መልክአ መድኃኔዓለም - Melka Medhanialem

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 08. 2019
  • #Medhanialem #Mezmur #YezewetirTselot
    ©masresham has all exclusive rights for all contents in this video. All contents in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to masresham.
    Copyright ©2019 masresham

Komentáře • 914

  • @masresham
    @masresham  Před 4 lety +225

    እንኳን ለአምላካችን መድኃኔዓለም ወርሃዊ መትሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ!

    • @user-kc5mq8so7t
      @user-kc5mq8so7t Před 4 lety +6

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @solomontessema3410
      @solomontessema3410 Před 4 lety +6

      masresham Amen Amen Amen Enkune Abro Adarasane

    • @fielrrjj3621
      @fielrrjj3621 Před 4 lety +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

    • @hayimanotlema6085
      @hayimanotlema6085 Před 4 lety +2

      አሜን፡አሜን፡አሜን፡
      እንኳን፡አብሮ፡አደረሰን

    • @hiwangebregiorgis5812
      @hiwangebregiorgis5812 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ ከደረሰን

  • @user-qj9ey2vx5n
    @user-qj9ey2vx5n Před 10 měsíci +6

    እንካን ለቸሩ መዳኒ አለም ወርሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን

  • @muhamohaug7082
    @muhamohaug7082 Před 4 lety +5

    አሜን መደሀኒአለም ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ኤሜን መደሀኒአለም ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    አሜን መደሀኒአለም ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +6

    አሜን {፫} ይሁን ይደረግልን ቃለ ህወሃት ያሰማልን ለወንድማችን 🙏

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g Před 5 měsíci +4

    ኣሜን ኣባቴ ቸሩ መድሃንኣለም ኢንደ ሃጥያቴ ሳይሆን ኢንደ ቸርነትህ ይቅረ በለን የልቤ መሻት ፈፅመልኝ

  • @fyirick8027
    @fyirick8027 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን። የሠኔ መዳኔአለም። አባታለም እንባየን ያበሥክልኝ በጭቀቴ ቀን። መቸም አረሠውም ሥምህ የተመሠገነ ይሁን።

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Před rokem +2

    ቸሩ መድሃኒአለም እንደኛ ሃጢያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ለዚች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ስላደረስከን ክብር ምስጋና አቅርብልሃለሁ ንጉሤ ጌታዬ ሆይ በደላችንን ይቅር በልን😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽⛪️⛪️⛪️🙌🏻🙌🏻🙌🏻🤲🏽🤲🏽🤲🏽እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ወገኖቼ🙏🏽🙏🏽

  • @tsadeydelaytifkernselamn5484

    Amen amen amen kal hiwot yesmaln

  • @agzabherfikirnawaddis144
    @agzabherfikirnawaddis144 Před 4 lety +7

    Amen Amen Amen kela hiwet yasmalen

  • @user-ww1ug1do8h
    @user-ww1ug1do8h Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s Před 3 lety +2

    አሜን አሜን።አሜን ክብር ምስጋና ይገባሀል ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራቺን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 4 lety +6

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +4

    የጌታችን የአምላካችን የመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @tsgabgebremaryam5693
    @tsgabgebremaryam5693 Před 3 lety +4

    እንካን ለወርሀዊ በኣል ኣባታችን መድሃኒኣለም ኣደረሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @fanaabraha2222
    @fanaabraha2222 Před 4 lety +6

    Amen.amen.amen.amen kelehwot Yesmalen ygelegelet zemenh.yetbrk.yehen.ewndmesan.

  • @user-sf6xz1kb6g
    @user-sf6xz1kb6g Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 3 lety +4

    እንኳን አደረሳቸው ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መድኃኒት አለም በቸርነቱ ይጠብቀን

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g Před 5 měsíci +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባቴ ቸሩ መድሃንኣለም ሃጥያቴ ከኣሸዋ ይልቅ. የበዛ ነዉና ኢንደ ሃጥያተ ሳይሆን ኢንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ለንሳሃ ሞት ኣብቃኝ ሞቴ በስደት ሃገር ኢንዳይሆን ኣደራ ወደ ሀገሬ በሰላም መልሰኝ ለቅዱስ ቁርባን ኢንድበቃ ፊቃድህ ይሁን ኣሜን😢

  • @user-vu7bi5cd8d
    @user-vu7bi5cd8d Před 4 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን።

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @weletegiyorgis1891
    @weletegiyorgis1891 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @serlemvip1018
    @serlemvip1018 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃልያውትንያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውራስልን እድሜ ጠናይስጥ መዳኔያለምእናመሰጌናለን

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አደረሰን ለቸሩ መድሀኒያለም
    ወርአዊ በዓል

    • @ysheyitadeesee985
      @ysheyitadeesee985 Před 4 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @aberashkassa4676
      @aberashkassa4676 Před 4 lety +2

      አሜን አሜን እሜን
      ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +13

    የመድኃኒአለም ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    Masresham@ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን

  • @emebetkassa7384
    @emebetkassa7384 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል መሃሪና ይቅር ባይ መድኃኔዓለም ሆይ ይቅር በለን

  • @ethiopianvaluation7672
    @ethiopianvaluation7672 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @senaittilahun7488
    @senaittilahun7488 Před 2 lety +10

    መድሐኒዓለም ጌታዬ አምላኬ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ እንደ ምህረትህ ይደረግልን አገራችንን ሕዝባችንን ጠብቅልን ሰላም ስጥልን
    አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Před 3 lety +3

    ለአባታችን የቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 Před 3 lety +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መድሀኒዓለም ሆይ በዓይን ምህረትህ ተመልክተን እጄ ዘርግቸ እለምናለሁ።
    እድሜና ጠና ያብዛላታችሁ። በፀሎቶ ዘክሩኘ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቸሩ መድሃኒአለም ወርሃዊ በኣልበሰላም አደረሳችሁ ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @menenamara8701
    @menenamara8701 Před 4 lety +4

    Amen amen amen kale hiwote yasemalen

  • @user-wi5zq8cn6e
    @user-wi5zq8cn6e Před 4 lety +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስመዐልና

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 4 lety +50

    ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች መድሃኒአለም በያለንበት ይጠብቀን አሜን።

  • @user-wk2xr5gw5q
    @user-wk2xr5gw5q Před 3 lety +12

    ፈጣሪያችን መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስላምታ ይገባሀል አሜን⛪

  • @mkuwait2830
    @mkuwait2830 Před 4 lety +7

    እንካን አደርሳችሁ መድሀኔዓለም ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞች አሜን አሜን አሜን

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 Před 4 lety +10

    ቸሩአምላካችን በእለተ ቀኑ በቤተክርስቲያናችን ከምናየውና ከምንሰማው ነገር ይሰውርልን

  • @negatnegat5052
    @negatnegat5052 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ከወር ወር ለሚያሸጋግረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው የሚመጣውን ሱባዬ በሰላም እንዲያስፈፅምን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን የንሰሀ መውረሻ የዳቢሎስ ድል መሻ ያድርግልን የወር ሰው ብሎ ላመት ክብሩ እንዲያደርሰን መልካም ፍቃዱ ይሆንልዘንድ እንለምንሀለን ለዘላለም ስምህ የተመሰገነነውና

  • @user-pr4gq4fg1o
    @user-pr4gq4fg1o Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 4 lety +3

    አዎ ቸር መድኃኔዓለም ሆይ ሰላም ህልአለው ደግ ርህሩህ እምላክ ሆይ ሰላም ህልአለው እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሰላም ህልአለው ፈጣሪዬ የሰማይ አባቴ ሆይ ሰላም ህልአለው እምኡምላክን ያደልከን እናት የሰጠህን ቸርነትህ ወሰን የሌለው ሐማኑኤል ሆይ ሰላም ህልአለው አገልጋይህን የሰጠህኝ ጠባቂ አባት ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሁሉም የአንተ ቸርነት ነው የአንተ ስጦታ ስንቱን ይቆጠራል እራስህን ብቻ አይደለም የሰጠህ ን አቤት ስለማያልቀው ስጦታህ ተመስገን ቸሩ ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን ሁሉም ከአንተ ተፈጠረ ሁሉም በእንተ ተከናወነ ረቂቅ ግሩም ድንቅ ነህ እምላክ ጌታ ዓለም በፍቅር የሞትክለት ባያውቅህም ቸርነትህ አላቃረጥክም ምሕረትህ እንደከዋክብት የበዛ ሰማአያዊ አይን ሁሌም ታየናለህ እኔም አውቅአለው በስለ ሁሉም በጣም አመሰግንአለው ደግነትህን ፍቅር የዋነትህ ማአሪነትህን ሳስብ ነፍሴ ስታመሰግንህ ስታደንቅህ ትኖራለች የፈጠርካቸው ፍጡር እንሰሳት አታክልቶች ምድሩን ውብ አርገህ ሰርተዋአል ሁሉን አጥግበአል ምስጋና ይድረስህ ተመስገን ተመስገን ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድሰው ይድረሳት ይገባታል ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስትን ሰማይ ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @samsunga10saow22
    @samsunga10saow22 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዉትን ይሰማል⛪⛪⛪🌴🌴🌴💚💛❤

  • @agreasrtagreasrt6144
    @agreasrtagreasrt6144 Před 4 lety +4

    Amen Amen Amen

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Před 3 lety +5

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን መድሃኒአለም ወርሓዊ መታሰብያ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🌼🌻፣አሜን አሜን፣ አሜን አሜን፣💚💛❤🌼🌻🙏🙏

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 Před 3 lety +7

    አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያስማልን:: መድሐኒያለም ጥበቃው አይለየን::

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 Před 3 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikadfanuel9363
    @fikadfanuel9363 Před 3 měsíci +2

    እንኳን ለጥንተ ስቅለት መድሃኔዓለም ኣመታዊ በዓል ኣደረሰን.

  • @mebaselassiemekonnen1008
    @mebaselassiemekonnen1008 Před 2 lety +2

    መድኃኔዓለም ሆይ ክብርና ምስጋና ለዘላለሙ ለአንተ ነዉ። ከድንግል ማሪያም ስጋ የተወሀድክ፣በሥጋ የተገለጥክ፣ በመንፈስ የጸደክ፣ በመላአክት የታየህ፣ በአሕዛብ የተሰበክ፣ በአለም የታመንክ እና በክብር የአረግ አንተ ብቻ ነህ። ከእጅህ በታች ራሴን አዋርዳለሁ። አንተ በምሕረት እና ቸርነትህ በጊዜህ ለስምህ ስትል ከፍ አድርገን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር።

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 3 lety +10

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ መድሃን አለምሆይ ኢትዮጵያ ይቅር በላት ሰላምን ስጣት የታሰሩት ወገኖቻችን ይፈቱልን በስደት ያለነው ልጆችህን በሰላም ወደቤተሰቦቻችን አንገባ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልኝ🙏💒❤🍀🌿🌾

    • @user-kl5mw9fu6x
      @user-kl5mw9fu6x Před rokem +1

      አሜንአሜንአሜንአቤቱመድሃንአለምሆይኢትዮጽያይቅርበላትሰላምንጣትየታሰሩትወገኖቻችንይፈቱልንበስደትያለነውልጃችህንበሰላምወደቤተሰቦቻችንአንገባዘንድቅዱስፍቃድህይሁንልኝ

    • @user-kl5mw9fu6x
      @user-kl5mw9fu6x Před rokem +1

      አሜንአመንአሜንአቤቱመድሃንአለምሆይኢትዮጽያይቅርበላትሰላምንስጣትየሰሩትወገኖቻችንይፈቱልንበስደትያለነውልጀቸ🕯🕯🕯🤲🤲🤲💚💛❤️🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻💐💐💐🙏🙏🙏⛪️🌹🌹

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 Před 4 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን 😢😢🙏🙏🙏

  • @zebnabsetegn4551
    @zebnabsetegn4551 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-zb4tb6kd1h
    @user-zb4tb6kd1h Před 4 lety +2

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @alkhormobi9485
    @alkhormobi9485 Před 4 lety +2

    አሜንአሜንአሜንሀጥያታችነንይቅረበለን

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 Před 2 lety +3

    አሜን፫ግዜ በፀሎቶ አስቡኝ በሕመም የማገኘውን ልጅዎን ክንፈሚካኤል ነኝ።

  • @user-wf9fu7cw4w
    @user-wf9fu7cw4w Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @woltemariyame3093
    @woltemariyame3093 Před 4 lety +2

