🔴 "መጽሐፍ ቅዱስ ተሸክመው የሚዞሩ!" ሁሉም ሊመለከተው የሚገባ! | ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር) | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 229

  • @Yorilua
    @Yorilua Před 10 měsíci +103

    ትውልዱ ዲ/ን ያረጋል በደንብ መስማት አለብን !!!ለ ወጣቶች ተደራሽ እንዲሆን የተለያዩ እርሶችን የሚዳስሱበትን ቋሚ መርሀግብር ቢኖራቸው በጣም መልካም ነው!

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 Před 9 měsíci +6

    ዲያቆን ያረጋል ዕንቁ ወንድማችን ለተዋህዶ ዐይናችን ነህ አንተ ,እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @ethiopianenawdsetube3465
    @ethiopianenawdsetube3465 Před 9 měsíci +7

    እንደ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ያሉ መምህራን ያብዛልን

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Před 10 měsíci +10

    ዲ/ን ዶ/ር ያረጋል አበጋዝ ምንም ቃላት የለኝም የኦርቶዶክስ እንቁ አባት ፈጣሪ በጤና በሞገስ ይጠብቅልን

  • @selamawitdebebe9354
    @selamawitdebebe9354 Před 10 měsíci +11

    እኚን የመሰሉ መምህር አባት የሰጠን ጌታ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 Před 10 měsíci +16

    የምትገዛለት አምላክ ቅዱሰ እግዚአብሔር በህይወት በጤና ይጠብቅልን አሁንም የበለጠ ፀጋውን ሁሉ ያብዛልህ መምህር በእውነት እኛም ሰሚአኑን የሰማነውን ቃል ለድህነት ያድርግልን::

    • @gigicell4247
      @gigicell4247 Před 10 měsíci

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እቦካችሁ እርዳታችሁን እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥራችሁን ላኩልኝ

  • @user-eu3yz1lj4q
    @user-eu3yz1lj4q Před 10 měsíci +11

    በዚህ ተኩላ በምላባት ጊዜ እኚህን የመሰሉ አባት የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገን ይሁን

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል ተጠቃሚ ያድርገን🙏 መምህር❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 9 měsíci +3

    keeep preaching the Good news ወንጌል ብቻውን ሁሉም ቢሰብክ የሀገራችንም ችግር መፍትሄ ይሆናል 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር::🙏🙏🙏

  • @user-wk4sg7yu6c
    @user-wk4sg7yu6c Před 10 měsíci +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
    ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን!
    በሰላም ፣ በጤና ፣ በሕይወትና በሃይማኖት ይጠብቅልን!

  • @mekgeb9018
    @mekgeb9018 Před 10 měsíci +8

    የቅዱሳን አምላክ ዋጋህን አያሳጣብን መምህር!!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!

  • @meherat938
    @meherat938 Před 10 měsíci +2

    መምህሬ እንደው ፍትፍት አድርገው ነው የሚያጎርሱን በእውነት እኛ የተዋሕዶ ልጆች እድለኞች ነን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 10 měsíci +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን😢

  • @fisho-777
    @fisho-777 Před 10 měsíci +2

    እንደእርሶ የመዳን ወንጌልን ሚያስተምሩ ይብዙልን ስለ ኢየሱስ ይሰበክ
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @DeaconNebiyu-fo6mq
    @DeaconNebiyu-fo6mq Před 10 měsíci +4

    ለትውልዱ እንዲህ የቅድስት ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ የሚነግረው ጠፍቷል
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ

    • @emano5974
      @emano5974 Před 9 měsíci

      እረ።ወገን ስለማንሰማንጅ እድሜልካቸውን እንዳስተማሩነው እስኪ ነገረ መለኮትን የነ መምህር ሮዳስን አዳምጡ😢

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 Před 10 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን❤❤❤❤

  • @gughguyuh7262
    @gughguyuh7262 Před 5 měsíci

    ቃል ህይዉት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před 10 měsíci +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን❤❤❤

  • @marthaabera5229
    @marthaabera5229 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zinabuwatakele8957
    @zinabuwatakele8957 Před 8 měsíci

    ዲን ያረጋል የኔ መምህር

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @mercy242
    @mercy242 Před 10 měsíci +2

    ዋው ጌታ እየሱስ ይባርኮት ድንቅ ትምርት ነው። እግዚአብሔር አብልጦ እውነቱን ይግለጥልን❤

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI Před 10 měsíci +9

    ድያቆን ያረጋል ግን ለምን እንደ ኣባታችን መምህር ርእሰ ሊቃዉንት ኣባ ገብረ ኪዳን በሳምት ኣንዴ ልምን ኣይስተምርም?😢😢😢😢

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 10 měsíci +1

    አሜንንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንንን🙏🙌🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😥😥😢😢😢

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @atz7247
    @atz7247 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ቃለሕይወትን ያሰማልን! ይህ ትምህርት ለእኔ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን

  • @marthaabshiro1639
    @marthaabshiro1639 Před 7 měsíci

    ቀቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Eme964
    @Eme964 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በቤቱ ያጽናልን 👏👏👏🎉

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 Před 10 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን

  • @ephremataklti2319
    @ephremataklti2319 Před 10 měsíci +1

    አሜን ቃለ ሂወይት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesayalemayehu579
    @mesayalemayehu579 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @birhanbogale2041
    @birhanbogale2041 Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @fantahungudeta3339
      @fantahungudeta3339 Před 9 měsíci

      ቃሉ እራሱ ይናገራል እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ በረርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናሩ የተመረጠ ትውልድ የንጉስ ካህናት ቅዱስ ሕዝብ ለርስቱ የተለየ ወገንናችሁ ስለዚህ ሁላችን ካህን ለመሆን በክርስቶስ ተመርጠናል በአዲስ ኪዳን ያገኘነው ስጦታ ነው የእርሱን በገጎነት ልንናገር የጠፉትን ከሀጢያታቸው ተመለሱ እርሱ አዳኝ መሆኑን እንኛገራለን፤ እናገለግላለን ኃጢያታቸው እንዲሰረይላቸው እንጸልያለን የካህን ስራ ይመስላል

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 10 měsíci +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን በቤቱ ያኑረን አመኑ ካዱ ከመባል ይሱውረን

  • @davdav1797
    @davdav1797 Před 9 měsíci

    በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ራችን እረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Před 10 měsíci +1

    እፁብ ድንቅ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የዘላለም ህይወት ይሁንልህ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 10 měsíci +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @fantahungudeta3339
    @fantahungudeta3339 Před 9 měsíci

    ዕብ 7፤22-25 ንሰሃ ለእርሱ ነው እርሱ ሊቀ ካህናችን ነው በዚህ ቃል መሰረት

    • @birhanbogale2041
      @birhanbogale2041 Před 9 měsíci

      እውነት ነው የዘላለም ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ግን የካህን አገልግሎት ምንድነው? ከቻልክ በቅንነት መልስልኝ

  • @SaraSara-rl6pd
    @SaraSara-rl6pd Před 10 měsíci +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Před 7 měsíci

    ቃለህዎትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነት ነው መምህር ያረጋልን ሁላችንም ብናዳምጥ ሀገራችንንም ቤተክርስቲያናችንንም እናተርፋለን

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 9 měsíci

    Kalehiwot yasemalen ❤❤❤

  • @kessephremaragaw
    @kessephremaragaw Před 9 měsíci

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @mengistugebrekidan3505
    @mengistugebrekidan3505 Před 10 měsíci +1

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 Před 9 měsíci

    ማህሌትንና ቅዳሴን ለሚያጣጥሉ ጥልቅ ትምህርት!!! ግን ቦታው የት ነው? የምዕመናኑ ትኩረትና የፊታቸው ገጽታ ደስ ሲል! በነጣቂ የሚመሰለው ሰይጣን የሰማንውን ድንቅ ትምህርት ከልቦናችን እንዳይነጥቀን ከነገ ጀምሮ መከራ ለመቀበል ለቅዳሴና ለአልግሎት እንትጋ!!!

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Před 10 měsíci +1

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 8 měsíci

    Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜህን ያርዝምልን

  • @vgfgccf9519
    @vgfgccf9519 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ እና በጤና ያቆይልን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 9 měsíci

    ዲ.ን ያረጋል ድንቅ ስብከት ተባረኩ

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 9 měsíci

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤

  • @zinabuwatakele8957
    @zinabuwatakele8957 Před 8 měsíci

    ቤተ ክርስቲያን እንደዚህ አይነት መምህር ያስፈልጋታል

  • @kemem5903
    @kemem5903 Před 10 měsíci

    ቃለ እይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የቃል ሳይሆን የተግባር ክርሰቲያን ያድርገነን ልቦና ይስጠን

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Před 9 měsíci

    Kale hiwot yasemalin

  • @JosiJosi-sv8uy
    @JosiJosi-sv8uy Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ መምህራችን::

