ክርስቶስ በሥጋው ፍጡር ይባላል? ወይስ አይባልም? በመ/ር ኀይለ ማርያም ዘውዱ (ዘቦሩ ሜዳ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • መስታዋት ሚዲያ ራስን ማያ
    የመምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ ትምህርቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው፡፡

Komentáře • 69

  • @user-xn5nv2bj4o
    @user-xn5nv2bj4o Před 3 dny +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ

  • @yadugna
    @yadugna Před měsícem +5

    የትህትናው አባት፡ ባልንበት ሀገር ሆነን ስለደህንነተዎ የምናስብ ታላቁ አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን፡፡ በጸሎተዎ ያስቡን፡ እንዲህ አይነት መምህር ያላሳጣን አምላክ ስሙን ይመስገን

  • @weldeabbeyene3742
    @weldeabbeyene3742 Před 25 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ዉድ መምህራችን!!!

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 Před měsícem +5

    አቤት ጨዋነት፤ አቤት ትህትና፤ አቤት ጨዋነት እኛ ጨዋዎቹ የምናውቀው የቤተክርስትያን ትምህርትና አቀራረብ ይሄ ነው።.... ብዙም በማታውቁት ጉዳይ አለማዊ ሰዎች እንካ በማያደርጉት መጠን ልባችሁ በትእቢት ተወጥሮ እርስ በእርሳችሁ ስትሰዳደቡና ስትቆጡ የምትውሉ ወጣቶች ከእኚህ ሊቅ ትህትና ካልተማራቸሁና ካልሰከናችሁ ትክክለኛ መልሱን ብታገኙም ምትጠቀሙበትም አይመስለኝም። ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወጣቶቹንም ልቦና ይስጥልን።

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels Před měsícem +10

    መምህር ቃለ ህይወት እነዚህ ዛሬ እኔ እኔ የሚሉ ቲክቶሮች ትናንት ይበል የሚያሰኝ ብዙ ስራወችን ሰርተዋል እንቅልፋቸውን እያጡ ብዙ ኢ አማናዋያንን አስጠምቀው ልጅነትን አስገኝተዋል ዛሬ ግን እኛ እንኳን ታናናሾቻቸውን ግራ አጋብተውናል ግን ከእነሱ የሚልቁ ሊቃውንት ስላሉን አንሸራተትም ግን መቅኒየ እስከሚያልቅ አልቅሼ እኒህን እየጠፉ ያሉትን ወንድሞቻችንን እንዲመለሱ እየፀለይሁ ነበር ማንም እንዳይጠፋ እመኛለሁ።መምህራን አግኟቸውና አስተምሯቸው።እነሱም እንዲሰሟችሁና እንዲረዱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይርዳቸው ይርዳን

  • @mequanentargaw
    @mequanentargaw Před měsícem +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን! በቸርነቱ በቀናችን ሃይማኖታችን ያጽናን።

  • @ermiastollossa950
    @ermiastollossa950 Před měsícem

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! ብዙ መልካም ነገር አስተምረውናል ሆኖም የአንድ ሰው መጉደልም ሊያስጨንቀን ይገባል ባሉት መሰረት እርሶም በአባ መአዛ ላይ የሰጡት አስተያየት ያስተማሩትን በድጋሚ ቢመለከቱት ምክንያቱም በየትኛውም ትምህርታቸው ላይ "ክርስቶስ ዛሬም ከትንሳኤ በኋላ ያማልዳል ስለሚሉ ለዚህ ነው በሥጋ ፍጡር ነው የሚሉት" ይሚለው አስተያየትዎ እጅግ ከእውነት የራቀ በመሆኑ አባታችን እርሶም ሌላውም እንዳይጎድልብን ሲባል የአባ መአዛ ክርስቶስ ያስተማሩትን ትምህርቶች ሁሉ ሁሉም ሰው በእርጋታ ብንሰማው ብዙ እንጠቀምበታለን እላለሁ።

  • @okom6307
    @okom6307 Před měsícem +1

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር አሜን አሜን አሜን👉👂👈 ሰምታቹሃን

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 Před měsícem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tsionaddisu9562
    @tsionaddisu9562 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር. በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፣

  • @getachewfujaga6127
    @getachewfujaga6127 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በትልቁ ይህ መልእክት መተላለፍ አለበት

  • @ashenafiewnetumane5138
    @ashenafiewnetumane5138 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰመሰልን መምህር...የሚጠበቀው ሁሉም መምህራን ሊከተሉት የሚገባ መንገድ ይህ ነው

  • @akliluberhanu3930
    @akliluberhanu3930 Před měsícem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር ።እረፍት የሚሰጥ ትምህርት ነው።

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před měsícem

    እውነታው ይሄነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን እደናተ አይነቶችን ያብዛልን ፡በእውነት ከነዚህ ከሳቾች ይሰውረን እኛም በሃይማኖታችን እድንጸና እግዚአብሔር ይርዳን ፡ለሚያወናብዱትም ልቦና ይስጣቸው፡

  • @amaniamani5950
    @amaniamani5950 Před měsícem +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን በእውነት የኔታ 🙌

  • @Dan_Tube
    @Dan_Tube Před měsícem +2

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን!

  • @afeworkafezekidusyared7974
    @afeworkafezekidusyared7974 Před měsícem +1

    አባትነት ይህ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3v Před měsícem

    የኔታ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔእ ይጠብቅልን እኛንም ማስተዋል ይስጠን ትንሽ ነገር ይዘን ከማናፈስ እንድልጅነታችን ቁጭ ብለን ከአበው ከእናተ ብናደምጥ ለሁሉም መልስ ነበረው ግን መሮጥ ስራችን አርገነዋል❤

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ወንድሞችንም እግዚአብሔር ጥበቡን እውቀቱን ይግለፅላቸው ብዙ ደክመዋል እና

  • @PlRATE
    @PlRATE Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 እባክዎ አባታችን አይጥፉብን

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Před měsícem

    Glory to the Almighty God!!!

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @DOGTUBE27
    @DOGTUBE27 Před měsícem

    ቃል ሕይወት ያሰማልን።

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ክብር ያድልልን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-xu8pi2el1z
    @user-xu8pi2el1z Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    አይጥፉ እየመጡ ያስተምሩን

  • @ermiyaskebede1605
    @ermiyaskebede1605 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ። አስበ መምህራንን ያድልልን!

  • @abiymersha5956
    @abiymersha5956 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር

  • @sintayehuassefa-rx1mg
    @sintayehuassefa-rx1mg Před měsícem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @tayachewayalew8723
    @tayachewayalew8723 Před měsícem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።ረጅም እድሜና ፍጹም ጤንነትን ያድልልን። የሰጡት መልስ በጣም በሳልና ሚዛኑን የጠበቀ ነው። በእኔ በኩል በመልሱ ረክቻለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @user-ug4rh4yn6l
    @user-ug4rh4yn6l Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Meba12
    @Meba12 Před měsícem

    ረበኒ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የኃለኛው ዘመን መንፈስ በለው አስተምረውታል የኛ ችግር እንጂ

  • @almaz130
    @almaz130 Před měsícem

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @user-ho4qw2st4r
    @user-ho4qw2st4r Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @welekesete8182
    @welekesete8182 Před měsícem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-bj8lm6kw5z
    @user-bj8lm6kw5z Před měsícem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ፣
    አባቶቻችን በትርጓሜያቸው በልበ ሐዋርያት የቀረ ምሥጢረ አለ እያለሁ እንደነገሩን ዛሬም በልበ መምህራን የሚያዝ ምሥጢር ቢኖር ደግ ነው። ሊቃውንትም በየጊዜው መወያየት መመካከር ቢኖር መልካም ይመስለኛል።