    Amen amen amen
    Amen amen amen
    Amen amen amen
    Kale hiwote yasemalin

  • @NaNaNaNa-jy3wl
    @NaNaNaNa-jy3wl Před 4 lety +2

    አሜንቃለሕይወትያሰማልን

  • @user-nk8nn4ze5x
    @user-nk8nn4ze5x Před 4 lety +3

    አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 4 lety +7

    አሜን
    አሜን
    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜናበጤና ይጠብቅልን

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ⛪✝❤🌾🌾🌾💕💕💕🙏🙏🙏

  • @user-gb1kh8qv4w
    @user-gb1kh8qv4w Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ መደሀኒያለም ሆይ አተ የዉስጤን ታቃለህ እና ችግሮቸን አሥተካክልልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 4 lety +20

    እንኩዋን ለመድሐኒአለም በሠላም አደረሰን ተዋህዶን ይጠብቅልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @gelayegebeyhw8862
    @gelayegebeyhw8862 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቸሩ መድሀኒአለም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች ❤❤🙏

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 Před 4 lety +3

    ወድማቺን ቃለሂዎት ያሰማልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    አሜን አሜን አሜን የአለሙ ሁሉ አባታችን መድኃኔዓለም በእባትነት ፍቅሩ በለእባት ባታ ይጠብቅልን እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን በቤቱ ይፅናን ስለቃሉ ቃለህይወት ያስማልን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን?🙏

  • @user-gg3df7dz2g
    @user-gg3df7dz2g Před 4 lety +4

    Amen Amen Amen
    Kalehiwotin Yasemalin

    • @badriahhracim4481
      @badriahhracim4481 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ቸሩ መደሀኒአለም
    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በያለንበት መድዬ ይጠብቀነ

  • @adanechguetou245
    @adanechguetou245 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰህ ቃለ ህይውትን ያሰማልን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን!!የቸሩ መድኃኔ ዓለም ቸርነቱ ምህረቱ ይደረግልን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌷🌷

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q Před 4 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ቸሩ መዳኒያለም ይጠብቀን በያለንበት

  • @saramakonia7035
    @saramakonia7035 Před 4 lety +5

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
    ቸሩ መድሃኒያለም በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላሟን ያብዛልን አሜን ፫
    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @emuyabara4562
    @emuyabara4562 Před 4 lety +2

    Amen amen amen
    Medhanialm hoy selam elhalew(3)
    Kale hiywet yasemaln📚⛪🌿

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ባለንበት ቦታ ቸሩ መድሃንኣለም ይጠብቀን

  • @egeziabhireregnanewethiopi2027

    Amin Amin Amin kalehyiwte yasemalen

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 Před 4 lety +5

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን🙏

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před 10 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 Před rokem +2

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለ፣ህይወት፣ያሰማልን።ቅዱስ፣መዳኒያለም፣ጎብኘን፣ዳሰኝ፣ይቅር፣በለን፣።

  • @user-om6vn1fp5t
    @user-om6vn1fp5t Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹህ የተዋሕልጆች

  • @user-ze2oj5kk1g
    @user-ze2oj5kk1g Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 Před 5 měsíci +2

    ፈጣሪዬ መድኃኔዓለም ሆይ ሰላም እልሐለሁ፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቸሩ መደሀኒያለም በለተቀንህ እርራኤን በረከትህን በኛ በልጆችህ ላይ አሳድርብን የናትህን ቅድሰት ማሪያምን ሀገር ኢትዮጵያን ጠብቅልን

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ለዝክረስምከ መድሀኒአለም ሆይ ሰላም እልሀለው፫
    ቃለህይወት ያሰማልን
    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳቹ ለዛሬዋቀን

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 4 lety +22

    ቸሩ መዳህኒ ዓለም ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን Masresham ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ
    አሜን አሜን አሜን

    • @laylalayla7302
      @laylalayla7302 Před 3 lety

      ተለሰ

    • @azebthurnherr7471
      @azebthurnherr7471 Před 3 lety

      @@laylalayla7302 ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp000000000000000000000000000000000

  • @almasaboobacker5934
    @almasaboobacker5934 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜኝ አቤቱ ከሜድኑት አረገኝ ቸሩመድሀኔያለም ሆይ ሠላም እልሀለሁ🤲🤲🤲❤️❤️❤️😭😭

