Video není dostupné.
Omlouváme se.

ባላገሮች ናችሁ ! || ለመናፍቃን መልስ የሆነ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 12. 2022
  • ይህ ፈውስ መንፈሳዊ የተሰኘ መንፈሳዊ ጉባኤ ሲሆን በርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም የ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ቤት ምሥክር መምህር በሆኑት በ ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፉበታል።
    በየሚዲያው የምናውቃቸው ክቡር አባታችን #ርእሰ_ሊቃውንት _የኔታ_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ አሁን በጉባኤ ቤታቸው #በቋሚነት የሚተላለፍ #ፈውስ_መንፈሳዊ ጀምሯል። ተከታተሉ #Subscribe እና #Share በማድረግ ለሕዝበ ክርስቲያን አዳርሱ ።
    #ፈውስ_መንፈሳዊ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Ethiopia #Africa #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan
    #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ፈውስ_መንፈሳዊ #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Ethiopia #Africa #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan #Viral #for_you

Komentáře • 119

  • @SunperMechal
    @SunperMechal Před 3 měsíci +6

    እርሶን በቤታችን ያበቀለልን እግዚአብሔር ይመስገን
    እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን አሚን!!!

  • @khalidalqahtani-pm1wm
    @khalidalqahtani-pm1wm Před 4 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @FasilTe
    @FasilTe Před 3 měsíci +2

    አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 8 měsíci +3

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን የሰማነው በለባችን ይሳልብን የቅዱሳን የፃድቃን በረከት ከሁላችን ይሁንልን አሜን!

  • @user-iq8uf9ob8c
    @user-iq8uf9ob8c Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር ይመሰገን ቃለሂወትያሰማልን አባታችን

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před měsícem +1

    አባ ገብረኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማል የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Před rokem +15

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን አባታችን በጣም የረቀቀ ትምህርት ብዙ የማላዉቀዉን ነዉ ያወኩት እግዚአብሔር እርሶን የመሰለ አባትና መምህር ነሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @teshagerrworkenehe3551
    @teshagerrworkenehe3551 Před 9 měsíci +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትወ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 13 dny

    አሜን ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @mekdesgeremew2371
    @mekdesgeremew2371 Před 2 měsíci

    አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያን ያውርስልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +9

    አባታችን በእውነት ይኑሩልን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን 👐 በዚች እምነት ያፅናን

  • @fggh6526
    @fggh6526 Před 2 měsíci +1

    Amen (3)😍😍🙏🙏🙏beunet kale hiywet yasemalinnn abatachin bereketachew yiderbnnnn

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y Před 13 dny

    አሜን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን።

  • @user-zk2xd3nz4q
    @user-zk2xd3nz4q Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለኛም የሚስተውል ልቦና ይስጠን👏💚💛❤

  • @adiss6407
    @adiss6407 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dniadonaia2000
    @dniadonaia2000 Před rokem +2

    አሚን

  • @tesfommael5556
    @tesfommael5556 Před rokem +5

    ቃለ ሂወት የስምዕኩም ኣቦና ጸግኡ ኣብዚሑ ኣብዚሑ ይሃብኩም

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 3 měsíci

    አሜን አባታችን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ❤❤❤

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 6 měsíci +1

    አባታችን የነፍሴን ስብራት ጥግን የምታረጉት መናፍቃንን ድሽቅሽቅ የምታደርጉልን ለአመንነው ❤❤❤❤ እረፍት የምትሰጡን ኡፍፍፍፍፍ ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ እና በጤና ያቆይልን

  • @user-hu6sp6gt2z
    @user-hu6sp6gt2z Před rokem +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን አሜን ፫💒♥👑

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Před rokem

    Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn nurulign 🙏🤲

  • @aregasheyelfashewa2179
    @aregasheyelfashewa2179 Před rokem +1

    Kalewet yasemaln abatahn

  • @user-bv8zq6sv2w
    @user-bv8zq6sv2w Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-lh3lo5uc1e
    @user-lh3lo5uc1e Před 5 měsíci

    Egziabhier ymesgen 🙏 amen kal hiwet yasemalen kebur Abatachen

  • @leludesta4571
    @leludesta4571 Před rokem +1

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před rokem

    አሜን፫ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Před rokem

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 💒

  • @mesd8592
    @mesd8592 Před rokem +1

    Ameeen,ameeen,ameen.

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን የጻድቃን የቅድሳን በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 10 dny

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን

  • @asrse539
    @asrse539 Před měsícem

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባ 🤗❤

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 Před rokem

    እግዚዓብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕእዉት ያሰማልን

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 Před rokem

    አባታችን በእውነት ይኑሩልን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +2

    የኔ አባት እንኳን ደህና መጡ ❤

  • @samsunggrandprime6640

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @bisrataraya9589
    @bisrataraya9589 Před rokem

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @solomonshebeshi1112
    @solomonshebeshi1112 Před rokem

    አሜን በረከትዎ ይደርብን

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 Před 2 měsíci

    Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 Před rokem

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልወት የኛ እቁ የወጌል አርበኛ አባት እርስወን የሰጠን አምላላክ ይክበር ይመስገን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 Před rokem +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በሰማነው ቅዱስ ቃል ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን::

  • @user-mm7sp1vb5f
    @user-mm7sp1vb5f Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 Před rokem

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @kasay67
    @kasay67 Před rokem

    ቃል ሕይወት ያሰማልን።

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 Před 2 měsíci

    Kilehiyiwot yisemaln memihirchn abitichn ❤❤❤

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @paulosasress1754
    @paulosasress1754 Před rokem +4

    አባ እንዴት እደምወዶዎ በረከትዎ ይድረሠን ይፍቱኝ ይባረኩኝ

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před rokem

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-dh5ky2ir1i
    @user-dh5ky2ir1i Před rokem

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před rokem

    אמן אמן אמן

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲⛪️

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    Kale hewet yasemalen

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 Před rokem

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Před rokem

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tega megesete yemayaten yawereselen egam yesemanewen belebonachen yasadereben 👏👏👏❤️

  • @julpay9898
    @julpay9898 Před rokem

    ቃለሕይወትያሰማልንአባታችንአገልግሎትዘመንሆይባረክ

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @scitalk8125
    @scitalk8125 Před rokem +1

    amen

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke Před 2 měsíci

    አባታቸንተባረኩ.የተዋህዶ.ኵራት.የኢትዪጲያ.ኲራት.ለሪሶ.ሲል.ፈጣሪ.ዘረኝነትን.ሸረሸሮ.ያግባባን❤🎉🎉🎉❤❤

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d Před rokem

    ቃለ ህወትን ያስማልን

  • @letariktube960
    @letariktube960 Před rokem +1

    አባታችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን እንኛም በሰማነው ፴ ፷ ፻ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን🙏

  • @machoank6222
    @machoank6222 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰምልን

  • @aeyenalemdesalegn2017

    Abatachen kel hiwoten yasemalen

  • @biniamproduction2438
    @biniamproduction2438 Před rokem

    ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @YasinYasin-kb7dm
    @YasinYasin-kb7dm Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባቴችን

  • @rahmanmohd8003
    @rahmanmohd8003 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒💒💚💛❤️🕯🕯🕯

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Před rokem

    Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin

  • @awetrusom53
    @awetrusom53 Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ኣባታችን!

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy Před rokem

    Kali heywrt yasemalin

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸሎትዎ ይጠብቀን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @kisanethadgu5786
    @kisanethadgu5786 Před rokem

    ኣባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ ወለተ ጭርቆስ

  • @efremefar7819
    @efremefar7819 Před rokem +1

    🙏🙏🙏

  • @haimanotalemu486
    @haimanotalemu486 Před rokem +7

    አባቴ በረከትዎ ትደርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፥ መንግስቱን ያዋርስልን🙏🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️

  • @tube6079
    @tube6079 Před rokem +2

    አዎ አባታችን እውነት ብለዋል...እንደዛ እውነት እውነቱን ንገርልን በእውነት በኛ ዘመን አንተን የመሰለ አባት ስለሰጠን ፈጣር ይመስገን አንተን የመሰሉ አባቶች ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማለን

    • @asterabate5029
      @asterabate5029 Před rokem +3

      አንቱ በይ እህት

    • @user-li2lw9tv7r
      @user-li2lw9tv7r Před rokem

      አንቱ በሉአቸው
      በእነጠላ አትጥሩአቸው
      እትደንግጪ
      እስከዛሬ ስለማታውቂ ነው
      በቃ ከዛሬ በሗላ አንቱ ትያለሽ

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Před rokem

    መምህሬ

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 Před rokem

    Qala.hiwota.yasamaln.wada.mamharchin❤❤🙏

  • @samrawitalemayehu6036

    Amen Amen Amen kalehewoten yasemalen abatachen erajem edema ena xenane yadelelen amelaka Egziabher 💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 Před rokem

    ❤❤💒🙏

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ngstigalkdusmikael2879

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ በዕድሜ እና ጤና ያጠብቅልን እንቁ ኣባታችን

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 Před rokem

    እግዚአብሔር ይሰጥልን!!!

  • @dawityosef3086
    @dawityosef3086 Před rokem

    Kale hiwot yasemalen memeher yagelgelot zemenotn yebarkelen bewnet

  • @user-lj5ib1gw1n
    @user-lj5ib1gw1n Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማል ኣባታችን

  • @molo280
    @molo280 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yordanostefera8198
    @yordanostefera8198 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ።

  • @efremefar7819
    @efremefar7819 Před rokem +1

    AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN yetkeberu abatachin memhirachin kale hiwet yasemalin regime edmena tena yistiln agolgletachu yibarkilin betseltu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @myway1966
    @myway1966 Před rokem

    አባቴ የኔ አባት እርሶም ለኝ ስቶጣችን ኖት በፀሎት ያስብኝ

  • @kasahun4859
    @kasahun4859 Před 9 měsíci

    ግሩም ነው

  • @marykenashnefnadenahajj41

    ابونا شوكرن ال روح ال حايات،،🇻🇳☝️👏♥️🙌🤝🖐️⛪🌷💮🏵️🌻🍁🌹🥀

  • @julpay9898
    @julpay9898 Před rokem

    🥰🥰❤️❤️💞💕💓💓💞🥰🥰🤲🤲🤲

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Před rokem +1

    እኛ ባላገር ነን። እኛ በክርስቶስ ክርስቲያን ተብለን ያለን የአንድ ሀገር ህዝቦች ሆነን ሳለን ለምንድነው በዘርና በጎጥ የተከፋፈልነው???

  • @sevgimmalaya3601
    @sevgimmalaya3601 Před rokem

    ኧበቀሀኸየወየሠመነአከበረዘመኀተነየበዘለነ

  • @salealebachew9620
    @salealebachew9620 Před rokem +1

    Sunscribed based on promotion in Hawire Hiwot