Eskadar
    @Eskadar Před 5 lety +3

    Amen amen amen amen amen amen!!!!

  • @user-fv8es9yd5c
    @user-fv8es9yd5c Před 5 lety +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ።

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልንህይውት ያስማልን እረዴት በረከተ ይደሪብን አባቴ እረዳቴ

  • @burutekebede2433
    @burutekebede2433 Před 5 lety +2

    አሜን ፫ ቂdus gabrihel hoy miljan berket kagna ayilayegne. Kala hiyotin yasamalin

  • @user-br8cz9kz2g
    @user-br8cz9kz2g Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት አይለየን

  • @woinesht338
    @woinesht338 Před rokem +11

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሰላም ላንተ ይሁን 👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @user-vv7ol5tt8e
    @user-vv7ol5tt8e Před 2 měsíci +2

    ቅዱስ ገብረኤል አባቴ አሜን አሜን አሜን አተ ደግፈኝ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @almazmelkamu2836
    @almazmelkamu2836 Před 5 lety +14

    አሜንን ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሰ ገብርኤል ምልጃዉ በርከቱ ይደርብን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ቃለሂይወት ያስማልን አሜን!!

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +8

    Thanks for the mighty Lord 💗 God 💗 Amen.

  • @user-id8mq4nv6x
    @user-id8mq4nv6x Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 Před 2 měsíci +2

    ሰላም ለከ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላምታ ይገባሀል፫ አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 Před 5 lety +3

    መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z Před 5 měsíci +2

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @emuyekasahun5858
    @emuyekasahun5858 Před 5 lety +6

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን የመልአኩ ጥበቃ ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን 🕯⚘🕊