  • @heedsj3efs564
    @heedsj3efs564 Před 3 lety +2

    አቤቱ ማረኝ እደቸርንትክ ብዛት
    እኔ የቆሸሽሁና የወደቅሁ እናየተናቅሁ የተገፋሁ እና የተረሳሁ ብቸኛ ንኝና
    አለሁ በለኝ ማረኝ በለተቀንክ ስለ እናትክ ብለክ ሰለወዳጆችክ ብለህ አቤቱ ታረቀኝ
    አስበኝ በመንግስትክ
    አተማሪና ይቅር ባይንህና አተን ተጠግቶ ያፈረና የተማረረ የለምና ቃረቀኝ
    አሜን

  • @user-oc7vt5qu5m
    @user-oc7vt5qu5m Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @FathimaFathima-yf5kn
    @FathimaFathima-yf5kn Před 8 měsíci +4

    Amen amen amen

  • @fmm2079
    @fmm2079 Před 9 měsíci +2

    አሜን ፫ ቃለ ህወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ✝️🤲🤲🤲

  • @hananma6884
    @hananma6884 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አምላካችን መድሀኒአለም አንተ አእምሮይን ልቦናይን ክፈትልኝ አባቴ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @martaamartaa5263
    @martaamartaa5263 Před 4 lety +3

    Amen. Amen . Amen

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 Před 4 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ሁሉንቻይ ለሆነው ጌታ ለአለሙ ሁሉ ብረሀን ለሆነው ለመድሀተኔአለም መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ አደረሰን

    • @whbdkdbo
      @whbdkdbo Před 11 měsíci

      ቅንጥቦችን ለመሰካት፣ ለማከል ወይም ለመሰረዝ የአርትዕ አዶውን ይጠቀሙ።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😢😅😅😢😢😅😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😅😅😮😮😮😅😮😮😮😅😅😮😅😮😮😅😮😢፡😢፡😢😢

    • @whbdkdbo
      @whbdkdbo Před 11 měsíci

      ፡፡፡፨፡፨፡፨፨፨፨፨፨፡፡፨፨፡፨

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልንወንድማችን ያስማልን ጌታዬ አምላክ ሆይ ማርኝ አባቴ ማርኝ በምህርትህ አባት ሆይ ታምኝሃለሁ እንደማተወኝ ቸሩ መድኃኔ ዓለም አባት ሆይ በምህርትህ ብዛት ይቅርንምህርትንአውርድልን ፅሎታችንም ስማን አባት ሆይ ጀርህን ወደ እኛ አደምጥ አባት ሆይ ከክፉ በደላችንን ይቅረ በለን መድሀኔአለም ሆይ ሃገራችን ሠላም ፍቅረ አንድነትን ነፅነትን አብዛልን ሃገራችን አደራህ አባት ሆይ ቸርነትህ ምህርትህ አውርድልን ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @user-sj9ll4rf1d
    @user-sj9ll4rf1d Před 7 měsíci +2

    አሜን ቸሩ መድኃኔዓለም ሰላም እልሀለሁ🤲🤲🌹🕯🌹🕊
    አሜን ቸሩ መድኃኔዓለም ሰላም እልሀለሁ🤲🤲🌹🕯🌹🕊
    አሜን ቸሩ መድኃኔዓለም ሰላም እልሀለሁ🤲🤲🌹🕯🌹🕊
    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልንበቸርነቱያሰበን🤲🤲🤲🕊

    • @user-sj9ll4rf1d
      @user-sj9ll4rf1d Před 7 měsíci +1

      አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን 🌾💐💐💐💐

  • @freweinifisseha4657
    @freweinifisseha4657 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አምላኳችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በቸርነቱ ከሁላችን ይሁን

  • @KokoKoko-nv3sw
    @KokoKoko-nv3sw Před 4 lety +8

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቸሩ መድሀኒአለም በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መምህራችንን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @sintenega319
    @sintenega319 Před 4 lety +2

    አሜን፫ቃለ ህይወትያሰማልን አሜን፫

  • @meherat938
    @meherat938 Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ምሬሻለው በለኝ ስለድንግል ማርያም😢