በመጠጥ እና በስካር የመጣብኝ መከራ.....ከስራ አጥነት ወደ ስራ ፈጣሪነት የተለወጠችው ወጣት...ሕይወቴ የተለወጠበት አጋጣሚ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 12. 2023
  • ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund.com/projects/mi...
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 56

  • @Douchland
    @Douchland Před 22 dny

    እሰይ የኔ ኣብነት እግዚኣብሄር በቤቱ ያጽናሽ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 Před 7 měsíci +9

    የዚህ ሚድያ ልጆች ቅንነታቸውና ትጋታቸውን ባደንቅም። ቃለ መጠይቆቻቸው ግን እጅግ እጅግ በጣም ደካማ ነው። በህይወቴ እዚህ ሚድያ ላይ ያሉ ልጆች መጠን ቃለ መጠይቅ በጣም ደክሞ አይቼ አላውቅም። ባለፈው አንድ ልጅ ሲጠይቅ እያየሁ ነበር እሱ ጋርም ተመሳሳይ ችግሮች ነበሩ። ሁለት ፍቅረኛሞችን እየጠየቀ " መጀመርያ ስትገናኙ የተቀመጣችሁበት ቦታ የት ናት ?" ብሎ ሲጠይቅ ሰምቼም አዝኛለሁ። ይሄ ኢንተርሺው ጥሩ ጠያቂ ቢያገኝ ትያቄዎቹም ቅደም ተከተላቸውን ጠብቀው ቢቀርቡ ብዙዎችን ለንስሀ የሚጠራ ይሆን ነበር። ቀስ ቀስ እያሉ ወደዋናው ጥያቄ እንደ መግባት " የትናንትና ህይወት ምን ይመስላል ? " በሚል ጀመርሽ። ይሄ በጣም ሰፊ ጥያቄ ነው። ጠያቂሽንም በማስበርገግ መጀመር የለብሽም። በትናንቷ ህይወት ላይ ብቻ ከአስር በላይ ጥያቄ ማንሳት ትችይ ነበር። .... ብዙ እንከን ማሳየት ይቻል ነበር ግን እናንተንም እንዳለድክማቹ መጽሐፍን " ለጠቢብ አንድ ቃል ትበቃዋለች " ስለሚል ይህ ይበቃል።እባካችሁ ግዜ ወስዳችሁ እራሳችሁን የማብቃት ስራ ስሩ። ሸገር ሬድዮ ላይ መአዛ ብሩን ስራዬ ብላችሁ ብትከታተሏት ብዙ ምትማሩ ይመስለኛል ።

  • @user-um7bb8hc6z
    @user-um7bb8hc6z Před 7 měsíci +6

    ጎበዝ ሳራ ጆሮሽን ሸፍኝ ብየ አስተያየት ሰጥቼሽ ነበር በመተግበርሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንዲህ ነው ክርስትና መታዘዝ መልካም ነው

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 Před 7 měsíci +1

    መጨረሻሽን ያሳምረው ሁሉም ውብ የሚሆነው ፍፃሜው ሲያምር ነውና አምላከ ቅድሳን ይርዳሽ እኛንም ያስበን አሜን።

  • @martatadesse7609
    @martatadesse7609 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር የሁላችንንም ታሪክ ይቀይር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ❤

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 Před 5 měsíci +1

    ኡፍፍፍ እጅግ የሚገርም ታሪክ ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም እንዲሁም ፕሮግራሙ ለምትመሩ በርቱ ብዙ የጠፉ እረኛ ያጡ ወንድም እህቶች አሉን ታድለሻል እህቴ ጥሩ አባት ነው ያጋጠሙሽ አንዳንዴ ለቅዱስ ቁርባን የተዘጋጀ የሚመልሱም አሉ ገና ወጣት ናችሁ እያሉ ብቻ ጥሪ ነው አጋጣሚ አይደለም በርቺ ፀጋው አብዝቶልሻል የኛ መድሀኒአለም እንዲህ ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @hasnaetpia7967
    @hasnaetpia7967 Před 7 měsíci +4

    ደስ የሚል አሰተማሪ የሆነ መልእክት ነዉ አመሰግናለሁ የአንቺን ህይወት የቀየርች እመቤታችን የኛንም ህይወት ተቀይርልን ከሰራታችን ተፍታን

  • @user-me1rx7jj9i
    @user-me1rx7jj9i Před 7 měsíci +2

    በጣም ደስ ይላል ለሁላችንም ይሄን ቅዱስ መንፈስ ያድለን ።በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን
    ከጠያቂዋ የተጠያቂዋ ንግግር በሳል ነው ።
    ለመጠየቅ ሲታሰብ ቅድመ ዝግጅት ያስፈልግ ይመስለኛል ለመጠየቅ መሳቅ ያለበት አይመስለኝም ትንሽ ብስለት ይጠይቃል ተጠያቂው ሳይጨርስ ከአፍ እነጠቁ ማውራት ከዚህ በፊትም አንድ ትልቅ ሰው በእንደዚህ አይነት ሲጠየቁ አይቼ ታዝቢያለሁ እና እንደማእረጉ ሰው ቢመደብም ጥሩ ነው
    ከተሳሳትኩ ይቅርታ እጠይቃለሁ።

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 7 měsíci +3

    በጣም ያስዘንል ለመሰምት የከበደል ሰክራቨ መገበት በች እግዚአብሔር ይመሰግን አሁን በቤቱ ያፀንቨ አሁን ፀሎት ቤት ስሪ ፆም ንስሀ ግቢ እህቴ ቤቱጥ ጨሌ ከል አዉጪ ገደኝ ስይሁን የቤት ጣጠ ነዉ እናትቨን አስቆርቢ እቪ አሁንም ጊዜ አል❤❤❤

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar Před 7 měsíci +2

    እውነት ነው የሰው ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ቸሩ መድሃኒአለም
    ድርጅትሽንም አስተዋውቂን እንመጣለን እንገዛለን❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 7 měsíci +2

    በጣም ትልቅ ትምህርት በተላዬ የንስሀ አባታቨ ጉበዝ ናችዉ ለሁላችንም ትምህርት ነዉ ቆንጆ ፐሮገራም ነዉ ሁሉም ዉጣቱች ነችዉ ❤❤❤

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Před 7 měsíci +1

    አትመም እማ ማን ይለዋል ዋናው ምላሹ ነው። እንኳን ወደ እግዚአብሔር በሠላም መጣሽ ሁሉንም ማየት ጥሩ ነው።

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před 7 měsíci +2

    መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ደስ ይላል ሁንም ይምራው

  • @mitakeneni6697
    @mitakeneni6697 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን እርጋታሽ እራሱ ደስ ይላል💒💚💛❤🇲🇱

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገር ወላጂች ግን ልጅ ተቆጣጥሩ ባካቹ የት እደሚውሉ ማወቅ አለባቹ እግዚአብሔር ከዚ እንኳን አወጣሸ እህታችን በቤቱ ያፀናሸ

  • @meronfrew5737
    @meronfrew5737 Před 7 měsíci +3

    ጠያቂዋ እራስሽ ላይ ስሪ

  • @zemenugezu7446
    @zemenugezu7446 Před 6 měsíci

    ተቋም ላይ ለሚሰጥ አስትያየት (ሰ/ቤት ) ጥንቃቄ ይደረግ ግን እጅግ ድንቅ አስተማሪ መርሃግብር ነው በርቱልን

  • @kasu3477
    @kasu3477 Před 5 měsíci

    ላቺ የደረሰች እናታችን ድግል ማርያም ለኔም ትድረስ ልቦናዬን ትክፈትልኝ😭😭😭

  • @user-qk5qv5ie8u
    @user-qk5qv5ie8u Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ

  • @henokezt
    @henokezt Před 7 měsíci +1

    ብዙዎቻችንን ሊያስተምር የሚችል ድንቅ ታሪክ ነው

  • @sitymnayehu5439
    @sitymnayehu5439 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ❤ ይመስገን ❤❤❤ እልልልልልልልልል

  • @user-pc8mr9jt7s
    @user-pc8mr9jt7s Před 7 měsíci +1

    እግዚያብሄር ይመስገን🙏🙏በቤቱ ያፅናሽ💕

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Před 7 měsíci +1

    Endesemesh Etsub-Dinq yehonesh Lij 🥰🥰🥰(beTiktokm ektelshalew tebareki yene wed fetsameshn yasmerlsh) yemigerm Astemari tarik new 🤗🤗🤗 Leul EGZIABHER yanchin Tark qeyro endih aynet melkam sebena yalesh yargesh yikber yimesgen 🙏🙏🙏 Emebetachn Anchin yesemach egnanm tesman 🤲🤲🤲

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በፆም በፆለት በርች

  • @user-fb4cq5dn1x
    @user-fb4cq5dn1x Před 7 měsíci +1

    ታድላ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 7 měsíci +3

    ቤቱ ዉስጥ ወስንጋላ መንፈስ አል አይማኖት ያስቀየራል መጣጥ ስጋራ ጨሳጨስ የዉደል መማህር ተስፈዬ አብራ ገጠመኝ ስሚ❤❤❤

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x Před 7 měsíci +1

    ደስምትል ልጅ ናት

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 7 měsíci

    በቤቱ ያጽናሽ

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 7 měsíci

    በርች እህታችን እግዚአብሔር ያመኑ አያፍሩም

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betized-fd9vm
    @betized-fd9vm Před 7 měsíci

    በበቤቱ ያፅናሽ እህቴ

  • @sabiemedia5526
    @sabiemedia5526 Před 7 měsíci

    በቤቱ ያፅናሽ

  • @tidaruabiza1070
    @tidaruabiza1070 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @meseretdesta3601
    @meseretdesta3601 Před 7 měsíci +1

    የኔ ማር❤❤❤

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před 7 měsíci

    እውነቴን ነው ቤተሰብ ውስጥ እናድግና የሆነ ስአት ስራ ይዘን ወይ ስራ ፍለጋ ከቤተሰብ ስንርቅ ያላየነውን አለም እናያለን እኔም ይሄ ነገር አጋጥሞኝ ነበር ታስራ የተፈታች ጥጃ የማላውቀው አለም አገኘሁ ብየ ስዘል ነበር እና አምላከ እስራኤል ሲረዳኝ ስደት መጣሁ ከዚያ እብደት አሁን ላይ መውጣት ቻልኩኝ እና የቤተሰብ ጫና በጣም ፈተና ነው እነሱን ስንለይ ለኛ ያላየነውን ጉድ እናያለን አድስ ስለሚሆንብን እንጠፋለን

  • @TsedalWel
    @TsedalWel Před 12 dny

    😢😢😢

  • @user-vr6dq4ex2f
    @user-vr6dq4ex2f Před 17 dny

    Kifl hulets

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @bt5860
    @bt5860 Před 7 měsíci

    ye aba gebrekidan sibket enenim keyerognal

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před 7 měsíci +10

    እያሳዬ ማሳደግ ስትይ አልገባኝም መጠጡን ነው ወይስ ጭፈራውን ምኑን ሌላው ሰበት ትምህርት ቤት መማር ብቻውን ጨዋ የእግዚአብሔር ትእዛዝን ይጠብቃሉ ማለት አይደለም አሉ የሰበት ትምህርት ቤት ልጆች ሆነው ከቤተክርስቲያን የማይቀሩ ግን ህይወታቸው የተበላሸ ከነሱ አልፎ ሌላውንም ያበላሹ እኔ የማውቃቸው አሉ በሰበት ትምህርት ቤት ዙሪያ ገና ሊሰራበት ይገባል ብዙ ችግሮች አሉ

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Před 7 měsíci

      Tadya Mendnwe achi meftwe metywe esuan armshe metkyachwen tazbshe yal mefthe men yadegale

    • @AtiAlemayehu
      @AtiAlemayehu Před 7 měsíci +1

      ተናግራለችኮ ማብራሪያ ሰጥታለች የቤት ልጅ ሆነው ቤተሰቦቻቸው በጭቆና ስየዟቸው አንዴ ከወጡ እንድህም አለ እንዴ ብለው ለመበላሸት ምክንያት ይሆናልና ዓለም ክፉ እንደሆነች ፤ሰ/ት/ቤትንም በማሳየት ልጆችን ማሳደግ እንዳለባቸው ነው ሀሳቧ❤

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 Před 7 měsíci

      ሰንበት ት/ቤትን ለመውቀስ ምንም አቅም ሊኖርሽ አይገባም ግለሰቦችን መጠቆም ትችያለሽ የሰው ፍፁም ስለሌለው የማስረዳሽ ነገር ግን በሰንበት ት/ቤት ያለፈ ምንም ቢሆን ወድቆ አይወድቅም ይሄንን ማመን አለብሽ እኔ የሚገርመኝ የሰወችን የባህሪ ብልሹነት በቤተክርስትያን ተቋም ላይ ሲለጥፉ ትንሽ ሽክክክክ አይላቸውም እናሻሽል

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před 7 měsíci

      ​@@asegedechanbesso1399በትክክልልል ተባረኪ

    • @FREHIWOTMANAYE
      @FREHIWOTMANAYE Před 7 měsíci

      Negeru ale menorun ena gudatun masayet endayguagu yadergachewal
      Esun lik neh

  • @moktad6722
    @moktad6722 Před 2 měsíci

    መምህር ተስፋዬ እንደሚለው ብዙ ጊዜ ባእድ አምልኮ የሚመለክበት ቤት ያሉ ሰዎች አልመች ሲሉት ለመንፈሱ ጴንጤ ያረጋቸዋል ስለዚ እህቴ እንዲ አይነት ችግር ካለ መርምሪ ተግባራዊ አምልኮን ከመምህር ግርማ ልጆች ብትማሪ በመምህር አባ ገብረኪዳን ትምህርት ላይ ሌላ መንፈሳዊ ጥበብ ትጨምሪያለሽ ።

  • @hannamebratu2163
    @hannamebratu2163 Před 7 měsíci +1

    Ebakachu ehetachen eko yalefe hiwetuan tetawalech ena lmn ye befit manentuan yemiyasaye photo lmn metekeme asfelege ke interview eko teredan aydel pls endezi view lemagegnet atadergu
    ....etsubeye ehete egziabher mechereshashen yasamrelesh

  • @tayekafisseha2254
    @tayekafisseha2254 Před 7 měsíci

    Endete dese endemetele endemetamere demo
    Egezabehere bebetu yanuresh

  • @user-cy6mb1it6n
    @user-cy6mb1it6n Před 6 měsíci

    እረ ሚሰት ሚሰት የምትሆን ሴት ጠፋች

    • @sebli5075
      @sebli5075 Před 5 měsíci +1

      ሞልቱዋል ፈጣሪን ጠይቅ ፀልይ ወንድም

    • @mayaMaya-ot9yz
      @mayaMaya-ot9yz Před 10 dny

      ሲጀመር ሚስት ከ ፈጣሪ ነች ሲቀጥል አንተ ባል ለመሆን ዝግጁ ነክ??

  • @Douchland
    @Douchland Před 22 dny

    እሰይ የኔ ኣብነት እግዚኣብሄር በቤቱ ያጽናሽ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