MK TV||ቦሩ ሜዳ-"የሚመጣው ማነው" ጉባኤ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ|| በመምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱና መምህር ያረጋል አበጋዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 59

  • @fanikidstube6104
    @fanikidstube6104 Před 11 měsíci +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን መምህራኖቻችን🙏🙏🙏💕💕💕

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን!!!

  • @tsegayemeda232
    @tsegayemeda232 Před 11 měsíci

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @FeruzaAregawi
    @FeruzaAregawi Před 11 měsíci

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @genetababe2501
    @genetababe2501 Před 11 měsíci +2

    እውነት ነው ንጉሳችን አምላካችን እና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንን

  • @fhffhf1906
    @fhffhf1906 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ባለንበት በእምነታችን እንፅና እድንፀናም እግዚአብሔር ይርዳን😢😢

  • @tigisttube9383
    @tigisttube9383 Před 11 měsíci

    ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እስኪ ማህበረ ቅዱሳንን እናበረታታ ላይክ አድርጉ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምሮቻችን❤

  • @ehhdhdhfhxhdhhd
    @ehhdhdhfhxhdhhd Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነዉንበእዝነ ልቦናችንይፃፍልንአሜን❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 11 měsíci +1

    በእውነት ውድ መምህሮችን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ያቆይልን ግልፅ የሆነመልስነው❤❤❤❤።።ተዋህዶ ለዘላም ትኑር❤ክርስቶስ ብቻነው ለፍረድ የሚመጣው ሌላው ሀሰተኛነው አስተውሉ⁉️😢😢

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @Eme964
    @Eme964 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችን

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 Před 11 měsíci

    🤔😊😊😊Amane Abatochachen kale hiwot yasemalen🙏🙏🙏goro yalew mesematen yesema!!!

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před rokem +1

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-qx7tl3cg7t
    @user-qx7tl3cg7t Před 11 měsíci +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @HaylegebrelAdinew-gk4ty
    @HaylegebrelAdinew-gk4ty Před 11 měsíci

    እኔ የማዝነው ተረጋግተን የእግዚአብሔርን ቃል ሳንሰማ በክርክርና በመልስ ዘመናችን ማለቁ ነው። ይሄ ሁሉ የወገኛነታችን ውጤት ነው የዘራነውን እያጨድን ነው ማህበረ ቅዱሳን የሆነ ጊዜ ነግሶ የሆነ ቡድንን ያስቸግር ነበረ አሁን በተራው የሚበልጡት ፈጣጣ ሐሰተኞች መጥተዋል መቻል ነው። መፍትሔው ዲ/ን ያረጋልና ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ እውነቱን አስተምሩ ቀጥተኛ የሆነውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለመዳንና ወደ ክርስቶስ ለማደግ የሚረዳውን ሌላውንማ ይኸው ትሉታላችሁ ለውጥ ለምን እንጂ እና እባካችሁ እናስተውል።

  • @fgggggyy8299
    @fgggggyy8299 Před rokem +1

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 11 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @EphramYalew
    @EphramYalew Před rokem +2

    ምድረ የወንጌል ደላላ

  • @aseman4156
    @aseman4156 Před 11 měsíci

    ምን አይነት ክህደት ነው በእግዚአብሔር ላይ እንዲህ መዘባበት ምን አይነት ድፍረት ነው (በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥የወፍጮ ድንጋይ በዐንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።) የማቴዎስ ወንጌል ም18 ቁ6 አቤት ድፍረት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ሰረሊለነ ቅድስ ማርያም ከእንዲህ አይነት ሰዎ ጠብቂኝ ሰውሪኝም።

  • @dgjjsdggh6589
    @dgjjsdggh6589 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @gyyuu1930
    @gyyuu1930 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን👏❤

  • @eyobbiza7887
    @eyobbiza7887 Před rokem

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @-Robel-Mehari
    @-Robel-Mehari Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ያስጥልን

  • @fevenluulay9103
    @fevenluulay9103 Před rokem

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 Před rokem

    እግዚአብሔር ይሰጣቸው🙏🙏🙏

  • @user-hm1fu8cb5s
    @user-hm1fu8cb5s Před rokem

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před rokem

    Amen

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 Před rokem +1

    Ewente newe bahune seate gen Egeziabeher selemayake literam ayecheleme

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 6 měsíci

    Enante hezbu ye Ethiopia TensaA endayamin enqfate honachuuu. Kessu Tenbite enbaqomin atamew teregomu !

  • @aynalemneri5787
    @aynalemneri5787 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před rokem +2

    እግዚአብሔርአምላክይስጥልንበእዉነትበጣምልዩጥያቄእናመልስነዉለመምህሮቻችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜእናጤናችሁንይስጥልን

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 Před 11 měsíci

    Our Betekhnet is very very weak.

  • @genetababe2501
    @genetababe2501 Před 11 měsíci +2

    በማርያም ኦርቶዶክስያን የመጣው ሁሉ የሚቀዳን የቦይ ውሀ አንሁን

  • @getchotube223
    @getchotube223 Před 11 měsíci +2

    ስለ ግብረ ሰዶማውያን ምነው ትንፍሽ አትሉም፤ ወደዳጅሁም ጠላችሁም ከዚህ እርኩሰት በላይ የሚያያሳስብ ነገር የለም

    • @eyerusyacob
      @eyerusyacob Před 11 měsíci

      በትክክል ዝም ብለው ይቀባጥራሉ

    • @AbetiGedisha
      @AbetiGedisha Před 11 měsíci

      sele lesbian becha endengerwe yetema tewlide dekemo deferetachu chirash sele geberesedom endnegerachu yeker yeblhe brother

    • @myhb1219
      @myhb1219 Před 11 měsíci

      እርስ በእርስ መጫረሱ ከሳ ያንሳል ?

  • @ayalewayu3818
    @ayalewayu3818 Před 11 měsíci +5

    እያንዳንዳችሁ ያልተባለ አታውሩ/ያልተፃፈ አታንብቡ/ ንጉስ ቴድሮስ ወደዳችሁም ጠላችሁም መምጣቱ አይቀርም ድርስነ ኡራኤል፣ፍካሬ እየሱስ፣ገድለ ፊቅጦር፣ራዕየሳቤላ ሌሎችም መፅሐፍ ላይ ተፅፋል

    • @mesretasfaw464
      @mesretasfaw464 Před 11 měsíci +6

      የቱም ንጉስ ይምጣ የቱም ከእኛ እሚጠበቀው የክርስቶስን ቅዱስ ስጋ ክቡር ደሙን በልተን መዘጋጀት ነው ሌላው ከንቱ ነው እኔ ይገርመኛል ንጉስ ይመጣል ሲሉ የአለሙ ንጉስ ክርስቶስ ይመጣል ክፉ ለሰራነው። ሊፈርድብን ጥሩ ለሰሩ ክበር ሊያገኙ❤❤❤❤

    • @alemayehugirmawoldemariam2253
      @alemayehugirmawoldemariam2253 Před 11 měsíci

      እኔ አ....ሁ።

  • @ELight1224
    @ELight1224 Před 11 měsíci

    እሺ እናመሰግናለን! ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፤ ውግዘት የለም ከተባለ፤ ውግዘት አለ ብለው ውግዘቱን ከሚያከብሩት ጋር በፍቅር ተነጋግሮ እንደ ጥንት አባቶቻችን መስዕዋት ሁለቱም አቅርበው እግዚአብሔር የማንን እንደሚቀበለው ለምን አይታይም?

  • @habtaron6897
    @habtaron6897 Před 11 měsíci +2

    መምህር ያረጋል ባለቤት የሌላት ምስኪን ቤተክርሰቲያናችን የማንም መፈንጫ ሆና ሳለ ምንም ያልፈየዳችሁ :ምእመኑ ላይ አታቅራራ:ባለማእተቦቹማ ህይወታቸውን እየገበሩ ነው(በጦርነት)በእውነቱ::ደሞ ለምእመኑ ክብር(respect)ይኑራችሁ:እንተዋወቃለን::ካህን ካህን አትበል አስሬ:እውነተኛ ካህን ካልሆንክ በኔ በኩል አልቀበልህም:: ሰዉን በቃ መጠቀሚያ አረጋቹ::ስንቱ ሊቅ መሪጌታ ስራ አቶ ይንከራተታል :እግዚአብሔር ይፈርዳል::

    • @sisaybook75
      @sisaybook75 Před 11 měsíci

      ነፍጥ አንስተው ጫካ ይግቡልህ ወይ ?

  • @ayalewayu3818
    @ayalewayu3818 Před 11 měsíci +2

    ደግሞስ ሊቀሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ያወገዙትንስ ለምንስ ደበቃችሁ አባ ትላላችሁ እንዴ አባ ይብላችሁ ሊቀ ሊቃውንትአለቃ አያሌው ታምሩ ናቸው በውግዘት ያሰሯችሁ

    • @myhb1219
      @myhb1219 Před 11 měsíci

      የማውገዝ ስልጣን የላቸውም

    • @humanalltoohuman
      @humanalltoohuman Před 11 měsíci

      ካህን ጳጳስ አያወግዝም። አታጭበርብር።

  • @user-qx7im5gz8l
    @user-qx7im5gz8l Před rokem

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meazafikadu7602
    @meazafikadu7602 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን።

  • @ArmanMalik-db1ey
    @ArmanMalik-db1ey Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @BekaBeka-sz9if
    @BekaBeka-sz9if Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን