🔴ትሁት ልቦና [NEW VIDEO] || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
Vložit
- čas přidán 11. 09. 2023
- #like #Share #Subscribe @arganon
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2023 - Zábava
ዮሀንስ ወዳጄ ባለውለታዬ አማላጄ ታሪኬንቀያሪ ፈዋሼ ብቻ የማውቀው ሰው እስኪመስለኝ ድረስ የእኔ ብቻ እስኪመስለኝ ድረስ እወደዋለሁ ።ለዶክተሮች ያልተቻለ እጅ እግርየሌለው እንደሰው ያልሆነ በድን ነው ውስጥሽ ያለው ነበር የተባልኩት መጥምቁ ግን ሀጢያቴን አይቶ ሳይጠየፈኝ በአንዲት ኩባያ ፀበሉ ፈወሰኝ ለዘለአለም እዘክረዋለሁ ተአምሩንም ስመሰክር እኖራለሁ።❤🤲🤲
Temesgen ehte
Egziabher ymesgen
Lanchi yederese metmku melaekot kdus yewhans legam ydresen amen amen amen
❤❤❤❤❤ ,እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ላንቺ የሆነው የደረሰው መጥምቁ ቅዱስ ዮሀንስ ለእኛም ይድረስልን
አምላክ ቅዱስ ዮሐንስ ይመስገን የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ተራዳኢነት አይለየን
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰ ለኛም ይድረስ እህቴ ያስጨነቀኚ ብዙ ነዉ እና❤❤
ሳላውቀው የሸንኮራው ቅዱስ መጥምቁ ዮሐንስ አይኔን አዳነኝ ዶክተሮች ያልቻሉት በእግዚአብሔር ሁሉ ሆነልኝ እልልልልልልልል ልልልልል አግንብሼ ሄጄ ቀና ብዬ መጣው በዮሐንስ ፀበል ጤናዬን አገኘው ❤
@@SewLihun Amen Amen Amen
እልልልል.........እሰይ.....ለሱ ምን ይሳነዋል
እግዚአብሔር ይመስገን ፤ እኔም ብዙ የተደረገልኝ ነኝ
@@MM-wj8mq amen ellllllllll 😢😭❤️❤️❤️❤️
እልልልልልልል
የዮሀንስን ነገር ስሰማ እንባዬ ይቀድማል ትልቅ ፍቅር አለኝ ቤተክርስቲያናችን የእሱን መታሰቢያ ስለምታደርግ በጣም ደስ ይለኛል እንዲህ አይነት ቤተክርስቲያን ስላለችን እንኮራለን የመጥምቁ በረከት ይደርብን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ አባታችን በረከቱና ፀሎቱ ይደርብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውረስልን🙏❤❤❤❤
Amennn
@@firaolahmed153😅ተ😅
አሜን
መጥምቁ ቅዱስ ዬሀንስ በረከታቸው ይደርብን መምህር ሄኖክ አንደበተ መልካም ነህ ፀጋህን አይውሰድብህ
የእኛ እንቁ መምህር ስብከትህ ሁሉም ሳንጠግብ ያልቃል ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💞🌻🌻🌻
Amen
❤❤❤
ውይ የምለው ሁሉ ጠፋብኝ እንዴት አይነት ስብከት. ነው እንባ የሚያስመጣ ቃለ ህይወት ያሰማልን የመቤቴ ወዳጅ ዲያቆን ሄኖክ መጨረሻህን ያሳምርልህ
መምህረይ ቃል ሕይወት የስመዐልና በረከት ቅዱስ ኣቦና መጥምቀ መልኮት ቅዱስ ይውሐንስ ይሕደረና ✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ተመልካቾች በመጨራሻው ላይ
መምህራችን የቃየል ደም ጮኸ ያሉት የአቤል. ደም ጮኸ ለማለት ነው
እንጀ ቃያል አቤልን የገደለ ነው
ይህችን ስህተት እንዳትመዙ ለማለት ነው
አመስግናለሁ።
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዮሐንስ በረከት አይለዬን
Thanks
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳለዚች ለልዩቀን አደረሳችሁ ቅዱስዮሐንስ መጥምቅ በረከቱ ይደርብን 🙏2016የምህረት አመት ይሁንልን💚💛❤
አሜን❤❤
ቃሎት ያሰማልን።
መምህርዬ እኔም ደካማዋ ስለ መጥመቀ ዮሐንስ ነብይ መስማት በጣም ነው ደስ የሚለኝ ❤ ከቅድስት ኤልሳቤጥ እናቱጋ ተሰዶ እናቱ ስታርፍ በበረሀ እመቤታችን ሲያለቅስ ሰምታው ከልጅዋ ከአምላካችንጋ መጥተው አፅናንተውት 😢በእውነት በረከቱ ይደርብን ታሪኩ ስሰማ ያስለቅሰኛልም ያስደስተኛልም ዮሐንስ መጥመቀ መለኮት በረከትህ ይደር በኛ ህይወት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ከየት ነው እንደዚህ አይነት ታሪክ የምታነበው ? አዲስ ተረት ነው?
@@Mesh798 ከቤተ ክርስቲያን ታሪክ!!
አቤት ፀጋ ግሩም ነው እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሀንስ በእለተ ቀኑ ከሞት አደጋ አድኖኛል ከዛም በዋላ ብዙ ጥያቄዎችን እና ችግሮችን ፈቶልኛል በእውነት ከልብ እየጠራን ቸሩ መድኃኔዓለም የሰጠንን ውድ እናቱን ቅዱሳኖቹን እንጠቀምባቸው እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህን ሁሉ ተቆጥረው እማያልቁ ቅዱሳኖችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የመጥምቁ ዮሐንስ በረከት ይደርብን🙏🙏🙏መምእሬ አተን የመሰለ መምእር የሰጠን አምላክ ክብር ይግባዉ 🙏ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛል በድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሠማልን
ከከንቱ ውዳሴ እግዚአብሔር ጠብቆ እስከመጨረሻው ድረስ የእርሶን ትምህርት ለመማር የጌታ ፈቃል ይሁንልን አሜን
በኦርቶዶክስ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው ፃዲቅ ሰው ግን ብዙ የማይነገርለት መጥምቁ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን 🙏 መምህር አንተ ስታስተምር ደቂቃው ሲላውቀው ያልቅብኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያስረጅህ 🙏🙏❤️❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ያደረክልኝ ታላቅ ነውና ክበር ተመስገንልኝ
የቅዱስ ዮሐንስ በረከት ይደርብን
እንደዚህ ነብስን የሚያረሰርስ ትምህርት ስለሰጠኸን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ኦርቶዶክሶች ግን ታድለን እዝች የተቀደሰች ቤት ውስጥ ያደረገን የተመሰገነ ይሁን የራቁትንም ይግለጥላቸው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🕊🕊🕊🕊🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🕊🕊🕊🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💚💛❤️🕊🕊🕊🙏🙏🙏
ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ በረከቱ ረድኤቱ ፍቅሩ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ የመጥምቀ መለኮት ረድኤት በረከቱ ይደርብን በፀሎቱ ይማረን
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን !!! በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!! ኹልጊዜ ልንናገር የሚገባን ቃል ይኽ ቢሆን መልካም ነው።
ለመምህራችን ደግሞ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የመጥምቀ መለኮት ምልጃው በረከቱ ይድረስልን የአመት ሰው ይበለን
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት መምህርዬ
ስደት ነኝ ከልቤ የምመኘው ጋገሬ ገቤቸ ዘመኔን ሁሉ በመልካምነት እዳገነግል ልጅ ከወለድኩ 3አመቱ ለቤተክርስቲያን እምሰጥ እዲያደርገኝ ነው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቅዱስ ዮሐንስ በረከት ይደርብን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን የኔ ፀሐይ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የኔን ጠማማ ልብ አቃናልኝ ተመስገን ከመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከት ረድኤት ይደርብኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን በመላው አለም የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዘመነ ዬሐንስ አደረሳችሁ
Amen!
መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያንተን ትምህርት ስሰማ ነቭሴ ሐሴት ታደርጋለች በጣም አመሰግናለሁ ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር. እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. የመጥመቀ መለኮት የቅድስት ዮሐንስ. ረድኤት በርከት ይደርብን
*_🌻መልክአ ቅዱስ ዮሐንስ መጥመቀ መለኮት🌻_*
*_🌻ሠላም ለዝክረ ሥምከ🌻_*
_*💦ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ፀጋንና ሞገሥን በተመላ በቅዱስ ገብርኤል አንደበት ለተመሰገነ ለሥምህ አጠራር ሠላምታ ይገባል*_🕯️
*_🌻ሠላም ለሥእርተ ርዕስከ🌻_*🕯️
*_💦ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ምስጋና ለሚገባው ለራሥህ ፀጉርና እንደ ሞፈር እንጨት ለተቆረጠ እራስህ ሠልምታ ይገባል_*🕯️
*_🌻ሠላም ለገፅከ🌻_*
*_💦ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ እንደ አምላክ እንዴ ኤሎሔ ለሚያፅድ ለድል ብሩህ ፊትህ ሠማያዊ ብርሀን ለከበባቸው ቅብድቦች ሠላምታ ይገባል_*🕯️
*_🌻አሜን የሸንኮራው ቅዱስ ዮሐንስ ለሀገራችን ሠላሙን ያውርድልና በምልጃ በፀሎቱ_*🤲💚💛❤kale hiwot yasemalen tsgawin yabezaleh memihir ❤
❤
ከመጥመቀ መለኮት ከቅዱስ ዮሐንስ በርከት ረድኤት ይድረሰን ለመምህራችን ለዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ
አሜን እረዴት በረከት ያሳድርብን ዮሐንሰ መጥምቁ የረዳኝ ለኔሰ ልዩ ነዉ።
የቅዱስ ዩሐንስ በረከቱ ይደርብን ቅዱስ ዩሐንስ ለቅድስት ድንግል ማርያም እንድን ስግድ ያስተማረን እራስን ዝቅ ማድረግ ያስተማረ ንስሃንና ባህታዊ መሆንን ያስተማረ ሀዋሪያ ነው በረከቱ ይደርብን❤❤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በረከቱ ይደርብን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጸጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርበእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤🕊🕊🌻🌻
Amene Amene Amene
መጥምቀ መለኮት ከስሞች ሁሉ ታላቅ ነው አሜን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችንን የአማላጃችንን ድምፅ ገና ሲሰማ ክርስቶስ በማህፀን ሳለ አምላክነቱን የገለፀ የሰገደ ሰዎችን ሁሉ ከቁስል ደዌ የሚፈውስ አማላጃችን እንወድሃለን
ለምንድነው መምህሬ ትምህሮት ሰአቱ ቶሎ ሚያልቀው 😢😢 መምህሬ እወድካለው❤❤❤❤❤❤
ደግሜ ሰማሁት ሰለእመቤታችንእና ስለመጥምቁ ዬሀንስ ሳስብ እጅግ ይደንቃል
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
❤
❤
❤❤❤
❤
❤
❤
Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን
መጥምቁ ዮሐንስ አባቴ ለኔ ያደረክው ይሞታል አይተርፍም የተባለውን ልጄን የተረፍክልኝ አሁንም በረከትህ ይደርብን
አሜን!!!!
አሜን³👏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር👏
Amen
Amen kalehiwot yasemalen
Kale hywot yasemslin mengste semayatn yawrslin yeagelglot zemenhn yabzalin
ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የዮሃንስ መጥምቁ እረድኣኤት በረከት ይደርብን
Amen! 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት በኛ ላይ ይደር። ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን
Kale ewat yasmalen
Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen
Amen (3)💒🕯💚💛❤️🙏🏽
ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen qal Hiwet yesmalna
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏
Amenn amenn amenn
Amen amen amen 🙏
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏💗💗💗💗
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን🙏🏿መምህራችን ማርያም ምሰክሬ አፌን ከፍቼ ነዉ የሰማሁት ጌታ መድነአለም በደል ሀጥሃያታችን በፈሰሰዉ በንፁሁ ደሙ ይጠብልን የእናቱ ምልጃ እረዴት የእናትነት ፍቅሯ አይለየን አሜን🙏🏿🙏🏿❤️
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን 💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!
አሜን የመጥምቁ ዮሀንስ ቃል ኪዳን ይደርብን
በረከቱ ይደርብን።
ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ 🤲🤲🤲❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እኔ ስለመጥምቁ ቅዱስ ዮሀንስ ተናግሬ አልጠግብም ጡቴን ታምሜ አብጦ በጣም ያመኝ ነበር ነገርግን በመጥምቁ ቅዱስ ዮሀንስ እምነት በአንድ ቀን ሌሊት ነው የዳንኩት በወቅቱ ስራ ስላልነበረኝ ምንም አላመጣልህም ደጅህን ግን እረግጣለሁ ብዩ ተሳልኩኝ አሱም ሰማኝ ደጁንም ረገጥኩኝ የሸንኮራ ዬሀንስም ጸበል ተጠምኩኝ እዛም ሄጄ ብዙ ድንቅ ነገሮችን አደርጎልኝ ፍቅሩን ከመጀመሪያው የበለጠ በልቤ አሳድሮብኝ ተመልሻለው ረድኤቱና በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!
❤❤❤❤
Amen amen amen 💚💛❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏
Amen Amen Amen Qalwotin Yasamalin🙏
Amennnn
ዲያቆን ቃለ ሄወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሰብከቶችህን ሰሰማ ከልቤ ውሰጠ ይገባል❤⛪💚💛❤🌻💞
Amen qale hiwot yasemalegn
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ አይለየን
Amen Amen Amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤
እንኳን ደህና መጣሕ።
Egzeyabhr yemesgen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
የኣቤል ደም ማለቱ ነው መምህራችን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የመጥምቁ ዮሐንስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