MK TV || ጠበል ጸዲቅ || የአህያ ሥጋ ብበላ ምን ችግር አለው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 11. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 417

  • @user-jw6pp2ee5x
    @user-jw6pp2ee5x Před 8 měsíci +57

    ሆዱ አምላኩ የሆነ ህዝብ በየ ጎዳናዉ አንድ ዳቦ አጥተዉ ጎማ አጭሰዉ ሶስት ቀን የሚያድሩ አሉ ስጋ በሚበላበት ገንዘብ ምስር በልቶ በተረፈዉ ዳቦ ገዝቶ ለጎዳና ልጆች ይስጥ የጎዳናን ህይወት ያየ ብቻ ነዉ የሚያዉቃት

  • @user-cd7kx1ff1k
    @user-cd7kx1ff1k Před 8 měsíci +4

    ጠያቂዋ የምትከራከረው የሷን ሐሳብ ሳይሆን የጠያቂዎቹን ሀሳብ ነውእንጅ ከሷየመጣ አድርጋቹህ አታስቡ የስራው ጠባይ ነው ትክክል ናት መረጃ የሌላቼው ሰዎች በደንብ እንዲረዱ ብላ ነው አላማው እንደማይበላ ማስረዳት ነው

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 Před 8 měsíci +26

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አህያ ከሞተች እንኩዋን ወደ ወንዝ ዳር ወይም ሜዳ ላይ ማለትም ጂቦች እንዲበሉ ይደረጋል እንጂ የገጠር ሰው አይበላም ለሁሉም ስርዓት ወግ ባሕል አላቸው ልብ ይስጠን በነፈሰበት እየነፈስን መወዛገብ ሆነ😢

  • @user-xx5nq2uk5o
    @user-xx5nq2uk5o Před 8 měsíci +15

    መለያየት ... ሆድን ማምለክ... ማሰናከል ... ማሕበረሰብ መበታተን ... ትውፊት ማፍረስ
    «ወንድሜን ከማሰናክል ስጋ ለዘላለም አልበላም።»

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před 8 měsíci +15

    ሰው ተጃጅሏል አለ አባ ገ/ኪዳን ኦርቶዶክሳዊን በዘመን ጎርፍ አንናድ እንጂ በመፀሀፍ ቅዱስ መመገብ የምንችላቸውና የማንችላቸው ተሰንደው ተፀፈዋል ከነ ምክኒያቶች እናብብ ይህ ካለ ማበብ የመጣና ካለመማ እንዲሁም ከግዴለሽ ነት የመጣ ነው
    ተው ተዋህዶዊን ወገኖቸ እንደ አበቶቾቻችን በከፍታ ባንኖርም ወርደን እንደ አሳማ አንርመጥመጥ !!!!

  • @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ

    የኔታ ኃይለ ማርያም ዘውዴ እድሜን ከጤና ጋር ያድልዎት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 Před 8 měsíci +1

      እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት ::
      ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 Před 8 měsíci +31

    ተመስገን እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ እራሱ በሬውን አርዶ አይኑ እያየ ከሚበላው ማህበረሰብ የፈጠረኝ አምላክ ይመስገን አይይይ ገጠር ፓለቲካ አያውቅ ነገር መስራት አያውቅ ኧረ ስንቱ❤❤❤

    • @user-jv6ki6ht6q
      @user-jv6ki6ht6q Před 8 měsíci

      እውነት ነው ሁሌየም እኳራለሁ ❤

    • @OrthodoxyStPaul
      @OrthodoxyStPaul Před 8 měsíci +1

      ወንድም አለም ... የገጠር ልጅ ስለሆንክ ወይንም የአህያ ስጋ ስላልበላህና ስለበላህ አትጸድቅም ... የምትድነው የጌታችንን ስጋና ደም ስትበላና ስትጠጣ ብቻ ነው ።

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit Před 8 měsíci +1

      የገጠርም ይሁን የከተማ ዋናው መማርና ማወቅ መረዳት ይመሰለኛል ለኔ ሰንት የከተማ ልጅ አለ በሐይማኖቱ የፀና ጌታ በወንጌሉ ነገሮናል እንደማይበላ አመሰግነዋለሁ

    • @erbikanfalta
      @erbikanfalta Před 8 měsíci

      እዉነት ነዉ እኔም ነኝ

    • @user-jv6ki6ht6q
      @user-jv6ki6ht6q Před 8 měsíci

      @@tigi_habeshawit የገጠር ልጅ ስኳኝ ገዝተሽ አበይ በጅሽ ተባርኳ የታረደውን ነው ከቴ ስኳኝ የሱቅ ስጋ ነው

  • @YoniAbabe-kh6eb
    @YoniAbabe-kh6eb Před 8 měsíci +5

    አርሴምዬ የኔ ውድ ትለያለሽኮ!!!!!ሁሌም የምታቀርቢያቸው ዝግጅቶች ልዩ ናቸዉ ።እድሜ ይስጥሽ!!!!

  • @agichesetegn4468
    @agichesetegn4468 Před 8 měsíci +2

    ምን አይነት ዘመን እደደርስን በእውነት በጣም ያማል 😢😢 እንኳን ለመብላት ቀርቶ ስሙ ሲነሳ እራሱ እዴት ይዘገንናል

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 8 měsíci +5

    እጅግ ይገርማል ያሳዝናል ርእስ መሆን የማይችልና የማይገባው ነገር የበዛበት ዘመን።

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 8 měsíci +14

    የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እድሜ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይበሉ በስልምና ፈርስ አንበጣ ሌላም አለ ስሙ አለያስኩም ትበሉ ነበር በሁሉም ነገር ኢትዮጵያዬ ተዋህዶዬ ኑሪልኝ ህመምሽ ህመሜ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

    • @michaelyemariamlij2633
      @michaelyemariamlij2633 Před 8 měsíci +5

      እስቲ ምን አገባሽ ስለሰው ሀይማኖት ። ሁልግዜ ጥላቻ ብቻ ።

    • @yehune
      @yehune Před 8 měsíci

      ማቴዎስ ወንጌል 3:4

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 8 měsíci

      @@michaelyemariamlij2633ፐ ማሽቃበጥ

    • @user-vz9dx3vp3k
      @user-vz9dx3vp3k Před 8 měsíci +1

      እንኳን ፈረስ የበከተ ፍየል በግ እንኳን በኛ ያሉት አይበሉም እኅቴ ጠፈፍ ያሉ ናቸው

    • @matiasbezabeh4547
      @matiasbezabeh4547 Před 8 měsíci +1

      ማንበብ ጥሩ ነው እውነት አርነት ያወጣል@@yehune

  • @sikosilo1323
    @sikosilo1323 Před 8 měsíci +14

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Před 8 měsíci

      መንጋ ምን ተማርክ ማፈሪያ

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 Před 8 měsíci

      እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት ::
      ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 8 měsíci +5

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት የሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤ለኛ መረስተዋል ያድለን😢😢😢እርኩስ የሆነገረ ነገረ እግዚአብሔር እጅግ ይጠላዋል

  • @avolatube_8253
    @avolatube_8253 Před 8 měsíci +1

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ። የኔታ ርስበርሱ የሚምታታ ውኃ የማይቋጥር ነገር ነው የሚናገሩት። ኃጢአት አይደለም ብለው አይበላም የሚል ነገር አመጡ። በመጀመሪያ የኔታ ከሃይማኖት መምህርነት ወጥተው የባህል ጠበቃ ሆነው ነው የተከሰቱት።
    ጋዜጠኛዋ ወጥራለች።

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 8 měsíci +5

    አይ ሞት ይሻላል😭 የዚህም ህግ ለማስከበረ ተብሎ ለጥያቄ ይቀርባል አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን እነደ ስሙንም ሲጠራ እነዴት እንደ ሚዘገንን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 Před 8 měsíci +3

    በስመአብ ያሳዝናል ወዴት እየሂድን ነው አቤቱ ይቅር በለን የራሳችንን ጥለን የሰውን መውዴድ😢. ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @kiya277
    @kiya277 Před 8 měsíci

    ከብቶች የላይ ጥርስ እንደሌላቸው ዛሬ አወኩኝ። ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። እግዚአብሔር ጥበብና እውቀቱን ይስጥሽ።

  • @walelgnakele2437
    @walelgnakele2437 Před 8 měsíci +2

    የሚበላው የማይበላውን አይንቀፍ ሚለው እኮ ለሚፆሙ እና ለማይፆሙ (ለሚበሉ) ነው መምህር ከተከለከለው ጋር የሚየያዝ አይመስለኝም።

