MK TV || የወጣቶች ገጽ || ሰማዕትነት በየቤታችን መጣልን!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 02. 2024
  • ያዕቆብ ዳንኤል ስልክ - 0910503838
    Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 577

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 Před 5 měsíci +112

    በራሴ አፈርኩ እኔም ከእናንተ ጋር የክርስቶስ ቤተ ሰብ መባሌ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እንደናንተ ያለ ለእምነታች ጠንካራ ልብ ይስጠን አሜን

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 5 měsíci +91

    የክርስቶስ መሆን ይሄ ነው ትልቁ ስጦታ እርሱን መምሰል 😢🙏

  • @Helenita27
    @Helenita27 Před 5 měsíci +127

    አንተ የዘመናችን ጀግና ሰማእት ነህ❤ እግዚአብሔር በዚ ዘመን መረጠህ እድለኛ ነህ አንተ ለብዙ ክርስቲያኖች ምሳሌ ነህ

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 Před 5 měsíci +26

    አንተና የዘመኑ ወጣቶች የቤተክርስቲያናችን ምሰሶ ናችሁ ኑሩልን።

  • @user-hq7pz7zx1p
    @user-hq7pz7zx1p Před 5 měsíci +99

    ክርስትና የፈተና ሕይወት ናት ። ክብር የሰማይ አክሊል በክብር የምናገኝበት ነው ።

  • @user-hq7pz7zx1p
    @user-hq7pz7zx1p Před 5 měsíci +62

    እሄን ልጅን ሌሎችም ለቅድት ቤተክርስትያን ዋጋ ለከፈሉት ልናግዛቸውና ልንረዳቸው ይገባል ማለት ነው ።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před 5 měsíci +55

    የክርስትና የእምነት ጥግነት ያሳየክ ወጣት የ22ወጣቶች የምትደነቁ ናችው እግዚአብሔር አሁንም ያበርታክ ወንድም ።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 5 měsíci +55

    አቤት እንዴት ያለ ብርታት ፅናትና እምነት ነው እናንተዬ! ..... ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም አንተና መሰሎችህ በከፈላችሁትን ዋጋ ቤ/ክ ፀንታለችና እንኮራባችኋለን ኑርልን🙏

  • @biniyamgetu9146
    @biniyamgetu9146 Před 5 měsíci +40

    በጣም ነው የምንወድህ በደም የተፃፍ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @Batl.14
    @Batl.14 Před 5 měsíci +46

    እውነት የማትዋጥ የቅልፍ ኪኒኒ ነው።
    ያዕቆብ❤

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi Před 5 měsíci

      ግን አባቴ ነው ያለኝ ብሏል ይሁን ያው ነው

    • @Batl.14
      @Batl.14 Před 5 měsíci

      @@AaBb-kr3bi ቃሉ ነው የገረመኝ የአባቱ ሆነ የልጁ ምን ለውጥ አለው

  • @user-le2cp2jv9b
    @user-le2cp2jv9b Před 5 měsíci +23

    ክብር ለሰማእታት ልጅ ከአባት መማር ሲችል አባት ከልጅ እየተማረ ነው ።።።

  • @MHEyakem
    @MHEyakem Před 4 měsíci +3

    ይሄ ሁሉ ስክነት እና ብስለት ከእድሜህ ወጣትነት ጋር አልሄድ ብሎኛል፡፡ እግዚያብሄር አምላካችን የሰማእታትን ዋጋ አብዝቶ ይክፈልህ፡፡ ንግግርህ ለታመመ ህሊና እንደ ጥሩ ሃኪም ነዉ

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před 5 měsíci +10

    አቤት የክርስትናህ ጥንካሬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ

  • @stc6291
    @stc6291 Před 5 měsíci +27

    እግዚአዚአብሔርአምላክ ይጠብቅህወዳማችን በረከትህም ይድረሰን ለቤተክርስቲን እራስን አሳልፎመስጠት መታደልነዉ ማህበረቅዱሳኖች እናስናለንይሄን የተዋህዶ እቁስለአቀረባችሁልን ማህበሩን ያስፋልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @marcymila2161
    @marcymila2161 Před 5 měsíci +6

    አንተ በከፈልከው ደም እና መሰዋትነት ቤተክርስቲያል በደምክ ቆማለች ደስ ሊልክ ይገባል ግን በጣም ሚያሳዝነው አባቶቻችን አሁንም ዝም ማለታቸው ሚገርም ነው አንተ ግን የነ ቅዱስጊወርጊስ ልጅ ነክ ልትኮራ ይገባል❤❤❤❤❤❤

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 5 měsíci +15

    ማርያምን እደናተ አይነት ወድሞች እህቶች እናቶች አባቶች በዚ ሰአት ያስነሳ እምላክ ይክበር ይመስገን እግዛአብሔር ይጠብቅልን 🙏

  • @genet21
    @genet21 Před 5 měsíci +3

    አንተ የአርሴምየ ልጅ እውነተኛው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ። ብርቱ ነህ።❤❤❤ መመረጥ ብቻ ሳይሆን ተመርጦም ፈተናን በርትቶ ማለፍ ትልቅነት ነው መመረጥን ይጠይቃል።

  • @tarikueshete7832
    @tarikueshete7832 Před 5 měsíci +20

    በሞት ጥላ መካከል እንኩዋን ብሄድ አንተ ከኔ ጋር ነህና ክፉውን አልፈራም!
    መዝ 22 ቁ 4
    ለሚመጣው ሰማህትነት እራሳችንን እናዘጋጅ ::
    እድለኛ ነህ ወንድሜ በርከት ይድረሰን ::

  • @aregahegnabera3769
    @aregahegnabera3769 Před 5 měsíci +19

    እግዚአብሔር የፈተነህ ይበልጥ ሊያጠነክርህ ነው። መጨረሻህን ያሳምረው

  • @genayal4277
    @genayal4277 Před 4 měsíci +2

    የእሁን ወጣት በጥቅም በስሜት የሚነዳ እምነቱን የሚቀይር የባከነ ትውልድ እንደአንተ አይነት የተዋህዶ አርበኛ ደሞ አለ እምነቱን የሚጠብቅ አለ ተባረክ በርታ

  • @etuyekidanemhret
    @etuyekidanemhret Před 5 měsíci +10

    ቃላታ የለኝ ወድሜ ክርስትናን በተግባር የኖርከው....እምነትህ፣ትግስትህ፣ፅናትህ ....

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Před 5 měsíci +4

    ኡፍ አንጀት ጠብ የሚል ንግግር ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልክ። የሞቱትንም ነፍስ ይማርልን🙏🙏

  • @user-cn5iq3ch8z
    @user-cn5iq3ch8z Před 3 měsíci +1

    በጣም ታምርና ድንቅ መላካዊ ተጋድሎ ነው
    በእውነት እውነት በዚህ
    ዘመን መሪወች በካዱን
    ዘመን የሀይማኖት አባቶች
    ቅድስ ቤተክሪስቲንን አሳልፈው ለአውሬዉ በሰጧት ዘመን እዲህ ያሉ መፈሳዊ ጀግኖች
    ማግኝትም ሆነ ማየት
    ታምር ነው ለረማታቱ በረከታቸው ይድረሸን
    ለተጎዱት ፈውሰ ክርስቶ
    ይላክ ምረትና ቸርነቱ ይደርባቸው ይደርብን
    አሜን አሜን

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 3 měsíci +3

    ይሄ ታሪክ በጣም አስለቅሶነኛል ምንም ድርዬ ቢሆን ምንም ጫት ቃሚ ቢሆን የኛምስኪን ጀግና ወጣቶች ለመሀተባቸው የማይደራደሩ ናቸው ወጣቶፈቻችንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp Před měsícem +1

      እኔም ለነፍሴ አለቀስኩ😭😭😭

  • @yefekir5084
    @yefekir5084 Před 5 měsíci +19

    እዬብን በሕይወት አየሁት በዚህ ልጅ ታሪክ ውስጥ :: በእውነት ጥንካሬህን አከብረዋለሁ ! እርሱም እግዚአብሔር ነው::

    • @Hiwotdemse-iz5ce
      @Hiwotdemse-iz5ce Před 5 měsíci +1

      ተባረክ የኔ ወንድም ምርጥ የተዋህዶ ጀግና ለሀይማኖትህ የቆምክ ❤❤❤❤

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 Před 5 měsíci +4

    ስላተ ምን ይባላል አንደበተ ርቱ በጣም ሲበዛ ጀግና ነህ ለወጣቱ የመጣህ ሰማእት ነህ ይህንን ላደረገ ለድንግል ልጅ ይከበር ይመስገን 🙏🏾💚💛❤️ ኑርልኝ

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před 5 měsíci +23

    እውነት የማትዋጥ የእንቅልፍ መድኃኒት ናት 🎉
    በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ ክርስትናን በተግባር ነው ያሳየኸን እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ ❤❤❤

  • @mulukenhaile3574
    @mulukenhaile3574 Před 5 měsíci +14

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። ያሰብከው ይሙላልህ።
    በረከትህም ትድረሰን!!!

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 Před 5 měsíci +3

    የኔአባት ጀግናነህ በጣም አሰለቀስከኚ እናቴ ቅድስት አርሴማ በሙሉ እግርህ ታቁምህ

  • @tessmt1799
    @tessmt1799 Před 5 měsíci +6

    የድንግል ማርያም ልጅ የቅዱሳን አምላክ መጨረሻክን ያሳምርልክ የሰው ልጅ መጨረሳው ሲያምር ነውና

  • @tadilaalemuneh515
    @tadilaalemuneh515 Před 5 měsíci +12

    በእውነት ምድር ለኛ የኪራይ ቦታ እንደሆነች ዛሬ ነው የተረዳሁ። ኦ አምላኬ ሆይ

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před 5 měsíci

    የዘመናችን ጠንራና
    ቆራጥ የቤተክርስቲያን ልጅ❤❤❤

  • @assefayifru1133
    @assefayifru1133 Před 5 měsíci +14

    እግዚአብሔር ይመስገን❗️ሁሌም አሸናፊ እርሱ እና እርሱን የያዙት ብቻ ናቸው፤ከሰማዕታትን በረከት ለእኛንም ያሳትፈን አሜን❗️

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ሰማእቷ አትለይህ

  • @tsehsybefkadu2889
    @tsehsybefkadu2889 Před 5 měsíci +2

    በአባቶች ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ ይላል አባታችን ቅዱስ ዳዊት ዋጋን የማይረሳ አምላክ አይርሳቹ ለቤተክርስቲያን ዋጋ የከፈላቹ ሁሉ በሻሸመኔ ብዙዎቹ ቤት ቀርተዋል አቅም ያላቹ አትርሷቸው መልሱ ከላይ ነወ።

  • @genayal4277
    @genayal4277 Před 4 měsíci

    የኔ ጌታ ለቤተክርስቲያን ትልቅ ውለታ ነው ሰማዕትነት ነው የተቀበልከው ብዙ ወጣቶች ከናንተ መማር አለባቸው አሁንም እእግዚአብሔር በእምነትህ ያፅናህ የሰው ትብብር እጅግ ደስ ይላል

  • @abenettaye8375
    @abenettaye8375 Před 5 měsíci +5

    በረከትህ ይድረሰን አሁንም እመብርሃን ተጠብቅህ የቤተክርስቲያን አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ❤

  • @AlemOffigaha
    @AlemOffigaha Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን

  • @gbesvk.
    @gbesvk. Před 5 měsíci +6

    ወይ ፈጣሪ ትግስቱ ብዛቱ። እስኪ በቃችሁ ይበለን።

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 29 dny

    ሰው በተለያየ መንገድ ወደ ራሱ የሚመራው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። በቸዝነቱ ይባርክህ ብዙ ተማርን ከወንድማችን ያቆይልን።

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 Před 5 měsíci +4

    ያችን ቀን መቸም አንረሳትም😢 በእውነት በሰማይም በምድርም ዋጋን የማያስቀር ቸሩ እግዚአብሔር ለሞቱትም ከሰማዕታቱ ዋጋ ይክፈልልን። አካላችሁም ጎሎ በህይወተ ስጋ ያላችሁትንም መንፈሳዊ ብርታትን ይስጥልን። በደረሰባቸሁ ነገር ሳታዝኑ እግዚአብሔር አመስግናችሁ ዋጋ የምታገኙበት ያድርግላችሁ። ወንድሜ ያዕቆብ እግዚአብሔር ያበርታህ ያጠንክርህ ወንድሜ❤😢 ለኔ ቢጢ ሰነፍ ክርስቲያንም ማስተዋልን ያድለን አሜን፫❤❤❤

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔር የአንተን ጥንካሬ ለእኛም ያድለን

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜህን ያርዘምልን ወንድማችን

  • @user-ql2fd6yz6r
    @user-ql2fd6yz6r Před 4 měsíci +1

    እውነት የማትዋጥ የእንቅልፍ ኪኒኒ ናት❤❤ ሰማእቷ አርሴማ ካንተ ትሁን ❤

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Před 5 měsíci +12

    የእኔ ወንድም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ ወንድምዬ እግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም እግርህን ያሽልህ ባባዬ❤❤

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 Před 5 měsíci +22

    የቅዱሳን ዓስብ ይጣችሁ⛪⛪⛪
    ቅዱስ እግዚኣብሔር ኣምላክ።

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያበርታህ 😢

  • @almazd2273
    @almazd2273 Před 5 měsíci +6

    የኔ ወንድም እንካን እግዚአብሔር አምላክ አተረፋህ😭😭😭 ሰማእታትን የተቀበሉት ወንድሞቻችንም በደገግች አባቶች ጎን ያሳርፍልን💔💔😭😭😭😭😢😢🙏🙏

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h Před 5 měsíci +6

    አትንኩን ስትነኩን ቁኝራችን ይበዛል የቅዱሰን ሐዋርያት የሰማዕቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ልጆች ነን ክርስትና መቸም አትፈርስም ቤተክርስትያን ትናንትም ነበረች ዛሬም አለች ነገም ትኖራለች ምክንያትም በክርስቶስ ደም ተመስርታለችና በረከታቹሁ ይደርብን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር

  • @danielbelete4005
    @danielbelete4005 Před 5 měsíci +6

    በረከትህ ይደርብን ያዕቆቤ!!!!! ቸሩ መድኃኔ ዓለም ምህረቱ ቸርነቱ የማያልቅበት በሰፊው እጁ ይዳብስህ ቅድስት አርሴማ ሰማዕትዋ ሰማዕትነትን ታውቃለች በብርከትዋ ትዳብስህ !!!!

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Před 5 měsíci

    በእውነት እንዳንተ አይነት ጠንካራ ወንድም እምየ ኦርቶዶክስ ስለሰጠችኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💒💒💒 እኔ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ አይዞን የሞቱትንም እግዚአብሔር በቀኙ ያስቀምጥልን

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Před 5 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም የኔ ብርቱ በረከትህ ይድረሰኝ የቅድስት አርሴማ ወዳጅ

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Před 5 měsíci

    ፅናትህ ጥንካሬህ ይገርማል ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም አንተንም ፍፃሜህን ያሳምርልን እኛንም ያበርታን

  • @tisi3500
    @tisi3500 Před 5 měsíci +7

    የዘመኑ ሰማዕታት ናችው በረከታችው ይድረሰን። እግዚአብሔር የፈቀደለት ሰው ይድረስላችው። ቅዱስ ሚካኤል ይከልልን❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 5 měsíci +2

    ማሕበረ ቕዱሳን የሄን ሁሉ ነገር ሌሎቹም ስለምታስውጡት ኖው የማይወዱዋቹ አባቶች ሳይቀር እውነት ይዛቹ በርቱ እግዚአብሔር ያግዛቹ

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t Před 5 měsíci +3

    በእውነት ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ መጨረሻህን ያሳምርልን ለእኛ አርአያችን ነህ ሰማዕቷ እናታችን ቅድስት አርሴማ ትጠብቅህ አሜን
    እውነት ነው የሰው ተስፋው እግዚአብሔር ነው በረከትህ ይድረሰን ቸሩ መድኃኒዓለም የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ልዕልናዋን የሚያውቅ መሪ ከመንፈሳዊውም ከዓለማዊውም ሰውን ያስነሳልን አሜን

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 Před 5 měsíci +1

    እመቤቴ ሁሌም ከጎንህ አትለይህ የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 4 měsíci

    ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ በጣም የሚያስያሳዝን ታሪክ ነው የመንፈሳዊ ጥንካሬህን በጣም ደስ የሚል ነው

  • @user-me5bk3wm5e
    @user-me5bk3wm5e Před 5 měsíci +2

    ለዚህ ወጣት በአስተሳሰቡ አንቱ የተባለ ለሁላችን አርአያ የሚሆን ምን ልንለው እንችላለን?!!! እጅን በአፍ ያስጭናል! ከደረሰበት በላይ የንግግሩ ጽናትና ብስለት ይገርማል።
    እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን!

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Před 5 měsíci

    እመብርሃን ከነልጇ አሁንም በመውጣት በመገባትህ በመገድህ ሁሉ ትጠብቅህ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 4 měsíci

    መታደል ነው በቤተ ክርስቲያን ስም መከራ መቀበል በረከትህ ይድረን ጨረሶ ምህረቱን ይላክልህ

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 23 dny

    አቤት ወንድሜ እንዴት አይነት ፅናት ምን አይነት ብርታት ነው ይደንቃል ቃል የለኝም ማርያምን 😢🙏🙏🙏

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ካላደረገልን ነገር ያደረገልን ይበልጣልና 😢😢😢

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 5 měsíci +4

    የክርስትና የእምነት ጽናት ጥግነት ያሳይክ ወጣት ነህ ያዕቆብ 🙏🥰እግዚአብሔር እኛንም እዳንተ በሐይማኖታችን እድንጸና ይርዳን🤲ያጣናቸው ወድሞቻችንንም ደመ ሰማዕታት ያድርግላቸው😢😢

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 5 měsíci +18

    ወይኔ ወንድሜ ከባድ ግዜ ነው ያሳለፍከው በማርያም ፅናትክ ደስ ይላል እውነት አሁንም ሰማዕቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅክ ራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Před 5 měsíci +2

    ስለወደደኝ አዳነኝ 👏አቤት ጥንካሬ የኔ ወንድም

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 5 měsíci +6

    አይዞህ ወንድሜ አንተ ለወጣት ወንድሞችህ ትሌቅ ምሳሌ ነህ
    ይኸ ነው ክርስትና ደሞ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ፈጽሞ ድነህ በራስህ ትራመዳለህ 🙏

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ ታድለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nv3ym1dz5x
    @user-nv3ym1dz5x Před 5 měsíci +4

    ምንም ቃል የለኝም! እግዚአብሔር ሰው አለው አንዱ አንተ ነህ! የናንተን ፅናት ያድለን።

  • @user-im5ji5xo9y
    @user-im5ji5xo9y Před 5 měsíci +1

    ውይይይይይይ ምን አይነት ጥንካሬ ነው አርሴምዬ ጤናህን ትመልስልህ ወንድምዬ ኡፍፍፍፍፍፍ ድነህ በሁለት እግርህ ቁመህ ለማዬት ያብቃን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር ያበርታህ ድንግል ማርያም ትደግፍህ ጨርሳ ትማርህ ❤ ለግፈኞች ልቦና ይስጥልን

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam116 Před 5 měsíci +1

    በሰማዕትነት ያረፉት ወንድሞቻችንም የአንተም በረከት ይደርብን ወንድማችን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ወደ ቀደመ ሙሉ ጤናህ ትመልስህ ከቃላት በላይ ነህ

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp Před měsícem

    አየ ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ ጀግና የሚል ቃል ያንስሃል ያውም የሃይማኖት የክርስቶስ ወታደር እናት ነገን በገነት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያላቹ የምታመሰጉኑ ናቹ እኔ ግን ለነፍሴ አለቀስኩ ወዮልሸሰ ነብሴ😢 ፀልይልኝ ወንድሜ አፀደ ማርያም ነኝ ደካማዋ😭😭😭😭

  • @fuy6975
    @fuy6975 Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔርን አምላክ ጨርሶ ይማህር ወንድምዬ ክርስትና ማለት በፈተና ነው እንኳን ተረፋኽ 😢 ሰማዕታት በረከታችኹ ይደረብን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 5 měsíci +2

    የታደልክ የከበረች በረከትህ ትድረሰን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ኑ ኑ ኑ አባቶች ስሙ

  • @akliluniguse6192
    @akliluniguse6192 Před 4 měsíci

    ከስምህ ጀምሮ ብሩክ ነህ ተባረክ እግዝአብሔር ይጠብቅህ

  • @tadilaalemuneh515
    @tadilaalemuneh515 Před 5 měsíci +5

    እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለምና ጤናህን ይስጥህ። የሞቱትንም በሰማዕታት አጠገብ ያሳርፍልን።

  • @user-gv6gf4qw6v
    @user-gv6gf4qw6v Před 5 měsíci +1

    በጥም ከቃል በላይ ነህ ወንድማለም❤

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር መርጦህነውአይዞን
    አተየወርቶዶክስጀግናነህ

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 Před 5 měsíci +5

    ስለ አንተ ቀኑን ሙሉ እንገደላለን እንደ ሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ሮሜ 8:-36 ስራቸው እንቅልፍ ያሳጣቸዋል ያደረጉት ነገር ሀጢያት ስለሆነ ደግመው ሊያጠፉህ የመጡት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 5 měsíci +5

    always try to make peace. It's important to follow the rules of the law...
    I am glad you're doing well
    God bless ethiopia 🇪🇹 🙏 ✝️ ✝️ 🙏 ⛪️ 🙏

  • @abuka6424
    @abuka6424 Před 5 měsíci +7

    የኔ ወንድም አንተ አንደበተ መልካም ጨዋ ግን ብዙ ግፍን የተቀበልክ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ :: እውነትም የአርሴማ ልጅ :: አይዞህ ያዕቆብ ጣፋጭ አንደበትህን እግዚአብሄር ያያል እድሜና ጤናን ይስጥህ :: ሁላችን ክርስቲያኖች ከዚህ ጀግና ወንድማችን ጎንመቆም አለብን ;;

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 Před 5 měsíci +1

    አነጋገርህ ያስተምራል የዘመናችን ሰማዕት ነህ እግዚአብሔር መርጦሀል ታድለሀል

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr Před 3 měsíci

    በእምነትህ ቀናው አሁንም ሰማዕቷ አርሴማ ታበርታህ ወንድሜ

  • @kidistdawit2379
    @kidistdawit2379 Před 5 měsíci +7

    መመረጥ ነው አንተ በአምላክህ ሙሉ ነህ ወጣትነትህን የማይጠፋውን ዋጋ ከፍለህበታል። ወደፊትም አምላክ መንገዱን ይመራሃል። አንተ የዘመናችን ጀገና ነህ በርታ አይዞህ ሁሉም ያልፋል አንተ ግን የማያልፈውን ይዘሀል።

  • @user-vg7jp9op4l
    @user-vg7jp9op4l Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ,,,ያንተን ብርታት ለእኛም ያድለን!

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር አሁኑም ጥበቃው አይለየህ ድንቅ ነህ አንተ አባቶችማ ሆዳቸውን ብቻ አሳቢ ናቸው የገንዘብ ሰው ሆነዋል በነሱ ብሶአል እዉነተኞችን አያሰራቸውም ለሁሉም ቤተክርስቲያንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አንተ ጠንክር አይዞህ

  • @user-hg3nr8qq1g
    @user-hg3nr8qq1g Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ በእውነት ጀግና

  • @yeMariamlijGiyorgis867
    @yeMariamlijGiyorgis867 Před 5 měsíci

    ተባረክ።ቀጣይ ህክምና ማድረግ የምትችሉ ባለሙያዎች እና ባለሀብቶች አለሁ በሉት።ቢያንስ በአንድ ክራንች ብቻ እንዲሄድ ከተቻለም ያለክራንች።እባካችሁ አለሁ በሉት

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f Před 5 měsíci +2

    ጤና ይስጥልኝ የእውነት ለአምስት አመታት ለኢትዮጵያውያን ግን ለምን ያማል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamwitmequant
    @selamwitmequant Před 5 měsíci +1

    ካባቶች እናንተ ወንድሞቻችን ቀድማችሁ ተገኝታችኋል ወንድሞቼ እንጂ የሌላዉስ ዝም ነዉ የዘመናችን ጀግኖች ናችሁ ወንድማለሜ❤

  • @user-pe3kp4vf4e
    @user-pe3kp4vf4e Před 5 měsíci +1

    እግዜር ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ej1im2nz2r
    @user-ej1im2nz2r Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ወንድም..😢 ትዕግስትህ ከቃላት በላይ ነው!!

  • @rahelsimeneh4566
    @rahelsimeneh4566 Před 5 měsíci +7

    You're our example to get stronger and stronger! We won't forget you and other holy people who gave their lives to our church, and our God! we respect you Yacobe! you're our hero!

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 😢😢😢😢 ያማል

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e Před 5 měsíci

    🤔እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ ካተጋ ይሁን😢🙏ወድሜ እግዚአብሔር ለሁሉም መክኒያት አለዉ🙏💚⛪️💚

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 5 měsíci +1

    አቤት የልብ ሙሉ ነት እዴት ደስ ይላል በመብረሀን እግዘብሔርን ጨርሶ ይመርህ

  • @GechLigabaw
    @GechLigabaw Před 5 měsíci +5

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ።

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq Před 4 měsíci

    እውነት ነው ለሰማእታት ቤተሰብ ክብር ይገባቸዊል

  • @abby8509
    @abby8509 Před 5 měsíci +1

    አቤት እደው ምን ጉድ ነው ምን አይነት ዘመን ደረስን ምን አይነት አውሬዎች ናቸው የኔጌታ አይዞህ እግዚአብሔር አለ😢😢😢😢