ክርስቶስ ፈጣሪም ፍጡርም ይባላል ወይ? || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 01. 2024
  • ክርስቶስ ፈጣሪም ፍጡርም ይባላል ወይ? || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 342

  • @meherat938
    @meherat938 Před 6 měsíci +23

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ያልጠፋነው በምሕረቱ ብዛት ነው ወገኖቼ ይህን ዘመን ጌታ በቸርነቱ ያሳልፈን ዘንድ በጸሎት እንበርታ ከኔ የበረታቹ በጸሎታቹ አስቡኝ እህተ ማርያም እያላቹ::

    • @bettyetmork1547
      @bettyetmork1547 Před 6 měsíci

      ቃለ ይወህት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @welteTinsayi
      @welteTinsayi Před 6 měsíci

      ምህረትየ ውድ ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን 🙏🌹❤ እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ🙏🙏🙏🌹❤

  • @user-yu7yl9fg2t
    @user-yu7yl9fg2t Před 6 měsíci +32

    1)➥አምላክ ወሰብ ማለት አምላክም ሰውም
    2)➥ድንንል ወእም ማለት ድንግልም እናትም ማለት ነው
    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 አባታችን በረከትኦ በየቀኑ ይደርብን🙏✝️❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 6 měsíci +23

    እንኳን ለቅዱስ መርቆሪዎስ ወራዊ መታስቢያ በዓል:ለ5ቱ ቅዱሳን መቃብያና ቅዱስ ዩሐንስ ከማ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤን አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን ሁልም ትምህርቶት ን ስምተን በተማርነው የምንኖር ያድርገን ቃሉን በልባችን ያትምልን ቅብዝብዝ እንዳንሆን ፈጣር ይርዳን ትምህርቶት በጣም አለምን እንድንፀየፋት አድርጏናል ለዝህም እግዚአብሔር ይመስገን ለርሷም የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን

  • @meherat938
    @meherat938 Před 6 měsíci +17

    አምላክ ወሰብ - አምላክም ሰውም:: ድንግል ወእም- ድንግልም እናትም:: እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 6 měsíci +28

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን መምህራን ኑርልን ጸሎታችሁ ለአገራችን ይድረስልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 Před 6 měsíci +65

    በመጀመርያ ቃል ነበረ..ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ቃልም እግዚአብሔር ነበረ .ቃልም ስጋ ሆነ:: መንፈስን ሁሉ መርምሩ ጌታ በስጋ እንደመጣ የሚያምን ከእግዚአብሔር ነው ጌታ በስጋ እንደመጣ የማያምን ግን ከእግዚአብሔር አይደለም :: ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ

    • @NoraNora-hh8un
      @NoraNora-hh8un Před 6 měsíci +2

      Amen amen amen

    • @erbikanfalta
      @erbikanfalta Před 6 měsíci +1

      Amen Amen Amen

    • @JoyJoyFT208
      @JoyJoyFT208 Před 6 měsíci

      የዮሐንስ ወንጌል 20
      17፤ ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ፡ ብለሽ ንገሪአቸው፡ አላት።
      1:-አየሱስ ክርስቶስ ኣምላኽ ኣይደለም እንዴ?

    • @meherat938
      @meherat938 Před 6 měsíci +9

      ​@@JoyJoyFT208 ለስም አጠራሩ ክብርና ስግደት ይሁንና ጌታችን አምላካችን እንደተናገረው ወይም እንዳነበባቹት ጌታ ወደ አባታችን አላለም:: ወደ አባቴ ነው ያለው እናስተውል👈 ወደ አባቴ ያለው የባሕሪ አምላክ ስለሆነ ነው በመለኮት አንድ ሰለሆነ ወደ አባቴ አለ:: ወደ አባታቹ ያለው እኛ የጌታ እግዚአበሔር የፀጋ ልጆቹ ነን:: የባሕሪ ልጅ እግዚአብሔር ወልድ ብቻ ነው::

    • @JoyJoyFT208
      @JoyJoyFT208 Před 6 měsíci

      @@meherat938 ለመልስህ በጣም አመሰግናለሁ ግን ጥያቄዬ በትክክል አልተመለሰም ምክንያቱም ጥያቄዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ለአምላኬና ለአምላካችሁ ለምን ኣለ? የዉሃንስ 20:17

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před 6 měsíci +8

    ዘመኖትን ይባርክልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 Před 6 měsíci +7