  • @genet4078
    @genet4078 Před 9 měsíci

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤

  • @haniethiopia6498
    @haniethiopia6498 Před 9 měsíci

    qlehiwet yasemaln

  • @kassechtilahunBEWKETU
    @kassechtilahunBEWKETU Před 9 měsíci

    .. 🙏🙏🙏 ክብሩ ይብዛ መድሃኒአለም

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 10 měsíci

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅዎ ።

  • @user-qn5jf3pq9s
    @user-qn5jf3pq9s Před 9 měsíci

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @apostolicfaith3065
    @apostolicfaith3065 Před 10 měsíci

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት መምህር

  • @cuziabate9602
    @cuziabate9602 Před 10 měsíci +1

    በጣም የሚመስጥ ትምህርት
    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር
    ደግመው ደግመው ይምጡልን
    ተአምር በመስማት የደነዘዘውን አእምሮ ይለውጡልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před 10 měsíci +1

    ጌታ እግዚሐብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ የነዘበነ ትምህርት ነው ገድላቱ ድርሳናት ቤተክርስትያንን ሚያስቱ ዛሬ የጴጤ ስብከት እርሱ እየሱስ ይክበር ሁሉ መምህር እየሱስ ሲሰብክ ደስ ይላል ጌታ ፀጋውን ያብዛሎት ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @buzenuguse4789
      @buzenuguse4789 Před 10 měsíci +1

      ዚጊ ሁለቱም መምህሮቻችን ናቸው አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ ማድረግ አይቻልም

    • @emano5974
      @emano5974 Před 9 měsíci +2

      አቤት ታውራችሁንች ስለ ኢየሰስ የማይሰበክበት መድረክ አለን ግን የእናንተን ኢየሱስ አናውቀውም. እኛ የምናመልከው የተሰቀለውን የድንግል ማርያምን ልጅ ነው ክብር ይግባውና አልፍና ኦሜጋን ስለዚህ የነ መምህር ዘበነ ትምህርት ልካችሁን ስለሚነግራችሁ የመናፍቃን መድሃኒት ስለሆኑ ለዛነው የምጠሎአቸው እየመረረህም ቢዋን ዋጠው ቅዱሳን ያማልዱናል ወላድተ አምላክ አማላጅናት አበቃ❤❤❤❤❤

    • @birhanbogale2041
      @birhanbogale2041 Před 9 měsíci

      እኔ የሚገርመኝ እየሰሙ የማያዳምጡት ነገር ትምህርቱ የሚለው እንዲሁ በፀጋ ድነናል የምትሉትን ልክ አይደለም እያለ ነው እናንተ ደግሞ የምትሰሙት ሌላ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 9 měsíci

    Amen

  • @fjvddijf1815
    @fjvddijf1815 Před 10 měsíci

    አሜን ቃላ ሕወይትየሰማልን

  • @meri147
    @meri147 Před 10 měsíci

    ግሩም ትምህርት በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር

  • @user-ej1fq8dr1u
    @user-ej1fq8dr1u Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን የገልግሎት ዘመንህ ይባርክህ።

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 10 měsíci

    መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 Před 10 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @tenesawolde968
    @tenesawolde968 Před 9 měsíci

    ፀጋዉን አብዝቶ ያብዛልህ

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልኝ መምህራችን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 10 měsíci

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ውድመምህራችን። ለኛማስቸዋል ያድለን

  • @emaamaen
    @emaamaen Před 10 měsíci

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእወነት 😍

  • @AmareBelayGebrehiwot
    @AmareBelayGebrehiwot Před 10 měsíci +2

    ያረጋል ያረጋል ያረጋል እንደስምህ ነህ

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 Před 9 měsíci

    ተዋህዶ ሀብታም ነች የሊቃውንት መነሀርያ እግዜአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tigestshetaw1520
    @tigestshetaw1520 Před 10 měsíci

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከ እግዚአብሔር 🙏

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 10 měsíci

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማን

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote3835 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 Před 9 měsíci

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን ግን ይሰማልደ ለእኔ አይሰማኝም!!😢

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @desaleberhe5948
    @desaleberhe5948 Před 9 měsíci

    Amen kale hiwet yesmalna ❤❤❤

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Před 10 měsíci

    ቃሎት ያሰማልን።

  • @Rahel-jb4rp
    @Rahel-jb4rp Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲🙏❤❤❤

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot340 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ❤❤❤

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 Před 9 měsíci

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም እንደ አንተ ለቤተክርስትያን እውነተኛ አስተምህሮ የምቆም እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳኝ እድሜ ይስጥህ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Před 10 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @user-zo1bs7rl1i
    @user-zo1bs7rl1i Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን❤

  • @uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976

    የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን፫

  • @saralisane608
    @saralisane608 Před 10 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před 10 měsíci

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome2512 Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር