የሥነ መለኮት አስተምህሮ ቀውስ 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 01. 2022
  • የሥነ መለኮት አስተምህሮ ቀውስ 2
  • Zábava

Komentáře • 78

  • @user-in9vg8sp6x
    @user-in9vg8sp6x Před 2 lety +1

    ዘመናችሁ አገልግሎታችሁ ጌታ እየሱሰ ይባርክላችሁ ትላንታ ያገለገልኩትን ነው መምህር ያገለገለው በጣም ተደስቻለሁ የገና መልክት ስጦታ ከቃሉ ለልላክላችሁ ህፃን ተወልዷል
    ወንድ ልጅም ተሰቶናል
    አለቅነትም በጫቃው
    ላይ ነው
    ስሙሙም ድንቅ መካር ሐያል
    አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ
    ተብሎ ይጠራል ኢሣያስ 9:11

  • @danielhailemelekotambaye4030

    የተወደድክና በጌታ የከበርክ ሰው ተባረክ ብዙውን ጊዜ የሰማሁት በእን ባ ነው ሰዎች የደበቁትና ከቤቱ ያወጡትን እየሱስን ወደ ዙፋኑ መልሰህ ስላሳየኸን
    ቅዱሱ መንፈሰ ባንተ አልፎ ኢየሱስን ከፍ ስላደረከ
    አንተም ወንድሜ ኤርምያስ እግዚአብሔር አምለክ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @meserettefera149
    @meserettefera149 Před 2 lety +1

    Amen amen!

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 2 lety +4

    መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስለ ሁሉ ተባረክ ስለ አገልጋዮችህ ተባረክ ክብሩን አንተ ውሰድ ሀሌሉያ ክብር በአርያም ክብር በዙፋን ላይ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁንለት የዘላለም ካህናችን ጌታ እየሱስዬ ሆይ አንተ ፍፁም ፃድቅ ፍቅር ትሁት ነህ ህይወታችን ምሳሌ አንተ በመምሰል እንድንኖር በክብር ውደ አንተ እንድንመጣ እርዳን የህይወታችን መጀመሪያና መደምደሚያ አንተ ነህና ለዘላለም ተባረክ መምህር ጌታቸው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተሰምቶ የማይጠገብ በትምህርትህ እጅግ ተባርኬሃለሁ ዘመንህ አገልግሎትህ በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ወንድሜ ወንጌላዊ ኤርሚ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ኑሮህ አገልግሎትህ በጌታ እየሱስ ስም የተባረከ ይሁን መምህር ጌታቸው ስላቀረብክልን ኢርሚ እናመሰግናለን።

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ኤርሚ

  • @user-eu4if8bd6l
    @user-eu4if8bd6l Před 2 lety +7

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋ ይብዛላችሁ! ይህን አገልግሎት አለመደገፍ አይቻልም አይዞን!!!

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Před 2 lety +1

    Ermi thanku God bless 🙏🙏🙏🙏🙏 wow god bless you all 🙏

  • @elsabekele2302
    @elsabekele2302 Před 2 lety +2

    በመጀመሪያ እቺንቀን ፈቅዶ እሔንን ደቅ የእግዚአብሔር ቃል እድማር የረዳኘን ጌታዬን አመሰግናለው በመቀጠል ወድሜ ኤርሜ አገልጋይ ጌታቸው እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁን ዘመናችሁን ቤተሰባችሁን ይባርክልንኘ በእውነት በጣም እድለኛ ነኘ እሔንን የሰነመለኮት ትምህርት መማሬ👍👍👍👍👍👍ክብር ለሰሙ ይሁንለት🙏🙏🙏

  • @Bekias21
    @Bekias21 Před 2 lety +1

    ለእግዚአብሔር ክብርና ስግደት ይሁንለት ። በብዙ ተጠቅሜአለሁ ። በእንባ ነው ስሰማው የነበረው ። መንፈሴ በውስጤ ይቀጣጠልብኝ ነበር ።በብዙ ተባረኩ። ክብሩ ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን ።

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Před 2 lety +1

    Talalake yewengel sewoche , geta yebarkachehu!!!!!!🌋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitshawel3681
    @senaitshawel3681 Před 2 lety

    አሜን ክብር ለአዳን ለጌታ እየሱስ ይሁን

  • @muluhabetesilassie9615
    @muluhabetesilassie9615 Před 2 lety +2

    Amen amen 🙏🏾
    የማይጠግብ ትምህርት ጌታ እግዛብሄር ይባርካችሁ !! የልቦና አይናችን ይከፈት !!!
    አሜን!!!!

  • @amanuelokbu5461
    @amanuelokbu5461 Před 2 lety

    What a message! ጰጋ ይብዛላቹ ተባረኩ

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Před 2 lety

    Amen, Geta yebarkwot!

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 Před 2 lety +2

    ውውውው አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ተባረኩልኝ ጸጋ ይብዛላችሁ የጌታ ልጆች።

  • @Proquality69
    @Proquality69 Před 2 lety +3

    አቤት የጌታ ስጦታ ።እንዲ ያሉ ሰዋችን የብዛልን

  • @meselechbekele3289
    @meselechbekele3289 Před 2 lety

    Amen Amen
    Tebaru

  • @mirafseyoum5273
    @mirafseyoum5273 Před 2 lety +2

    ንጹህ ትምህርት ከዚህ በላይ ተገለጥ ኤርሚ ዘመንህ ይለምልም

  • @solabemelek6618
    @solabemelek6618 Před rokem

    ኢየሱስ ዛሬም ለዘለዓለም ዘሬ ይገዛልህ።

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Před 2 lety +1

    ድንቅ ትምህርት !ተባረኩ!

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 2 lety +2

    አቤት እንዴት ደስ ይላል በጌታ ክርስትናን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ትምህርት

  • @liliyegeta675
    @liliyegeta675 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ፣ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ
    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ፣ 😭😭😭😭😭😭
    ናፍቆኝ ነበረ እንደዚህ በየመድረኩ እና በየሚድያው ስለ ጌታዬ ኢየሱስ መስማት ፣እንደዚህ አይነቱን ትምህርት 24 ስአት ቢጠጡት አይጠገብም
    ወንድሞች ጌታ አሁንም አብዝቶ ስሙንና ፀጋውን በሀይል በእናንተ ይግለጥ ተባረኩ ይብዛላችሁ
    ይብዛላችሁ ተባረኩ

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 Před 2 lety +1

    Tebareku!

  • @Jossy1979
    @Jossy1979 Před 2 lety +1

    መምህር ጌታቸው ተባረክ!!

  • @getachewgemetchu167
    @getachewgemetchu167 Před 2 lety +1

    አስገራሚ ትምህርት ነው ድንቅ ትምህርት ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @yordasemere194
    @yordasemere194 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን ሃሌሉያ

  • @yodittekie4177
    @yodittekie4177 Před 2 lety

    Kbr le Jesus yhun krstos tekor tmhrt🙏🙏🙌🔥

  • @dursitushako1033
    @dursitushako1033 Před 2 lety

    Tebarke bexam des iyaley new yesemawute telewechebetalewu

  • @fitsumabera3989
    @fitsumabera3989 Před 2 lety

    ኤርሚ ስወድህ /አርበኛ/
    ብዙ ጊዜ ቸርች ሔጃለሁ የዛሬው የተለየ ነዉ
    ለራሴ ፈራሁ

  • @rewardstourandtravel559
    @rewardstourandtravel559 Před 2 lety +1

    Dink timihirt new..tebareku wendimoche

  • @babyethio348
    @babyethio348 Před 2 lety +1

    ተባረኩ ወገኖች

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Před 2 lety

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁ ብትክክል ተሐድሶ የቃሉ ባለቤት ክብሩን ይውሰድ በፀጋውና በሐይሉ የበረታችሁሁኑ በጣም ትባርኬበታለሁ
    ሕዝቡን ለማዳን አንድያ ልጁን የሰጠን እምላክ ና አባት ለመንግሥቱም ሥራ የታመነ ነው ለአብረሐም የመስዋቱን በግ ያቀረበ ለነህሚያ መከናወንን የሰጠ እግዚአብሔር ለእናንተም በስፋት የምታገለግሉበትን ፀጋ ና በረከታ ያበዛል ለእኛም የበረከት እድል አብረናችሁ ልናገለግል ደስ ይለናል ትልቅ መታደል ና መባረክ ነው ጌታ ይረዳናል በርቱ ሰው በተለያየ ነገር ስለሚዘነጋ ሁልግዜ ከስክሪኑ ከታች አካውት ቁጥር ና ስልክ አሁን እንዳደረከው ሳታቁዋርጥ አድርግ ለማስታወስ ይረዳል
    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ🙏🏼🙏🏼❤️

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 Před 2 lety +2

    የምገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před 2 lety +2

    God bless you 🙏🙏🙏❤

  • @aschalewkelila6260
    @aschalewkelila6260 Před 2 lety +1

    HI selam Le einante yihun betam tiru temhert new ketlubet

  • @theblessedhand3780
    @theblessedhand3780 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 Před 2 lety +1

    Amen,thank you

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Před 2 lety +2

    ኤርሚ በጣም ደስ የሚል መምህር ነው

  • @tigesttilahun1039
    @tigesttilahun1039 Před 2 lety +1

    አሜን በርሱ ድናል በእየሱስ ስም

  • @tigesttilahun1039
    @tigesttilahun1039 Před 2 lety +1

    አሜን ሀሌ ሉያ

  • @tglemma4147
    @tglemma4147 Před 2 lety

    ድንቅ መገለጥ ነው!! ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ኤርሚ!!

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r Před 2 lety +1

    ሻሎም ቅዱሳን ኢርሚ ጌታ የባርክቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-vf8fh4dr2o
    @user-vf8fh4dr2o Před 2 lety +2

    ትምህርቱን ሰማ ሞቅ አለኝ ደሳለኝ

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 2 lety +1

    ልክ መንፈሳዊ ማጅራት መቺ ድንቅ አገላለፅ በዚህ ዘመን እንደቃሉ ሳይሆን እንደሚመቻቸው የምአስተምሩ ሰውም የትምህርታቸው ሱሰኛ ሆኖአል በ አንፃሩ እውነተኛ የቃሉ ጥማት ያላቸው ደግሞ እውነተኛ አስተማሪዎችን እየፈለጉ አሉ እግዚአብሔር ይርዳን እንዲሁ የስጋ ድካም እንዳይሆንብን ወደ ህይዎት ይምራን ከ ህይዎትም ህይዎት የጌታችን የ እየሱስ ክርስቶስ ህይዎት

  • @baslielalene4702
    @baslielalene4702 Před 2 lety +1

    Yenegestat NEGUS EIYESUS KERESTOS..

  • @tigesttilahun1039
    @tigesttilahun1039 Před 2 lety +2

    ይህ ነው ውድቀታችን የኢየሱስ ተምህርት ስሌለ ነው

  • @moneycantbuylife8291
    @moneycantbuylife8291 Před 2 lety +1

    Kale hiwot yasemalen memeher

  • @roozalrooz1541
    @roozalrooz1541 Před 2 lety

    Yewunet ket wexaheln W/Ermi ena Memher geta zemenachun yalemelemewu

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 Před 2 lety +1

    ኡፌፌፌፌፌ ግን ኤርሚ አንተ የሚታቀርባቸዉ ሁሉ ወጣቶች ይሁኑ ትልልቆች ሁሉም ከዉስጣቸዉ የሚወጣ ቃል ማር ማር ይላል በተላይ ሁለት ወጣቶች ኡኡኡፌፌፌፌ ዘራቸዉ የተባረከ ይሁን እንጂ

  • @robidulume7528
    @robidulume7528 Před 2 lety

    ከእውነት ፡ጋር፡መቆም፡ግድ፡ይለናል።በጣም፡ተባርኬያለሁ፡ትውልዳችሁ፡ይባረክ።አከዎንት፡ቁጥር፡ያስቀምጡ።

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Před 2 lety

    What a beautyful teaching...from hollysprit!!!!

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 Před 2 lety

    Tsegana salem Kagetachn ka eyesus Yibezelachu ♥♥♥

  • @user-xy6iw4ke8t
    @user-xy6iw4ke8t Před 2 lety +1

    Geta abezto yebarkachu..memher tsgaw betfe yebzalot

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r Před 2 lety

    አሜን ጌታ የብራክች

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 Před 2 lety

    Egziabher Amlek Kiberun Xeklelo Yiwusad kiber misgana letarede bag la eyesus

  • @chalabegebeya
    @chalabegebeya Před 2 lety

    MEMHER GETACHEW GETA YEBARKEH

  • @kefeleamado6560
    @kefeleamado6560 Před 2 lety +1

    God bless you all

  • @liliyegeta675
    @liliyegeta675 Před 2 lety +1

    እሺ እንደአቅማችን እናግዛለን ወንጌልን ለማድረስ ከጎናችሁ ነው ፣በፀሎትም ጭምር ፣ተባረኩ

  • @bog8728
    @bog8728 Před 2 lety

    Gos bless this man🙏🙏🙏

  • @bog8728
    @bog8728 Před 2 lety +1

    ጠሩ አስትማሬ ሰዉ ነው በደንበ የግልጠው ጉበዝ ነው የገርማል ሁልሜ ጋበዜው

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r Před 2 lety +1

    አየሱስ ጌታ ነው

  • @netsunetsi1617
    @netsunetsi1617 Před 2 lety

    Tebarklen lezmnu tewled yemyasfeleg denk meker or temhert new endnante aynetun geta yabzalen

  • @selamgeremew7781
    @selamgeremew7781 Před 2 lety

    እየሱስ ያድናል

  • @binyam7099
    @binyam7099 Před 2 lety

    Tekabrku Amen yes i will support please let us know how..Thank you Ermi

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 Před 2 lety

    Basalem nulen kifel 3♥♥♥

  • @malimali1337
    @malimali1337 Před 2 lety

    Eyesus Geta new
    Endih ayinet nisuh timhirt slastemarachihun tbareku

  • @tigistadane6182
    @tigistadane6182 Před 2 lety +2

    ሠላም ለናንተ ይሁን

  • @babyethio348
    @babyethio348 Před 2 lety +1

    አርነት የሚያወጣ እውነት

  • @tigesttilahun1039
    @tigesttilahun1039 Před 2 lety +1

    ከሜን

  • @hagosgemechu3485
    @hagosgemechu3485 Před 11 měsíci

    የመምህር ጌታቸው ስልክ እንዴት ማግኘት እችላለሁ። በቀጣይነት መማር እፈልጋለሁ። ዶ/ር ዘላለም

  • @alemayehuwoldemichael585

    Dear brother, I watched some Axum Tube videos.There is this woman speaking but I don't understand nothing.
    What is Abushahr, the f
    Fassil'under ground activities, the hidden sofisticated machine and there activities.
    Pls. Watch it.

  • @shalomyeshua6129
    @shalomyeshua6129 Před 2 lety

    የሚገርመኝ ስንመለከት ስታወሩ የግል ምኞታቹሁን እንጅ መለኮት የሚባለው በክርስቶስ የሚኖረው አብ ነው አትሉም.

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Před 2 lety

      አጥርተህ ስማ....

    • @shalomyeshua6129
      @shalomyeshua6129 Před 2 lety

      @@habtishjenbola367 ayi trinity Ewent bihon hawariyate trinity iyalu beketebuln neber. .

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Před 2 lety

      @@shalomyeshua6129 በአፍህ ቃል ተያዝክ....ትምህርት ይቅደም ሲሉ ሰማህ... አንዱ የቲዎሎጂ ቀውስ አግኝቶሃል...you must be only jesus

    • @shalomyeshua6129
      @shalomyeshua6129 Před 2 lety

      @@habtishjenbola367 ክክ አይ እንደ ስላሴ አማኝ እየሱስ የሚሰድብ አለን ቀውስ ውስ የገባ ዥዋዥዌ

    • @shalomyeshua6129
      @shalomyeshua6129 Před 2 lety

      @@habtishjenbola367 የቴወኦ ሎጅ ቀውስ የያዛቹ እንደ እኮናቹ ከሶስት አካል(አምላክ) ጋር ስታመነዝሩ የምትኖሩት

  • @moneycantbuylife8291
    @moneycantbuylife8291 Před 2 lety

    Kale hiwot yasemalen memeher