  • @Yorilua
    @Yorilua Před měsícem +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ግን ይሄ ክርክር የተነሳው በተባለው መፅሐፍ ሳይሆን ከዛ በፊት እንድ ፕሮቴስታንት ኤፊ 1:3 ይዞ አብ ለ ኢየሱስ አባት እና አምላክ ተብሎ ይጠራል ሲል የኛ ምእመን ይሄ አዲስ የ ፕሮቴስታንቶች ኢየሱስ ነው አምላክ አለው አሉ እንደ ሙስሊም ናቸው የሚል ነገር ተነስቶ ከዛ ጀምሮ ነው የእኛ ልጆች መከራከር የጀመሩት ነገረ ክርስቶስመፅሃፍም ይሄ ክርክር በጦዘበት መጣ እና አይባልም የሚሉ ልጆች እንደ ማስረጃ አቅርበውት ሌላ ጡዘት አመጣ::መጀመሪያ እርሱ እንደተነሳ ትላልቅ መምህራን ተው ቢሎቸው መልካም ነበር:: እርሶ እንዳሉት የነበረው መፈራረጅ በጣም አስደንጋጪ ነበር::ስንት ጥርጣሬ ያደረባቸውን ምእመናን እና ከሌላ ቤት እምነት እያመጡ ወደ ቤተ ክርስቲያን የጨመሩ ወጣቶች ውግዝ ናችሁ መ**ፍ ቅ አርዮስ እየተባሉ ሲሳደዱ በጣም ነበር ያዘንኩት::

  • @wendwosenhailu5161
    @wendwosenhailu5161 Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን።ጥሩ ምክር ነው

  • @Aryam-Media
    @Aryam-Media Před měsícem

    memhrachn kale hiwot yasemaln

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před měsícem

    ፀጋ ይብዛሎት መምህር ዋና ዋና የሓይማኖት መሰረተ ትምህርትን ማስፋፋት ያስፈልጋል አብዛኞች መምህራኖቻችን ግዜ ሚያጠፉት አዋልድ መፃህፍት ላይ ነው

  • @ztseat
    @ztseat Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥልን የንታየ

  • @dawitmulugeta947
    @dawitmulugeta947 Před měsícem +1

    ጉባኤ ቤት እማ ልዩነት እንዳለ አየን :: እኛም ዓለም አቀፋዊት በሆነች ኦርቶዶክስ እናምናለን እርሱንም እንከተላለን!

    • @MuluTaye
      @MuluTaye Před měsícem

      የሚሉትን ያድምጡ እንጂ አንድ ጉባኤ ቤት ነው ያለን እኮ ነው ያሉ::

  • @LaekeMaryamTesfa
    @LaekeMaryamTesfa Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ። ሁሉም ተናጋሪ ሁኖ ተቸገርን። መምህራን እንደዚህ እየወጣችሁ ግልፅ አርጉልን።

  • @mekuriawtegegne8432
    @mekuriawtegegne8432 Před měsícem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!እውነት ነው መጓተቱ አሳሳቢ ሆኖ ሰንብቷል::ከመምህራኑ ከመጠበቅ ይልቅ እዚሁ ሰፈር በተለቃቀመች ቅንጥብጣቢ እውቀት የምነዋዥቅበት መጥፎ ጊዜ ላይ እንደደረስን ጉልህ ማሣያ ነው!!! ከሁሉም የሚገርመው ደግሞ መጽሐፋ እየተለቀመ ይቃጠል የሚሉትን ባየንና በሰማን ጊዜ ነው።።
    ማስተዋሉን ያድለን!!!