  • @user-il9lg6qc4d
    @user-il9lg6qc4d Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 Před 8 měsíci +6

    እስኪ አስቡት አፋችን ውስጥ የአህያ ሥጋ ፣ለመብላት አይደለም ለማሰብ ይዘገንነኛል

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e Před 8 měsíci +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን
    ኦ ጌታ ሆይ ከእንዴት ያለው ጊዜ ደረስን አህያም ምግብ ሊሆን በጥያቄ ይቅረብ ሰው እኮ እንዳለ ግብሩን ለውጧል አባታችን እንዳሉት ከተሜው

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Před 8 měsíci +8

    አባታችን መምህር ቃለ ህይወቱን ያሰማልን ❤❤❤

  • @use1K629
    @use1K629 Před 8 měsíci +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን
    ያሰማልን ለአባታችን !🙏

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 Před 8 měsíci

      እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት ::
      ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️

  • @user-yv3ok6je6f
    @user-yv3ok6je6f Před 8 měsíci +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
    እንደክርስቲያን ካሰብን እንኳን የተከለከለውን የተፈቀደውንስ ብንተወው

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 8 měsíci

    መምህር ሃሳቦዎት ተስማምቶኛል የሚበላው የማይበላውን አይንቀፍ የማይበላውም የሚበላውን አይንቀፍ!

  • @fikaduworku7975
    @fikaduworku7975 Před 8 měsíci

    በመጀመሪያ ጎበዝና አስተዋይ ጠያቂ ነሽ! ስለመብሉ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮች መጽሐፍ ቅዱስ ምንድነው የሚለው ተብሎ ቢጠየቅ ምዕመናኑ ባህልንና ሃይማኖትና መለይት እንዲችል ትልቅ አስተዋጾ ይኖረዋል! በምዕመናኑ ዘንድ ያለው መረዳት የአህያ ሥጋ መብላት ከመርከስ ጋር የተገናኘ እንጂ ከባህል ጋር ብቻ የተገናኘ አይደለም! እንደውም አህያ ብሎ ከመሳደብ ይልቅ አህያ መብላት እኖደሚያረክሰን ነው የምንቆጥረው! አስተማሪው ለእግዚአብሔር ቃል ከማድላት ይልቅ ፈራ ተባ እያሉ...

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @tewodroswasihun8240
    @tewodroswasihun8240 Před 8 měsíci +3

    አህያ አትበላም ባህላችንም አይደለም እየሱስ ክርስቶስም ለ ሆሳእና የመረጣት ናት። መምህራችን ቃለሂወት ያሳማልን🙏🙏
    አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ እንሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው ትሑትም ሆኖ በአህያም በአህያዪቱ ግልገል በውርንጫዪቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል። ዘካ9፣9

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před 8 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን ከሆድ ባርነት እግዚአብሔር ያውጣን በእውነቱ
    የአህያ ሥጋ ሲሉት በራሱ ይዘገንናል እንኳን ሊበላ😢

  • @selamwossne8992
    @selamwossne8992 Před 8 měsíci +2

    ጠያቂዋ እህታችን አጠያየቅሽ እራሱ መታረም አለበት እዚላይ ወተሽ ድርቅ ያለ ጥያቄ ከምጠይቂ

    • @YoniAbabe-kh6eb
      @YoniAbabe-kh6eb Před 8 měsíci

      የምትሳደቡ ሰዎች ግን የአህያ ስጋ ቤት አላችሁ እንዴ ?ልክ ናትኮ የኛን ጥያቄ ነው እኮ የጠየቀችው ።ነው ወይስ የግል ችግር አለባችሁ ?እንዴ ኧረ ምንሼ!!!!!!

