Video není dostupné.
Omlouváme se.

MK TV || የወጣቶች ገጽ || ለመሞት የካንሰር መድኃኒት ውጫለሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 11. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 209

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Před 9 měsíci +149

    አነቃቂ እያሉ ህዝቡን ከሚያደነዝዙት ይልቅ እንደዚህ ያሉትን የሚታይ የሚጨበጥ ነገር ተስፋን የሚያለመልም መንፈሳዊ ተነሳሽነትን የሚያሳድር እኔም ተስፋ አለኝ ወደ እግዚአብሔር ብመለስ የሚያሰኝ ነፍስን የሚያነቃቃውን አቅርቡልን። አንቺን የረዳች እመ ብርሃን እኛንም ትርዳን አሜን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 9 měsíci +62

    በእውነት የሰንበት ት/ት እንዴት እንደሚጠቅም በእህታችን አይተነዋል እባካቹል አሁንም ለሰንበት ት/ቤት በደንብ መጠናከር አለበት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏❤

    • @user-cm9wz2wl7w
      @user-cm9wz2wl7w Před 9 měsíci +1

      በትክክል እግዚአብሔር ለሁለችንም ልብ ሰጥቶን ለመማር ያብቃን እድሚ አይጠይቅም 🌾🌾

    • @sikosulo9750
      @sikosulo9750 Před 8 měsíci

      ❤❤❤

  • @KaleabYemane-tb8rf
    @KaleabYemane-tb8rf Před 9 měsíci +46

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ላንቺ የደረሰች ያስተካከለች እመብርሃን ለኛም ለሀጥእ ባሪያዎቿ ትድረስልን

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před 9 měsíci +21

    እኔ ሁለት አመት ስንብት ትምህርት ቤትተምሬለሁ ግን ቅዳሜ ብህድ እሁድ እየቀርሁ ነው ግን እደዛም ሁኑ ለአሁኑ ህውቴ መስርቴ ነው በጣም ይጠቅማል ውድፊትም ስውልድ ልጁች አስትምራለሁ ቃሌ ነው ከእግዚአብሔር ጋር

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před 9 měsíci +31

    ይህን ያደረገው ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @tidaruabiza1070
    @tidaruabiza1070 Před 8 měsíci +7

    ተዋህዶ መሆን እራሱ መታደል እኮ ነው ማኅበረ ቅዱሳን ያስፋልን እንደናንተ አይነት ያስፋልን❤❤❤

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před 9 měsíci +13

    ጎበዝ የኔን ሀሳብ ነዉ የተናገርሽልኝ እኔም የፋሽን ድዛይን ነኝ በስደት ተምሬለሁ ሀገሬ ስገባ በትምህርት አስደግፈዋለሁ። ዋና አላማየ የግ በተለን እዳድ ክርስቲያን አለባበስ ችግር አለብን አብዘሀኞቻችን ግን አለባበሳችንን ማስተካከል በጥሩ ዘመናዊ ክርስቲያናዊ አለባበስ እድኖር የግሌን ጥረት አደርጋለሁ በፀሎት አስቡኝ ሀገሬ ገብቸ ሀሳቤን እድፍጽም ❤ማህበር ቅዱሳን ❤

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před 8 měsíci +1

      እግዚአብሔር አምላክ ያሳብሽውን ያሳካልን

    • @bzuwerqabebe1232
      @bzuwerqabebe1232 Před 8 měsíci +1

      @@lidiya727 amen amen amen ❤

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před 8 měsíci +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እኅቴ ግን በስደት እንዴት ለመድሽ? እኔ ሀገር ጀምሬ የ1አመት ጋርመት ተማሪ በርኩ ግን ትቼዉ ስደት መጣሁኝ

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 Před 3 měsíci +1

      የተቀደሰ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ❤

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 9 měsíci +10

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስራ ድንቅ ነው ሁሌ የቅዱሳን አምላክ ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤

  • @madesign21
    @madesign21 Před 9 měsíci +8

    እኔ በፋሽንዲዛይን ነው የተመረኩት ልክ መመረቂያየን የሰረውት የተክሊልና የካህን አልባሳትን በመስራት ነበር :: በጣም የገረመኝ የኔምእቅድ ነበር የቤተ ክርስቲያንን ስርዓት ማስጠበቅ.. ልጅቷን ባገኛት ደስ ይለኝ ነበር

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před 8 měsíci +2

      አዲስ አበባ ከሆንሽ በአድራሻዋ ተገናኙ በርቱ እኅቶቼ ርስ በርሳችን ስንረዳዳ በጣም ደስ ይላል እኔም ሀገሬ ስገባ እማራለኹ

    • @madesign21
      @madesign21 Před 3 měsíci +2

      @@asterabate7743 እኔ የምኖረው አሜሪካን ሀገርነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ እዚህ መክፈቴ አይቀርም

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před 3 měsíci

      @@madesign21 እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @57623
      @57623 Před měsícem

      ​@@asterabate7743 እኔም በጣም እምፈልገዉ ስራ ነዉ የጅ ጥባትን እኔም ስደት ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ሠላም ዬድርግልን

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 Před 9 měsíci +4

    ይህን ላደረገ ቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና አምልኮ ስግደት ለሱ ይሁን። ላንች የደረሰች ወላድተ አምላክ ለኛም ለኃጥያን ባሮቿ ትድረስልን። እንደ ሰው ወንድምሽ ሊመሰገን ይገባዋል። እንድህ መስመር እሚያሲዝ ቤተሰብ ከእግዚአብሔር በታች ያስፈልገናል ሁላችንም። ያሰብሽውን ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ ከኃጢያት በስተቀር!❤

  • @meMefordad-ys3xe
    @meMefordad-ys3xe Před 9 měsíci +6

    ደስ የሚል ለውጥ ነው በቤቱ ያጽናሽ እህታችን
    አንችን የተለመነች እመብርሃን እኞንንም ትለመነን 🤲
    ማሕበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን 🙏

  • @selamsime4402
    @selamsime4402 Před 9 měsíci +3

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያለሽ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ነገሮቿን በራሷ ስር ማረግ አለባት

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 9 měsíci +25

    ጴንጤ ብሆንም ሰው ሁሉ በራሱ እምነት ሲበረታ ደስ ይለኛል በርቺ እግዚአብሔር የታመኑትን ያከብረል 🙏🙏🙏

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před 9 měsíci +1

      Goobzi yilbeshi enante ketyibte

    • @user-ri1yv3ir5m
      @user-ri1yv3ir5m Před 9 měsíci +2

      እግዚአብሔር ወደ ቀናት እምነት ይመልስሽ ቅንነትሽን አይቶ

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 9 měsíci +1

      @@user-ri1yv3ir5m አይ ከእየሱስ መጠጋቴ ነው ለዛሬ መድረሴ በእውነት ይህን ስፅፍ እምባየ ግጥም አለ:: እውነት የውስጤን ያየ አምላክ ስንቱን ሸካራ መነገድ አብሮኝ እነደተጓዘ ሳስበው 🙏🙏🙏🙏

    • @semiramiftah
      @semiramiftah Před 8 měsíci +1

      እመአምላክ ቀሪውን ዘመን በእውነተኛው መንገድ ትምራ

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před 9 měsíci +4

    በጣም ግሩም ነው እኅታችን እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምረው ወለተ ኪዳን እመብርሃን እኔንም ሰው ታርገኝ 😢

  • @mekdistube
    @mekdistube Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር መልካም ነው ታሪክ ይቀይራል ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው በአጭሩ ተስፋ አትቁረጡ ነገም ሌላ ቀን ነው ከዚህች ልጅ ብዙ ተማረኩ

  • @tigistmabera2898
    @tigistmabera2898 Před 9 měsíci +30

    በርችልን እሕታችን 🌺🌺🌺😍😍ግን የተዋሕዶ ልጆች የትነን ዘፈን ለማየት ቢሉን ኑሮ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 9 měsíci +9

    ዋው አንቺን የመወሰ ፈጣሪ የአሁኖቹን በጣም የተበላሹ ተስፋቢስና መጥፎ የሉሲፈር ኢሉሚናቲ ተከታዮችን ሁሉ ይመልሳቸው ፈጣሪ በቸርነቱ ይማራቸው ይመልሳቸው።

  • @medanitteshome5600
    @medanitteshome5600 Před 8 měsíci +5

    በጣም አስተማሪ መርሀግብር ነው፤ እህቴ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ ፤ በጎ ሀሳብሽን ይፈፅምልሽ🙏

  • @user-hp7hf9xx1s
    @user-hp7hf9xx1s Před 9 měsíci +7

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤
    አምላኬ ሆይ ሰው አረገኝ😢😢😢

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Před 9 měsíci +2

    እሔን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 9 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Před 8 měsíci +1

    እህታችን ከልጅነትሽ ጀምሮ የረዳሽ አምላክ ሕይወትሽን የተሳካ ያድርግልሽ ሌሎችም ከአንች ሕይወት ይማሩ ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ይርዳቸው ።

  • @semiramiftah
    @semiramiftah Před 8 měsíci +4

    የበዓታ ማርያምን ስሟን ማስመስገን አላማሽ ያደረገሽ እህቴ በመልካም ስራሽ በአለም መድረክ ላይ ስሟን ለማስወደስ ታብቃሽ ፍፃሜሽን ታሳምርልኝ❤😘

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 8 měsíci +3

    የጥበብ አምላክ ጥበብን ይጨምርልሺ እህቴ❤❤❤❤

  • @birhanuadugna8691
    @birhanuadugna8691 Před 7 měsíci +1

    ደስ ይላል እህቴ .በቤቱ ያጽናሽ

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu Před 9 měsíci +1

    የኔ ውብብ ጎበዝ በእውነት ወንድምሽም ሊመሰገን ይገባዋል
    የለበሽው እራሱ በጣም ተመችቶኛል

  • @tigistmabera2898
    @tigistmabera2898 Před 9 měsíci +5

    እድሕ አይነት ወንድም ሲኖር እደት ደስይላል ኡፍ 😭በሰው ቤተሰብ የምቀናው ነገርስ

  • @danielmekonnen823
    @danielmekonnen823 Před 8 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን :ሰንበት ት/ቤት ለሁሉም ለተዋህዶ ልጆች ወሳኝ ነው በማንም ክፉ ሐይማኖት እንዳንወሰድ ይረዳናል:ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !

  • @abaynehtadesse1278
    @abaynehtadesse1278 Před 8 měsíci +1

    በጣም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው እህታችን ካንቺ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው በተለይ ከኛ ኦርቶዶክሳዊያን ብዙ ይጠበቃል ብዙ እህቶች ጠፍተው ቀርተዋል በሌላ መልኩ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን መበርታት፣መጠንከር፣ መረዳዳት አለብን፡፡ የእህታችን አሳብ ዓይነት መበረታታት አለበት በማንኛውም የስራ ዘርፍ ኦርቶዶክሳዊያን መሰማራት አለብን በንግዱ፣ በፖለቲካው እና በመሳሰሉት፡፡ በመጨረሻም ፕሮግራሙ ለብዙዎች እንዲደርስ በተለይ ሰንበት ት/ቤት ለሚከታተሉ እህቶች እና ወንድሞች ቢደርስ ትልቅ ለውጥ ያመጣል፡፡

  • @meherat938
    @meherat938 Před 9 měsíci +2

    ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው እማ

  • @almazteklemikael2066
    @almazteklemikael2066 Před 8 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያአሰማልን የመብርሀን ረድኤት አይለየን🙏🙏🙏

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Před 9 měsíci +1

    እመብርሃን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ ሃሳብሽ እንደሚሳካልሽ ምንም ጥርጥር የለኝም ወንድሟም ክብር ይገባሃል የአንተ ጥረት ነው እዚህ ያደረሰት ዘርህ ይባረክ🙏

  • @edel1883
    @edel1883 Před 8 měsíci +1

    ወይኔ በተመስጦ እና በእባ ነው የሰማሁሽ እህቴ እግዚአቤሂር ሁሌም ለተፀፀቱት ቅርብ ነው እና እህቴ አች እደኔ ለጠፊት ትልቅ ትምት ነሽ እኔን እግዚአቤሂር ከስደት ስቃይ አውቶ ሁሌም በቤተመቅደሱ አቁሞ ለንሰሀ ሞት እደሚያበቃኝ ተስፋ አለኝ 😰😰😘😘😘😘👏👏👏

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 8 měsíci +1

    አቤት መታደል !ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እኅታችን ቀሪውን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏✝️

  • @user-qn1kx2wm1q
    @user-qn1kx2wm1q Před 6 měsíci

    አይኒዬ የኔ ውድ እህት በዓታ ማርያም ወደ እቅፎ እንደመለሰችሽ ቀሪ ዘመንሽንም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርሽ መልካሙን ሁሉ ትስጥሽ እኛንም በፀሎትሽ አስቢን

  • @maryamemne
    @maryamemne Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የእህታችን ህይወት ትልቅ ትምርት አለው በርች እህቴ አሁንም በመንፈሳዊ ህይወትሽ በርች ጠንክሪ❤❤❤❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ወንድም ኖረሽ ።

  • @sibhatabebe
    @sibhatabebe Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያጽናሽ እህታችን

  • @aynadistadese-fc9ey
    @aynadistadese-fc9ey Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም መጨረሻሽን ያሳምረው በጣም ተመስጨ ነው ያየሁት,ካንች ሂወት ብዙ ተምረናል,ማህበረ ቅዱሳን እንደዚህ ወጣቱ ላይ መሰረታዊ ራት የሚደነቅ ነው በርቱ

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 Před 8 měsíci +3

    ሁላችንንም እግዚአብሔር በሀይማኖት በምግባር ያጽናን

  • @rahelgebremedhin5833
    @rahelgebremedhin5833 Před 8 měsíci

    ብዙ ቁምነገር አገኘሁበት ፤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።🙏🙏🙏

  • @tenswaable
    @tenswaable Před 8 měsíci +2

    መድሃኔዓለም ሀሳብሽን ያሳካልሽ!!!
    "ክርስትና የተለወጡ ሰዎች ታሪክ ነው (ያዕቆብ =እስራኤል
    ስምኦን= ጴጥሮስ)"
    አቤቱ የኔንም የወንድሞቼንም ህይወት ሳይረፍድ እንድናስትካክል እርዳን::

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እመቤቴ በቤቱ ታጽናሽ እህታችን በርች🙏

  • @user-xz4ty7ys7p
    @user-xz4ty7ys7p Před měsícem

    ተመስገን አምላከ ቅዱሳን።

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před 9 měsíci +1

    እግዜአብሄር ከዝህ በላይ ከፍያርግሺ ያችን ልብ የመለሰ የጠፉትን ሁሉ ይመልስልን

  • @asas-lu4oc
    @asas-lu4oc Před 8 měsíci +4

    ላቺ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p Před 8 měsíci +1

    I am really so happy for you and God bless you and your brother. You are blessed. ❤❤❤

  • @teeekalisam9741
    @teeekalisam9741 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 8 měsíci

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በረቺ እህታችን መልካሙን ሀሳብሽ እግዚአብሔር ይፈጽምልኝ የጌታችን እናት አምለክ ባከበራት ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🕊🕊🕊👏👏👏

  • @etsug8362
    @etsug8362 Před 8 měsíci

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ❤

  • @_tuafproject2455
    @_tuafproject2455 Před 5 měsíci

    አንቺን የሰማች እመ ብርሃን እኛንም ትስማን!

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር አመስግኑ ቸር ነውና! በርች እኅታችን ❤❤

  • @kireyalaysonmedia10
    @kireyalaysonmedia10 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @user-yt3ud3yk1s
    @user-yt3ud3yk1s Před 8 měsíci

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በሁሉም ነገር ተስፋ አለመቁረጥ ነው ተስፋ ካለ ሁሉም ነገር አለ በእውነት እኅታችንየ በርችልን ከዚህም በላይ እመብርሐን ታበርታሽ አሜን ❤❤

  • @setegnmeriqo8147
    @setegnmeriqo8147 Před 8 měsíci

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የምንወድሽ እኅታችን ለዚህ ደረጃ ስለበቃሽ። ፍጻሜሽ የሠመረ ይሁን።

  • @begashaw.wondale
    @begashaw.wondale Před 8 měsíci

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ውድ እኅታችን። እንኳንም ተዋወቅን ፍጻሜሽ እንዲሠምር የቅዱሳኑና የእመቤታችን ጥበቃ አይለይሽ።

  • @yadugna
    @yadugna Před 9 měsíci +3

    የጋዜጠኛዋ ርጋታ፤ አጠያየቅ፣ ድባብ፡ ከልብ እንዳዳምጣት አደረገኝ። ይህ ነው ብቃት… ማኅበረ ቅዱሳን ከፍ ሲል ማየትን የመሰለ የሚያስደስት ምን አለ? እህታችንም ያለፈችበት ውጣ ውረድ እና ስኬት ግሩም ነው።

  • @user-fy2df1oz9h
    @user-fy2df1oz9h Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምረው እኅታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺ ❤❤

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምረው

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚሕ ያበቃት በውነት የእግዚአብሔር ጥሪ አይታወቅም ከየት ማን እንደሚመርጥ ይገርማል በጣም ደስ ይላል

  • @MesiGezaw
    @MesiGezaw Před 8 měsíci

    አንቻን የረዳሸ እግዚሀብር እኛን ይረዳን

  • @amanumekuriyaw3347
    @amanumekuriyaw3347 Před 9 měsíci +1

    አይንየ እህታችን እመቤቴ ትጠብቅሽ።

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Před 8 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ደስ የሚል የመንፈሳዊ ህይወት ትምህርት ነው

  • @sara17-oc6nv
    @sara17-oc6nv Před 9 měsíci +1

    አምላከ ቅዱሣን ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ❤❤

  • @beza12
    @beza12 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ ያሰኛል ለወጣቶች ትልቅ ትምህር የሚሰጥ ነው እናመሰግናለን

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Před 9 měsíci +1

    በእውነት ይገርማል እመቤታችን ትጠብቃችሁ❤❤

  • @kidistgiram3094
    @kidistgiram3094 Před 8 měsíci

    ,በቤቱ ያፅናሽ የኔ እህት❤❤❤❤

  • @getuberhanu5255
    @getuberhanu5255 Před 8 měsíci +1

    Ayni melkam sew, berchi, kelemenut yemaynesa Egziabher kezihm belay nuroshin yetebareke yadirgilsh, Egnanim becherinetu yigobgnen

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እንደት ደስ ይላል እመብርሀን በነገሮች ሁሉ ትቅደምልሽ በርች. ❤

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před 8 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ከቶ እኔሳ መቸ ይሆን ወደ ቤትህ እምመለሰው ታጥቦ ተመልሶ ከጭቃ የኔ ነገር

  • @gebremariamsewnet3410
    @gebremariamsewnet3410 Před 8 měsíci

    ማሕበረ ቅዱሳን በህይወት የተማሩ ሰዎች ስብስብ ስለሆነ ለቤተ ክርስቲያን ያላት ብቸኛ ማሕበር ነው፣ በርቱልን።

  • @maritusitotaw2692
    @maritusitotaw2692 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ሃሳብሽ ትልቅ ነውና ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ የኔ ውድ የወጣቶች ገጽ ፕሮግራም ልምድ ለመውሰድ እከታተለዋለሁ በጣም ብዙ ነገር ተጠቅሜበታለሁ ። አህቴ የአንችን ስሰማ የተሰማኝን ደስታ ከምልሽ በላይ በቃላት መግለጽ ይከብዳል ብቻ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ጀማሬሽን እንዳሳመረልሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልህ ። አንድ ቀን አገኝሻለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před 9 měsíci +1

    የኔ እናት መልካሙን ሁሉ ተመኘውልሽ

  • @bini1623
    @bini1623 Před 9 měsíci

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል በእውነት መታደል መመርጥነው እግዚአብሔር የጠፋንውን ይሰብስበን ማኅበረ ቅዱሳን በርቱልን ትልቅ ትምርትነው❤

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Před 9 měsíci +1

    የኔ እህት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አምላኬ ሆይ መቸ ይሆን የምትቀይረኝ

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 8 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አንቺን የቀየረ አምላክ እኔንም ይቀይረኝ ለሁላችን ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 Před 8 měsíci

    እመ አምላክ መጨረሻችንን ታሳምርልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @helengtsadike8008
    @helengtsadike8008 Před 8 měsíci

    Zemar melak yasemalin silehulum negare EGZIYABHER yemesgen 🙏

  • @woine123
    @woine123 Před 8 měsíci +2

    "የንስሃ አባቴ አባቴም ናቸው" ነው የሚባለው! ጏደኛዬ አይባሉም! ነውርም ነው::

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před 8 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ላንቺ የደረሰች እመቤታችን ለእኔም ለሀጢያተኛዋ ልጇ ትድረስልኝ 🤲🤲🤲

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን ❤❤❤ በርቺልን

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይሚል ለውጥ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ በቤቱ ያጽናሽ❤❤❤❤

  • @user-ir9zk8ss1f
    @user-ir9zk8ss1f Před 8 měsíci

    Yana wode Ehta Eme berehane yamelaka Enate mechereshashene Tasamereleshe Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @SalamSalam-jy3st
    @SalamSalam-jy3st Před 9 měsíci +1

    በቤቱ ያፀናሸ እህታችን❤

  • @user-he6eh7os7j
    @user-he6eh7os7j Před 8 měsíci

    Amen amen amen eniqan egiziabher redashi

  • @fuy6975
    @fuy6975 Před 9 měsíci +1

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኅታችን በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤

  • @sarawendosen
    @sarawendosen Před 8 měsíci

    zmare melaktn yasemaln

  • @user-cl4sk1ej2h
    @user-cl4sk1ej2h Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው ለታመኑትና ስሙን ለጠሩት መቼ አሳፍሮ ያውቃል ያንችን ሂወት እንደቀየረ የኛንም ሂወት ይቀይርልን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያሰብሽውን ከሃፂያት በስተቀር ያሳካልሽ❤በርቺ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ተባረኪ

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y Před 9 měsíci +1

    ሰለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ መጨረሻሸን ታሳምርልሽ

  • @user-uw2kg7sc2e
    @user-uw2kg7sc2e Před 9 měsíci +2

    ደስ ይላል አምላከ ቅዱሳን እኔንም መልሰኝ😢😢

  • @fetleworkleykun4033
    @fetleworkleykun4033 Před 8 měsíci

    Aynye yene birtu eht anchi melkam set egzihebher zemenshn ybarkew

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 Před 9 měsíci +1

    Well done young girl and keep up your good work. Discipline is fundamental for Ethiopia youth if they want to change themselves.

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 Před 9 měsíci

    Egziabher yemesgen

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @firehiwotsolomon3798
    @firehiwotsolomon3798 Před 8 měsíci

    ጎዘዝ ነሽ በጣም ያሰብሽው ይሳካልሽ❤

  • @kdstteklu8409
    @kdstteklu8409 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት በርቺ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 9 měsíci +1

    ማሕበረ ቁዱሳን በጣም ጎበዞች ናቹ ሴቶች ግን ጾግራቾው አይሸፍንም ለምን ቤቴክርስትያን ብትሆኑም ባትሆንም መንፈሳዊ አገልግሎት ኖው❤

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 9 měsíci +1

      አኔም ሁሌ ይገርመኛል /ግን ሰለ ፍኖተፅድቅ ዞም ማለታቸው ከፀጋዬ ከሚባለው ሰውዬ ፀበልፃዲቅ እንደቀመሱ ያሰታውቃል።በጣም ያሳዝኔል አዝኜባችሀኋሉሁ።

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq Před 8 měsíci

      ​@@Amesegenalhueቤተመቅደስ አይደሉምኮ። ፀጉራቸው ቢሸፈን ያምራል ባይሸፈንም ክፋት የለውም።

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በርች እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምራል