21ኛ ❤ 1ኛ ክፍል መንፈሳዊ እንግዳዬ ፦የዓለምን ውጥንቅጥ ሚስጥር በደንብ የሰማና ያየ ይመስክር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 315

  • @tuhui88okhu4
    @tuhui88okhu4 Před měsícem +125

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹መምህር ተስፋዬ እኔ ያንተ ተማሪ ነኝ ብትምህርትክ ተለውጫለሁ ።ይህን ገንቢ አስተያየት በቀናነት ተቀበል።ይህንን እንግዳ ጋብዘህ አንተ ነህ አብዛኛውን ግዜ ያወራከው፣ሃሳቡን አታስጨርሰውም፣ጥያቄ ጠይቀኸው ሊመልስ ማብራራት ሲጀምር አሁንም ሌላጥያቄ ትጠይቀዋለህ፣ እንዲህ ስታደርግ እሱም ሊያካፍለን የፈለገውን ሃሳብ እንዲረሳ እና እንዲበታተንበት ታደርገዋለህ ።አንተን ሁሌም እናገኝሃለን እንደዚህ አይነት እንግዳ ስትጋብዝ ሃሳባቸው ሳይበታተን እንዲያወሩ ልቀቃቸው ፣አንተ ጥያቄ ሲኖርህ በማስታወሻ ላይ ይዘህ ሃሳባቸውን ሲጨርሱ ትጠይቃለህ ወይም ተጨማሪ ሃሳብ ካለህ ትጨምራለህ።አሁን ይህ እንግዳ ሊነግረን የፈለገውን ነገር በድንብ ሳይነግረን ነው የሄደው። እንደዚህ አየነት እንግዳ ሲገጥምህ መጀመሪያ ከሱጋር አንተ ለብቻክ አውራና ለኛ ስታቀርበው እሱ ያውራ ፣እሱን ሁሌም ላናገኘው እንችላለን አንተን ግን ሁሌም እናገኝሃለን። ይህንን ሃሳብ በንጹህ ሃይምሮ የተቀበላቹ አስተያየቴን ላይክ ስትደርጉ መምህር ተስፋዬ ሊያየው ሲለሚችል ላይክ አድርጉት።

    • @tigistabajiru7595
      @tigistabajiru7595 Před měsícem +11

      በዚህ ብቻ አይደለም በሌላ ጊዜ ነግሬዋለሁ አስተያየት በደንብ አያነብም

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před měsícem +10

      በትክክል እኔም እንዳተ ልጽፍለት አስቤ ነበር ነገር ግን አንተ ከእኔ በበለጠ አብራርተህ ስለገለፅክለት ሀሳብህን ደግፌያለሁ ያየዋልም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @tuhui88okhu4
      @tuhui88okhu4 Před měsícem +9

      @@Meski-or8ln ውድ እህቴ ወንድ ነኝ፣ነገ ላይቭ ላይ እደውልለታለሁ ካነሳልኝ እነግረዋለሁ።

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 Před měsícem

      ለይቨ በሚግባ ጊዜ ደዉልለት ወደማችን​@@tuhui88okhu4

    • @andargemekonnen8786
      @andargemekonnen8786 Před měsícem +3

      ይህ እኔም የታዘብኩት ነው! መምህር ተስፋዬ በቅንነት ያረገው ይሆናል ግን በዚህ አስተያየት መሰረት አቀራረቡን ቢያስተካክል ይበልጥ ይጠቅመናል ብዬ አምናለሁ!

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Před měsícem +118

    እንኳን ለአባታችን አባ ኪሮስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ምእመናን ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ መታዘዝ ከሰነፍ መስዋእትነት ይበልጣል የምታደርጉ እግዚአብሔር ይባርካቹህ 👏

  • @sosetg1
    @sosetg1 Před měsícem +28

    በእውነቱ ይህ ሰው በጣም የገባው ነው እንዲህ አይነት ሰዎችን አያሳጣን

  • @user-hn7yl2hz3c
    @user-hn7yl2hz3c Před měsícem +20

    መመህር ጥሩ ውይይት ነበር ነገር ግን ብዙ ጊዜ ሀሳቡን አታስጨርሰውም በመሀል እየገባህ ታቋርጠዋለህ ሀሳቡን በደንብ ሳይገልጽ ወይም ሳይጨርስ ወደ ሌላ ሀሳብ ይገባል መምህር እንዳልከው ብዙ የተደበቀ የአለምን ሴራ የሚያቅ እንደሆነ ተረድቻለሁ።እና መምህርዬ ብዙ እንዲያወራ እድል ስጠው ብዙነገር ይነግረናል ብዬ አስባለሁ አመሰግናለሁ

  • @ethielezayina701
    @ethielezayina701 Před měsícem +31

    እንኳን አባታችን ፃድቁ አቡነ ኪሮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ።

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před měsícem +22

    እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን ተስፋማርያም) ብላቹ።

  • @tsegayehaile7848
    @tsegayehaile7848 Před měsícem

    ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.......... እንኳን አባታችን ፃድቁ አቡነ ኪሮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ.............ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን
    ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.....እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ ቅዱሰ አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶሰ የመታሰቢያቸው ቀን አደረሳችሁ.....ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን
    ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.

  • @tsegayehaile7848
    @tsegayehaile7848 Před měsícem

    ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.......... እንኳን አባታችን ፃድቁ አቡነ ኪሮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ.............ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን
    ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን........እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ ቅዱሰ አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶሰ የመታሰቢያቸው ቀን አደረሳችሁ......ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን
    ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን.

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem +20

    ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣችሁ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @user-vi6yh6zl5j
      @user-vi6yh6zl5j Před měsícem

      ኤፍታህ ምን ማለት ነው ?

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před měsícem

      ​@@user-vi6yh6zl5jተከፈት ማለት ነው ::

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před měsícem +11

    መምህር ተስፋዬ ወንድማችንን አቅርበህ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግናለን ሆኖም ግን በክፍል ሁለት ላይ ሀሳቡን እንዲጨርስ አታቋርጠው

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 Před měsícem +14

    ምርጥ መምህር ምርጥ እንግዳ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před měsícem +11

    እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ ቅዱሰ አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶሰ የመታሰቢያቸው ቀን አደረሳች ,,,,,,ንሮዋችንን እየቀደሙ የምሩልን🤲🤲
    መምህራችን እንግዳችን እንኳን ደናመጣችሁ

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih Před měsícem +12

    የመምህር ተማሪወች ሺር ላይክ👈👈👈👈እዳይርሳ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před měsícem +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር አምላክ እመብርሃን ወላድተ አምላክ ኤፌታህ ይበለን በእውነቱ ግዜ የለንም ንሰሐ እንግባ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ቅድሰተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አሰቡኝ 🙏❤🙏 እንኳን ለጻዱቅ ለአቡነ እሰትፋሰ ክርስቶስ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን ሰለሀገራችንም ያሳሰቡልን አሜንንን🙏❤🙏

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 Před měsícem +11

    ሼር✅
    ላይክ✅
    ሰብስክራብ እያረጋችሁ ተማሪዎች✅❤🎉

  • @heyabapp1603
    @heyabapp1603 Před 27 dny +2

    💝ሰላመ ከርስቶስ ከእናንተ ጋር ይሁን መላ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የእሜቤታችን ፍቅር ኣይለያቹ ዉድ መምህራችን እግዚኣብሄር ይጠብቅህ መልኣኩ ቁዱስ ሚኩኤል ይጠብቅህ እያነቃህን ስለ ሆነ በራሴ በኩል ደስተኛ ነኝ ምክንያቱ የማናቃቸዉ ስለ ኣሳወከን ከልቤ ኣከብርህ ኣለዉ ኣይዞክ ምክንያቱ የተጠራዉ ለዚ ስራ ነዉና በርታልኝ ያለወቁት ደሞ እግዚኣብሄር በሰላም እንዲመለሱ መልካም ምኞቴ ነዉ እወድዋቹዉ ኣለዉ በጸሎታቹ ኣስብኝ ኢሰያስ ብላቹ💝

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 Před měsícem +7

    ለሚያወራው አንግዳ አድል ሰጠው ሀሳቡን ይጨርስ አንተ ሰታወራ በመሀል ሀሳቡ ይጠፋበታል አንተ ዝም ብለህ አታውራ ታገሰህ አዳምጥ

  • @hanamekonen6169
    @hanamekonen6169 Před měsícem +4

    መምህር ተስፋዬ አተ አብራርተህ ጨረስከው እግዳው አላስጨርስ አልከው

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před měsícem +1

    አሜን እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-ts4vp8gb1s
    @user-ts4vp8gb1s Před 22 dny

    አይዛክ ኒውተን በል ሰር አይዛክ ኒውተን አትበል እነሱ ጌታ ስላሉት አንተም ጌታ ትለዋለህደ መምህር ተስፋየ አይዛክ ኒውተን በል

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před měsícem +9

    እንኳን ለፃድቁ አቡነ ክሮስ ዓመታዊ መታሰብያ በአላቸው አደረሳችሁ አደረሰን ወንድማችን ስለቀረብክልን እናመሰግናለን ከእንደዚህ አይነት ሰዎች በጣም ጥሩ ነገር ነው የምናገኜው በርቱልን❤ መልካም የማዳመጥ ጊዜ🙏😊

  • @lyd567
    @lyd567 Před měsícem +8

    መምህር ትምህርትን በጣም እወደዋለሁ ነገር ግን ከአንዳድ እንግዶችህ ጋር የምታደረገው ቆይታ ላይ የእንግዶችህን ሀሳብ አታስጨርስም አድማጭንም በጣም ይረብሻል:: እባክህን የእንግዶችህን ሀሳብ አታቋርጥ

  • @desalegnasmare2991
    @desalegnasmare2991 Před měsícem +2

    መምህር ተስፋየ አበራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድህአለን በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት ስራ ያስደስታል እና በአካል መጠን መፈወስ እንፈልጋለን እባካችሁ የ እርሶንም ሆነ የ አባታችን መምህር ግርማን አድራሻ ይንገሩን

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 Před měsícem +6

    በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በመምህራችን ላይ አድሮ በወንድማችን አማካኝነት ብዙ ነገሮችን እንድንማር እያደረገን ስለሆነ ከዚህ በመቀጠል መም ተስፋዬ በተቻለህ መጠን እባክህን አማርኛ ቋንቋ ብቻ ለመጠቀም ሞክር እባክህን ያንተን ዩቲዩብ የሚከታተሉት የተማረውም ያልተማረውም ነው ስለዚህ እነሱንም አስታውስ ልልህ እፈልጋለሁኝ መም ተስፋዬ

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před měsícem +1

      እወነትሽን ነው እኒየም አዳዋነኝ እግሊዘኛአ አላቅም

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před měsícem +4

    ዋዎ የምገርም ነው እግዚአብሔር ይባካችሁ ጉሩም ትምርት ጉሩም መልክት ነው እማ አምለክ ካክፉ ትጣብቃቹ 🙏🥰🥰

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Před měsícem +1

    መምህር ይህን የመሰለ ቃለምልልስ ስላደረክልን እናመሰግናለን። በውነት ሊቃውንትን ያብዛልን።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před měsícem +9

    .በስመአብ ወወልድ ወመፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እግዳችን እንኳን ደና መጣህ በድጋሚ እስትትመጣ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ በጣምምም የሚደቅ የሚገርም ትምህርት ነዉ ያስተማርህን ሀያሉ ልኡልእግዚያብሔር ከእርኩስ መፈስ ያድነን ይፈዉሠን መምህርየ ሽ አመት ኑርልን ፀጋዉን ያብዛልህ ይህንን የመሠለ መልካም ትምህርት አንተ ባታቀርብልን የት እናዉቅ ነበር

    • @dramboo
      @dramboo Před měsícem

      በርቱልን እንኳንም ግልፅ ሆነልዎት

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 28 dny

    እሚገርም ነው በተከታታይ በዚህ መልኩ ብታቀርብልን መምህር ተስፉየ መልካም ነው። ስንት የተደበቁ አዋቂወች አሉ እባካችሁ በዚህ መልኩ ትውልዱን አንቁልን❤❤

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse Před měsícem +2

    ሰላም መምህራችን እንዲሁም እንግዳችን እንኳን ደህናመጣችሁ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 28 dny

    እሚገርም።መምህ ናቸው ፈጣሪ የመረጣቸው

  • @trhashadish6175
    @trhashadish6175 Před měsícem

    Amlak ymesgen Egzabihier ymesgen wey alem blash Amlak ayne libonana ykfetelna ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Goguf-dd4jl
    @Goguf-dd4jl Před měsícem +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልችሁ ከዘህ በላይ የምታገለግሉበት እውቀት እግዚአብሔር ይስጣችሁ አሜን😢

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před měsícem +3

    ትምምርቱ በጣም ጥልቅ ነው ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @tsedeniaaycheluhim129
    @tsedeniaaycheluhim129 Před měsícem +2

    መምህር ተስፋዬ የምወደውን ወንድማችንን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን በጣም አመሰግንሃለሁ ። ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን!

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን የምንሰማውም ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን
    መምህር እና ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን👏

  • @user-rb8sy3vv1w
    @user-rb8sy3vv1w Před měsícem +5

    መምህር እግድ ስትጋብዝ ሲያወሩ አታቋርጣቸው ይዘቱ ዝብርቅርቅ ነው የሚልብን

    • @user-rb8sy3vv1w
      @user-rb8sy3vv1w Před měsícem

      *እንግዳ ለማለት ነው

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 Před měsícem

      እውነት ነው።!

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 Před měsícem +1

      መጀመሪያ ለነገር ከመቸኩልሽ እሚፀፊውን እሰፕሊንግ አሰትካኪ የመምህር ማብራሪያ እንደሚጠቅመን አታቄው እህታችን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 28 dny +1

    ከአሁን ጀምሮ ሁሉም ግእዝ ብንማር ጥሩ ነበር

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před měsícem +2

    እግዚያብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እንዲሁም ቤተሰቦች በጸሎታችሁ አስቡኝ አመተ ኢየሱስ ብላችሁ 🤲🤲🤲

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před měsícem +2

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራን አንካን ለአቡነ ኪሮስ ለቅድሳን አባቶቻችን በሰላም አደረሳችሁ ለተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይምስገን አሜን በእወነት ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @constructiontube8943
    @constructiontube8943 Před 21 dnem +1

    Amzing gust

  • @AMANI_I_3I_6969
    @AMANI_I_3I_6969 Před měsícem +2

    በጣም ጥሩ እንግዳ ነዉ ያመጣኸዉ። ሁሉም የነሱ የፈጠሩት በጥንት ግዜ ከአፍሪካኖች የዘረፊት ነዉ። ለነሱ ለመቆጣጠር የፈጠሩት ነዉ ሁሉነገር። english የተፈጠረዉ ለባሪያዎች ነዉ።

  • @user-dh1fs9fr1m
    @user-dh1fs9fr1m Před měsícem +2

    እግዚአብሄር ልቦናችን ኤፍታህ ይበለን 😢ደግሞ በጣም አስተማሪ ነው ይህን ማን ያውቃል

  • @Tgs542
    @Tgs542 Před měsícem +2

    የማላውቀውን ብዙ ነግር አወኩ እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ክፍል ሁለት እንጠብቃለን መምህር

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱ በእኛ ላይ ይደር መምህር ተስፋየ

  • @mamushbekele2287
    @mamushbekele2287 Před měsícem +9

    እባክህ መምህር ሰው ስትጋብዝ እንዲያወሩ አድርጋቸው ዕድል ስጣቸው። አንተን እንስማ ወይስ እንግዳውን እንስማ?

  • @BerhanuTeka
    @BerhanuTeka Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እዲህ አራጋች የአጋንንት ሚስጥራዊ ሴራዉ አጋልጡሉን

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 Před měsícem +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ልክ ነው አሜርካ ያለው ገበያ ሁሉም 99 ሰንቲብ ነው የምያልቀው ሁሉም እጅግ አስገራሚ ነው በደሙ የገዛን መዳንያለም ሁላችንንም ከዚ ጉድ ያውጣን

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před měsícem +1

    እውነት እግዳ የቀርበው እግዳችን you ይክፈቱና ፈትፍተው ያስተምሩን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před měsícem +1

    በጣም ይገርማል ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን በእውነትበሚገርም አብራርተዋል እግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏🙏

  • @lhhh3954
    @lhhh3954 Před měsícem +1

    ትምርቱ ጥልቅ ነው ቃለእይወት ያሰማልን

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 24 dny

    ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih Před měsícem +3

    ስላም መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před měsícem +2

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን መምህሬ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ መምህሬ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mamushbekele2287
    @mamushbekele2287 Před měsícem +5

    እባክህ በማርያም መምህር አንተ ሰው ስትጋብን አዳማጭ ሁን ማብራራቱን ሌላ ቀን ታብራራለህ።
    please and please 🙏

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 Před měsícem +2

    Memhir Tesfaye, yihenin ewuket yalew sew slakerebkln enamesegnalen. Gin ebakhn degmeh akrblinina hasabu saybetaten esu bcha endiawora edlun stew please kethtna ga. Enamesegnalen

  • @user-bf5bd9lz7v
    @user-bf5bd9lz7v Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዳችን እዲሁም መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ከዘመን ፍፃሜ እግዚአብሔር ያድነን አሜን

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 Před měsícem +3

    ይቀጥልሎን በደንብ አድምጡት ደጋግማችሁ ጥሩ ጥሩ የተለያየ አዳዳዲስ ይዘቶች ነው ያለው ፎሎ ላይክነረ ሼር ዳውንሎድ እያረግን እናዳምጠው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ይቀጥልልን

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před měsícem

    በጣም ድብቅ ነገር የወቁበት ነው እናመሰግናለን ውድ እንግዳችን ውድ መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💜💜💜

  • @HamidAlo-yl7qe
    @HamidAlo-yl7qe Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞🌷🌷🌷🌷🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 Před měsícem +2

    አንግዳ ጋብዘህ አውርቶ አሰኪጨርስ ጠቦቅ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před měsícem

    ወወይ ጉድ !!!!!! ኧረ መድሀኒአለም ክርስቶስ በቸርነትህ አስባን
    😢😢😢😢😢😢

  • @Frey8089
    @Frey8089 Před měsícem +1

    መምህረ እንኳን ዳሕና መጣህ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጸዮን እስከነ ቤተስቦቼ

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Před měsícem +1

    እኳን ደና መጣክልን መምህሪችን እግዚሐብሄር ይመስገን አሜን❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před měsícem

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ እውቀታቹሁን ያስፍላቹ።

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před měsícem +1

    አባ እኛ የሚሉት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ማለታቸው ነው ይህን ሳይሆን የኛ ከእግዚአብሔር ጋር ማለቱ ነው

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před měsícem

    ❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před měsícem

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬቸችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥቹዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን

  • @user-cd4up8jt9w
    @user-cd4up8jt9w Před měsícem

    በጣም የሚገርም ነው

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před měsícem

    በጣም ድንቅ ግሩም እይታ ነው ፀጋውን ያብዛልህ እናመስግናለን ወንድማችን ክፍል 2እንጠብቃለን እናመስግናለን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰

  • @solomon2880
    @solomon2880 Před měsícem

    ደስ የሚል ውይይት ነበር ፥
    ዳግም እንደምትጋብዝልን ተስፋ እናደርጋለን።

  • @hewan1291
    @hewan1291 Před měsícem

    Kale hiwot yasemalen!!!❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-fm3fx4rr3z
    @user-fm3fx4rr3z Před měsícem +2

    እኔ ደጋግሜ እያዳመጥኩት ነው የምር የሚገርም ዉይይት ነው መልዕቱ እጅግ ትልቅ ነው ጥልቅም ነው መምህር እንዳሉት ስናዳምጣችሁ የማይገባን አለን እኔ ደጋግሜ በማዳመጤ ነው የተረዳኋችሁ እና ምዕመናን ደግማችሁ አዳምጡት የምር

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před měsícem

    ወለተ ማር ያም እግዝአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበረ እናመሰግናለን

  • @eregatnizgi6324
    @eregatnizgi6324 Před měsícem +2

    Hi memher engdaw endenager fekedelt hulum lay eyakaretkw hasabun meglets alchalem

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 Před měsícem

    Oh AMELAKI Masetewale Adelegne Yesemanewen Betegebar Lemenore yeredan Ye Kidus Mekaile Amelaki Betam Kebade New Ejige masetewale Yeteyekale Yehen Lemeredat Betam Yetedenekobet Yemeredat Telekit Neber EGEZEYABHER Ewekitachehon Yechemerelin ❤

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před měsícem +2

    ኢሮፕያን ሁሉ ንም ከጥቁሮች ነው የወረሱት እኛከነሱ የወረስነው አበላልና ብልግናን ብቻና ብቻ ነው

  • @helin6219
    @helin6219 Před měsícem

    ሰላም መምህር. በጣም ደስ የሚል ውይይትና ማብራሪያ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Před měsícem

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️🎉❤️❤🎉❤🎉🙏🙏🙏🙏

  • @asterdessa3676
    @asterdessa3676 Před měsícem

    ብዙ ነገር ተምርንበታል እግዚኤብሕር ይሰጥልን

  • @GenetAtlabachewMamo
    @GenetAtlabachewMamo Před měsícem

    Tibeb yibrah

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Před měsícem

    መምህር በጣም ብዙ ተምሪያለሁ በአንተ ግን እንግዳ ጋብዘህ አንተው እንግዳ ሆንከውና ጨረስከው እድል ስጣቸው ይቅርታ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před měsícem

    እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለአባታችንለአባኪሮስአመታዊመታሰቢያባእላቸዉአደረሳችሁአደረሠን መምህራችንእንኳንደህናመጣችሁልንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Před měsícem

    እንኳን ደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před měsícem

    ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁን መምህር በረከታችሁ ይደርብን🎉🎉

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 Před měsícem

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Před měsícem

    በጣም ጥሩ ነገሮች ተምረናል እናመስግናለን❤❤❤

  • @user-cd8gv4ww3o
    @user-cd8gv4ww3o Před měsícem

    Enamesegnalen memher❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před měsícem

    እናመሰግናለን እግዳችን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር❤

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Před měsícem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር, ወንድማችን እናመሰናል ስለ big bang ስታወራ ልጄ የምትለኝን አስታወስከኝ
    American kids በጣም ጅል ናቸው አስተማሪ ያለው ነገር ሁሉ ልክ ነው እኔ ግን ሀገር ቤት አምጥቻት ፀበል ስትጠመቅ ብዙ ነገር እየችና ጥያቄዋ በዛብኝ ግን ማስተዋል ጀመረች እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @Fif7h
    @Fif7h Před měsícem

    ወይኔ መምህርየ በጣም ገራሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před měsícem +1

    እኳን ደህና መጣቹ ክበርልን መምህራችን

  • @ferehwottekle6171
    @ferehwottekle6171 Před měsícem +1

    አንኳን በሰላም መጣህ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-vi4nw1ht1d
    @user-vi4nw1ht1d Před měsícem

    በጣም ደስ የምል ውይይት ነበር ቀጥሉበት ብዙ ነገር ነው ያገኘንበት በውይይታቹ ውስጥ

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi

    መምህር እንካን ደናመጣህ ቃሎት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z Před měsícem

    አሜን አሜን❤🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እካን ደና መጣችሁ መምህርዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