MK TV || "ጽናት" በመካከለኛው ምሥራቅ የክርስቲያኖችን የሰማእትነት ተጋድሎ ሕይወት የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 02. 2023
  • ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ፣ዲ/ን ማለደ ዋሲሁን እና ቀሲስ ዶ/ር ደሳለኝ ዋጋሪ
    Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 241

  • @Abatech2
    @Abatech2 Před rokem +6

    አቤት ክርትስትና !!! በእሳት የተፈተነች ወርቅ ሆና ሳለ እኔ ለብ ያለ ሁኘ ስንት ዘመን ፈጀሁ!? ጌታ ሆይ በስምህ የተጠራን ነን እና የእውነት ክርስቲያን ታደርገን ዘንድ ጥንካሬን አድለን!!!!

  • @LOVE4_2PEACE
    @LOVE4_2PEACE Před rokem +65

    መልክቱ ለሁሉም እንዲደርስ በሁሉም ቋንቋ ትረካውን ብታስተላልፉ።
    ሁላችንንም እግዚአብሔር ያፅናን በርቱ አሜን።

  • @lem1595
    @lem1595 Před rokem +71

    ወይኔ መህበረ ቅዱሳን የእኛ አጽናኝ ከመሆናችሁ
    ይልቅ ጽናታችሁን !!!እግዚአብሔር ያበታችሁ✝️
    እማማ ኦርቶዶክስ 🖤😭 መገፋትሽን ሳስብ አዝኛለሁ 🖤😥🤕 የነገን የልጆችሽን ሳስብ ልቦናየ በተስፋ የሞላል!!!አይዞን የተዋሕዶ ልጆች 🙏✝️

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před rokem +47

    አቤቱ ከዘመናችን ግራኝ አሕመዲ አብይ አሕመዲ አንተ ታደገን 🙏😭

  • @user-dt1hk1js3w
    @user-dt1hk1js3w Před rokem +20

    አምላኬ ሆይ አትፈትነን አንልም ፈተናችነን የምንዋጣበት ጽናትን ብርታት ስጠን መንገዳችንን አስተካክልልን አባት ሆይ አደራህን አምላክ ሆይ ከእኛ አትለይ

  • @huluaddismedia1025
    @huluaddismedia1025 Před rokem +137

    ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን የቤተክርስቲያንን ሚዲያ እያበረታታን መረጃዎችን እንለዋወጥ 👍👍👍👍

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Před rokem +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን ህዝቡአን ጠብቅ

  • @selamawitgezahgn7050
    @selamawitgezahgn7050 Před rokem +13

    ወይኔ😭 ክርስቲያን መሆን ፈተናው አቤቱ ብርታቱን ስጠን አንድ አድርገን ማህበር ቂዱሳን በጣም አናመሰግናለን በጣም አስተማሪ አና አንቂ ፕሮግራም ነው 🙏🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +26

    ጌታ ሆይ ምህረት አውርድልን ለቤተክርስቲያን 😢🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před rokem +4

    ቤሩት ሰኖር አይቻለው ሀይማኖታቸው ቀልድ የለም አጥብቅው ይወዳሉ አያወላውሉም ።።።።ሲያሰቀኑ እኮ ።።።እኛ ችግራችን ብዙ ነው ከእኛም ነው ወደ ሌላ የሚገቡት ።።።።ድክመት አለ ።።።።።😭😭😭😭 ክርሰቲያን ሰቃዪ ብዙ ነው

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před rokem +23

    አይዟችሁ በርቱ የተዋህዶ ልጆች🤲🤲😭😭😭

  • @GetMen-cj5qm
    @GetMen-cj5qm Před rokem +16

    በጣም ደስ የሚል ሃይማኖትክን እሚያፀና ፅናትን እሚያላብስ ጥሩ ዶክመንተሪ ፊልም ነው ያቀረባችሁት ምክንያቱም ክርስትና ሰማእትነት እንደሆነ የኢትዮጵያ የተዋህዶ ኣማኞች እምብዛም የተረዳነው ኣይደለምና
    እኔም በግብፅ ነበርኩና ከግብፃውያን ኣባቶች እንዲሁም ከግብፃውያን ምእመን የሃይማኖት ፅናታቸው ወንጌልን የገባቸው ኣማኝ በሚገባ ኣይቻለሁና በሃገራችን ልክ እንደንሱ ጠንካራ ኣማኝ ማየቱ ሁሌ የምመኝው የዘውትር ፀሎቴ ነበርና እንዲህ ኣይነቱ ፕሮግራም ሁሌ ቢዘወተር ባይ ነኝ
    በነገራችን ላይ ከቀሲስ ዶ/ር ደሳለኝ በግብፅ መርሶ ህይወት መድሃኒኣለም ቤተ ክርስቲያን ኣብሬ ስገለገል ነበረ በግብፃውያን ምእመን ጥንካሬ ያሉትን ሁሉ እውነት ነው
    እንዲህ ኣይነቱ ፕሮግራም በማቅረብ ብርቱልን። ተዋልዶና ኣባቶቻችንን እግዚኣብሄር ይጥብቅልን ኣንድ ሲኖድስ ኣንድ ፓትርያርክ ኣንድ ቤተ ክርስቲያን

    • @tensefasil5250
      @tensefasil5250 Před rokem

      pls እናውራ

    • @kalashe4581
      @kalashe4581 Před rokem

      እውነት ነው ሚገርመው ነገር በጣም ጠንካራ ናቸው እኔም እነሱ ጋር ነው ምሰራው ግብፆች ጋር በሚገርም ሁኔታ የእኛን ጥንካሬ በሀይማኖት ደሞ በጣም ያደንቃሉ

  • @great8824
    @great8824 Před rokem +13

    ክርስትና ይህች ናት እግዚአብሔር ሆይ ልጅህ ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ አባ 🙏🙏🙏

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před rokem +1

    ግሩም የሆነ ታሪክ የሶርያ እምነት ጥንካሬ እድ ምድር ነው አምላክ ሆይ እኛም በሃይማኖታችን እድንጸና እርዳን ልቦና ስጠን በእውነት ይሄን ለተረጎማችሁልን ላቀረባችሁልን እግዚአብሔር የላይኛውን ዋጋ ይክፈላችሁ!!

  • @saraphatsamuel
    @saraphatsamuel Před rokem +16

    እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp Před 17 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግን ገለን የነሱን ብርታታቾው እፅብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በረከት ከገኙ ሰዎች ያድርገን ❤❤❤❤❤❤

  • @familyreact1417
    @familyreact1417 Před rokem +5

    ፅናት
    እንደዚህ አይነት ዘጋቢ ፊልም የሚበረታታ ነው።
    ስሜት ይሰጣል፡ ያስተምራል፡ ቆም ብለን እንድናስብ ያደርጋል እና በርቱበት።
    እግዚአብሔር ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን እኛንም ያበርታን።
    ፅናቱንም ያድለን፡ እስከመጨረሻው ህቅታ ድረስ ስሙን እንድንመሰክር ይርዳን አሜን።

    • @meazagenet4428
      @meazagenet4428 Před 5 měsíci

      betalay wetatoch eyetederaju rasachewen yemitebekut nageres ? ezihem endazaw maderage aleben.

  • @henoknahusenay89
    @henoknahusenay89 Před rokem +1

    እግዚአብሄር ቤተክሪስቲያናችን ይታደግልን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před měsícem

    አቤቱ አተ አስበን ጸናቱንም ስጠን በህምነታችን አጸናን .አሜን

  • @ainalemainalem7998
    @ainalemainalem7998 Před 8 dny

    እግዚአብሔር ሁላችንም በሀይማኖት ያፅናን

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Před rokem +3

    የነሱን ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል እኛንም ለንስሃ ሞት ያብቃን

  • @Ab_lyrics1522
    @Ab_lyrics1522 Před rokem +1

    ይህ ዘጋቢ ፊልም ዛሬ ለ 7 ቀን ደግሜ እያየሁት ነው የሚገርም ነው እባካቹ ቢቻል ሌላም ቢሰራልን ለዚኛው ለሰጣቹን እዉቀት እግዚአብሔር ይስጣቹ Uገራቸንን ከክፍ ነገር ይጠብቅልን

  • @tigistkasegn7765
    @tigistkasegn7765 Před rokem +2

    መስኪ ምርጦ ሴት እንደዚህ አይነት ታሪኮች ይበልጥ እንድንበረታና እንድንማር ያደርጉናል በርቱ፡፡

  • @devatru342
    @devatru342 Před rokem +2

    በጣም ግሩም አስተማሪ ዘጋቢ ፊልም ነበር እናመሰግናለን ግን አደራ የምለው በዚህ ብቻ እንዳይቆም ከ እናንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን በሃይማኖታችን ያፅናን ከክፉሁሉ ይጠብቅን

  • @user-np9qq8gg4m
    @user-np9qq8gg4m Před rokem +10

    የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው
    ይደርብን አሜን ቃለ ሕይወትን
    ያሰማልን👏🌺👏🌸👏🌺

  • @sabramedia319
    @sabramedia319 Před rokem

    በጣም ግሩም የሆነና አስደማሚ መረጃ ነው። ይህ ዶክመንታሪ ለሁሉም እንዲደርስ ሼር እናድርግ።

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y Před rokem

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃገር ናት የሰጠች ክብር ነጻነት
    አትፈርስም ጉልላቷ እርሱ ነው
    የቀደሳት የሰራት ደሙ ነው
    ብትፈተን በሳት በመከራ
    ትኖራለች ሁሉንም ተሻግራ
    🕯🖤⛪️

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před rokem +1

    በጣም ነው የሚያሳዝነው በጣም ልንቆጭ ይገባል ከጠንካሮቹ ክርስቲያኖች ትምህርት ልንማርይገባል

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e Před rokem +11

    አምላኬ ሆይ እራራልን ✝️🕯

  • @eme-birihan-kene-atley
    @eme-birihan-kene-atley Před rokem +5

    እናመሰግናለን ይሄ ቪዲዮ ከዚህ ቀደም ቢሰራ ብዮ ተመኘሁ አሁንም ሰው ውስጥ እንዲሰርጽ በየሳምንቱ ብትደግሙት በጣም ደስ ይላል::

    • @user-cy1fn2zr5x
      @user-cy1fn2zr5x Před rokem

      ሽር እናድርግ

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Před rokem

      አምና ነበር የለቀቁት። እግዚአብሔር ያበርታን❤

  • @Phi595
    @Phi595 Před 5 měsíci

    ተመስገን መንፈሳችን እንድንጠነክር ያደርጋል ነገር ግን በሀገራችን ያለ ጉዳይ እንዲሁ ቢሰራበትና የምናደርገው ጉዳይም በስፋተት ተጠንቶ ሁሉን አቀፍ የሆነ ዶክመንተሪ ቢሰራልን አሪፍ ነው ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን አሜን

  • @user-zc8jx9di8e
    @user-zc8jx9di8e Před rokem +1

    ቃለህይውት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን
    የኛንምእምነትን ተዋህዶን ይጠብቅልን አሁንካለችበት መከራ፤ ያውጣን

  • @kalashe4581
    @kalashe4581 Před rokem

    ለእኛም ፅናቱን ይስጠን

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Před rokem +3

    መምህር እናመሰግናለን 🤲🤲⛪️⛪️⛪️ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ተከብራ

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +1

    እኛንም መአምነታችን ጠካሮች ያርገን

  • @saratesfaw
    @saratesfaw Před rokem +4

    ወቅታዊ የሆነ አስተምሪ፣ አጽናኝ መርሐ ግብር ነው
    እመቤቴ ታክብርልን መምህራኖቻችን

  • @MD-by8ys
    @MD-by8ys Před rokem +15

    This is such a great program. You did an excellent work. I hope we can learn a lot form the persecuted Orthodox Christians and we should never take out church and the strength and shelter it gave us the heard for granted. Thank you!

  • @kokobeworku1232
    @kokobeworku1232 Před rokem +2

    ሁላችንም ሼር ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ እውነተኛ የመረጃ ምንጮቻችንን እንደግፍ

  • @edomiasorthodox5463
    @edomiasorthodox5463 Před rokem

    በጣም አስተማሪ መንፈሳዊ ፕሮግራም ነው ።ሌላም ተመሳሳይ ፕሮግራም ስሩልን እባካችሁ ወንድሞቻችን

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem +9

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ያውርድልን😭😭😭😭😭

  • @eyaderaddis3060
    @eyaderaddis3060 Před rokem +1

    የእውነት መስኪ እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ተዋህዶን ይጠብቅልን

  • @yewubdarmamo6641
    @yewubdarmamo6641 Před rokem

    ዘመኑን የዋጀ ድንቅ መልእክት፡፡እባካችሁ ኦርቶዶከሳውያን በኦርቶዶክሳዊ ህብረት እንኑር፡፡

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 Před rokem +1

    እውነት ነው አሁንም ጊዜው አልረፈደም ኦርቶዶክሳውያን እንንቃ እንስራ ከላይ ከተጠቀሱት ሐገራት ልንማርም ልንፀልይላቸውም ይገባል በራሳችን በቤተሰቦቻችንም ላይ ትልቅ መነቃቃት ሊኖር ይገባል እግዚአብሔር ቸርነቱ ይብዛልን መናፍቃኑን ልቦና ሰጥቶ ይመልስልን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před rokem +1

    ለ3 ኛ ጊዜ ስሰማው😭😢💔

  • @mihreteabandebrhan8615
    @mihreteabandebrhan8615 Před rokem +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን ኣምላኽ ከሁላችን ይሁን ኣሜን። በርትዑ

  • @taytumedia-82
    @taytumedia-82 Před rokem +1

    እህቴ መስኪ በርቺ
    ወንድሞቸ በርቱ

  • @hmmichael6514
    @hmmichael6514 Před rokem +5

    🥰 Ethiopia Orthodox church 🥰

  • @abrahamendale2729
    @abrahamendale2729 Před rokem

    በደንብ ከዚህ የበለጠ ቢሰራበት ምክንያቱም የዘመኑ ወጣቶችን መያዝና በደንብ ማስተማር የሚቻለው በማህበራዊ ሚዲያ ስለሆነ ።በርቱ ተጠናክሮ ይቀጥል!

  • @emebetwale1672
    @emebetwale1672 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወትን
    ያሰማልን

  • @dejytenushiferaw4261
    @dejytenushiferaw4261 Před rokem +1

    ለመምህሮቻችን የህይወት ቃልን ያሰማልን ፅናታቸውንም ያድለን በእውነት
    ማሀበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን 👏

  • @emano5974
    @emano5974 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን
    የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት ፅናታቸው ለአሁኑ ላለንበት ግዚ በጣም ትልቅ ተስፍነው ተዋህዶ መገፍቷ አቤት ብርታቷ

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před rokem

    የነሱን ፅናት ለኛም ይስጠን እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 8 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 Před rokem +1

    የክርስቲያኖች መከራ ብዙ ነው ይህ ዓለም የክርስቲያኖች አይደለም ማለት ነው? እውነት ነው መንቃት አለብን እናንተን የመሰለ መምህራን እያለን እንዲሁም ብዙ መምህራን አሉን ብየ አስባለሁ አሁኑኑ ወደስራ እንግባ ነገ ሳንል ዝግጁነን ሁሉም ለበጎ ነውና እኛም የምንችለውን ሁሉ እንሰራለን እንደየ አቅማችን።

  • @ribkazenebe2992
    @ribkazenebe2992 Před rokem +2

    በናንተ ብዙ ተለዉጠናል አዉቀናልም አሁንም ብርታታችሁ ብርታታችን ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před rokem

    ትክክል ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥልን ሁላችንም እሸ ውድ መምህር እና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልት በቤቱ ያፅናልን ቅድስት ሃገርችን አንድ በቤት ክርስቲያን ይሁልን በእውነት

  • @user-rq6mz5qt1e
    @user-rq6mz5qt1e Před rokem +3

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!!

  • @leoreaction30
    @leoreaction30 Před rokem +4

    በጣም ደስ የሚል ዘጋቢ ፊልም ነው በቀጣይም ብዙ እንጠብቃለን

  • @romanaragaw2968
    @romanaragaw2968 Před rokem

    ወቅቱን የጠበቀ በጣም ጥሩ ፕሮግራም❤

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před rokem +2

    አበሶች ተባረኩ😥🙏🙏

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Před 5 měsíci

    Ezihem endaziyaw yale yesamaetenate gizane hiwoten kejameren senabeten .Egziabehare yesamaetatun bereket yasaderben .🙏

  • @st.zenawimehari
    @st.zenawimehari Před rokem

    እጅግ ድንቅ እና አስተማሪ ዘጋቢ ፊልም። በርቱ !

  • @yoshe23
    @yoshe23 Před rokem +1

    በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ ።

  • @hayatm9115
    @hayatm9115 Před rokem +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před rokem

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @elaelias
    @elaelias Před rokem

    ሁሉም ክርስቲያኖች ቁጥራቸው ለመቀነሱ ምክንያቱ ሰላም ወዳድ ማህበረሰብ ብቻ ስለሆነ ነው። ጦረኝነቱንም አብሮ ማካሄድ ቢቻል መልካም ነው። ልክ እንደሩሲያ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @TeshagerAbebe
    @TeshagerAbebe Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 Před 26 dny

    በጣም የሚገርመኝ ይህን ጥናታዊ ፊልም ያዩት 103ሺ ነው አንድ ዘፈን በሳምንት አንድ ሚልዮን ሰው ይመለክተዋል እባካችሁ እንለወጥ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +2

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😥😥😥😥

  • @kidanemihrt
    @kidanemihrt Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ሃይማኖትክን እሚያፀና ፅናትን እሚያላብስ ጥሩ ዶክመንተሪ ፊልም ነው!!👍👍👍 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እንደሌሎቹ በታሪክ እደምንሰማቸው ቤተክርስቲያኖች እዳትሆንብን እኛ ክርስትያኖች ለዘብተኛ ሳንሆን አንድ ሆነን ወደ ፈጣሪያችን መጮህ አለብን !!!🙏🙏🙏እግዚአያብሔር ያበርታን❤❤❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před rokem +1

    አቤቱ ፅናትን ስጠን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ በእምነታችን ያፅናን የአሁኑ ግዜ መከራ በጣም ከባድ ነው እና በርትታችሁ የመጣዉን መከራ ሁሉ መቀበል ብቻ ነው 😭😭😭

  • @samuelsiyoum2676
    @samuelsiyoum2676 Před rokem +1

    Endezi aynet documentary betam enfelgalen keep it up

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እውነት በጣም ያሳዝናል እናመሰግናለን እፅናንታችሁናል በጣም የሚገረም ታርክ ነው እኛማ መች ተነካን እግዚአብሔር አምላክ ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት ኦርቴዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር 🙏

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před rokem +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተምረንበታል የሴራ ትንታኔው በጣም ሲበዛ ለሴራው ነው አቅም የሚሰጠው! ከመቅረት መዘግየት እውነት ነው እናመሰግናለን

    • @tadessebirhanu2302
      @tadessebirhanu2302 Před rokem

      ይሄንማ ወይ አንብበው ወይ ካማካሪዎቻቸው ሴራውን ቀስመውታል ይልቁኑ የእኛ ምዕመን ስለማያውቅ እንደዚህ አይነት ሴራ መኖሩን ተገንዝቦ ገና ከጅምሩ መቀጨት እንዳለበት ማወቅ አለበት።

  • @user-nr3pt2ih4g
    @user-nr3pt2ih4g Před rokem

    ይገርማል ደስ እያላቸው መከራን ይቀበላሉ እኛንም ያጽናን አንፈራም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ourgeneration-1497
    @ourgeneration-1497 Před rokem +2

    እናመሰግናለን መምህራኖቻችን። "ቀደም ብላችሁ ብትሰሩት" ላላችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ ይሄ ዶክመንተሪ ከተሰራ ቆይቷል ድጋሚ ነው የተለቀቀው።

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @FarmwithJone
    @FarmwithJone Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bisrat3373
    @bisrat3373 Před rokem

    Bereketachew yiderebn egziabher yesemaetatun nefse yikebeleln

  • @solami4708
    @solami4708 Před rokem +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před rokem

    እግዚአብሔር ይሔን የመከራ ዘመን በቸርነቱ ያሻግረን

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Před rokem

    ትክክል ።

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem +1

    እግዚኣብሔር ይቅር ይበለን

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ በሃይማኖታችን ያፅናን

  • @mameabdurezak5700
    @mameabdurezak5700 Před rokem

    ስልጣን ይሄ ሁሉ ያንጨረጭራል!!! ታሪክ በመሰለኝ አይቀመጥም እንኳን የ 1500 አመት ታሪክ ለማውራት ቀርቶ የ100 አመት የጠራ ያልተዛባ ታሪክ የላቸውም !!! ልብ ወለዶች !!!

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Před rokem

    በጣም።

  • @helenbereket4965
    @helenbereket4965 Před rokem

    Egziabihier ymesgen bqalu ena nxenanae ❤

  • @ribkazenebe2992
    @ribkazenebe2992 Před rokem

    በእውነት ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን ጽናታችሁ ጥንካሬአችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ለምታረድርጉት ሁሉ በትጋት ነዉና በርቱልን

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 Před rokem +1

    ጥሩ ፣ትምህርት ሰጪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ሀይል ክንድ ይሁናቹሁ ወገኖቻችን

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @yalenayemnoregziabher2527

    ቃለሕይወት ያሰማልን በፍቅር አዳመጥኩት በፀሎት መጠንከር አለብን!

  • @omega1652
    @omega1652 Před rokem

    ውይ ሲያስቀኑ

  • @bestechdeals4539
    @bestechdeals4539 Před rokem

    Good job Mahbere kidudan

  • @emiyosef2384
    @emiyosef2384 Před rokem

    Selam yamtaln 🙏🏾

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem

    GOD IS ALWAYS WATCHING ETOC

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Před rokem

    ይገርማል