    • @samitesfaye3740
      @samitesfaye3740 Před 8 měsíci

      ስራዋ ነው እናንተ ሊቅ ስለሆናችሁ ቀድማችሁ አውቃችኋልና ዝም በሉ የኛን ጥያቄ ትጠይቅልን

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e Před 8 měsíci +2

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችነም ጋር ይሁን ውድ የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን አባላት በእውነት በጸበል ጻድቅ መርሃ ግብር እሚቀርቡት ጥያቄዎች እና መምህራኖች የህይወት መንገድ ናቸው እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አሜን
    ጥያቄያን ሳቀርብ በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና ነው የእኔ ጥያቄ ወንድሜ በመተት ወይንም በድግምት ተይዟል ታዲያ ቤተ ሰቡ ለሁለት ተከፍሏል ግመሹ ብር ከፍለን እናስፈታው ይላል የተጠየቀው ዋጋም እነሱ ባሳሰሩበት እጥፍ ነው ነገር ግን የገንዘቡ ብዛት ሳይሆን የግማሹ ቤተ ሰብ አቋም ብር ከፍሎ ማስፈታት ኃጢአት ነው በሚል ነው ። እባካችሁ አሁን ለልጁ እሚጠቅመውን እና ከእግዚአብሔር መንገድ እማይለየውን መፍትሄ ንገሩን እባካችሁ ባጭር ጊዜ መልሱልን ?
    #ብር_ከፍሎ_ማስፈታቱ_ኃጢአት_ይሆንን ?

    • @sarhss4407
      @sarhss4407 Před 8 měsíci

      እረ የሁላችንም ጥያቄ ነው መልሱልን ውድ መምህሮቻችን

    • @user-hi3fc5cb8t
      @user-hi3fc5cb8t Před 8 měsíci

      ይሄ ጥያቄ ያንች ብቻ አይደለም እኔም ጥያቄ ነው እባችሁ ውድ መምህሮቻችን መልሱልን

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 Před 8 měsíci +5

    በፍጹም አንበላም ሃይማኖት እንኳን ቢፈቅድ ለ 2000 ዓመት ያለልበላን ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው አንበላም አንበላም አንበላም ትልቅ ጸጸብ ነው የሚፈጠረው

    • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
      @selamsahlemartamselamsah-gd2pu Před 8 měsíci

      እውነት ነው

    • @user-oo7pg7yp8r
      @user-oo7pg7yp8r Před 8 měsíci

      በትክክል ሞት ይሻላል

    • @myhb1219
      @myhb1219 Před 8 měsíci

      የመምህርም ትምህርት እሄ ነው

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 8 měsíci

      የኢትዮጵያ ጠል የሆኑ ገዚዎች እና ሰለጠን ባይ ተከታዮች እንዲውም ስግብግብ ነጋዴዎች ተጨምረው ባህልን ሀይማኖት ለማጥፋት እየተጠቀሙበት ያለ ዘዴ ነው

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před 8 měsíci

      አሳማ የሚፀየፍ ህዝብ አህያ እንዴት አሰብነው ?

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህረችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lg8ke7qe6d
    @user-lg8ke7qe6d Před 8 měsíci +3

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @yohannisadmass1786
    @yohannisadmass1786 Před 8 měsíci +1

    በእውነት አባቴ በጣም ግሩም ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን !!!
    1/ አህያ በዓመት እንኳን 1 ጊዜ ነው የሚወልደው 2/ ችግር ቢመጣ የሚለው logical ነው ? ያኔ በችግር ጊዜ አህያ ለመኖሩ ምን እርግጠኛ ነን ?

  • @samitesfaye3740
    @samitesfaye3740 Před 8 měsíci

    አርሱዬ በርችልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንች።መምህረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @orthodoxZemaa
    @orthodoxZemaa Před 8 měsíci

    ጠያቂዋ በጣም ጀግና:: የዘመኑ ሰው ምን ችግር አለው እያለ ነው ሁሉንም ህግ የሚያቃልለው ስለዚህ አንቺም ጉዳዩ ለዳግም ጥያቄ እንዳይነሳ አጥብቀሽ መላልሰሽ ግልጽ እስከሚሆን ድረስ መጠየቅሽ በሙያሽ ያለሽን ብቃት ነው የሚያሳየው:: መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

