MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ''አባቶች ሐሰተኛ ሰዎችን እውቅና መስጠት የለባቸውም''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 12. 2022
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 439

  • @ቶክቻው
    @ቶክቻው Před rokem +109

    አጥማቂ ነን ባዮችንና ባሕታዊ ነን ባዮችን የሚከተሉ ሁሉ ተገቢ መልስ አግኝቷል ። .... ሥግደትን ከእገሌ ተምረናል እያላችሁ ሰውን የሚትከተሉ ሁሉ በዚህ ቃል ትመለሳላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ !

  • @timar4198
    @timar4198 Před rokem +108

    አቤት አዉቀት ! አቤት ፀጋ ! እኚህን የመሰሉ አባቶችን ያላሳጠን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +24

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤ ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ኧርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ጉብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅድሥት ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማኤታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችት አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @abebeabebaw3604
    @abebeabebaw3604 Před rokem +10

    የደረሰበት ያቀዋል! ያልታመመ መች የሰው ቁስል ይገባዋል እስኪ በየፀበሉ ያሉ ሰወችን ኢንተርቪው አድርጊልን እስኪ....???

  • @ermiasmelesse2088

    <<አባ ገብረ ኪዳንን የሠጠ እግዚአብሔር ይመስገን>> መጋቤ ሐዲስ እሼቱ ዓለማየሁ

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 Před rokem +3

    ለምን በሰው ህመም ታሾፍላችሁ ለምን ተሰባስባችሁ ችግራችሁን አትፈቱም

  • @johntekietesfagergse3251
    @johntekietesfagergse3251 Před rokem +11

    አባ እስኪ የመናፍስት ጥቃት በሰዉ ልጆች ላይ ምን ይመስላል የሚለውን ሱባዔ ገብተው ከእግዚአብሔር ይጠይቁ።

  • @kinfebelaye1049
    @kinfebelaye1049 Před rokem +8

    እውነት በዚህ ዘመን እኝህን የመሰለ አባት የሠጠንን እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ እላለሁ።

  • @menaze4203
    @menaze4203 Před rokem +7

    በርቱ እንደዚህ ጥርት ያለ ትምህርት ስንሰማ ልባችን ሀሴት ታደርጋለች እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰሜልን

  • @MMel12379
    @MMel12379 Před rokem +15

    ከእኛ ከማንረባው ሰዎች እድሜ ቀንሶ እኝህን ለመሰለ አፈ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před rokem +26

    ሙሽራችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠን ተአምር በቂ ነው!💚

  • @fggh6526

    አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ልኡል እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @azebgetnet2926
    @azebgetnet2926 Před rokem +28

    አባታችን እንደ እርሰዎ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před rokem +14

    በውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!!!💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @TinsaeTewahedo
    @TinsaeTewahedo Před rokem +10

    አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን።

  • @absalatdaneil
    @absalatdaneil Před rokem +17

    የሚጣፍኘ አንደበት የማያልቅ እውቀት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před rokem +6

    የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን

  • @user-zg7mc9xb4s

    ኣባቴ❤ቃለ ህይወት❤ያሰማልን❤

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 Před rokem +26

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን::

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +8

    በእውነት ልጅቷ ጋዜጠኛው ጉበዝ ነሽ በርቼ❤