    ተዋህዶ ከጸፈፀመ በኋላ ክብር ይግባውና ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ እንጅ ፍጡር አይባልም፡፡ እርሱ (ቃል) የፈጠረውን ስጋ ተዋሀደ እንላለን፡፡ ከተዋህዶ በኋላ አምላክም ሰውም የሆነ አምላክ እንላለን እንጅ ነጣጥለን አንናገርም፡፡ ነጣጥለንም አናምንም፡፡ እርሱ ሰው እና አምላክ ሳይሆን አምላክም ሰውም ነው፡፡ ማንነቱ አንድ ነገር (አምላክነት) ነው፡፡ እርሱም ሰው የሆነ አምላክ ነው (ቃል ስጋ ሆነ እንዲል)፡፡ ቃል ስጋ የሆነውም በመለወጥ፣ በመቀላቀል፣ በመቀየጥ፣ በመደረብ ሳይሆን በመዋሀድ ነው፡፡ መዋሃድ ማለትም ባለመጠፋፋት ስጋ እና መለኮት አንድ አካል አንድ ባህርይ ሁኗል፡፡ አሁን ለስጋ ለብቻው ለመለኮት ለብቻው አይነገርም፡፡ የተዋሀደው ስጋ የመለኮትን ባሕርይ የራሱ ባሕርይ አድርጎ ከሶስቱ አካል አንዱ አካል ሆኖ በመንበረ ክብሩ ተቀምጦ አለምን እየገዛ ነው፡፡ ያ ከቃል ጋር የተዋሀደው ስጋ አሁን (ከተዋሐደበት ቅጽበት ጀምሮ) አምላክ ነው፡፡ በስጋው ወራት መከራን የተቀበለው ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ በገዛ ፈቃዱ ወድዶ ያደረገው እንጅ ጠላቶቹን ማጥፋት የሚችል መለኮታዊ ሀይል ስላጣ አይደለም፡፡ እራሱ አምላክ ደካማ ስጋን በመዋሐዱ ምክንያት እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋው የሚራብ የሚጠማ የሚሞት ሁኗል፡፡ ስለሆነም ጌታችን መድኋኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ እንደመልበሱ ሲሰቀል በመለኮታዊ ባሕርይው ደግሞ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል፡፡ ስለሆነም ኢየሱስ ክርስቶስ (ስግው ቃል) አለምን የፈጠረ አልፋና ኦሜጋ አምላክ ነው፡፡ (አሁን ካስተማሩኝ የተረዳሁት)፡፡ የማይገሰስ የማይከለስ ብርቱ እምነታችንም ይህ ነው፡፡

    • @meherat938
      @meherat938 Před 6 měsíci +1

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ አገላለጽ ነው እግዚአብሔር በመቅደሱ ያጽናን::❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 6 měsíci +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋዉ ይባርኮት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሆኖት አባታችን መምህራችን 👏👏👏❤❤❤❤❤❤ ለኛም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-zl1fh6un3n
    @user-zl1fh6un3n Před 5 měsíci

    መምህራችን እድሜና ጤናውን ያድልልን🎉🙏

  • @user-tj5ip6cg8q
    @user-tj5ip6cg8q Před 6 měsíci +5

    አምላክ ወሰብ ማለት አምላክም ሰዉም ማለት እንጂ አምላክእና ሰዉ ማለት አይደለም
    *ድንግል ወእም ማለት ድንግልም እናትም ማለት እንጂ ድንግል እና እናት ማለት አይደለም በእዉነት ይህ ልዩነት አላቅም ነበር ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 Před 6 měsíci +11

    ቃለህወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑረልን እኛንም የየሠማነዉን በልባችን ይፃፍልን ❤❤❤❤

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před 6 měsíci +14

    እንደምን አደሩ አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን በፀጋ ያኑርልን🙏⛪️✝️❤️

  • @filmongebru6966
    @filmongebru6966 Před 6 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ይሰማልን💒

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 Před dnem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 6 měsíci

    አምላክ ወስብ - አምላክም ስውም
    ድንግል ወእም - ድንግልም እናትም
    እፁብ ድንቅ ነው
    እፁብ
    እፁብ
    አሜን

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜነ🙏🙏🙏

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 Před 6 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 6 měsíci +6

    አሜን + አሜን +አሜን + አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አባታችን አመላኬ ተመስገን ጌታ መዳንቴ አመላኬ ተመስገን 🙏🌹🤲🌹📚🌹🤲🌹📚🌹🌹🌹🤲🌹🌹🌹📚🌹🌹🌹🤲🤲🤲📚📚📚🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️🙏

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒ ወት ያሠማልን መምህር በድሜ በፃጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před 6 měsíci +1

    አምላክ ወሰብ አምላክም ሰውም ድንግል ወእም እናትም ድንግልም

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před 6 měsíci

    አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን ፣ ቀሪ: ዘመንዎን: ይባርክልን።❤❤❤

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Marwacheru
    @Marwacheru Před 6 měsíci +2

    አሜን😢እኔ ደካማ ፍጡርህን አቤቱ አምላኬ የልቤን በር ክፈትልኝ ያንተን ቃል እስማበት ዘንድ🙏

  • @HajchGfygjg-mt9ox
    @HajchGfygjg-mt9ox Před 6 měsíci

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 6 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t Před 6 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bedelshbelete9916
    @bedelshbelete9916 Před 6 měsíci

    አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @beletekebede4788
    @beletekebede4788 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh Před 6 měsíci

    ትምህርቱን በደንብ ደጋግሜ መስማት ይኖርብኛል አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 Před 6 měsíci +4

    ሁሌም እርሶዎን እና እርሶዎን የመስሉትን ያብዛልን እንዴት ጥርት ያለ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እሄንን እንድስማ ይህንንእንድስማ ስለመረጠኝ አመስግነዋለሁኝ 🙏🙏🙏

  • @yonassamson976
    @yonassamson976 Před 6 měsíci

    ድንቅ ትምህርት. God bless you

  • @user-qd2vf3jc4u
    @user-qd2vf3jc4u Před 6 měsíci

    አሜንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 6 měsíci +4

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አባታችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @mashashamisrak5231
    @mashashamisrak5231 Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 6 měsíci

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 6 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 Před 6 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EasEas-wn3io
    @EasEas-wn3io Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 6 měsíci +3

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤

  • @fikertilahun7046
    @fikertilahun7046 Před 6 měsíci

    መዳህምመ መና፣ፍቃን የዘመኑ መዶሻ 🙏

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 6 měsíci

    ጌታዩ አምላኬ !!!!!!

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር.

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወትያሰማልን
    አበታችን

  • @user-so8jt3om8u
    @user-so8jt3om8u Před 6 měsíci

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @saharm119
    @saharm119 Před 6 měsíci +7

    ሥለቃሉ የቃሉባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን መምራኖችን የሠጠን አምላክ ይመሥገን ቃለሄወት ያሠማልን በድሜ በጸጋ በበረክት ያኑርለን የሠማነውን ቀልቦናችን ይጻፍልን ለሀገራችን ሠላም አድነትን ይላክልን❤ተዋህዶ ሀይማኖታችን ይጠብቅልን ❤ሠላም ለሠውወር በሙሉ ያድርግልን❤

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህ ር

  • @GaniiAsmnew
    @GaniiAsmnew Před 6 měsíci +5

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 6 měsíci

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-qc6ot7zq1s
    @user-qc6ot7zq1s Před 6 měsíci

    ቃለህይወትያሰማልንአባታችንበእድሜበፀጋይጠብቅልን❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 Před 6 měsíci

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤🎉🎉🎉

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před 6 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤አባቴ በፀሎታችሁ አሥብኚ ❤❤❤❤

  • @user-nn3bq2uh5w
    @user-nn3bq2uh5w Před 6 měsíci +3

    ቃል ህይወት የስማልን አባታችን አምላክም ስውም እናትም ድንግልም ❤

  • @rutadensamo4355
    @rutadensamo4355 Před 6 měsíci

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @Dagmawisemagn2121
    @Dagmawisemagn2121 Před 6 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!

  • @user-ss5xm5qn6b
    @user-ss5xm5qn6b Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemsebokaalemseboka9797
    @alemsebokaalemseboka9797 Před 6 měsíci +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የመጀመርያ አዳማጭ የመምህሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 6 měsíci

    አሜን❤❤❤

  • @genettesfa4142
    @genettesfa4142 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!❤

  • @binyamabera1802
    @binyamabera1802 Před 6 měsíci

    ቃለ ሒውት ያሳማልን

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lt2pl5ji8p
    @user-lt2pl5ji8p Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ ጥበቡን ያብዛላቹሁ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistnigatu4089
    @tigistnigatu4089 Před 6 měsíci

    አሜን

  • @naaaworknh
    @naaaworknh Před 6 měsíci +1

    አባታችን እድሜኦት ይርዘም !ሆነ እና አደረ ሚለው እራሱ እኮ እጅግ በጣም ድንቅ ነው። ወይ ኦርቶዶክስ እውነትም ቀጥተኛ እስኪ ይህን ት/ት ለአለም አድርሱ ፈጣሪ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ለሁላችን

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot340 Před 6 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ነው ብዙ ሰው ሰሞኑን ተወዛግቦ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቀዎት መምህር ❤

    • @sabalasabal
      @sabalasabal Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @edomgebrewold3255
    @edomgebrewold3255 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mussiehabtom6434
    @mussiehabtom6434 Před 6 měsíci

    ልኡል ለእግዚአብሄር አምላክ ይመስገን ክብሪ ይሃበልይ አቦና

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Před 6 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን እንደሓጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን!!
    አምላክ ወሰብ አምላክም ሰውም። ወእም ድንግልም እናትም። ❤❤❤

  • @eyakemfikru9001
    @eyakemfikru9001 Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @salilishtamene7534
    @salilishtamene7534 Před 6 měsíci

    መምህር እድሜ ይስጥልን የምንቸገርበት ሀሉ ገልጽ ያደርጉልናል
    ሰው አምላክ ይሆን ዘንድ አምላክ ሰው ሆነ የሚል አረፍተ ነገር በአንድ ትመህርት ላይሰንስ ሰምቻለሁ ይህንን ግልጽ ቢያደረጉልን

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne Před 6 měsíci +2

    መምህር እንኳን ለቅዱስ መርቆሪዎስ በዓል አደረሰዎ። እየገለጡት ያለው እውነት ፣ እየዳሰሱት ያለው ትምህርት ወቅቱን የዋጄ እና ለብዙዎች መልስ የሚህን ነውና እናመሰግናለን።
    ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ተመስገን❤❤❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Před 6 měsíci

    እሸ አባቴ ቃለ ህይውት ያሰማልን💞💞💞💞

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Před 6 měsíci

    ❤❤❤መህራችንእርጅምእድሜ ከነቤተሰቦት

  • @mesiwodaje4642
    @mesiwodaje4642 Před 6 měsíci

    Amen❤ Amen❤ Amen❤

  • @heymanotmengsha3171
    @heymanotmengsha3171 Před 6 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-qq1tb4gr9z
    @user-qq1tb4gr9z Před 6 měsíci

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-xt4mj1tb1t
    @user-xt4mj1tb1t Před 6 měsíci +2

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 1ኛ አምላክ ወሰም ማለት አምላክም ሰውም 2ኛ ድንግል ወእም ማለት ድንግልም እናትም ማለት እንድናውቅ ስላስተማሩን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጦት

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Před 6 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ስግው ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ያ በባዶ ግንባር ላይ ምራቁን በጭቃ ቀላቅሎ በሀዋርያቱ ፊት ዓይንን ሰራ ይህም በተዋህዶ ነው በተዘጋ ደጃፍ ፈርተው ተሰብስበው ሳለ በቤቱ ውስጥ ፊትለፊታቸው ታየ ይህም በተዋህዶ ነው እግዚአብሔር እኛን ለማዳን ባባቱ ፍቃድ በራሱ ፍቃድ በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ የድንግል ማርያምን ስጋ ስለተዋሀደ ለማሳነስ አንሞክር እሱ ማይለወጥ እግዚአብሔር ነው በነቢዩ ሚልክያስ አድሮ እኔ እግዚአብሔር አልልለወጥም እንዳለ ስለሆነም ቃሉ ማይታበል አምላካችን ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስን ከሰማይ እልክላቹዋለው እንዳለ ለሀዋርያቱ ላከላቸው ለሀዋርያቱ እስካለም ፍፃሜ ከናንተ ጋ ነኝ ያለው አምላክ ከሀዋርያቱ ቀጥሎ በተተኩ ባሁን ዘመንም ባሉ ቅዱሳን አባቶቻን ሆኖ እየሰራ ነው እናም አምላካችን እነሆ በሁሉ ልፈርድ በቶሎ እመጣለው ብሏልና በእምነት በንሰሀ እየታጠብን እንጠብቀው ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Před 6 měsíci

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 6 měsíci

    አምላክ ወ ሰብ (አምላክም ሰውም)
    ድንግል ወ እም(ድንግልም እናትም)

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለ ሕይዎት
    ያሰማልን በ እድሜ ጸጋ
    ያቆይልን አሜን ፫

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 Před 6 měsíci +1

    አባታችን እጅግ እናመሰግናለን ጥያቄያችንን ስለመለሱልን እርሶ ሁሌም ለምህመኑ ቅርብ ኖት እናም እጅግ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጦት ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን ለወደፊቱም በዚ ርህስ ተከታታይ ትምህርት እንጠብቃለን።

  • @TaduSocha-dp9ib
    @TaduSocha-dp9ib Před 6 měsíci

    Amen amen amen kal hywat yasemalen weda mahmerachen❤❤❤❤❤

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 Před 22 dny

    🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @almaz7677
    @almaz7677 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤

  • @tihutbirke5645
    @tihutbirke5645 Před 6 měsíci

    Amen Memeher Kaleheywet Yasemalen!🙏

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j Před 6 měsíci +2

    *Abbaaf Galanni haa ta'u*
    *_Ilmaaf Galanni haa ta'u_*
    *_Afuura Qulqulluuf galanni haa ta'u_*
    *_Durboo Maariyaamf galanni haa ta'u_*
    *_Ulfaata Qulqulluu fannoo gooftaaf galanni haa ta'u_*
    *AMEN AMEN AMEN*⛪✝️🤲🕯️

  • @BetelhemHailu-tl8hi
    @BetelhemHailu-tl8hi Před 6 měsíci

    ካልዮት ያሰማልን

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta Před 6 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!