"እናቴን ጭራ ቀረሽ ሲሏት ከሰው እጣላ ነበር ...ንጉሡ መኪና እና የወርቅ አምባር ሸልመዋታል" የዘነበች (ጭራ ቀረሽ) ቤተሰቦች /የት ናቸው?/ቅዳሜን ከሰአት
Vložit
- čas přidán 23. 02. 2024
- Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Zábava
የት ናቸው ብሎ ማስታወስ በጣም ደስ ይላል እውነት
ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ ቤቷን እንዲህ ጠብቆ ማስቀመጡ ደስ ይላል የድሮ እቃ የድሮ ፍቅር ምነው ዘንድሮም ቢኖር እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው
ዮንዬ..!! ተባረክልኝ እማማ እና እሷ ከውጭ ሲመለሱ ከአፍሪካ አገር አብሮ የተነሱት ፎቶ አለኝ አየር ማረፊያ ዋውውው ፎቶው ከጀርባ ላይ ተፅፏል የእናቱን ቅርስ ሰብስቦ ተባረክ!! እንዲህ አይት ቤተሰብ ሳይ እንዴት እቀናለሁ አይ ፍቅር ድሮ ቀረ በነሱ ዘመን።💚💛❤🙏
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
ጀግና እና ታማኝ ልጅ ነህ የእናትህን ቅርስ በደንብ ጠበብቀህ ያቆየህ ታማኝ ልጅ ነህ. እቃው አዲስ እንጂ የቆየ አይመስልም! እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንተም ከልጆችህ አግኝው.
የዚችን ጀግና አርቲስት ቤት እንደሙዚየም ሊጎበኝ ይገባል! አዲሱ ትውልድ ከዚች ጎበዝ ሴት ብዙ የሚማርው ነገር አለ
የታላቁን አርቲስት የባህሩ ቃኘን ቤተሰቦች አቅርቡልን ልጆቹ አዲስ አበባ አሉ ተብሏል
የአባባ ተሰፋዬ ቤተሰቦች, የብዙነሸ በቀለ ቤተሰብ ይቅረብልን‼️
ሙዝየም ነው ቤቱ. ጠብቀውማቆየታቸው እሚደነቅነው
Wow ይሄን ያህል አቅም እና አስደናቂ ታሪካዊ ሰው ነበረች ለካ በጣም ያስደስታል ቀጥልበት ዮናስ እንደዚህ አስደናቂ ሰወች አሉንና በጣም ተወዳጅ ሰዉ እንደነበረች ትታወቃለች ግን እጅግ ብዙ ብቃት ነበራት ።
የሸዋልዑል መንግስቱ ልጆችና ቤተሰብ ብታቀርብልን ዮኒ እናመሰግናለን ይመችሽ ያራዳ ልጅ
Love her legacy’s for arts and her lifestyle! Rest her soul in peace! Thanks Yoni for bringing all old souls and their family to your show. Thank you for their country service’s.🙏🇧🇯🇧🇯💚💛❤️
ደስ የሚል ታሪክነው ቤቱዋን በዚህ መልኩ ስለጠባቃችሁት ምስጋና ይጋባችኃል::
በጣም ያልጠበኩት ቤተሰብ ነው ያቀረብከው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
የዘንዬ (ጭራቀረሽ) እናት እኔን እና የቀሩት ወንድም እህቶቼን ያዋለዱ ምርጥ እናት ነበሩ እማዬ ብለን ነው ምንጠራቸው ያሳደጉን ከዘንዬ በላይ ቀንደኛ አስቂኝ ተጫዋች ሴት ነበሩ የሁለቱንም ነፍስ ይማር❤❤❤
በጣም ዘመናዊ እና አራዳ ሴት ነበርች ጎበዝ ጠበበኛ እና ጀግና ሴት ነበርች ግን እንደዋዛ መርሳቷ እጅግ ያሳዝናል! ብቻ እግዚአብሔር ነፍሳን ይማርልን
ይች አለም ከንቱ ልክ እንደስጋ ዘመዴ እቃዋን ሳየው አንጀቴን በላችኝ ሞት አይቀርም ግን እንዴት ቻሉት እቃው አንድ ሳይቀየር ተቀምጦ ትዝታዋ እንዳለ 💔💔
ኸረ የእነ ሙናዬ እና በላይነሽ አመዴም ቤተሰቦች ይቅረቡ
Yemunaye beteseboch qerbewal yimeslegnal
ዮኒ በናትህ ስታሳየን በፎቶ በመረጃ አሳየን የድሮ ፎቶ ማየት ደስ ይለናል
እኔም በጣም ግዋጉቼ ነበር የድሮ ፎቶ ለማየት
ጎበዝ ነክ የእናአትሕን ቅርስ ጠብቀሐአል ጎበዝ
ይገርማል ልትጠይቃቸው የሄደችበት ስዎች እነሱ ቤት ሆና ህመም ሲያጋጥማት እንዴት ይደነግጡ አሳዛኝ ነው ድንገት እንደወጡ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🏾 ነብሷ በገነት ትረፍ🙏🏾
ይህን ታስቃለክ መልካም ሰው እናመሰግናለን የተረሱ ታሪካዊ ስዎችን በማስታወስ thank you so much 👍💚💛❤️
ይዚች ጀግና ሴት ቤት እንደ ሙዚየም ሊገበኝ ይገባል
ዩኒ ትልቅ ምስጋንዬ ይድረስህ እንደዝህ የተረሱ የጥበብ ስውችን አፈላልገህና ታሪካቸውን ከቤተሰቡቻቸው ስላሳወቀን ሰው ይሞታል ግን ስራው ከመቃብር በላይ እስከ ከትውልድ ትውልድ ይታወሳል
"ሎሚ ብወረዉር አሀሀ ደሰቱን መታሁት ምነዉ ኩላሊቱን አሃአሃ ልቡን ባገኘሁት"ብዙ ግዜ ህብረት ትርኢት ላይ ይቀርብ ዉዝዋዜዋ አይረሳም እዉነትም ጭራ ቀረሽ ያሰብላል ❤❤❤❤
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን የድሮውን ነገር ይመልስልን ቤተስቡ ይመሰገናል🙏🙏ትዝታን በደንብ እንደነበሮ ይዞ የሚቆይ በጣም ጥቂት ነው
ጭራ ቀረሺ ነፍስ ይማርልን ,ebs. እናመሠግናለን
ቾምቤ ( ዳግም ) ስላየሁሀህ ደስ ብሎኛል ይገርማል አረጀን ማለት ነው ..😄 ፈጣሪ በፈቀደ እንገናኛለን 🙏 ዮሴፍ ገብሩ ነኝ
በዜን ጊዜ ይነበረው እድናቂ የት አለ እንተእንኩዋን አምስተኛ ልጂ እንደዚህ ከሆንክ እኛማ ተንቁዋቁተናል እድሜ ለታሪክ ፈልፋይዎች እንደebs እነሱም የሚለወጡበት ጊዜ ይመጣል ዘኒን እንወዳት ነበር መንኪቱዊስት monkey tuwist አሪፍ ደናሽ ጉርነን ባለድምፁዋ ከaction ጋር ❤she was the best actress
ቡና ሳፈላ የጭራ ቀረሽ ዘፈን ሳልሰማ ቡናዉ ይመረኛል እናቴ ነብስ ይማር
ዋው ዶሊ የልጅነት ጓደኛዬ መኖርሽን ስለሰማው ደስ ብሎኛል
May God bless her son he knows the value of history. I’m so proud of you as a mom we want to leave children behind you who keep our name going and remind us who we are as a person. Congratulations, you’re well-deserved son.
Wow zeni was very smart
በጣም ይገርማል
በtv ስናያት ምን ያህል
እንደምንወዳት።
ዮኒ thank you for sharing❤❤❤❤
ሰላም በልልኝ ሰለሞንን በጣም የማንረሳው የወ/ዘነበች ሰፈር ሲመጣ አቶለስላሴ ቤት ይሰበስበንና ደስ የሚሉ ቀልዶችን ይነግረን ነበር መቼም አረሳም እድሜና ጤና ይስጥህ ሰለሞን ብዙ አመት ወደኋላ ተመልሼ ነው
ዘኒ ጭራ ቀረሽ ነፍስ ይማር እውነት ኢቢኤሶች ትለያላችሁ
Thank You EBS
ተስተናግጄበት ነበር ቤቱ ግሪን ነበር ያኔ እሷሳትሞት
እኛ እኮ እንደ ሕዝብ እናሳዝናለን ።እግዘብሔር ፈቅዶልኝ ልጄ ወደ ጀርመን ሄዳልኛለች አለ።
ሠው እኮ አመዛዝኖ መናገር ትቷል ።
አንደ ወላጅ የሐገራችን ሁኔታ ያስጨንቃል የልጅ አወዳደቅ እና ቀጣይ ሕይወት ሰላም ይነሳል ከዚህ አንጻር ነው የምረዳው። በደርግ ግዜ ሕፃን ነበርኩ እናቴ ብሔራዊ ውትድርና እየፈራች ኧረ እንደው ቀስ እያልክ እደግ ትለኝ ነበር ከመጨነቋ የተነሳ ያኔውኑ ታፍሼ የምዘምት ይመሰላት እንደነበር ዛሬም እንኳን ትናገራለች።
ያሳዝናል፥ግን፥ምን፥ያድርግ፥ሀገራችንን፥ከአንዱ፥የደንቆሮ፥ስብስብ፥ሌላው፥የደንቆሮ፥ስብስብ፥እየተቀባበለ፥የሰው፥ማረጃ፥ቄራ፥አደረጉት።
የምትገርም አርቲስት ናት የድሮ አርቲስቶች እኮ ቤት የላቸውም ንብረት የላቸውም ህዝብን ንብረት አድርገው የኖረ ናቸው በመጨረሻ ዘመናቸው ብዙ ይንገላታሉ
የብዙነሽ በቀለን ልጆችና ቤተሰብ ብታቀርብልን ዮኒ እናመሰግናለን
የጋሻው አዳል ቤተሰብን ብትጠይቁልን ደስ ይለኛል
የወለደ ሞተ አይባልም
ንጉሱ ባጣም የሚደንቁ ሰው ናቸው፡፡ ካቢኔያቸውም በተማሩና ፕሮቶኮል ባላቸው ሰዎች የተከበበ መሆኑንም አይተናል፡ የሚገርመው በደርግ፡ በኢሃዴግና የኢሃዴግ ተቆራጭ ብልጽግና፡ ውስጥ የተሰበሰቡት ምንድናቸው? አብዛኛዋቹ እንኳን ኢትዮጵያን ሊመሩ እራሳቸውንም መምራት የማይችሉ ናቸው፡፡
OMG so true
ንጉሱ በርግጥ ተራማጅ ነበሩ።ቢሆንም ግን ፊውዳሎች ነበሩ።በገዛ አገርህ ላይ 1ኛ ዜጋ እና ሁለተኛ ዜጋ ተብለህ ነበር ምትኖረው።በገዛ መሬትህ ባሪያ አርገውህ እንድትገብር ያረጉህ ነበር።
የ60ዎቹ ጀግና ትውልዶች መጨረሻቸው ባያምርም ፊውዳሊዝንም ከኢትዮጲያ ላይ በማንሳታቸው ታሪክ በበጎ ሁሌም ይዘክራቸዋል።
How About right now we don’t even have nationality so sad 😞
ያሳዝናል፥ሀገራችንን፥ከአንዱ፥የደንቆሮ፥ስብስብ፥ሌላው፥የደንቆሮ፥ስብስብ፥እየተቀባበለ፥የሰው፥ማረጃ፥ቄራ፥አደረጉት።
አ/ት ዘነበች እኛ ጎረቤት ጓደኛ ነበራት እና ስትመጣ እናያት ነበር ዘናጭ ነበረች ከምር...ለመጨረሻ ግዜ ያየሁዋት ለጓደኛዋ ቀብር ነበር ብዙም ሳይቆይ እሱዋም አረፈች።
እንዴት በልዩ መመሰጥ ተከታተልኩት፤ ወይ ጊዜ፣ ወይ ታሪክ፣ ወይ ሕይወት .... ሸዋ ኢትዮጵያ ።
ጤና ይስጥልኝ ዮኒ ቅመም ወሳኝ ቡታ በርታ ❤❤❤🎉🎉🎉
Wow yoniye angafawa artists zeniye cherakereshe ye Ethiopia baleweleta nemakirebik betam enameseginalen........ egzihabiher yoni tilik yargik tilikim nek egizihabehare yitebikik ❤❤❤❤
እንዴ ልጆዋ ያያቶቹን ታሪክ አላውቅም ይላል ይሄ ግልቡ እራሰ ይመችህ የፓያሣ አራዳ ዶሊን አውቃታለ wie geht's dir Dolli frankfurt ❤🎉❤
በጣም የምትገርሙ ቤተሰብ ናችሁ ያምራል 🎉🎉🎉❤❤❤
ይህን ቤት በዚህ መልኩ ማቆየት ያስደስታል። የብዙዎች ታዋቂ ሰውች ከሞቱ በኋላ ቤቶቻቸው እንዳልሆን ይሆናል።
ዮናስ። ጭር ቀረሽ ብሔራዊ ትያትር ስትዘፍን እና በወጣትነቴ ከሚስቴ ጋር ገብተን እሷ ስትዘፍን የወረወረችዉ ሎሚ ደረቴ ላይ አርፎ ባለቤቴ ጋር እንትን ስቀን መሬት ላይ ትተው ወጣን እልሃለሁ።
ተባረክ
❤ሽቅርቅር እንደነበረች ቤቷ ይመሰክራል። ዘኒ ነፍሷን ከደጋጎቹ ጋር ያኑርልን። ጥሩ የባህል ሚኒስቴር ቢኖረን ቤቷ ቅርስ ነዉ! ምን ያረጋል😌
አኔ ምለው ዮናስ ምን ማለት ነው ግን የየት ሀገር ሰው ናት ብሎ መጠየቅ።
በጣም ያሳፍራል
ዮኒዬ የጋሽ ባህሩ ቀኜን ቤተሰቦች ጎብኝልን እባክህን
እውነት ነው
የበለይነሽ አመዴ ን አቅርብልን ዮንዬ
የምትገርም ናት ቤቷ
I wish it has part two?
ጭራ ቀረሽ በጣም እወዳት ነበር ።ስላስታወሳችኋት ደስ ብሎኛል .
አሉን የምንላቸው ሁሉ በሞት እየተለዩን ነው ምን ይደረግ 😢😢😢
Dagi haven seen you so many years.
Zeneyen cherakereshen be 1987-1990 balew gize artist telela kebede bet besera heje beayen lemayet bekechlew key mekina endeneberat Hulu astawesalew betam best friend neberu agatami ye zeneye photograph telela bet ke abatwa fotogar gurd photo neber sayew wiy zeneye alekugne eteye Telela kebede alech shower bet nat alechgne keshawer seteweta key fota tateka seteweta selam alechin enena yesera balderebochen aleresawem hulum motu eteye Telela kebede, (aba)and zenebech tadese( cherakeresh)😭😭😭💐💐💐🙏🙏🙏
Batam gobaz naw yabetasabun tarik alamatefatu gobaze 🙏🙏🙏
በጣም በቅርበት አውቃታለሁኝ: ስሟ ጠፋኝ እንጅ አንድ ጉዋደኛ የማይለያዩ በቁመቷ አጭር አብራት ሀገር ፍቅር የምትሰራ ነበረቻት ቤታችን አጠገብ የምትኖር:: በጣም አዘንኩ! ነፍስ ይማር እላለሁኝ::
ወይ ጭራቀረሽ። እውነትም ጭራቀረሽ። ባልኮኒ ሁሉ ነበራት??ደስ ስትል!!!!
💚💛♥️👈💚💛♥️💪
ብዘዬ ቤተሰበ ጎብዬ
አንደኛ❤❤❤❤
Oh, you read his mind…this is not the first time he did it. I like him but when someone you like makes mistakes, it is a good idea to give constructive criticism. The problem in our community is not distinguishing constructive criticism from hatred base criticism. Did he tell you it was not intentional? How come something would not be intentional if it is done several times?
Wow ❤❤❤❤
የቡዝነሽ በቀለ አቅርቡልን
Yetebareke lege kresene bezara geza mane yasekemetale hetene enebela bemelubete zemene
Ya gataru fanoo ❤
ሐይ ሰሌና ዳግማዊ የጥንት የጠዋቱ የመሐል አራዳው
Selmon newe yememeselew. Medehanelem aberen temerenal
🧶Yoni, Great Story! Tarikuwa Fade hono/arejeto endaytefa, yetesetuwaten Awards ena Gazettaw lay yetetsafewun, wede Abrhot Library wuseduna, Laminate aderegew yeshefenut. *Libraries do that around the World. Betechemarim, Librariw Copy aderego digitally yaskemtew! Hezebu access endinorew, sle Ethiopian Artists Tarik endiyaneb ena Enlightened endihon! Ye hulunem ye duro Artistoch, Beteseb Interview bemadreg, Tarikachewun ena Images be Library Digitaly beyaskemetut yemeretal! Yene Telahun Grssesen, Mahmmod Ahmed ena lellochunem. *It is part of History.👍😁
❤❤❤
እንዳይሰርቋችሁ ተጠንቀቁ
Betam jegna lej yenatun mastawesha tebeko yeyaze
Setiyewas zemenawi neberech 👍👍👍👍
🙏
በጣም ልብ አጠልጣይ ነው
Yoni yiha merhaba abisher yemetilewen ababal ye muslimoch new ante demo kirstyan nek eina tinshe ke hayimanot gar yigachal bititewew einde wedimenet limkerik biye new brooooo
ሞት ሲያስጠላ 😢
በአንጻሩ እኮ እረፍት ነው።
ቢሲንካ ምን ማለት ነው???
ጭራ ቀረሽ የምወዳት አርትስት ነች 😂😂😂
ኣንዳንዴ ግርም ይለኛል። ""ኢትዮጵያ ኣገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፡ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ"" ግንባር ላይ ድምበር ሲጠብቅ የተዋደቀው ሰራዊት እና ልጆቹ የትም ወድቀው እሚያስታውሳቸው የለም። ኣንድ በህይወት ኣጋጣሚ ዘፋኝ ወይ ተዋናይ የነበረ ሰው ግን ሲያልፍ ወይም ሲታመም ""ለኣገር የለፋ ፡ የደከመ ወዘተ..."" ትዝብት ላይ ኣይጥለንም???? ጭራ ቀረሽ ደግሞ ኢትዮጵያን ሞተችላት ሳይሆን ኖረችባት ብንል ማጋነን ኣይሆንም።ልጆችዋ በሙሉ ኣሜሪካና ጀርመን.....
አታቃጥር ለአገሩ የሞተ የለም ለመሪዎች ስልጣን ለማቆየት እንጂ
@@Bio650ተው እንጅ ቢያንስ የካራማራዎቹን አትርሳቸው የአድዋውስ?
R I p
Yoni mirt sew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እደዚህነዉልጅየቤተሰቡንሀብትበአግባብጠብቆማቆያትእናመሰግናለንየወኔ
የበሌይነሽ አመደን /አስኩየ/ ቤተሰብ አቅርብልን
አይ መሬት ሁሉን ዋጠች ከጠቢብ እስከ ረቂቅ ዉጣ ወደ ራሷ አፈር አደረገች ጌታ እየሱስን ብቻ መሸከም አቃታት ምክንያቱም የፈጠራት እርሱ ስለሆነ ደንግጣና ተቀጥቅጣ ተሰጥቃ አወጣችዉ
ጭራሽ ቀረሽ she was an entertainer a socialite: she had a bar in her house. She was modern. Btw: የአዲስ አበባ ሀብታሞች ቤታቸው ባንኮኒ ያላችውብዙ ናችው it’s not a big deal. The recent architecture may have changed.
It is a big deal that they preserve it. That’s not the point you don’t get the point.
@@mekoyanorthcott7785 እንዴ አባቴ ኢትዮጵያውስጥ እቃ መች ይጣላል! The most important thing is that they kept their home. Our parents still have the lunch box you took to school: ለቫኬሽን ስትመጣ የድሮ ብስክሌት ዱቅ ብሏል!
But the point of my comment was that Yonas was very surprised that she actually had a bar in the living room.
ዮኒ ትህትናህ እኮ ገዳይ ነው
Ye ferubet bet???
እባክህ ዮናስ ቢሲንካ ስትል በጣም ያስጠላብሀል። እርድና ከመሰለህ አይደለም ተሸውደሀል።
ወይጉድ ዋናው ከሞተ ሞተነው ማንም አይመጣም
የእንግዳ ዘር ቤተሰቦች የት ናቸው
የአርቲስት ዘነበች ታደሰ (ጭራ ቀረሽ) የእህት ወይም ወንድም ልጅ የሆነቾ አረብ አገር የምትኖር ልጅ
Welega new yeteweledechi bro tiwlidua bota atakim maferia!!!
???
ከልጇ በላይ...?
ቆሻሻ ዘረኛ
ጭራቀረሽእውነትነውየመጨረሻዘመናእኔምብሔራዊትያትርሥትዘፍንአይቻታለሁ😢ዮሐንሥቤክየቀረውየርሧሃውልትብቻይመሥለኛል😢ባልሣሣት
አሁን ብልጽግና ይቀናል ለልማት ይፍረስ ይላል😂😂😂😂