የ17 ዓመት የዝሙት መንፈስ....ሕይወቴን የለወጠው ደብዳቤ....የቅድስት አርሴማ ጥሪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 11. 2023
  • #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund.com/projects/mi...
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 193

  • @geni211
    @geni211 Před 8 měsíci +184

    የዝሙት በሽታ እኔንም ተስፋ አስቆርጦኝ ሊያጠፋኝ ትንሽ ሲቀረው ቅዱስ ሚካኤል ደረሰልኝ ከዝሙት ከተስፋ መቁረጥ አረ ከስንቱ በሸታ ፈወሰኝ መሰላችሁ 😢😢 መድኃኔዓለም አባቴ አልተወኝም መልዓኩን ልኮ አዳነኝ እመብርሃን እናቴዋ አሁንም ጨርሰሽ ከልጅሽ አስታርቂኝ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před 8 měsíci +4

      😢😢😢እኔም አስጠልቶኛል ትንሽ ሆኘ ነበረ የሚያጫዉተኝ 😢 ትዳር ይዠ ነበረ ፈታሁ መጀመሪያ ወድጀዉ ቡሀላ በግንኙነት ሰአት እየደበረኝ መጣ መሰለቻቸት መጣ አሁን በስደት ብሆንም የሚገጥሙኝ በሙሉ በፎን ሴክስ የተጠመዱ ናቸዉ እና ፈጣሪን አለምናለሁ እንዲያቆምልኝ

    • @wincelll4437
      @wincelll4437 Před 8 měsíci +7

      ሱዛን ገጠመኝ አዳምጪ

    • @Jerusalem-cm7pv
      @Jerusalem-cm7pv Před 8 měsíci

      ​@@suzansuzan2700 መምህር 6:56 ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ገጠመኝ ብለሽ ግቢና የዝሙት መንፈስ እንዴት እንደ ሚመጣና ከዛ ውስጥ እንዴት መውጣት እንደ ምትቺ በደንብ ይገባሻል ዝሙት የርኩስ መንፈስ ስራ ነው

    • @geni211
      @geni211 Před 8 měsíci

      @@suzansuzan2700እሄ ነዉ እኔን አጥፍቶኝ የነበር መምህር ነኝ ከሚል ጋር እሱ ካደረገው ኃጢያት አይደለም ማለት ነው እያልኩ ፎን ሴክስ ከሚሉት ሰዎች እራቂ ማንም አታውሪ ስግደት ፀሎት መዝሙር ስብከት አዘውትሪ በተለይ ስግደት ዋናው መፍቴ ነዉ ንስሀ ገብተሽ ፀበል መጠመቅ ብቻ ከባድ ነዉ ማርያምን እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @beletumkonn9116
      @beletumkonn9116 Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c Před 3 měsíci +17

    እኔም በአጢያት የጨቀየሁ ክፉና ጠማማ ሀሳብ የማስብ አሁንም ከንቱ ሰው ነኝ ። ሆኖም የሲሪንቃዋ ቅድስት አርሴማ ሽፍታ ጠባቂ የነበርኩትን ፖሊስ በተአምሯ አውጥታ የባንክ ሰራተኛ አድርጋኝ በሰላም እየኖሩኩኝ ነው ። የይርጋዓለም አርሴማም ድንቅ ስራዋን አሳይታኛለች እና የምትወዷት ሁሉ ለክብሯ የሚመጥን ምስጋና አቅርቡልኝ!!!

    • @user-gl8fb3uy5z
      @user-gl8fb3uy5z Před měsícem +2

      አርሴምዬ ልጄ ት/ቤት ስወስዳት ወድቃ ጉልበቷ ውስጥ ጥቁር ድንጋይ ገብቶ አላወኩኝም አፈሩን ጠርጌላት አድርሻት ተመለስኩ ከዛ እግሯ አበጠ በሶስተኛው ቀን ግራ ገብቶኝ ወንበር ላይ ቁጭ አድርጌያት የአርሴማን ፀበል በክዳን ቀድቼ አፈሰስኩባት ምንም ሳልጫነው ድንጋዩ ብቅ አለ ከዛ ቀስ ብዬ አወጣሁላት ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ክብር ይግባት ሌላው መጀመሪያ ታምሜ ያዞረኝ ነበር ይርጋለም አርሴማ ሄጄ መንፈሱን አሰረችልኝ ቡናም እንዳልጠጣ ለምኛት ረድታኛለች አርሴምዬን እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ

  • @luln5122
    @luln5122 Před 8 měsíci +68

    እኔም ተመሣሣይ ታሪክ ነው የነበረኝ ይገርማል በክርስቶስ ቸርነት ኪዳነ ምሕረት ነች ያወጣችኝ ❤ ለአምላክ ምስጋና ይሁን አሜን

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 5 měsíci

      በመንፈስ ይጠንክሩ መፅሐፍ ቅዱስ ያንብቡ!!! ጭንቅላትዎን ያሳምኑ ይሄ ቆሻሻ ነው ብለው ያስቡ!!! ተፈርዶብናል ብእመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ኢትዮጵያውያኖች ሴሰኞች ናቸው ይላል!!!

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x Před 8 měsíci +24

    ፈጣሪ አምላክ ከዚህ ሐጢያት በቸርነቱ አውጥቶ ወደ ተስተካከለ የትዳር ሒዎት ይምራን
    'በፀሎት አስቡኝ'

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 Před 8 měsíci +21

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ(2)
    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በቅዱሳኑ አድሮ የሚኖረው ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ።
    ወንድሜ በርታልን ቅዱሳኔቹይጠብቁህ።

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 8 měsíci +28

    የእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ነው
    እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ እድለኛ ነህ ወንድማችን

  • @user-dt2xg1vy2e
    @user-dt2xg1vy2e Před 8 měsíci +21

    ሰማአቶን አምኖ የማይፈወስ የለም እና ለአንተ የደረሰቸዋ ቅድስት አርሴማ እኛንም በምህረትሽ ጎብኝን!!!

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 Před 8 měsíci +26

    በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው እያልኩኝ ታዳኤልን ከነበረበት ጨለማ በፈጣሪ ቸርነት ከነበረበት ሂወት ወደ ትክክለኛው መንገድ ነጻ እንዲወጣ ስላደረገው ፈጣሪ ቅዱስ ፈቃዱ ሆኖ ሌሎች ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ልክ እንደ ታዳኤል ወንድማችን ያድርግልን ታዳኤል መጽሃፉን ካገኘሀው ከገበያ ላይ አፈላልገህ ግዛው እባክህን የበረሃው ሚስጥር መጽሃፍ ግዛው የሚገርም መንፈሳዊ መጽሃፍ ነው ብዙ የሚገርም ነገር ትማርበታለህ ታዳኤል ያ ክፉ ጠላታችን ስለማይተኛ በቤትህ ጠዋትና ማታ ውዳሴ ማርያም ጸሎተ ባርቶስ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት የየእለቱን ማታ ደግሞ ጸሎተ ባርቶስ አርጋኖን ድርሳነ ሩፋኤል አድርስ ከአምልኮ ስግደት ጋር ማለት ነው ምክንያቱም ጊዜው ከባድ ጊዜ ነው ታዳኤል ወንድሜ እንደዚሁም በዩቲዩብ ላይ Memehir Tesfayie Abera እና Eftah Tesfaslasie ብለህ ተከታተል በያንዳንዱ ገጠመኝ ላይ ያንተንና የቤተሰቦችን ታሪክ ነው የምትሰማው አምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ሆኖ ለወግ ለማእረግ ያብቃህ

    • @user-bettybelay
      @user-bettybelay Před 8 měsíci

      እውነት ነው የበረሀው ምስጢር በጣም ነው ደሥ የሚለው እሱን መጽሀፍ አንብቤም እኔ ግን እዚሁ ነኝ😢😢😢😢

    • @bdgdjbbdjdoen6513
      @bdgdjbbdjdoen6513 Před 8 měsíci +2

      ​@@user-bettybelayአዎ የመምህርን ትምህር ያውቀዎል ይከታተላል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ታዳኤል አውቀዎለሁ

  • @mesi557
    @mesi557 Před 12 hodinami

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲👏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ እህት ወንድሞቼ አንድ እውነት አውቃለሁ እግዚአብሔር ሁሉ ግዜ መልካም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን እግዚአብሔር አመስግኑ በአንድም በሌላም እያስተማረን ነው ስምህ በሁሉ ተመሰገነ ከክብርህ በላይ ክብርህ ገነነ "እግዚአብሔር አባቴ ሆይ ስራህ ግሩም ነው "🤲❤️💚❤✝️

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh Před 8 měsíci +15

    እግዚአብሄር ይመስገን
    ላንተ የደረሰች ቅድስት አርሴማ
    ፃድቃን ሰማዕታት እኛንም ይጎብኙን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 8 měsíci +11

    ታድናየ የምደንቅ ልጅ ነው የብዙ ጊዜ ጓደኛየ ነው ከሱ ብዙ ነገር ተምራለው በፈለኩት ሰዓት ከአጠገበ ነው ታዳኤል እመብረሃን አሁንም ደስታክን ታሳየኝ❤

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před 8 měsíci +17

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb Před 8 měsíci +18

    በረታ ፀልይ በልጅነትክ የሆነ ነገር ትልቅ እየሆንክ እየተውከው ትመጣለክ ለወጣቶች አራያ ትሆናለክ ጥቅስ ክርስቲያን ትሆናለክ ለወደፊት በርታ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @user-dr6iu8oz8h
    @user-dr6iu8oz8h Před 8 měsíci +4

    ታዳኤል ሳየው የእሱ ኢትዩብ መስሎኝ ጠያቂ መስሎኝ ነበር የገባሁት ምርጥ ወንድማችን በበረከት በበጎ ሥራ ነው ያወኩት የእምነቱ ጥንካሬ ይገርማል👌👌😊😊😊😊

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 Před 8 měsíci +9

    ሰማአቶ ቅድስት አርሴማ እናቴ ላአንተ የደርሰች ለእኛም ትድርስልን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 5 měsíci +5

    ትዉልዱን የያዘ እርኩስ መፈስ ከግራችን በታች ይጣልልን አሜን ማን ያልበደለ አለ ቸርነቱ ሸፍኖን ነዉ አባትሆይ ምህረትህ አትለየን ለጨካኙ አሳልፈህ አትስጠን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Před 8 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ክብር ለመድኅኒአለም ክብር ለእመቤታችን ክብር እርሱ ላከበራቸው ጻድቃን ሰማዕታት ይሁን ብዙ ትምህርትን ነው ያገኘነበት ፀጋውን ያብዛልህ ለአንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 8 měsíci +8

    የእግዚአቤሔር ቸርነት ድንቅ ነዉ እንኳንም እግዚአቤሔር ለዚአበቀክ እድለኛ ነክ ወንድማችን

  • @user-dp5ct8em8g
    @user-dp5ct8em8g Před 8 měsíci +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አለህ ወድማችን መጨረሻህን ያሳምረዉ አንተን የጎበኝ ቸሩ መድኒኃ ለም ሁላችንም ይመልከት😢😢😢😢 እኔም ትላቴ ላልደግም እያለሁ ይኸዉ አለሁ በኀጢያት ዉስጥ ሰማህቷ አንተን የሰማች ሁላችንም ትስማን😢😢😢

  • @user-xn8rm1xd5r
    @user-xn8rm1xd5r Před 8 měsíci +11

    ውድ ኢቲ አርት ሚዲያዎች አስተማሪ የሆኑ የሰዎችን ታሪኮች አቅርቦ ሰው እንዲማርበት ማድረጋችሁ መልካም ነው ግን የባለታሪኩ ፊት ባይታይ መልካም ነው

    • @eyobabayneh9169
      @eyobabayneh9169 Před 8 měsíci +1

      የባለታሪኩ መልክ መታየቱ 1ኛ ታማኒ ያደርገዋል 2ኛ ባለታሪኩ ከኔ ህይወት ተማሩ ብሎም አስቦ ይሆናል

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 8 měsíci +2

    እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ለማገልገል ልታጭህ ትችላለች በርትተህ ፀልይ ለዚህ ያደረሰህ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የብዙዎች ነብስ ይድናል በዚህ አይነት ለሁለታችሁም ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነትና የፃድቃን ሰማዕታት ቅዱሳን መላአክት ምረት ምልጃ ፀሎት በረከት ከእናንተም ከእኛምጋር ይሁን
    ደሞ ቢቻል ቤተክርሴትያን ቢያዘወትር እኔም ገድላት ስንክሳር ሲነበብ ሳዳምጥ አለቅሳለሁ ደስታ ይሰማኛል

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 8 měsíci +6

    የሚደንቅ ነው ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ ያበቃህ😢😢😢❤🎉

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet1681 Před 8 měsíci +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለንተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለሁላችን ይድረስልን

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e Před 8 měsíci +6

    ኢቲ አርት ሚዲያ እናመሰግናለን እኛ ወጣቶችን ምሳሌ የሚሆን እንግዶች አቅርባቹ ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před 8 měsíci +4

    መምህር ተስፋዬ አበራ ከሚያቅርባቸው ገጠመኞች ይመሳሰላል
    ልዩነቱ መምህር የሰው ግልምጫ ከባድ ስለሆነ ፊት አያሳይም መቅረብ የበዳቸውም በአንደበቱ ይናገራል ገብታችሁ አዳምጡ
    እኛ ሰዎች እግዚአብሔር ያደረገው ከማድነቅ ይልቅ ግልምጫና እልምጫ እንወዳለን
    ወንድማችን እንኳንም እግዚአብሔር ልቦናህ መለሰልክ እርኩሳን መናፍስትን ይገስፅልን

  • @BnbnBnbn-oc9zq
    @BnbnBnbn-oc9zq Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ላደረገ ያንተን ልቡና የቀየረ የብዙ እህት ወንድሟቻችንን ልቦና ይቀይርልን የእኔ ህይወት በስደት ተቀይሯል በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 5 měsíci +2

    ስሙ አሁን ይሄ ወጣት you can imagine በ13 አመቱ እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ መግባቱ!! ይሁን ይገጥማል አሁን ወደ እናት እና እባቱ ቤት መመለሱ ( ቤተክርስቲያን) መመለሱ ደስ ይላል ግን እባካችሁ የልጅነት እድሜ ነው አትበሉ ጭንቅላት ነው!!! የቤተሰብ ድክመት ነው!!! ዋናው እሱ ነው!!! ልጆቻችንን በጣም መከታተል አለባቸው!! ቤተሰቦችይችን እንዴት እንዳሳደጉን አታውሳለሁ!!! ይገርማል አሁን እንድእዚህ ስአት እንዲኖረን ያደረጉት ቤተሰቦቼን በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 Před 8 měsíci +3

    ወንድማለም ትልቁ ነገር ከስተት ተምሮ እራስን መቀየር ከዛሌላ መታደል የለም እግዚያብሄር አጥያትንን እንጂ ፍጡራኑን አይጠላም እየሱስ ክርስቶስ አንድን የጠፋው በግ ፍለጋ እራሱን በመስቀል አሳልፎ ለኛ የሰጠን ወንድማለም ሁላቺንም በሀጥያት ያለፈን ሰዎቺ ነን የሀጥያቱ ትግበራ ይለያያል እንጂ እግዚያብሄር የቀረው ዘመንክን ይባርከው ❤❤❤

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 8 měsíci +3

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ በርታ የቅዱስ አግናጢዎስ፣የቅዱስ አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ፣የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከት ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን ላንተ የደረሰ ለሁላችን ይድረስ ክብር ምስጋና ይሁን አንድ አምላክ ለሆነ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን ❤

  • @user-tt5xy5yg4u
    @user-tt5xy5yg4u Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ሁሌም ቢሆን እግዚአብሔር እኛን ወደቤቱ ለመጥራት ጊዜ አለው አንተን የጠራ ጌታ እኛንም ያስበን አሜን 🙏

  • @berehan260
    @berehan260 Před 6 měsíci +1

    የኔ ወንድም ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ግልፅነትህን ወድጄዋለሁ ይበልጥ ደሞ አሁን ያለህበት ህይወጥ ቅዱስ መንፈሱን ባንተ ላይ ላሳደረ አምላክ ምስጋና ይግባው

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e Před 8 měsíci +3

    ታድኤል በጣም ነው ምወድህ ባንተ ብዙ ተምረናል በርታ ጸጋው ይብዛልህ

  • @user-zv4gd6pt8e
    @user-zv4gd6pt8e Před 8 měsíci +2

    አቤት አምላካችን ተመስገን እኔንም እንዳተ ያውጣኝ አንተ ግን ታድለህ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 8 měsíci +2

    ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ። በ13 አመት እንደዚህ አይነት ውስጥ የከተተው አብሮት የተወለደው የአይነጥላ መንፈስ ነው። ወንድሜ የመምህር ግርማን ትምህርት የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ በደንብ ተከታተል የፀሎት ቤት አዘጋጅና ጠዋትና ማታ የአምልኮት ስግደት አድርግ በተባረከ መቁጠሪያ በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል ስም በላዬ ላይ ያለህ የዝሙት መንፈስ እያልክ ቀጥቅጠው ሰላምህን ታገኛለህ

    • @etsemedhanitnegus1480
      @etsemedhanitnegus1480 Před 8 měsíci

      የመምህር ግርማን ትምህርት ይከታተላል ቲክቶክ ላይ ተናግሯል

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu Před 8 měsíci +8

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 8 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን😊

    • @sara-tp5mh
      @sara-tp5mh Před 8 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addisbezu8945
    @addisbezu8945 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ፍጻሜክን ያሳምርልክ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 5 měsíci +1

    በጣም እሚደነቅ ፕሮግራምይሄ ነው በጣም እሚያስፈልገን ለልጆቻችን!!

  • @user-jp9hj2xr4r
    @user-jp9hj2xr4r Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክ እዳተ ያለ ልብ ይስጠን የእዉነት እንባዉ ሁልግዜ ሲፈስ የምቀናበት ዉድሜ ነዉ😢

  • @TesfayeGetu-qq7be
    @TesfayeGetu-qq7be Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፍጻሜክን ያሳምረው

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 8 měsíci +2

    እንኳን ወደ ቤቱ መለሰህ ❤❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 8 měsíci +7

    እኔ ግን መቼ ይሆን በቃ ብዬ ወስኜ አልቅሼ ተመልሼ እማልሰራው ናፈቀኝ አቃተኝ ደከመኝ ማርያምን ስት አመቴ ታጥቦ ጭቃ ሆኛለው መተው የምፈልጋቸው ፈተናዎቼን ሀፅያቶቼን ልማድ ሆነውብኝ የቀሩት እኔ አቃተኝ ደከመኝ 😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yaynea3350
      @yaynea3350 Před 8 měsíci +1

      Ayzosh ehte berchi tmhrtochn adamchi betselot berchi

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před 8 měsíci +2

      አይዞሽ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እባክሽ የመምህር ግርማን ትምህርት የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ ያንችን የመሰለ ታሪክ ትሰሚያለሽ መፍትሄውንም ታገኛለሽ

    • @yonasweldetsion4492
      @yonasweldetsion4492 Před 7 měsíci

      Ayzosh ehte egziabher yawetashal tesfa aytkurechi ,ye aba Gebre kidan sbketoch smi yegziabher ,eyekidusan fkir yadrbshal,meftehun tagegnalesh ,( mezmur dawit, wedasemariam, wengel yohannes beken 3 meraf anbibi)hulachinm hatiategna nen.

  • @user-lz2kl7vq9x
    @user-lz2kl7vq9x Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜንችፈትልቅ መልእክት ሁላችንም ለንስሓ ያብቃን

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 8 měsíci +2

    ወንድሜ ላንተ ይድረሳችሁ አርሴማ ለኛም አለሁ ተብሏል ❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 8 měsíci +1

    እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 Před 2 měsíci

    ፖሮግራሙ በጣም ደስየሚልነው እኛንም ለምስክርነት የምንበቃበትን ቀን ያድለን ግን አቅራቢዋ በትክክል የግዚ አብሄር ቃል የገባሽ አይመስለኝም ነጠላ መልበስ ብቻ አይደለም ክርስትና ቅድብሽን መሰራት ምን አስፈለገ ትልቅ ሀፅያትነው ምስክረነት ከመቀበልሽ በፊት እራስሽን አፅጂ እግዚአብሄር አይፈቅደውም መቀገብ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይማስግን በረች ሰሪ ጉበዙች

  • @user-dt2xg1vy2e
    @user-dt2xg1vy2e Před 8 měsíci

    እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ ፈጣሬ አንተን እንደጎበኘህ ሁሉንም ይጎብኛቸው በቤቱ እስከመጨረሻው ያኑርህ!!!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 5 měsíci +1

    የኔ ጀግና ኮራሁብህ እራስህን ማውጣትህ!!!

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 8 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን
    በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ሲጠራ መንገዱ ብዙ ነው በበሽታ በማጣት በስደት ይጠራል ስለማይነገር ሰጦታው በድጋሜ ክብር ምስጋና ይግባው እህታችንም በዚህ እድሜ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ትምርት በማቅረብሽ በጣም ደስስ ብሎኛል ተባረኪ ቅድስት ድንግልማርያም ትጠብቅሽ ወንድማችን በዕውነት በጣም አደንቅሀለሁ ሀፅያት የማይሰራ ሰው አይኖርም ግን በገልፅ ህይወት ታሪክህን እንደዚህ በግልፅ ለጠፉት ወንድም እህቶቻችን ይማሩበታል እንደዚህ በሰለጠነ ዘመን ለተጠቀመበት ቀተለይ በመንፈሳዊ ህይወትና በመልካም ስራ ተክኖ መኖር ደስስስ ይላል ወንድማችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ሁላችንንም በደለኞች ነን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት ደስ ይላላ

  • @seblemamo702
    @seblemamo702 Před 8 měsíci

    ቅል ህይወት ያሰማልን እንትን የሰማች እመቤቴ እና ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እኛንም ውድ ቤት ይመልሱን

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před 19 dny

    ታዳኤል ወንድሜ መንፈሳዊ ነትህን ነበር የማዉቀዉ የሚገርም ታሪክ ነዉ የሚገርመዉ በታዳኤል ምክንያት የሆነ ገዳም ልኮኝ በዛ ቦታ እንድድን አድርጎኛል

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 Před 8 měsíci +9

    የጅርዋ አርሴማ እናቴ

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መጨረሻህ ሰማእቷ ታሳምርልህ❤🎉

  • @user-bv4tb3mq3z
    @user-bv4tb3mq3z Před 17 dny

    አምላክ ደከመኝለ 😢❤

  • @milashmilash3881
    @milashmilash3881 Před měsícem

    ❤ላኣንተ ደረስ አምለክ ይድረስኝ መታደል እኮ ነው ስለበደል መግለጥ አምለክ ያግዝህ ያፅናንህ

  • @medinaendris273
    @medinaendris273 Před 3 měsíci

    ልብህ ፍፁም ንፁህ ነው እግዚአብሔርም በአንተ ላይ አደረ ወንድሜ አንተ ለብዙዎች ብርሃን ነህ አሁንም ወደፊትም እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před 8 měsíci +2

    እግዚያብሄር ይመስገን

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese Před 2 měsíci

    ወንድሜ እግዚአቤሔር ይመስገን አሁንም ስለተመለስክ

  • @user-lj6yg8xb2s
    @user-lj6yg8xb2s Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 8 měsíci +1

    ከሁሉ የዝሙት መንፈስ ከባድ ነውበሁላችን የሚከሰት ነው አንዳዴ የገንዘብ እጥረት ወደዛ ያስገባል ተስፍ መቁረጥ ከተጨመረበት ለመውጣት በጣም ከባድ ነው እኔ መሰደዴ እና የጊወርጊስ ማህበር የሖሳፕ ግሩፕ አዳነኝ የቀረኝ ቢኖርም እመብርሀን ጨርሳ እንደምታድነኝ ተስፍ አለኝ እኔ በበኩሌ ለመጥፍ መንፈስ የተገዛሁ በማጣት ነው። በጣም የሚገርመኝ የፈጣሪ ምህረት ነው 😢

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580 Před 8 měsíci +3

    ለአንተ የደረሰች እመብርሀን ሰማእቷ ቅድሰት አርሴማ በአኔቤት ትግባ ትድረስልኝ

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 Před 7 měsíci

    መታደል ነው በቤቱ ያጺናክ❤❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድሜ❤❤❤👍👍👍👍

  • @YoDaha
    @YoDaha Před 3 měsíci +1

    ኣንተ የቀየረ ኣምላክ እኔም ይቀይረኝ እኔም ሰልችቶኛል 😢

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 5 měsíci

    ያለ እግዚአብሔር ቅዱስ የለም በደሌን እረስቶ ያቀፈኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ አሜን አሜን አሜን እሄን የፍቅር አምላክ ምን ልበለዉ ማን ብየ ልጥረዉ የኔማ እግዘብሔር ይለያል እደኔ ወጥመድ የተሰበረለት ያመስግን ምንድርጌልህ ነዉ እዲህ የወደድሀኝአምላኬ ተመስገን 😭😭😭😭😭😭

  • @zemenuabeje5728
    @zemenuabeje5728 Před 8 měsíci

    እውነት ነው ያወራኸው ወንድሜ በተለይ በኃጢአት ኖረን ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ እጅግ ከባድ እንደሆነ ነገር ግን የራስ ቁርጠኝነት እና ጭካኔ ካለ ቀላል ነው የመጨረሻው መልእክትህ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው።

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 Před 5 měsíci

    ወይኔኔ ሰማዕቷ እናቴ ፈጥኖ ደራሻችን ነች ለኔም 2ጊዜ እጅግ ድንቅ ተአምር ሰርታልኛለች 1ቀን አመሰክራለሁ ቃል የለኝም ወንድማችን ታዳኤል እንወድሀለን ምርጥ ኦርቶዶክስ አርአያችን ነህ ታድለህ መመረጥ እኮ ነው

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 8 měsíci +1

    ሚዲያው ❤👍👍👍

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Před 8 měsíci

    ዪገርማል እኔ በቤቱ እየተመላለስኩ ምንም ስላልጎደለብኝ ዪሄን ያክል ለቅዱሳኑ እና ለእግዚአብሄር ፋቅሩ ናፋቆቱ የለኝም ተመስገን እንኳን ተመለስክልን ወንድሜ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር እስከ መጨረሻዉ አብዝቶ ዪጥራህ

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q Před 8 měsíci +1

    አእግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ፃድቃን ሰማእታትን ለሰጠን ለኛ ለጠማሞች ምስጋና ይድረሰወው ሁላችንም ክፉ ዲያብሎስ ከእናታችን ከእመ ብዙሀን እና ከአባታችን ከመድሀኒአለም ለመለየት የሚያደርገው ተንኮል ይህነው የሚባል አይደለም ግን በጊዘዜዜ መንቃት ያስፈልጋል እግዚአብሔር ፃድቃን ሰማእታት አይለዩን ፍፃሜህን ያሳሳምርልልህ።

  • @yene_St.Mikael1219
    @yene_St.Mikael1219 Před 4 měsíci

    ከራስህ በላይ ለተቸገሩት ቤተክረስትያናት እና አቅመ ደካሞች እምትኖው ወንድሜ
    ወንድሜ መካሪዬ ተቆጪዬ እንደምትፈልገው አንድ ቀን😢 የተሰበረችውን የተፀፀተችውን ለአምላኳ እምተጋዋን ሆኜ እህትነቴን አስመሰክራለሁ
    ሰማዕቷን እኔ በጣጣጣም እወዳታለሁ ያንተ ግን ይለያል የእውነት
    አንድ ቀን አንድ አካባቢ ሆነን በጣም ብዙ ህዝብ ነው ያለው እና ፈልጌው ጠፍብኝ "አረ ሰማዕቷ ልጅሽ የቱ ጋ ነው" ብዬ ዞር ከማለቴ አገኘውት😄 የእናት እና ልጅ ፍቅራቸው ከቃልም በላይ
    ጠባቂህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ ሁሌም🙏

  • @raheldegefu6384
    @raheldegefu6384 Před 8 měsíci +3

    እባክሽ አጠያየቅሽን አስተካክይ ስው ስብር ብሎ ሲመጣ አንቺ ትገለፍጫለሽ ስብር በይ👈

    • @user-tl4br6wx9i
      @user-tl4br6wx9i Před 7 měsíci +1

      አሁንላይ እኮ አዝነው አደለም የሚመጡት ያው ታሪካቸውን ሲያስታውሱ እየከፋቸው እጅ አሁነሰላይ ተሰብረው አይደለም እሚመጡት ተጠግነው ነው እና ከሷ ጥፋት የለም በኔበኩል ❤❤❤

  • @user-th7uw8vx4y
    @user-th7uw8vx4y Před 7 měsíci

    ቀለ ህይወት ያሰማልን በውነት እኔም ያለሁበት ህይወት ነኝ

  • @jitu6130
    @jitu6130 Před 5 měsíci

    እኔም በ ዝሙት ህይዎት ውስጥ አልፍየአለሁ አሁን ባለትዳር እና የ ልጆች እናት ነኝ አስካሁን ንስሐ አልገባሁም ወደ ውህአላ ዞር ብዬ ሳስበው በጣም ያሳፍረኛል ጌታ ፊት እንዴት ነው ምቆመው አያልኩ ሁል ጊዜ አዝናለሁ 😭

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 Před 5 dny

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️

  • @user-dr6iu8oz8h
    @user-dr6iu8oz8h Před 8 měsíci

    ታዳኤል የኔ ምርጥ ወንድም 😊😊😊😊😊በጣም ጎበዝ እና እንቁ ልጃችን😊😊😊

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před 8 měsíci

    ድንቅ ንግግር በመመላለስ አንድ ቀን እንመለሳለን፣ እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 8 měsíci

    ደሞ በመልካም ሴራ ላይ ተሠማርተሀል ቀጥልበት በርታ ፀጋውን ያብዛልህ በሰጠን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እንደዚህ አይነት ወንድማችን እንኳንም ወደቅድስናህ መመለሥህ በንስሀ ደስስስ ይላል
    እውነት ነው በጣም ብዙኦቻችን በሀፅያታችን የተነሣ ነው አገራችን ቤተክርሴተያናችን ህዝባችን የሚተራመሠው አቤቱ የንሥሀ ልብስጠን

  • @BinyamOkbazgi-gj3yt
    @BinyamOkbazgi-gj3yt Před 2 měsíci

    ❤ ❤ ❤

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 Před 8 měsíci +3

    እመ አምላክ የኔስ ሂወት እንደዚሁ እንዳለ ዘመኔን ልጨርሰው ወይስ ጊዜ አለሽ ከዚህ ህይወት የምታወጭኝ መቸ ነው ምስክረስ መቸነው የሚወጣው😢😢

    • @mihretmergia6273
      @mihretmergia6273 Před 8 měsíci

      Egziabiher lesiraw gize alew tsina tseliy tesfa atkure mikniyatum yemisanew neger yelem.
      Ye Dingil Mariyam lij tirdah

    • @yonitegegne7169
      @yonitegegne7169 Před 8 měsíci +4

      ወንድም ብቻ አንተ ራስክን በክርስቶስ ፍቅር ሁሉን እችላለሁ ብለህ ልቦናህን አቅና ከዛ የእግዚአብሔር ስራ ታያለህ፣ የዘወትር ፀሎት፣ውዳሴ ማርያም ፣ይወድስዎ መላክትክት ጥዋት ከሁሉም ከመጀመርህ በፊት ድገም፣ በፃም ቀናትም እስከቻልከው ድረስ ፁም፣ እንዲሁም መንፈሳዊ ስብከቶችንና መዝሙሮችን የዘወትር ምግባርህ አድርግ ከዛ የከበበህ የሰይጣን መንፈስ ካንተ ተጠራርጎ ይጠፋል። ይሄን የምልህ ከራሴ ተሞክሮ ነው እኔም ከድሜ ግማሹን በላይ ከመጥፎ ምግባር ነበርኩ አሁን ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ተፈውሸ ሰይጣንን አሳፍሮ እኔን ልጁን ፈውሶኛል ። አንተም ይህችን ምክር ተቀብለህ ሞክረው እመን ትፈወሳለህ።

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Před 8 měsíci

      ገጠመኝ አዳምጭ

    • @bbbbbbbb562
      @bbbbbbbb562 Před 8 měsíci

      @@zahragenetasefa9703 እሽ አዳምጣለሁ ግን የለም

  • @AtoMedia
    @AtoMedia Před 8 měsíci +2

    ቅድስት አርሴማ አለሁ ትበለን 💖

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 8 měsíci

      በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀጣትን እንጀ ሀጣቱንችን አይጠልም ቅዱስን ሰመእታች እንደዉደችዉ ሀረከኝ ስማአቱ በጣም ነዉ መዉደት❤❤❤ በቤቴ ያፀንህ ዉንደሜ

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 Před 3 měsíci

    Tadleh 😢😢

  • @ghshhsb2001
    @ghshhsb2001 Před 2 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አንተን ከዚህ ያወጣ አምላክ እኛንም ያዉጣን

  • @user-vl8rz6up4u
    @user-vl8rz6up4u Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qd5zm2xe4z
    @user-qd5zm2xe4z Před 8 měsíci +1

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ መናፍቃን የሰይጣን ስራአስኪያጆች እዚቤት ምንትሰራላቹ ለምሳሌ እኔ አንድም ቀን የሰው ቤት ገብቼ አላዉቅም ነዉር ነዉ እዛዉ በቤታቹ ተቦጫረቁ

  • @ALemTesfaye-jb4so
    @ALemTesfaye-jb4so Před 3 měsíci

    ጠያቂዋ ጥያቂ ሰጠይቂ ረጋና ፈገግ በይ

  • @zenimolla1870
    @zenimolla1870 Před 8 měsíci +1

    ለ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም

  • @user-jc7hv8lp5g
    @user-jc7hv8lp5g Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gg-zu3be
    @gg-zu3be Před měsícem

    እባካችሁ ንስሃችሁን ለነፍስ አባት ንገሩ እዚህ ሚድያ ላይ ሀጥያትን መዘክዘክ ይቅርታ አየሰጥም

  • @user-sw9hj5wb1k
    @user-sw9hj5wb1k Před 8 měsíci

    🎉wandimachin enkan lizi.birhan.abqh yamdir saw aydalm..yasmay balkt .yadstal kaxafw lij.misali nak egzyabhir yamsgan
    Amen
    Amen
    Amen

  • @medilema9481
    @medilema9481 Před 8 měsíci

    Sel hulum negar egezehabehar yemasegan babetu yatsenak wandemachen berat ⛪⛪⛪❤️

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q Před 8 měsíci +2

    ታዱየ የኔ ጀግና ትሁቱ ላተ የደርስ ላኛም

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Před 4 měsíci

    🙏✝️🙏

  • @zendro7537
    @zendro7537 Před 7 měsíci

    ሰላም ኢቲ ኣርት ሚድያ?
    ምታቀርቡልን ኣብዛኛዉ ጥሩ ነው አንዳንዴ ግን መታረም ያለበት ነገረ ይኖራል ብየ ኣስባለው። በሚድያ ወጥተህ ዘማዊ ነበርኩኝ ማለት ተገቢ ኣይመስለንን

  • @user-sw9hj5wb1k
    @user-sw9hj5wb1k Před 8 měsíci

    Wandimachi ahunm sixan tasfa qorxo salmytw bsalt barta.wadgdam eyhedk sobay eyagbk.barta baslot .egzyabhir yardk machirsan yasmrlk
    Amen
    Amen
    Amen