    • @michaelyemariamlij2633
      @michaelyemariamlij2633 Před 8 měsíci

      ልክ ነው የዘመኑ ሰው ጥያቄ መጠየቁ ስለማይቀር ፣ ግልጽ እስኪሆን መብራራቱ መልካም ነው

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 Před 8 měsíci +2

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤ ጠያቂዋ እህታችን ምን ተሳስታ ነው ብየ አስተያየት ሰጭዎችን አይቼ አሁን ስመለከተው ምንም አልተሳሳተችም😮 እሷ የኔ ቢጢ ብዙ ምን ችግር አለው ባይዎች ስላለን እና ሀይማኖታዊ መሰረት አለው የለውም እንድሁም በባህላችን ያለውን ሁኔታ በደንብ መምህር እንድያስረዱን ነው ምን ችግር አለው እያለች የጠየቀችው! አይ የኛ ነገር በቃ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ነው የምናየው ማለት ነው!? ለሁሉም መምህር እንዳሉት እርስ በርስ መገዳደልን እንዳለማመዱን ሁሉ የአህያ ስጋውንም አለማሞደው ኢትዮጲያዊ ባህላችንን ሊያስጥሉን ነው።😢 የኔ ትውልድም ሁሉን ነገር ምንችግር አለው ባይ ግደለሽ መሆኑን አውቀውታል።

  • @alexdrsha1079
    @alexdrsha1079 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @serkalemtemuary5579
    @serkalemtemuary5579 Před 8 měsíci +3

    አርሴማዊት ዛሬ በጣም ተከራከርሽ ቆንጅዬ መምህርን ስታቋርጭ ነበር ቢስተካከል ተወዳጅ

  • @tigst3925
    @tigst3925 Před 8 měsíci +1

    አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Před 8 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤እግዚዎ ወዴት እዬሄድን 😢

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Před 8 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ትግስቱን ስጠን እህታችን መጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሰው እያሰረዱ ከአህያ ስጋ ላይ ድርቅ አልሽ

  • @user-we6kl4bp4o
    @user-we6kl4bp4o Před 8 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን። ማህበራችን ማህበረቅዱሳንን ያቆይልን።

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před 8 měsíci +1

    ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን
    ግን ዛሬ ዘመን ያለን ሰወች እደው ለሆዳችን አደራ የተባልነ ነው እሚመስለው እግዚኦ አውጣኝ ነው

  • @user-pn9ej8pc9j
    @user-pn9ej8pc9j Před 8 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 8 měsíci +2

    የኔታታታታታታ❤

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Před 8 měsíci

    እሄ ነገር መስመት እረሱ እንዴት እንደምቀፍ ኧረ እንደ ሀገር ብዙ ነገርን እያጣን ነዉ 😢😢
    ቃላሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን. አቤቱ ጌታ ሆይ ስንቱን ጉድ እንሰማለን. መጨረስሻው ዘመን መድረሳችን ነው እንጂ አህያ ይበላ ተብሎ ጥያቄ መጠየቁ እራሱ ምን አይነት ደረጃ መድረሳችን ነው አህያ እንኮን ስጋውን. ስሙን ስንጠራው እንደት ያስጠላል ሰሞኑን ስንሰማ ውስጣችን. እደት እንደሚያጥወለውል ሀገራችን ሰላም ነው ያጣነው እንጂ የአህያ ስጋ ጤነኛ አእምሮ ያለው ኢትዮጴያዊ አይበላም. የበሉትም የጤና እክል ያለባቸው ብየ አስባለሁ በስመአብ

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před 8 měsíci +1

    ይሄ ጥያቄ በጥያቄ መልክ መቅረቡ ቢገርመኝም ነገር ግን አባታችን ለሕዝበ ክርስቲያኑም ለአህዛቡም በደንብ አድርገው በሚገባ መልሰዋል❤❤❤ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 8 měsíci +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-es3pb4cc8h
    @user-es3pb4cc8h Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @kdstteklu8409
    @kdstteklu8409 Před 8 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ .......

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 8 měsíci

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማል፣አባታችን፣እድሜናጤና፣ይስጥልን፨

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 Před 8 měsíci

    በውነት ቃለህይወት ያሰማልን ግን የከተማሰው እንብላ ነው በጣም ደስእሚል አናጋገር ነው

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ትምህርት

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 8 měsíci +1

    የማውቀውን ነው የምናገረው የተወለድኩት አማራ ክልል ነው በእምነትም ጠንካራ ህዝብ ነው
    ያሳደግናቸውን ከብቶች እንኳን አርደን አንበላም እንደ ቤተሰብ አካል ነው የሚታዩት
    ወይ አንዱን ከብት ሸጠው ሌላ ገዝተው ያርዳሉ እኛ ልጆች ግን ሲታረድ አናይም ጭካኔን እንዳንለማመድ ነው
    የተዋህዶ ልጆች በእምነታችሁ ፅኑ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot340 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @Sarasaraa-ke6lv
    @Sarasaraa-ke6lv Před 8 měsíci

    ቃለ ሀህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤

  • @BiranaMedia
    @BiranaMedia Před 8 měsíci

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ትልቅ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው።

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 Před 8 měsíci +1

    ከፈላክሽ ብይ አጠያየቅሽ እራሱ ድርቅ ያለነው ለስለስብሽጥይቂ

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Před 8 měsíci

    ጠያቂዋ ስርዓት የላትም ብዙ ጊዜ እከታተላታለሁ ቢያስ ለመልካም ነገር ብትሞግት ጥሩ ነበር ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @samitesfaye3740
      @samitesfaye3740 Před 8 měsíci

      አንች ደግሞ የመንደር ወሬሽን አቁሚ ይሄ መንፈሳዊ መድረክ ነው ስነ ስርዓት ተምረሽ ተመለሽ ቂም ያለብሽ ነው የሚመስለው ንግግርሽ ታረሚ እስኪ አውቃለሁ ተብሎ ዝም ተብሎ አይወራም የምዕመናኑን ጥያቄ ነው እየጠየቀች ያለችው

  • @hanaeshetu6519
    @hanaeshetu6519 Před 8 měsíci +7

    እግዚኦ ጠያቂው የአህያ ሥጋ ለምን በላህ ወይ ለምን አልበላህም ተብለን በገነት የምንጠየቅ አስመሰለው፤ የሚጠየቅ ስንት ጉዳይ እያለ😢 ማኅበረ ቅዱሳን ግን ምዕመናን እንዳይፈተኑ እንዴት እንደ ዕንቁላል እንደምትንከባከቡ ነው የሚያሳየው ለዚህም መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን ማለት እፈልጋለሁ።

    • @hermonwallelign4436
      @hermonwallelign4436 Před 8 měsíci

      አዳም ከገነት የተባረረው ይሄን አትብላ ተብሎ ነው ምነው እረሳነው እንዴ

  • @yilkaltemesgen-bx6vd
    @yilkaltemesgen-bx6vd Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰመልን መምህር

  • @fasileniyew7354
    @fasileniyew7354 Před 8 měsíci

    ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቁም የሊቃውንትን መልስ ነው የሰጡን እህታችንም የጠያቂዎችን ሙግት ነው ያቀረበችው

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 8 měsíci

    የኔታ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አቤቱ መድሐኒአለም ማስተዋሉን ያድለን ብቻ

  • @hayath8505
    @hayath8505 Před 8 měsíci +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @yoniyoni5030
    @yoniyoni5030 Před 8 měsíci

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።መርሃ ግብር አዘጋጃችንም እንዲሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ በርቺ። ግን ከባህል አንጻር ነው በኢትዮጵያ የተከለከለ ሲባል፣ ብዙ ባህል ጠል አካላት ስላሉ ከኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮ አንጻር ያለው ጎልቶና ተብራርቶ ቢገለፅ። ምክንያቱም መምህር በተረዱበት አውድ ሁሉም ላይረዳው ይችላልና ቢታሰብበት

  • @antenehwolde4773
    @antenehwolde4773 Před 8 měsíci +2

    ጠያቂዋ መብላት ፈልጋለች መሰል ክልክል ነው ተባልሽ ጠቃሚ አይደለም ከፈለክሽ አንቺ እዛው ምን ትመስላለች እማይጠቅመን ስለሆነ ነው በክት ነው ትከራከራለች እንዴ ዋው ላንቺ ተፈቅዷል እኛ ግን አንበላም :;

    • @samitesfaye3740
      @samitesfaye3740 Před 8 měsíci

      መጀመሪያ አዳምጥ ከዛ ፃፍ ምን ይመስላል

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před 8 měsíci

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 8 měsíci

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před 7 měsíci

    በጣም ይገርማል ቢበላስ ምን ችግር አለዉ ብለሽ መጠየቅሽ እራሱ ያማል አንቺም ክርስትያን ነሽ መብላቶት እኮ ዮቻላል ግን ሰዉን ወይስ እግዚአብሔር ነዉ የመፈራዉ ኧረ ከባድ ነዉ

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Před 8 měsíci +1

    ጠያቂዋ ምንሆነሽ ነው መልካሙን ትዕዛዝ የምታጣሚው

  • @estifanosgirma8305
    @estifanosgirma8305 Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @HgHg-et1kt
    @HgHg-et1kt Před 8 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 Před 8 měsíci

    ገቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 Před 8 měsíci +1

    በልቱ የፀደቀ የለም ግን አባታችን የቻሉትን ያክል መልሰዋል 👏👏👏ግን የተሻለ አባቶችን መልስ ይሰጥበት

    • @myhb1219
      @myhb1219 Před 8 měsíci +1

      መልሳቸው ሁሉ ትክክል ነው ከሳቸው የበለጠ እሚያስረዳ አይኖርም

  • @user-kt2ig3ir9j
    @user-kt2ig3ir9j Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን 🌻🌻🌻

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 8 měsíci

    እዉነት ነዉ መምህራችን ከአሁን በኃላ እንኳን ሆቴል ስጋ ቤት ስጋ ለመግዛት እኔ አላምንም

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይሰጦት አባታችን

  • @user-dh5ky2ir1i
    @user-dh5ky2ir1i Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🎉🎉🎉❤

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před 8 měsíci +6

    እዝቡ ባጠቃላይ ተቃውሞ መውጣት አለባቸው።ይህ ሰይጣን ከሰልጣን ይውርድ። አለበት

  • @silasadwa6045
    @silasadwa6045 Před 8 měsíci

    ዘመን ይስጥልን አባታችን +++

  • @user-xo1dd9di6o
    @user-xo1dd9di6o Před 8 měsíci

    በትክክል እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3v Před 8 měsíci

    ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @kidanegirma669
    @kidanegirma669 Před 8 měsíci

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mahderabebe9724
    @mahderabebe9724 Před 8 měsíci

    ቀቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @akliluzewdie8658
    @akliluzewdie8658 Před 8 měsíci

    ጠያቂዋ ጎበዝና መርማሪ አድምታ ጠያቂ ናት እንድትባል ይመስላል ጥያቄዋ ..
    በግልጥ የተቀመጠ ሥርዓት እንዳለ እየተነገራት አጉል ትራቀቃለች ።
    ቻይኖች አህያ ቢበሉ የኖሩበት ልማዳቸው ሊሆን ይችላል ስለ ሃይማኖታቸው እኛ ምን አገባን ። እኛ ደግሞ ወዲህ በታላቁ መጽሐፍ ትዕዛዝ ወዲህ በልማድና በትውፊታዊ ባህላችን ጥዩፍ የሆኑ ነገሮችን እንተዋለን አንጠቀማቸውም ።
    ነገርግን የተከለከለውንና ማኀበረሰቡ ርኩስ ብሎ የሚጠየፈውን ለመብላት እንደጠያቂዋ ሁሉ ልቡ የዳዳውና ምን ችግር አለው ብሎ ሊፈጽመው የሚፈልግ ካለ ማድረግ የግል መብቱ በመሆኑ ዛሬ ላይ ማንም አይከለክለውም ።

    • @samitesfaye3740
      @samitesfaye3740 Před 8 měsíci

      ናት በደንብ ጎበዝ ናት አንተ ራስህ ምን እንድትባል ነው የፃፍከው።ወረኛ

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 Před 8 měsíci +1

    ለመስማት ያልታደልን

  • @fikaduworku7975
    @fikaduworku7975 Před 8 měsíci

    “ሁሉ ለንጹሖች ንጹሕ ነው፤ ለርኵሳንና ለማያምኑ ግን ንጹሕ የሆነ ምንም የለም፥ ነገር ግን አእምሮአቸውም ሕሊናቸውም ረክሶአል።”
    - ቲቶ 1፥15

  • @user-rn6br2hb5b
    @user-rn6br2hb5b Před 8 měsíci +1

    ቃሊህይዉትን ያሰማልን

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 8 měsíci

    ሰንቱን አይን ሰማን 😢 አባታችን እድሜ ይሰጥልን

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yesamalne Abatachni

  • @user-ub8zr7ru5y
    @user-ub8zr7ru5y Před 8 měsíci +2

    አረ በሕግ ጥያቄሽ ምን ችግር አለው ማለት እራሱ ችግር ነው 🙄🙄🤔🤔
    ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን