የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Tuesday

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2019
  • #WudaseMariam #YezewetirTselot
    ©masresham has all exclusive rights for all contents in this video. All contents in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to masresham.
    Copyright ©2019 masresham

Komentáře • 1,4K

  • @masresham
    @masresham  Před 4 lety +272

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ፡፡ እነሆ የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም፡፡

    • @user-lt7dc9mk2g
      @user-lt7dc9mk2g Před 4 lety +17

      masresham Amen Amen Amen ekan abro adresen💒💗🕊

    • @gatty2897
      @gatty2897 Před 4 lety +10

      እሜንንንን እንኳን እብሮ እደረስን

    • @tesfaadane1152
      @tesfaadane1152 Před 4 lety +2

      አሜን ተባረክ ወንድማችን የተቀደሰ ስራ በርታ።

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 Před 4 lety +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-yx9xy8ej3h
      @user-yx9xy8ej3h Před 4 lety +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @FgfgGffg
    @FgfgGffg Před 2 měsíci +5

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ልመንየን ስማኝ እባክህ በቃ በለኝ አምላኬ ሆይ ማረኝ😢😢😢😢

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Před rokem +40

    " አቤቱ ፥ ጸሎቴን ስማ ፥ ጩኸቴንም አድምጥ ፥ ልቅሶዬንም ቸል አትበለኝ ፤ እኔ በምድር ላይ መጻተኛ ነኝና ፥ እንደ አባቶችም እንግዳ ነኝና ።"

  • @user-jv2sx5rw9l
    @user-jv2sx5rw9l Před 8 měsíci +24

    እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በመላው አለም ለምትኖሩ የኦርቶዶክስ ተከታዮች በሙሉ ብርሀኑን እና ጨለማውን እያፈራረቀ ያኖረን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏

  • @elizabethtasew8431
    @elizabethtasew8431 Před 7 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቀናችን ሁሉ የተባረከ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mihretaragay8080
    @mihretaragay8080 Před 4 lety +45

    በጣም ደስ የምል ትምሕርት በእውነቱ በጣም አናመስግናለን ውዳሴ ማርያምን ስሰማ በጣምምም ደስስስስ ይለኛል አመሰግናለው

    • @masresham
      @masresham  Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

    • @sintayoh1072
      @sintayoh1072 Před 3 lety

      አሜን

    • @toml7055
      @toml7055 Před 5 měsíci

      ‭‭ሮሜ‬ ‭8:34‬ ‭NASV‬‬
      [34] ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል።
      ‭‭ዮሐንስ‬ ‭16:22‭-‬24‬ ‭NASV‬‬
      [22] ለእናንተም እንደዚሁ አሁን የሐዘን ጊዜ ነው፤ ሆኖም እንደ ገና ስለማያችሁ ደስ ይላችኋል፤ ደስታችሁንም የሚወስድባችሁ የለም። [23] በዚያ ቀን ከእኔ ምንም አትለምኑም፤ እውነት እላችኋለሁ፤ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል። [24] እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ለምኑ ትቀበላላችሁ፤ ደስታችሁም ሙሉ ይሆናል።
      ‭‭ኤርምያስ‬ ‭33:3‬ ‭NASV‬‬
      [3] ‘ወደ እኔ ጩኽ፤ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና የማይመረመር ነገር እገልጥልሃለሁ።’

    • @user-un6zp5rp8i
      @user-un6zp5rp8i Před 3 měsíci

      Kal. Hiwot. Yasemalen. Be. Ewnet. Amen. Amen. Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p Před 4 lety +45

    ሠላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቊዓኪ እምአርዌ ነዓዊ ተማኅጸነ በኪ
    ሠአሊ ለነ ቅድስት
    ሠአሊ ለነ ቅድስት
    ሠአሊ ለነ ቅድስት

    • @masresham
      @masresham  Před 4 lety +10

      ትርጉም....
      "እናታችን ማርያም ሆይ ሰላም ላንቺ ይሁን እያልን እንሰግድልሻለን እንማልድሻለን ከአዳኝ አውሬ ታድኝን ዘንድ ተማጽነንብሻል ስለ እናትሽ ስለ ሃና ብለሽ ስለ አባትሽ ስለ ኢያቄም ብለሽ ድንግል ማህበራችንን ዛሬ ባርኪልን"
      ይህችን ሰላም ለኪ በየቀኑ ብንደግማት በጣም ጠቃሚ እና ከብዙ ነገር የምትታደግ ናት፡፡

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 Před 4 lety +4

      አሜን አሜንአሜን

    • @AliAhmad-yc1pz
      @AliAhmad-yc1pz Před 4 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ቅድስትሆይለምኝልን።

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 4 lety +2

      AMEN

    • @ggtg6587
      @ggtg6587 Před 3 lety

      @@masresham አሜን አሜን አሜን

  • @bezamengistu9312
    @bezamengistu9312 Před 2 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ለወን ድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před rokem +4

    አሜን 🙏አሜን 🙏 አሜን🙏 እመቤቴ ለምኝልን ልጅሽ አገራችንን በቃ እንዲል ለምኝልን🙏💚💛❤️✝️

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety +25

    እንኳን ለእመቤታችን ወራዊ በዓል አደረሰን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

    • @dygjhs1462
      @dygjhs1462 Před 4 lety +1

      Amen amen amen

    • @samrawitasefa6654
      @samrawitasefa6654 Před 4 lety

      AMEN werhawi bmalet yitarem

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 4 lety

      AMEN

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን፣ አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣ቃለህወትያሰማልን፣🙏🙏🙏

    • @Almanal-ox3cu
      @Almanal-ox3cu Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤🙏

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +102

    ቅድስት ሆይ ለምኚልን
    ቅድስት ሆይ ለምኚልን
    ቅድስት ሆይ ለምኚልን
    ቅድስት ሆይ ለምኚልን
    ቅድስት ሆይለምኚልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-no6pl3tz6o
    @user-no6pl3tz6o Před 7 měsíci +2

    ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለጌታችን ለመዳሂኒታችን ለእየሱሱ ክርስቶስ ይሁን ለእመቤቴ ማርያም ለአማለጄ እወድሽ አለሁ❤🎉

  • @saa4471
    @saa4471 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይዉት ያሰማልን አሜን

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 4 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን Masresham ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሐያሉ እግዚአብሔር አሜን ወላዲተ አምላክ እመብዙሃን
    ምልጃ በረከቷ ከሁላችን ከልጆቿ ጋር ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @meriyemphiphins6544
    @meriyemphiphins6544 Před 4 lety +5

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen Kalhewot Yasimlin Wendemochachin Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před 10 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን እቤቱ አገራችና እኛንም በቃ በል❤🙏🌹🎉🎉🎉🇪🇹🌻🌻🌻✝️✝️✝️😇

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሔር አምላክ ያስረዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን የእናቱ የእናታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፆለቷ እረዴኤት በረከቷ አይለዬን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 4 lety +11

    እንኩዋን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም አደረሰን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @AliAli-it6fb
    @AliAli-it6fb Před 3 lety +9

    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
    ❤❤❤❤

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🤲

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ፀሎታችንን እና ልመናችንን ይቀበልልን የእመቤታችን እረዴት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ለሊቱን ሰላም እንዳሳደረን ቀኑንም ሰላም ያዉለን ፀጋዉን ያብዛልክ 🌿💕🙏💕🤲🤲🤲

  • @ratarat7340
    @ratarat7340 Před 4 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ፀሎታችንን እና ልመናችንን ይቀበልልን የእመቤታችን እረዴት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ለሊቱን ሰላም እንዳሳደረን ቀኑንም ሰላም ያውለን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 4 lety +19

    አሜን አሜን አሜን
    ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የእመቤታችን ረዴት በረከት ያሳድርብን

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @fatmahfa722
    @fatmahfa722 Před 2 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    እመቤቴ ቅድቲ ድንግል ማሪያም ሆይ ምህረት ለምኒልን

  • @MimiMimi-jr5gl
    @MimiMimi-jr5gl Před 4 lety +9

    አሜን፫ እንክዋን ለመቤታችን ወራዊክብረ በአል አደረሳችሁ አሜን፫

  • @saraaddis9821
    @saraaddis9821 Před 4 lety +6

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወረኃዊ በዓል አደረሳችሁ አማላጅነቷ ከሁላችን አይለየን
    አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ፫

  • @alemneshkebede5058
    @alemneshkebede5058 Před rokem +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 2 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🙏

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety +21

    አሜን አሜን አሜን ወላድተ አምላክ ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልኝ ለአገራችን ምህረትን ትላክልን ተዋህዶን ትታደግልን ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @litagessesse5193
      @litagessesse5193 Před 4 lety +2

      Amen

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን፣ አሜን አሜን፣ አሜን አሜን አሜን፣ አሜን አሜን አሜን አሜን፣ ቃለህደወትያሰማልን፣💚💛❤

    • @noormajed280
      @noormajed280 Před 8 měsíci

      አሤን አሜን አሜን ፈጣሪ ልመናችንን ሰማን

  • @ashenafikassie9764
    @ashenafikassie9764 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ⛪⛪⛪💐💐💐⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před 10 měsíci +3

    ፈጣሪ ሆይ ልመናችንን ስማን አግራች ከአችበት ችግር በቃበል❤🙏❤✝️🌻🌹🌻🌹🌻

  • @saraabraham3663
    @saraabraham3663 Před 4 lety +5

    " አቤቱ ፥ ጸሎቴን ስማ ፥ ጩኸቴንም አድምጥ ፥ ልቅሶዬንም ቸል አትበለኝ ፤ እኔ በምድር ላይ መጻተኛ ነኝና ፥ እንደ አባቶችም እንግዳ ነኝና ።"
    መዝ . ፴፱ ፥ ፲፪ ( 39 ፥ 12 )

  • @user-uc5ig4wb8o
    @user-uc5ig4wb8o Před 4 lety +5

    Amen amen amen kale hiwet yesmelna

  • @YasinYasin-kb7dm
    @YasinYasin-kb7dm Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባቴችን

  • @ECP_player13
    @ECP_player13 Před 10 měsíci +4

    amen ❤amen❤amen❤
    amen🥰amen 🥰 amen🥰

  • @emuyekasahun5858
    @emuyekasahun5858 Před 4 lety +5

    አሜን ፫
    ለአብ ምስጋና ይገባል
    ለወልድም ምስጋና ይገባል
    ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባል (፫)
    አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ምስጋና ይገባል
    ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን ሲል ለተሰቀለበት መስቀል ምስጋና ይገባል
    ቅድስት ሆይ ልጅሽ ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን ፫
    የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት🍃🍃🍃🕊🕊🕊

  • @hm3183
    @hm3183 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን
    ክብርና ምስጋና ለእናቱ እናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም የተመሴጌነች ትሁን አሜን አሜን አሜን

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    አሚን አሚን አሚን ቃሊወት ያሰማልን አሚን በቤቱ ያጽናልን ።

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Před 2 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏
    🙏💒🙏🙏
    ቃለ ሂወት የስምዓልና
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

  • @hiwetkiros9237
    @hiwetkiros9237 Před 4 lety +5

    Amen amen amen kalhiwet yasmaln ...wedmachin.fetari keri zemenhn yetbark yhun

    • @tayitueshetu9394
      @tayitueshetu9394 Před 2 lety

      Amen amen amen kalhiwet yasmain ...wedmachin.fetari keri zemenhn yetbarkyhub

  • @ethiopiyayeanathagery7199

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 Před 3 lety +3

    በጣም ደስ የማል ፀሎት ቃለህይወት ያሰሜል እኛ ለስደተኞች ልመናችንን ይሰማን ዘንድ አንማፀን እንዐልይ

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r Před 6 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን

  • @hirut8194
    @hirut8194 Před 4 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን እግዚአብሔር በውነቱ ወድምችን 👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-yt8im9sc5s
    @user-yt8im9sc5s Před 4 lety +7

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንካን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ መታሰብያ በሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን ልመናዋን ኣማላጅዋን ኣይለየን ሃጥያታችን ይቅር ይለን ዘንድ ትለምልልን!!!

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ደስ ይበልሽ ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @HewanYemane-tq1dj
    @HewanYemane-tq1dj Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @abisalomtadess1912
    @abisalomtadess1912 Před 4 lety +7

    *Amen amen amen*

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እሜንንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን እሜንንን ።ወንድማችን።አመሰግናለሁ ።እሜንንን እሜንንን ።

  • @masiyye.2933
    @masiyye.2933 Před 10 měsíci +3

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @user-mk4qc4cf3s
    @user-mk4qc4cf3s Před 4 lety +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ዘመናችንን ባርኪ ድንግል እናቴ!!!!!!

  • @aidayehedego2153
    @aidayehedego2153 Před 3 lety +14

    Thank you God for everything you do for us Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-vf2tt5nk1j
    @user-vf2tt5nk1j Před 28 dny +1

    አቤቱ ፀሎቴን ስማ ከጭንቀቴም ገላግለኝ🙏

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 9 měsíci +3

    ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @user-ww1ug1do8h
    @user-ww1ug1do8h Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 Před 4 lety +5

    ቃለ ሂወት ያሠማልን እንኳን አብሮ አደረሠን ዬእመቤታችን የቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም እረደቷ በረከቷ የናትነት ፍቅሯ አይለየን
    አሜን አሜን አሜንን

  • @InnocentBirdNest-pt9jr
    @InnocentBirdNest-pt9jr Před 2 měsíci +2

    አሜን. አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉
    . . 🎉🎉🎉🎉
    .. 🎉🎉🎉🎉

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 Před 4 lety +6

    አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ፫
    አሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን

  • @user-gg3df7dz2g
    @user-gg3df7dz2g Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን

  • @user-cp8em3nn4g
    @user-cp8em3nn4g Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜ እመቤታችሆይ አች ለምኝልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlmazTola
    @AlmazTola Před 11 měsíci +2

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🕯🕯🕯

  • @user-lt7dc9mk2g
    @user-lt7dc9mk2g Před 4 lety +7

    Amen
    Amen
    Amen kale hywet yasemaln🙇💗

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን⛪⛪⛪💐💐⛪💐⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no Před 8 měsíci +2

    Amen Amen Amen

  • @missblined4221
    @missblined4221 Před 3 lety +4

    ቅድስት ሆይ ልጅሺ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሺ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሺ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን (፫ 3)

  • @user-ge9hk5ig5e
    @user-ge9hk5ig5e Před 4 lety +6

    በስም ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀዱ አምላክ አሜን
    እውነት ነው ለአብ ምስጋና ይገባል
    ለወልድም ምስጋና ይገባል
    ለመንፈስ ቅድስም ምስጋና ይገባል
    አምላክን ለወልደች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ምስጋና ይገባል
    ለኢየሱስ ክርስቲያን መስቀሉ ምስጋና ይገባል
    ውዳሴ ማሪያም ማክሰኞ
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    አሜን አሜን አሜን
    ይዌዲስወ መላእክት
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    እውነት ነው ቅድስት ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል
    እውነት ነው ቅድስት ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል
    እውነት ነው ቅድስት ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-yh2el3lv3q
    @user-yh2el3lv3q Před 3 lety +1

    ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ለእኔም ለልጀም ምህረት አውርድልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @wsasses2254
    @wsasses2254 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-oc7vt5qu5m
    @user-oc7vt5qu5m Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን

  • @user-pr4eh4rm5f
    @user-pr4eh4rm5f Před 2 měsíci +2

    Amen 🙏amen🙏amen🙏🙏🙏

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 Před 4 lety +19

    ቅድስት ሆይ ለምኚልን
    ቅድስት ሆይ ለምኚልን
    ቅድስት ሆይ ለምኚልን

  • @HvgsBnbs
    @HvgsBnbs Před rokem +3

    💔💔💔🌹🌹🌹💓💓💓

  • @netsanettesfay1323
    @netsanettesfay1323 Před 22 dny

    This is so helpful for people like my self who is lazy or busy to read prayer book in the morning. I find it very handy. God bless you.

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 4 lety +7

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

    • @fkcnhjghchgu5387
      @fkcnhjghchgu5387 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን
      ይሁን ይደረግልን
      አሜን አሜን አሜን👏👏👏
      ቅድስት ሆይ ለምኝልን፫
      አሜን አሜን አሜን👏
      ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን፫🙏🙏🙏

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ghlo9998
    @ghlo9998 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwet yesmeaelna kuwer wendmachin tiyiek alen wudasi maryam meche meche yeminebebewu cestelote befite wey cestelote bahala yikaretal wey ayikaretm

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před 5 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ጸሎትዋና ኣማላጅነትዋ በረከትዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @mizantippekefa9379
    @mizantippekefa9379 Před 4 lety +8

    አሜን ቅድስት ሄይ ለምኝለን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን ።እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህር።እድሜክጤናይስ።

  • @user-we1mg4xu6y
    @user-we1mg4xu6y Před 6 měsíci

    አቤቱ በቸርነትህ ጎብኘን እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አሜንንንንንንንንንንን

  • @mereemeng2459
    @mereemeng2459 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልን ያገልግሎትዘመናችሁይባረክ

  • @user-vv7re4ns6p
    @user-vv7re4ns6p Před 4 lety +4

    አሜን ፫ ቃለሂውት ያሠማልን

  • @kiyakiya2458
    @kiyakiya2458 Před 4 lety +3

    Amen Amen Amen
    Kale yote yasmalen

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን ቃለህወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲 ቃለ ሂወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመነቸውን ያርዝምልን 🤲

  • @gatty2897
    @gatty2897 Před 4 lety +7

    እሜንንንን ቃል ህይወትን ያስማልን

  • @SamirawitChuma
    @SamirawitChuma Před 22 dny +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @azebbereket4681
    @azebbereket4681 Před 4 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tn6rk6em6j
    @user-tn6rk6em6j Před 4 lety +5

    Kale hiwot yasemalen wendemachen Amen Amen Amen

  • @user-yt8im9sc5s
    @user-yt8im9sc5s Před 4 lety +6

    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ።መምህራችን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን ።ቅድስት.ሆይ.ለምኝልን።ቅድስት.ሆይ.ለምኝልን..ቅድስት.ሆይ.ለምኝልን።እሜን እሜን ።

  • @dfgr3542
    @dfgr3542 Před 2 lety +2

    ቅደስት ሆይ ለምኝልን
    ቅደስት ሆይ ለምኝልን
    ቅደስት ሆይ ለምኝልን

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን❤❤❤❤❤❤ አደረሰን ❤❤❤❤አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤የቅዱሳን ጸሎት ❤❤❤❤ሃይልን❤❤❤❤❤❤❤ አሜን ❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤ ለዛሬ ❤❤❤❤❤ለዘልአለም❤❤❤❤ ተመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @mihretaragay8080
    @mihretaragay8080 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን የያቆብ ለልት ያድርግልን

  • @user-cq4ed9fc1s
    @user-cq4ed9fc1s Před 4 lety +3

    Amen qalhiot yasemalin egzabher yebarkilin

  • @user-qr3pp7sx4q
    @user-qr3pp7sx4q Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን😥🕊🕯📖🙏

  • @lulabrhane9683
    @lulabrhane9683 Před 4 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥልበት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dgomaaiyla9766
    @dgomaaiyla9766 Před 7 dny +1

    አሜን 🙌አሜን 🙌አሜን 🙌❤❤❤