MK TV || ጠበል ጸዲቅ || እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እንዴት ነው የሚቆጠረው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 03. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 271

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 Před rokem +43

    እባካቹ ልማድ መሚመስሉን ግን ብዙ ሚስጢር ያላቸው የቤተክርስቲያን ስርአትን እንዲህ አስተምሩን በእውቀት እንኑር ልማድ ይብቃን

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 Před 25 dny

      ይሕጠያቅ ይባረክ እኛንም አስተማረን በሕይወት ያሐማልን

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 Před 25 dny

      በዘልማደድ ነበር እምንቆጥረው

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před rokem +34

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን እና እኅታችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን 🤲➕

  • @eyobgebreselassie511
    @eyobgebreselassie511 Před rokem +34

    ዛሬ አዲስ ነገር ተማርኩኝ። አመሰግናለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @user-xd3ey7zn1l
      @user-xd3ey7zn1l Před rokem +3

      እኔም በእንተ እግዚትነ ማርያም የሚለውን ተማርኩ

  • @user-rm1fq6qm5p
    @user-rm1fq6qm5p Před měsícem

    ቃለህወት ያሰማልን አበታችንበጣም ግሩምነው ተዋህዶ ድንቅናት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dt1dc5zj9k
    @user-dt1dc5zj9k Před měsícem

    🙏ቃለ,ህይወት,ያሠማልን,በበጣም,ድንቅ,ትምህርት,ነዉ🙏🙏🙏

  • @yalewadugna853
    @yalewadugna853 Před rokem +8

    እኔም ዛሬ በእግዝትነ ማርያም ማረነ ክርስቶስ ሚለውን አሁን በትክክል አወቅሁ ፡፡ ቅል ህይወት ያሰማልን አባታችን፡፡

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před měsícem

    ፀበል ፀዲቅ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እናመሠግናለን።እህታችን ከተቀበሉሽ ባልደረቦችሽ በትግረኛው አዘጋጅዋ ደስ ይላል ወንጌል አስተማሪዎችን እየጋበዘች ትግረኛውን ስለማይገባኝ እንጂ ለሚረዱት ጎበዝ ቀጥይበት እላለሁ።የማህበረ ቅዱሳንና ኢኦቲ የግለሰብ ታሪክ እያሰለቹን ብቻ ሳይሆን አለማዊ ጣቢያ እንዳዳምጥ እያስገደደን ነውና ሰዓቱን ወንጌል አስተምሩን አስተላልፊልን የብዙ ምዕመን አስተያየት ነው።በአንቺው ብዙ እውቀት እያገኘን ነው።

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Před rokem +14

    ፀበል ፀዲቅ ደስ የሚል ነው።

  • @tigistfikru
    @tigistfikru Před rokem +18

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @shewayekebede893
    @shewayekebede893 Před rokem +2

    አባቶች አንዳንዴ አቡነዘበሰማያትን ሳንጨርስ እግዚኦ መሀረነን እግዚእ መሀረነን ሳንጨርስ በእንተ ማርያምን በማለት የችኮላ በይሆን።

  • @KalkidanMelese-jp3dj
    @KalkidanMelese-jp3dj Před 5 dny

    እናመሰግናለን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidistyemariyamkidist4178

    ያስተማረን ሉኡልእግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @salmagetu5859
    @salmagetu5859 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታቺን በጣም ስፈልገዉ የነበረ ነገር ነዉ ያስተማሩኝ

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Před 11 měsíci +1

    ፍፍፍፍፍልብ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺን ማህበር ቅዱሳን በረቱልን እንደዚህ አይነት ባጪሩ ትልቅ የሄወት ቃል

  • @---2661
    @---2661 Před rokem +2

    እፁብብብ ድንቅቅቅ😢❤
    ባወኩ ቁጥር አላዋቂነቴን ወቅሼ
    ግን በዚህ ቅድስት እምረት ስር እንድሆን ያረጉኝን ፈጣሪን እና ወላጆቼን አመስግኜ
    አሁንም ለማወቅ ለመማር
    ከ 0 ለመጀመር ዝግጁ ነኝ❤

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 Před rokem +4

    ሚገርም ነው እኔም እስከ ዛሬ በልማድ ነበር የምለው ግን ውስጤ ጥያቄ ነበር ጠይቃለሁ እያልኩ በልቤ አስብ ነበር በጣም እናመሰግናለን

  • @GechiLove-gj7kr
    @GechiLove-gj7kr Před 3 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +3

    መሀበረ ቅዱሳኑ እግዜአብሄር ያስፋልን ያቆይልን ያብርታልን በቸርነቱ ይጠብቅልን

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 Před 8 měsíci +1

    Qalaihtwt ysmlin 🙏🙏🙏💖

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 Před rokem +4

    ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሠማልን ውዱ ኣባታችን ፀጋኡ ያብዛላቹ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 Před rokem +1

    ግሩም ነው ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን ፈጣሪ ✝️📖♥️
    እህቴ እርጋታሽ ትህትናሽ እንዲት ደስ ይላል ዘመንሽን ይባርክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስወድሽ 😊

  • @fisehasisay6042
    @fisehasisay6042 Před rokem +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእንተ እግዚተነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ከትንሷ ከላይ ወደታች የሚለል አለ የትኛው ነው ትክክል መምህር

  • @Selamenesh
    @Selamenesh Před rokem +2

    በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Před rokem +2

    _በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕራችን_

  • @user-kp7pp7bj6y
    @user-kp7pp7bj6y Před 11 měsíci +1

    ብዙ ግዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነበር ላአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @workneshebeye3449
    @workneshebeye3449 Před 11 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dr6fb6zm2x
    @user-dr6fb6zm2x Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን፫

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።

    • @ehetneshehetnesh3399
      @ehetneshehetnesh3399 Před rokem

      ቃለህይወት ያሠማልን በድሚ በፀጋ ያኑረልን❤

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Před rokem +1

    በጣም ጥኡም የሆነ አገላለፅ አስተምሮ ነው አባታችን በእውነት በእንተ እግዝትነ ማርያምን ከቀይ ወደግራ ነው እስከዛሬ የማውቀው አሁን ግን ትክክለኛውን መመርያ አውቃለው ቃል ህይወት ያሰማልን ለመላው ክሮ ክብረት ይስጥልን ቸሩ አምላካችን🙏🙏🙏

  • @Belaynesh-zb9cf
    @Belaynesh-zb9cf Před 3 měsíci

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-se8xr2td1y
    @user-se8xr2td1y Před 11 měsíci +1

    እጹብ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @shawehaile7204
    @shawehaile7204 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማል

  • @tahacell6709
    @tahacell6709 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mp2kx5th3w
    @user-mp2kx5th3w Před rokem +1

    ❤🙏kale hiwot yasemaln!

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před rokem +2

    በመጄመርያ ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርሰቶሰ ሰሙ ካጽናፍ እሰካጽናፍ አለም የተመሰገነ ይሁንልን!!! እሄን ጥየቄ ያቀረበልንን ውንድማችን ሳላመሰግነው አላልም እኔም በትክክል እየጸለይኩ አልነበረም መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን❤️❤️❤️❤️

  • @user-lv9lx3oc1h
    @user-lv9lx3oc1h Před rokem +9

    ክርስቴን ነኝ እደሜየም 25አካባቤ ነዉ ግን አላቅም ነበር እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Před rokem +1

    ድንቅ ትምህርት ነው እደርሶ ሊቅ ሙህር አባት ያብዛልን እድሜ ከጤና ይሥጥልን ይጠብቅልን

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t Před rokem +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን
    ማኅበረ ቅዱሳን ❤ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልልን አሜን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před rokem +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
    እኔም ዛሬ ነዉ ያወቁት ጠያቂውም ተባረክ 🙏

  • @alekidane7169
    @alekidane7169 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!Revelation 21 (ትግ) - ራእይ
    12: ዓብይን ነዊሕን ቀጽሪ ኸኣ አለዋ፡ ዓሰርተው ክልተ ደገ፡ ኣብቲ ደጌታትውን ዓሰርተው ክልተ መላእኽቲ፡ ስማት ድማ ተጽሒፉ አሎ፡ እዚ ስማት እዚውን ናይቶም ዓሰርተው ክልተ ነገድ ደቂ እስራኤል እዩ።

  • @hanayemaryam2940
    @hanayemaryam2940 Před rokem +1

    ግሩም ነው መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 Před rokem

    በመጀመሪያ አባታችንን፤ የዚህ መሰናዶ አዝጋጆችና፤ አቅራቢ ጭምር፤ ለዚህ እጅግ ግሩም አስተማሪ ለሆነ ማብራሪያ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እላለሁ ፤ ተጨማሪ ሥራ መስጠት አይሁንብኘ እንጂ፤ እንደዚህ ያሉ ማብራሪያዎችን በጽሑፍ ጭምር ቢቀርብ ፤ ለእንደ እኔ አይነት ምእመናን እጅግ በጣም ጠቃሚ ይሆናል፤

  • @eyerusalemkasahun5658

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @michealfishaye1261
    @michealfishaye1261 Před rokem +1

    እግዚአብሄር አምላክ ታላቅ ትምህርት አስተምሁሮና ባአባታችን አድሮ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳኖች

  • @serkeeserkee136
    @serkeeserkee136 Před rokem +2

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለህይዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 Před rokem

    Yemadenkachew abat....... Kale'Hiwot yassemalin........

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏿❤

  • @tigistbuta7737
    @tigistbuta7737 Před rokem

    አባታችን ቃለ ሕይወት የሰማልን ቸሩ መድሀኒሐለም ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን::

  • @mimidxb
    @mimidxb Před rokem +5

    ትልቅ ምስጢረ ነዉ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bashawabebayehu-hy8ng
    @bashawabebayehu-hy8ng Před rokem +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Před rokem +2

    እውነት ነው መምህር መቁጠሪያ በዋሻ በፍርኩታ በዱር በገደል ላሉ መናንያን እና እድሜያቸው ለገፋ መቁጠር ለተዘነጋቸው አረጋውያን ብቻ እንጂ ለሌሎች ምዕመናን አውጃ አታውቅም !!
    እነዚኽም የሚጠቀሜበት ራስን የቻለ ታላቅ ምስጢር አለው ።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን። ከልማድ ወጥተን በእውቀት እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @user-sz9cw2pb2z
    @user-sz9cw2pb2z Před rokem +2

    ቃል ሕይወት ይስማልን አባታችን 🙏🙏🙏

    • @mesfintekalgn4687
      @mesfintekalgn4687 Před rokem

      እግዚአብሔር እባክህ እንደነዚህ አይነቶችን አባ

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc Před 8 měsíci

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የቤተክርስቲያናችን ሚስጥር ልዩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።
    በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ ላይ ከአሁን ደቂቃ ጀምሮ አስተካክላለው

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቤት መታደል ❤❤❤❤ እኔም ተምሪያለሁ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ነዉ ያብራሩልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን። እህታችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን። ማህበረ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤

  • @mariamh182
    @mariamh182 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን፫🙏🙏🙏

  • @qwas9970
    @qwas9970 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @cphonetastic4664
    @cphonetastic4664 Před rokem +1

    በእኑ ቃለ ህወት ያሰማል በቤተ ክርስትያን አባቶች በሉ ሲሉን እንጂ ትሩሙን በቅርብ ግዜ ነው ያወኩት ለአባቶታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያግልልን💚💛💓 እኔ ገና ምንም የማላውቅ የጠፋሁን በግ ነኝ💔💔

    • @lemi7996
      @lemi7996 Před rokem

      አይ ዞን ሁላችንም ያው ነን እግዚአብሔር ያበርታን

  • @zemabet5517
    @zemabet5517 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před rokem

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕውትን ያሰማልን🙏

  • @mesertdeme9882
    @mesertdeme9882 Před rokem

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን👏👏

  • @user-bo7ln8pn7x
    @user-bo7ln8pn7x Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልኅን አባታችን

  • @fekerte
    @fekerte Před rokem

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታቸን 🙏🙏🙏

  • @user-mn1ck4pg8w
    @user-mn1ck4pg8w Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለጠያቂወቹም ለአቅራቢወቹም ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abebebelay1584
    @abebebelay1584 Před rokem

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እኔ እግዞ ማ ከትንሿ ጣት ከታች ወደ አሁንም ከትንሿ ጣት ከላይ የምጀምር ሰለዚህ አባታች በጣም እግዚአብሔር ይሰጥልኝ የፀበል ጸዲቅ አዘጋጅ አመሰግናለሁ።

  • @EyasuAmeha-qs1sp
    @EyasuAmeha-qs1sp Před 4 měsíci

    ምን አይነት ድንቅ መምህር ነዉ

  • @addisendu3177
    @addisendu3177 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን አሜን፫

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fikredamene4566
    @fikredamene4566 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እጅግ መልካም ጥያቄ እና መልስ ነው::

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj Před 9 měsíci

    ቃለህይወት የሰማልን በጣም ጥሩትምህርትነው 👌 ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @sisaywubie
    @sisaywubie Před rokem +1

    ቃለህይወትን ያውርስልን🙏
    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏

  • @yichalemgebrie6780
    @yichalemgebrie6780 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @abiyuyeshambel7018
    @abiyuyeshambel7018 Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @bezuneshlemma8825
    @bezuneshlemma8825 Před rokem

    ተባረኩ

  • @almaz130
    @almaz130 Před rokem

    እጅግ አድረገን እናመሰግናለን ።

  • @TGST645
    @TGST645 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት

  • @solomonweldesenbet1843

    ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይኽን የነፍስ የሕሊና ምግብ ላዘጋጀሽልን እህታችን የአበው በረከት የአምላክ ቸርነቱ ይብዛልሽ እጅግ እናመሰግናለን✝️✝️✝️

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Před rokem

    ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @hanayemaryam2940
    @hanayemaryam2940 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን በቸርነቱ በቀኙ ከሚቆጠሩት ያድርገን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን በእውነት እግዚያብሔር ያክብርልን እህታችንም ጸጋውን ያብዛልሽ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ያክብርልን

  • @Alma-dx4jv
    @Alma-dx4jv Před rokem

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያላወኩትን አውቅያለው❤

  • @sarabirhanugetahun4635
    @sarabirhanugetahun4635 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራን
    የመቁጠርያውን ጉዳይ እነ መምህር ግርማን ከመቃወም ይልቅ ያስተማሩበትን መንገድ ቢያፀኑልን መልካም ይመስለኛል እስቲ እኔ ልጠይቆት ቤተ መቅደስ ውስጥ የኢየሱስን ክርስቶስን ክቡር ደሙን ቅዱስ ስጋውን ያልተቀበለ መግባት ይችላል???ስለዚህ መቁጠርያው ለሁላችን ተፈቅዷል ችግሩ የቤተክርስቲያንን ህግና ስረአትን ባለመጠበቃችን ነው እንጂ መቁጠርያ ለሁላችን ክርስትያኖች ይፈቀዳል እናተ ከመምህር ግርማ ወንድሙ ጋር ምን እልህና መናናቅ እንደ ገጠማችሁ እግዚአብሔር ይወቅ ይልቁኑ ይህ ወለም ዘለም እያለ ላለ ምእመናን ስለእግዚአብሔር ትእዛዝ የእውነት መስክራችሁ የመሸበት ብታድሩ ይሻላል

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Před rokem +1

    ቃለ ሕይወትን መንግስተ ሰማያት ያውርስለን መምህር በውነት በጣም መማር አለብን እኔኮ መሀይም ነኝ ምንም የማላውቅ ውነት ነው መልስ ያላት ስንዱ እመቤት ቤተ ክርስቲያን ናት

  • @_kiaariaa_
    @_kiaariaa_ Před rokem

    Kale hiwet yasemalin, mengeste semayatin yawersilin abatachin🙏⛪

  • @user-wb8ib7xv8j
    @user-wb8ib7xv8j Před rokem +1

    የሒወት ቃል ያሠማልን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔርይመስገን በወንትቃለህወትያሰማልን

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመሞሕራችን እግዚአብሔር ይሥጥልን

  • @hanayemaryam2940
    @hanayemaryam2940 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @sewasewu
    @sewasewu Před 11 měsíci

    እዉነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እኔም አላዉቅም ነበረ ለምን እንደሆነ ግን ዛሬ ተማረኩኝ አመሰግናለሁ ጥያቄ የጠየከዉ ወንድማችን🥰🙏

  • @user-sb5wm6mo7r
    @user-sb5wm6mo7r Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማል። እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥል። አንድ ነገር ማለት የምፈልገው እህቴ ኘሮግራም ምትመሪው ሻሽ ብትጠቀሚ ከንግግር በላይ ተግባራችን ያስተምራል ግን በጣም ይቅርታ።

  • @user-re2kq6pr4r
    @user-re2kq6pr4r Před rokem

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን