የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2020
  • የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus

Komentáře • 1,1K

  • @KassahunZelelew
    @KassahunZelelew Před 2 měsíci +10

    በእውነት የእመብርሃን እመቤታችን በረከት ፍቅር አይለየን። አዘጋጅና አቅራብዮች ቃለ-ህይወት ያሠማልን።

  • @Betslot-kb3jd
    @Betslot-kb3jd Před 7 měsíci +51

    ፍፁም ድንቅ የሆነ የመቤታችን ድንግል ማርያም ጾለት መፀሐፍ ነው።የእኔን ብዙ ነገሬን ለውጦ ለዛሬ ማንነቴ ትልቅ ድርሻ ያለው ጾለት መሆኑን በመረዳት የቻላችሁ ብትፀልዩት ያልቻላችሁ እንዲህ በድምፅ ብታዳምጡት በህይወታችሁ ላይ ብዙ ለውጥ ታያላችሁ እና ለኔ የደረሰች ለእናንተም ትድረስላችሁ።

  • @user-ev2iy9xv8y
    @user-ev2iy9xv8y Před 6 měsíci +15

    ይህንን ፀሎት ስሐማ ነፍሴ ትረካለች እዉነት ሰወደዉ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @wubemamo927
    @wubemamo927 Před 3 lety +383

    ከልጅነቴ ጀምሮ የተጠቀምኩበት ልዩ ጸሎት ነው።ሁሉም ክርስትያን ሊያነበው የሚገባ በእውነት የእመብርሃንን በረከት የሚያበዛልን ነው ።ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @andrejax6983
      @andrejax6983 Před 2 lety +4

      I guess im asking the wrong place but does anybody know a method to log back into an instagram account..?
      I was dumb lost the password. I would love any tips you can offer me

    • @hanaibrahim6719
      @hanaibrahim6719 Před 2 lety +4

      Amen amen amen kale hewot yasmalne

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 Před rokem +3

      Amen 🙏

    • @muluwoyecha5951
      @muluwoyecha5951 Před rokem +2

      አሜንንንንንን

    • @getachewghirmay9882
      @getachewghirmay9882 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @enderaseyoutube5350
    @enderaseyoutube5350 Před rokem +28

    በዚህ ሰአት ሕመም ላይ ያላችሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጎብኛችሁ ለኔም ፀሎት አድርጉልኝ ሀብተስላሴ

    • @user-gi9hk9rj3w
      @user-gi9hk9rj3w Před 3 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን 🤲 እመቤታችን ታስብህ

    • @user-hq3np2ql5x
      @user-hq3np2ql5x Před 2 měsíci

      እመብርሀን ትጉብኝሺ

  • @masresham
    @masresham  Před 3 lety +51

    በድጋሚ እንኳን ለአዲሱ ኣመት በሰላም በጤና አደረሰን፡፡ እነሆ አርጋኖን ካቆምንበት ቀጥለናል፡፡ ቀጣይ ክፍሎችም በየቪዲዮ መሐል ይለቀቃሉ፡፡ ገና መመለሳችን ስለሆነ ላልሰሙ አሰሙ ሱብስክራይብ ላይክ እና ሼር አድርጉ አመሰግናለሁ!

    • @user-oj2kw9oe1h
      @user-oj2kw9oe1h Před 3 lety +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንላችሁ 💒

    • @masresham
      @masresham  Před 3 lety +1

      Amen!

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደርሰን ፀጋውን ያብዛልን በርታ🙏

    • @tsigesisag7754
      @tsigesisag7754 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @tigistfiqadu2864
      @tigistfiqadu2864 Před 3 lety +1

      አሜሜ፣አሜን፣ኡሤን

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před 2 lety +85

    እንዴት እንደምወድህ ይሄንን ፀሎት እፍፍፍፍ ነፍሴ ሀሴት ተሞላች ከዚህ ወንድማችን ስሰማ ቀንቼ ገዙ አርጋኖን በጣም ደስ ይሚል ነው ብዙ ነው ብላችው አትፍሩ እህቶቼ

  • @mulu778
    @mulu778 Před 3 lety +57

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን አማላጅነቷ ፍቅራ በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ለዘለዐለም አሜን አሜን አሜን////

    • @sarauae4140
      @sarauae4140 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን፣💛💚❤🌼🌻🌿🌾🌼🌻🌿🌾፣አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🌼🌻🌿🌾🌼🌻🌿🌾🌼🌻🌿🌾💚💛❤፣፣አሜን አሜን፣🌼🌻🌿🌾🙏🙏🙏

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 Před 4 měsíci

      አሜን

    • @kaddamasabaalnaser6951
      @kaddamasabaalnaser6951 Před 4 měsíci

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @vipcell8473
    @vipcell8473 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ቸር ነው እና ለንሳህ ለአገራችን አብቃን በስደት ያለነውን አስብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንደ ሀፄታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 Před 4 měsíci

      አሜን❤❤❤አሜንአሜን

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 Před 3 lety +23

    እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ ገና ጀማሪ ነኝ እግዚሐብሔር ይርዳሽ በሉኝ የተዋእዶ ልጆች

    • @user-lr6ff2to3c
      @user-lr6ff2to3c Před rokem

      Amen 🙏

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 Před 4 měsíci

      አይዛሸእማ

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ያበርታሽ እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ አይዞሽ በርቺ❤🎉

  • @We-ws1pe
    @We-ws1pe Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደረግልን የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልክ ወንድማችን ።።

  • @bisratseifu3232
    @bisratseifu3232 Před 3 lety +32

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን
    ከተቻለህ ከ ዐርብ እስከ እሁድ ያለውንም የአርጋኖን ፀሎትም አዘጋጅልን
    አመስግናለሁ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እሜን እሜን እሜንን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን

    • @tekeegvtttt7722
      @tekeegvtttt7722 Před 3 lety

      Tt

  • @user-rd7bs9wj1j
    @user-rd7bs9wj1j Před 3 lety +15

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለህወት ያሰማልን የእመብርሃን አማላጅንቷ ፍቅሯ ርድኤቷ አይለየን🙏🙏

  • @user-iz5cz3cx6m
    @user-iz5cz3cx6m Před rokem +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃና ፆሎቷ አይለየን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወድሞቼ

  • @egziyabharyimesgen4822
    @egziyabharyimesgen4822 Před 3 lety +45

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን
    ነይ በሎት ትመጣለች
    ሀዘን ጭንቀትን ታቀላለች
    የአምላክ እናት ትችላለች
    እመብረሀን ፀሎት ልመናችንን ትስማን አሜን

  • @user-qk5hj4kn3e
    @user-qk5hj4kn3e Před rokem +8

    አሜን የእመቤታችን ቅድስተ ቅድሳን ምልጃና ፀሎት ፍቅራ ጣዕማ በእዉነት ይኑርብን ወድማችን ፀገዉን ያብዛልህ ለእኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥሁመ ቃል ጥሁመ ዜማ የነፍስ ፈውስ የስጋ ድእነት የፀሎት መፅአፍ ይእንን እንድንሰማ የፈቀደልን የወላዲተ አምላክ ስሙ ይመስገን አሜን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +81

    የእመቤታችን አማላጅነት ፍቅሩአ በረከቱአ ከሁላችን ጋር ይሁን
    ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @WeeWee-gk3ge
    @WeeWee-gk3ge Před 23 dny +1

    አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤ የመቤቴ. ድግል ማርያም. ❤❤ረደኤት በረከቷ❤❤ፆለት ልመነዋ❤❤በኛልቦናይደርብን❤❤አሜን❤❤ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማን❤❤❤አሜንንንንንን❤❤❤

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg Před 3 lety +26

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምራችን እውነት ያአገልግሎት ዘመንህ ያብዛልህ 💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒💙✝️💙✝️💙✝️💙✝️💙✝️💙✝️💙✝️

    • @mitamita7639
      @mitamita7639 Před rokem

      Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @saharm119
      @saharm119 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን ለምምራችን 💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-sc7qv7hq4y
    @user-sc7qv7hq4y Před 2 lety +42

    የሜቤታችን በረከት ተሁላችን ጋ ይሁን አሜን(❤❤❤3)

  • @user-oj2kw9oe1h
    @user-oj2kw9oe1h Před 3 lety +30

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን፡ያሰማልንቅድስት ሆይ ዋስ ጠበቃ ሁኝኝ💒

    • @masresham
      @masresham  Před 3 lety +3

      Amen!

    • @fanussisay8991
      @fanussisay8991 Před 2 lety

      @@masresham 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 Amen Amen Amen

    • @azebshefirawo1050
      @azebshefirawo1050 Před 2 lety

      አማን አሜን አሜን ⛪⛪⛪🌺🌺🌺🍀🍀🍀🐦🐦🐦🐤🐤🐤💐💐💐🌸🌸🌸🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌳🌳🌳🌻🌻🌻❤❤❤

    • @sarauae4140
      @sarauae4140 Před 2 lety

      አሜን

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 Před 4 měsíci

      አሜን

  • @user-ts1qo8ws5u
    @user-ts1qo8ws5u Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ ጣዕሟ ፍቅሯ ይደርብን አገራችንን ከዘህ መከራ ከልጇ አማልዳ ታሻግረን አሜን

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 Před 3 lety +36

    አሜን አሜን አሜን ለመስማት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠን የእግዚአብሔርን ቃል ስንሰማ ለሚያጨናንቀን

  • @nigistihaile8323
    @nigistihaile8323 Před 2 lety +6

    ኣሜንንንንንንንንን
    አግዛቢሀር ጸጋውን ያብዛልህ ወንዲሜየ የእመብርሃ ጸሎትና ምልጃ ክሁላችን ይሁን

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 Před 2 lety +13

    አሜን ደስ ይበልሽ
    አሜን ደስ ይበልሽ
    አሜን ደስ ይበልሽ
    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር ፀጋው ይስጥስን

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን ኣማላጅነቱ ፍቅራ በረከቱ ካሁላችን ጋር ይሁን ለዘለዐለም አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @danadana2967
    @danadana2967 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ጤና እና እድሜ ፀጋ በረከት እመቤቴ ትስጥህ በረከቷና እረዴኤቷ አይለ የን

  • @marieomar7711
    @marieomar7711 Před 3 lety +11

    አሜን💚 አሜን💛 አሜን❤ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏💚💛❤❤❤❤❤❤

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 2 lety +13

    Amen Amen Amen ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን አ

  • @hirutbelaynh6111
    @hirutbelaynh6111 Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርይም ፀሎቶ ልመናዋ በመላው ክርስቲያን ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeeWee-gk3ge
    @WeeWee-gk3ge Před měsícem +1

    በእውነት. ቃለ ህይወት. ቃለ በረከት ያሠማን ፆለትልመናችን. እመቤታችን ድግል. ትቀበል. ❤❤❤❤❤❤

  • @tsigesisag7754
    @tsigesisag7754 Před 3 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 Před 2 lety +7

    አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይወት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዘያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,,የሰማነውንየእመቤታችን,የቅድስት,ድንግል,ማሪያም,ምልጃና,ፆለቷ,እረዴት,በረከቷ,በሁላችንም,ለይ,ይደርብን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 Před 4 měsíci

      አሜን

    • @RahelEngeda-op2mz
      @RahelEngeda-op2mz Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ለምህራችን እግዚአብሄር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። ረጅም እድሜና ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን ።🌲🌲🌲🙏🙏🙏🌷🌷🌷

  • @khankpk8911
    @khankpk8911 Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ውድማቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሀገራችን ኢ/ያን ሰላም ያድርግልን አምላኬ ሆይ የቤተሰብቻቺን ድምፅ ያሰማን ማነው እደኔ የቤተሰቡ ድምፅ ያገሩ ሰላም የናፈቀው

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +8

    ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እግዜያብሄር የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ ኑርልን

  • @Fano44
    @Fano44 Před 3 lety +19

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በርከት አይለየን

    • @gff7556
      @gff7556 Před rokem +1

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት አይለየን

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 Před 4 měsíci

      አሜን❤❤❤አሜንአሜን

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Před rokem +8

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

    • @user-kl5mw9fu6x
      @user-kl5mw9fu6x Před rokem

      ህይወትያሰማልንየአገልግሎትዘመናቸውንይባርክልንኢትዮጵያሀገራችንንሰላምያርግአሜንአሜንአሜንአሜአሜንአሜን❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕯🕯🎤🎤🎤🎤🎤🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🕯🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💚💚💚💚🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍀🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌾🌾😂🌿🌾🌾😂

  • @EldanaTeklehawariat
    @EldanaTeklehawariat Před 9 dny

    የእመቤታችን አማላጅነት ፍቅሯ በረከቷ አይለየኝ አሜን አሜን አሜን
    ቂለህይወትን ያሰማልን

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎት ልመናዋ ምልጃ ፀሎቷ እስከ ዘላለሙ አይለየን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤

  • @ashatubalinahe6439
    @ashatubalinahe6439 Před 2 lety +6

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምሀራችን የእመቤታችን በረከቷ ከሁላችንም ጋር ይሁንልን በጣም ደስ የሚል ጸሎት 🙏🙏🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜን ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርህ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ፀጋውን ያብዛልን
    የስማነውን በልቦናችን ላይ ይደር
    የናታችን ፍቅሯ በረከቷ አይለየን
    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 2 lety +13

    አሜን አሜን አሜን የእመብረሀን እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety +8

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተስማያት ያዋርስልን። በእድሜና በጤና ይጠብቅህ። አሜን አሜን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ። ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 በሕይወት በጤና ይጠብቅልን🙏 የአባቶቻችን ፃድቃን ሰማእታት አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před 2 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት የስማኣልና በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @user-fv8zq2sv8v
    @user-fv8zq2sv8v Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትዋ አይለየን አሜን🙏🙏🙏

  • @Yasi-vf3nm
    @Yasi-vf3nm Před 3 lety +4

    አቤቱ አባት ሆይ ማረን ይቅርም በለን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልንንን

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m Před 3 lety +8

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እመቤታችን ፀጋዉን ታብዛልህ በእዉነት ከበዝገበ ፀሎት ላይ እየፈለኩ አጥቸዉ ነበር አድስ ነኝ ተሳስቸም ከሆነ አላቅም አጣሁት

    • @ejigayehuhaile6186
      @ejigayehuhaile6186 Před 2 lety +1

      አርጋኖን እርሱን ይችል መፀሀፍ ነው።መዝገበ ፀሎት ውስጥ ይለም

  • @AsebelignWeji
    @AsebelignWeji Před 4 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሠማልን የደንግል ማርያም በረከት ይደርብን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን በእውነት ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ማርያም እናቴ ብርሃኒ መመኪያ ስጦታዬ የስደት ስንቄ መጽሐፈ አርጋኖ የለኝም ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ከዚህ እሰማለሁ መጽሐፉንም እሱ ሲፈቅድ እገዛለሁ አሁን ከለሁበት የለም ያላችሁ ግን በደብ አንብቡ የጸሎት መጽሐፍ አርጋኖን ቅድስት ሆይ ለምኝልን እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ 💐🤲🤲🤲❤️⛪️

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 Před 3 lety +3

    አሜን እመቤቴ የመስቀል ስር ጦታዬ ክብር ምስጋና ይገባሻል ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 Před 2 lety +3

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፫//የእመቤታችን ርድኤት በርከታ ጣዕም ፍቅራ ያሳድርብን አሜን፫//

  • @sraayele840
    @sraayele840 Před rokem +1

    እከመቤታችን በርከቶ ምልጃዋ አይለየን ሰላሜ ነሽ ማርያም

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 2 měsíci

    አሜን ወንድማችን ቃሌ ሕየሰወት ያሴማልን እመብርሃን በሕይወት በጤና ትጤብቅልን በሬኬት ኤሬዴት ቤሬኬቷ ይዴሬብን አሜን

  • @kalkidanagune2446
    @kalkidanagune2446 Před 2 lety +4

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን እመአምላክ ፍቅሯን ጣዕሟን በረከቷን ታብዛልህ አሜን

  • @marymikel565
    @marymikel565 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እመብርሃን ምስጋናሽን በሰማን ግዜ ደስ አለን በኛ በክርስቲያን ልጆች እንደ ጠል ይዝነብብን ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏ወንድማችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qg2oq1fz4p
    @user-qg2oq1fz4p Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @Tena77721
    @Tena77721 Před 3 lety +12

    ተባረክ ድንግል ትባርክህ።

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 lety +21

    እግዚአብሔር ይሰጥልን አመቤታችን ከሕዝበ ክርሲቲያን ጋር ለዘላለም ትኑርልን። አሜን(3)ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ።።።

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Před měsícem

    አሜን.አሜን.አሜን.እመቤቴ.ሁላችንንም.ባማላጅነቷትጠብቀን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abybitch8991
    @abybitch8991 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን የቅድስተ ቅዱሳን የድንግ ል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ለወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በድሜ በጤና ይባርክህ

  • @wsasses2254
    @wsasses2254 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tesfumikie3341
    @tesfumikie3341 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን ኣመላጅነት ኣይለየን ኣሜን፡፡

    • @yiradberelie7254
      @yiradberelie7254 Před 2 lety

      ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ሆይ ዋስ ጠበቃ ሁኝኝ

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 Před 2 lety +1

    የአርቶዶክስ ሃይማኖት አማኞች የእመብርሃን ልጆች የእመቤታችን ምስጋና እንድንፀልይበት አስበህ ሃይማኖታዊ ፍቅር ስለአሰማኸን እመቤታችን አብዝታ ትባርክህ አምላካችን ኢየሱስክርስቶስ በምድርም በሰማይም ዋጋህን ከፍ አድርጎ ለዘር ማንዘርህ የልብህን መሻት ይስጥህ፨፨፨

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s Před 2 lety +2

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ረድኤት በረከቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፫

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před 9 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል ❤❤❤❤

  • @MK-ts7yg
    @MK-ts7yg Před 3 lety +5

    Ezi lemesmat lefekede Geta msgana ygbawu yedngl mariyam bereketwa yderbn!!! Amen Deacon wendmachn Kale hiwet yasemaln Staneb betam tadlehal kes bleh endemigeban adrgeh slemtanebewu btam Namesegn alen Geta ybarkh !!!

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እመብረሃን በልባችን ታሳደረብን ፍቅሯን በረከ 2:45 ቷን

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 Před 2 lety +2

    ቃለሂወት ያስማልን በረከት ረዲኤት እመቤታችን ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ጋር ይንልን ኣሜን

  • @ankesnegede4194
    @ankesnegede4194 Před rokem +3

    ወላዲተ አምላክ ከሁላችን ጋር ትሁን አሜን: የሕይወት ቃል ያሰማልን!

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u Před 3 lety +3

    ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሁን ጨምሮ ይባርክ የድንግልጅ አሜን

  • @jenetabra4970
    @jenetabra4970 Před 2 měsíci

    አሜን የመቤቴ ፀሎት በረከቷ አይለየን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aaam-hn8mx
    @aaam-hn8mx Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕዉሃት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን::

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህያወት ያሰማህ የእመቤታች በረከት ይደረብን❤❤❤❤❤

  • @rahelh5961
    @rahelh5961 Před 6 měsíci

    አሜን ❤❤🙏🙏🙏💐🌷 ቃለ ህይወት ያሰማልን የመላእክትን ዝማሬ ያስማለን🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @user-pk2cu9eu2d
    @user-pk2cu9eu2d Před 8 měsíci +3

    አሜን ቃል ህይውት ያስማልን ወንደማችን 🤲🕊🌿በረከቱ ይደረበን

  • @abirhammekonin9334
    @abirhammekonin9334 Před rokem +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ የእመብርሀን ፀሎትዎ ምልጃዋ አይለየን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውንያብዛለወት ይብዛልን ❤❤❤❤❤

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s Před 2 lety +15

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን አሜን፫

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 3 lety +3

    አማን አማን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-uy3gc5kg6t
    @user-uy3gc5kg6t Před měsícem

    አሜን አሜን አመን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ትባርክህ ❤❤❤

  • @YoditTilahun-um2iw
    @YoditTilahun-um2iw Před 6 měsíci

    ቃለ ህዋት ያሰማልን ጸጋው ይብዛልህ እመቤቴ በረከትሽ አይለየኝ አሜን አሜን አሜን

  • @tewodrosfeleke6510
    @tewodrosfeleke6510 Před 3 lety +11

    God bless you. I begging you to record Arganon Friday to Sunday.

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    የድንግል ማርያም ልጅ ከጣሙ የተንሳ መንፈሰን የሚያሳድሰ ቃለሂይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውንቃል30 60 100 ያፈራ አፍርትን የመንግሰቱ ወራሻ ያድርገን 🙏 የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን🙏

    • @masresham
      @masresham  Před 3 lety

      Amen!

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      አመሰግናለሁ እሜን እሜን እሜን ።የድንግል።ማርያምእሜን.እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመገን።

    • @sarauae4140
      @sarauae4140 Před 2 lety

      አሜን

  • @hirutmekonnen9035
    @hirutmekonnen9035 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ከእመቤታችን እረድኤት በረከት ያድልልን

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 3 lety +27

    አሜን አሜን አሜን የማይጠገብ ፀሎት እኮነው። 😭
    የመቤታችን ቅድስት ድልግል ማርያም ጣዕመ ፍቅሯን ታሳድርብን❤
    የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን አሜን፫
    ላነበብክልን ወንድማችንም ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አሜን

    • @hannaasrat1316
      @hannaasrat1316 Před 3 lety

      ፀ ሎ ቱመ ል ካ ም ነ በ ር ግን በ መሀል ያለውን ማስ ታወ ቅ ያ ብ ታስ ቀ ረ ው መል ካ ም ነ ው

    • @konjokonjo4190
      @konjokonjo4190 Před 2 lety

      አሜን እግዚያብሄር ይባርክክ አሜን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 3 lety +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዝመኔህን ይብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +1

    የእመብረን በረከትዋ እረደኤትዋ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aboali3155
    @aboali3155 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሰማልን የጌታችን እናት ድግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን

  • @genetalem8059
    @genetalem8059 Před 3 lety +4

    Amen 🙏🏽 3 thank God plus you ❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 Před 7 měsíci +3

    💚💚💚💚💒💒💒

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 3 měsíci

      ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስ ድንግል ማርያም እማ ፍቅር በረከት ምላጃዋ አይለየን ❤❤❤💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥🙏🙏🙏

  • @user-wu8rc7pq1e
    @user-wu8rc7pq1e Před 5 měsíci

    አሜን፫ በእውነት ይሁን ይደረግልን
    የእመ ብዙሐን ረድኤት ከረከቷ አይለየን

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን

  • @eritreatebareki4750
    @eritreatebareki4750 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትና አማላድነትን አይለየን. ቃል ሂወት ያሰማልን ተባረክ ብሩክ