    • @isaiahisrael6858
      @isaiahisrael6858 Před měsícem

      ሰው ክብር አለው ወንድሜ እንድያውም ጎበዞች ናቸው

  • @user-kt2qs2zo5n
    @user-kt2qs2zo5n Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
    መምህራን በሚመቻችኹ ቦታ ተገናኝታችኹ መሰል እና ተያያዥ ቀጣይነት ያላቸው ውይይቶችን ለማድረግ ፤ መምህር እርስዎ የሐሳቡ አጋሪና የእንቅስቃሴው አስጀመሪ ቢኾኑ🙏

  • @ashenafiewnetumane5138
    @ashenafiewnetumane5138 Před měsícem

    እውነት ነው ሊቃውንት ጉባኤ ሊቃውንትን ሰብስቦ ሰፊ ስራ ሊሰራ ይገባል

  • @tewoldenahu5249
    @tewoldenahu5249 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር! እኔ የታየኝ ስህተት እሳቸው ነገሩን ወደ አደባባይ ማውጣታቸው ይመስለኛል! የቤታችንን በቤታችንን ለምን አንወያየም?

  • @ng11tube56
    @ng11tube56 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @ermiasmelesse2088
    @ermiasmelesse2088 Před měsícem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
    እኛም እንዳስተማራችሁን እንዳነበብነውም የምናምነው ይኽንን ነው። ደቀመዝሞሮቻችሁንም አደብ አስይዙ። ነገረ ክርስቶስ ትክሻ መለካኪያ አይደለም።
    ማኅበሩ ያዘጋጀውን መጽሐፍ ብሎ ሚዲያ ላይ ማራገብ ከአንድ ጉባኤ ቤት መምህር አይጠበቅም። ለዛውም ከእስዎ ተማሪ አይጠበቅም።

  • @KedusgabrielOrgWashingtonDC

    መምህር ስለ ምክርዎ እናመስግናለን:: ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ኢትኩን ስምዐ በሐሰት ይላልና አባ መዓዛ ክርስቶስ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬ በአባቱ ቀኝ ተቀምጦ ያማልዳል ብለው ለማስተማራቸው እርግጠኛ ኖት? ማስረጃ ማቅረብ ይችላሉ? ጉዳዩ እርስዎ እንዳሉት የሃይማኖት ጉዳይ ነውና በሐሰት መናገርም በፍትሐ እግዚአብሔር ያስጠይቃል::

  • @natansolomon6288
    @natansolomon6288 Před měsícem

    መምህር ሰፊ ማብራሪያ ቢሰጥበት

  • @natansolomon6288
    @natansolomon6288 Před měsícem

    መምህር ከተዋህዶ በኊላ ክርስቶስ ፍጡር ነው

  • @uaes-hr1pi
    @uaes-hr1pi Před měsícem

    kale HYWETN YASEMALN

  • @wowpharmacology
    @wowpharmacology Před měsícem +2

    ሚዛን እኮ ነዎት!!

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před měsícem +1

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AbejeMinayehu-v5h
    @AbejeMinayehu-v5h Před měsícem

    Tiktokroch eski enezihn memhran simu .

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před měsícem

    መልሱ ምን ሆነ?

  • @Ayeante
    @Ayeante Před měsícem

    ሊቃውንቶቻችን ዝም ብላችሁብን ነው ነገሩ መላ ያጣው።

  • @Xxxxxx-go4sj
    @Xxxxxx-go4sj Před měsícem +2

    ሀሰት ማውራት ይቁም በተለ በ አባ መአዛ ። ያላሉትን አትበል ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu Před měsícem

      "አባ" መዓዛ ምንድን ነው ያላሉት?

  • @sktessema
    @sktessema Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰመማልን መምህር።
    የት ቦታ ነው አባ መዓዛ ክርስቶስ
    እየሱስ አሁንም ያማልዳል ብለው ያስተማሩት?
    በተለይ ካህን ሆኖ መዋሸት በጣም ያሳዝናል። ነውርም ነው።
    ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው።
    ለማንኛውም ይንን እምህርት የድምጡ
    “ስለ ኃጢአት አንድ መስዋትን ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ:- በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ”
    czcams.com/users/liveMXpwCQCo9oI?feature=share

    • @abaymolla8867
      @abaymolla8867 Před měsícem

      czcams.com/video/OveL-Agcb-E/video.htmlsi=Fe6xaFaZKcQzdbTf