የረቡዕ አርጋኖን - Arganonn Wednesday

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 08. 2019
  • #Arganon #YezewetirTselot
    ©masresham has all exclusive rights for all contents in this video. All contents in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this video is strictly prohibited. All rights reserved to masresham.
    Copyright ©2019 masresham

Komentáře • 1,6K

  • @askaleatli
    @askaleatli Před 4 měsíci +17

    የፃድቃናዋ እመቤቴ ምልጃሽ አይለየኝ አሜን

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před 3 lety +25

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️💞💞💞🎤🎤🎤ቃል ሂወት ያስማልን አስብኝ በጾሎት 👏

  • @user-ri9xr1tz5v
    @user-ri9xr1tz5v Před 5 měsíci +32

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃሽና ፀሎትሽ አይለየን ጥበቃሽ ከህይወቴ ከአባቴ ከእናቴ ከልጄ ከወንድሜ ከእቶቼ ልጆቻቸው ለልጄም አባት እና ቤተሰቦቼ ዘመዶቼ ጓደኞቼ የማቃቸው የማላቃቸውም ህዝበ ክርስቲያን ላይ ይህንንም ፀሎትሽን ለሚያቀርብልን ወንድማችንምልጃሽ ፀሎትሽ ምህረትሽ እርህራሄሽ ጥበቃሽ ከህይወታችን አይራቅ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety +21

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያስመማልን የድንግል ማሪያም ልጅ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን የናቱን የድንግል ማሪያም ምልጃዋን ያሳድርብን የቅዱሳንን ምልጃቸውን በኛ ላይ ያኑርልን የኔንም ልጁን የልቦናይን መሻት ፈፀምልኝ

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 Před 2 lety +107

    አርጋኖን ውብ ጣፍጭ የሆነ የእመቤታችን ምስጋና ነው

  • @user-uq3pw6lu4z
    @user-uq3pw6lu4z Před 3 lety +34

    እመቤቴ ሆይ አዛኝቱ በምልጃሽ አትለይኝ🤲 ጥበቃና ታምራትሽ ሁሉ ከህይወቴ አይራቅ ዛሬም እንደትላንቱ እጆችሽን ዘርጊልኝ ልቦናዬን ቀና አድርጊልኝ እማ😔🤲

  • @user-vk4ve1sn9i
    @user-vk4ve1sn9i Před 3 měsíci +6

    አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛላችሁ እመቤቴ ማርያም ሆይ በረከትሽ ይደርብን❤

  • @tseganeshbtolla2952
    @tseganeshbtolla2952 Před měsícem +2

    አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እመቤታችንን ያመሰገኑበትን ምስጋና እና ጥዑም ቃል ውዳሴ እንዳሰማችሁን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን 🙏

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 2 lety +24

    እናቴ ሆይ ቀና ልብን አድይን እርስ በርስ እንድንዎደድ እርጅን አሜን 🙏

  • @ሐና
    @ሐና Před 3 lety +18

    ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @arbamnich
    @arbamnich Před rokem +21

    አሜን እመቤተ ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎታችንን ልመናችን ትስማን ትማረን ታሳርግልን ክብሯልም ከፍ ከፍ ይበል ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 3 měsíci +5

    ቃሌ ሕይዎት ያሴማልን መምራችን በሕይዎት በጤና የጤብቅልን አሜን የአጌልግሎት ዜመንህን ይባርክልን አሜን

  • @user-jg2wy4lp4t
    @user-jg2wy4lp4t Před 3 lety +16

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችንፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-jr4jt6pn1l
    @user-jr4jt6pn1l Před 2 lety +18

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💖💖እመቤቴ ድንግለ ማርያም አደራሽን እናቴ 🙏🙏

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 Před 2 lety +7

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አርጋኖ የመቤቴ ፀሎት ቢረዝምም ደስ ይላል ሲፀለይ አዳዴ ጊዜ ያጥራል ከስራ ጋር ግን እዲ ስንስማው ያስደስታል አሜን አሜን አሜን

  • @birkneshmebratu481
    @birkneshmebratu481 Před 4 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ኣሜን አሜን አሜን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 2 lety +68

    አሜን፫ የፃዲቁ አባታችን የአባጊዮርጊስ ዘጋስጫና የአባ በፀሎተ ሚካኤል በረከት ቃልኪዳናቸው ከኛ ከምናመንበት ከተዋህዶ ልጆችጋር ይሁን!!!

    • @aylanamsalamon8212
      @aylanamsalamon8212 Před 8 měsíci

      🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙏🙌🏥🏥

    • @LidiaZappia
      @LidiaZappia Před 7 měsíci +1

      ❤❤❤ Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @mery2098
      @mery2098 Před 5 měsíci

      ​@Liዠኀ diaZappia

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 4 měsíci

      አሜን ❤አሜን❤ አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐

  • @eyorikahsay8797
    @eyorikahsay8797 Před 3 lety +50

    እመአምላክ እርጅን ተራጅን ለሀገራችን ሠላምንና አንድነትን ስጭን መልካም ሀሳባችንም ከልጅሽ ከወዳጅሽ ጋር አማልጅንና ፈፅሚልን ለወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j Před 4 měsíci +8

    አሜን❤❤ አሜን ❤❤❤❤❤❤ክብር ምስጋና ❤❤❤❤ለድንግል ❤❤❤❤ማርያም ለዛሬ ❤❤ለዘላለም አሜን❤❤❤❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @askalelove609
    @askalelove609 Před 2 lety +9

    አሜን አሜን አሜን የእመቤተችን ቅድተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ረዴቷ ባረካቷ አይላየን አሜን ላመህምረችን ቃላህይወት የሳመልን አሜን🤲🤲🤲

  • @lemlemrazsfatschoolbelay3362

    ፈጣሪ ኩሉ ዓለም ይጠብቅልን አሜን

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před 4 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ፣በስደት ያለን ልጆሽን ለደጅሽ አብቂን አገራችን ሰላም አድርጊልን 💞💞💞🙏🕊 ቃለ ህይወትኖ ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏

  • @user-sk2zb1lg3o
    @user-sk2zb1lg3o Před 2 měsíci +4

    የአመቤታችን የድንግል ማርያም በረከቷ ረድኤቷ አማላጅነቷ እናትነቷ አይለየን አሜን
    ጌታዬ መድኃኒቴ አባቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ማረን አቤቱ ራራልን አቤቱ ይቅር በለን አሜን
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Před 6 měsíci +3

    እመቤቴ ማርያም ዘወትር የማዳምጥሽ የሰማውትን በልቦናዬ አሳድሪብን ፀሎታችንን ተቀበይን እማምላክ ምልጃሽ አይለየን

  • @senikonjo2697
    @senikonjo2697 Před 2 lety +40

    ሁሌም ምስጋና ይገባሻል የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 4 měsíci +3

    ቀሌ ሕይወት ያሴማልን ሜምህራችን እግዝአቤሔር የአጌልግሎት ዘሜንህይባረክልን አሜን

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y Před 3 měsíci +3

    እመቤቴ ማርያም ዘወትር የማዳምጥሽ የሰማዉትን በልቦናዬ አሳድሪብን ፀሎታችንን ተቀበይን እማምላክ ምልጃሽ አይለየን አሜን(((3)))🤲🤲🤲

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒዎት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏በቤቱህ ያፅነህ

  • @user-uk2cf9lw4b
    @user-uk2cf9lw4b Před 4 lety +10

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንኡሜን ወድማች ቃልሂወትያስማላን

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x Před 3 lety +14

    የወለላይቱ የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና በረከት አይለየን አሜን

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před 3 měsíci +2

    አቤቱ ሀጢያተኛ ባሪያሽን የማትተይ ድንግል ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስሽ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ጤናውን እድሜዉን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @songuru1
    @songuru1 Před 6 měsíci +5

    Amen amen amen amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mulu778
    @mulu778 Před 3 lety +11

    እመቤቴ ሆይ አዛኝቱ በምልጃሽ አትለይኝ🤲 ጥበቃና ታምራትሽ ሁሉ ከህይወቴ አይራቅ ዛሬም እንደትላንቱ እጆችሽን ዘርጊልኝ ልቦናዬን ቀና አድርጊልኝ እማዬ አሜን አሜን አሜን///

    • @abialazar3134
      @abialazar3134 Před rokem

      Amen Amen Amen

    • @zenayalew9779
      @zenayalew9779 Před rokem +1

      በኢብራይሥጥ ማርያም የምትባይ እመ አምላክ በትረ አሮን የሙሴ ፅላቱ ምልጃ ፆለትሽ አይለየን ሃገራችንን ይቅር ይበላት ልጅሽ አሳስቢ ምድር ተጨንቃ እንደወላድ ሴት ዛሬም ማርያም ማርያም ማርያም እያለች ነውና

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 Před 5 lety +17

    *የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርዋና በረከትዋ ይደርብን አሜን*

  • @user-rx4wm7xe4w
    @user-rx4wm7xe4w Před 5 měsíci +2

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎት ልመናዋ አይለየን በእውነት

  • @genettilahun4233
    @genettilahun4233 Před rokem +6

    አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር: የድንግል ማርይም ምልጃዋ ይጠብቀን:

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 3 lety +24

    አሜን አሜን አሜን አናቴ ሆይ መጨረሻየን አሳምሪልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የመቤታችን ምልጃና ፆሎትዋ አይለየን🙏💒

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @sarajosi1479
      @sarajosi1479 Před rokem +1

      አሜን አሜነ አሜን ቃለህዪት ያሰማልን

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 Před 5 lety +16

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-yj5cz1hk7s
    @user-yj5cz1hk7s Před 3 měsíci +3

    አሜን እማቤቴ ፀሎታችንን ልመናችንን ታስርግልን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mulutse4425
    @mulutse4425 Před rokem +15

    የተፀለየውንና የሰማነውንበልቦናችን አሳድሪብን።ምልጃሽ ...ድንግል... አይለየን።

  • @meritgraweyti298
    @meritgraweyti298 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልል ከመጥፎ ነገረ ሁሉ አምላካችን ይጠብቀን ድንግል ማርያም አትለየን

  • @kooll6611
    @kooll6611 Před 3 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ጸሎተ መልአክት ያሰማልን ወንድምማችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ የናትህን የድንግል ማሪያምን ምሰጋናዋን በሰማው ግዜ ልቦናይን ደስ አሰኘኝ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ምሰጋናሽን በአፌ ፍቅርሽን በልቤ ፃፌልኝ ምሰጋናሽን ያሰማን ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጢናጋር ሰጭልን

  • @Sghs-bx8gm
    @Sghs-bx8gm Před 6 měsíci +2

    አሜን የእመቤታችን ምልጃ ፀሎቷ በረከቷ አይለየን

  • @betelhamasschalw3680
    @betelhamasschalw3680 Před 3 lety +28

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰፋ የምናደረጋትን መንግሰተ ሰማያት ያወረሰልን በእውነት አንበትን የሚያረጋጋ የጨነቁትን ከጭንቅ የሚያወጣ ቃል ነው

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 Před 2 lety +12

    አሜንን 💚አሜንን 💛አሜንን❤ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እመአምላክ እኔ ሆይ ለምኝልኝ ይቅሪታ አስጭን የልቤን መሻት አንች ታዊቂለሽ እና እናቴ ሆይ አደራሽን

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 Před rokem +4

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-ii1bb6si9x
    @user-ii1bb6si9x Před 3 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉዴ አባታችን እግዛአብሔርእድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእኛም በችሎታው ያስብን🙏🙏🙏❤

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk Před 3 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ድንግል ሆይ ምህረቱ አውርድልን በጫካ በረሃ በሰደት ያሉ እምቤታችን ድንግል ወደ ቤታቸው መልልን ፆሞ ፆሞ ትግራይ ተቀበኝ ይቅር በይኝ

  • @WeeWee-gk3ge
    @WeeWee-gk3ge Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን. ድግልማርያም. ረኤደትሽ. በረከትሽአይለየን. ተክፍነገር ጠብቂን የጭቅ አማላጃ. ለተጨነቀውሁሉ ድረሽልን. ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማን መግስተሠማያትን ያውርሥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጠና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን ለእኛም ይቅር ያልን ሰለእናት ሰለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሉ

  • @user-sn7xg2eh2u
    @user-sn7xg2eh2u Před 3 lety +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ድንግል ማርያም የኣገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ በጣም ጥሩ የሆነ የጸሎት መንገድ ነው በጠዋት ተነስቸ ወደ ስራ ለመሄድ መኪና ውስጥ እየሰማሁ እሄዳለሁ በእውነት እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ጠብቃ ስራ ቦታም ግርማሞገስ ሆናኝ ደስ ብሎኝ ወደ ቤቴ እመለሳለሁ እናቴን ድንግል ማርያምን የሰጠኸኝ ቅዱስ ኣምላክ ክበር ተመስገንልኝ!

  • @user-xw4nw3ky7o
    @user-xw4nw3ky7o Před 4 měsíci +2

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የእናቱ የእናታችን የብፅዕት ብፁዐን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፆለት አይለየን ረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @selamselam699
    @selamselam699 Před rokem +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በጸሎት ምልጃ አይለየን

  • @godolyas2497
    @godolyas2497 Před 3 lety +17

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እመብረሀን በፀጋ ታኑርህ በእውነት😢😢

  • @Salam-qf6jq
    @Salam-qf6jq Před 5 lety +10

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን

  • @AyuyeAbebaw
    @AyuyeAbebaw Před 22 dny +1

    አሜን አሜን አሜን። እናቴ እመቤቴ የኔ እናት እመ ብዙሀን ወላዲተ አምላክ ጥበቃሽ አይለየን የሰማውትን በልቦናየ አሳድሪብኝ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 3 měsíci +2

    ወንድማችነ መምህራችን ቃሌ ሕይወት የሰማልን በሕይወት በጤና የጠብቅልን አሜንአሜን አሜን

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን እናታችን በረከትዋ ይደርብን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን በጸጋ ይጠብቅልን በጽሉት አስበኝ ወ/ጻድቅ

  • @sofiaedward3019
    @sofiaedward3019 Před 3 lety +4

    ቃለህይወት ያሰማልኝ ክብርና ፀጋውን ያድልልኝ

  • @sagabeAB
    @sagabeAB Před 2 lety +13

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
    ፀጋዉን በርክት ያብዛል እደሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥ 😘👏👏👏👏❣️🙏🙏🙏

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d Před 2 lety +6

    እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @HanaHana-wl5yx
    @HanaHana-wl5yx Před 5 lety +18

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን ውንድማችን

  • @fikirteworkuayele3029
    @fikirteworkuayele3029 Před 3 lety +10

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የወላዲተ አምላክ ምልጀዋ አይለየን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️

  • @latinasandiago2682
    @latinasandiago2682 Před 2 lety +3

    Amen qal hiwet yesmelna❤🙏❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před 3 lety +36

    የእናታችን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ምልጃ ፅሎቷ በረከቷ ይደርብን ለይኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤✝️

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ምስጋና ይገባሻል ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን ❤❤❤✝️🕊️

  • @user-iz5cz3cx6m
    @user-iz5cz3cx6m Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃና ፀሎቷ አይለየን

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን 😇😇😇 ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅድስት እመቤታችን ማርያም በረከታን ረድኤት የብዘሐልና

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን፥አባ ጊዮርጊስ ዘ-ጋስጫ እመቤታችንን ያመስገኑበትን ጥዑመ ቃል ለአሰማችሁን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ለእኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን ።

  • @zenawkamisee6774
    @zenawkamisee6774 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ በያለንበት ይባረክ ይጠብቀንም የእመቤታችን ምልጃ ይድረሰን ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን ሽክማችንም ይቅለለን ከህማችንም ይፈውሰን አሜን ወአሜን

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን ቅድሰትድንግል ማሪያም ልመናዋ የልጆቸርነት አይለየን አሜን፫👈🙏🙏

  • @zedazeda5194
    @zedazeda5194 Před 3 lety +9

    የሄየፃፈና የሚያነብብ በእግዛቢሄር ምስጋናቸውን አቅርበዋል የተመሰገነ ይሁን

  • @user-qk5hj4kn3e
    @user-qk5hj4kn3e Před rokem +21

    አሜን ለወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን የመቤታችን ፀጋ በረከት ልመናዋ ለዘላለሙ ይኑርብን

  • @hirutbelaynh6111
    @hirutbelaynh6111 Před měsícem +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናትነትሽ አማላጅነትሽ አይለየን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @arsemakefyalew8110
    @arsemakefyalew8110 Před 4 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያዋርስልን!!!

    • @agkagj6729
      @agkagj6729 Před rokem

      Kabara
      Masagana
      Lach
      Yauna
      Iazalalama

  • @latinasandiago2682
    @latinasandiago2682 Před rokem +3

    ቃል ሂወት ይሳመልና amen🙏🙏🙏

  • @alam1129
    @alam1129 Před 29 dny +2

    Amen egizhaber tega berketon yabezalehi memirachn.❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ij1iy9uv1l
    @user-ij1iy9uv1l Před rokem +5

    እናታችን ጽዮን ሆይ ምልጃ ፆለትሽ በእኛ በልጆችሽ ላይ ይደርብን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 5 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤቴ ፀሎት ልመናችንን በምልጃሽ ተራጅን

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 2 lety +4

    የናታች በረቷዋ ይደርብን አሜን

  • @user-qk5hj4kn3e
    @user-qk5hj4kn3e Před rokem +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልንየሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የመቤታችን ምልጃና ፀሎት ይርዳን በእዉነትለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን

  • @mulu778
    @mulu778 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እናቴ ለዘለአለም አትተይኝ

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 Před 2 lety +19

    አሜን፫ ቃለ ህይወት የሰማልን በእድሜ እና በጤና ይጣብቅልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 4 měsíci +1

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልን የአጌልግሎትህን ዘመንህን ይባረክል እግዝአቤሔር አሜን አሜነ አሜን ይሁን ይዴሬግልን

  • @user-ij1iy9uv1l
    @user-ij1iy9uv1l Před rokem +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @dehabandemariam37
    @dehabandemariam37 Před 3 lety +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የእሜቤታችን ምልጃ ኣይለየን

  • @ttagestittagesti2935
    @ttagestittagesti2935 Před 29 dny +1

    አሚን አሚን አሚን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከእቅፍሽ አታውጪኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታችን ከመድኀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ አማልጅኝኝ ስደተኛ ልጆቼንም ከክፉ ነገር ሰውሪልኝ አንቺ በረድኤትና በበረከት ጎብኝልኝ አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ን ያሰማል ን. አባታችን 🙏👏👏

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 5 lety +6

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወንድማችን
    Masresham በእድሜ በጤና ያቆይልን
    ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ
    አሜን አሜን አሜን

    • @yeshiialemayhuu7272
      @yeshiialemayhuu7272 Před 4 lety

      Amen.Amen.amen.qalyoten.yasamalen❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @user-nf9kd2ix5b
    @user-nf9kd2ix5b Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kidussamuel3186
    @kidussamuel3186 Před 2 lety +3

    አሜን ምስጋና ይገባል የተባለው ሁሉ ይሁንልን አሜን ይሁንልን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋ ለናታች ለድንግል ማርያም ሁን 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @saifalkaabi6720
    @saifalkaabi6720 Před rokem +7

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋ በረከቱን ያድልህ እኛም በሰማነው 30 / 60 / 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ የልዑል የአምላካችን መልካም ፍቃድ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttizazu1165
    @tigisttizazu1165 Před 4 lety +5

    አሜንንንን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልልንንን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety +17

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    @Masresham ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ አሜን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z Před 29 dny +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ኣባቴ ሆይ የሰማሁትም ልቤ ላይ ኣስቀርልኝ❤❤❤❤❤❤❤